Тёмный

ትምህርት ለላቀ ዓላማ ክፍል 1//በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም//ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የተሰጠ ትምህርታዊ ገለፃ//Jeilu Tv 

Jeilu Tv
Подписаться 174 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

‪@JeiluTube‬

Опубликовано:

 

10 авг 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 115   
@zeynebahmed3108
@zeynebahmed3108 2 года назад
አላህ ከክፉ ጭለማ አውጥቶ ወደ እኛ ያመጣልን ውድ ሥጦታችን!!! አላህ ይጠብቅልን
@Fatumabiteslam
@Fatumabiteslam 5 месяцев назад
jezekelah keyren wustaz kalid❤arifi tmhrete new ✅✅✅✅✅
@meemomeemo2041
@meemomeemo2041 2 года назад
የማይጠገበው ኡስታዝ ካሊድ ክብሮ ተናፍቂው አላህ ይጠብቅህ
@sarahsaad336
@sarahsaad336 2 года назад
ሀቢቢ ወላሂ ላተ ቃላት የለኝም ስወዲህ አላህ ይጠብቅህ እረጂም እዲሜ ይስጥህ ኡስታዜ
@user-up3vt2fy3x
@user-up3vt2fy3x 2 года назад
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እኛም ሠምተው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ጀዛከላህ ኸይር
@nehemiah5860
@nehemiah5860 2 года назад
ኡስታዝዬ ጥሩ ትምህርት ነው ለሰማው ሰው ቢያንስ ከሙዝ ጋር ያልየቀየጠ ቂቤ፣ከሸክላ ጋር ያልተቀየጠ በርበሬ፣ከሰጋቱራካ ያልተቀየጠ ጤፍ እንመገባለን። ተባረክልን። "የጥበብ ሁሉ መጀመርያ ፈጣሪን መፍራት ነው"
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 года назад
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ የኔ ቅን በርች የተለያዩ ትምህርቶችን ተማሪ 👍👍👍👍💜👈
@nehemiah5860
@nehemiah5860 2 года назад
@@Zainab-ud3xe አሜን ይምራን ዘይነባዬ 🤲🤲🤲
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 2 года назад
ምን አይነት ምርጥ ሰው ነሽ
@rahmettube9961
@rahmettube9961 2 года назад
በጣም ትልቅ ሠው ነሺ እህቴ እዚህ ቦታ ገብተሺ ማዳመጥሺ አላህ ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን
@trusttubepeace6684
@trusttubepeace6684 2 года назад
Positive comment🌹
@user-zq7bj3po6h
@user-zq7bj3po6h 2 года назад
አላህይጠብቅ ኡስታዜ ትምህርት በጣምይመቼኛል ከሁሉም
@Yesriba-hs3gp
@Yesriba-hs3gp 5 месяцев назад
Jazak Allah khair ustaz Allah Rajiim edmee yesti uket yechmrilh mashallah
@user-gx4en7qr9k
@user-gx4en7qr9k 4 месяца назад
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩ አላህ ኸይርን አላህ ይጠብቅህ ባለህበት እኛም በሰማነው እምንጠቀም ያርገን አሪፍ ትምህርት ነው በርታልን👍👍❤❤
@hyaitr8929
@hyaitr8929 Год назад
ኡስታዜ አላህ እድሜህን ያርዝመው ያረብ ለአላህ ስል እወድሀለሁ አላህ ከእኔ በላይ ይውደድህ እንደ አንተ አይነት ሀፊዘል የሆነልጅ አላህ ይስጠኝ ያከሪም
@muradhassen823
@muradhassen823 2 года назад
M.Allah Ustaz Da3waa betam turu nw keep it
@mrsseid6170
@mrsseid6170 2 года назад
ሱብሀንአላሏህ በጣም ያማረ ጥልቅ እይታ ከድንቅ አቀራረብ ጋር! ለመማር ከማሰባቸን በፊት ለምን እንደምንማር አስብን መማር መለወጥ መሆኑ ገብቶን.... እራሳችንን በጥልቀት መመርመር ብንችል- ጎደተን መጠቀምን ሳይሆን ጠቅመን መጠቀምን እና አገልግለን መገልገልን ቀዳሚ ተግባራችን ባደረግን ነበር!!!! ለማንኛውም ኡስተሰዛችን ስል ትምህርት ፍልስፍና ያስቀመጥክልንን ጥልቅ እይታ አደንቃለሁ ጀዛከአሏህ አሏህ ይጠብቅህ ቀጣይ ክፍሉን በጉጉት እንጠብቃለን
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 2 года назад
🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@user-zf1ho6qf8q
@user-zf1ho6qf8q 2 года назад
አሪፍ ትምህርት ነዉ 👍✅
@frommetueb9353
@frommetueb9353 2 года назад
jeza kAllah hayre
@wsaewsas6118
@wsaewsas6118 2 года назад
ኡሰታዝዬ አላህ ይጠበቅክ
@sufiyyaayyob7331
@sufiyyaayyob7331 2 года назад
አላሕ ይጠብቅሕ ኡሥታዜ ሀገራችንን አላሕ ሠላም ያድረግልን ያረብ
@jemalkahsay4300
@jemalkahsay4300 2 года назад
Allah yetbkh kaled kebrom ajoka berti.
