Тёмный

ታላቋ የደም ጨረቃ (Blood Moon) ግንቦት 18 እና የፀሐይ ግርዶሽ ሠኔ 3 (June 10) 

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Подписаться 340 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

በዚህ ወር የምትታየውን ታላቋ የደም ጨረቃ (Super blood moon) ቪዲዮ አይተው ዕውቀትን በመጨበጥዎ እናመሰግናለን

Наука

Опубликовано:

 

21 май 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 187   
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 3 года назад
Welcome መምህራችን ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ። ዶክተር ሮዳስ ታደሰ በስማቸው የሚጠራ የቴሌቪዥን ቻናል ሊኖራቸው ግድ ነው የምትሉ ላይክ አድርጉ በማርያም ።
@jamilaabata9451
@jamilaabata9451 3 года назад
በእውነት መሆን አለበት ትውልድ ያሥተምራል
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 3 года назад
መልካም ሀሳብ ነው ትውልድ ይቀረፅበታል ከእውቀት እና ከአምክኖ'ዊ ጥበብ የተገነባ ትውልድ ይፈጠርበታል
@fiker9439
@fiker9439 3 года назад
I want to know the end of the world
@sewalemhaile1
@sewalemhaile1 3 года назад
ዶ/ር ሮዳስ እንወድሃለን የሀገሬ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ❣️እንደ አንተ አይነቱን ሀገሬ በማግኘቷ ኮራ ልትል ይገባል❣️👍🙏
@robi4400
@robi4400 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እንወድሃለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሀለን!!🙏🙏🙏
@seli5751
@seli5751 3 года назад
እናመሠግናለን መምህር የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
@himawint9116
@himawint9116 3 года назад
ይሄንን አይነት ታላቅ ጭብጥ ተመስጠህ ስታቀርብ መስማት የሚመስጥ ነው። በበኩሌ በዚህ ዘርፍና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ሳይገባኝ እንድመሰጥ፣ ፍቅር እንዲኖረኝና የማወቅ ጉጉቴ እንዲቀሰቀስ ያደረግከው ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንቶች ያደረጉትን ጥናትና ምርምር በግእዝ ተዘግቦ መገኘቱን በማስረጃ በማቅረብህ ነው። ከዚህ በላይ ስሜቴን የምገልፅበት፣ ጥያቄዎች የምጠይቅበትና የምማርበት እድል ባገኝ በጣም ደስ ባለኝ። በህይወቴ በጣም ትልቅ inspiration ከፈጠሩ ሰዎች መካከል በቀዳሚነት የምትገኙት አንተና ሃኪም አበበች ናችሁ። በዚህ ኮሜንት ሳጥን ብቻ ስሜቴን የምገልጽበት ምንም ቃል የለኝም። በአካል ወይም በስልክ ማግኘት የሚቻልበት ሁኔታ ቢኖር ከመቸውም ጊዜ በላይ እድለኛነት ነው የሚሰማኝ። ደግሞ በጥረቴም ቢሆን እንደማገኛችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ለአገራችን ሰላምና ፍቅር ይስጥልን!!
@alesalema7371
@alesalema7371 3 года назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ይህን ሁሉ ታሪክ ለማየት ያብቃን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውቀትህን ያብዛልህ እንወድሀለን
@haregfiseha3508
@haregfiseha3508 3 года назад
🙏🙏🙏❤❤መምህር አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጠወት
@Michael_m_
@Michael_m_ 3 года назад
አይ መምህር እንዲዝህስ እንኳ አትጥፋ! ይቺን ትኩር ብለው ሲመለከቷት ተስፋ የምታስቆርጠዋን አለም በምርምርና በእውቀት እንዘንጋት እንጂ--- ለዚህ ደሞ ያንተ እርዳታ ያስፈልገናልና ቶሎ ቶሎ ብቅ በል መምህር በተረፈ ለምታጋራን እውቀት እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ! እናም ግንቦት ፳፫ እና ፳፬ን በጉጉት አየጠበቅኋት ነው እግዚአብሔር ሁላችንን ለዚያች ዕለት ያድርሰን! አሜን!!!
