Тёмный

ትሪፓን በጠጅ በኩሽና ሰዓት /ቅዳሜን ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,8 млн
Просмотров 237 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 272   
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 3 года назад
ሀገራችንን ከስበር ዜና አውጥቶ እንደዚህ ዘና ፈታ ያርግልን !!
@አላኸአንድነዉ
@አላኸአንድነዉ 3 года назад
አሚን ያርብ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 года назад
Amen
@donatasenbit4879
@donatasenbit4879 3 года назад
@@አላኸአንድነዉ 12211
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 года назад
amen 😍🍔
@tube-sy7lf
@tube-sy7lf 3 года назад
አሚንንንንን
@SW33T3ST3
@SW33T3ST3 3 года назад
Yoni makes everything fun to watch. Love his energy!!
@fikiretube6797
@fikiretube6797 3 года назад
ደስ የሚል ምግብ ነው ዮኒ አንድ አይቀመጥ ሁለት አይጨለጥ ሶስት ለጤናችን ሲዩት በጣም ቆንጆ ጠጅ ይመስላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እንጅ የተለያዩ ብሔሮች የተለያየ ምግብ ባህል አላቸው
@fatumaali8439
@fatumaali8439 3 года назад
Yoniye you are the spice of this program May Allah bless you and family.Much Love and Respect.
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 3 года назад
እቦ ኢትዬጵያ ስላምሽ ይብዛልሽ!!
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 3 года назад
ተግቶ ጠንክሮ ለደንበኞቹ ተጨንቆ ሚሰራ ሰው ቶሎ ለውጥ ያመጣል ስግብግቦች ደሞ ለሰው ጤንነት የማይጨነቁ እንጀራውም በርበሬውም ባእድ ነገር እየጨመሩ የሰውን ጤና ሚያዛቡ በአቋራጭ ለመክበር ሚያጭበረብሩት ደግሞ ሳያልፍላቸው ይሞታሉ ወንድማችን በርታ ዮኒና ፀዲ ምርጦች በርቱ
@tenalehulum
@tenalehulum 3 года назад
በባእድ ፊደላት ያልተበረዘ ምርጥ የንግድ ቤት ስም በመሃል ቦሌ ተሰቅሎ ሲታይ በጣም ያኮራል ።
@DOCKO2006
@DOCKO2006 3 года назад
ዋው! I am so impressed! ለሀገሬ ያብቃኝና አፈላልጌ የምሄድበት ቤት ይሆናል መስፍን ጠጅና ቁርስ ቤት።
@louatlouat8603
@louatlouat8603 2 года назад
ጀግና የስራ ሰው መሆኑ. ባለቤቱው. ያስታውቃል. ጀና. ዝቅብሎወ የሰራ. ከፍብሎወ. ያገኛል ለኛምስላሳያችሁን ይወኒ. እና ፀጊ ተባረኩው
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
ለመጀመርያ ግዜ እደዚ አይነት ትሪፓ አሰራር ሳይ ግን ያስጎመጃል ዮኒዬ እኮ ትለያለክ
@winyasefa2496
@winyasefa2496 3 года назад
ዋው ሚራዬ ባለሙያ ነሽ መሞከርሽ እራሱ በዛ ላይ በቀላሉ መስራት ይቻላል እጅሽ ይባረክ ወድጀዋለሁ ✅❤❤💞💞
@ዮዮ-ቐ6ቈ
@ዮዮ-ቐ6ቈ 3 года назад
እኔ እየራበኝ ነው ተው እኛ በስደት ላይ ያለነው አናሳዝናቹም ዋውውውው
@unitedethiopia6490
@unitedethiopia6490 3 года назад
እኔ የስጋ ነገር አይሆንልኝም የዉጪ ኑሮ ትቺ ልመለስ አስቀናችሁኝ
@romanwaligan1638
@romanwaligan1638 3 года назад
ዮናሰ ከበደ አንተ ማየት እንዴት እንደምሰት አንድቀን ኢትዮጵያ ሰመጣ ባገኝህ🙏🙏
@addisababa6540
@addisababa6540 3 года назад
I know you are in love
@geraratube12
@geraratube12 3 года назад
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!👏
@21MarYam
@21MarYam 3 года назад
ኦኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад
