Тёмный

ታላቁ ምስጢር ክፉ መናፍስት ከውስጣችን እንዴት ይወጣሉ በፍቃድ ወይስ በግዴታ? ክፍል 1። 

Kesis Henok Tefera
Подписаться 119 тыс.
Просмотров 73 тыс.
50% 1

Subscribe comment Like share.Deacon Henok Tube.
UCNDDtsk-Zf4k5BGLpoBX4JA
contact me & send your message on my facebook page.
Deacon-Henok-page-110782183995434

Опубликовано:

 

7 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 510   
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የእኛንም የተዘጋውን ልባችን ይክፈትልን😭😭😭አሜን፫ መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@tarikteklay1860
@tarikteklay1860 3 года назад
Amen amen amen
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@@tarikteklay1860 😘
@nkulutemesgen1834
@nkulutemesgen1834 3 года назад
አሜን
@yeshitube8383
@yeshitube8383 3 года назад
እኔስ ዋጋም የለኝ ሰላሳ አመት ሙሉ ባዶ ነኝ አምላክ ልቦናዬን ይክፈትልኝ
@gfftggt6311
@gfftggt6311 3 года назад
@@ናርዶስየክርስቶስባሪያk በእውነት አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን
@bizuneshmekonnen2501
@bizuneshmekonnen2501 3 года назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ጽናቱን ይስጠን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ እኔ ቃል የለኝም ማንም ሊያውቅልንና ሊረዳልን ያልቻለውን ዶክተር ያላወቀውን የክፉ መንፈስ አሠራርን ጠላታችንን እንዴት መዋጋትና ማስወገድ እንዳለብን በትእግስት ማስተማርህ በርታ የሚያስብል ነው በጣም ነው የማከብርህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ካንተጋር ትሁን
@ወለተአማኑኤልወለተአማኑኤ
እውነት ነው ይህንን መንፈስ አምላከ ቅዱሳን ያንሳልን ያበርታን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ጽናቱን ይስጠን
@GdhGdh-t9b
@GdhGdh-t9b Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን ለተ ጠማ ውሻ የራራች እናት እሷ ትቀልልን
@AfnanAbdi-xf3ny
@AfnanAbdi-xf3ny 6 месяцев назад
ፀልት አስተምር እግዚአብሔር ይባርክ
@MezanMm
@MezanMm 2 месяца назад
መምህራችን በእውነት ቃልሂወት ያስማሰን 🙏🙏🙏ቅድስት ድንግል ማርያም ፀለትዋ በሁላችን ጋር ይሁን ኣሜን
@Hannah-pk2sh
@Hannah-pk2sh 3 года назад
ጌታ ይባርክህ ድንግል ማርያም ታፅናህ ከዚህ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ።
@እናቴማርያም
@እናቴማርያም 3 года назад
እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ ለንስሀ እንድበቃ በጸሎትህ አስበኝ መምህር ወለተ ስላሴ ነኝ
@ስአሊለነቅድስትስአሊለነቅ
እረ የመፍትሄ እናት ወላዲት አምላክ እኛ በአረብ ሀገር ያለነውን ድረሽልን አቤት ስቃያችን መብዛቱ
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@atsedemekonen8693
@atsedemekonen8693 3 года назад
አብዝተሽ ስገጅ እህት
@sutuaelsutuael2520
@sutuaelsutuael2520 3 года назад
Lahugersh yabekash
@مبيتبلدا
@مبيتبلدا 3 года назад
በትክክል 😭😭😭😭😭😭😭😭
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 года назад
😭😭😭😭
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዲያቆን ሄኖክ እንደምን አለህ! ሰው ልሆን ነው የኔ መዳኋኒአለም ምን ይሳንሐል ሰው አድርገኝ አምላኬ አጥብቄ ልፈልግህ😭😭😭ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን🙏የመምህር ዲያቆን ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር💚💛❤
@almightlord1579
@almightlord1579 3 года назад
እግዚአብሔር ያስብሽ
@21MarYam
@21MarYam 3 года назад
እግዚአብሔር እኛንም ያስበን ያስባችሁ
@gfftggt6311
@gfftggt6311 3 года назад
እሺ እህቴ ቃል ሂወት ያሰማልን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
አሜን ፫ ሁላችንም እመብርሃን ታስበን ተወዳጆች🙏
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
እግዚአብሔር አምላክ ያስባችሁ ዋናው የሱ ነውና ። አሜን
@itemsgodzilla7750
@itemsgodzilla7750 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው የዳቢሎስ መንፈስ እስከነ ሰራዊቱ በእግዛህቤር ሀይል ወደ ጥልቁ ተጥሎ ለዘላለም ይታሰርልን አሚን
@ranythany7810
@ranythany7810 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን
@ahlamsal2508
@ahlamsal2508 3 года назад
ወንድማችንእጅግበጣምደስየሚልነዉየምታቀረበዉሁሉ,ረጅምእድሜይስጥህ,ያገልግሎትዘመኑንያረዝምልን,በረታአለን,ከጎንህነን,በጣምደስይላልየምታቀረበዉሁሉ!!!!!!!!
