Тёмный

ትረካ - 350 ሺ ብሩን 1 ሚሊዮን አድርጋቹ ካልሰጣችሁኝ... |  

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

በኢትዮጵያ የቢዝነስ ታሪክ ውስጥ በርካታ ፈር ቀዳጅ ስራዎችን በስኬት በመስራት ይታወቃል። በአብዛኛው በወጣቶች ዘንድ እጅግ ተወዳጅ ስራ ፈጣሪ ነው። በአያሌ የስራ ላይ ሙግቶችም በበርካቶች አፍ ስሙ አይጠፋም።
እንደምናውቃቸው የሀገራችን ባለገንዘቦች የሚዘገንን ስብዕና የሌለው... ሀብትን በዕውቀት የሚመነዘር... የትውልዱ የአዳዲስ ቢዝነሶች ፈርጥ ነው... ኤርሚያስ አመልጋ።
ይህ በብዙ መከራዎች የተፈተነ... በብዙ ግዙፍ አዳዲስ የስራ ሀሳቦች የአእምሮውን ጡንቻ አዳብሮ በስራ ላይ ያዋለ ... ''የማይበገረው'' በሚል ስያሜ በወዳጆቹ የሚሞከሸው ኤርሚያስ በአንተነህ ይግዛው ፀሀፊነት በተከተበው የህይወት ታሪክ መፅሐፉ የተለያዮ ታሪኮችን ያስነበበት... የስኬትና የውድቀት ታሪኮቹን ያስጎበኘበት ግሩም ስራ ነው።
እኛም ከዚሁ መፅሐፍ ውስጥ ያገኘነውን ''ያቺ ጋዜጣ'' የምትል አንድ አስደናቂ ምዕራፍ ወደ እናንተ ስናቀርብ በደስታ ነው። አብራችሁን ቆዮ።
የተመረጡ የአማርኛ ትረካዎች እንዲደርስዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ።
#amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ #tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #yemisam #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #በዕውቀቱስዩም #በዕውቀቱስዩም #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024 #ኤርሚያስአመልጋ
ኤርሚያስ አመልጋ ታሪክ,ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ,የማይሰበረው ኤርሚያስ አመልጋ,የኤርሚያስ አመልጋ የኋላ ታሪክ,የኤርሚያስ አመልጋ የህይወት ታሪክ,አስገራሚው የኤርሚያስ አመልጋ የህይወት ታሪክ ኤርሚያስ አመርጋ,ኤርሚያስ,ኤርሚያስ አስፋው,አመልጋ,ኤርምያስ,አማልጋ,ኤርሚያስ አመልጋ እና ባለቤቱ ራሄል ያልተሰማው አስገራሚ ማንነቱ! ermias amelga | seifu on ebs | alibaba | ethiopia arif 10,አለምን ያስደነቁ,ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት,ethiopia,ethiopia tv,african tv,arts tv,arts tv world,ethiopian entertainment,ethiopian news,ethiopian news analysis,ethiopian game show
ermias amelga,ermyas amelga,ermias amelga family,ermias amelga news,ermias amelga story,ermias amelga today,ermias amelga biograp,ermiyas amelga,ermias amelga 2,ermias amelga sheger fm,ermias amelga on sheger,ermias amelga net worth,ermias amelga interview,ermias amelga new interview,ermias,ermiyas,erias amelga wife,ermias part two podcast
dawit dreams,dreams,ethiopian motivational speakers,dr dawit dreams,21th century hero,ዳዊት ድሪምስ,ድሪምስ,የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና,comedian eshetu,donkey tube,dagis life class,daggy show,paster chere,manyazewal eshetu,dr eyob mamo,inspired ethiopia,abrsh dreams,ethiopian mo,ebs tv
እሁድን በኢቢኤስ,ebs cinema,ዶ/ር ገመቺስ ደስታ,meri podcast,በዳዊት ድሪምስ,አሚን ሆስፒታል,bilal tv,menzuma,ethiopian,news,asrat,asrat media,asrat tv,asrat news,asrat amhara

Опубликовано:

 

5 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 75   
@AmharicBooks
@AmharicBooks Месяц назад
