Тёмный

ቲክቶከሩ በቁጥጥር ስር ዋለ! የ2ዓመት ከ 8 ወር ህፃንን አግቶ 150ሺ ዶላር የጠየቀው ም ተይዟል ! 

SHEGER INFO
Подписаться 375 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Развлечения

Опубликовано:

 

6 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 239   
@user-ci7kl4cv7v
@user-ci7kl4cv7v 29 дней назад
በቃ ይሄነው ፖሊስ እናመሰግናለን ❤
@user-dl1pq3ki6y
@user-dl1pq3ki6y 29 дней назад
የዚ የቲክቶከር ጉዳይ በጣም አበሳጭቶኝ እሰይ እንኳን ታሰረ ለሌሎች ሌቦች ቲክቶከሮችም ትምህርት ነው
@user-yw1bc8gz7w
@user-yw1bc8gz7w 29 дней назад
ሁሌም ቸር ያሰማሽ❤❤❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 29 дней назад
ይሄ ሆዳምነት ነው እንጂ ምንም ሊባል አይችልም እንኳን በሰላምና በጤና ልጃችሁን አገኛችሁ።
@user-hv5zk9oz5f
@user-hv5zk9oz5f 29 дней назад
እሰይ 👍👍👍👍🇪🇹❤ አላህን የማይፈራ ነው እንኩዋን ታሰር
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 29 дней назад
አላህን የማትፈሪውስ አንቺ ሰው ላይ ፈራጇ እሱ ማጥፋቱን አምኖ የሰውየውን ሀቅ መልሶ ተፀፅቶ ይቅርታ ብሎት ነገሩ ተፈቶዋል አላህ ተፀዣፃቾችን ይወዳል ሁሉም ሰው ያጠፋል ከጥፋቱ ጥፋቱን አስተካክሎ መመለሱ ደሞ ትልቅ ነገር ነው ህግ ስንት መጠየቅ ያለባቸውን ወንጀለኞች ትቶ እዚህ ልጅ ላይ የሚሰራ ህግ ፍትሀዊ አይደለም።
@zineterhem5681
@zineterhem5681 29 дней назад
ከብሩ በላይ የተናገረው ቃል ልብ ይሰብራል​@@user-ow5ou5rw5h
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 29 дней назад
​@@user-ow5ou5rw5h እንደዚህ አይነት አጉል አዛኝ /ዛዛኝነት ነው ሀገራችንን እያጠፋ ያለው ህግ ከለለ ህዝብ በሰላም ሊኖር አይችልም መቀጣጫ መሆን አለበት
@user-hv5zk9oz5f
@user-hv5zk9oz5f 29 дней назад
@@user-ow5ou5rw5h ነቱ ፀፀት ነው የምታውሪው ስንት ሰው ጮሆበት እደማያዋጣው ሲያውቅ ነው የመለሰው እያለው ለምን አጥፍቸዋለሁ አለ ውሸት ሲቀጥል ስለማይድን አጠፋሁት ማለቱስ ተገቢ ነው 👎
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 29 дней назад
@@user-bm9iq8do2h አናቅም እንዴ የሀበሻን በሀሪ ስለምን ማዘን ነው የምታወራው ለአንዱ ከአግባብ በላይ ማሽቋለጥ ቲፎዞ ስለሚበዛ በግልፅ ከሱ በላይ ያጠፉ የሚታወቁት በቲፎዞ እንደፈለጉ እንዲሆኑ አንዱን ደመ ተረባርቦ መቀጥቀጥ ቲሽ ፍትሀዊ ስትሆን ስለ ፍትህ ታወራላቹ ኤጭ
@getetilaye5905
@getetilaye5905 29 дней назад
ዋው ለመጀመሪያ ግዜ ከፖሊስ ጥሩ ዜና ሌላው ሁለተኛ አይዳፈርም
@almazali4784
@almazali4784 24 дня назад
ፓሊስ አሁን እያሰረ ያለ እንደው ምንም ነገር አይታይሺም🤔🤔
@nefisasemane
@nefisasemane 29 дней назад
በዚሁ ይቀጥል አገራችን የማንም መጫወቻ ሆነናል
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c 29 дней назад
ብሩን ቢመልስ ራሱ የጁን መሰጠት አለበትእደነዚህ አይነት ቆሻሾች ናቸው ሀገራችንን የበከሉት
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 29 дней назад
ምን ዋጋ አለዉ ብለሽ ነዉ ነገር ማንዛዛት ትርፉ ጊዜ ማቃጠል ነዉ ዋናዉ ብሩን መመለሱ ነዉ ለወደፊቱ መማሪያ ይሆነዋል
@nefisasemane
@nefisasemane 29 дней назад
​@@Bt-Y2XLOእሱ ግን አፉ ብለዋል አለሙ ፊርማም ፈርሞዋል ትላንት ውክልና ሠጥቶዋል
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 28 дней назад
​​@@rasayifat5726አፍሽን በደንብ አፅጅ መጀመሪያ ከሰዉ ጋር ለማዉራት አወኩኝ ባይ!!
