Тёмный

"ታላቁ ትርክት" - ከእዳ ወደ ምንዳ (ክፍል-2) 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 31 тыс.
50% 1

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Опубликовано:

 

3 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 179   
@asmamawmijena3043
@asmamawmijena3043 9 месяцев назад
አንተን ለመግለፅ ለማመስገን ቃላቶች እጥር ይሉብኛል ብቻ ትለያለህ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ኑርልን ታሪክ ፅፈሃል አቢቹዬ እንወድሃለን
@user-mn2xt9on3t
@user-mn2xt9on3t 9 месяцев назад
❤❤❤ምን አይነት ህዝቦች ነን....በጭፍን ጥላቻ የታወርን...ድንቁ መሪያችን እንደገባህ ምራን ...ሳይገባን እንዳይቀር ፈጣሪ ይርዳን❤🇪🇹🙏❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@merci1093
@merci1093 9 месяцев назад
ደደብ መሀይም😂😂😂
@mercy..7
@mercy..7 9 месяцев назад
PM Doctor Abiy, thank you for doing many great work for Ethiopia. 🇪🇹 Ethiopia will prosper. God willing.
@mar-ph8bb
@mar-ph8bb 9 месяцев назад
ከእውነት ጋር ቆመህ አታፍርም:: አምላክ መከናወንን ይስጥህ:: ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ:: በከንቱ በእሳት እየተሰው ላሉ ወገኖቻችን ማስተዋል ይሁን::
@AmaanLeta-di1ph
@AmaanLeta-di1ph 9 месяцев назад
የኢትዮጲያን አንድነት ለማስጠበቅ የጋራ ማንነት እንዲኖራት ተግቶ የሚሰራ እንደ እርሶ አይነት ጠንካራና ሀገር ወዳድ መሪ ፈጣሪ ስለ ሰጠን እድለኛች ነን።❤❤❤
@abrehamtaye1644
@abrehamtaye1644 9 месяцев назад
😂😂😂
@koala10ish
@koala10ish 9 месяцев назад
ዝምበል ውሃጋላ
@beftuoromo714
@beftuoromo714 9 месяцев назад
አብቹ እናመሰግናለን የተረዳንክ ብዙ ነን በያዝከው መንገድ ቀጥልበት
@zewedemack7597
@zewedemack7597 9 месяцев назад
ይህን የመሰለ መሪ ላሳየህኝ ፈጣሪምስጋናየን እንድትቀበለኝ እለምንሃለሁኝ
@beti5498
@beti5498 9 месяцев назад
ውድ መሪያችንን ጠላቶቹ ቢያጠለሹትም ተደብቀው እውነቱን የሚያዳምጡት አያቃራቸው ሳይሆን ጥፍጥናው አያስገረማቸው ነው። ማር መሮ መች ያውቃል?❤❤❤ሁሌ አብቹ ፍቅር ነው።ራእዩ ያሸንፋል።
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 9 месяцев назад
እዉነት ነዉ ባንተ ጊዜ ኢትዮጵያውያን አይተዉት የማያዉቁትን ሁሉ አይተዋል
@noahnoah6012
@noahnoah6012 9 месяцев назад
Our visionary prime minister more respect 🙏
@koala10ish
@koala10ish 9 месяцев назад
ዝምበል ውሃጋላ
@urhealthnwellbeing3231
@urhealthnwellbeing3231 9 месяцев назад
"የተባላንበት ቀናቶች ይበቃናል" በትክክል
@konjitdemisse1478
@konjitdemisse1478 9 месяцев назад
ትባረክ
@user-he2sm4gb3s
@user-he2sm4gb3s 9 месяцев назад
You the best president of Ethiopia
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 9 месяцев назад
የኔ ጀግና ትለያለህ
@jeddahhabeshaentertainment327
@jeddahhabeshaentertainment327 9 месяцев назад
ረጅም እድሜና ጤናን ሰጥቶህ የምትወዳት ሃገርህን በምትፈልገው ልክ አድጋ እንድታያት ፈጣሪ ይርዳህ እንወድሃለን መሪያችን ❤
@koala10ish
@koala10ish 9 месяцев назад
ዝምበል ውሃጋላ
@abebatesfai6091
@abebatesfai6091 9 месяцев назад
