Тёмный

ታፋጭ ዳቦ ኸሊያ አሰራር(Sweet fetayer) 

Mesi መሲ Tube
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 196   
@hawabrand
@hawabrand 8 месяцев назад
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን በሰላም መጣሽ ❤❤❤❤ ቆጆ ምግብ🎉በጣም ሀሪፍ አቀራረብ ነው በርች ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢቶቢያ
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 3 года назад
ከሊያ በጣም የምወደው የፈጣየር አይነት ነው መሲዬ አንቺ ደግሞ የሚገርም አሠራር ሰርተሽዋል ሞያሽን አለማድነቅ አይቻልም የኔ ውድ በጣም ባለሞያ ነሽ ልስላሴው የስ ይላል ከሊያ አቦካኩ ካላማረ ድርቅ ነው የሚለው አንቺ ግን በጣም ገራሚ አርገሽ ነው መጥነሽ ያቦካሽው ስለዚህ ለአይን የሚያጓጓ ውብ የሆነ የሚገርም ከሊያ መስዬ እጅሽ ይባረክ ጉደኛ ሞያ ነው በቀጣይ ይዘሽ የምትቀርቢውን ለማየት ጓጓሁ ተመችቶኛል በጣም ሲሮፑ ላይ ደሞ ቀረፋ ሄል ጨምሬ አላውቅም ልዩ ይሄ ደሞ ሞክረዋለሁ ጎበዝ ነሽየእውነት መስዬ በርቺልኝ👌😍
@weynitube4121
@weynitube4121 3 года назад
ሰላምምምምም ለእዚህ ቤት. እንዴት ነሽ መሲየ. ዋውውውው እጅሽ ይባረክ. የእኔ ምርጥ ባለሙያ.
@niceworld2181
@niceworld2181 2 года назад
መሲየ ሰላም ላንቺ እንዴት የሚያምር ዳቦ ነው ያዘጋጅሽው ግብአቶችሽም አቀራረብሽም ምርጥ ናቸው ከለሩም አብሶ ያሚሚሚ እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ ከዛም የጽዳትሽ ነገር በጣም ነው ምወድልሽ ላይይክክክክ በርቺልኝ
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 3 года назад
wooow መሲዩ ባለሞያ አዲስ እማላቀውን ሞያ ተማርኩ ስሙ እራሱ አዲስ ነው ለኔ ይህንማ ድጋሚ እያየው ሰርቼ መሞከር አለብኝ በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እንደዚህ ለየት ያሉ ነገሮችን እንጠብቃለን thank you for sharing😍
@Life-nj7sr
@Life-nj7sr 3 года назад
መስዬ መልኩም አገጋገሩም ልዩ የሆነ ዳቦ ነው ያሳየሽን ወድጄዋለው እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 года назад
መሲዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው በርችልኝ እጆችሽ ይባረኩልኝ 🙏🙏🙏👍🏾
@kalkidanethiopia3009
@kalkidanethiopia3009 2 года назад
መሲዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ!! በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ። እዉነትሽን ነው ስኳር የጤና ጠር ሰለሆነ ቀነስ ብናደርግ አሪፍ ነው ይህን የመሰለ ዳቦ ሰርተሽ ሼር ሰላደረግሽን እናመሰግናለን🙏🙏👍👍😍😍
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 года назад
መሲዬ ዋው እንዴት የሚያምር ጣፋጭ ዳቦ ነው የጋገርሽው ልዩ ነው ጣፋጩም በጣም ቆንጆ አድርገ ነው የሰራሽው እኔም እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን
@user-my1ol6nf6h
@user-my1ol6nf6h 3 года назад
ሰላም መሲዬ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ እና ለየት ያለ አሰራር ነው ከለሩ እራሱ ባይን ያጠግባል የምወድሽእጅሽ ይባረክሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለ
@ayniethiopia1495
@ayniethiopia1495 3 года назад
ይምወድሽ ፍቅር በጣም አሪፍ በርችልኝ