Wowwww I love it more & more likeeee EBS የጃቹሁን ይስጣቹሁ አፌ ውሀ ሞላ አበላላቹሁ በጣም ተመቸኝ ለጤና ያርግላቹሁ 😇 ከንጽሕናው እንጀምር እስከምግቡ ዋውውው ብያለው ግን ትንሽ ችግር መስሎ የታየኝ የማብሰያው የምድጃው ነው ባሕላችንን ሚያስታውስ ቢሆንም ርዝመቱን ጨምሮ ለሰራተኛው (chief) ያሚያስቸግር ይሆናል ብየ እገምታለው በተለይ የኦርደር ብዛት ሲኖር ከባድ ነው እንደ ጋዝ ምድጃ ባለ 4 እግር ቢሆንለት ጥሩ ነበር ለፍጥነትም ለምቾት ስራውም ይህ የኔ አስተሳሰሰብ ነው ለምን የድሀ ሰርቶ አደር ምቾታቸውንም ባንድ በኩል ብንጠብቅ መልካም ነው ለምሳሌ እንደ ለቲርባው ማውጫ የመሳሰሉትን መቆንጠጫ ትልልቅ ስራውን ካደጋ ዋስትናና ምቾት ማሰብ ይገባናል እናንተ ጋ ከልለ ባይበዛም 2-3 እኔ መተባበር እችላለው በተረፈ እድሜና ጤና ይጨምርህ ፀጋውንም ያብዛልክ ሀብታም ዝፈጠር ድሀም ይኖራል ነውና ኢትዩጵያ ታድጋለች ብቻ ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድላቹሁ አሜን ለሁላችንም የሀበሻ ልጆች ቸርነቱንና ሰላሙን ያብዛልን ቁዱስ እግዚአብሔር አሜንንንንን ፍቅር ምን ጊዜም ያሸሸንፋል 🇪🇷❤🇪🇹 🙏😇❤
@hagaryhagry6890
@hagaryhagry6890 3 года назад
ዋው ቴሪፓ ተቀይራ መጣቺ የተባረከ ይሁን
@lovelyhouse9548
@lovelyhouse9548 3 года назад
አገልግሎታችሁ በጣም አሪፍ ነው መስፍን በርቱ
@geni2791
@geni2791 3 года назад
ሀገሬ ገብቼ ጥሬ ስጋ እስከምበላ ቸኩያለው😋😋😋የአረብ ስጋ እንኳን ዝም ነው🥴🥴 ዮኒኮ🥰🥰🥰🥰
@tikishoppingandtravelvlog6451
@tikishoppingandtravelvlog6451 3 года назад
ዬኒ በስመአብ በጣም አስጎመጀህኝ አበላልህ ውጭ ሀገር ይሄ ምርጥ ምግብ ከየት ይገኛል
@faadist5547
@faadist5547 3 года назад
ይህንን ማየት ምራቅ ለመጨረስ ነው።
@elsaalehgn7702
@elsaalehgn7702 2 года назад
በጣም ደስ ይላል
@نجاةالإدريسي-ت5ش
@نجاةالإدريسي-ت5ش 3 года назад
አቦ ጉራጌ💚❤💛
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 3 года назад
ዘንቤየ. አናሳ
@ethiolove7863
@ethiolove7863 3 года назад
እሄ ነው ትክክለኛው ቲሪፓ!!!!
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 года назад
ወይኔ አስጎመጃችሁኝ... ሁፍፍ...አገሬ ናፈቀኝ😥
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 3 года назад
ያሰጎመጃል ተባረኩ🇪🇷👏
@meronayelow2385
@meronayelow2385 3 года назад
ዋው በጣም ቆንጆ ምግብ የተባረከ ይሁን
@emug1724
@emug1724 3 года назад
ኩሽናው ጽዳቱ በጣም ደስ ይላል
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 года назад
ዬኔ የጠጅ አጠጣጥህ👌👌 በተለይ መሬት ላይ ጠብ ያደረካት ነገር😂😂 እነደሱ ነበር የሚጡት ጠብ አድርገው ነው
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 Год назад
ዮኒ ጽጌ I love you both 💗
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 года назад
ትሪፓ ብዙም አልወድም። ክትፎ፣ ጥብስና ዱለት ነው የምወደው።
@fikiretube6797
@fikiretube6797 3 года назад
በደንብ ከተሰራ በጣም ጣፋጭ ምግብ ነው ግን ባለሙያ ይፈልጋል
@tube6375
@tube6375 3 года назад
ወይኔ ትሪፖው እና ወላንዶ ከዬኒ ጋር
@sarasisay1787
@sarasisay1787 Год назад
ምን ለናተነው ለኛ ያስከፈሉናል እጂ
@abametyub501
@abametyub501 3 года назад
ዋው በጣም አሪፍ ነው
@mikabet148
@mikabet148 3 года назад
ለምድነው ግን ዮኒ ሚመቸኝ
@adutube470
@adutube470 3 года назад
Ename
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 3 года назад
አትሻፍጂ
@Orange06909
@Orange06909 3 года назад
ድሬ ስለኖረ ።
@fatumaali8439
@fatumaali8439 3 года назад
Because he is not fake genuinely a good person.
