Тёмный

ትረካ - የሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሰሰ የመጨረሻዎቹ ወቅት | Tilahune Gessesse  

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 54 тыс.
50% 1

ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ በአንድ ወቅት ከሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሰሰ ጋር በተገናኘበት አንድ አጋጣሚ ከባድ የህመሙን ጊዜያቶች አጫውቶት ነበር። ይህንን አስገራሚ ጨዋታቸውን እንዳለጌታ ''ያልተቀበልናቸው'' በተሰኘው መፅሐፉ ውስጥ በተዋበ መልኩ አስፍሮቶል። እኛም ይህንኑ የሙዚቃውን ንጉስ ወግ ልናካፍላቹ ወደድን። አብራችሁን ቆዮ።
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የተመረጡ የአማርኛ መፅሐፍት ትረካዎችን ያድምጡ።
00:00 መግቢያ
00:15 ትረካ
#amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #fikremarkos #yemisam #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #tilahun gessesse
#ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት#የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024 #tilahun #ጥላሁን ገሰሰ #tilahungessesse
#tilahungessessemusic #tilahungessese #tilahungessesse #oldmusic #tilahun
#oldtilahungessessemusic #gessesse #tilahungessesebestmusiccolection
#tirekagesesse #tilahungessessesongs #bestoftilahungessesse #tilahungessesselyrics
#telahungessesse #tilahungessessetribute #tilahungessessenew2018
#newtilahungessessemusic #tilahungessessesong2021 #tilahungessessemusic2021
#wubaynamatilahungessesse #ጥላሁንገሰሰ #ጥላሁንገሠሠ #ጥላሁንገሰሰዘፈን #ጥላሁንገሰሰየኔፍቅር #ውባይናማጥላሁንገሰሰ #ጥላሁንገሰሰምርጥ10 #የጥላሁንገሰሰዘፈኖች #ጥላሁንገሰሰአልቻልኩም #ጥላሁንገሰሰየቅርብእሩቅሆና #ጥላሁንገሰሰዘፈኖችስብስብ #ጥላሁንገሠሠዜማጥላሁንኢትዮጲያ #ጥላሁንገሠሠአይከዳሽምልቤ #ጥላሁንገሠሠአምሳሉከግጥምጋር #ጥላሁንገሠሠካላንቺበስተቀር #ጥላሁንገሠሠአካልአይንሽን #tilahungessesseaykedashim libe(lyrics) #ጥላሁንገሠሠአይከዳሽምልቤ #oldethiopianmusic #newethiopianmusic #ebstv #teddyafro #donkeytube #tilahungessesse #artstv #kanatv fana lamrot

Опубликовано:

 

