Тёмный

ቴዲ አፍሮ እና ቴዲ ዮ ሙዚቃ ሰሩ / Teddy Yo (Almetam) ቴዲ ዮ (አልመጣም) music video reaction / AWRA. 

AWRA
Подписаться 99 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 214   
@ዳኒቦይ-ቀ2ዸ
@ዳኒቦይ-ቀ2ዸ 3 года назад
ፍሬሽዬ your presence and your smile are በቂ ሰላምታ! ስወዳችሁ እኮ!!!
@ሰውማለት-ዐ6መ
@ሰውማለት-ዐ6መ 3 года назад
እኔ ግን በጣም ተመችቶኛል አዲስ ዜማ ስለሆነ ነው የተጠላው እንጂ በራፕ ወይም በጊልዶ እስታይል ቢመጣ ለውጥ የለውም ዜማውም ግጥሙም ግን ለእኔ 👌👌👌👌 ነው
@ellaamira3418
@ellaamira3418 3 года назад
ግጥሙ መሆን የነበረበት 👉 "እሁድ ቀን ነበር አስታውሳለሁ ፍቅሬ ቀርታብኝ ተናድጃለሁ ያየኝ ሰው ቢኖር ቁጭ ብሎ ጎኔ ሰው አልነበርኩም ኧረ እኔስ ያኔ" 😂😂😂😂
@bettymesfin5376
@bettymesfin5376 3 года назад
👏👏👏
@ninaaman4586
@ninaaman4586 3 года назад
😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌
@yichalembelay7774
@yichalembelay7774 2 года назад
Enkn fuck
@ellaamira3418
@ellaamira3418 2 года назад
@@yichalembelay7774 someone is butt hurt! 😂😂😂😂😂
@shegerketema6622
@shegerketema6622 3 года назад
YEMCHACHU AWRA DORO'S
@khedeejaomar9726
@khedeejaomar9726 3 года назад
ማሀላይ ያለህውልጅ ዴና ነህ😍 እንዴት ነህ ትመቸኛለህ ከምር አስተዋይ ነህ 🥰በተረፈ ሁላችሉንም ውድድድድ😍 ትንሽ ሳቅ ታበዛላችሁ እስቡበት😁 ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላምሽ ይመለስ ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😥ለራያ ቆቦ 😔
@ሰላማዊሰውነኝ
@ሰላማዊሰውነኝ 3 года назад
የአውራውያን አላማና ግብ መሳቅ ነው ቁምነገር አናሲዝም ከያዛችሁትም ጣሉት ብለዋል 🤣
@ሶሊሀና
@ሶሊሀና 3 года назад
አረ ይሳቁቁ እዚህ ፖለቲካ የለም ዘረኛነት የለም ሳቅ እና ፍቅርብቻቻቻቻ
@habesha4383
@habesha4383 3 года назад
ሽመልስ ይባላል ኮፍያ ያረገው እዪኤል ጅሉ ፍራኦል 😂😂😂😂😂
@ሰላማዊሰውነኝ
@ሰላማዊሰውነኝ 3 года назад
@@habesha4383 ምነው ጽጌ ፍርሽን ጅ*🙄ነውር ነው አውራውያን ተቃውመናል 😯
@habesha4383
@habesha4383 3 года назад
@@ሰላማዊሰውነኝ ኧረ ቀልድ ነው ሰላማዊ man ደግሞ አለባበሱ ሞለስት ነው የሚያስመስለው😂😂😂😂ግን ❤❤❤❤
@ፍሪታፈንታው
@ፍሪታፈንታው 3 года назад
ቴዲ ይሄንን አይፅፈዎም መቀለድ አይችልም እንዴ ሲቀልድበት አልዘፈነውም ሲያስነጥሰው ደሞ ዜማ ሰጠኝ ይበል
@ማራኪዬየድሬዋ
@ማራኪዬየድሬዋ 3 года назад
ቆንጆ አይታቹ መታቹ እኮ ነው እዮማ ድምፁንም አሞርዶ ነው የመጣው😂😂
@boyetube6279
@boyetube6279 3 года назад
teddy yo arif sira newu
@mulukenbirlie7285
@mulukenbirlie7285 2 года назад
ጥሩ አዝጎች ናችሁ
@hermonwubishet9294
@hermonwubishet9294 3 года назад
awra enante yewededachut arif nw malt nw ke ethiopia andegna reaction yaregalu yemil like
@anwarburhan4122
@anwarburhan4122 3 года назад
Yehema Teddy Afro kerasu lej serko new yesetew.