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 Месяц назад
የአንድን ወገን ሰምተን አንፍረድ። አገራችንን ገደል የሰደዳት ይህ ችግራችን ነው። ሳናይ ማመስገን ሳናይ መፍረድ ይህው ያስከፍለን ጀመር።
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Месяц назад
ግሩም ነው
@tesfayeberhe3545
@tesfayeberhe3545 Месяц назад
ሳምሶን ማሞ አምላክ የሥራህን ይስጥህ።
@amenadmasu1922
@amenadmasu1922 Месяц назад
ይሄ የተረገመ በኤሊያስ ሥም ሸቀለበት ከዛች ጋዜጣ በኋላ ሓብት ላይ ተቀመጠ ግን ቢረፍድም የእጁን አግኝቶ ነበር ታክስ በመሠወርና በማጭበርበር ተከሶ ነበር።
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 Месяц назад
የት ይቀራል ሥራ ለሰሪው እሾክ ለአጣሪው። ሳምሶን ሁሌም መልካም ሰው አይደለም።
@kinfufantahun2240
@kinfufantahun2240 Месяц назад
ሳምሶን ተብዬውን የመሳሰሉ ሴረኞችን የሚያስንቁ የሴራና ተንኮል ጠማቂዎች በሀገራችን ተበራክተዋል እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው።
@ezu867
@ezu867 Месяц назад
ኤርሚያስ "የሰው ብረት".
@gezahentessema-lo2gs
@gezahentessema-lo2gs 15 дней назад
ሳምሶን ማሞ ተንኮሉ ሥራህ ብዙ ምንተስኖት፡የሰው ህይወት መበጥበጥ የምትወድ ተንኮለኛ ነህ።
@isaacchifen5446
@isaacchifen5446 Месяц назад
ሳምሶን በጣም ቁሻሻ ሰው ነው ::
@wegf6808
@wegf6808 Месяц назад
ቆሻሻ የሚለው እንደ ሳምሶን አይነቱን የማያስብ እንሰሳ በበቂ ሁኔታ አይገልፀውም!!!
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 Месяц назад
አይ ሳምሶን ሲጀምረ ተወዳጅነት ለማግኘት ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስን ከመስደብ ጀምሮ የማስታወቂያ ሚ/ር ሪል ቴፕ ዝርፊያ ሳያንስ አክሰስ ሪል እስቴትን በዚህ መልኩ በውሸት በመወንጀል ሮያል ክራውን ውኃ ከሽንት ቤት ጋር በማያየዙ እንግሊዝ ተልኮ የሮያል ክራውን ስታንዳርድ ሲያገኝ አፍሮ ቁጭ በ3 መቶ ሺ ብር ሚሊየን በር ካልከፈለችሁኝ እቀላምዳለሁ የለው ጉደኛ ዳዊት ድሪም ሾው ለይ ቀርቦ ያወራውና የሠራው ሚዛን የሚደፋ አይደለም በሪል ቴፕ የተለመደች ብልጠት መጨረሻዋ የት እንደደረሰ እዩት
@amenadmasu1922
@amenadmasu1922 Месяц назад
ኤሊያስ ላይ ካቀሳሰረ በኋላ በአገኘው ከፍተኛ የጋዜጣ ሽያጭ ፍርፋሪ ሰበታ አካባቢ አንድ መጋዛን ውስጥ ፎርጅድ ሠንደል ሲያሰራ በጥቆማ መጋዘኑ ታሽጎ እሡም በፖሊስ ተይዞ ነበር ግን እሡም ወዲያው ተፈታ ወሬውም ከሠመ
@Bio650
@Bio650 Месяц назад
ሳምሶም የሚባል ውሸታም ወራዳ አሽቃባጭ እውቀት አልባ ምላስ ብቻ
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 Месяц назад
Yihani tariki akewalewi i was kid armiyasi bizu yesefer lijochi isu gari yiseru neber
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu Месяц назад
ሳምሶን የወያኔ ዳይፐር
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 Месяц назад
ሳምሶንን ከመነሻው የሚያውቁት ያውቁታል። ያልተማረ ደፋር የልምድ "ጋዜጠኛ" ና የማስታወቂያ "ባለሙያ" ነበር። እነኝህ ናቸው እንግዲህ የሀገራችን ዋነኛ ሰዎች።
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 Месяц назад
ሳምሶን እኮ ቀንደኛው 19:28 የህውሃት ደጋፊ ነው ስለዚህ ይህን ቢያደርግ አያስደንቅም። ደግሞም አንዱን ዲያስፓራ አብረን እንሥራ ብሎ የበላ ሴረኛ ነው።
@firehiwotworku2144
@firehiwotworku2144 Месяц назад
Hi Ermyas happy to hear about your history's I know God to give you one day Blessings and credit I know very well about you.
