Тёмный
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Подписаться
የተመረጡ የአማርኛ መፅሀፍት ትረካዎች
ዘወትር ሰኞ ረቡዕ እና አርብ !
Every Monday, Wednesday, and Friday, a selected Amharic book is read aloud.

Комментарии
@DawitKelemeworkW
@DawitKelemeworkW 9 часов назад
እናንተ ንፍጣሞች!!! የጎፈንድሚ ተቀለቢዎች አሣማዎች!!!
@yohannesaradom8656
@yohannesaradom8656 9 часов назад
Bealu Girma was a talented journalist and author. He had exposed the Notorious Fascist and murderer Mengestu Hailemariam who is living at large in Zimbabwe. Mengestu and his team who are mentioned here are his killers. The center of his death is Murderer Mengestu Hailemariam. I am not sure whether the rest of them like Murderer Mengestu are still alive or not. The best of everything is if Murderer Mengestu can be brought to justice all of the hidden mysterious issue can be solved if not others who are still alive should be brought to Ethiopia and face justice. This report is an excellent one because it tells who Mr Bealu Girma was. I have the Book - Oromay/Oromai. An excellent one and tells the talent of Mr. Bealu Girma. Thanks
@Bretanssa
@Bretanssa 9 часов назад
በቶኪዮ ኦሎምፒክ ላይ በሰራው አሳፋሪ ተግባር ብቻ ...ሞት ይገባው ነበር ።
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 10 часов назад
የዚች ምስኪን አገር ኢትዮጵያ ገንዘብ መድሃኒት አከፋፋይ እሪል እስቴት ፎቅ በዱባይ አሜሪካ የኮኬን ዕፅ መሸጥ ወዘተ የስብሃት አድዎዋች ወዘተ ቀጥሉበት አትፍረድ ይፈረድብሃል በነሱ ታዬ የጃችሁን አገኛችሁ.............. ገድ ገድ ጉድ
@rozalewis6506
@rozalewis6506 10 часов назад
Our hero the greatest Telahun gessasa ❤❤🙏🙏💕 we never forget you ❤❤
@alexo-wq8dt
@alexo-wq8dt 12 часов назад
የሀገሪቱ ጠላት ሽማግሌው ሳይሆን እናንተ ለገንዘብ ብላችሁ ቂምን ጥላቻን የምትዘሩ ሰይጣኖች ናችሁ
@delledergu2304
@delledergu2304 12 часов назад
የሚገርም ነው በዚህ ትግል መሀል ሆኖ ነው ስንት ትላልቅ ስራዎችን የሰራው ህወሃት ግን ደግሞ ተላላኪዎች እድሜ ልካቸውን ተላላኪ እንደሆኑ አብይም ያውቀዋል ።
@user-xt4gu4qx2n
@user-xt4gu4qx2n 13 часов назад
Sterumba
@solomonayele849
@solomonayele849 14 часов назад
War criminals Nibhat Nega.
@haimanot4049
@haimanot4049 15 часов назад
ሰብሀት ነጋና ግብርአበሮቹ በሰሩት ግፍ የትግራይ ህዝ እዳ ከፈለ : በነሰ የተፈፀመበት ግፍ አልበቃህ ያለው የአማራ ህዝብ እልቂት እደቀጠለ ነው !
@edilawitfuji5098
@edilawitfuji5098 16 часов назад
ተርት ተርት አውራ የሻቢያ ቅጥረኛ ምንጭ አርአያ ስትል አታፍርም በሱ መረጃ እኮ ደ/ፅዮን ከሞተ ቆየ አገቱም ሌላ ቦታ ተቀብሮልብሎል ወሸት አይሰለቻቹም
@ksteve-nn1mk
@ksteve-nn1mk 22 часа назад
is Araya T.Mariam the drugist? hope i am wrong!