@askaleashenafie3633
@askaleashenafie3633 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ፈታየር ነው አንቺ ደግም አሳምረሽ ነው የሰራሽው በደንብ አብራርተሽዋል ደግሞ አሪፍ የቡና ቁርስ ይሆናል
@benjatube
@benjatube 3 года назад
መሲ ባለሞያ ነሽ በጣም ያምራል ፍትፍት ያለ ነው ለመጀመርያ ጊዜ ሳይ ነው ቺፍ ውስጡ ያለው ዳቦ እንዳልሽው ስክዋር ለጤንነት በፍፁም አይመከርም ማርን እንዳማራጭ ብንጠቀም ጥሩ ነው አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@OmeHayateTube
@OmeHayateTube 3 года назад
_ሰላም ሰላም መሲየየ ውዴ ቀጥይበት በጣም ቆጆወ ነው ውዴየ አብሽሪይ ስለዘገየሁ በጣም ይቅርታ_
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. 3 года назад
መሲየ የኔ ባለሙያ የኔ ደግና በርች እህቴ
@hayethussentube
@hayethussentube 3 года назад
ማሻአላህ መሢዬ የኔ አበሳ በርቺ
@AseAwaze
@AseAwaze 3 года назад
መሲዬ በርች#ላይክ
@user-iy6hw8xi7t
@user-iy6hw8xi7t 9 месяцев назад
ሰላም ውድ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ያወቅሽውን ስላሳወቅሽን ከልብ እናመሰግናለን ጥሩ ቆይታ ነበር በርች እህት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hrittube2663
@hrittube2663 3 года назад
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሸው እጆችሽ ይባረኩ
@genitube.g9425
@genitube.g9425 3 года назад
መስዬ አሪፍ ነዉ
@degnestube3253
@degnestube3253 3 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት መሲ ዋው በጣም ያምራል ቆንጆ ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ በርችልኝ ሁሉንም አሟልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 года назад
በጣም ልዩ አድርግሽ ነው የሰራሽው አሰራሩ ግን ልኔ ልዩ ነው ዛሬ የመጀመርያዬ ነው እስቲ እሞክረዋለው በቀጣይ በተሻለ ቪድዮ ስለምትመጪ እናመሰግናለን በርቺ ውዴ
@sasatube6320
@sasatube6320 3 года назад
ኤደንየ ማማየ ደምሪኚ ስአዳነኚ ነይ እሽ
@lilligera9344
@lilligera9344 3 года назад
Waooo mesiye indet indmiamrna indmiaguagua iwnet serce ibelalehu slasayeshn inamesegnaln 😋ijish ybark mesiye degme ayehut
@Tube-vm4vd
@Tube-vm4vd 3 года назад
ዋዉዉዉ ላይክ መሲየ
@benjohn6322
@benjohn6322 2 года назад
mesiye yene melkam yemetserachew serawchidhin bet new yemwdacheu ema this bread is simply the best 👌 👍 😍
@meronmeron6385
@meronmeron6385 3 года назад
በጣም ያምራል በርቺልን ሠላም ለዚቤት
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
መሲዬ በጣም ቆንጆ ነው ሲያምር የእኔ ጎበዝ በርቺልኝ👌👌ላይክ ሼር❤️🙏
@gojofilm
@gojofilm 3 года назад
መሲዬ የምወድሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል የተጠቀምሻቸው በሙሉ ቆንጆ ነው አቸቶ እደሚጨመር አላቅም ነበረ ውስጡ ጅብን ውስጡ መሲ ልዪ ነው ግን በየሀገሩ ስሙ ይለያያል እንዴ መስዬ ስኳሩን ስትሰሪ የጨመርሻቸው አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