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 28 дней назад
​@@rasayifat5726አፍሽን በደንብ አፅጅ መጀመሪያ ከሰዉ ጋር ለማዉራት አወኩኝ ባይ!!
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 29 дней назад
በህግ መጠየቁ መልካም ነው ለሌሎቹ መቀጣጫ የሆነ ቅጣት ቢያገኝ ጥሩ ነው
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 29 дней назад
በዚሁ ቢቀጥል ሀሪፍ ነበር ህጉ ስት እና ስት ወጀል ሰርተው ጠያቂ ረጥተው የለ
@nefisasemane
@nefisasemane 29 дней назад
እራሱ ነው እጅ የሠጠው ትላንት ቲክቶክ ላይ ሀቢባ የተናገረችው
@zehara5680
@zehara5680 29 дней назад
ከፍሏል ብሩን
@SarahKonjo
@SarahKonjo 29 дней назад
መስዬ እንኳን አድርስሽ የኔ ጨዋ ስውድሽ❤❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 29 дней назад
እግዚኦ ነው ፈጣሪ ልጃችሁን እንኳን በሰላም አገናኛችሁ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 29 дней назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መስዬ ለፓሊሱች ከበር የገባችዉል
@Hana-3838
@Hana-3838 29 дней назад
እኔ ግራ የገባኘ ሠው ካላመንን ማንን እንመን አብሮ መብላት ጠላትነት ከሖነ ጌታ የምንለው አጣን እግዚኦ ወላድ አረ የምታምኑትን ሠው እወቁ መቸሥ ወጥ አይደል ቀምሦ አይታወቅ ልቤን ሠበረው
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 29 дней назад
ይህ ነዉ ኢትዩጽያዉዮ አስደሣቾ ስራ መበረታታቶና መሸለም ያለበት ስራ👍👍👍👍🌹🌷❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 29 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሁንኬን ደና ሜጣሽ መስዬ እግዚአብሔር አምልኮ ኢትዮጵያ ሃጋርቺን ሰላሙን ይማልስላት 🙏🥰
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 29 дней назад
ፊደል አስተካክለሽ ፃፊ
@Bewoma2024
@Bewoma2024 29 дней назад
Thank you police
@ewawa11412
@ewawa11412 29 дней назад
ሁልግዜእግዚአብሄርአምላክ መልካምያስማን እንዲህነውህግማለት
@FatuFatu-ys7vx
@FatuFatu-ys7vx 29 дней назад
ያገተው በመያዙ አልሀምዱሊላህ
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p 29 дней назад
ሙስሊም ስለሆነች ነው እሷን ለይተህ የምትናገረው ዘረኝነት ጥንብ ናት ያለው ማነው
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 29 дней назад