@honeykonjo2896
@honeykonjo2896 3 года назад
Merti sew new lezi new yone merti
@azeb2809
@azeb2809 3 года назад
ለEBS ትልቅ የጀርባ አጥንት እንዲሁም መወደድ ምክንያት አንድ ዮኒ ነው ፀዲ ቀጣይ ናት በርቱ EBS ክፉያው ላይ እንዴት ይሆን አስፋው እዚህ እኛ ያለንበት አገር ስለነበርክ ታውቃለህ የሆነ ሁኖ good job ለማለት ነው❤️❤️❤️❤️ አይ ዮኒ አክትህ ህሁሉ የሽማግሌ በደንብ ያደክ ሰ መሆንህን ያሳያል አንድ አይቀመጥ ሂለት አይጨለጥ ደስ ይላል በርታ
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 3 года назад
Betam new yemikoraw be enante Yoni & Tseie betam govez oh nachu Geta Yebarkachu
@tenalehulum
@tenalehulum 3 года назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@mekdesgebre2965
@mekdesgebre2965 3 года назад
የሆቴሉ ባለቤት በጣም ትሁት ሰው ነው ይመችህ
@farumaseide7606
@farumaseide7606 2 года назад
ማሻ አላህ አሰራሩ ያምራል
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 3 года назад
ስጋውን በpaper towl በደንብ ምጥጥ አድርገው በማሽን ቢፈጭ ምንም አይለይም ጣእሙ ከእጅ ከተከተፈው ጋር
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 3 года назад
ዮናስና እፀገነት በጣም ነው ደስ የምትሉት
@ባርኮትባላአገሩ
@ባርኮትባላአገሩ 3 года назад
ዩኒ ምርጥ ልጅ
@ዮዮ-ቐ6ቈ
@ዮዮ-ቐ6ቈ 3 года назад
ዮኒ በጣም ነው ምትመቸኝ ግን ሂሳቡስ
@kng4900
@kng4900 3 года назад
Outstanding
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 года назад
ክው። እንደዚህ አይነት ትሪፓ አይቼ አላውቅም።
@hbtamu5332
@hbtamu5332 3 года назад
ዬኒ አጥንትን አበላልህ እሮጠን እንድን መጣ ይጋብዛል
@dddlove1242
@dddlove1242 3 года назад
የትሪፓ ባለሟያው የኔ ወድ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 3 года назад
ውይ ሀገሬ ምን አባቴ ልሁንልሽ ባለቤትየው የመጨረሻ ጨዋ እየቆረጠ ከፊቱዋ ያደርግላታል ተባረኩ
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 3 года назад
መስፍኔ በርታ ጀግና 💓💪
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 3 года назад
አዲስ አበባ ዱለት እና ክትፎ ብየ ሁለት ክትፎ አምጡልኝ ይሄ ምንድነው ስላቸው ዱለት አሉኝ ፣i am confused
@addisbishaw6277
@addisbishaw6277 3 года назад
Looks yummy but the kitchen needs to be cleaned as the front side. Please work on standardizing the kitchen as well. Good job!
@sisaysilashi3406
@sisaysilashi3406 3 года назад
ዋው ልዬ ነው 👌ሀገሪ ሰላምሽ ይብዛ
@fathimafathima7015
@fathimafathima7015 3 года назад
ጎበዞች።
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 3 года назад
ዬኒ ዬኒ ፀጊ ፀጊ ስወዳችሁ
@eyoba7465
@eyoba7465 3 года назад
Yoni the best host ever ❤ ♥ 🙌 💕
@samiraali4005
@samiraali4005 3 года назад
Masha allha 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 года назад
ዮኒዬ ይሄንን የሚያክል አጥንት ይዘህ ስትታገልኮ ዋሽንት ምትነፋ ነው ምትመስለው😂😂😂
@meronayele7903
@meronayele7903 3 года назад
Mesfinaaa I am so proud of you 👍
@meronayele7903
@meronayele7903 3 года назад
I can wait to see you guys
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 3 года назад
ወው ደስ ሲል ኢናንተ ቢሉምን አለባችሁ 😳😳😳
@danielassefa7015
@danielassefa7015 3 года назад
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ነገ ሄጄ እመገባለሁ
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 года назад
በረቱ ብልአፈያ
@riseandshine1221
@riseandshine1221 3 года назад
የ ሬስቶርራንት ስልክ ቁጥር ፈልጌ ነበር ኣስቀድሜ ለማዘዝ
@addisumamo7855
@addisumamo7855 3 года назад
በጣም አሪፍ ነው
@rahe698
@rahe698 3 года назад
እርግጠኛ ናችሁ?ይህ አጥንት የከብት ነው ሲግጠው በደንብ ተመልከቱት
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 года назад
አረ ምራቄን አስዋጣችሁኝ አገሬ ስመጣ ትሪፓ እናክትፎ እበላለሁ::
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
ላይክ አድርጉ ምን ይከፈልበታል አይታችሁ ከምትቀጡ ላይክ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@djwakandaafromix9860
@djwakandaafromix9860 3 года назад
ባሉካው ደስ ይላል ሙዱ ይመቸው
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 года назад
how much the price of tripa, be wez and the last one.
