Тёмный

#ታላቅ_ተቃዉሞ_ተነሳ 

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Подписаться 128 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Развлечения

Опубликовано:

 

15 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 122   
@zenamichael479
@zenamichael479 15 дней назад
ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ካቴድራል አትበሉብን እባካችሁ ያማረ ስም አላት ከአባቶች የወረስነው ቅድስት ቤተክርስቲያን ብቻ ነው ስሞ የክርስቲያኖች ቤት ነው ስሞ እባካችሁ አጉል ተማር እናውቃለን የምትሉ መምህራን እና ዘማርያን ትልቅ እየተባሉ እንደ ትንሽ የሚያስቡ አባቶችን አንድ በሉልን ስሞን መልሱልን ካቴድራል አትበሉ
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 15 дней назад
Cathedral is in foreign language, you are right? Benja kwakwa s besetew melkamnew?!
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 14 дней назад
እኔ ካቴደራል ሲባል ካድሬ የሚባል ነው የሚመስለኝ አድባራት ነው የሚባለው ግን ሁሉም በውጭ ቋንቋ ተጠመደ
@TruthEz
@TruthEz 14 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ገነትወልደገብርኤል ​@@ghennetwoldegabrel9229
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 15 дней назад
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፈተናዋ በዝቷል አባቶቻችን ጠንክሩ ከትውፊቷ ከቆናናዋ እና ከዶግማዋ ውጭ ያለውን አንቀበልም 🟩🟨🟥🙏🙏🙏
@djej2821
@djej2821 14 дней назад
Thank you AND Dr. Meher Dereje, KUBE IS A POLITICAL, LANGUAGE
@endaleabebe4568
@endaleabebe4568 10 дней назад
Ya it is poletical language. Wether you accept or not oromo,sidama, afar, Somalie, most of debub, benishangual, and gambela communities educate his children and youths with this qube alphabet. Yemiyasazinew bezih zemen endih ayinet qomo qer hasab yemiyasib sew menoru new ebakih erasih wed maseb dereja kefe adirgew
@zumaMiser
@zumaMiser 3 дня назад
በጣም እናመሰግናለን ነጋሽ ሚዲያ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 15 дней назад
እኔ የሚገርመኝ ለምንድነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ካቴድራል እየተባለ የሚጠራው ?
@zenamichael479
@zenamichael479 15 дней назад
የኔ የምንጊዜም ጥያቄየ ነው ይሄን የፈጠሩት አጉል ተማር ተመራመር የሚሉ መምህራን እና ዘማርያን ትልቅ እየተባሉ እንደ ትንሽ የሚያስቡ ኣባቶች ቢጠነቀቁ መልካም ነው ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ካቴድራል አትበሉቡን እባካችሁ ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን ብቻ ነው ስሞን መልሱልን
@damtewn
@damtewn 15 дней назад
የካቶሊክ እርሾ መሆኑ ነዋ!
@genetaredo7255
@genetaredo7255 15 дней назад
ይሄንን ሃሳብ ያሰማን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን
@yeneyene5999
@yeneyene5999 15 дней назад
ግዕዝን ለማጥፋትና ታሪክን ለማጥፋት ነው አምላኬ ሆይ አጽራረ ቤተክርስቲያንህን ጠብቅልን
@welansaali674
@welansaali674 14 дней назад
መምህር የድንግል ማርያምልጅ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@Sabakebed
@Sabakebed 15 дней назад
አባታችን እድሜ ይስጥልን
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 15 дней назад
እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁን ሀገራችንና ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን
@habtamutesfaye541
@habtamutesfaye541 14 дней назад
ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሄር ይመስገን።
@himanotkassa-bd4sp
@himanotkassa-bd4sp 13 дней назад
ደሬ ጎበዝ
@WabiiShimalis
@WabiiShimalis 14 дней назад
Ende mene ayenet denqurena new enkuan bequbee bealem quanqua hula bitsafe chegeru mndenew?
