Тёмный

Ethiopian Food - How to Make Shekla Tibs - የሸክላ ጥብስ አሰራር 

Adane - Ethiopian Food
Подписаться 322 тыс.
Просмотров 751 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 888   
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 5 лет назад
ተመልካቾቼ የሰራሁትን ከወደዳችሁት ሌሎች የማይደርሳቸው እንዲያዩት ሼር አድርጉት ስለምትሰጡት አስተያየት ሁሉ በቅድሚያ አመሰግናለሁ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад
ማሚዬ የሽክላ ጥብስ ስወድ በፉቅር ነው ብቻውን ያለእጅራ ነበር የምበላው
@Now2296
@Now2296 5 лет назад
የት ገዙት ሽክላውን ማዘርዬ?
@yeshumneshabera7067
@yeshumneshabera7067 5 лет назад
konjo new
@anchineshayalew1422
@anchineshayalew1422 5 лет назад
Adane - Ethiopian Food ማማየ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ አንድ ነገር ስርተሽ እድታሳይን ተስፋ አደርጋለሁ እኔ እስው ቤት ነው የቀመስኩት ድፎ ዳቦው ውስጥ ቋንጣ ስጋ አለው ግን እንዴት እደሚስራ ጠይቄ አልነገሩኝም ስርተሽ ብታሳይኝ ማማየ በጣም ነው የሚጣፍጥ
@videogamesheroine2857
@videogamesheroine2857 5 лет назад
Mamy I love you too much
@ዓለምአብታምነሽምእረትክን
ስርአት አነጋገር ሙያ ምርጥ እናት ከነአለባበሳቸው የምር ልጆቻቻው ልትኮሩ ይገባል
@BodyFitnessBYGeni
@BodyFitnessBYGeni 5 лет назад
*ማማዬ በርቺ እንዳንቺ አይነት ጎበዝ ባለሞያ እናት ስላገኘን እድለኛ ነን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማዬ*
@yordanosgebremaskel8370
@yordanosgebremaskel8370 5 лет назад
Betam konjo edmen tanan yhabkn betam bravo enat💕
@ይሄምያልፉል
@ይሄምያልፉል 5 лет назад
ምራቄን እያዋዋጥኩ እስከ መጨረሻ አይቼዋለሁ እናመሰግናለን ባለ ሙያ ኖት እናታችን
@beletbelay6721
@beletbelay6721 5 лет назад
እናታችን እንኳን ደህና መጡ እድሜከጤናጋር እኛለው እድሜወትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@hadiakhatib524
@hadiakhatib524 5 лет назад
Enem ewnet
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 5 лет назад
እኔም ምራቄን ዋጥኩት
@pragmatistyouth1774
@pragmatistyouth1774 5 лет назад
hahahaha guwa'guwak aydel? hahahaha
@samilovetube7216
@samilovetube7216 5 лет назад
Yene betayii kante yibisali bro
@ሮዚማር
@ሮዚማር 4 года назад
እማማዬ ከልቦ አስተማሪ ነዎት አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦኦት የኔ እናት
@fititewerke3920
@fititewerke3920 5 лет назад
ማማዬ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እኔ የምትገርሙኝ ዲስላይክ የምታደርጉ ሰዎች ካልተመቻችሁ አትዩት ዉጡ ምቀኛዎች
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 5 лет назад
እኔም በጣም ነው የሚገርሙኝ በግድ እዩ እንደተባሉ አፍጥጠው ያዩና 👎አድርገው ይወጣሉ ምድረ ሰነፍ
@fititewerke3920
@fititewerke3920 5 лет назад
@@mayamelaku6768 በጣም
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 лет назад
ዲሥላይ ሚያርጉትማ ክክክይመሥለኛ የሁለቱም.ልዩነት ለይቶ.ማያቁ ይሆናል እኔም ግርም ይሉኛል