@letseat-4422
@letseat-4422 2 года назад
ማሻአላህ ትልቅ ትምህርት ነው ኣላህ ይጨምርልሕ
@samiarberekabereka7542
@samiarberekabereka7542 2 года назад
Mshallah ustazi temhirtochki betam new yamimachugn betam bafikre new yamiktatalaw Allah yetabkhi
@madeenamadeena808
@madeenamadeena808 2 года назад
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል
@brurberhanu4392
@brurberhanu4392 2 года назад
Mashaa Allah brother JZK
@user-fs8bs4nw9e
@user-fs8bs4nw9e 2 года назад
አላህ ይጠብቅክ ኡስታዜ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልክ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ጀዛከላህ ኸይረን
@trusttubepeace6684
@trusttubepeace6684 2 года назад
Masha Allah tebarak alrahman
@user-hj6nf7fl8x
@user-hj6nf7fl8x 2 года назад
ወአለይኩሰላም
@dff2796
@dff2796 2 года назад
ما شاء الله جزاك الله خيرا
@user-kz1tg5nq9e
@user-kz1tg5nq9e 2 года назад
ስብሀናላህ አጃይብ ነው ወላሂ ይገር ማል አልህምዱሊላህ ከሁሉም በላይ ቁራንን ቀርቶ ያስቀራነው ዛሬ ግን ቀርተህ እያስቀራህ ነው አልህምዱሊላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ
@zleekaas5623
@zleekaas5623 2 года назад
አላህ ደጠብቅ ኡስታዜ
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 2 года назад
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ አደበተ ርቱ ሲናገር ማማሩ ኡስታዚ
@user-rp2um7hv7h
@user-rp2um7hv7h 2 года назад
ኡሰታዝ ፣በልጅነት ህ ታሪክ ፣ብዙ የአለም ምርጥ ሳይንቲሰቶች ልጃችሁ ደደብ ነዉ ተብለው ተባረው ወደኋላ ላይ ለዘላለም በድንቅ ጥበባቸውናፈጠራቸው እሰከ ዛሬ ሲደነቁ መኖራቸውን አስተወሰኝ።።ያንተም ተመሳሳይ ነዉ ።አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ።።የጄሉን ቲቢ፣ከልብ አመሰግናለሁ ።።ተከታዪን በጉጉት እንጠብቃለን።።በርቱ።።
@user-gh7sk8do6m
@user-gh7sk8do6m 2 года назад
ጀዛኩምሏሁ ኸይራ ኡስታዙና🌹
@konjo711
@konjo711 2 года назад
ማሻ አላህ ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ትምህርትህ ሰርስሮ ይገባል
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 2 года назад
ያረብ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@soborasubora376
@soborasubora376 2 года назад
ሱበሀን አሏህ ምርጥ ትምርት ነው ሀቂቃ አሏህ ተጠቃሚ ያድርጋቸው ያድርገን ያረብ
@sebrinaabdella4292
@sebrinaabdella4292 2 года назад
Dess tlaleh ustaz Allah ychemrlk
@shawitnuru1116
@shawitnuru1116 2 года назад
ዋአለይኩምሰላም.ወርሕመቱላህ.ወበረካቱ.አላህ.ይሕፈዘክ.ኡስቷዝ.መሸአላህ.ባረከላሁፊክ
@user-nj1bu4wm3z
@user-nj1bu4wm3z 2 года назад
Meshaalla betam des yemil tmhrt new.eney ena Ante be 1amet neber islimnan yetekebelewn
@user-xk3zj6su4b
@user-xk3zj6su4b 2 года назад
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@EmanEman-bp9pl
@EmanEman-bp9pl 2 года назад
አላህ. ይጠብቅህ ኡስታዝ. መሰሎችህን ያብዛልን
@FatimaFatima-ft9bm
@FatimaFatima-ft9bm Год назад
✅️✅️✅️
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 2 года назад
አቦ አላህ ይጠብቅክ
@user-kz1tg5nq9e
@user-kz1tg5nq9e 2 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ውድ ኡስታዙና ወመርሀባ
@Nasrimustefa
@Nasrimustefa Год назад
Masha Allah ♥
