Тёмный

ቲክቶክ ላይ ከ 4 ሚሊየን ጊዜ በላይ የታዩ አስገራሚና አነቃቂ ታሪኮች Inspire Ethiopa 

Inspire Ethiopia
Подписаться 620 тыс.
Просмотров 165 тыс.
50% 1

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #inspireethiopia

Опубликовано:

 

27 мар 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 283   
@baseapptube
@baseapptube 3 года назад
1 ቃል…የአእምሮ ዶክተሮች ናቹ…እግዚአብሄር ይባርካቹ !!!!
@teddymelaku1968
@teddymelaku1968 3 года назад
Yeahh
@birhn7948
@birhn7948 3 года назад
የተባረክ ልጅ። ዋው ምስጋናዬ ወደር የለውም ቃል ያጥረኛሊ ያኑረህ🤲❤️ወንድማችን ፀጋው ይጨምርልህ🙏
@user-wq9vo5pr7g
@user-wq9vo5pr7g 3 года назад
እንደዉ አንተን ለማመስገን ቃል ያጥርኛል በጣም አመስግናለሁ ብዙ ነገር ተምርያለሁ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ
@tigstshewafra7683
@tigstshewafra7683 2 года назад
በጣም የሚገርመኝ በመካከልህ ፈጣሪን የምታስገባው ነገር እሱ ያለበት ሂወት ነው ስኬታማ .....ደስታ ዠተሞላበት የሚሆነው እናም ትክክለኛ ስኬት ይልሀል ይሄ ነው ፀፀት የሌለበት ሶ ውድድድድ ቴኪው❤❤❤❤
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 года назад
እናንተን ማየት ብቻ ያነቃቃል ደስስስ ስትሉ ኮ ብሩህ አይምሮ ያላችሁ ድንቅ ኢትዮጵያውያን ከዚህም በላይ ክብር ይገባችኋል የወሬና የዚባዚንኬ ወሬ ስልችት ብሎናል እናንተን እየሰማሁ የአይምሮዬን ደምስር አነቃቃለሁ ኡፎይይይ💚💛❤️ከፍ በሉልኝ
@marya7483
@marya7483 Год назад
Betammm
@judithdamte4712
@judithdamte4712 3 года назад
ምን እንደምልህ አላወቅንም ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@birhn7948
@birhn7948 3 года назад
የምር እኔ በተሰብ የሆንኩት ለዝ ቻናሊ በቅርብ ቀን ነው የምኖረው በስደት ነው ስራም ሁሉም ነገር ፈጣር ይመስገን መሊካም ነው ግን የመሰሊቸት የተስፋ ማጣት ብቸኝነት ድካም ድብርት ይሰማኛሊ እዝ ቤት በተሰብ ከሆንኩይ ጀምሮ ዛሬስ ምን ተባለ እያሊኩይ በተስፋ እጠብቃለሁ የምር ደስ የምሊ ምክር ነው ኣይምሮዬ እየታደሰ ነው ጥሩ ስሜት ይሰጣሊ የምጨረሻ ውጤቴ ተስፋ ኣለኝ በፈጣርይ እውነት ነው ሁሉ በእርሱ ነው። ከሊብ እናመሰግናለን🙏 በርቱሊን💪❤️
@user-fw5je4xn2p
@user-fw5je4xn2p 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ጥሩ ትምህርት ነው በጣም ተመችቶኛል በርታ
@tube-wv2ek
@tube-wv2ek 2 года назад
የ ህዎቴ መምህር ነህ በ እውነቱ ረጅም እድሜና ጤና ሁሉ ላንተ ተመኘሁ 🥰🥰🥰🙏
@redietendetlarg7539
@redietendetlarg7539 Год назад
ኦ አምላኬ በጣም የምትገርም ሰው ነህ አንተ የንግግር ጠቢብ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tarikumohammed237
@tarikumohammed237 3 года назад
ለዚ መስጋና ሳልሰጥ ማለፍ አልችልም ፈጣሪ ረዥም እድሜ ይስጥህ
@user-ue8bp2qi3s
@user-ue8bp2qi3s 3 года назад
ጥልቅ የሆና ማልክት ነው እናመሰግናለን😍😍😍
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 2 года назад
አላህይጠብቅህ የአገሬፈሬ
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 2 года назад
የኔአሰገራምየአገሬወጣት እድሜህንእውቀትንይጨጨምርህ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 года назад
አንተልጅ ከልብናው ምሰጋናይ ኑርልን ወንድሜ ደሰሰሰሰሰየሚል ትምህርት
@mohammedliverpool2921
@mohammedliverpool2921 3 года назад
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ብራቮ👏👏👏👏
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 3 года назад
ውይ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል በቲታክ ነበር ማቅህ እዝህ ሳገኝህ ደስ አለኝ ትችላለህ 👌
@abdosuleman7699
@abdosuleman7699 2 года назад
በተነዬ የመጨረሻው ተመቸን ቅን ልብ ብዙ መማር አንችላለን መልካም ቀን
@eskindirtona1304
@eskindirtona1304 Год назад
እንደ እኔ! ይህ አመለካከትህ ከአንቴ ብቻ ሳሆን ከፀጋው ጋር ነው!!! You are blessed thank you senework!