@hiwottakele9808
@hiwottakele9808 3 года назад
አረ ዮኒ እኔ ምራቄን እየዋጥኩ ነው ነብሰ ጡር ነኝ ደግሞ ኦአኦ
@atinafukassa9330
@atinafukassa9330 2 года назад
Why are stoves are too high? I think it’s dangerous!
@dawitejoberg1224
@dawitejoberg1224 3 года назад
ፀዲ አጎራረስሽ መሬት አንቀጥቅጥ ነው 😂😂😂
@hanagetu8065
@hanagetu8065 3 года назад
yewney my favorite guy 💚💛❤
@g.o.a.t3135
@g.o.a.t3135 3 года назад
mesfin berta ketay franchise hono bemelaw alem enayalen. bombolino wow. ke Hawassa
@ethi9683
@ethi9683 3 года назад
አቦ የስራችሁን ይስጣችሁ በዚህ ሰአት ይህንን አሳይታችሁኝ ከየት አባቴ ላምጣ ዮኒ ሆዳም ከአይን ያውጣህ ብያለው ጠጃም ነህ የማላገኘውን ለምን እንዲናፍቀኝ አደረግክ የሚገርመው ደግሞ ከኔ ጋር ነው ያያያዘህ መሠለኝ የድፍረትህ ድፍረት ፊት ለፊቴ ድገመኝ ብለኸው ደገምክ እኔ አንተን ብሆን አልደግምም ምክንያቱም ለማያገኙት ሰዎች ለምን ሰቀቀን እሆንባቸዋለው ብዬ፡ ዮኒ በተለይ ጠጁን ስታንቆረቁር አብሬህ ነው በጉሮሮዬ ያንቆረቆርኩት ጠጃም ነህ ሙት ተናድጄብሃለው መስፍኔ ከስደት ስመለስ ጠብቀኝ ምልክት ነግሬህ በደንብ ታስተናግደኛለህ ዮኒ ይህንን መልእክት ለመስፍኔ ንገርልኝ እንደመጣሁ ወደ መስፍኔ ቁርጥና ጠጅ ቤት እልም ነው
@jojolove791
@jojolove791 3 года назад
ምራቄን አሰዋጣችሁኝ👌
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 года назад
Ere tsegenet rega bey adamichi keza tera tebki
@mahletmendesil1020
@mahletmendesil1020 3 года назад
Tsigent is absolutely right Tripa is a foreign word it’s Italian word.
@alefmedia1537
@alefmedia1537 3 года назад
ልጅታ አጐራረስ ትንሽ አይመችው ይገባኛል ለማሳመር ብላ ጣታን የምቴጐርስ ይመስላል ጉርሻ አፍ ላይ ለማስቀመጥ ነው እንጂ ጉሮሮ ላይ ለማስቀመጥ ነው እንዴ ?
@moomenam9702
@moomenam9702 3 года назад
ሊብስቲኩ እዳይለቅ ነው ከንፈሯን ላለማስነካት
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 3 года назад
Hmmmmm delicious ohh ya Man I like the food enjoy 🤜🇲🇱
@mimimiri5952
@mimimiri5952 3 года назад
ሆዳም ዎች ሳታገኝ ርሱኝ 😥😥😥😥 የተባረከ ይሁን በጣም ያሳሳል
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
በጣም ያስጎመዣል ብል አፊያ ብሉ
@lala-o2z
@lala-o2z 3 года назад
አንፉና በጉራጊኛ አፍንጫ ማለት ነው
@tadelkumsa6801
@tadelkumsa6801 3 года назад
ምነው በዝህ ሰአት ኢቢይስ በቀጠር ኖሮ ደስ ይለኝ ነበር እኔን ብሎ መካኒክ ወይ ምግብ ይገናኝን
@لاحولولاقوةإلابالله-ح1م
ማሻላህ መሀቸነዉ ምበላ እደዚህ
@xaomiredmi3998
@xaomiredmi3998 3 года назад
BETAM DEBARI MEEGIB NEW.