@mesitube5561
@mesitube5561 3 года назад
የኔዋ ቅድስቴ
@salatesfa5510
@salatesfa5510 3 года назад
መስዬ የኔ ውድ እውነትም ጣፋጭ ዳቦ መልኩ እራሱ ሲያምር ልይ የሆነ ዳቦ ነው ያሳየሽን እንዴት እንደሚጣፍጥ መገመት ቀላል ነው የተባረከ ይሁን
@user-rb9ne5nc8j
@user-rb9ne5nc8j 3 года назад
ዋውውው በጣም ቆንጆ ኽሊያ አሰራር ነው በጣም ተወዳጅ ጣፋጭ ነው በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ከለሩም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@Tube-vm4vd
@Tube-vm4vd 3 года назад
ልዩ ነው በርች መሲየ
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 года назад
በርች መሲ እህቴ በጣም ያምራል ጥፋሽ ግን
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 года назад
መሲዬ የኔ ባለሞያ ሲያምር እሺ
@sidrafatu8498
@sidrafatu8498 2 года назад
ሰላም መሲዬ በጣም ምርጥ የጣፋጭ ዳቦ አገጋገር ነው ቆንጆ አደርገሽ ነው ያዘጋደሺው ባለሙያ አይገልፀሽም ሼር ሰላርግሽን እናመሰግናለን👍
@hiyababraham6292
@hiyababraham6292 3 года назад
ዋው መስዬ በጣም የሚጣፍጥ እና ልዩ የሆነ የዳቦ አሰራር ነው ከለሩ በጣም ያምራል ይጣፍጣል ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው
@zellitube
@zellitube 3 года назад
መሲ እጂሺ ይባረክ አሪፍ ነው👌
@bmikiking2770
@bmikiking2770 3 года назад
በቅድሚያ እኳን ደሰ አለሽ ሞኒመሲዬ ዋዋዋዋው ያሰጎመጃል በላይክ
@marttube4157
@marttube4157 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ማማዬ እዴት ነሽልኝ በጣም ነው የሚያምረው ዋው እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ልዩ ነው የኔ ባለሙያ ጎበዝ ቆንጆ አሰራር ነው❤️❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 года назад
Mesye ሲያምር
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 года назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እንዲህ የሚገርም ለየት ያለ አሰራር ነው ያየሁት መሲየ። አልፎ አልፎ ጣፋጭ ሲምር ለበሀል ጊዜም ቆንጆ አማራጭ ነው። ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን በርቺ የተባረከ ይሁን🙏🧡
@mesei5315
@mesei5315 2 года назад
ሰላም መሲዬ በጣም ቆንጆ ጣፋጭ ዳቦ ነው ሰሊጥ ያለው ዳቮ በጣም እወዳለው እውነትሺ ነው ስኳር ሲበዛ ጥሩ አይደለም እጂሺ ይባረክ ሼር ሰሸላደረግሺን እናመሰግናለን💚💛❤️🙏
@HaileMultimediaአዝግ
@HaileMultimediaአዝግ 3 года назад
ሰላምሽ ይብዛ አማን ነው።
@AyniA1
@AyniA1 3 года назад
መስዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ለመጀመሪያ ግዜ ባይም የሚያምር አሰራር ወድጀዋለሁወደፊት እሞክረዋለሁ የተለየ አሰራር ስላሳየሽን ከልብ አመሰግ ናለሁ 👏👌🙏
@simahabesha9273
@simahabesha9273 2 года назад
ሰላም እህቴ።በጣም አሪፍ አይነት የዳቦ አይነት ነው ያሳየሽን።መቼም ጣእሙ ልዩ ነው የሚሆነው።እናመሰግናለን🙏🙏
@ayelemimi
@ayelemimi 3 года назад
መስዬ ቆንጆ ዳቦ መጥቻለሁ ብቅ በይ
@senberetube378
@senberetube378 2 года назад
እሼ በርቼ እናመሠግናለን