@amareshiferaw3947
@amareshiferaw3947 22 часа назад
Motive የሚባል ነገር አለ። በዓሉ ግርማን ያስገደለው ኦሮማይ የተባለው መጽሓፍ ከሆነ መንግሥቱ ኃይለማርያም በዓሉን ሊገድለው አይችልም። ኦሮማይ የሚለው ትርጉም ነው መንግሥቱ ኃይለማርያምን ከበዓሉ ጠላቶች ጋር እንዲተባበር ያደረገው የምትለው ማስረጃ ጠንካራ አይደለም፣ ስለዚህ መንግሥቱ በዚህ ጉዳይ የለበትም። ተስፋዬ ወልደሥላሴና ተባባረዎች ላይ አተኩር። በነገራችን ላይ ተስፋዬ ወልደስላሴ ሥልጣኑ ከመንግሥቱ እኩል ነው፤ Do your own researh on Tesfaye Woldeselassie; you will be amazed.
@belachewkejela2759
@belachewkejela2759 День назад
Tell a delusion
@wodajowoldmichael2258
@wodajowoldmichael2258 День назад
ውሸታም የትግራይ ህዝብ ጠል ቀዳዳና ውሸታም ጋዜጠኛ ነኝ ባይ የበከተ ሰው ነው። በተለይ በአቶ ብርሀኑ አዴሎና በዶ/ር አሸብር መካከል የገለፀው ጥል/ሽኩቻ / የፈጠራና የውሸት ተረት ነው ። ውሸት በውሸት የተሞሸረ የዩቱብ ቻናል። በውሸት የተበረዘ ትግራይ ጠል መፅሐፉን አይተህ ተፍተናል።
@bis-pw2jt
@bis-pw2jt День назад
የኣባ መላ - ሃብተ ጊዮርጊስ ዲናግዴን ታሪክ የራስ ስራ ኣስመስሎ ማቅረብ ኣይከብድም እንዳለ ጌታ?
@user-yc1hh6ot5e
@user-yc1hh6ot5e День назад
የህውሓት ሰዎች ሌባ ነፍሰ ገዳይ እና ሴሰኛ መሆናቸውን በትክክል ነው የገለፅከው
@wm3959
@wm3959 День назад
በነገራችን ላይ ሲዳሞ ወይም ሌላ ብሔረሰብ አይሰልብም ክ ኦሮሞ በስተቀር የክብር ምልክታቸው እንደሚታወቀው በኩራት ግንባራችርው ላይ የሚያንጠለጥሉት እንደሆነ😅ም የእደባባይ ሚስጥር ነው እስከ አሁን በዚህ ዘመንም በአማራ ክልል እየሰለቡ ይገኛሉ ፣ የኢትዮጵያ መከራ
@AmharicBooks
@AmharicBooks День назад
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@yonasfikre694
@yonasfikre694 День назад
Enezih erkusoch zerachew kemidir metfat alebet yealem tenk nachew
@askaleTekia
@askaleTekia День назад
ጨራሽ ኣርኣያ የፀፈዉ ተረት ተረት ታቀርባለህ
@demebullo1093
@demebullo1093 День назад
ምነው ጉዳችውን ስላወጣ ነው. ደነዝ ነህ
@rebka5068
@rebka5068 18 часов назад
አሰፋሪ ዝም ብለህ አዳምጥ ተምች
@azebhumblot9430
@azebhumblot9430 11 часов назад
ወይ ምድረ ደነዝ አርአያ ማለት እኮ ያየውን ፉልም የተፈጥሮ ክፍቱን በህልሙ ያየውን ያልሞተውን ሞተ ተሰቀለ እያለ የሚያሽቃብጥ ቱልትላ እሱ 🤮ስታነብ ትንሽ አታፍርም ምድረ ቱልትላ
@user-ov8qv3hp9d
@user-ov8qv3hp9d День назад
A man gossiper lol
@tekletsadiktefera7641
@tekletsadiktefera7641 День назад
ስብሀት ነጋ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ትልቁን ዶማ ይዞ የተሰለፈ አደገኛ የሀገሪቱ ጠላት ነው!!!!