@MedhanitAbrar-zx6wn
@MedhanitAbrar-zx6wn 15 дней назад
ሐገራች ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግለን 🎉🎉🎉🎉
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 10 дней назад
በግእዝ ነው መፀሐፍ ቅዱሰ እስከ ማውቀወ ድረስ ይገርማል በጣም😏
@user-hu3up9bx1f
@user-hu3up9bx1f 15 дней назад
ሌላው ለሚድያው ባለቤትና ለፕሮግራሙ አዘጋጅ ለሰዎች ጥያቄና ግርግር የሚሆን ሰው በስሜትና በዳህጸቃል ሊናገር ይችላል የሚዲያ ባለሞያዎች ግን ለሚድያ የሚሆነውን መጥኖ ማቅረብ ሲገባ እዴት በኦሮሚኛ መጻፉ ተቃውሞ ገጠመው ይባላል
@abay5630
@abay5630 14 дней назад
ሳይገባን እሕንፍረድ እሷቸው ያሉት ቋንቋውን ሳይሆን ፊደሉን ነው 100ትክክን ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልን ለመ/ራችን ሁሌም ክእውነት ጋር የሚጋፈጡ ለህህሊናቸው የቆሙ መ/ር ሁሌም ስለኢትዮጵያ ዝም አልልም💚💛❤💒🙏
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 13 дней назад
በኦሮሚኛ ቋንቋ መፃፉን የሚቃወም ማንም ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ የለም እንደውም የሚያስደስት ነው እንጂ ችግራችን ከላቲን ፊደሉ ነው። ግዕዝን ጥሎ በላቲን ፊደል መፃፍና መጠቀምን ግን አጥብቀን እንቃወማለን።
@user-rc9ht7nh5d
@user-rc9ht7nh5d 15 дней назад
🙏🙏🙏✝️❤️
@IDC0007
@IDC0007 15 дней назад
Memhir Dereje Didn’t oppose the language. Rather the usage of characters as Latin and Sabean. So, what’s the reason to anchor it unnecessarily like this?
@mmmmkkkk7645
@mmmmkkkk7645 14 дней назад
Be hulum konka bitsaf chegeru min dawu yasazinal
@TruthEz
@TruthEz 14 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ኤምኬ…
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 13 дней назад
የቁቤ ፊደላቶች የላቲኖች እንጂ የኛ አይደለሙ። ኦሮሚኛን በግዕዝ ፊደል መጠቀም ይቻል ነበር እዛ ላቲን መሔድ አያስፈልግም ነበር። ለዛ ነው በላቲን ፊደል አንጠቀምም የተባለው ግዕዝን የማጥፋት ሴራ በመሆኑ።
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 13 дней назад
በኦሮሚኛ ቋንቋ መፃፉን የሚቃወም ማንም ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ የለም እንደውም የሚያስደስት ነው እንጂ ችግራችን ከላቲን ፊደሉ ነው። ግዕዝን ጥሎ በላቲን ፊደል መፃፍና መጠቀምን ግን አጥብቀን እንቃወማለን።
@endaleabebe4568
@endaleabebe4568 12 дней назад
Eski latin yemixeqemu hizbochen temelkechi or temeket beteret teret mamn tite oromo, sidama afare somalia mulu debub ke gurage bestekere, gambela, beneshangul wedaje wede hellinah temelese kirstose yanten quanqua ena teret sayihone yemiyayew yemidenewun hizb enji geez tenagerk altenagerk Le kirstose kemexef atiqoxerim yihe Enya bicha nen yeminawuqilachihu yemil timkihit bilom tiru new beteleye bezih zemen
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 11 дней назад
@@endaleabebe4568 ሲጀመር ጥላቻና የበታችነት ስላለብህ እኮ ነው አጠገብህ ያለውን ትተህ እዛ ማዶ ላቲን ሀገር ፊደል ፍለጋ የሄድከው። እኛ ግን አባቶቻችን ባርነትን እንደተዋጉ እኛም ባርነትን ተዋጋተን የተሠጠንን ለትውልድ እናስረክባለን። ሌላው ደግሞ ለኦርቶዶክስ ስለክርስቶስ ለማስረዳት መሞከር ትልቅ ስላቅ ነው። ሲጀመር የፕሮቴስታንት ሀይማኖት ክርስትና ነው ብለን እንኳን አንቀበለውም እንኳን ክርስቶስን ሊያውቅ። ባርነትንማ ልታስረዳኝ አትሞክር ወዳጄ።
@endaleabebe4568
@endaleabebe4568 10 дней назад