@abdsmarttube5887
@abdsmarttube5887 3 года назад
YEMIR LE TEDDY YO ASHQABETACHU MUSICUN LEMASAMER TIRATACHU TEMECHEGN. YIHENE LELA SEW BIHON TABTELETILUT NBER #REPAY ALFELGN 4.
@abelxo6261
@abelxo6261 3 года назад
100%thank you
@abdsmarttube5887
@abdsmarttube5887 3 года назад
@@abelxo6261 99% ur welcome 😅😅
@bontuhassen309
@bontuhassen309 3 года назад
bemiqexlew demo-yasiin bouba&OGE-R & ADIL ROSAMO yemil ke amet befit sertewal bexam arif music new gn altayelachewm oromignana germeny zefen new achr slehone and lelam lchemrlachuh bako shekissa naaf dhisaa milewn bexam endemtwedut tesfa aregalew emenugn aytachu schersu tamesegnugnalachuh
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 года назад
አውራዎች በጥበቃ አሰቃያችሁንኮ 😥 ተናፍቃችሁዋል የምር💚💛❤️ ቴያችን ግን ምን ነካው 🤭ይሄንግጥም ብሎ የገጠመው😂😂😂
@fatmafff5103
@fatmafff5103 3 года назад
ፍሪሽ ፅባየ ሰናይ
@helenassefa524
@helenassefa524 3 года назад
your music selection for intro is lit
@ሰሚር
@ሰሚር 3 года назад
ዬዬዬዬ ተባብላቹ መጣቹ ያለምንም ቪድዬ
@ethiopome8111
@ethiopome8111 3 года назад
ቴዲ አፍሮ ዜማ ከሆነ የሰጠው ያስማማኛል ማራኪዬ የሚለውን ዜማ ነው የተጠቀመው
@ማራኪዬየድሬዋ
@ማራኪዬየድሬዋ 3 года назад
ተናፍቃቹ ነበር አውራዎች🥰😍😍
@ibrahimabshiro
@ibrahimabshiro 3 года назад
8:20 የ ቴዲ ነው ሲባል አሪፍ ሆነባቸው 😂😂😂
@amentemesgen9830
@amentemesgen9830 3 года назад
Ya 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@yosefateka6879
@yosefateka6879 3 года назад
ልክ ብለሃል።
@ጌታመልካምነው-ዘ5ቈ
@ጌታመልካምነው-ዘ5ቈ 3 года назад
በጣም ታዝናኑኛላችሁ እኮ።
@Marufa_B
@Marufa_B 3 года назад
Awra ende semachu awra enwedachewaln
@ፊሊጶስየማርያም
@ፊሊጶስየማርያም 3 года назад
ሽሜ ግን አንደኛ ሰው😂
@kidusdawit8444
@kidusdawit8444 3 года назад
first
@ሰላማዊሰውነኝ
@ሰላማዊሰውነኝ 3 года назад
ቴዲ አፍሮማ እንደዚህ አያደርግም 🙄
@Mamudy
@Mamudy 3 года назад
ሲጀምር ቆይ ቴዲ afro ከቴዲ ዮ ጋር ምን ይስራ?😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@birhanuwolde1807
@birhanuwolde1807 3 года назад
የሁለተኛ ክፍል ግጥም ይዘፍናል? ትሽ
@Yeshiyaa
@Yeshiyaa 3 года назад
Definetly it had the best part out of the music ❤
@keyahabte8913
@keyahabte8913 3 года назад
I am with firsh, kmir tedi afro kalbet yemir yidbral.