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 День назад
የአቢይ መንግሥት እንዲህ አይነት የትግራይም ሆነ የቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላትን ከታሰረበት በእድሜ ከለላ እንዲፈታ ከማድረጉም በላይ ወደውጪ ያከማቸውን የኢትዮጵያ ገንዘብ እያለበት ሊዝናና ሲፈቀድለት የሕዝብ ወገን የሆኑትን የ84 አመት የደቡብ አዛውንት አባታችን የአቶ ታንቱ ልጅ በእስር ቤት እየተሰቃዩ እንዲገኙ ተደርጓል።
@genygen5351
@genygen5351 День назад
Wushet gn aystelachuhum, BESMEAB 🤔
@user-vo3cp9th1c
@user-vo3cp9th1c День назад
@sky-fq4dl
@sky-fq4dl День назад
በጣም እውነተኛ ታሪክ
@berhaneyebeyen5
@berhaneyebeyen5 День назад
አርኣያ ተስፋማርያም ደብረፅዮን በጦርነቱ ተገድሎ ከአንገቱ በላይ በአንድ ቤተክርስቲያን ተቀብሮዋል ከአንገት በታች አካል በሌላ ቤተክርስቲያን ተቀብረዋል ብሎ ዜና የዘገበ በውሸት የተካነ ነው ።
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 13 часов назад
እንዳንተ አይነቱ ምን ይባላል ጥቅመኛ።
@nuryahya4223
@nuryahya4223 День назад
ድምጽህ ለንባብ አይሆንም
@rona7755
@rona7755 День назад
በትግራዮች ላይ እየተከፈተ ያለው የጥላቻ መርዝ ሁለተኛ ምዕራፍ ። የትግራይ ህዝብ ከነዚህ ጋር መኖር አይችልም። ነጋም ጠባም ህወሓትን እያስመሰሉ በትግራይ ተወላጆች ላይ የሚደረግ የዠርጭፍጨፋ እየቀጠለ ነው። ለኢትዮጵያም ግን ጥሩ አይሆንም። ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ ምድር እና ህዝብ ሰላም የምትፈልጉ ከሆነ፡ የእነዚ ጥላቻ ቀስቃሽ፡ለመቺው ትውልድ መርዝ እየተፉ የሚሔዱ ያሉ ጸሀፍያን እና ተራክያን አታበራቱ። አሁን እየታየ ያለው ጢርነት ፡የጀመረው በእንደዚ አይነት የሰሜን እዝ የምናም እየተባለ በትግራይ ላይ የጀመረው ጦርነት ወደአማራ ክልልም ተስፋፍቶ ኢሮምያ ላይ ብሶ የኸው አገሪቱ ሰላም አጥታ ኢኮነሚዋ ወድቆ፡ ገበሬዋም ወዛደርዋም ነጋዴዋም ሰላም አጥቶ እያለቀሰ ነው። የእነዚህ ጽሁም እንደ ትንሽ መርዝ አድርጋቹ አትዩዋቸው። ጸእዱ ስብሓት ምናምን ስላለ፡ ታርጌቱ እነሱ እንዳይመስላቹ ፡፡ ታሬጌቱ በህዝቦች ላይ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም የምያሳስበን ከሆነ፡ እንደዚ አይነት የጥላቻ ጽሁፎች እንኮንን። አልያም አንቀበላቸው። ለአይምሮም ፖዘቲፍ ቲንክ እንጆ ነጌቲፍ ቲንክ በሽታ ነው።
@Kglighthandler
@Kglighthandler День назад
አርዓያ ማለት ቀዳዳ ነው።
@demebullo1093
@demebullo1093 День назад
እንተ ራሱ
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b День назад
ስብሀት ነጋ የማባል የሂትለር ልጅ ሲሞት መቼም መሬት የምትተፋው ይመስለኛል ብር ስላለው መቼም ማርስ ላይ ካልተቀበረ
@eaz933
@eaz933 День назад
Great narration. Thank you
@AmharicBooks
@AmharicBooks День назад
Glad you enjoyed it! 🙏🙏🙏
@me_212
@me_212 2 дня назад
አራአያ የሚሉት ኮተት...😂😂😂😂ዘንድሮም አለ.