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 5 лет назад
ባለጌዎች ናቸው መቼም እናት የለለው የለም ግን ለራሱ እናት ክብር የለለው ሌላውንም እንደዛው ነው
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 5 лет назад
በዚህ ብቻ አይደለም በብዙ ጥሩ ነገር ላይ ነው የሚያደርጉ ብንአይነት ክፉ ሴጣናዊ ምቀኝነት እንደሆነ ይገርመኛል
@samirasamira1000
@samirasamira1000 5 лет назад
ድሮ መልክ ሥጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት ነበር ሚባለሁ አሁን። በተዘዋዋሪ እድሜ ለመዳም ሸበካ ማሚ እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሠብሺ ተመኘው ተባረኪልን ውዷ እናታችን
@ሙናሙኒካ
@ሙናሙኒካ 5 лет назад
ዋው! ማማዬ አመሰግናለሁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ እጅሽ ይባረክ
@melakukebede7753
@melakukebede7753 2 года назад
እጆዎ ይባረክ እናታችን በጣም ደስ የሚል የአገራችንን ምግብ አሰራር ነው ያስተማሩን በጣም እናመሰግናለን ።
@yashitamado7386
@yashitamado7386 5 лет назад
እግዚአብሔር ይባርኮት ቀሪ ዘመኖትን በሙሉ ጤና እና ደስታ ያብዛሎት
@tadios.a552
@tadios.a552 5 лет назад
በዚ ማታ ይሄን ጥብስ አይቼ ጉድ ሆንኩላቹ ሱቅ ሁሉ ተዘግታል ከየት ይምጣ ስጋ የፈረደባት ሽሮን በንዴት እሰከወዳኞው ትዝ እንዳትለኚ ነው የሸኘዋት wow ጥብስ 😝🇨🇬👍✌
@salamsintayehuabera1444
@salamsintayehuabera1444 3 года назад
Kkkkkk
@samirasamira943
@samirasamira943 7 месяцев назад
Kkkkk
@SinduBeharu
@SinduBeharu 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@rb2782
@rb2782 5 лет назад
ዋው በጣም የሚገርም ጥብስ ነው ማማዬ፡ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዘመንሽ ይባርክ 🙏 መቸስ የሰው ምርቃት ካንቺ አልፎ ትውልድሽ ሁሉ ነው ሚባረከው፡🙏🏼❤️
@margarethirt7378
@margarethirt7378 4 года назад
እጅዎት ይባረክ፡ ስንቱን ከሀገር ውጭ ያለነውን ነው ሙያ ያስተማሩን የአዳነ እናት። ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት።
@fafinegnyehaikwa5933
@fafinegnyehaikwa5933 5 лет назад
ማዘር እጀወ ይባረቀክ እኔማ ከዜሮ ተነስቸ ባለሙያ ሁኜ እርፍ አይ ይቱይብ እድሜህ ይርዘም እዉነት ለመናገር ያልተማረች ሙህርነች ማለቴ የቀለም ትምህርት የላትም ግን ሙያ አንደኛነች እና የርሰወን አሠራር ሳይ ሁሌም እናቴን አስታዉሳለሁ
@ኤፍነኝየኩዌቷከዳማ
አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ለማማየ
@Tube-sh1tl
@Tube-sh1tl 4 года назад
በአላህ ልማያመን ዱዐ አያስፈልግም ይኔ እህት
@birukbelayneh5759
@birukbelayneh5759 Год назад
​@@Tube-sh1tl egna yeminamelkew egziabher lenantem allah new
@__-xy4nv
@__-xy4nv 5 лет назад
የቅመሞች ስም እና ከምን እንደሚሰሩ ቢያብራሩልኝ ደስ ይለኛል ።በአማርኛ ስማቸውን ስለማለቀው ትንሽ ከበደኝ። በተረፈ እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ።
@at7288
@at7288 5 лет назад
እብራይጥኛን እንጃ ግን የአማርኛውን ጉግል ላይ ስትፅፍ የቅመሙ ፎቶው ይመጣልሀል:: የዛኔ እስራኤል ምን እንደምትሉት ትረዳለህ:: ይቅናህ
@__-xy4nv
@__-xy4nv 5 лет назад
አመሰግናለሁ።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 5 лет назад