@tinsaemedia8865
@tinsaemedia8865 3 года назад
መስዬ እንዴት ያምራል ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው በጣም ያምራል ምንም አይወጣልሽም የኔ ባለሞያ 😍👌
@birukmekdi
@birukmekdi 3 года назад
መሰየ የኔባለመያ በርች
@Hayubeauty
@Hayubeauty 8 месяцев назад
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ 🎉🎉🎉ዋውውውውው ቆጆ ጣፋጭ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላምፍቅር አድነት ለሀገራችን ለህዝባችን
@abebaadiss5201
@abebaadiss5201 3 года назад
መሲዬ ገና ሲያዬት ብሉኝ ብሉኝ ይላል አሰራርሽ ልዬ ነው አቀራረብሽ የተጠቀምሽው ግብአቶቸች አሪፍ ነው በጥሩ ሁኔታ ወቶልሻልእጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
@ምህርተነኘ
@ምህርተነኘ 3 года назад
መሲዪ የና ቆንጆ በጣም የማምረ ፈጣየረ ሰረተሻል እጀሺን የባረከዉ
@kg2121tube
@kg2121tube 3 года назад
Wow በጣም የሚያምር አሰራር👍👍
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 3 года назад
Mesi betam konjo aserar new yasayedhin endezih ainet aserar lemejemeriya gizea new yayehut gin betam tirt adrgesh new yeserashiw diyayut endeat endemiyamir betam gobez nesh ejish yibarek silakafelshin enameseginalen berchiln
@saradawit
@saradawit 3 года назад
የኔ ባለሙያጭልዬ የሆነ ጣፍጭ ዳቦ ነው የሰራሽው ዋዉ ከለሩም ያምራል አቀራረብሽ አቦካክሽ ጥሩ አርገሽ ነው ያቦካሽው አዎ ይሄጭችዝ ( ኪሪ ) በጣም ምርጥ ነው ጣእሙ ልዬ ነው የሚያረገው ጣፍጬን አሰራርሽ ወድጀዋለሁ አንደኛ ነሽ 👌ውስጡ እራሱ ያምራል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን መሲዬ
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 3 года назад
መሲ በርች Hiwet ልካኝ ነው
@zarfaneshberta6483
@zarfaneshberta6483 3 года назад
ስላም ለዚህ ቤት ይሁን የኔ ውዴ እህት በርቺ ጎበዝ ዋውውው በጣም አሪፍ ነው
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 6 месяцев назад
ማሻ አላ በርቼ የኔውዴ
@argobba213
@argobba213 3 года назад
በርችልኝ ውዴ
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl 3 года назад
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን በርች መጣሁ በቅንነት ነገ ብቅ በይ 💓💓🍎👈🍎
@estiemedia6443
@estiemedia6443 3 года назад
ዋዉ መሲ በጣም ደስ ይላል ቆንጆ አሰራርነዉ በርችልኝ ላይክ ሸር
@amiratube
@amiratube 3 года назад
በርችልኝ መሲየ
@kalietyoyoutube6574
@kalietyoyoutube6574 3 года назад
Wawwww mesiye Yene melkam metichalehu
@eftaheyegeta9262
@eftaheyegeta9262 2 года назад
ልዩ የሆነ ዳቦ ነዉ የጋገርሽዉ ሁልግዜ አዲስ ነገር ነዉ የምታሳይን እንዳልሽዉ ስኳር ባይኖረዉ ይመረጣል: የገረመኝ ሰወቹ ስኳር በጣም ተጠቃሚ እንደሆኑ ነዉ የተረዳሁት፡፡ መሲ ቻናልሽን ስከታተል የተረዳሁት በጣም ብዙ አይነት ፈጣን ምግቦችን ትችያለሽ ሀገር ቤት ስትመጪ ይህንን ችሎታሽን ተጠቅመሽ ወዳ ቢዝነስ መቀየር የምትችይ ይመስለኛል ማብሰያ እቃዎቹን ይዘሽ መጥተሽ አይመስልሽም ዉዴ ?