@lailalaila-pn6vz
@lailalaila-pn6vz 3 года назад
በእውነት ወንድማችን ቃልወት ያሰማልን እማራለሁ አዳምጣለሁ በተግባርም እተገብራለሁ ግን ልለውጥ አልቻልኩም ክፉውን እብድሰእራ ይገፋፋኛል ግን አልቅሼ በመልካሙ ሁሉንም እተገብራለሁ ከዚህ ይበል እንድተገብር እግዚአብሔር ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዱናይ ቅዱስ ፀባኦት ቅዱስ የሀዌ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል ቅዱስ መድሀኒያለም ይርዳኝ እናንተንም ይርዳችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተማርያም ነኝ ወንድማችን ቀጥልበት ከእናንተ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 года назад
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@asetube2913
@asetube2913 3 года назад
እዉነት ነዉ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 года назад
✝️በስመ አብ 😍ወ ወ ልድ 😍ወ መንፈስ ቅዱስ😍አሀዱ ☝️አምላክ አሜን🙏 እግዚአብሔር ይመስገን ! እንደምን ሰነበትክ ? ዲያቆን ሔኖክ
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 3 года назад
አምላከ ቅዱሳን ይርዳን በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ኢየሱስ ወለተ ትንሳኤ ወልደ ሚካኤል ወልደ ሰንበት ገብር ሰንበት ወለተ ጊዮረጊስ ወለተ ጻድቅ ብለህዲያቆን ሄኖክ አስበን
@Bየድግልጅነኝ
@Bየድግልጅነኝ 3 года назад
በእውነት ቃለህወት ያሰማልን. እኔ የተቸገርኩበት ሚስጢር ነው
@foozalhabshi610
@foozalhabshi610 3 года назад
እንኳን መጡልን መምህራችን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
በእውነት።በትክክልል።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን ።
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 года назад
ዲያቆን ሔኖክ ✝️እንደው ከንቱ ውዳሴ እንዳይሆንብኝ እንጂ 😭😭😭ስግደትማ እጅግ በጣም ስራውን ሰርቷል👌 አንተ በምትናገርበት ሰአት እኔ ፅጌ ማርያም ወደ ውስጤ እመለከታለሁ :: ወስብሀት ለእግዚአብሔር ወ ለወላዲቱ ድንግል ወ ለመስቀሉ ክቡር ይሁን አሜን ! ይቆየን ::
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 3 года назад
በእውነት ለወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህውሃትን ያሰማልን አሜን {፫}
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰመልን ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልን በጠም ከበድ ነው እግዚአብሄር ይርደን
@Dan-ln6rg
@Dan-ln6rg 3 года назад
ቃል ሂወት ያሠማልን ወንድሜ ጸጋው ያብዛልህ የህ ትምህርቲ ወደ ተግባር ለመዋል እግዚአብሔር ይርዳን
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@አቤቱመሬንይቅርበሌን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ
@abrhamgedefaw3930
@abrhamgedefaw3930 2 года назад
ቀሲስ ሄኖክ ምርጥ እና ተናፋቂ ወንድማችን ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤናህን ይስጥልን ፈጣሪ አንተን ያመጣህ ለኛሲልነው ክብሩ ይስፋ በተለይ ስልክህን ብትልክልኝ ደስታውን አልችለውም ነበር
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 3 года назад
ኣሜንንንን ኣሜን ኣሜንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዲኣቆን ወንድማችን ሄኖክ ጸጋ ጻድቃን ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ephremgashaw4487
@ephremgashaw4487 3 года назад
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ። ጸቃውን ያብዛልክ ።ውንድማችን በርታልን
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዲያቆን የአገልግሎት ዘመንህን ባርክልህ🤲🏽
@johnnyasmerom
@johnnyasmerom 3 года назад
በርታ መምህራንች
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ተፈራ እንኳን በሰላም መጣህልን
@foozalhabshi610
@foozalhabshi610 3 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች ጸጋውን ያብዛልወት በእውነት የማላወቀውን ነው የተማርኩት እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@destapark609
@destapark609 3 года назад
እግዚአብሔር ይፈውሰን ሰይጣንን ያዝልን በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ብላችሁ