ህፃኗን አግቶ ቤተሰቦቿን መቶ ሀምሳ ሺህ ዶላር የጠየቀው ወንበዴ በአደባባይ ቢቀጣ ጥሩ ነው ለሌሎች ወንበዴዎች መቀጣጫ እንዲሆን።
@Hana-3838
@Hana-3838 29 дней назад
እግዚኦ ልቦና ይሥጠን እንኳን መለሠ በቀር ጌታ ፍርዱን ይሥጥ ይቅርታ ??? ያማል
@tsegazeabzemichael3784
@tsegazeabzemichael3784 29 дней назад
እኔ መሲ ኤርትራዊ ነኝ፡ ይህን አባት ያጋፉት ያሳቀዩትን አውሪዎች ምን ላይ እንደደአአሰ ተከታትለሽ አቅርብልን። አመሰግናለሁ።
@uaex2464
@uaex2464 26 дней назад
እዉነነት ነዉ የአባታችን እንባ በደጋግ ኢትዩጰያዊና ኤርትራዊ ታብሶል ግን ፍትህ ያሰፈልጋል❤❤❤❤
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 29 дней назад
ይገርማል
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 29 дней назад
ባለፈው ያቀርብሻትን ልጂ በወዶች ተደፈርኩ ያለችው ልጂ ድጋሚ ተደፍራ ሆስፒታልገብታለች ሄደሽ ጠይቂልን እባክሽ ፊትዋን ብትሽፍንዋት ድጋሚ አትደፈርም ነነርባላደራው ያቀርባት ስምዋ ጠፍቶብኛል እና ሄደሽ ጠይቂ 😢😢😢😢😢😢😢
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 29 дней назад
ድንግል ማርያምን ድጋሚ ማለት ከቀረፃ በዋላ 🙄🙄🙄🙄ነው ide mn gud new
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 29 дней назад
@@meseretrefera2664 ምን ማለት ነው???
@6s8f7d
@6s8f7d 29 дней назад
Awo enam.eyeso lej neger hasab yezogal 😢😢
@Fiker-mar
@Fiker-mar 28 дней назад
እንዴት ድጋሚ የት ነው ያየሽው ሼር አርጊን እነዚን አሯሩጦ እንደመያዝ አንድ ቲክቶከር ብለው አመዳሞች
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 27 дней назад
@@meseretrefera2664 ማርያምን አወ ተደፍራ እራስዋን አታውቅም ሆስፒታል ናት በጫካ ውስጥነው የተገኝችው ሰውነትዋላይ ቅጪላትዋላይ ያልሰኩባት ነገር የለም ብታይ እዴት እደምታሳዝን ወደውጪ እድትመጣ አመቻቹላት እየተባለነው ቲክቶክላይ እግዚአብሔር ከፈቀደ ደና ከሆነች አዋተን እናመጣታለን ተብልዋል እኔም አዋጣለው ማርያምን ልጆች ስላሉኝ በልቅሶልሞት ነው
@rimemhdi680
@rimemhdi680 25 дней назад
አባታችን ሲመቱ ቀርፃችሁ ቪድወውን ሸር በማድረጊችሁ ጀግንነት የተሰማችሁ የመሰላችሁ ሰይጣኖች ።ይህ ቂልነታችሁን ፈጣሪ ሲያጋልጣችሁ ነው የሚስኪን አምላክ።
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 29 дней назад
Police💪👌
@user-sg4kc6mq9l
@user-sg4kc6mq9l 29 дней назад
ሰውየውን የደበደቡት ሳይያዙ እንዴት የቀረፁት ይያዛሉ??