@MeronSemere
@MeronSemere 3 года назад
Be migerem huneta new yesrashew temeseche new ye chereseku video betam merte new hulum yetetekemeshachew arif tame yesetewal gobeze neshe thank you for sharing berechi wede 👏👍😍
@maryetube14585
@maryetube14585 3 года назад
ማሻ አላህ ደስ ይላል
@sarahmichael7412
@sarahmichael7412 3 года назад
ቆንጆ የሆነ የዳቦ አሰራር ነው ያሳየሽን , እንደዚ አድርገን መጋገር ከቻልን የምን ኬክ መሸመት ነው , እናመሱግናለን👍🏽👌🏽
@Pictureperfect30
@Pictureperfect30 3 года назад
Wow endet yamral betam konjo argesh new yeserashiw betam tenama ena siyayut yemiyamir bilung bilung yemil new ejish yibarek enamsegnalen berchilin
@bestrong7327
@bestrong7327 3 года назад
እጅግ የወደድኩት ድንቅ የሆነ የከሊያ አሠራር እጅግ ተመችቶኛል እጆሽ ይባረክ መሲ ተወዳጅ የሆነውን የፈጣየር አይነት እናመሰግናለን 😍
@yoyo8812
@yoyo8812 3 года назад
መሲዬ ባለሙያ ድንቅ ዳቦ ነው ያሳየሽን በጣም ነው የወደድኩት ለየት ባለ መንገድ ነው ያሳየሽን ለጤናችን ስኳር መጠቀሙ ልክ ነሽ አይጠቅምም እናመሰግናለን ስላካፈልሽን
@yasinyordi
@yasinyordi 3 года назад
መሲዬ የኛ ባለሙያ በጣም አሪፍ ነው መልኩም ያምራል በርቺልን እናመሰግናለን።
@elinaatube7749
@elinaatube7749 3 года назад
ዋውውው ማስዬ ባጣም አሪፍ አድርገሽ ናው የሰራሹ እጅሽ ይባራክ ባርቺልን
@HulegebTube
@HulegebTube 3 года назад
Wow gerami new, meraken aswatshgn 😋 sedet yale liyu yehone aserar new yasayeshn melkum yamrall teru adergesh asredteshnall enamesegnalen selakafelshn 🙏🏽betesebe adrgeshalew bedewll 👍🏽
@alixtube4589
@alixtube4589 3 года назад
ዋው ሳምር
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 года назад
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሠራሽው።🙏❣️❣️💞🙏🙏❣️❣️❣️❣️
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 года назад
እኔም ቤተሠብ አርጌሻለሁ💞💞🙏❣️🙏💞💞
@nuraynin
@nuraynin 3 года назад
ዋው ነው ምንም ቃላት የለኚም እንዴት እንደሚያምር ከመጀመሪያው ጀምሮ በደንብ አርገሽ ሰርተሽዋል ዳቦውን ድቡልቡል አርገሽ ከሰራሸው ቡሀላ በስሎ እንክዋን ሲወጣ ምንም ቅርፁ አልተበላሽም ልዩ አርገሽ ነው የሰራሸው መልኩም በጣም ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ነው የሚለው ይሄንን የመሰለ ሙያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@harertube4637
@harertube4637 3 года назад
መሲቲ አንበሳ አንደኛ ማማዬ መሲሕ ሞኒያችን
@mimiayy6794
@mimiayy6794 3 года назад
መስዬ አሰራርሽን በጣም ወድጀዋለሁ በልቼ ባላውቅም ሲያዩት በጣም ያምራልን እንዴት እንደሚያምር❤️🙏🏼
@user-jf2kh8kz5f
@user-jf2kh8kz5f 2 года назад
ሰላም ድካም መሲዬ እብደምንግዜውም ምርጥ የቺዝ ዳቦ ነው ያሳየሽን ከላዩ ላይ የጨመርሽው ስኳር ደሞ ሶፍት ያደርገዋል ጣፋጭም እንዲሆን ያደርገዋል በርቺ ምርጥ ነው
@EskediStyle
@EskediStyle 3 года назад
ዋውውው ይሄ መልኩ ሁሉ ብሉኝ ብሉኝ ያሰኛል ፡ ሙያ ሲለካ መሢ ነች ለካ ብየሻለሁ ከምር፡ የሚደነቅ አሰራር ነ ያሳየሽን ፡ እኔ ግን ከስኳር ማር እመርጣለሁ ለጤንነት ሲባል፡ ከዛ በተረፈ ግን አሪፍ ነው ።
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
ሰላም መሲ ደስ የሚል ሙያ ነው እናመሰግናለን ስለዘገየሁ ይቅርታ መሲየ
@hiruttube6804
@hiruttube6804 3 года назад