@asnakech7666
@asnakech7666 3 года назад
እጂግ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበረ ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስግን መምህር ፀጋውን ያብዝልህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@mebatsiondereje884
@mebatsiondereje884 3 года назад
እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጥልን መምህራችን
@tsegeberhe8867
@tsegeberhe8867 3 года назад
እጅግ በጣም እርገን እናመሰግንሀለን ዶ/ር እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!!!!!
@abel930
@abel930 3 года назад
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛሎት እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@fikerselam343
@fikerselam343 3 года назад
ጤና ይስጥልኝ መምህር መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ እንኳን ደህና መጣህ ደስ የሚል ነው። ቅዱስ ልዑል አምላክ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ
@astermelaku3504
@astermelaku3504 3 года назад
ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የማናውቃቸውን እንድናውቅ ስለምታደርግ
@genetdesta4429
@genetdesta4429 3 года назад
ወንድማችን እድሜና ጤናከነቤተሰቦች ይስጥልን በዚሁ ቀጥልን
@simrgetamentesnot3234
@simrgetamentesnot3234 3 года назад
መምህራችን ሰላምህ ይብዛ በርታልን የኢትዮጵያ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
@user-ws4vm7qd2w
@user-ws4vm7qd2w 3 года назад
እድሜና ጤና ይስጠልን መምህራችን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ላለምትሰጠን ጣፍጭ ትምህርት በሙሉ 💚💛❤🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@madotethiopia566
@madotethiopia566 3 года назад
አድሜና ፀጋ ይስጭልን
@yibeltalabebaw8558
@yibeltalabebaw8558 3 года назад
ሳላም እንቁ መምህራችን
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zeewegd905
@zeewegd905 3 года назад
መምህር እድሜውን ከጤና ጋር ይስጥልን
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 3 года назад
እድሜና ጤና ይስጥህ ዶር እንወድሃለን እናከብርሃለን።
@abinetmolla8586
@abinetmolla8586 3 года назад
እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር
@BT-dz7cv
@BT-dz7cv 3 года назад
መምህራችን ሺ አመት ኑርልን ተባረክ ከነቤተሰብህ 🙏🏻🙏🏻
@jesuschrist8298
@jesuschrist8298 3 года назад
በጣም አሪፍ ግንዛቤ የሚሰጥ ነው ተባረክ ለምልም
@BettyBiruu
@BettyBiruu 3 года назад
እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያቆይልን መምህር
@almasshama689
@almasshama689 3 года назад
ዶክተር፡እንኳን፡በሠላም፡መጣህ፡የኛ፡አደኛ።በሪታ
@tedlagebremariam3294
@tedlagebremariam3294 3 года назад
Doctor you are an all rounded scientist and i appreciate your knowledge .
@semhalhailezgi8080
@semhalhailezgi8080 3 года назад
Thank you so much D/r Rodas
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 3 года назад
መምህሬ ክበርልኝ ባንተ ብዙ ተማርኩ ብዙ አወቅሁም መምጣትክን በጉጉት ስጠብቅ ነበር የእድሜ ፀጋን አብዝቶ ይስጥልኝ
@melkameadmassu6714
@melkameadmassu6714 3 года назад
ጤና ይስጥልኝ መምህር አሁንም እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱ አብዝቶ ይጨምርልህ!!!አምላከ ጊዮርጊስ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን!!!