@Beld865
@Beld865 День назад
😂😂😂😂😂 ለምን ጠላኸው? ብዙ ጉዳችሁን ስለዘረገፈው ነው አይደል?
@me_212
@me_212 День назад
​@@Beld865ባክህ እኔ ራሴን ብቻ ነው የምወክለው...እናንተ... እኝ... እነሱ.... እያልኩ በመንጋ አላስብም.... ሰውዬው የማይሆን ሰዉ መሆኑን ሰለማወቅ ነው.
@JamAb-yv5zu
@JamAb-yv5zu 2 дня назад
የተጠላዉ እንዳልተጠላ
@eshetutekele8381
@eshetutekele8381 2 дня назад
ስብሀት የተባለን አስገራሚ ገፀ ባህሪ የሚያስተዋዉቅ ሌላ ድንቅ ትረካ ። 45:32
@AsterWeldesilassie
@AsterWeldesilassie 2 дня назад
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ አሁንም ላሟን ይመኛሉ እነጉዱ ገና ተመልሶ መጣ አለች አርትስቶ ፍርድ አለ በስማይ ክመንትዮች ባንጠብቅም
@retaberhe5985
@retaberhe5985 2 дня назад
70 ቤቶች ውስጥ ወስዶ ቁጭ አደረገኝ ለዛውም እኛ ሰፈር እስኪመስለኝ
@AmharicBooks
@AmharicBooks 2 дня назад
👍
@dinsirwaqo
@dinsirwaqo 2 дня назад
ዶር አሸብር እኮ የስብሀት ነጋን ልጅ ክርስትና ለማንሳት ለምኖ ተፈቅዶለት አበልጅ ሆኖአል አሉ።😂
@queensheba2506
@queensheba2506 2 дня назад
Anbelivebel, story😭💔
@yigezuberhanu7707
@yigezuberhanu7707 2 дня назад
ትረካው መልካም መነሻ ነው። ስለ ዶ/ር አሸብር ከፊትም ከኋላም በርካታ ያልተካተቱ መረጃዎችን ለማሰባሰብ ብትሞክር ሀገርህን እንዳገለገልክ ማመን ትችላለህ። ለሳዱ የተላሉፈው የጥርስ ህክምና ክሊኒክ በአሸብር ይዞታ ሥር እያለ "አምባሳደር ክሊኒክ" ይባል ነበር።
@ewi3400
@ewi3400 2 дня назад
የእርጉም ስብስብ፣ ድራሻቸው ይጥፋ!!!!!
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 2 дня назад
ከባንዳ ይሻላሉ ሀገር ከባዳ ጋር ሆነዉ አይሸጡም የሀገር አልፎ አፍሪካን ሠጥ ያረጉ ጀግኖች ናቸዉ ኦንደገዱ አልሸሹም ድራሻቸዉ ኦንካን ሊጠፉ ብዙ ትውልድ አፈሩ በረህኞቹ ይጠፉሉ አሉ ሥትላቸዉ ኦንደምድር አሸዋ በዙጂ
@tewodroszewld9427
@tewodroszewld9427 3 дня назад
Asfaw Damtie
@AmharicBooks
@AmharicBooks 3 дня назад
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@dofakemal7686
@dofakemal7686 2 дня назад
ሙሉ መጽሐፉን ለምን አትተርኩትም
@AmharicBooks
@AmharicBooks 2 дня назад
​@@dofakemal7686 ታዛዥ ነን 🤛 በቅርብ ቀን ሙሉን ለማቅረብ እንሞክራለን።
@gelau777
@gelau777 3 дня назад
ምርጥ! አሸብር ነውጠኛ የስልጣን ሱስ ያለበት