Mesi kekek ymibelt dabo symer betam mirt asrarsch akrarebsch aglalsch hulu neger betam tmchtogl gobez balmuya nes egesch ybark🙏👍
@ምህርተነኘ
@ምህርተነኘ 3 года назад
ዊርዲ ነኚ በሆለት እመጣለሆ በረቺልኚ
@siif21youtube43
@siif21youtube43 3 года назад
Balemoya😍👌👍
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 года назад
መሲዬ ባለሞያ ዋዉዉዉ የሚያምር ዳቦ ነው ካቦካክሽ ጀምሮ በራስሽና ለየት ባለ መንገድ ነው የስራሽሽው ከለሩስ ቤሆን ብሉኝ ብሉኝ የሚያስብል ነው እንዴት ያማረና ምርጥ ሞያሽን ሼር ስላደረግሽን ልመርቅሽ አሜን በይ 😳እጅሽ ወርቅ ይፈስ 😍😘በርችልኝ
@abebech2218
@abebech2218 3 года назад
ዋዉዉ ነዉ መስየ
@lovetube5728
@lovetube5728 3 года назад
ማሻአላህ ተባርከላህ ውዴ እጂሺ ይባርክ በጣም ያምራል
@addisetube4372
@addisetube4372 3 года назад
ዋውውው መስየ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርችልኝ
@JerryJerry-cf5po
@JerryJerry-cf5po 2 года назад
This ia really deffrant and very new recipes to me I must try it you really did very great work 👏 👍 👌 thank you so much for sharing us always amazing video 😘❤🙏
@selamt5301
@selamt5301 3 года назад
ዋውውው በርግጠኝነት ይሄን ዳቦ ባገኘው ያለማቋረጥ ነው የምበላው፡🤣 ቅርፁ ሁሉ ነገር በጣም አሪፍ ነው 👌👌
@eyerusalemoukubamichael4688
@eyerusalemoukubamichael4688 3 года назад
መሲየ በጣም ቆንጆ ኣድርገሽ ነው የሰራሽው ሲያዩት በራሱ አንዴት አንደሚያምር እኔም ሰርቸ እሞክረዋሎህ ኑያሽን ስላካፈልሽን አናመሰግናለን የኔውድ😍👍🏾💕
@mahi5230
@mahi5230 3 года назад
ሰላም መሲያምምራል ውዴ ማሂ ነኝ
@user-co3br4oq6y
@user-co3br4oq6y 2 года назад
Masiye yene enkan dane metesh yene Mar kaliya batem new memecheng yene Mar gin yel sekur new yene malkam batem arifa aderigash new yesereishew ejash yeberika sila akefeleshen kalibe enmasegenelen yene Mar
@merontesfaye152
@merontesfaye152 3 года назад
ሰለም መሴዮ በጣም አሬፍ አርግሽ ነው የሰራሸው በርቼ
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 года назад
መስዬ እንኳን ደስ አለሽ🙏🏻 ባለሙያ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው😋😋👌👌
@abebechwollotube
@abebechwollotube 3 года назад
መስየ ቆጆ ኸሊጥ ነከል ነዉ ግን በየቤቱ አሰራሩ ይለያያል እጅሽ ይባረክ
@rbkaym1811
@rbkaym1811 2 года назад
መስዬ ብጣም ልዩ ዳቦ ሲያዩት ብሉ ብሉኝ የየምል ዳቦነው የጋገርሽው እኔም እሞክረዎለሁ እናመስግናለን ልምድሽን ሼር ስላረግሽን💕💕
@adutube8361
@adutube8361 3 года назад
መሲ በጣም ጎበዝ በዲዛይን የተዘጋጀ ሲያዩት የሚያስጎመጅ ነው በጣም ጎበዝ ልጅ ደስ ይላል ሙያ ተምረናል እናመሰግናለን
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 года назад
Wow yummy yummy 😋 betam yemiyamr ena tafachi dabo new enamesegnalen betam mirt aserar new yasayeshin lelijochi kurs mekises le buna kurs hulu le tina tesinami negernew enamesegnalen wudee
@soniabadri4221
@soniabadri4221 3 года назад
Wow 👍 gobez
@fafiraya3757
@fafiraya3757 3 года назад
መሲየ እንኳን ደሰ አለሸ ማር ሼር ላይክ
Далее
ልዩ የፈጣየር አሰራር//fetayr Reispe
12:47
Дежавю, прескевю и жамевю!
00:59
ኸሊያ አልነህል አሰራር
10:24
Просмотров 8 тыс.
ሚኒ ፒዛ በቀላል አሰራር
20:32
Просмотров 90 тыс.
Дежавю, прескевю и жамевю!
00:59