@@user-vv8vz2un8j yetexeyekewun memelese silematichil teret teret atawura bro sima enenyih kelay yezerezerkuachew hizboch ethiopiawi nachew ayidel kehonu ye enesun maninet ena kuankua bilom yetsihuf sireat ante litasayachew atichilem mebitim yelehim abreh lemenore kefelek ye enesun tekebilih ye antem tekebirolih tinoraleh. Aleza silante sefere cimbilam ethiopiyawinet ayagebanyim ayimeleketenyim mnm leminoh metehe ene ga nur yaleh yelem sitimexa gin yeseferihin teret teret ene ga yizeh atimexa new yetebalkew. Lelawu medanyachin metsehaf kidus enji ye ante teret teret ayidelem geta 72 quaunqua Le kidusan hawariyat yetegeletsewu eyale ye anten bezih zemen yemayixen newurenya ena ene awukilihalew esabe layimelese tekebrual endatasibew
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 10 дней назад
@@endaleabebe4568በእናትህ ብዙ ሞራልህን ሊጎዱ የሚችሉ ነገሮችን እንድናገር አትጋብዘኝ። ያልከውን ሁሉ ጊዜ ይፈታዋል። አንተም እኔም በማንኛውም ሠዓት እንሞታለን። እውነት ግን ትቀጥላለች።
@endaleabebe4568
@endaleabebe4568 10 дней назад
@@user-vv8vz2un8j memotachin ema mech yiqeral ahunm mechem lenimot enchilalen. Ewunet yalkew degmo ahun betegibare eyayehew new hullum behereseb be quanquwu ena befelegewe Fidel eyastemare tiwuld eyeqeretse eyayeh ante gin befitsum enesun befelegut Fidel metsafe yelebetim ene befelegut malet be ewunet yetenenyinet new lelawu sewun atasferara cinqilatih yemkbd nigigir yemitilewun negere ersawu mnm be erasu quanqum hon bemerexewu Fidel yemideraderbit huneta gizew yalafebet ena bezih zemen yemayixen negere new. Wengel kirstosen lemastemare kefelek gin sewoch befelegut quanquam hon Fidel yitsafu ante yemenfes kidusan merinet bemeyaze bemichilut quanqua ena betemarut Fidel mastemare ena wed mitifeligew hayimanot new used tichilaleh.
@timarkefle8103
@timarkefle8103 11 дней назад
ጥላቻ ብቻ ሌላ የለም
@etifasefa2886
@etifasefa2886 15 дней назад
ሠላም ሠላም
@seblewengellseblewengel
@seblewengellseblewengel 14 дней назад
ከልብ አዳምጣችዋል ዝምብላች የምትፅፋት ሳታዳምጡ ሁሉም ሚዲያ የዘገቡት ታርሞ የሚዘጋጀው ዝምብሎ አይወጣም እወቁ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 14 дней назад
መልካም ሰው ናጋሺ
@helugjoy81
@helugjoy81 15 дней назад
100%✅️ በረቱ ፈጣረም ከናተጋረ ይሁን
@mestawotshiferaw5375
@mestawotshiferaw5375 15 дней назад
ሰወ አርዶ የምበላ ቡድን እግዚአብሔር አያዉቅም። ጨለማ ከብርሃን ህብረት የለዉም
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 15 дней назад
እግዚወ ለምረትህ ይህን በላ ወደዛ እረ በልልን እረ ወዴት ነህ አምላካችን
@BEAMLAKTAMRAT-dk2dn
@BEAMLAKTAMRAT-dk2dn 11 дней назад
5 page yezeh arr bakachu mendenw koy hasabachu
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 15 дней назад
💚💛❤️✝️✝️✝️
@MersieLakew-bj4vt
@MersieLakew-bj4vt 14 дней назад
Negash media????
@user-pn9uz9ct4y
@user-pn9uz9ct4y 14 дней назад
ነጋሽ አሪፍ ሸቃይ ወጥቶኻል። "ታላቅ ተቃውም ገጥምመው" ቪው መሰብሰቢያ መሆኑ ነው?