@radetkasa1731
@radetkasa1731 3 года назад
ቃል የለኝም አንተን ለማመስገን❤
@Aklilu-ev3go
@Aklilu-ev3go 3 года назад
ለምጠይቃቸው ጥያቄዎችእጅግ መልካም መልሶችን እንደሰጠህኜ ነው ማስበው ተባረክ
@seyifewongelofficial7728
@seyifewongelofficial7728 2 года назад
ጌታ ዘመንክን አብዝተ ይባርከው
@eshetudemena
@eshetudemena 2 года назад
እውነት !! እናንተ ለዚህ ትውልድ ታስፈልጋላችሁ !! ሰላማችሁ ይብዛ ፡፡
@bint4181
@bint4181 3 года назад
ሱባሃናላህ የምታቀርባቸዉ ትምህርቶች በጣም ሀሪፍ ናቸዉ በርታ
@nasiralkhalafi2748
@nasiralkhalafi2748 3 года назад
Bexam enamesegnalen bertuln
@tigistotoko1718
@tigistotoko1718 3 года назад
ዋው እውነት ተባረክ እናመሰግናለን
@senasima5972
@senasima5972 3 года назад
WOW 💜thank so much 💯
@yodaheseyoum5754
@yodaheseyoum5754 3 года назад
#1 ምርጫችን ናችሁ እኮ በጣም ነዉ ማከብራችሁ !
@jazmineflower07
@jazmineflower07 Год назад
በጣም አመሰግናለው ከዚ በፊት እንደዚህ አይነት ቪዲዮዎች ጥቅም የላቸውም ብዬ አስብ ነበር አሁን ግን ተለውጫለው
@shitayesibani2901
@shitayesibani2901 2 года назад
እናመሰግናለን.ወንድማችን.እግዚያቤሄር.ይስጥልን።
@wendiwesengirma4609
@wendiwesengirma4609 2 года назад
Thank you!! Keep it up
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 3 года назад
እናመሰግናለን በርቱልን 👍👍🏆
@tumoroabagada8802
@tumoroabagada8802 3 года назад
i love it and i thank you God.
