Тёмный
No video :(

ትምህርት 2: ፍርድ ቤት ቀርቦ ምስክርነት ቃል ስለመስጠት፤ ክፍል አንድ 

ጠበቃ አብዱራህማን Lawyer Abdurahman
Просмотров 1,6 тыс.
50% 1

ይህ ቪድዮ የምስክር አስፈላጊነትና ምስክርነት የሚሰጥበት ሁኔታ የሚያብራራ ነው። This video explains Role of Witnesses in administration of justice and manner of giving testimony in court rooms.
#witness, #court, #evidence, #justice, #Ethiopia #law, #Abdurahman #lawyer
#ምስክር #ፍርድ ቤት, #ፍትህ, #ሀሰተኛ ምስክር, #ወንጀል, #ኢትዮጵያ #ሕግ #አብዱራህማን #ጠበቃ

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@bezuayehumulugeta808
@bezuayehumulugeta808 Год назад
Well done!!
@yeabtsegamarkos729
@yeabtsegamarkos729 Год назад
የዛሬው የትምህርትህ ዕርዕስ ወሳኝ እና በጣም አስፈላጊ ነው። ማንም ሰው በሂወት ገጠመኙ ሊከሰስም ሊከሰስም ስለሚችል። ስለ ምስክር አስፈላጊነት እና የምስክርነትን ምንነት መርዳት በጣም ወሳኝ ነው። በሌሎችም ጉዳዮች ትምህርቱ ይቀጥል።
@lawyerabdurahman
@lawyerabdurahman Год назад
እሺ ወንድሜ እቀጥልበታለሁ
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 Год назад
የጋን መብራት ያልሆነ፣ ለፍትሕ የቆመ ትክክለኛ የሕግ ጠበቃ!! አብዲ፦ ዕድሜና ሙሉ ጤና እመኝልሃለሁ፡፡
@lawyerabdurahman
@lawyerabdurahman Год назад
አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ላስተላለፍከው አድናቆትና መልካም ምኞት ከልብ አመሰግናለሁ ጋጊት
@Bura16
@Bura16 Год назад
Betam tru new 💪
@birhanuhaile9221
@birhanuhaile9221 Год назад
አብዱረ፥ በጣም ጥሩ የሆነ መልእክት ነው ።ምክንያቱም ከዚህ ቀደም ለእውነት ምን ያህል እንደምትሟገት ስለማውቅህ ነው ።በርታ
@lawyerabdurahman
@lawyerabdurahman Год назад
እሺ ብሬ አመሰግናለሁ
@ashirekaabidella7387
@ashirekaabidella7387 Год назад
May Almighty ALLAH help you, Abidu keep it up!
@lawyerabdurahman
@lawyerabdurahman Год назад
Many many thanks
@amanuelkuykeabe
@amanuelkuykeabe Год назад
አብዱራማን ያለህን እዉቀት እና ልምድ በዝህ ይዘህ በመገኘትህ በጣም ደስ ብሎኛል እጅግም የሚበረታታ ነው #በዝህ ክፍል ትምህርት ላይ ትልቅ የግንዛቤ ችግር መኖሩን አይተህ በአጀንዳው ላይ ማብራሪያ መስጠትህ ደስ ብሎኛል የፍ/ት መጥሪያ ስደርሳቸው ስንቶቹ በግንዛቤ ችግር ምክንያት ሳይሄዱ ሚቀሩ ብዙ ናቸው በ ር ታ ል ን !!!
@lawyerabdurahman
@lawyerabdurahman Год назад
አመሰግናለሁ ወንድሜ ይህ ለኔ ትልቅ ፋይዳ አለው
@wudinehmehari9253
@wudinehmehari9253 Год назад
great topic abdu, keep it up bro! very precise , clear and easy to understand. though, need some adjustment on the sound system.
@lawyerabdurahman
@lawyerabdurahman Год назад
Thanks Bro, I'm working on it. It will be improved in the next videos
@getugebeyehu88
@getugebeyehu88 Год назад
❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹 tnx a lot brother abdu.
@anwarnasir3051
@anwarnasir3051 Год назад
ጥሩ ነው አብዱ በርታ ከጎንህ ነን ምናልባት እንደ አስተያየት ትንሽ ድምጹ ያነሰ ይመስለኛል ልብስ ውስጥ ምትደርግ ስውር ማይክ ብትጠቀም
@lawyerabdurahman
@lawyerabdurahman Год назад
እሺ አንዋር አመሰግናለሁ አስተካክላለሁ
@sherefedinaman4395
@sherefedinaman4395 Год назад
ምክርህ ጥሩ ነው ድምጽህ ግን የተዋጠ ነው ይሻሻል
@lawyerabdurahman
@lawyerabdurahman Год назад
በተከታዩ ቪድዮ ለማሻሻል ሞክሬያለሁ። አመሰግናለሁ
@tadelegetachew2279
@tadelegetachew2279 Год назад
ስለ ትምሕርቱ ያለኝን አስተያየት የምመለስበት ሆኖ ሰዎች በቀላሉ ስምህን መፈለጊያው ላይ ፅፈው እንዲያገኙክ #አብድራህማንሰይድ አርገህ ብትለቅ በስምህ ፈለገን ማግኘት እንችላለን አሁን ሊንክ የሌለው ሰው ፈልጎ ማግኘት አስቸጋሪ ነው
@lawyerabdurahman
@lawyerabdurahman Год назад
እሺ ወንድሜ፤ አስተካክላለሁ
@tadelegetachew2279
@tadelegetachew2279 Год назад
የዛሬው ትምሕርት ከአቀራረብ ጀምሮ በቂ ማብራሪያ የተሰጠበት መሆኑ ማንም ሰው የሚረዳው ነው ብዬ አስባለው በፅሁፉ የሚጥ የምስክረነት ቃልን አስመልክቶ ማስረጃው በችሎት ቀርቦ የማይመሰክር የምስክሩ ታማኢነት ምስክሩን የመጠየቅ እና የተከሳሽ ሕገ መንግስታዊ መብት ጋር ያለው ተቃርኖ እንዴት ይታረቃል ? በፅሁፉ የሚቀርበው የምስክረነት በማንኛው አይነት መንገድ የተገኘ ነው ወይስ በራሱ የተዘጋለት ስርአት አለ ? የሚለውን ከቀዳሚ ምርመራ አንፃር ለተመልካቾች ቢብራራ?
@lawyerabdurahman
@lawyerabdurahman Год назад
ታዴ ስለሰጠኸኝ አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ contentu informative ስለሆነ ነው ብዙም analytical ያላደረግኩትና በአከራካሪ ጉዳዮች ላይ ያላተኮርኩት። 🙏
@amina-mj2eg
@amina-mj2eg Год назад
Latemeretek batam enamasagenalan gn. Bawel yatagazase yakatetali?wae betaberaralin
Далее
Avaz Oxun - 10 yillik yubiley konsert dasturi 2023
2:52:33