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 15 дней назад
🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🤲🤲🤲
@user-eq4cm3qx5w
@user-eq4cm3qx5w 15 дней назад
Eha enkuan tilk ya hager wurdat nw enda yaresachn fidel eyalen mn yihun tablo nw ba latin fidel mitsafew hohohoho are mn gudd nw
@TruthEz
@TruthEz 14 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @eqcmqxw
@politicalcrimessurveillanc7941
@politicalcrimessurveillanc7941 15 дней назад
የላቲን የላቲንማ እንግሊዘኛው አለላቸው አይደለም እንዴ! እነዚህ መርዞች አማርኛውን እና ግዕዙን አጥፍተው በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ኦሮምኛ እና ላቲን ነው የነበረው ብለው አዲስ ታሪክ ሊፈጥሩ ነው እቅዳቸው፤ ሰዎቹ ሃሳባቸው መርዝ ነው፤ ቤተክርስቲያንን ከማጥፋታቸው በፊት ሁሉን ነገር ወደራሳቸው እያስኮበለሉ ነው፤ እውቀቱንም፣ መዋቅሩንም፣ ጥበቡንም፣ ትውፊቱንም ሁሉ መውረስ እና ነባሩን ማጥፋት! ናዚ እንኩዋን እንዲህ አላደረገም፤ ታሪክ እየሰሩ ነው፤ አዲስ፤ ነባሩን አጥፍተው፤
@zizitino6797
@zizitino6797 14 дней назад
በጣም ያሳዝናል ወዴት እየሄድን እንደሆነ ይሄ ቁቤ የሚባለው ፊደል እራሳቸውም አያውቁትም ከየት እንዳመጡት ይገርማል ሲጀመር ግዕዝ የፈጣሪ ቋንቋ ነው ሲወርድ ሲዋርውድ የመጣ ነው መጽሓፍ ቅዱስ የተፃፈው በግዕዝ ነው ቁርዓን የተፃፈው በአርብኛ ነው ይህንን ነው እናጠፋለን ብለው የተነሱት ስለዚህ ኦርቶዶክሱም ሙስሊሙም አንድ ላይ ሆነን ይህንን ድርጊት መቃወም አለብን ሓይማኖት የሚበጠብጠውን ማዋረድ አለብን መምህር ደረጀ ልፋትህን ፈጣሪ ይርዳህ
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 14 дней назад
ሲል ሙስሊም ምንጋበሽ ዳንዝ
@WabiiShimalis
@WabiiShimalis 14 дней назад
Aye mehayemenet
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 15 дней назад
አባታችን እግዚአብሔር ሆይ እስከመቼ ኦርቶዶክስን በዝምታ ታልፋለህ እኛስ ደከመን ። ሀይማኖት ፖለቲካ አይደለም ፣ፖለቲከኞች ሀይማኖታችንን ተውሉን ፡የቤተክርስትያን ቅዋንቃ ግዕዝ ነው ፡ ተደራሽ ለማድረግ መፅሀፍ ቅዱስ ግን በተለያየ ቅዋንቃ መጠቀም ይቻላል በእግዚአብሔር ቤት አንድ ነን መንግስቱም አንድ ነው መንገዳችን አንድ ስለሆነ ልዩነታችንንም እናጥበበው
@TruthEz
@TruthEz 14 дней назад
ቋንቋ ✅ ቅዋንቃ ❌
@tamiratbekele5931
@tamiratbekele5931 15 дней назад
በቁቤ ቢፃፍ ችግሩ ምንድነው ? ወይስ ጥላቻ?
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 14 дней назад
ቁቤ የኢትዮጵያ አይደለም
@tamiratbekele5931
@tamiratbekele5931 14 дней назад
የማነው?
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 14 дней назад
@@tamiratbekele5931 ከላትን ነው
@habtamyoutube9480
@habtamyoutube9480 13 дней назад
የላቱን ነው ፊደሉ ነው ሲቀጥል ይህም የሀገራችን ሸክምና የጥላቻ መንፈስ የተጠናወታቸው ጋሎች ይህን የላቲን ፊደል የኔ ነው እያለ ሲደናቆር አይ ድረስ ነው እናንተ ጋሎች እግዚአብሔር አምላክ ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋችኹ በእናንቱ ምክንያት ኢትዮጵያ መከራዋ በዛ
@ubuntukali2997
@ubuntukali2997 15 дней назад
Yihe Dereje Yemibalew sewuye gin tenaw alteshalewum?