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 2 года назад
ጀዛኩምላኸይር አላህ ይጠብቅክ እኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጠብቅህ ውድ ኡስታዛችን በጣም ነው የምዎድህ ጀዛከላህ ኸይር
@sasasassas1584
@sasasassas1584 2 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 года назад
_አህለን ኡስታዝ ካሊድ ኪብሮም ጀዛአክ አላህ ኸይር ጀዛአ_
@user-bq9ie4fs2c
@user-bq9ie4fs2c 2 года назад
በረካ ሁን በኖርክበትና በሄድክበት ሁሉ ቢስሚላህ
@fozifozi9176
@fozifozi9176 2 года назад
ጀዛከላሁ ኽይር አላህ ይጨምርልህ ያኡስታዘና
@zd2105
@zd2105 2 года назад
ዋአለይኩም እስላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውስታዝ. ኻሊድ አህሌን የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ. ወጀዛከላሁ ኽይረን. ውዶችየ. ብር. ብር. አድርጉ
@rahmar1984
@rahmar1984 2 года назад
አህለንማሻላህኡሥታዝጀዛከላሁምኸይር
@hpipahasd6579
@hpipahasd6579 2 года назад
መሸአለህ ጡሩ ቲምህረት ነዉ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 года назад
ሱብሀነላህ
@user-th9lo2rv8p
@user-th9lo2rv8p 6 месяцев назад
ኡስታዜ ማሻኣላ ❤
@kelsumkelsima3718
@kelsumkelsima3718 2 года назад
Masha allahi
@mominam1225
@mominam1225 2 года назад
ማሻላህ ኡስታዝ
@Mohamed-fx3rd
@Mohamed-fx3rd 2 года назад
ኡስታዝአላህይጠብቅህ
@ekramshamsu9025
@ekramshamsu9025 2 года назад
, وعليك اسلام ورحت الله وبركاته جزاكم الله خير
@fatimaemr1165
@fatimaemr1165 2 года назад
የኛጀግና አላህይጨምርልህ
@cvgf5005
@cvgf5005 2 года назад
መሸአላ
@amritube9041
@amritube9041 2 года назад
Jezakallah betam teru point new yanesahllin takami yehone timrt tamro kamitekemut yadirgen
@mrvip4740
@mrvip4740 2 года назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 года назад
ጀዛከላህኸይር ኡስታዝ ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ
@thaybakasa2176
@thaybakasa2176 2 года назад
አሏህ ይጠብቅህ ኡሥታዜ
@zleekaas5623
@zleekaas5623 2 года назад
1
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 года назад
ዋአለይኩምአሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@karimnaga3856
@karimnaga3856 2 года назад
ማሸአለህ ።አላሀይጨምሪህልህ
@alefiyadaredo3672
@alefiyadaredo3672 2 года назад
ጀዘክላሃይርኡስታዝ
@rabiamohammed1113
@rabiamohammed1113 2 года назад
ጀዛከላህኸይረኡስታዝ
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 2 года назад
Walkum Slam Wr Wb my brother
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 2 года назад
Long live to ustaz Khalid
@iloveallha1710
@iloveallha1710 2 года назад
Jzk Ustazena
@user-qn5bg8so2u
@user-qn5bg8so2u 2 года назад
🌹
@najlaaljunaibi5975
@najlaaljunaibi5975 2 года назад
ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱ ሂላወበረካቱቱ
@asiamuhamed5346
@asiamuhamed5346 2 года назад
አላህ ያህፍዝክ ኡስታዙና
@iloveallha1710
@iloveallha1710 2 года назад
WA AS WB
@user-kz1tg5nq9e
@user-kz1tg5nq9e 2 года назад
አላህ ይጠብቅህ
@queenqueen73
@queenqueen73 2 года назад
Beautiful explanation!