Abiyechu wow God blessed you this a Great Speech ❤❤❤❤❤❤❤
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 9 месяцев назад
Great Advice on Ethiopian Excellence and Hero Pm Dr Abiy Ahmed Ali Allah give You Everything You Want Wish and Allah Protect Keep save You With Your All Families and With All Peoples of Ethiopians With Our Great Ethiopia Country Long Live forever Insha'Allah B'Eznillah B'Rhamatillah Everything it will be Coming Great Winner and Great Victory From World Insha'Allah B'Eznillah B'Rhamatillah Amin Amin Amin ❤❤❤❤
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 9 месяцев назад
እያመማችሁም ቢሆን በደንብ ትስማላችሁ የኢትዮጵያ ጠላቶች ደል ለሀገራችን ከጀግና አብያችን ጋራ❤❤❤️🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 9 месяцев назад
ዋዋው ኢትዩጵያን በአንተ ውስጥ አየዋት እናመሰግናለን
@abdelbasitahmmed
@abdelbasitahmmed 6 месяцев назад
የሚገርም ስልጠና ነው ብልፅግና የአንድን ሰው ተፅእኖ ቢቀንስ የበለጠ ውጤታማ ይሆናል❤
@edengenet5529
@edengenet5529 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ኢትዯጲያን ይባርክ!
@minassieshibru266
@minassieshibru266 9 месяцев назад
Wawe Geruem snabel des tele høyhastighets Egzabher yebrkhe er Lavyou🇪🇹🇪🇹💚💚💛💛💛♥️♥️🌹🌹🌹
@fiyradegu2309
@fiyradegu2309 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 9 месяцев назад
ምን ላድርግልህ እንቁ ነህ ትለያለህ
@solomongobana5107
@solomongobana5107 9 месяцев назад
ምድራችን ላይ በአንዳንድ ክስተት ከሚፈጠሩ ሰዎች አንተ ያ ሰው ነህ ለእኔ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አባቴ።!!!!!
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 9 месяцев назад
ኮራሁብህ የኢትዮጵያ ጀግና
@zerihundemeke1476
@zerihundemeke1476 9 месяцев назад
ያለ ጥላቻ በነጻ አዕምሮ ከሰማነው የሚገርም ሐሳብ ነው
@yonasmelese3484
@yonasmelese3484 9 месяцев назад
ለኢትዮጵያ የሚመጥን የሚገባት መሪ ለእንደኔ አይነት ሀገሩን ለማያውቅ ዜጋ ላለን የማይገባ
@user-sq2ee7yc7b
@user-sq2ee7yc7b Месяц назад
LALA MANENEME SIDAMAWENE EMTALEHU.
@mickeydi
@mickeydi 9 месяцев назад
እኔ ዶክተር አብይ ከመጣ ጀምሮ አንድ ክፉ ነገር ሲናገር አላየሁም በጣም እርቆ የሄደ ሰው ነው፡ እሱ ጋር መድረስ ስላቃታቸው በጥላቻና ውሸት የሚያየውን አይናችንን የሚያዳምጥ ጆሮአችንን ፡ የምንኖረውን እውነት አይደለም ውሸት ነው ሊሉን ይሞክራሉ ወይስ ሌላ አብይ አለ ግደለው ጨርሰው ዘረኛ ሁን እድገት ለምኔ የሚል? ከምሬ ነው አይንህን ጨፍን ላሞኝህ ይሉናል ተው ጎጠኞች ያራዳን ልጅ ማሞኘት ትርፉ ቂም ማትረፍ ነው።💚💛♥️🇪🇹🙏👍🏽
@beletebelayneh7421
@beletebelayneh7421 7 месяцев назад
Enamesegnalen
@yonevahos777sohavenoy8
@yonevahos777sohavenoy8 9 месяцев назад
❤ዐቢቹ አነበሳው ንግግርህን ስንሰማ ❤በኢትዮጵያዊነት የደስታ ስሜት የምናልቀስ ብዙ ነን ❤❤❤ፈጣሪ እድሜና ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ❤
@user-kd9hn5jd5z
@user-kd9hn5jd5z 9 месяцев назад