@henokcalgary
@henokcalgary 3 года назад
አፌ ዉሀ ሞላ። Yummy, ዋጋውስ ንገሩን ። ሰው እንዳቅሙ እንዲመገብ ።
@berutasfea161
@berutasfea161 3 года назад
ቦታው የት ነው ግን
@tube-sy7lf
@tube-sy7lf 3 года назад
አ አ ቦሌ መድሀኒአለም
@rahelgizaw5915
@rahelgizaw5915 3 года назад
Yeteseraw Tripa (eni mwqew tripa lela newe) menem qimem chew qibe ayigebatem? Endyaw lweqtu yahl. Lelaw chguwaraw godnu zelzelu ybre newe? Hultgnaw mgib semun resahut mene yahel dqiqa newe esat layi emitashew,? Esatu mkakelgna newe?
@ummabdlla9535
@ummabdlla9535 3 года назад
I really really want it know know ebs send me please ******
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 Год назад
❤❤
@askme7620
@askme7620 3 года назад
ለምንድን ነው ምድጃው ከቁመታቸው እኩል ላይ የተቀመጠው ?! It's looks scary and dangerous .
@berutasfea161
@berutasfea161 3 года назад
በናታቹ ቦታውን
@tube-sy7lf
@tube-sy7lf 3 года назад
ቦሌ መደሀኒአለም አ አ
@merik2813
@merik2813 3 года назад
Weregna yehe y hulum Ethiopian hiwot ayewklm. B kel belto mayader sew ale
@eldisoli6732
@eldisoli6732 3 года назад
Yonye hulum sew endante yewahe behone
@zelman202
@zelman202 3 года назад
ዮኒ ቢላውን መከራውን አሳየህው እኮ ፉጨቱ ደሞ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 года назад
አስር ደቂቃ ከተቀወፀ ይገነትራል ሙቅ ውሃ ላይ ጣል አርጎ ቶሎ ማንሳት ነው ከዛ ቶሎ ይላጣል
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 3 года назад
Wow yummy yummy
@juhanizabdella9159
@juhanizabdella9159 3 года назад
ወላንዶ እና ዝማሞጃት የጉራጌ ባህላዊ ምግቦች ናችው አቶ መስፍነ ይሄንን አታውቅ ብይ አላስብ ለምን መናገር እንዳልፈለክም አላውቅም
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 3 года назад
Weyne,ajere wwwwww yasgomejallll yetbarek
@tenalehulum
@tenalehulum 3 года назад
@@meskeremtadesse6470 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@tsigetsige3860
@tsigetsige3860 3 года назад
እር ይገርማል
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 года назад
በትክክል የታወቀ ነው እሱም ጉራጌ ነው በእርግጥ ለምን በደንብ የባህልባለቤቱን መግለፅ እዳልፈለገ ??🤔
@almazsime4584
@almazsime4584 3 года назад
ዮናስ አበላልክ ምራቀን አስዋጠኝ፣ኧረ ከሀገር ውጪ ላለነው ሰዎች አስቡልን!ሮጥ ብለን መሄድ አንችልም እኮ?!
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 года назад
Egnam eko ager wust honen yamirenal
@የፍልውሀልጅ
@የፍልውሀልጅ 3 года назад
@@bruktawitmengiste4906 are yegna yebesale marea enantes tehdalachu egna men yewaten
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 года назад
@@የፍልውሀልጅ Ethiopia wust nuro betam kebad nw hulu neger betam wud new egnam eyamaren anibelam
@tenalehulum
@tenalehulum 3 года назад
@@bruktawitmengiste4906 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@የፍልውሀልጅ
@የፍልውሀልጅ 3 года назад
@@bruktawitmengiste4906 እውነት ብለሻል እህቴ እግዚአብሔር ሁልም የተሻለ አለው አንድ ቀን ሁሉ መልካም ይሆናል ጤናን መለመን ነው. እኔ ግን እኔ እንዳማረኝ ብቀርም አንቺ ግንእዛ ሆነሽ አምርሽ እንዲቀር እልፈልግም እኔ እጋብዝሻለው እሺ እህቴ ፌስቡክ ላይ መልክት ተይልኝ Amy Mesfin ብለሽ እሺ እኔ እንደበላሁ ነው ምቆጥረው
@markonhede745
@markonhede745 3 года назад
Wowww enmetalen !
Далее
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
Просмотров 9 млн
Только ЕМУ это удалось
01:00
Просмотров 3,1 млн
Сюрпризы для мамы 😂
0:34
Просмотров 3,7 млн