@HY-kz6vd
@HY-kz6vd Месяц назад
በጣም ያሳዝናል
@rahel6046
@rahel6046 Месяц назад
አይይይ ሳምሶን ማሞ ልጅ ሆኜም በሬዴዮ ስለሌባ ነበር የሚዘግበው መጨረሻ ራሱ ሌባ ሀነከከከከከኸ
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 Месяц назад
ዎው በ30 አመት ውስጥ ኢትዮፕያ ውስጥ የሰው ለወጥ አስፈሪ ነው 😢😢😢😢
@yerosansamuel3401
@yerosansamuel3401 Месяц назад
ሀብታም የሆነው በዚበማጭበርበር ነው ለካ ዋጋ ይከፍልበታል
@yaki4449
@yaki4449 Месяц назад
ታላቁ ሰው ኤርሚያስ አመልጋ
@alg7524
@alg7524 Месяц назад
ታላቅ ለመባል ምን ሠራ? ከሰው ብር ሰብስቦ አንድም ጎጆ ያልሰራ ውዳቂ ሰው ነው።
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 Месяц назад
የምትገርሙ ሰዎች ናችሁ ይሄ ሰውዬ የስንቱን ብር ዘርፎ ታላቅ ሰው ነው ትላለህ እበት
@amelakeselasse9086
@amelakeselasse9086 19 дней назад
ኢትዮጵያ የሞተላት ሳይሆን የገደላት ነው የሚበላው
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 Месяц назад
Samson is the real setan. Now he still trying to come to the media and act nice person. He doesn't know habesha people once they trough you out you done.
@mulsam2011
@mulsam2011 Месяц назад
Yes you are right. He is a serpent.
@firehiwotworku2144
@firehiwotworku2144 Месяц назад
Samson means he is layer the only one of Ermyas business to down but God one day to see you .
@mulukenmisganu9603
@mulukenmisganu9603 Месяц назад
😮😮😮😮😮😮😮
@amenadmasu1922
@amenadmasu1922 Месяц назад
በዚህ ከንቱ ምላሰኛ የውሸት ክስ በሳል ጭንቅላት በዕውቀትና በብልሓት ይሠራ የነበረን ሠው ለመሥበር ብዙ ተሸርቧል ያው ግን ሠውዬው ኤሊያስ ነው ከነሥህተቱ ከአሁኖቺ ሪል እስቴት ሌቦች እሡ ይሻላል ሳምሶን ግን የስራህን አይንሳህ
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu Месяц назад
ይሔ በልቶ ካጅ እግዚአብሔር ይፍረድበት
@mekonnenmengesha9677
@mekonnenmengesha9677 Месяц назад
Samson bstame ye birr sawe ena balge werada swe nws yesirhen yesteke
@user-qr2ck3wg6o
@user-qr2ck3wg6o Месяц назад
ብዙ ጊዜ የቀይ ባሪያ ድውያን እንዲህ 😂😂😂😂😂ናቸው
@c2beca272
@c2beca272 Месяц назад
Samson, a little man low life scavenger, don't worry 😭 one day.....
@oneethio4665
@oneethio4665 Месяц назад
This idiot now hiding behind the Amhara ethnic group. He was number one Banda woyanes supporter. Ethiopians memory is very short.
@nebiyuemmanuel7029
@nebiyuemmanuel7029 16 дней назад
ፋኖ ይጥፋ እንዴት ይላል ኤርሚይስ አመልጋ...