@melkamdemeawoz9513
@melkamdemeawoz9513 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን የሚገርም ነው
@biruktawittesfaye39
@biruktawittesfaye39 3 года назад
እናመስግናለን መልካም ምሽት
@yordiyordi2859
@yordiyordi2859 3 года назад
እንወድሀለን የማቱሳላን እድሜ ያድልህ ወንድማችን
@tesfayohannes5522
@tesfayohannes5522 3 года назад
ዶ/ር ሮዳስ በመጀመሪያ ያለኝን አክብሮት እየገለጽሁ ያለዎትን እና የሚያውቅቱን ከማስተላለፍ ወደ ኋላ አይበሉ ሰው መረጦ መስማት አለበት፡፡ ከዚህ ውጭ ሰሞኑን በነቀምት የታየው ትእይን ማብራሪያ ቢሰጡበት እላለሁ እግዚአብሔር ጤና ከ እድሜ ይስጥልኝ፡፡
@Zemeyany
@Zemeyany 3 года назад
እድሜ ከጤና ይስጥልን
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 3 года назад
selam senbitual MEMHIR enkuan beselam metu! egna dehna nen EGZIABHER Yimesgen! sewoch bizu neger lilu yichilalu ebakotin ersewo gin ewnetun kemmaqreb wedhuala aybelu
@mulumola6561
@mulumola6561 3 года назад
Endemenalhe Memher Dr. Rodas EnKwan Dhena Methe Selamhe Yebeza 🙏🏾
@hanayousuf2246
@hanayousuf2246 3 года назад
መምእር እረጅም እድሜ ከጤና ያድልእ
@mubarock6733
@mubarock6733 3 года назад
ዶ/ር በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ
@user-jq5fm3cf2o
@user-jq5fm3cf2o 3 года назад
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጡልን
@mulueth1544
@mulueth1544 3 года назад
Thank you God bless you rodasye we love you so much
@abebew364
@abebew364 3 года назад
Thank you Dr Rodase 🙏🙏🙏.
@tamratdestaandothermusicsl7177
@tamratdestaandothermusicsl7177 3 года назад
መጋቤ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እድሜ እና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን አሜን!!! ግንቦት ፲፰ ፳፫ ፳፬ እና ሰኔ ፫ በጣም በጉጉት የምጠብቃቸው ቀናቶች ናቸው፡፡ የማናቃቸውን እንድናውቅ ስለሚረዱን እግዚአብሄር ይስጥልን አሜን!!! ላይክ ግን በጣም ያንሳቸዋል ለመምህራችን እባካችሁ ላይክ አድርጉ
@geremechgetach
@geremechgetach 3 года назад
መምህር እኛም እንወድሃለን እናክብርሃለን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ጸጋ ያድልለን እውቀቱ ሰለ ምንፈልግ ብታቀረብልን ዮቱበሮች ምን አለ ቢቆጠቡ የተባለው በቀጥታ ቢያሰተላልፉ በረታልን መምህር
@fekerteshiferaw4503
@fekerteshiferaw4503 3 года назад
እግዚአብሔር ፡ እስከ ፡ ቤተሰብህ ፡ ይጠብቅህ። ፡ በጣም ፡ አመሰግናለሁ ፡
@user-hi1le9ch3n
@user-hi1le9ch3n 3 года назад
እማምላክ በዕድሜናና በፀጋ ትጠብቆት መምህር ስለ ተዋህዶም ትንሽ ቢሉን ዘመኑ ክፉ ነውና ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@user-pf9lr6gd8e
@user-pf9lr6gd8e 3 года назад
እውነትክን ነው ለገንዘባቸው ሲሉ የባጥ የቆጡን እየቀባጠሩ ሰውን የሚያስፈሩ ብዙ ናቸው ልቦና ይስጣቸው ማስተዋሉን ይስጣቸው እናመሰግናለን መምህራችን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ስለ ሆነውም ስላልሆነውም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🇨🇬 ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🇨🇬
@selam8291
@selam8291 3 года назад
እንኳን ደና መጣህ መምራችን
@sewmelaku1574
@sewmelaku1574 3 года назад
መ/ር የእውነት በጉጉት ነበር ስንጠብቅህ የነበረው እንኳን ደህና መጣህ
@-lz5bp
@-lz5bp 3 года назад
ዶ/ር እናመሰግናለን
@hirutgodana9479
@hirutgodana9479 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እናመስግናለን
@elizabethyonas6944
@elizabethyonas6944 3 года назад
የኛ የምርጦች ምርጥ ነህ እግዚያብሄር እውቀቱን ይግለፅልህ አብዝቶ!!