በተግባር ዜሮ ሲሆንብህ ደግሞ ስቅስቅ ብለህ ታለቅሳለህ
@abrehamtaye1644
@abrehamtaye1644 9 месяцев назад
ካድሬ ሌላ ምንስራ አለው😂😂
@yonevahos777sohavenoy8
@yonevahos777sohavenoy8 9 месяцев назад
@@abrehamtaye1644 አነተ ባንዳ አገር እነደሌለህ አውቀህ ሰዓንህን እያጠብክ መኖር ነው 😂😂😂
@merci1093
@merci1093 9 месяцев назад
እሽ ከዛስ ዳንኤል ክብረት😂😂😂
@yonevahos777sohavenoy8
@yonevahos777sohavenoy8 9 месяцев назад
@@merci1093 ፋኖ ነኝ የምትል ወንበዴ ገና አብዳችሁ ጨርቃችሁን ስትጥሉ እናያለን😂😂
@rtfdift143
@rtfdift143 9 месяцев назад
አገሬ ተስፋ አላት አብቹም ይቀጥላል ጠላትም እርር ይላል።
@melakuerpa80
@melakuerpa80 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@JasmineBaugh-dn6kg
@JasmineBaugh-dn6kg 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤tleyaleh
@tewodrostilahun469
@tewodrostilahun469 9 месяцев назад
አመሠግናለሁ ገለቶማ ይቀነለይ ገለታኢስ ገለቲኖማ የሺኪርና ጋተጌ ሸኩረናኸ ...
@wubshetderibe6009
@wubshetderibe6009 9 месяцев назад
እያንዳንዱ ሀሳብ የመተንተን አቅም ያለዉ ነው
@user-es7ow6nt3p
@user-es7ow6nt3p 9 месяцев назад
harif
@abysssebta1384
@abysssebta1384 9 месяцев назад
Convince or confuse part 113
@ashenafigirma328
@ashenafigirma328 9 месяцев назад
አመራሮችዎን በአንድነት አስማምተው እንዲያኖሩን መመሪያ ሰጥተዋል ነገር ግን ይህን ማድረግ ሲያቅታቸው ጠንከር ያለ እና ፈጣን እርምጃ ሲወስዱ አይታይም ይልቁንም ጥፋቱን ሲያቃልሉና ሲሸፋፍኑ ይስተዋላል:: ይሄ ደግሞ አመራሮችዎን ሰነፍ እንዲሆኑ ያደረገ ይመስለኛል:: ዛሬ ያነሷቸውን አብዛኛውን ነጥቦች ወደ ስልጣን ከመጡ ጊዜ ጀምሮ ይናገሩት ነበር ወደ ተግባር ባለመለወጡ ይኸው ዛሬም ይናገሩታል:: ታዲያ በቂ እርምጃ ተወስዷል ብለው ያስባሉ?
@Jesusontop2023
@Jesusontop2023 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at 9 месяцев назад
ካድሬው እንደ ጮፌ ተነስንሷል 😂
@dinirsalahadin3278
@dinirsalahadin3278 9 месяцев назад
👋👋👋👍👍👍👍
@aynalemangeso6529
@aynalemangeso6529 9 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪😢😢😢😢😢
@nadi5632
@nadi5632 9 месяцев назад
ንግግርህ አንደኛ ነው፤ ተግባር ጨምርበት ❤️❤️❤️
@birhanutibebu4586
@birhanutibebu4586 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አብቹ
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 9 месяцев назад
This guy lives in his own illusional world trying his best to persuade forcefully to his stooges. Hallucination in its finest!
@EnochA-le6dw
@EnochA-le6dw 9 месяцев назад
@jay2yosi Tell us what he has said wrong? Yes it hard to take the truth. Because your mind is infested by evil thought.
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 9 месяцев назад
@@EnochA-le6dw Look he is trying to play the old book of Ethiopiawint but his hidden agenda is Oromuma. Fool me once, shame on you. But fool me twice , shame on me.