@tigist9810
@tigist9810 29 дней назад
የቀረፅት እኮ ገና ብዙ ነገር ያወጣሉ ይኸ ሰዉ ስደበደብ ተዉ ከማለት ይልቅ ቆሞ መቅረፃቸዉ እንስሳነታቸዉን ያሳያል
@user-br1gv4yz6t
@user-br1gv4yz6t 29 дней назад
😢😢😢😢አክርሽ ግን ለምን ታሰር ይገርማል በቲክቶክ እኮ ተወቅሶ ይቅርታ ብሎ ተስማምተዉ ነበር
@fatumaseid9631
@fatumaseid9631 29 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና
@tadelakidane101
@tadelakidane101 29 дней назад
Egzabeher yemesegen Amen 🙏
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 29 дней назад
ኢትዮፕያው ውስጥ ስንት አይነት ወንጀለኞች ለህግ ሴይቀርብ እዚህ ልጅ ላይ ብቻ ይሄንን ያህል አቧራ ማስነሳት አይከብድም እርግጥ ነው የሰረው ስራ ልክ እንዴልሆነ አውቃለው ግን ግን የዚህን ልጅ ስህተት በጣም አጋነናችሁት ስንት ሃገት አፍራሽ ትውልድ ገዳይ ባለበት ሃገር ሼም😢
@fettiahalbreadi5575
@fettiahalbreadi5575 29 дней назад
እኔ እራሱ በጣም ገርመውኛል
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 29 дней назад
እና ይተው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 29 дней назад
ባለጌና ቆሻሻ ሰው ነው። ይሄንንም ብልግና የሚደግፍ ባለጌና ቆሻሻ ሰው ነው እንዳንተ። ስለዚህ ቂጣችሁን የሚነፋ ይልቀቅባቹ። ሰይጣን ሁላ
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 29 дней назад
@@hirutyilma3488 ይተው ሳይሆን አላ አይደል ግን ብሩን መልሷል አይደል
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 29 дней назад
Thank you እኔም ይሄንኑ ነዉ የምለዉ
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi 29 дней назад
ወይ ፡ 150 ሺ dollar ዶናልድ ፡ ትራፕም ፡ የለውም ፡ ሆ ፡ የኑሮ ፡ ውድነት ፡ ሰውን ፡ አጨልሎታል😀😀😀
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 29 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MaheltGetent
@MaheltGetent 29 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂
@alemkebede5848
@alemkebede5848 29 дней назад
😁😁😁
@rahmaemam4027
@rahmaemam4027 29 дней назад
ክክክክክክክክክ
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 29 дней назад
😂😂😂😂በጣምም
@user-lq8yi9zn4f
@user-lq8yi9zn4f 29 дней назад
የሠውሀቅ የትምአያደርሥም አላህን ፍሩ ሁላችሁም
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 29 дней назад
መሲ እግዚብሔረር ይሥጥልን አቺ ለሠው አሣቢ ነሽ🙏🙏 ግን ያልገባኝ ነገር ሠውየውን የደበደቡት ናቸው የሚያዙት ወይሥ ደብዳቢዌቹ አንች ያልሽ ፖሥት ያረጉ 7 ያልሽው ደብዳቢወቹ ናቸው ፖሥት ያደረጉት?እናመሠግናለን መሢ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 29 дней назад
መሲዬ ቸር ያሰማሽ እንደዚህ ፖሊስ ፈጣን እርምጃ እየወሰድ ለፍርድ እያቀረቡ ጠንከር ያለ ቅጣት ቢቀበሉ ሁሉም ይማሩ ነበር 💚💛❤
@birukaraya6933
@birukaraya6933 29 дней назад
Yes❤❤❤❤❤❤
@user-gf4iq3nq2j
@user-gf4iq3nq2j 29 дней назад
Masiye enkuwan Adarasaeshi ❤❤❤❤❤❤
@nunubelete8142