@merhawihabtom5598
@merhawihabtom5598 3 года назад
Betam gobez yene nggrh chiqlath eneka mekniyatu nggrh k fetari ytataz sle hone thanks
@nebyatw
@nebyatw 3 года назад
Wow wow thank you so much ❤️
@mulubekele7129
@mulubekele7129 2 года назад
አነቴ ትሁት ልጅ መልካም ነገር ስለዘራህ መልካሙን ታጭዳለህ ተባርከ ቅሪ ክፉ አይካ የኔ አስተዋይ💚💛❤
@martinoslo6760
@martinoslo6760 2 года назад
Really you have blessed mind wow God bless you more and more my proud brother
@kebebtades7378
@kebebtades7378 3 года назад
ፈጣሪ ይጨምርልህ በጣም ጥሩ ትምህርት የተለወጥሁበት ነው።
@lovepeace8090
@lovepeace8090 2 года назад
Very nice Amzing idea 💟💙motiviert Thanks more GOD Blessd 💚💛💖
@eyobbokansa1127
@eyobbokansa1127 3 года назад
Tnx bro betam enmsegenhalne
@tarikatarika9853
@tarikatarika9853 2 года назад
በጣም ትገርማለህ ፡፡፡፡፡፡እግዚአብሄር ይባርክህ
@yohannesgirma7925
@yohannesgirma7925 Год назад
በጣም በጣም ድንቅ ሰው ነህ እግ/ር ይርዳህ
@weldemariamaysheshim1004
@weldemariamaysheshim1004 3 года назад
Thank you my brother
@withquran4632
@withquran4632 2 года назад
ሱበሃንአላህ የሙሳን ታሪክ ነው ምታወረው ደስሲል አልሃምዱሊላሂ ኢላሂ ሙስሊም ላደረከኝ
@ytbarekamare1451
@ytbarekamare1451 3 года назад
Thank you
@yeabsiradereje9780
@yeabsiradereje9780 2 года назад
Ye ewent anten mayet ke jemerku jemero betam lewete amtechalwe tnx bro keep it up
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
*እዉነት አስገራሚ ምክር ነዉ👍👍*
@luvluv8500
@luvluv8500 3 года назад
🙏🙏🙏Great messages
@Love-ht3ed
@Love-ht3ed 3 года назад
Wow!!!
@chuchuchuchu5019
@chuchuchuchu5019 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ እናመሰግናለን
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 года назад
እናመሠግናለን ብሮ
@nefisahaniya8151
@nefisahaniya8151 3 года назад
Allah yechemerlh
@motivationalspeech7806
@motivationalspeech7806 3 года назад
God bless you the first video inspired me 10Q
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 года назад
Wow Thanks
@madinadeen3419
@madinadeen3419 2 года назад
ከትልቅ ሠውና ከብዙ ንብርት ትንሺም ብትሆን ይበልጣል እውቀት እድሜና ጤና አላህ ይጨምርልህ ልጅ ከተወለደ እደዚህ ነው 💗💗💗💗💗👏👏👏👏👏👏
@asnemindaa7411
@asnemindaa7411 3 года назад
fexare eajem edme kaxenagare gari yadelachu. yene jagna beyalew 🌷🌷🌷🌷
@user-we3tg1oe3v
@user-we3tg1oe3v 3 года назад
የኔ ጀግና ምርጥ ወጣት ተባረክ
@minyshubalcha590
@minyshubalcha590 2 года назад
Wow wow thank you so much
@getnetbelay542
@getnetbelay542 3 года назад
betam gerami meleket newe endate aynet sewe fetari yabezalene...
@fugddhgd4150
@fugddhgd4150 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ🙏🙏🙏
@rahelgulilat8163
@rahelgulilat8163 Год назад
Egziabeher yebarkh
@magda3015
@magda3015 2 года назад
Tebarek
@imamudinmawel7450
@imamudinmawel7450 2 года назад
thank you
@user-vz6tm4ok4w
@user-vz6tm4ok4w 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ በውብ አቀራረብ አሪፍ ትምህርት
@getiatunna3830
@getiatunna3830 Год назад
በእውነት እግዚአብሔር ዘመናቹሁና ያራዝምልን
@user-sk9uj2rx6d
@user-sk9uj2rx6d 3 года назад
ኧረ ይገባዋል ከብሄር የራቀ እውነተኛ ምክር ነው
@user-wv5pm8qu5v
@user-wv5pm8qu5v 2 года назад
Zer yemilew kal ahun ezihe men yasenesawal??