@TruthEz
@TruthEz 14 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ኡቡንቱካሊ
@fasika9507
@fasika9507 15 дней назад
ነጋሽ ሚዲያ ግን ምን እንደነካችሁ አላውቅም አሁን አድ ሰው የሰጠውን ሀሳብ ይዛችሁ ታላቅ ተቃውሞ ተነሳ?! እንዴ አረ ተው🛑 ተናጋሪው ወንድም እራሳቸው የሚዲያችሁ ቋሚ ተሳታፊ እና ደጋፊ ናቸው በዚህ ርዕስ ግን እሳቸው እራሱ የሚታዘቧችሁ ይመስለኛል🤔
@wineywelde3367
@wineywelde3367 15 дней назад
fasica ur right ✅️
@tesfayeanb7736
@tesfayeanb7736 15 дней назад
አረ እባካችሁን እስቲ ተውን ????????
@trueAndDawn
@trueAndDawn 15 дней назад
anta kift aaf min agebah beminim quanqua bitsaf
@TruthEz
@TruthEz 14 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ትሩኤንድዳውን
@dawitabebe-fh7xg
@dawitabebe-fh7xg 11 дней назад
በመጀመሪያ በቁቤ መፃፍ ለምን አስፈለገ? ሁሉም ነገር ፖለቲካ ነው። ቀስ በቀስ የኢትዮጲያ የሆነውን ሁሉ ማጥፋት ነው የተፈለገው።
@rahelwoldemedhen8767
@rahelwoldemedhen8767 15 дней назад
የቤተክርስቲያን ቅዱሳት መጽሀፍት በቁቤ ቢፃፍ ምንድን ነው ችግሩ ?አማርኛ ግእዝ የማያውቁ ክርስቲያኖች ያነባሉ ይረዳሉ ስለ ሀይማኖታቸው ይረዳሉ
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 15 дней назад
ለምን በሶዶኛ በወላትኛ በጋቤላ ለምን አይፃፍ ቤተክርሰቲያ ፈጣሪ የጠብቅሸ
@habtamyoutube9480
@habtamyoutube9480 13 дней назад
ደንቆሮው በኢትዮጵያ ምድር በጣም በዛ አይ እማማ ሀገሬ ስንቱን ገልቱ ተሸከምሽው
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 13 дней назад
ማንም ሰው በአፍ መፍቻው ቢፃፍ ምን ችግር የለም ግን ግን ዓላማ በዚህ ሰዓት ምንድነው ቤተክርሰቲያን ቀኝ ቀኝ እጆችን እያሰሩ ከሀገር እያሳደዱ ከሰር ከሰር ምን እየሰሩ ነው ሰንት መለክሳቶቾ ተደፈሩ ሰንት ቤተክርሰቲያን ተቃጠሉ ከማንም በላይ በኦሮምይ በተለየ ግንቢ ደንጎሩ በወለጋ ያለው የምነት ችግር እረዳለው አየቻለው ምን ተሰራ ኪዳነምህረት ታውቃለች ሰለዚህ ሰው ከመሳደብ የቅዱሳን ምሰል አድሩጎ ደንቆሮ አልፈድም ከተኩላሸ ትውልድ ምን የጠበቃል እንዲ እረስ በእርሰ እየተቸቻቸን ቤተክረስቲያን እናሰበላለን ዳሩን አለቃ አያሊው አባቴ ተንቢት እያየን አየደል ከመሳደብ ከመተቸት ለምን ብሉ መጠየቅ
@solomontakele7953
@solomontakele7953 15 дней назад
አርቲስቱ ንሰሀ አባት የለህም እንዴ ? አባ ኪዱ ማለት ትልቅ ስድብ ነው እንደገና ወንድ ሳይሆን ሴት ነው የሚከናነበው ወንድ የምንኩስና ቆብ ወይም አገልጋይ ከሆነ ጥምጣም ይቻላል በተረፈ አርቲስት ሲሰራ የነበረውን የሀጢያት ስራ ትቶ ንሰሀ ሲገባ ብቻ ነው የቤተክርስቲያን አገልግሎት ውስጥ የሚገባው በተረፈ ወንድማችን ደረጀ ዘወይንዬ ደረጀ ዘተዋህዶ እግዚአብሔር እየጠበቀህ እያበረታህ ይህችን አንዲት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጠባቂ ያድርግህ
@seyoumnigusie825
@seyoumnigusie825 15 дней назад
ኦርቶዶክስ ኢትዮ ብቻ ነት ? ኦርቶዶክስ አለም አቀፊ ነት ሁሉም ፊደል ትጠቀመሌች
@TigstGetachow
@TigstGetachow 15 дней назад
ይሄ አርቲስት ሚኒሊክ ሚኒሊክ ሲያጫውተው የአብይ ውሻ ይሁን እባካችሁ ሌላ መድረሻ የለንም ቤተክርስቲያንን ተውልን 😢😢
@godismysavior2684
@godismysavior2684 15 дней назад
Berana ye amara ena yetegre tarek new gala yelabetem keyat ameteto bekube yesefal yesew tarek atezrefu
@TruthEz
@TruthEz 14 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ጎድኢዝማይሴቭየር
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 15 дней назад
እናንተ ቤተክርስቲያን ውስጥ በእንግሊዝኛ ተስተምራላችሁ ግን ኦሮሚኛ ?