@nunubelete8142 29 дней назад
መሲዬ በጣም የምወድሽና የማከብርሽ የማምንሽ እህቴ ነሽ ከትልቅ ይቅርታ ጋራ ኤላ ሰሞኑን ጠፋብኝ በደህናው ነው ? ወይ ለሁለታችሁ ትልቅ ፍቅርና ከበሬታ አለኝ ❤🙏❤
@dst1684
@dst1684 26 дней назад
Wow TikTokeru አየህ God is great Good to hear that
@userenter2635
@userenter2635 29 дней назад
ይሄ አጭበርባሪ እሰይ ማስተማራያ ቅጣት ከተሰጠ ደስ ይላል ነገ ካለቀቁት በምን አለብኝነት በቃ አትፍቸዋለሁ ምን ታደርጉኛላችሁ እያ ሲላግግ ነበር ሰው የሚረዳው ተርፎት ሳይሆን ለታማሚ እንድረስላቸው እየተባለነው
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 29 дней назад
Sijemeri eko Ethiopia lebochi eyebezu yalut ye Ethiopia hig ena ye hig askebarwechin bemenaki new wenjelenochi eyeteberaketu yaluti alafitinet lay yalachu gidetachun tewetu sira siru yihe hizibun lemageligel eske tekemetachu be agibabi agelegelu yihe hulu yenate tekiro sira yalemesirat new ‼️
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 29 дней назад
መሲ እጅግ አመሰግናለሁ ይሔ ቲክቶከር ብሩን ቢመልስም በመታሰሩ እጅግ ደስተኛ ነኝ ማንም ባለጌ ወንበዴ በእርዳታ ስም እየሰበሰበ ኪሱን እና ሆዱን አድልቦ የሚሰወረው ወንጀለኛ መቀጣጫ ነው። ወንጀለኛ ፀያፍ ድርጊት ፈፅሞ በአደባባይ እየመሰከሩ የማይጠየቁበት ምንም ምክንያት የለም። ህግ አይቅለሰለስም ብር መለሰ ብሎ ከሞከረው ወንጀል ነፃ ሊሆን አይችልም። ጠንካራ ህግ ኢትዮዽያ ምድር እንዳለ መረዳት አለባቸው
@user-xg4ki5fc1s
@user-xg4ki5fc1s 29 дней назад
Esye
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 29 дней назад
ሰላም የምድን ስላልመሰለኝ ነው እና በድን በይድን እሱ ፈጠር ነው? ሌሎችም አሉና አንሸወድ ህጻኗ በመገኘቷ እንኳን ደስ አለን እባካቹ በተቸለቹ መጠን ጥንቃቄ አርጉ
@Lillyforever2424
@Lillyforever2424 29 дней назад
ይህ ነው እውነት
@menayelma2439
@menayelma2439 29 дней назад
ወይ መሲ የቲክቶክ ወሬ አታቅርቢ እራሱነው እጁ የሰጠው
@MahletGiday
@MahletGiday 29 дней назад
ጥሩ ቅጣት ያስፈልገዋል ብሩ ሳይሆን የታማሚውን ህሊና አይምሮ የሚጎዳ ቃል በመናገሩ ትልቅ ቅጣት ያስፈልገዋል ሌላውም ትምህርት እንዲማርበት ጥሩ ቅጣት ይቀጣ ሌሎችንም እያጣራችሁ ሌቦችንም ለህግ አቅርባቸው
@dst1684
@dst1684 26 дней назад
Good job police officers
@ferdos-tube
@ferdos-tube 29 дней назад
መቀጣት አለበት ባይነቃበትኮ በልተቶት ቀርቶል
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 29 дней назад
በድሃ ልጄ ማንም ይፍነጫልብር መልሶአል በቃ ይህ ትልቅ ነት ነው ለምን ባለ ፁጉር አይያዝም
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 29 дней назад
ተይእጅ መጀመርያ ለምንሰርቆ ሲቀጥል አዋተው ነው የሱውጓደኞች የከፈሉት እነሱም መጠየቅአለባቸው
@kabetube
@kabetube 29 дней назад
እሰይእኳን ተያዘ በህግይጠየቅ ለሌሎች መቀጣጨጫ ይሆንዘድ
@hailumichael164
@hailumichael164 29 дней назад
እነዚህ ሁለቱ ወንጀሎች ለህብረተሰቡ በጣም ጐጂ በመሆናቸው ፓሊስ እነዚህን ግለሰቦች በሕግ ጥላ ስር ማዋል ብቻ ሳይሆን እነዚህ ድርግቶች በሌሎች ግለሰቦችም እንዳይደገም አስተማሪ የሆነ እርምጃ መውሰድ አለበት ብዬ ነው የማምነው።