@leyila4959
@leyila4959 3 года назад
ተናፋቂዎች♥♥♥👑👑👑
@badoegirtube7629
@badoegirtube7629 3 года назад
Nike Air + Nike + fresh + Adidas= ማስታወቂያ ተሰርቷል በእይታ ዉስጥ ናችሁ 👀👀👀👀👀
@yegetershitatube8816
@yegetershitatube8816 3 года назад
ክክክክክክክክክክ አልሰማሁም እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@liban7300
@liban7300 3 года назад
Efuuu nafkachihugall🙂🙂🙂🥰
@ferityabera2677
@ferityabera2677 3 года назад
ግጥሙም ዜማውም በጣም ምርጥ ነው👏👏👏👏👏
@hayat6676
@hayat6676 3 года назад
ዶክተር ቴዲ አፍሮ የህክምና ስህተት ሰርቶል ብለን ወስደንዋል ግጥሙን
@Mita460
@Mita460 3 года назад
🤣🤣🤣🤣
@mulumalki2750
@mulumalki2750 3 года назад
ፍቅሮች😍😍😍😍😍💓💓
@bezad2911
@bezad2911 3 года назад
I was waiting ur react lool teddy gen minayinet getem new yestew le teddyo 🤣🤣
@sinteethiopia3256
@sinteethiopia3256 3 года назад
Missed you!
@zuzunazerite6145
@zuzunazerite6145 3 года назад
Eyexefachu asecherachuhal wudoche❤❤❤
@abemelekawoke7102
@abemelekawoke7102 3 года назад
Thank you, guys.
@top9230
@top9230 3 года назад
shime betam akalehu alshisa jib fit
@እቱገላ
@እቱገላ 3 года назад
እኔ እኮ ግርም ሚለኝ የፍሬ ዝምታ የሽሜ ሳቅ የእዩ ዳንስ በአይኔ ላይ ድቅን የሚልብኝ ነገር !
@weynualex6920
@weynualex6920 3 года назад
dimts😪 telan....enkuan be peace returned awrawoch🙌
@treatmentabama3345
@treatmentabama3345 3 года назад
ሽሜ ይሄን ዘፈን አሪፍ ነው ካልክ የሆነ ነገር ሆነሀል እ ሽምዬ ደህና ነህ??አናደኸኛል ኧረ በጣም በጣም እንደዚ ከሆነ ሁለተኛ አንተን አላይም ደሞ ቴዲ አፍሮ ዶክተር ሲሆን መቀስ እንደሚረሱት ግጥም መርሳት ጀምሮ መሆን አለበት
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 года назад
😂😂😂😂 እውነት ስራልን እያሉ አማረውት ዘርበሉ ለማት ይመስለኛል
@choonipapa9073
@choonipapa9073 3 года назад
እርግጠኛ ናችሁ ደረጀ እና ሀብቴ ይሄን ዘፈን ድሮ አልዘፈኑትም?
@semirahassen593
@semirahassen593 3 года назад
በአላህ ሰው ይናፍቃል አትሉም?😭
@yohananmaryam2588
@yohananmaryam2588 3 года назад
#1😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😘😘😘😘😘😘
@militarywatch111
@militarywatch111 3 года назад
Exactly!!! this is catchy
@kalkidanfkadu3837
@kalkidanfkadu3837 3 года назад
ተናፍቃችኋል ❤️❤️❤️👈
@amareshiferaw6513
@amareshiferaw6513 3 года назад
መኪናዋ ግን ታጨሳለች አይገልፀውም !! ሲጀምር እዩት ከዛ ግን እንደምንም አጥፍተዋታል።
@yohanesfekadu335
@yohanesfekadu335 3 года назад
Arif zefen temectognal
@goodguy2656
@goodguy2656 3 года назад
3 ድንጋዮች Teddy Yo 🙌👑👑
@tsiong4066
@tsiong4066 3 года назад
Bale kofiyaw videowen eyasjemerk atakum keza beterfe temchtachunal😍😘😊😅😊
@workinghardtomakemyfutureb7932
@workinghardtomakemyfutureb7932 3 года назад
7:39 16:47
@endalemelese3457
@endalemelese3457 3 года назад
i am new to your chanel but it seems you like this music but ere yedebral music yemataku newe yemetmeselute.