@mickeydi
@mickeydi 9 месяцев назад
@@Ortho_1_Christ hidden agenda? How did you know his hidden agenda how? Where is his hidden agenda give us evidence of that. Have you been in his heart or you're one of those tenkwai. They told you that many times and you believed it to be true without asking any evidence most of you bought that crap just out of fear of social isolation.We can eat together, have good times together BUT we can't THINK together coz your head is on your shoulders exclusively for you to use it. USE IT!!
@gule1606
@gule1606 9 месяцев назад
@@Ortho_1_Christ oromuma = ኦሮሞነት። Please tell me how can Being oromo, being Amhara, Tegree.... could be ajenda?
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 9 месяцев назад
@@gule1606 Oromuma is not about Oromo as a people. It is about manifesto agenda. Nothing to do with oromo people.
@belaykebede7052
@belaykebede7052 9 месяцев назад
አንተኮ ትለያለህ እግዚአብሔር ደግሞ ያሳካልክ !
@user-sq2ee7yc7b
@user-sq2ee7yc7b Месяц назад
ENA BAKEHE EDEFALEHALEHU
@user-lb2du3zg1e
@user-lb2du3zg1e 9 месяцев назад
Abbichu Ambasa
@huriymelesse5950
@huriymelesse5950 9 месяцев назад
ኑረህ ሀሳብህ ትተግብረው አለህ ስታልፍ ሀሳብህ ህያው ይሆናል ሀሳቡ ሰውኛ ሰለሆነ እድሜና ጤና ይሰጥህ ለጆቻችን ብሎ
@rakebhenok7438
@rakebhenok7438 9 месяцев назад
Waw abichuu betam temechetogna be nitsu libe nw yadamtekut kezi ke tegeletsut wist amerarochachen 5% enkuan bitekamu yale mnm tirtir lewet yimatal
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 9 месяцев назад
Enkulelech mengest, 0️⃣ ::
@gulumigulumi7163
@gulumigulumi7163 9 месяцев назад
Nuu jabadhuu abaa kenyaa gotaa bekaa kenenyaa amaa refuu abaa cimaa nekaa gorsaa fii hamataa hudaa rabii umurii kee sii yadheresuu
@Black-2024
@Black-2024 9 месяцев назад
🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ 💚💛❤️
@gule1606
@gule1606 9 месяцев назад
🔑
@eliasmesfin
@eliasmesfin 9 месяцев назад
እኛ ልጅ እያለን ምናወራው ተረት ተረት እኮ ማለት ነው።
@danielzenebe9353
@danielzenebe9353 9 месяцев назад
በተረት ካደክ ይሄ በጣም ይጠጥርብሀል ሊገባህም አይችልም
@tewodrosadmasu7182
@tewodrosadmasu7182 9 месяцев назад
አንተ በትክክል በትህን እንኳን መምራት አትችልም ወንድሜ ---120 milion ህዝብ የምመራ መሪ ልታሳንስ ይቅርና
@AK47321
@AK47321 9 месяцев назад
7ጨ የኢትዮጰያ ሕዝብ. በእልቂት ያሰታውሰሃል‼
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 9 месяцев назад
Thank God he has finished!
@urhealthnwellbeing3231
@urhealthnwellbeing3231 9 месяцев назад
ደሀን መርዳት? ደሃን በመቶ ሺ ያፈናቀለ ማን ነው?