@londonman3483
@londonman3483 6 дней назад
ምንድነው የምትቀባጥረው
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b Месяц назад
አብዛኛው ሀብታም የሚሆነው ወይ ሰርቆ ነው ወይ ከመንግስት ተጠግቶ እየዘረፈ ነው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Месяц назад
ወይ ሣምሶን እንዲህ ሠይጣን ነበረ እንዴ?
@Bio650
@Bio650 Месяц назад
የሚገርመው ምንም አይነት የጋዜጠኝነት ሞያ የሌለው የልምድ አዋላጅ ነበር
@c2beca272
@c2beca272 Месяц назад
Samson son a devil 👿
@user-bk2ju9wr9m
@user-bk2ju9wr9m Месяц назад
እዉነት ጅብ ነዉ
@abebe7532
@abebe7532 Месяц назад
Yehe bbalege ‼️‼️ Yewexsne Ashker neber eko‼️ Weyane lezelalem Membran alebet ‼️yemell Banda ‼️
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Месяц назад
እና መጨረሻው ምን ሆነ ? ኤርምያስም ታሰረ ተፈታ ፣ ከዚያስ ምን ሰራ ?
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 Месяц назад
አዎ ይሄ አሁን የሚወራለት ሰውዬ ማለት እኮ የወያኔ አሽቃባጭ ፣ ሚዛናዊነት ወይም ማስተዋል የጎደለው ከንቱ ሰው ነው።
@queensheba2506
@queensheba2506 Месяц назад
You don't know him😭 He was working in New York City Wall Street banker😆😆😆😆 የማታቁትን አታውሩ💔💔💔💔
@mulsam2011
@mulsam2011 Месяц назад
​@@queensheba2506Misunderstanding. He is talking about the devil the so called journalist.
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 Месяц назад
በጣም Emotional መሆናችን ሳናጣራ የምሰጠው ፍርድ። በሳምሶን በኩል ያለውስ ? ብሉ የሚጠይቅ አንድ ሰው የለም? ወገን ግራ ቀኝ አይተን እንፍረድ ። ማን እውነተኛ ማን አታላይ መሆኑን የሚያቀው ፈጣሬ ብቻ ነው ስለዚህ ለፍርድ አንቸኩል።
@alg7524
@alg7524 Месяц назад
ኤርሚያስ ቤት እሰራለሁ ብሎ በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ መሰብሰቡ ሀቅ ነው። ቤት ሰርቶ ሰጠ? በፍፁም አልሰጠም። የሳምሶን ውሸት ምኑ ላይ ነው? ማጋለጡ? የሀበሻ IQ ደካማ ነው። አንድ ሰው የሚመዘነው በውጤቱ ነው። ከዚህ አንፃር ኤርሚያስ የወደቀ ሰው ነው። ምንም ርባና የለውም።
@tesfayesebsebe2932
@tesfayesebsebe2932 Месяц назад
በመፅሀፍ ፣በቃለመጠይቅ ደጋግሞ ኤርሚያስ ተናግሮታል ታዲያ ይህን ከአምስት በፊት የተነገረ ታሪክ አልሞተ ማስተባበል አይችለም ትላለህ?
@alg7524
@alg7524 Месяц назад
@@tesfayesebsebe2932 በአፍ ብልጠት ሀቅን ማሸነፍ አይቻልም። ኤርሚያስ መፅሐፍ ቢፅፍ፣ ቃለመጠይቅ ቢሰጥ ምን ትርጉም አለው? ይህ ሰው ቤት እሰራለሁ ብሎ ብር ሰበሰበ። ወደ ሥራ ወዲያው መግባት ሲኖርበት የተከተለው መንገድ የቁማር አካሄድ ነበር። ግንባታ መጀመር ሲኖርበት በሰው ብር መሬት መግዛት ውስጥ ነው የገባው። አላማውን የሳተ አሰራር ውስጥ ገብቶ ለኪሳራ ተዳርጎ ሰውን አከሰረ። አሁን ድረስ የሰጠው ቤት ወይም ባዶ መሬት የለም። ብር ያወጡ ሰዎች አሉ። እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ።
@mohammedseid1987
@mohammedseid1987 Месяц назад
Samson mafia
@kidumes7941
@kidumes7941 Месяц назад
Samson Iko yetawek miladam kbirow sewoch birr yemiserk leba nw.ysintun genzeb yiserk inde neber Abun Petros gar yalew biro serategoch yemeskeru.kushasha leba.