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ዲያቆን ሄኖክ
@atsedemekonen8693
@atsedemekonen8693 3 года назад
መምህርዳቆንሄኖክ በርታልን እኔ በፊት እግሬን ወገቤን ሙሉ ሰውነቴን ያመኝ ነበር አሁን ግን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ማታ ማታ ከመቶ በላይ እየሰገድኩኝ ከሁሉም ዳንኩኝ ስደት ነኝ ያለሁት እናም ማታ ስለሚተኙልኝ ሰወቹ ልቤን ጠቅልሌ እየሰገድኩኝ ተሽሎኛል በፊት ግን ስጀምር ስግደቱን ምግብ ያሥጠላኝ ነበር ሌሊት ጉሮሮ ድርቅ ይል ነበር ውሀ ይዥ ነበር እማድርው አሁን ግን አሸንፍኩት ተመስገን አምላኬ
@asdredsa7911
@asdredsa7911 3 года назад
ላንቺየደረሰለኛምይጅረስአሜንአሜንአሜን
@kidiesthana4671
@kidiesthana4671 3 года назад
Gobezz . Ele Ele Ele
@atsedemekonen8693
@atsedemekonen8693 3 года назад
@@asdredsa7911 አይዞሽ ስገጅ አብዝተሽ
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣክልን
@سارهالعنزي-ك4ه
@سارهالعنزي-ك4ه 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እኛንም እግዚአብሔር አምላካችን ይርዳን አሜን (3)🤲🤲🤲
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
የተዋሕዶ ልጆች ይህን እዩና በሕይወታችን ተግባራዊ እናድርገው ይጠቅመናል የሰይጣን ስራ በስላሴ ስም የተመታ ይሁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💚💛❤️😍
@አስቱፍቅር
@አስቱፍቅር 3 года назад
ሰላማቹ ይብዛ እባካቹ እህቶቼ ዊግ, የተተለተል ጅንስ ሱሪና አጬር ቀሚስ ከላይ ደግሞ እንብርት የሚያሳይ አለባበስ አትልበሱ በእመብረሀን ይሁንባቹ 🙏🙏🙏
@ተመስገንኣምላኸይ-ገ4ጐ
Eshi 👏👏👏ehti
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 9 месяцев назад
እሺሺሺ፣እህታችን፣ልቦና፣ይሥጠን😢😢😢
@YewdarShibeshi
@YewdarShibeshi 8 месяцев назад
Eshi gene bate wsete suri melbesse yechalale
@ጸጉአነዘ_ክርስቶስ
@ጸጉአነዘ_ክርስቶስ 3 года назад
ቃል ህይወት የስመዐልና ክብር ሓዉና ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጉኡ የብዘሐልካ ኣብ ፆሎትኩም ሓስቡኒ
@mekdesmesafint5986
@mekdesmesafint5986 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድማችን በትክክል ነው ያስተማርከን በርታልን
@ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን
@haymanottesfaye9823
@haymanottesfaye9823 3 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን በእውነት
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር በእውነት እኔ በተለይ ያዝ ለቀቅ እያደረኩ ነው እና መበርታት አለብኝ መምህር ጉድለታችን እናስተካክላነን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@etalemgeto192
@etalemgeto192 3 года назад
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እኔስ ተቸገርሁ በፆለታችሁ አሰቡኝ
@ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ
ቃለ ህይወት ያሠማልን ዲ/ን ሄኖክ የአገልግልት ዘመንክን ይባርክልን
@سلامسلام-ع1ز
@سلامسلام-ع1ز 3 года назад
ወንድማችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ስንት አለ ነፋሱ የተጎዳ በተለይ እንደኔ ስለድንግል ማርያም ብላችው ሁለተ ማርያም እያላችው
@matusalawoldesen3849
@matusalawoldesen3849 3 года назад
Very nice education brand new only lucky get this Life education Thank you very much
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 года назад
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን ፫
@saramamo5332
@saramamo5332 3 года назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 3 года назад
በርታልን ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ለኛ በስደት ያለነወች ልብ ብለን ካዳመጥነው በጣም ጥሩ ትምርትነው ወይ ምን እንፀናልን ብለህነው ወሬ እንጅ ተግባራችን ባዶነን የልድያን ልብ የከፈተ የኔንም ሀጢያተኛይቱን ይክፈትልይ ቃሉን ሰምቸ እድተገብር ያርገይ ለኔ በጣም ነው የጠቀምከይ የመቁጠርያ አጠቃቀም ጠቅሞያል ሰላም አግቻለሁ ሰባብሬ ጨረስሁት ስደበድብ በጣምነው ለውጥ ያለኝ ሆዴ እና እራሴ ነበር ችግሬ እየነፋ ፈጣሪየን ምለምን ለሀገሬ ያብቃይ ያብቃን እንጅ በስጋደሙነው ዱካውን ማጠፋው የስላሴ ልጅነኝ ለዳቢሎስ እጅአንሰጥም በርቱ በስደት ያለነወች በተለይ ባይመቸንም በሽትቤትም ሁነንም እንፀልይ