@meronshimeles7009
@meronshimeles7009 3 года назад
እሺ እጠብቃለን
@goitomhaila4435
@goitomhaila4435 3 года назад
ጤና ይስጥልኝ መምህራችን
@tigistsilsh7695
@tigistsilsh7695 3 года назад
ሰላም መምኽር ፈጣሪ አብዝቶ እውቀቱን ይግለፅልኽ አሁንም
@eyueluuu2926
@eyueluuu2926 3 года назад
መምህር ኧኛም እኖደሀለን ስለምታስተምረን ትምህርት እናመሰግናለን ።
@raheltegenu4960
@raheltegenu4960 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@selemonantero3376
@selemonantero3376 3 года назад
Dr.Rodos I am very happy to see you again,you are the eye of our new generation, thanks again, from selemon Antero North Pacific,
@kidistandye7421
@kidistandye7421 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር።💚💛❤
@samriii16_i45
@samriii16_i45 3 года назад
እባክህን ዶክተር በማይረቡ ሰዎች ተስፋ አጥቁረጥ ማወቅ ያለብንን ብቻ አሳውቀን
@emuyimam8288
@emuyimam8288 3 года назад
እናመሠግናለን መምህር
@alextigstg3055
@alextigstg3055 3 года назад
ሰላም ዶክተር እንኳን ደና መጣህ ሰላም ለኢትዮጵያ
@seblwolde5182
@seblwolde5182 3 года назад
Thank you
@genetahfrom9867
@genetahfrom9867 3 года назад
ትምህርቱ በጣም ጠቃሚ እና አና አስፈላጊ ስለሆነ ጥበቃ ተደርጎለት ያለገደብ መተላለፍና አንተም ተገቢውን ክፍያ አግኝተህ ለበለጠ ስሪ እንድትነሳሳ እና እኛም መረጃ ለማግኘት እንዳንባክን እየከፈልን የምንጠቀምበት ድረ-ገጽ ብታመቻችልን የሚል ሃሳብ አለኝ።
@faithmoore7486
@faithmoore7486 3 года назад
Thank you for sharing your knowledge.
@frehab418
@frehab418 3 года назад
Aymroh betam betam ewedewalehu tebareku memhre
@bezamengistu2516
@bezamengistu2516 3 года назад
ከ 9 አመት ልጄ ጋር አያየንህ ነዉ!!
@hibsttadese2982
@hibsttadese2982 3 года назад
ትምህርት ማለት ይህ ነው ተማርን የሚሉ በሰው ደም ለመኖሮ የሚፈልጎ በመሆናቸው በጣም ያሳዝናል።እርሰዎ ግን እድሜና ጤና ይሰጥልን።በሌላ መርሐ ግብር ያገናኘን በ18 ሮብ ደሴ ላይ ማታ ትንሸ ታይታ ነጭ ሆነች።
@tensayseyifu9813
@tensayseyifu9813 3 года назад
ሰላም መምህር
@mimiworku4129
@mimiworku4129 3 года назад
እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ መጋቢ አዲስ መምህር ዶክተር ሮዳስ ❤🇲🇱 ጥልቅ ዕውቀት የሆነውን ሰለ ተፈጥሮአዊ ሚሰጢር መረጃዎችን ሰለሚያሳውቁን ❤ ግን ዕውቀትን የማይረዱ ከሰው አፍ ለቅመው አጋነው እና አሰተው የሚያቀርቡ የዩቲዩብር ነጋዴዎችን አግዚአብሔር ወደ ሕሊና ዕወቀታቸው ይልሳቸው🙏
@elenik4524
@elenik4524 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ
@umanitahassan6328
@umanitahassan6328 3 года назад
Egziabher yestlne
@senaytmokenn2890
@senaytmokenn2890 3 года назад
ሰላም ከረምክ መምህር
@famhd2982
@famhd2982 3 года назад
ዛሬ ነበር ያልከን እስካውን እየጠበኩ ነው የደም ጨረቃዋን
@saraalemayehu39
@saraalemayehu39 3 года назад
ሰላም ሰላም ጠፋህብን ወንድማችን
@craftedge8562
@craftedge8562 3 года назад
Betam yemiwedih ewnete ethiopiawi memihir enameseginalen
@kidusyosef4803
@kidusyosef4803 3 года назад
Thanks
@hiruthseyoum5969
@hiruthseyoum5969 3 года назад
ተባረክ::
@wubalemzewde9499
@wubalemzewde9499 3 года назад
1gna eko neh wendimachin,selamih yibza!