@user-ff9tm2wx6f
@user-ff9tm2wx6f 9 месяцев назад
Wendme Zemneh Yebarke Hasabhe Yeknawn
@user-sq2ee7yc7b
@user-sq2ee7yc7b Месяц назад
ALEQAWE CAW
@dawg929
@dawg929 9 месяцев назад
በአለማችን የመጀመሪያው ሀገርን በምክር እና በውትወታ ለመምራት የሞከረ መሪ ብየዋለሁ ጠ/ሚ አብይን። አብረሀም ሊንከን ባርነትን ያስቆመው ስለ ባርነት ክፋት በመስበክ አይደለም፥ Emancipation የተባለው ህግ አርቅቆ በማፀደቅ ነው። ጆን ኤፍ ኬነዲና ሊንደን ጆንሰን (Segregation) የጥቁርና ነጭ ተለያይቶ መኖርና መማር ያስቆሙት በምክር አይደለም። Civil Rights Act የተባለው ህግ አርቅቀው በማፀደቅ ነው። ኦባማ መሠረታዊ ጤና ጥበቃ ለሁሉም የሚለው ሀሳቡን ህግ አርቅቆ በማፀደቅ ነው ያሳካው። ዶ/ር አብይ ራዕዮቹን ህግ ማድረግ የሚያስችለው ፓርላማ በእጁ ነው። ለምን ብሄርተኝነትን አደብ የሚያስገዛ፣ ብሄራዊነትን የሚያበረታታ፣ እኩልነትን፣ አብሮነትን፣ ልዩነትን እንድናከብር የሚያደርግ፣ ወዘተ ባጠቃላይ አሁን እየሠበከን ያለውን ሃሳብ ህጋዊ ማእቀፍ አይሠጠውም? መልሱ አይፈልግም ነው። ካልሆነ ለምን ይነዘንዘናል? የህፃን ጨዋታ አደረገው መንግስትነት የሚባለው ሀሣብ ራሱ። ሠው 5 አመት ሙሉ ህዝብን በደረቁ ይነዘንዛል? ለራሱ አይሠለቸውም? በዙሪያው ያሉ ሠዎች ሠለቸን በቃህ አይሉትም?
@user-ww7go3lt7d
@user-ww7go3lt7d 9 месяцев назад
What a hell are you talking about? የሚናገረዉን የማይኖረው መሪ. ይሔን ተረተረት ነው ለኢትዮጲያ ሕዝብ የምትነግረው?
@mohmedahmed5727
@mohmedahmed5727 9 месяцев назад
ከዱሽ እንደ
@michaelB7802
@michaelB7802 9 месяцев назад
mehayem defar naw
@user-sq2ee7yc7b
@user-sq2ee7yc7b Месяц назад
MANEME ADELEHEME BLEW EWERE NEHE BLEW
@seyoumtesema711
@seyoumtesema711 9 месяцев назад
ሚያወራዉ ሌላ መሬት ላይ ያለችዉ ኢትዬዽያ ሌላ
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 9 месяцев назад
🇪🇹)👉👉👉አንተን የሚጠላ ከእውነት ጋር የተጣላ ጅኒ ነው
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 9 месяцев назад
አቦ ይሄ ሰውዬ ምላሱ ጤፍ ይቆላል "ባይወደድ"ብልጽግናና የወያኔ የበኩር ልጅ ነው "የሴራ ፖለቲካ ውሸትን እውነት ማስመሰል " መሬት ላይ ያለው እውነታው ና ለየቅል ነዉ
@Dannytube46
@Dannytube46 9 месяцев назад
የኢትዮጰያ ሕዝብ. በእልቂት ያሰታውሰሃል
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 9 месяцев назад
ቁርጥህን: ስማ: ብልጽግና:: ለሚቀጥለው:: 20 ዓመት: ሥልጣን: እደማይለቅ: ተነግሮሃል::,
@ehitaykirta811
@ehitaykirta811 9 месяцев назад
መንግስት: ዋና: ባንዳዎችን:በመረጃ: መንቀል:ይህ: ቢደረግ: ለማድረግ: ለመናገር:ሳይፈሩ: ይወጣሉ::
@erminoje
@erminoje 9 месяцев назад
ወይ ተረታ ተረቶች፡ የአባባ ተስፋየ የልጆች ግዜ ክፍል ሁለት።😅
@binyam3098
@binyam3098 9 месяцев назад
ሚገርመው ተረት ለመስማት ከሁሉ ቀድመህ መግባትህ
@fab200
@fab200 9 месяцев назад
Ante.... metsf techelaleh sigerem kemechew adek. Yihe eko lante aydelem tinish adeg bel.