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 15 дней назад
ኦሮምኛና እንግሊዝ አይገናኝም
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 15 дней назад
ሲጀመር ኦሮሞ ሀይማኖት እለው እንዴ ስው የሚያርዱ እሩጉዝ ሴት ሆድ ቀድው ልጅ ይሚያውጡ የስው ድም የሚጠጡ እር በቅርቡ ቄስ በላይ ትብየው ከባንክ ሲዘርፍ የተያዘው እንድነዝህ ያሉ ስዎች ዘሮች ምን ሀይማኖት አላቸው ?
@bethelehem4989
@bethelehem4989 15 дней назад
በየትኛው ቤተክርስቲያን ነው በእንግሊዘኛ የተማሩት ?
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 15 дней назад
በኦሮምኛም ተሰብኳል
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu 15 дней назад
ማስተማርን እና መፃፍን ለይ መቸም ለኢትዮጵያውያን በእንግሊዝኛ አይሰበክ
@mestawotshiferaw5375
@mestawotshiferaw5375 15 дней назад
ለመሆኑ ኦሮሞ ስንት % ኦርቶዶክስ ነዉ። ጀዋሪ ከ20% በታች ክርሰትያ አለ ብ ሎ ከ6 አመት በፊት ነግሮን ነበር። በዝያ ላይ ፒሮተስታት ይበዛቸዋል። አሁን ለመዝረፍ እንድመቻቸዉ በኦርቶዶክስ ስም ተነሱ። አራጆች ዉሼታምች ። የሐይማኖት መልክ ያላቸው ሐይሉን የካደ ኦነጎቾ
@user-kw9ly4ss5k
@user-kw9ly4ss5k 15 дней назад
በቁቤ መፃፉ ምን ችግር አለው?የከበረዉ ሰው ነው ወይስ ፊደላት?በነገራችን ላይ ይህ አርቲስት ፖለቲከኛ ነው።እኔ ስለ ቋንቋ አያገባኝም፤ነገር ግን ኦሮሞ ስንባል እናንተ ሰዎች ስለ ሀይማኖታችንን 100%እድናውቅ አትፈልጉም ።አንናገርም ስንል ታናግሩናላችሁ።
@redietblatu6458
@redietblatu6458 15 дней назад
በአጭሩ ህዝብን ወደ አንድነት ስለሚያመጣ ነው። ይህ ደግሞ አይፈለግም። የኢትዮጵያ ህዝብ ሀገር በቀል የግእዝ ፊደልን ለማጥፋት የተደረገ ሴራ ነው እናም ህዝቡ እርስ በእርስ እንዳይናበቡ እንዲከፋፈሉ ነው። በዛውም ኦርቶዶክስን ለማጥፋት በቃ የሁሉ ፈተና መደምደሚያው ይህ ነው
@belayneshnegash2946
@belayneshnegash2946 15 дней назад
አቤት በቃ ጭርሲል አንወድም ነው አይደል እረተው እናስተውል
@fasika9507
@fasika9507 15 дней назад
@ user - በርግጥ ገዜው ሁላችንንም ስሜታዊ እና ትዕግስት እንዲሁም ማስተዋል ስላሳጣን እንጂ እውነት ለመናገር ወንድማችን የተናገረው እውነት ነው መሠረቱን ይዘን ታሪክ ይዘን ብንቀጥል ቋንቋውን ሳይሆን የተፃፈበትን ፊደል እኔም እቃወማለሁ። እና ወንድሜ ወይ እህቴ ምንም ቅር ባይልህ/ልሽ ደስ ይለኛል ኦሮምኛ አይደለም ተናጋሪውን ቀርቶ በአገር ደረጃ ሁላችንም የምንኮራበት ቋንቋ ነው ዛሬ ፖለቲከኞቹ የዋሁን ህዝብ መጠቀሚያ አደረጉበት እንጂ። እኔ ድሮ ትዝ ይለኛል ልጆች ሆነን ቆዺ ኢጆሌ የሚል ፕሮግራም ጠብቀን ስንሰማ ቋንቋውን ተናጋሪ ሳንሆን በፍቅር እና በአገራዊ ስሜት ብቻ ይገባን ነበር🤔
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 15 дней назад
መጀመሪያ ቋንቋው ከየት እንደመጣ ማጣራቱ ጥሩ ነዉ ደግሞ አማርኛ እያወቅሽ ሐይማኖቴን እንዳላውቅ አደረገኝ ማለት አችይም ግን እስኪ አስተውሉ ከየት ነዉ የመጣው እውነት የኢትዮጵያ ፊደል ነዉ ?