@hasetnegnyabatualij3201
@hasetnegnyabatualij3201 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ጽፎ ለፍሬ ለበረከት ያብቃን🙏
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
አሜን አሜን አሜን መምህር ሄኖክ ድንቅ ትምህርት ነው በህይወታችን ይሄ ክፉ መናፍስት እይቀለደብን ከኛ ጋር እያረጀብን ነው በስውነታችን አዞብናል ። የተደበቀውን ዳያቢሎስ እግዚአብሔር አምላክ ይገስፅልን። መድከኒያለም ክርስቶስ እሱም ሲጨምር እኛም እንበረታለን እሱ በችርነቱ ይርዳን ። ስዎች ደካማ ነን ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን እመብርሀን ትታደገን ፣ ትማልደን ፣ ትማፀንን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን ። መምህር ሄኖክ ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን ይፍቱን የ አባቶቻችን ፀሎት ይጠብቁን
@ሔዋንየድንግልማርያምልጅ
ቃለሂወት ያስማልን መምህር
@gfftggt6311
@gfftggt6311 3 года назад
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድሜ ድያቆን ሄኖክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
ተባረክ የምወድህ የቤተክርስቲያን ልጅ
@betyabera9644
@betyabera9644 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዉነት እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በመንፈሳዊ ህወታችን እያሳደክከን
@አፀደየድንግልልጂ
@አፀደየድንግልልጂ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ይስጥልን እኔ ውስጥ ያለ ችግር ነው እህት ወድሞቸ በጸሎታችሁ አስቡኝ
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ
@kaleymazola9509
@kaleymazola9509 3 года назад
በጣም ጠቃሚ ወሳኝ ነጥቦችን ነው ያስተማርከን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏
@ሞገስብርሀኑ
@ሞገስብርሀኑ 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እውነት ነው ሁሉም ነገር በህይወታችን እየጒዳን ያለው እርሱ ነው ክፋታችን !!! እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ያበርታን !!!
@moonaa6831
@moonaa6831 3 года назад
ቃል በሂወት ያሰማልን
@shebireyedenegleligeyedene6735
@shebireyedenegleligeyedene6735 2 года назад
ቃለሂወትን ያስማልን መምህራችን
@konjomohammedmohammed542
@konjomohammedmohammed542 3 года назад
አንተ ብሩከ ሰው መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባረክኸ አክባረህ ነኝ
@hhgdhhhd4935
@hhgdhhhd4935 3 года назад
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣቤቱ የሰራዉት ጌታ እባክህ በዉሳጣችን ተደብቆ እሚያሳቅየን መናፊስት ነቅለህ ጣየልን እስከ መቼ ይሆን ስቃያችን በባእድ ኣገሪ እንዳስታቀረን እምኣምላክ ድረስልን ስቃያችን በዛ በባእድ ሃገር እህህህህህ
@ሰላሜነሽማርያም-ቀ7ኸ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ያገልግሎት ጊዜህን ያብዛልህ
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ቅዱስ እስቲፋኖስ ከሁላችን ይሁን ኣሜን
@amanuel5687
@amanuel5687 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችንእግዚአብሄር አምላክ ከነቤተሰቦ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@alemshet2210
@alemshet2210 3 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሀና ብለህ
@nebamako1155
@nebamako1155 3 года назад
አሜን መድህን አለም ኢየሱስ ክርስቶስ ያበርታን
@ልጅናሆምዩቱቤ
@ልጅናሆምዩቱቤ Год назад
አሜን አሜን መምህራችን ቀለህዎት ያሰማልን የሰመነዉን ለመተግበር ፈጣር ይርዳን አሜን
@edenmeasho
@edenmeasho 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏
@kedestmengesha2220
@kedestmengesha2220 3 года назад
ፀጋውን ያብዛልን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛየነ
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ የኛ እንቁ የእኔ ህይወት ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ ፀሎት ለማድረግ በጣም ነው የምቸገረዉ ፀጋዉን ብዝዝት ያድርግልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው
