Тёмный

ታማኝ በየነ ከመታሰቢያ ቀጸላ ጋር በታማኝ ሾው ክፍል 4 | Artist Tamagne Beyene  

Tamagne Show
Подписаться 75 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 40   
@TamagneShow
@TamagneShow 2 месяца назад
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ3700+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
@abduseidadem9409
@abduseidadem9409 2 месяца назад
@onethiopia5609
@onethiopia5609 2 месяца назад
የክፍሌ አቦችር ክፍል 3 የለም ፕሌስ
@desureda2749
@desureda2749 2 месяца назад
ታማኝን የሚጠሉ ሰዎች ችግራቸው ካደረጉት የብሄር መነፅር የተነሳ ብቻ እንጂ ሌላ አይደለም። ታማኝ ታማኝ ነው❤❤❤❤
@abebemekonnen3956
@abebemekonnen3956 2 месяца назад
ታማኝ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ፤ ታሪክህ ተሰንዶ በመጽሐፍ መልክ ቢቀርብ እና ተተኪው ትውልድ ቢማርበት በጣም ጠቃሚ ነበር።
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 2 месяца назад
ታማኝዬ እንኳን በሕይወት ኖረህ ሁሉንም ነገር አየኸዉ አሁንም ወደፊትም እግዚአብሔር ተርፎ ከሚቀር አይነፈግህ ዕድሜዉን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ነገ ሌላ ቀን ነዉ
@motidadi1689
@motidadi1689 2 месяца назад
Wey Tamagne ❤ you are an AMAZING PERSON. hero,talented, asteway,kind, kutu,alkasha,asabi,hayelegna....all-in-one....and more again YOU DESERVE BIOGRAPHIES AND DOCUMENTARY biyansebih inji aybezam talk sew neh
@paradimelanguageschool
@paradimelanguageschool 2 месяца назад
GREAT HERO ታማኝ። እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ
@animawanteneh6990
@animawanteneh6990 2 месяца назад
ይሄ ድካም ይሄ ያገር ፍቅርና ውለታ እንዴት ይረሳል? ታማኝ የዘላለም ባለውለታችን ነህ!!!
@melaku6264
@melaku6264 2 месяца назад
The Golden era of Ethiopian music. Thanks Tamagne.
@abebayhualula8711
@abebayhualula8711 2 месяца назад
ግሩም ትዝታ ነው!! የታሪኩ ተካፋይ ታዳሚ ስለነበርኩ ወንድም ታማኝ ይህንን በማህደሩ ጠብቆ በማቆየቱና ለዛሬው ትውልድ በዚህ ማልክ አዋዝቶ በማቅረቡ ከልብ አመሰግናለሁ።
@Mr.believer123
@Mr.believer123 2 месяца назад
Tamageye! You are one in a million. We love you so much! Thank you so much for everything you have done for us.
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 2 месяца назад
በጣም ነው የማክብርህና ስትጠፋም እዝናለሁ ለወገን ተቆርቋነትህን ስወድ ለሁሉ እልቃሻነትህን ለእይንህ ጤነት እሰጋለሁ
@JasmineBaugh-dn6kg
@JasmineBaugh-dn6kg 2 месяца назад
ውድ ታማኝ ብዙ ማለት ፈልጌ ቃላት አጣው ከሁሉም ከማንም ትለያለህ❤
@samiabera9766
@samiabera9766 2 месяца назад
ታማኝ የማይተካ ስራ ነው የሰራችሁት❤ በጣም ድንቅ ስብስብ ነበራችሁ❤❤
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 2 месяца назад
Victory to Amhara-Fano ‼️ We are all Amhara-Fano ‼️ We are very much Happy, that Amhara-Fano leader Warkhaw Shalekha Meire Wodajo, elected Chief and Colonel Fantahun Muhaba, assistant Chief, in Amhara-Fano Wollo Region. 🎊 👏 💐 🥳 🎊 👏 💐 ‼️‼️‼️
@englishworld1743
@englishworld1743 2 месяца назад
I wish I was part of your generation ❤
@solomon212
@solomon212 2 месяца назад
Thank you, you are a model for a woman of leadership. What you did was not just a connection of music between cultures but united all of Ethiopia into one nation. Without differences I wish there were times like this today😎😢
@DawitGezahegn-m3s
@DawitGezahegn-m3s 2 месяца назад
እማኝ እና ታማኝ መልስ ።ማስረጃ።
@nugusuzewdie9991
@nugusuzewdie9991 2 месяца назад
ይህ ዝግጅት በይቅርታ እንታደስ በሚል መደገም ቢችል ውጤቱ ከመቃብር በላይ ታሪክን እስከ ወዲያኛው ማስቀመጥ ይሆን የመስለኛል። በከፊልም ቢሆን ማሳካት ቢቻል ለማለት ነው። ማለት ቀላል ነውና።
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 2 месяца назад
Wedime Tamagni ahun dikemehi wys tesfa qoretik ? 😢😢 Ye Hagerihi selam destawa EGZI biher yasayihi
@naodbefekedew1337
@naodbefekedew1337 2 месяца назад
ባለውለታችን ታማኝ ❤❤❤🎉🎉🎉
@TilahunFeleke
@TilahunFeleke 2 месяца назад
ታማኝ ❤
@amanuelayele9643
@amanuelayele9643 2 месяца назад
ታማኝ አንበሳ ነው::ምን ሰራን ላገራችን ብለን እራሳችንን እንጠይቅ??!
