Тёмный

ትረካ - እቴሜቴ የ ሎሚ ሽታ | አዳም ረታ | Ethiopia |  

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 2,9 тыс.
50% 1

የልብወለዱ ንጉሰ ነገስቱ አዳም ረታ ከሚታወቅባቸው ድንቅ ስራዎቹ መካከል “እቴሜቴ የሎሚ ሽታ” ዋነኛው ነው፡፡” እቴሜቴ የሎሚ ሽታ” በበርካታ አንባቢዎች የተወደደና በስነፁሁፉ ዘርፍም ታላቅ የኖቬላ አብርክቶ ተደርጎ ይወሰድለታል፡፡
ይህንን በከፍተኛ ጥራት የተዘጋጀውን የአዳም ረታን “እቴሜቴ የሎሚ ሽታ” የተሰኘውን ትረካ ስናቀርብላቹ በታላቅ ደስታ ነው፡፡
ትረካውን ማድመጥ ሲጀምሩ ቪድዮውን ላይክ በማድረግ ይጀምር፡፡
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ካላደረጉ …. ምን ይጠብቃሉ…? የተመረጡ ትረካዎች እናዳያመልጥዎ አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ!
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡
00:00 መግቢያ
01:23 ትረካ
Winter by Alexander Nakarada | creatorchords.com
Music promoted by www.chosic.com/free-music/all/
Creative Commons CC BY 4.0
creativecommons.org/licenses/...
#amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #አዳምረታ #አዳምረታትረካ #አዳምረታመጽሐፍ #አዳምረታinterview #ደራሲአዳምረታ #adam reta #teferialemu #teshomemitiku #etemete #እቴሜቴየሎሚሽታ #ያሰውዬምንአለሽማታ #እቴሜቴሎሚሽታ #etemeteyelomisheta

Опубликовано:

 

27 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10   
@grmbyn1
@grmbyn1 4 дня назад
Betam enameseginalen🎉
@AmharicBooks
@AmharicBooks 4 дня назад
🙏🙏🙏
@likukebede8440
@likukebede8440 19 дней назад
እስኪ ዘና ልበል በእቴሜቴ የሎሚ ሽታ 🎉እናመሰግናለን😅ደራሲውን እና ተራኪውን 😅😅❤
@AmharicBooks
@AmharicBooks 18 дней назад
🙏🙏🙏
@nugusuzewdie9991
@nugusuzewdie9991 16 дней назад
እንዲህ ያሉ መፅሀፎች ይበልጥ አስተማሪዎች ናቸው ብዬ አምናለሁ ለደራሲው ምሥጋና የገባዋል። ይበልጥ ኑሮአችን በውጪሀገር ለሆንን መፅሀፍትን ለማግኘት እድሉ ጠባብ በሆነበት ዓለም መኖራችን ብቻ ሳይሆን በውጪ ሀገር ኑሮ ሩጫ ጊዜ አጠርን ለሆንን እንዲ ያሉ ትረካዎች ይበልጥ ስለሚያግዙን ለተራኪውም ለቻናሉም ጭምር ማለቴ ነው ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው። ከአክብሮት ጋር።
@AmharicBooks
@AmharicBooks 14 дней назад
🙏🙏🙏
@grmbyn1
@grmbyn1 4 дня назад
Betam yemitm aterarek nw
@AmharicBooks
@AmharicBooks 4 дня назад
🙏🙏🙏
@retaberhe5985
@retaberhe5985 14 дней назад
70 ቤቶች ውስጥ ወስዶ ቁጭ አደረገኝ ለዛውም እኛ ሰፈር እስኪመስለኝ
@AmharicBooks
@AmharicBooks 14 дней назад
👍
Далее
АСЛАН, АВИ, АНЯ
00:12
Просмотров 703 тыс.
Recycled Car Tyres Get a Second Life! ♻️
00:58
Просмотров 699 тыс.