@ethiosport2729
@ethiosport2729 3 года назад
ምርጥዬ👏👏
@hailmichaelmelesenagsh7829
@hailmichaelmelesenagsh7829 3 года назад
እረ በሰው Wi fi ነበር የሜጠቀመው እና ሰዎቹ ሲለቁ ያለናንተ መኖር ከብዶኛል እባካቹ አዋታቹ wi fi አስገቡልኝ እስኪ
@የጌታበለጠ
@የጌታበለጠ 3 года назад
ቴዲ ዮ ዘፈን መገረብ ጀመረች? ታዋቂ ከሆኑ በኋላ ይሄ ስራ ያስኬዳል ግን? ለእኔ አይነፋም ለጀማሪ ወይም ለነBboy ቶሚ ቢለቅላቸው ያስኬድ ነበረ
@elshadaygirma7659
@elshadaygirma7659 3 года назад
ደስ ትላላችሁ አቦ
@እኔነኝ-ደ7ከ
@እኔነኝ-ደ7ከ 3 года назад
ዜማው ግን የቴዲ አፍሮ 'ማራኪየ ' ጋ ይመሳሰላል
@samiyewa
@samiyewa 3 года назад
The "yo yo yo yo.." joke is cause you guys recently visited the Dorzé.
@zaharendrs7755
@zaharendrs7755 3 года назад
በጣም ቆጆ ዘፍን ነው
@hilinaketema3438
@hilinaketema3438 3 года назад
i got the yo yo yo yo then shot joke... been to doreze sefer
@dejene982
@dejene982 3 года назад
I love you guys 😘😘😘😘
@freselamwondosen5142
@freselamwondosen5142 3 года назад
የናንተን ንዝንዝ ነው ይበልጥ እምወደው
@mt.g4041
@mt.g4041 2 года назад
Where have you been jelesoch😘😘😘🤩
@ezrani5868
@ezrani5868 3 года назад
ዋናው እኮ አዲስ ነገር መሞከር ሳዪሆን ማን አሳምሮታል ነው ደግሞ ልጅ ሚካኤልን ቀየት ደርሶበት አአአአአአ ስላለ ነው ዴ ከዚ ድምፅ የ ልጅ ሚካኤል አባውዴ ዪሻላል
@ማራኪዬየድሬዋ
@ማራኪዬየድሬዋ 3 года назад
ስሙን ያልሰምችው በሬዲ ዮ ስለሆ ነ ነው እኮ
@lastnani7097
@lastnani7097 3 года назад
Selam Selam
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 года назад
ፎንቃዎቼ 😘😘😘
@darekelias1043
@darekelias1043 3 года назад
ትመቹኛላቹ
@berkettewolde6997
@berkettewolde6997 3 года назад
Ere Awraዎች ቅንብር የሰራው GILDO KASSA ነው። እዩት እስቲ
@HA-dh5ui
@HA-dh5ui 3 года назад
አቤት ልጅ ሚካኤል ላይ ያላችሁ ጥላቻ ዛሬ በደንብ አፍጥጦ ወጣባችሁ አሁን ይኼን ዘፈን እና የልጅ ሚካኤልን ዘፈን ታወዳድራላችሁ ደሞ እናንተ ማናችሁና ግን መጥላትም መብታችሁ ነዉ ግን reasonable ሁኑ
@helenkidane4616
@helenkidane4616 3 года назад
ፍርሼ ትንሽ አደለም በደንብ የተመታ ነው አንተ ልክ ነህ የምር
@ellaamira3418
@ellaamira3418 3 года назад
ኧረ አውራወች ያዳላሉ። ይሄ ዘፈን ከኮሜድያን ቶማስ በሚንድን ነው ሚሻለው ቆይ? 🤣🤣
@sharewbaba6236
@sharewbaba6236 3 года назад
ግጥሙ የቴዲ አፍሮ ነው
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 года назад
😂😂😂እረ የኮሚዲያን ቶማስ ነፍስ አለው
@amitube8543
@amitube8543 3 года назад
ፍሪሽ መጨረሻለይ ተናዶ ሲያወራ አሳቀኝ
@minyoti1412
@minyoti1412 3 года назад
ዘመዶቼ መጣቹ 😍😘😘😘👋
@hiwe569
@hiwe569 3 года назад
well ❤የደቡብ ቆይታ እንዴት ነበር ምን አመጣችሁልን😁😁😁ራሳችሁ 🙄