@ygermal1
@ygermal1 3 года назад
ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው እውነት ነው የብዙዎቻችን ጊዚያዊ ክርስትና ነው መንፈሱ ውስጣችን ነው የሚያደምጠው ከተመቸህ ተቀመጥ ነው እንጅ በራሱ ሲደክም ሲሸነፍ ይወጣል ደሞም ክፉነቱ እዳለ ሁኖ ባለውለታችን ይሆናል ለማሸነፍ በምናደርገው መንፈሳዊ ተጋድሎ ጨለማው ጨርሶ ከኛ ሲወገድ የውስጣችን ብርሀን ይበራል የእናትና ልጁ ፍቅር በውስጣችን ይቀጣጠላል እውነተኛ የእግዚአብሔርን ብርሀን ለማየት ጨለማው ጨርሶ ከኛ መወገድ አለበት (የዚህ አለም ገዥ ወደኔ እየመጣ ነው ከእኔ ግን አዳች የለውም) የማለት አቅም ሊኖረን ይችላል።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад
እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@ሌመንበላይ
@ሌመንበላይ 2 года назад
ሀኔዬ
@marukidanu1357
@marukidanu1357 2 года назад
ተባረክ ወንድሜ እግዘብሔርን ከአንተ ጋር ይሁን
@kesetebrahane836
@kesetebrahane836 3 года назад
Amen Amen Amen kale hiwet yesmaAna. Egziabihier.yhagzena zemene agolglotkum ybark edmen tEnant yhabeley fetari.
@fetleworkgimite554
@fetleworkgimite554 3 года назад
ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ትምህርትህ ልብ ያንኩዋኩዋል እደግልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
እግዚአብሆር ይመሥገን ቃለየ ህይወት ያሠማልን
@alemdesalegn4464
@alemdesalegn4464 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን እጅ ጥሩ ትምህርት ነው በርታልን እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን ጸጋዉን ያብዛልህ🙏🙏🙏 እኔማ ገና የአምልኮ ህይወት ከመጀመሬ ጸባዬን ሳላስተካክል መንፈስን ለማስወጣት እሯሯጣለሁ መቅደም ያለባቸው ማስተካከል ያለብን ብዙ ነገሮች አሉ እግዚአብሔር ትግስቱን ጽናቱን እምነቱን ለሁላችንም ይስጠን🙏
@መንበረማርያምኤፍታህ
Egzeabher Edemena tena yestlene ewenet new Egzeabher tegstune yesten yedreslen Amen Amen Amen
@ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
memehrachin egzabher edme ena tena yesitilin yakoyelin kale hiwot yasemalin 🤲🤲🤲
@askaleknife6615
@askaleknife6615 3 года назад
ውድ ወንድሜ መድሀኒያለም ይጠብቅህ ክፉ አይንካ :: ያንተን ት/ት እየተከታተልኩ ብዙ ታምር አይቻለሁ በሰላም ሀገሬ ገብቼ ለምስክርነት ያብቃኝ ::
@Faisal-fk7zs
@Faisal-fk7zs 3 года назад
ትክክል መምህራችን 😭😭😭🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@eeee8257
@eeee8257 3 года назад
እውነት ነው ወንድማችን ቃለ ህወት ያሰማልን ስደተኞችን ስደታችን ያሳጥርልን አሜን
@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ
አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ እጅግ በጣም ነው ምናመሰግነው ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን
@hanamulugeta4812
@hanamulugeta4812 3 года назад
እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በፀሎት ኣስብኝ ወለታ ሐና ወንድሜ
@mehretberaki9181
@mehretberaki9181 3 года назад
Amen Amen Amen kalehiwet yasemalen Medhanialem kenanete gare yehun
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 2 года назад
እግዚብሔርይመሰገንመምህርፀጋውንያብዛልህወላዲትአምላክበያለንበትትጠብቀን አሜንአሜንአሜንመምህርቃልሆወትየሰማል
@abebabekla9128
@abebabekla9128 3 года назад
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማል ያገልግሎትን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክል
@ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn
@የማረያምልጅአዲሰአለም
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዳቆን
@billy6166
@billy6166 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@classiphone5329
@classiphone5329 3 года назад
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen wandemachin 💚 💚 💚
Далее
Women’s Goalkeepers + Men’s 🤯🧤
00:20
Просмотров 4,5 млн