@gedafig5009
@gedafig5009 9 месяцев назад
ባንዳ ነህ በዚህ መልኩ የሚፈርስ አገር የለም
@user-sq2ee7yc7b
@user-sq2ee7yc7b Месяц назад
AHUNE KENA AYENANE TETEFALEHE WYESE LEBEHENE LENEDALEHE SIDAMAWE ANETE KENA ELEHE ENA EBEDAHALEHU ANETE HEWERE ANETE SETALEME ENA DERESHA. ALEGEBAHEME ENA BLALEHUBTE MRATE ANTE ATESLETENEME. ATESLETENEME. ATAWEQEGNEME ? EWGALEHALEHU
@tesfagaberyonas
@tesfagaberyonas 9 месяцев назад
MENGSTU HAILEMARYAM ENDIH YADERGEW NEBER BEMECHERSHA.
@tinakosse7661
@tinakosse7661 9 месяцев назад
Abite. Terete yhe sewuye
@user-sq2ee7yc7b
@user-sq2ee7yc7b Месяц назад
EYE SIDAMAW AKALUNE SASELEQESEW AYEWRESEGNEME GENA BHELEMU EGEREFWALHU MISETUNE DEMO GENEZA ASAYEHALHU
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 9 месяцев назад
You talk the talk but you don't walk the walk ,as you speak now many people losing their life, first thing is people not material dude
@nuhussienahmedinseid446
@nuhussienahmedinseid446 9 месяцев назад
እስከ አሁን ወፍ የለም ወሬ ብቻ
@yohanaeritrea9235
@yohanaeritrea9235 9 месяцев назад
Ye Ababa Tesfay klfe gize astawesegn kkkkkkkkkk meetingu ye teret bota hone lol
@athethedejene5562
@athethedejene5562 9 месяцев назад
እኔ መብቴ እንዲከበር የግድ ብሄር መሆን አለብኝ? ለምን የአንድን ሰው መብት ማክበር እንዴት አቃተው? አንድ ሰው ሲከበር ሁሉ ይከበራል ሁሉ የምንለው የአንዶች ስብስብ ነው ።
@user-pl6jd9zb2z
@user-pl6jd9zb2z 5 месяцев назад
😂😂😂jar isaa. Kotii. Herumin. a. fY. Tigirayii😂😂😂😂
@user-sq2ee7yc7b
@user-sq2ee7yc7b Месяц назад
QNUNE MULU 3 TUME BOTA SEDWELELETE EYAFZ KMESETU 3 SATE. MBERATE YELEQALE NEGE ERASAW LAYE ENA ESALEQALEHU ENA LALAWEME BEHARETGNA AL SIDAMAW LEMENE AYETAREMEME LEBE YMIQMAWE ESU ENA WESHA. YTEWATE TAZA.
@esayastefera9304
@esayastefera9304 9 месяцев назад
Let me tell you the truth, to those who always see the tiny black dot on the big white surface, as per our PM, illustrated it well and that BLACK DOT IS YOU. Either be part of the WHITE SPACE AND/OR STAY AWAY BEING A BLACK DOT. IT IS YOUR CHOICE. LEAVE OUR PM ALONE. MAY THE PROTECTION OF GOD BE UPON OUR PM.
@ashenafigirma328
@ashenafigirma328 9 месяцев назад
ምነው ኬላ ዘግተው አአ. አትገቡም የሚሉትን የፀጥታ ሃይሎችን እንዲሁ አልገሰፁም?
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 9 месяцев назад
ETHIOPIA YE PROSTANT ENA OROMUMA HAGER MOHN YEMITSERA HIXAN MERI NEHI
@elijahda6424
@elijahda6424 9 месяцев назад
He talks so much crap. He is evil in his act.
@user-pl6jd9zb2z
@user-pl6jd9zb2z 5 месяцев назад
Temim. Abiyidha. Jedhii. Sobaa. Jenan.siribinee.nu.malituu.dhibee.ree.sidee.fidii.bishan.musilimafii
@amaratclassicfinance9955
@amaratclassicfinance9955 9 месяцев назад
GIMATAM GALA
@beftuoromo714
@beftuoromo714 9 месяцев назад
ቆማጣ ቆምጪ
@Yasin-pq7pm
@Yasin-pq7pm 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@ashenafigirma328
@ashenafigirma328 9 месяцев назад
ምነው ቴዲ አፍሮን ዘለሉት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር?