19 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@AmharicBooks
@AmharicBooks Месяц назад
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡
@MrDaveserk1
@MrDaveserk1 Месяц назад
😅😅😅
@anbessiemulate8693
@anbessiemulate8693 9 дней назад
ጥላሁን= ኢትዮጵያ
@tsegayeshimeles6391
@tsegayeshimeles6391 Месяц назад
ጥላሁን ገሠሠ ዘላለም ሕያው ነው ከልጅነት እስከ አለሁበት ዘመን ድረስ አክብሮቴ የላቀ ነው ሁሉን ማድረግ የሚችል ጌታን አደራ የጥልዬን ነገር ከጉንህ አርግልኝ 🙏🏾❤️
@user-yx5zq6ki9m
@user-yx5zq6ki9m Месяц назад
ጥላሁን ገሠሠ ምትክ የለሽ ጀግና ኢትዮጵያዊ የሙዚቃ ንጉስ መቼም አንረሳህም
@ethiopia8971
@ethiopia8971 Месяц назад
ከሞት አልድንም አትትርራየር ጥላሁን ገሠሠ
@ethiopia8971
@ethiopia8971 Месяц назад
ትላሁን ገሠሠ
@TsehaiTube
@TsehaiTube Месяц назад
ጎበዝ ሚስት ድንቅ ትረካ የጥላሁንን ነፍስ ይማር
@AmharicBooks
@AmharicBooks Месяц назад
🙏🙏🙏
@genetabate45
@genetabate45 Месяц назад
የጥላሁን ሚሰት ወ/ሮ እሮማን በጣም የምትደነቅ ጠካራ ጎበዝ.....ለብዙ ሴቶች ጥሩ ምሳሌ የምትሆን ሴት ነች. ጥላሁን በጣም ተወዳጂ ልዩ ድምፅ ያለዉ ከትንሺ እሰከ ትልቅ የሚወደዉ ሰዉ ነበር እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረዉ.🙏
@eaz933
@eaz933 6 дней назад
Great narration. Thank you
@AmharicBooks
@AmharicBooks 6 дней назад
Glad you enjoyed it! 🙏🙏🙏
@getulegesse3577
@getulegesse3577 Месяц назад
REALLY he is the King of music 🎶 we never aver forget you ❤️ we love you so much 💗 our King 🤴
@rozalewis6506
@rozalewis6506 4 дня назад
Our hero the greatest Telahun gessasa ❤❤🙏🙏💕 we never forget you ❤❤
@user-gc3ng8sw3j
@user-gc3ng8sw3j Месяц назад
ጥልየ ከአድናቂወችህ እኔ በልዩ እወድሀለሁ ሞተህም ቆመህም ያወነህ ለኔ ነብስ የማር ❤❤❤❤❤
@mesayabawkaw5278
@mesayabawkaw5278 Месяц назад
ጥልዬ ሁለም እንወድሀለን
@tadessegebremedhin9837
@tadessegebremedhin9837 Месяц назад
ጥልየ ነብሰሕን ይማርሕ
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 12 дней назад
Mey God in Jésus christ our lord and savoir amen put you in the New testment for sure according to the truth Word of God in Jésus christ our lord and savoir❤❤❤❤❤ Telahun Gesese for sure❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zelalemlemazola562
@zelalemlemazola562 3 дня назад
Enba eyetenanekegn new yesemahut RIP
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Месяц назад
Nefs Yemar Tilahuin Gesese Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@tafgirma
@tafgirma Месяц назад
ተከታታይ ትውልድን አቻ ሊገኝለት በማይቻል ድምፁ ለዘመናት ሲያደስት የነበረው መተኪያ የሌለው አንዱን ጥልዬን የጤና እክል ገጥሞት ሲሰቃይ የችግሩ ተጋሪ ከሆነችው የትዳር አጋሩ በስተቀር በሚሊዮኖን ከምንቆጠር አድናቂዎቹ አንዳችንም ከጐኑ ቆመን አለንልህ ሳንለው ቀርተን ከሞተ በኋላ ግን ሬሳውን ለመሸኘት ምድሩ የጠበበን ውለታቢስ አስመሳይ ሕብረተሰቦች እንደሆንን ልናውቅ ይገባል፡ እንደባለቤቱ ገለፃ ከሆነ መተንፈስ አቅጦት በየሆስፒታሉ ሄዶ ተረኛ አይደለንም እያሉ በመመለሳቸው ምንም አይነት እርዳታ ሳያገኝ የሃገር ቅርሳችንን አጥተነዋል፡ አንድ የድሮ ጥቅስ ትዝ የሚለኝ… “አለኝ ባልንጀራ በጣም የሚወደኝ እንኳን ሞቼ አግኝቶኝ በቁም የሚቀብረኝ “፡ጥልዬ ለነፍስህ ፈጣሪ እረፍትን ይስጣት።
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 Месяц назад
Nebsun yemar
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 Месяц назад
WASHTAME
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 Месяц назад
Any body who knows the plain before Cinema Adis Ketema understands what I mean,there were no many people as it is now then,they were very young at the time.
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 Месяц назад
Cinema Adis Ketema ke Mahmud gar seatachew eskiders dres zenetew yayehuachew gize yastawesegnal(1960s)
@Yacob-bn1jw
@Yacob-bn1jw Месяц назад
SELAM! GIORGIS VS. HAMMASSIEN (EMBASOYRA) CIBALES?
@SamsonFeyssa
@SamsonFeyssa Месяц назад
?????
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 Месяц назад
እንዴ ጥላሁን ወደጎልማስነት እድሜ ላይ ተገናኘን ስትል ግራ ገባኝ ንፋስ ሰልከ ያገባሀት ሴትዮ ጋር እያለህ እንኳን ከጎልማሳ በላይ ነበርክ ሆሆይ
Далее
Whyyy? 😭 #shorts by Leisi_family
00:15
Просмотров 9 млн
Tilahun Gessesse - Habte Terfo Bezto
19:28
Просмотров 295 тыс.
Whyyy? 😭 #shorts by Leisi_family
00:15
Просмотров 9 млн