@medinaabay6592
@medinaabay6592 3 года назад
7:44 . . . ሊሆን አይችልም 😁😁😁
@yordanosbirhanu8017
@yordanosbirhanu8017 3 года назад
የኔ ወዶች በሰማአም ❤❤❤❤❤😍
@R.A52
@R.A52 3 года назад
ተናፍቃቹሃል😍😍😍
@amandatube6611
@amandatube6611 3 года назад
👌👌👌👌👌
@ruthayano4451
@ruthayano4451 3 года назад
Mehal lay yalkew mozaza keyet new yametuk demo ataferem taddy yo kezi yebeltal setel denzuze
@abelfekadu7656
@abelfekadu7656 3 года назад
dorze village @life of abel
@weynualex6920
@weynualex6920 3 года назад
music 🎹🎼 gildo new yeseraw ena endet ayachiut...
@fatmafff5103
@fatmafff5103 3 года назад
እኔ መዝቃ አልወድም ግን የሽሜን እብደት ለማየ ነው አዝጎቺ
@marrfeker7735
@marrfeker7735 3 года назад
dorze hayzoo yo yo yo yoyoyoyoyoyoyooyoyoyoyoyyyyy
@ሰሚር
@ሰሚር 3 года назад
ከጋሞ ግን ቭሎግ ጠብቀን ነበር
@yassmeennasera5233
@yassmeennasera5233 2 года назад
🥰🥰🥰
@shegaentertainment6561
@shegaentertainment6561 3 года назад
ጠረፍ ካሳሁን ኪያ /ድንቅ የመድረክ performance በኢትጲያ አዋርድ. ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-z1W0pooRPi0.html
@nathnaelmindaye1717
@nathnaelmindaye1717 3 года назад
Tedyo chisu reaction gid yilal
@tsionassefa3090
@tsionassefa3090 3 года назад
20:02 Abiy Ahmed subscribed
@chalachewkebebew9235
@chalachewkebebew9235 3 года назад
Stamru 🤩
@saradejene8156
@saradejene8156 3 года назад
I'm with Fresh on this. Teddy's first work as an Honorary Doctor is this?? Wow 😂 disappointed I must say. ደሞ ዜማው ራሱ የተመታ ነው አሀሀሀሀ ምናምን ደስ አይልም የምር!
@habesha4383
@habesha4383 3 года назад
ኧረ እዮ ኑር በጣም ነፃ ሰው ነህ
@Mikemike12345mikemike
@Mikemike12345mikemike 3 года назад
technology achilim inde shime ?!! 4:20 fresh killin me
@genet1308
@genet1308 3 года назад
በጣም ግራ የገባችሁ አሽቃባጮች ደሞ ይሄ ዘፈን ነው ደሞ ሽሜ ከ lij mikael አልበም ይበልጣል አላለም
@njrnjr2514
@njrnjr2514 3 года назад
💚💛❤
@DawitElias-z2i
@DawitElias-z2i 8 месяцев назад
Ere shime ehen Teddy afro ere
@djokeave8425
@djokeave8425 3 года назад
Ka lij michael album mulu zafan kahunu album yeha zafan garami nw yeham des yelal eyalk ayedalm gn yeshalal
Далее
Кто поёт хит Буратино🤔
0:11
Просмотров 121 тыс.
Miyagi & Andy panda - minor (пародия Beatrise)
0:30
Кто поёт хит Буратино🤔
0:11
Просмотров 121 тыс.