@tigisit2534
@tigisit2534 15 дней назад
​@@user-qb8su6gv2r😂እኮ
@user-bn4mq7su1l
@user-bn4mq7su1l 15 дней назад
ምንድ ነው እንዲህ ያለ ጥላቻ በኦሮምኛም ብጻፍ ለትውልድ ነው ሚተላላፈው ምንድ ኔክ ግን የጥላቻ ጥግ መፈርያ
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 15 дней назад
ይህ ሰው ጥለቻ እየሰበኩ ነው።
@helugjoy81
@helugjoy81 15 дней назад
እናተም አልተባላችሁ ፀረ ሰዉ በላ አዉሬ ዘረ ( ብራዉ ፁፍ ፈደሉ .... ባለቤት አለዉ ! ) የማንም የታረክ ሰገራ ወራሪ ወሰዶ ዘረፍ መበረዝም ሆነ እንደለመደዉ ኬኛ ብሎ መሰልቀጥ አይቻልም!!
@Rakb553
@Rakb553 15 дней назад
​@@helugjoy81በትክክል ገልፀሽዋል🙏🙏❤
@abrahamtsega655
@abrahamtsega655 15 дней назад
​​@@helugjoy81በናንተ መርዘኛ አፍ የተነሳ ኦርቶዶክስ የአማራ ሆኖ መቅረቱ ነው
@helugjoy81
@helugjoy81 15 дней назад
@@abrahamtsega655 lol ሰጀመረ ዘ ፓጋን ጋላ እምነትም ሐይማኖትም የለዉም ! እዛዉ ዋቃ ጉሬቻ እሬቻ ወሰን ጋላን ቅቤ እየለቀለቃችሁ የሰዉ ደም እየገበራችሁ አጎሩ ! ( ኦርቶዶክስ የአለም የሰዉ ልጆች እንጂ " የፀረ ሰዉ በላ አዉሬ ጋላ የአባ አራጂ የደም ሰንቄ እምነት አይሆንም ! ብረሀን ከጨረማ ህብረት የለዉም ንገሩኝ አትበሉ
@SleepyCheckers-zo4jd
@SleepyCheckers-zo4jd 15 дней назад
ብራናችሁ በቁቤ ባይፃፍስ ኦሮሞዎች ምን ይቀርባቸዋል??
@Rakb553
@Rakb553 15 дней назад
እውቀት😉
@wadaa7319
@wadaa7319 15 дней назад
ፀረ ኦሮሞነት ያለበት ስብስብ ነው
@helugjoy81
@helugjoy81 15 дней назад
አይ ፀረ ሰዉ በላ አዉሬ ዘረ እናተም አልተባላችሁ ! እዛዉ በአፋን ጋላ ቁላ ነዉ ቆሌ ፆፈ የታረክ ሰገራ
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 15 дней назад
Exactly 100% I don't know what kind of people they are crazy about everything OMG we're so tired about it
@Rakb553
@Rakb553 15 дней назад
ከናተ በላይ ፀር አለ አተላዎች😉😅
@user-vq1sn9tu6t
@user-vq1sn9tu6t 15 дней назад
ERE ENDEWU SEWU HUNU , KEMINDENEWU ENDEAWURE YEHONACHEHUT …..,ERE SEWU HUNU ……..
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 14 дней назад
​@@Rakb553ጣለ አይሻልሽም ወይ
Далее
Tragic Moments 😥 #2
00:30
Просмотров 2,2 млн
ГЕНИИ МАРКЕТИНГА 😂
00:35
Просмотров 891 тыс.