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 29 дней назад
በህግ ስር መዋሉ ትከህክለኛ ስራ ነው ሌኤላአኡም ሊማርበት ይገባል ሙስሊም ስለሆነ ሰላልኦነ አይደለም ወጀል ሰርቶል መቀጣት አለበት
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 29 дней назад
Kiber...Le..poles👏👏
@aaysy6092
@aaysy6092 29 дней назад
በቁጥጥር ሥር መዋል ከተቻለ ሥንት አጋቾች ሥንት ነፈሰበላወት በከተማዋ በሞሉበት ዘመን አንድ ቲክታከር ማሰር ትልቅ ጀብድነው ለማለትነው ሥንትህገወጥ ደረታቸውን ነፍተው እየኖሩ
@helishumie8680
@helishumie8680 28 дней назад
የዛሬው ዜናቹ ላይ የገረመኝ ነገር ሽማግሌውን ሲደበድቡ የነበሩ ባለጌ ጎረምሶችን ከማሰር ይልቅ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የለቀቁትን ለማሰር መሞከር በጣም ያሳፍራል። በተቸገረ ሰው ስም እርዳታ እየሰበሰቡ ለግላቸው ጥቅም የሚያውሉትን ለህግ ማቅረብ ይበረታታል። እንድየውም ዘግይታቹዋል።
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 29 дней назад
አቤት አምላኬ ሆይ ያን ብር በአይኑ አይቶ ያውቃል ኧረ ፈጣሪን የማይፈራ ህዝብ
@lulugetachew-wn5xt
@lulugetachew-wn5xt 29 дней назад
ብሩን መለሰ አይደልዴ
@userenter2635
@userenter2635 29 дней назад
የእውነት ደስ ይላል የሀገራችን ፖሊሶች በቃ ተነሱ ወጀለኛን መጠየቅ በጣም ደስ ይላል ምንም ሕግ ያለበት ሀገር አልመሰለም እኮ ስንት ወጀሎች በሚዲያ ይታያሉ አንድቀን ፖሊስ በወንጀለኞቹ ፍርድ ተሰጠ ወይም በቁጥጥር ስር ዋሉ ሲባል አይሰማም አሁን ግን ጥሩ ሊሰሩ ከሆነ👌
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 29 дней назад
ይቅርታ መጠየቁ እና ብሩን መመለሱ መልካም ነው ግን ለሌላ ጊዜ ትምህርት እንዲሆነው ማስደንገጥም ጥሩ ነው አይድንም ሲባል አጥፍቼዋለሁ ማለቱ ደግሞ በጣም ያናድዳል
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 29 дней назад
☝️🇪🇹☝️🤲🤲🙏
@henokdemissie6982
@henokdemissie6982 29 дней назад
እንዴት ነወ ነገሩ ደብዳቢዎቹ ናቸዉ ወይስ: ወንጀል ቀርፀጾ ያጋለጠው መጠየቅ ያለበት?
@ruthdesta5054
@ruthdesta5054 28 дней назад
አረ እንኳን በሰላም ተገኘች 🙏❤️ 150 $ 🤔
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 29 дней назад
ስት ሙሰኛ ባለስልጣን የሚኖርባት ሀገር ልጁ ብሩን መልሳል ባቃ ሰውየውም ይቅርታ አድርጎለታል
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 29 дней назад
ትምርትይሁናቸው ለሌሎቹግድነው
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 29 дней назад
አው gn ሌሎቹ ይማሩበታል
@eleni1747
@eleni1747 29 дней назад
ሲጀመር የሰው ብር ለምን አጠፋ
@Efrata288
@Efrata288 29 дней назад
እኝህን አባትወንጀል ሲፈፀምባቸው ቀርፀው የለጠፉ ግለሰቦች እንደኔ የዜግነት ሐላፊነታቸውን ተወጥተዎል ብዬ አምናለሁ ።ሁሉም እንደነሡ የቅቶ ፈጥፎ ድርጊትን የሚፈፅም ወንጀለኛን ቢጠብቅ ሰላም በህዝቦች ዘንድ ይሰፍን ነበር ። እንደምንሰማው በሠለጠነው አለም ህዝቡ እራሱ ለወገኑ ዘብ የቆመ ነው ፖሊስ ብቻ ሁሉን አይሸፍንም ግለሰቦችን አበረታቱ።
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p 29 дней назад
ይገርማል ይደንቃል ዶላር እንዴት አፈር ግጦ ቢያውቁ እንዲያው እየተነሱ ዝርፊያው በዶላር ውንጀላው በዶላር በቃ የአገሪ ብር ዉሃ በላው ማለት ነው!!!