@nadi5632
@nadi5632 9 месяцев назад
ሃጫሉ ለምን ተዘለለ 😂😂😂?
@merci1093
@merci1093 9 месяцев назад
አይ ኢትዮጵያ ይሄ የጠንቆይ ልጅ ቀለደብሽ😂😂😂
@beftuoromo714
@beftuoromo714 9 месяцев назад
ደንቆሮ እሱ የሚለውን ለመረዳት 12አመት መማር አለብክ
@beletebelayneh7421
@beletebelayneh7421 7 месяцев назад
አንተ በጡንቁልና ትርክት አድገህ ነው።
@beletebelayneh7421
@beletebelayneh7421 7 месяцев назад
Chinkilatih lay universiti bet bisera yemaygebah.
@sileshederso7716
@sileshederso7716 9 месяцев назад
አምስት አመት የብሔር አቁማዳህ ውስጥ ገብተህ ኦሮሙማን ልትገነባ የሰው ዘርን አጋድሞ የሚያርድ አገር የሚያወድም ትውልድን እያስታመምክ አገርን ምስቅርቅር ካደረክ በኋላ ሌላ አምስት አመት የምትጠይቀው የኦሮሙማውን ቤተመንግስትህን ገንብተህ እስክትጨርስ ነው 🤔🤔 ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ለባለፉት አምስት አመት መንግስትና ህግ የማይከበርባት በዘላን የምትመራ አገር ሆናለች 🤔🤔 በል ቅዠቱን ተወውና ከህወሐት ጋር ሆነክ ማይክ ሀመር የሰጠህን ኢትዮ ኤርትራ ጦርነት አፍጥነው 🤔🤔 ኢትዮጵያ በታሪኳ ያቀጨጫት መንግስት ቢኖር አንተና የደናቁርትህ ጥርቅም ናቹህ የታሪክ ተጠያቂም መሆናቹህ አይቀርላቹህም በሰፈራቹሀት ትሰፈራላቹ እመነኝ 🤔🤔
@asnakegettu5699
@asnakegettu5699 9 месяцев назад
ያለቀሱ እናቶች እንባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰድህ
@ethiopiaone3617
@ethiopiaone3617 9 месяцев назад
hahaha wey kedada ማዉራት እማይሰለቸዉ ከብት
@beftuoromo714
@beftuoromo714 9 месяцев назад
እሱ ከብት ከሆነ አንተ እበት ነክ ማለት ነው
@ethiopiaone3617
@ethiopiaone3617 9 месяцев назад
@@beftuoromo714 አይ ጋላ እበትማ እኛ እንጠቀምበታለን የትኛዉን ከብት እንዳልኩ ገብቶሀል ሰገጤዉ haha አይ ጋላ ባትለፋ ነዉ እሚሻላችሁ መቼም መቼም አትሰለጥኑም አፈርን በናንተ ዉይይይይ
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 9 месяцев назад
Bufa 😂
@seyoumtesema711
@seyoumtesema711 9 месяцев назад
30 million hezeb terbo ant tekedalki
@beftuoromo714
@beftuoromo714 9 месяцев назад
የአንተ አይነት ሌቦች እያሉ እንዴት አገር ትደግ
@tegaKifle
@tegaKifle 9 месяцев назад
የአማካሪህን የምህረት ደበበና የዳንኤል ክብረትን ተረተረት ይዘህ እየመጣህ አትጫወትባቸው እባክህ ፈርተውህ ነው እንጂ ሳቃቸው መቷል😂😂😂😂
@gm3419
@gm3419 9 месяцев назад
🤓🤓
@gedafig5009
@gedafig5009 9 месяцев назад
ደደብ
@samirasiraj9820
@samirasiraj9820 9 месяцев назад
ያገር ሸህም ነህ
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 9 месяцев назад
ስላንቺ እኮ ነው የሚያወራው
Далее
Good deed #standoff #meme
00:15
Просмотров 1,5 млн
ታላቁ ትርክት - ክፍል 1
1:24:03
Просмотров 31 тыс.