@kidistregasa7424
@kidistregasa7424 3 года назад
Thanks
@marritohussain1441
@marritohussain1441 2 года назад
Really best teacher
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 года назад
Well done dear bro 👌💯👏🏼
@sarademissie7649
@sarademissie7649 Год назад
ooooooooooo What a best motivational speech
@sifan2451
@sifan2451 3 года назад
ምን ብዬ ልግለፅህ እኔ በቃላት ልገልፅህ አልችልም ብቻ በርታ ወድሜ
@emanethiopian4222
@emanethiopian4222 2 года назад
የዚህ ልጂ ምክር ውስጥን ያረሰረስል ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 2 года назад
You are blessed brother
@hollytwo1650
@hollytwo1650 2 года назад
God bless you!!!
@hirutwoldemichael1777
@hirutwoldemichael1777 Месяц назад
God bless 🙌
@llaveyoumom139
@llaveyoumom139 3 года назад
እናመሠግናለን በርታልን
@salemghirmay3224
@salemghirmay3224 3 года назад
Wow ewnet emigerm hasaboch new yanesahew! Timrtachihun betam new emadenkew bertu
@user-hp7gg9jm1p
@user-hp7gg9jm1p 3 года назад
እናመሰግናለን ጀግናው
@alazarbizuayehu1255
@alazarbizuayehu1255 2 года назад
tebarek yene wendim
@zewdiw8406
@zewdiw8406 3 года назад
እናመሰግናለን
@kalcuteee
@kalcuteee Год назад
I expect More than this because I know you're invincible person I thank God for your potential. I don't have word to express my intuition only thank you🙏🙏🙏🙏
@user-bu6eo8sr2p
@user-bu6eo8sr2p 3 года назад
ድንቅ ነው በርቱ
@teyibamaute7520
@teyibamaute7520 2 года назад
Woow betam yemigrmi hasab new Allah yechamilih 👌👍😍👍👍
@negatuberhanu65
@negatuberhanu65 2 года назад
በእውነት አንተ ድንቅ ነህ
@amelmalmarie4302
@amelmalmarie4302 2 года назад
tebareku betam des yilal
@endriasniguse1362
@endriasniguse1362 3 года назад
Wow amazing
@dagi331
@dagi331 3 года назад
Alemamesgen aychalm tnx ❤️❤️
@sosinasiraw1808
@sosinasiraw1808 2 года назад
በጣም ድንቅ ነው 🙏
@haymanotgamchu8705
@haymanotgamchu8705 2 года назад
Stay blessed
@moonekaaentertainment2992
@moonekaaentertainment2992 3 года назад
woow amazing
@user-li1bc1nz3f
@user-li1bc1nz3f 3 года назад
ማሻአላህምነኛደስይላልልል።ይመቻችሁይሁነላች።
@ele_roi
@ele_roi Год назад
God blesses you bro
@user-ir6tx1ld2g
@user-ir6tx1ld2g 2 года назад
ድንቅ የሆነ ምክር ነው ተባረክ።
@habtamutechsociety
@habtamutechsociety 3 года назад
ስላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን🙏
@marufabdela394
@marufabdela394 3 года назад
ymechachu bro brtuln egna yenante ewket meksem anselechm
@heavenzaid4939
@heavenzaid4939 3 года назад
Eunet betam nw madenqh GBU.
@footballhd9454
@footballhd9454 3 года назад
Melkam sew
@hgfhg4602
@hgfhg4602 2 года назад
ዋው በጣም አመስግናለሁ
@user-gg6sj6qv2i
@user-gg6sj6qv2i 3 года назад
Betam adnaqiyachunegn iwuntem Ytebreke Malet FETARI Yeredawu Sewu newu‼❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷
@user-fv9zh4ur9n
@user-fv9zh4ur9n 3 года назад
Tnx
@photon1613
@photon1613 Год назад
በጠም የምገርም ትምርት ነዉ ተበረክ ❤😍
@gizalewabere1719
@gizalewabere1719 3 года назад
The Right Man.
Далее
ከጭንቀት መውጣት!
12:33
Просмотров 137 тыс.
Remove side stitch !! 😱😱
00:29
Просмотров 12 млн
Продавец года 😂
00:59
Просмотров 2,6 млн
አይምሮ ቀያሪ 10 ቃላት
22:54
Просмотров 324 тыс.