@dawitwoldegeorgis2615
@dawitwoldegeorgis2615 2 месяца назад
He is The best
@hjohannes5371
@hjohannes5371 2 месяца назад
It was a mega project with great success, not less than NASA`s moon landing project. Bravo
@Ambassel
@Ambassel 2 месяца назад
አንበሳው ጀግናው ታታሪው ሃገር ወዳዱ ክቡር ታማኝ በየነ ግሩም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ::እናንተ ኢትዮጵያ ብትኖሩ ኖሮ ይሄ ሁሉ ክፍተት አይፈጠርም ነበር የእናንተ መሰደድ ጥሩም መጥፎም ጎን ነበረው::
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 2 месяца назад
እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ
@motidadi1689
@motidadi1689 2 месяца назад
Long-lived TAMAGNE BEYENE
@mimitek6140
@mimitek6140 2 месяца назад
በለንደን የነበረውን አብዛኛውን ተሰትፍያለሁ። ሁሉን አሳታውሳለሁ በተለይ አራቱም የዘፈኑ ግዚ
@nugusuzewdie9991
@nugusuzewdie9991 2 месяца назад
ዛሬም የምንስቅላት ሳይሆን የምናለቅስላትን ሀገር ከመናፈቅ አልወጣንም። ያሳዝናል።
@saidFeleke
@saidFeleke 2 месяца назад
ታማኝ በዬነ ሀገር ወዳድ አርበኛ ወንድማችን ኢትዮጵያ ሀገራችን በአንድነት በእኩልነት በፍትህ ብታድግ ብናድግ ልባችን አጥብቆ ይሻ ነበር እንዳለመታደል ሆኖ በዘረኝነት በሽታ ተለክፈን በጋራ አብሮ ሰርቶ ችግር እንካ ቢኖር በሰለጠነ መንገድ እንደ ሰው ችግራችንን በውይይት መፍታት ስንችል መገዳደልን የመረጥን ክፉዎች ነን ወይስ አለማወቃችንን የማናውቅ የዋሆች ? እንደዚያ ከሆነ ከደረሰብን ችግር ልንማር ይገባል አለማወቃችንን እያወቅን ከሆነ እርስ በእርሳችንን ተገዳድለን እስከምናልቅ ነው የምንጠብቀው ?አድስ ትውልድ አድስ ሀሳብ የተሻለ መንገድ የሚፈጥር ትውልድ መቼ ነው የሚፈጠረው ?
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 2 месяца назад
❤❤❤❤
@MichaelMichael-xv1mn
@MichaelMichael-xv1mn 2 месяца назад
ምንድነዉ ስቱዲዮ? ታማኝን አይመጥንም ተመልካችንም ቢሆን ወዳጄ የኢትዮጽያውን እስኪ ለማየት ምክር
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 2 месяца назад
እኔ ማዝነው ዛሬ ሳያከብሩህ ነገ ታማኝ እኮ የሰራው ትላልቅ ስራወች እያሉ ለሚሞላፈጡ ሰወች ነው ይገርማል አንተ በቁምህ ሀውልት ብቻ ሳይሆን መንገድ ወይ አደባባይ ሚገባህ ትልቅ ብቻ ሳይሆን ብቸኛ እንቁ ሰው ነህ ያንቴአለህ እንዴት አድርገህ ነው ግን እነዚህን ሁሉ አንድ ማድረግ የቻልከው የምር ሁለት ሁነው እኮ ኮንሰርት ሲሰሩ ሚጣሉ ህዝቦች ያሉበት ሀገር እኮ ነው ያለነው
@TilahunFeleke
@TilahunFeleke 2 месяца назад
Wow ❤
@fernaglyes5327
@fernaglyes5327 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉
@frewzeru2809
@frewzeru2809 2 месяца назад
ይሕን የመሰለ ታድሞ መሞት አይቆጭም::
@mohamedketema
@mohamedketema 2 месяца назад
Tamagne merte sew
Далее
ሐረግ ( ክፍል 11)
36:10
Просмотров 48 тыс.
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Просмотров 12 млн
impossible lungs test !! 🫁
01:00
Просмотров 6 млн