@samikonjotina8705
@samikonjotina8705 3 года назад
እኛም እንወድሀለን መምህራችን ከልቤ አመስግናለሀኝ
@user-zj1qg4mw7q
@user-zj1qg4mw7q 3 года назад
ሰላም ዶክተር,
@menberelegesse7855
@menberelegesse7855 3 года назад
ተባአርክልኝ ፈትፍትህ ነው የምትጎርሳን አምሰግናለሁ
@ayinebogale5679
@ayinebogale5679 3 года назад
Baga nagan dhuftan
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 3 года назад
Selam Leante Yehune Megabi Doctor.
@sewzeleke8736
@sewzeleke8736 3 года назад
እንወድሃለነ መምህር
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 3 года назад
Welcome back 👏👏👏👏👏👏👏
@ageremaru3453
@ageremaru3453 3 года назад
Today's edemena tena fetare yestehe nurelene enewedehalen
@travelwithberok7639
@travelwithberok7639 3 года назад
መምህር እናመሰግናለን። እኝአ ግን ዉቀት እፈልጋለን። 💚💛❤️🙏
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 года назад
መምህሬ ዩቱበሮችን ተዋቸው ውሸት እደሆነ የማያውቅ ያለ አይመስለኝም ያልሞተን ሰው ሞተ እሚሉ እኮናቸው እረ ስት ጉድ አለ😥 አትጥፋብን🙏
@meronshimeles7009
@meronshimeles7009 3 года назад
የተወሰነ ብናዉቅ አስቡበትና ትንሽ ብናዉቅ እዉነት ነዉ ዩቱበሮች አሰቸጋሪዉች ናቸዉ ያዉ ለራሳቸዉ ነዉ ግን እሲኪ ልብ ይስጠን
@Powergamer7726
@Powergamer7726 3 года назад
ቪዲዮውን Like ያላደረገ እና ቻናሉን subscribe ያላደረገ ወዮላቸው 😊
@user-mr9pl9qe3i
@user-mr9pl9qe3i 3 года назад
የምር እረስቸው ነበር 😁😁🥰🥰🥰
@Shaikha_-yr6lv
@Shaikha_-yr6lv 3 года назад
Well come
@frehiwotmekonnen153
@frehiwotmekonnen153 3 года назад
Memhr Egziyaber edmen tena ysth
@kalebberhanu9087
@kalebberhanu9087 3 года назад
Welcome doctor rodas
@omg1820
@omg1820 3 года назад
እኛም እኖድሃለን መምህር
@mamuyetadesse4361
@mamuyetadesse4361 3 года назад
ክስተቱ የሚከስበትን ስዓት በግልፅ አስቀምጡልን እንደባለፈው የፀሐይ ግርዶሽ
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 3 года назад
መምህር እሮዳስ እኔ በእውነትም በአስተሳሰብም ከንተ ያነስኩ እህትህ የራሴን ሀሳብ ልገልፅልህ ወደድኩ ምክንያቱም ሰው ስላማትንቅ ትቀበለኛለህ ብዬ ስለማስብ መምህሬ የዩቲዩብ ጡረተኞች የፈለጉትን ይበሉ አንተ ግን እውነታውንና ያለውን የአባቶቻችንን እውቀት ሳትሰስት አጋራን ልታቀርብ ያሰብከውንም በጉጉት እየጠበቅን ነውና እባክህ እውቀትን አዳውቀን እውነትን የፈለገ መቶ ይማር ደሞ እርእሳቸውና ውስጡ ገብተህ ስታየው በጣም ይለካያል ስለዚህ ሰውም አሁን እየነቃባቸው ስለሆነ ለጥቂት አላዋቂዎች ብለህ እኛ ብዙ ተማሪዋችህን ከማስተማር አትቆጠብ እንዳልከው ሁሌም በእምነት እውነት ጥበብ እውቀት አመክንዮ እድንጓዝ እውነተኛ ትምህርት ያስፈልገናልና እባክህ ያሰብክልንን አስተምረን ሳትቆጥብ በተረፈ ከልብ እናመሰግናለን ሁሌም ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ
Далее
Лучший браузер!
0:27
Просмотров 441 тыс.
iPhone socket cleaning #Fixit
0:30
Просмотров 17 млн