Тёмный

“የፊት መዞር ህመም መጋኛ አይደለም…” እና የአንገት ህመም /NEW LIFE EP 380 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 4,9 тыс.
50% 1

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#New_Life

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@Bara577
@Bara577 2 года назад
ebs ዛሬ ለኔ የሚሆን ጥሩ መረጃ አቅርባችኃል አመሰግናለሁ።
@shemsudetemo6073
@shemsudetemo6073 6 месяцев назад
በተለይ ስደት ላይ ያለቹ ረaሳቹን ጠብቁ ከሙቀት ወደ ብርድ በድንገት መቀያየር ፣ከጭንቀት ብዛት ፣ ከባይረስእንፌክሽን፣ በሆነ ነገር ያ የሆርሞኑ መጎዳት ጆሮ አካበቢ ነው ዋናው መወጠርያ ቦታው ሪሰርች ሳረግ ያገኜሁትና እኔ ታማሚ ነኝ ይድናል100%
@sikosilo9711
@sikosilo9711 4 месяца назад
እረ በአላህ መፊቲዉን ንገሪኚ አምናን እኔ አድወሩ ሆነዉ ምን ላርግ እዳታልፊኚ
@WalloWallo
@WalloWallo 4 месяца назад
Hi ሰላምእህት
@rahimamamy537
@rahimamamy537 4 месяца назад
በአላህ መፍትሄዉን ንገሪኚ
@አልሀምዱሊላህ-ቘ4ገ
@አልሀምዱሊላህ-ቘ4ገ 3 месяца назад
መፍትሄውን ንገረን በአሏህ
@ffatima954
@ffatima954 Год назад
ቁጥር አሥቀምጡልኝ ቁጥር
@HhHh-h6p
@HhHh-h6p Месяц назад
እኔም ከ15 ቀን በፊት ጆሮየ ታመመ ፈሳሽም ይፈሰው ነበረ ከዛ እንደምንም ተወኝና አሁን ደግም ግራ ጎን ፊቴ አገጨ ከንፈሬ አይኔ ጉንጨ ግንባሬ አልታዘዝ አለኝ ዶክተርጋ 3ቀን ካመመኝ ቡሀላ ሄድኩ ከኒና አዘዘልኝ
@ffatima954
@ffatima954 Год назад
ባአላህ መፋትሄ ካላችሁ
@Azalechi
@Azalechi 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ። እበካችሁ መፍትሄውን ግን መዳን ይቻላል😢
@berhanu-bx7ey
@berhanu-bx7ey 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤😊🎉
@HhHh-h6p
@HhHh-h6p Месяц назад
ጆሮየ ሲያሳስበኝ ከርሞ አሁን ግራ ፊቴን ፑሽ አለው ልክ ዶክተር እንዳልሽው ነው የኔ
@Jameela-sb1rh
@Jameela-sb1rh Год назад
ዶክተር እኔን ያመኛል ምን ማድረግ አለብኝ
@user-mo4vm9mb9x
@user-mo4vm9mb9x 2 года назад
2አመት ሆኖኛል በፍትዬ አጥቻለው
@ffatima954
@ffatima954 Год назад
መፋትሄው ምንድነው
@ethioqatartube9109
@ethioqatartube9109 Год назад
እኔም ይህ አጋጥሞኛል ምን ማድረግ አለብኝ
@user-mt8sz2be7v
@user-mt8sz2be7v 4 месяца назад
Mastika eyagneku new ...ke tablet gon legon
@shemsudetemo6073
@shemsudetemo6073 6 месяцев назад
እኔ የግራ ፊቴ ከትላንት ጀምሮ ስራ አቁሟል ቆዳው አይታዘዝክኝ አይነለ አይከደንም ስስቅ ባንድ ጊን ከንፈሬ አፍንጫዬ፣ ቅንድቤ እኩል አይታዘዝም ስበላ አረ ወዘተ.. ተኝቼ ስነሳ እንደዚ ሆኜ አገኜሁት ፓርማሲ ስጠይቅ ሆስፒታል ሂህ አለኝ ህመም የለብኝ ።አረ መላዬ ላሁኑ ስራ ቦታ ነኝ ብቻ
@አልሀምዱሊላህ-ቘ4ገ
@አልሀምዱሊላህ-ቘ4ገ 3 месяца назад
ምን ደረሥክ. እሥኪ ንገረኝ እኔም አድሥ ጀምሮኛል 15ቀኔ. አሏህዬ አፊያችንን ይመልሥልን
@HayatAbdukerim
@HayatAbdukerim 2 месяца назад
እኔም እያመመኝ ነው
@zuretbeamerica1748
@zuretbeamerica1748 2 года назад
ቻናሌን subscribe በማረግ አሜሪካን ይጎብኙ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HhHh-h6p
@HhHh-h6p Месяц назад
ጆሮየ ሲያሳስበኝ ከርሞ አሁን ግራ ፊቴን ፑሽ አለው ልክ ዶክተር እንዳልሽው ነው የኔ
Далее
ДЖЕФ  ЕЩЕ ПОМОГАЕТ!
09:37
Просмотров 271 тыс.
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
የሚጥል በሽታ ምንድነው? | Healthy Life
18:59