@user-qy7ie6zl5c
@user-qy7ie6zl5c Месяц назад
Ato eremias be weketu Le men yehen tarik be gazeta Le hezebu alasawekem? Aneten awaki tenkara sera fetari tebebegna sew neh cheru fetari yeredah seweyewe gen sera Le seriw eshoh Le atariw new geta bederun yekefelew anete never aletewaredekem alteseberekem Gena Gena Le agereh bezu sera tekefetaleh gegena neh hezebu yawekehal bereta bereta cheru fetari yeredah
@moges720
@moges720 Месяц назад
ተራኪው ሥሙ የአማርኛ መጽሐፍት ነው
@aberabalch1345
@aberabalch1345 Месяц назад
ይህ ቖቫቫ ሳምሶም
@asterasnake6777
@asterasnake6777 Месяц назад
I kow thus man canndo any thing facke Journalis
@AffectionateBoombox-wc2py
@AffectionateBoombox-wc2py Месяц назад
I love Sami
@jozibaye591
@jozibaye591 Месяц назад
ውለድለት
@solomonmeteku9751
@solomonmeteku9751 Месяц назад
ሌባን ሌባ ቢሰርቀው ምን ይደንቀው። ሁሉ፣ ከላይ እስከ ታች ሞላጫ የሆነበት ሃገር። ይህን ማየት ግዜ ማጥፋት ነው። የተለመደ ውሸት፣ ሌብነት፣ አረመኔነት፣ በሬ ወለደ፣ ዝናብ አዘነብኩ፣ ወዘተ ወዘተ፣
@nebiyuemmanuel7029
@nebiyuemmanuel7029 16 дней назад
መገደል አለበት ኤርሚያስ
@FikruChane
@FikruChane 8 дней назад
ሳምሶን እኮ ጡሩ ስነምግባር የሌለው ስለመሆኑ በርካታ ማስረጃዎችን ማቅረብ ይቻላል፣ አለቃውን ክዶ ሲመጣና ስራውን ልስራው ሲልህ እሺ ማለትህ አንተም ጥፋተኛ ነህ፣ አንተም እንደምታወራው ሀቀኛ ሁን
@michalgebre1289
@michalgebre1289 Месяц назад
ርዕስ ላይ እውነት ይመስላል ብሩን አመታት ተጠቅመህበት ከዛ 350 ሺ ልትመልስ ትገርማለህ
@barotube6436
@barotube6436 Месяц назад
አይ ተራኪ አይ ተራኪ 🐜 🐜 🐜
@alg7524
@alg7524 Месяц назад
ኤርሚያስ አመልጋ ርባነቢስ ሰው ነው። ቤት እሰራላችኋለሁ ብሎ በቢሎን የሚቆጠር ገንዘብ ሰብስቦ አንድ ጎጆ ያልሠራ ወራዳ ሰው ነው። እሱን እንደ አዋቂ ባለሙያ እያቀረባችሁ ስታወሩለት ይገርመኛል። ከሁሉ የሚገርመው የዚህ ሰውየ ነውር ደረቅ ቼክ እየፃፈ መስጠቱ ነው።
@oneethio4665
@oneethio4665 Месяц назад
You don’t know shitttttt… you must be that devil Samson
@alg7524
@alg7524 Месяц назад
@@oneethio4665 Call the name of one single person he handed a house to? Mere propaganda has usefulness.
@tomasg8604
@tomasg8604 Месяц назад
A country ruled by bully and rumor.Yo can this ever where in church work .
Далее
የተመልካቾች ጥያቄ ምላሽ
36:45
Просмотров 305 тыс.
ራስን ማወቅ Self Awareness
13:11
Просмотров 891