@user-uv3fg1on3z
@user-uv3fg1on3z 29 дней назад
አክርሽ ያደረገዉ ነገር ልክ ባይሆንም አለሙ በፈጣሪ እጅ ተይዞ መክሰስ አልነበረበትም ቲክቶክ ላይ ቁጭ ብለን ነዉ እርዳታዉ የተሰበሰበለት
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 29 дней назад
ስራው ነው ያሳሰረው እራሱ ወቶ መስክሯል አጭበርባሪነቱን አንቺ በእሱ ቦታ ስትወኚ ነው የሚገባሽ ደሞ የከሰሱት ብሩን የላኩለት የተበሉት ናቸው ወደ ልጁ አታዙሪው ይገርማል ስንት ዓይነት ሰው አለ
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r 29 дней назад
እረ ባክሽ ስትፈልጊ አዝለሽው ዙሪ አንች እደ አለሙ ታመሽ ከፊለፊትሽ አትድኝም ብየ ነው ገንዘቡን የበላሁት ቢልሽ ምን ይሰማሻን ከብሩ በላይ የተናገረው ንግግር መርዝ ነው በሰው ቁስል እንጨት አትስደዱ ከቻላችሁ ዝም በሎ ።
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 29 дней назад
አይሰው ሰውመስሎ አውሬመሆን ውይይይይይይ😭💘😭😭
@dagim4318
@dagim4318 29 дней назад
selamish yibza misaye gn eko semonun meliswal tesasichalew yiker belugn bilo bemidya yikirta
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 29 дней назад
ከዝህ ቦሀላ ስው ለኢትዮጵያ ቲክቶሮች ምንም አይነት ገንዘብ መስጠት ማቆም ነው የተቸገሩትን ስዎች በቀጥታ ማገኝት ነው እሳካሁን ጥሩ ሂሊና ያላቸው ግለስቦች መልክተኛው እና አብነት ብቻ ናቸው
@dawitkebede6332
@dawitkebede6332 29 дней назад
ማነው መጠየቅ ያለበት? ደብዳቢዎቹ? ወይስ ድርጊቱን በማህበራዊ ሚዲያ ያጋለጡ ? ወይ ጉድ.....
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 29 дней назад
ቀጥቃጭ ሳይያያዝ ቀራጺይ ያሳፍራል በጣም ደብዳቤዎችሁ ጋላ ስለሁኑ ይሁናል ግዜው የእነሱው ነው
@Tgdire
@Tgdire 29 дней назад
ቆይ እኔ ያልገባኝ ነገር, እኛ አባት ሲንገላቱ የለጠፉ ሳይሆን ያንገላታቸው ሰዎች ለምን አይያዙም?
@haythayat6345
@haythayat6345 29 дней назад
ወይ አለማፈር ለፉቶ መክበር እየተቻለ ህፃን በማገት
@gigigebra869
@gigigebra869 29 дней назад
ኧረ ይህ ባለጌ ነገ እኔ ምን እሆናለሁ አለማለቱደግሞም የሚድን አልመሰለኝ ማለቱ ይቅርታ መጠየቅ ሲኖርበት ሃይለቃል እየናገረ ያሳዝናል አይሃገሬ እነዴት ኣየነት ልጆች እያፈራሽ ነው አምላኬ እባክ አንተን የሚፈሩ አድርገህ አሳድጋቸው።
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li 29 дней назад
ምንዋጋ አለው 3 ወር ቢታሠር ስለህፃናት ግድ የላቸውም እውነተኛ ህግ የታለና
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm 29 дней назад
የሚመለከተው አካል ህፃናትን የሚያግዱ ሰቦች ልዩ እርምጃ ቢወስዱባቸው ጥሩ ነበር 😢
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 29 дней назад
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለሰማዩ ጌታ ምን ይሳነዋል በእርግጥ ጥዋት ነበር ዜናውን የሰማሁትና ያየሁን በዚሁ ደስታይን ልግለፅ ብይ ነው😂
@HawaHawae-si6yk
@HawaHawae-si6yk 29 дней назад
መሲ ለምን የመሲን ሞት አለቀራባችሁም😢😢😢
@Fiker-mar
@Fiker-mar 28 дней назад
የኢትዮ ህግ ግን አክርሽ ላይ ብቻ ነው እንዴ ሚሰራ ከንቱዎች 😢
@tsion5088
@tsion5088 29 дней назад
በህግ ቁጥጥር ሥር ውለዋል ብቻ ነው ሰንሰማ የኖርነው አሁን ፍርዱንም መሰማት እንፈልጋለን።
@user-wg5fx5dg8h
@user-wg5fx5dg8h 29 дней назад