@lalamh8568
@lalamh8568 2 года назад
Meshalah
@zedtamamzedtamam9069
@zedtamamzedtamam9069 2 года назад
ማሻአላህ
@nuratube8673
@nuratube8673 2 года назад
አህለን ዉድ ወድማችን አተም በተናገርከዉ እኛም በሰማነዉ የምንጠቅም ያርገን
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 5 месяцев назад
ማሻአላህ ካሊዶ
@fatimasulaiman4658
@fatimasulaiman4658 2 года назад
መሻላህ አላሀ ዪጨምረልህ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 2 года назад
አላህ ይጠብቅህ አኼይ
@fethiashemsu2344
@fethiashemsu2344 2 года назад
ene.betam.neber.migebage.phiziks.mnyaregal.sht.bet.atabi.honko.alhemdulula.allah.yefekedelge.
@user-qn5bg8so2u
@user-qn5bg8so2u 2 года назад
👏💪💪
@user-wu5he1tu2t
@user-wu5he1tu2t 2 года назад
🌹🌹🌹🥛
@user-kd3fn3kr9j
@user-kd3fn3kr9j 2 года назад
ወአለይኩመአሰለመወረህመቱለህወበረከቱሁ መሽአለህ ጀዘከለሁ ከይረን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👍👍👍 ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@iloveallha1710
@iloveallha1710 2 года назад
S A W
@fggbhj2615
@fggbhj2615 2 года назад
ጀዘክአላህኸይረኡዝታዝበሠማነውእምንጠቀምያረገን
@haeshanwarbhggg359
@haeshanwarbhggg359 2 года назад
መሸ አለህ 😂
@user-hr9gw9pc9t
@user-hr9gw9pc9t 2 года назад
ሀዊ ነኝ ኡስታዝ ይጠብቅህ
@zamzamzamzam4963
@zamzamzamzam4963 2 года назад
ማሻአላህህተባርከራህማንንአላህህእወቀትይጨምርልህህኡስታዜ👌👌👌😘👏👏👏💝💝💝💝💝
@amaz5428
@amaz5428 2 года назад
Wl wr wb
@zazuhussien2828
@zazuhussien2828 2 года назад
አሰላማአለይኩም አስታዜ የአልላህ ሰላምና እዝነቱ ፍቅሩ ይውረድብህ ትምህርትህን ከመጀመሪያ ጀምሬነው የምከታተለው ነገርግን የቁርአንን ት/ት ማስተማርህን አላውቅም ነበር። አሁን ሲሰማ ግን ከጅምሩ መማር ስለምፈልግ እንዴት እንደ ማገኝ ማወቅ እፈልጋለሁ !!!!!!
@nemutube9198
@nemutube9198 2 года назад
አላህ ይጨምርልክ በርታ ግን የጅ ሰአትከ ወርቃማ ከለር መሆኑ ችግር የለወም
@user-ml4di3mu5z
@user-ml4di3mu5z 2 года назад
ኡስታዙና ስወድህ በምክናየት ነው
@user-os6qb4lo2j
@user-os6qb4lo2j 2 года назад
በጠም ምየምር ነዉ እዬን ምክር ስላ እክምና ምመሩ ተማሪሆችንም ምከረቸዉ በጠም ነዉ ምመርክ ትምርት ነዉ
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 2 года назад
ኸሉድ ባባ ስትጀምር በሳቅ
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 2 года назад
አለመማሬ ያንገብገባኛል
@haananmustefa2232
@haananmustefa2232 2 года назад
ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃለን
@hamzafaris7504
@hamzafaris7504 2 года назад
Mert
Далее
🤔
00:28
Просмотров 1 млн