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@eleni1747
@eleni1747 29 дней назад
ባለጌ እንኩዋን ታሰረ ሲጀመር የሰው ብር ለምን አጠፋ ቢድን ባይድን ገንዘቡን ማስረከብ ነበረበት
@AaaBbb-et7zg
@AaaBbb-et7zg 29 дней назад
ተገቢ ቅጣት ባለመኖሩ አገሪቷ የሌቦች መፈልፈያ ሆነች
@GiGi-yr8ei
@GiGi-yr8ei 27 дней назад
ፖሊስ በርታል እኛ ምን ረዳው ተርፎም አይደለም
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 29 дней назад
ene kezi hulu yotuber 1na messi ke demetse eske senesrate❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 29 дней назад
150 😂50 አጨምርም ነበር 😂😂ከሆነ አይቀር ሙሉ ጠይቅ 😂ብሽቅ ነገር
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 29 дней назад
እኳን በቁጥጥር ስር ዋለ
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 25 дней назад
እሰይ እንካንም ታሰረ ያያ ጸጉረ ጨበሪውም መታሰር አለበት ይሄ ልጅ ብቻ አይደለም
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 29 дней назад
ከኢትዮጵያ ህሴትና ሀይማኖት ያፈነገጠ????? የትኛው ህሴታችን?? ቀጣፊ ዋሾ ጨካኝ ህሴት አልባ አረመኔ መንግሥት የተላከበት ህዝብ ያለበት ሀገር..... የምን ህሴት ነው ያለው???
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 29 дней назад
Easy dase sil endaw min ale edama like bitaser
@mululambert6987
@mululambert6987 29 дней назад
Never trust them that is why I stopped helping unless I know the person
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 29 дней назад
ለማንም ብር የምትልኩት እናንተ ለምድነው ቀልድነው ለማንም መንገደኛ
@kingcell4953
@kingcell4953 29 дней назад
Zarfna mcheberber bztole bzlie tlke sera msert albet lzawm doler amtu ayserm eda mdera leba mfrya tewld
@Hameremedia21
@Hameremedia21 29 дней назад
ሌሎችም ይቀጥላሉ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 29 дней назад
ሁሌም እንደዚህ ቢሰሩ ፖሊሶች
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 29 дней назад
የተያዘውን ቲክቶክ ገንዘብ የበላ ጨካኚ ምላሡን መቁረጥ ልጂቷን ያገተ ይደል
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z 29 дней назад
መቶ አምሳ ሺ ዶላር የጠየቀው ግለሰብ ግን መታሰር ፈልጎ ይመስላል ሆ ኑሮን ለመሸሽ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 29 дней назад
😂😂😂
@ter2065
@ter2065 29 дней назад
ደግ አረገዉ የተረገመ ዛሬ እሱ ጤነኛ ሆኖ አይድንም ብየ ነዉ ያጠፋሁት አለ አይይይይ
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 29 дней назад
አይ ዘንድሮ ደግሞ በዶላር ሆነ
@toybaali4416
@toybaali4416 29 дней назад
እስከመቸ፣ህፀንንእናገቱእየገደሉ?ውዳውእረምጃመገደልአለባቸው።ህፀንይደግበትእበከችሁ።
@user-fn3mk4hj4i
@user-fn3mk4hj4i 29 дней назад
Police eskaun yet tegntew nw eskaun credit lemewesed nw engi dero meyaze neberebet kkkk
Далее
МИЛОТА🥹
00:11
Просмотров 804 тыс.