Blackpaper ,rosemary ,garlic powder,
@Ggg-qb5ei
@Ggg-qb5ei 5 лет назад
እስክ ማማን በyoutub ስም በኮመንት በላይክ እንድሁም በሸርም ብርችልን በማለት እንሸልማት የኔ የዋሃ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 лет назад
ወይ ማማዬ... እጅሽ ይባረክ አቦ ሲያስጎመዥ...ምን እሪስቶራንት መኔድ ያስፈልጋል.. ማማዬ ቤት ጎራ 😀😀👌💚💛❤️️👍👑
@rabeiaebrahim1468
@rabeiaebrahim1468 3 года назад
እጀው ይባረክ ማሚየ በጣም አድርገን እናመሰግናለን
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 3 года назад
ምርጥ ነው ርሞያ እስኪያረጁ ነው ማለት ይሄ ነው በጣም አመሰህናለው
@reditdamsee8831
@reditdamsee8831 5 лет назад
እጅሽ ይባረክ ማሚዬ የተባረክሽ እናት ነሽ ባለሞያ መልክ ከሞያ ጋር አንድላይ ከእናትነት ወጉ እና ፍቅሩን ጨምሮ የሰጠሽ ያደለሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽ ያንቺ በመሆናቸው እድለኛ ናቸው የተባረክሽ እናት ነሽ ክብር ምስጋና እና ጤና ለሁሉም እናቶች ተመኘሁ ኑሪልን እንወድሻለን😘😍🙏
@zaharaahmed9858
@zaharaahmed9858 5 лет назад
እንኳን በሰላም መጡ mothre እንዴት ነወት ? በእውነት በጣም ነው የምትመቹኝ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠዎት ጠፉ በሰላም ነው??
@hiwotshoaferaw6298
@hiwotshoaferaw6298 3 года назад
እናመሰግናለን እናታችን እጆት ይባረክ።እንዳስተያየት የሚጠቀሙትን ቅመማ ቅመም ልኩን እንድናውቅ በግምት ከሚሆን ማንኪያ ቢጠቀሙ እናመሰግናለን🙏
@ZeynabMohammed-h2i
@ZeynabMohammed-h2i Год назад
በጣም እናመሠግነለን ማማየ እድሜና ጤና
@ኢላፍወሎየዋኢላፍ
በጣም ያምራል እጆዎትን ይባርከዉ ማሚ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@የመኖሬሚስጥርእየሱስነውየ
ዋው እድሜና ጤና ይስጦት ዋው እጅ ይባረክ ሙያ ከእርሶ እየተማርን ነው ዘመኖት የተባረከ ይሁን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
ማማዬ በጣም ያምራል ያሴጎመዣል አመሰግናለወው እናቴ በጣም ብዙ ነገር ተማርኩ ካንቺ ይገርማል ድሮ ሙያ ከጎረቤት ይባል ነበር አሁን ሙያ ከማማዬ ቻይናል ሆኗል ለኔ እናቴ እጅሽ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር እወድሻለው ማማዬ ❤
@cbur4054
@cbur4054 5 лет назад
I really feeling Ethiopian everything, the culture, food, ppl thanks
@gatemare4824
@gatemare4824 5 лет назад
ዋውው እናታችን እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ነው አንቺ ያልልስተማርሽን ሙያ የለም እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልሽን እናመሰግናለን።
@መድኃኔዓለምአቦይባዕልኻሐ
እንደዚህ ነውንዴ ሸክላ ጥብስ የሚባለው ዛሬ አየሁት በጣምቭእናመሰግናለን ጎበዝ እናት ነዎት በውነት ያቆይልን።
@አላህሂዳያይስጠንያረን
ማሻአላ ተባረከላ በጣም ይጣፍጣል። እናታችንን አላህ ያኑርልን
@nefethgnawtube7868
@nefethgnawtube7868 3 года назад
የሸክላ ጥብስ ሲዘጋጅ ዐይቼ አላውቅም ነበር። አሁን ግን መሥራት የሚያስችል ዕውቀት አግኝቻለሁ። በጣም አመሰግናለሁ!
@samsam-uh1mu
@samsam-uh1mu 5 лет назад
mother እድሜዎትን ያርዝምልን 😍😍
@nahumgebremedhin8781
@nahumgebremedhin8781 5 лет назад
እጅግ በጣም ያስጎመጃል ተባረኩ ማማይ ሸክላው ከየት ነው የሚገኘው
@josephhaile2183
@josephhaile2183 5 лет назад
God Bless You ! You made the best Tibs :) I cook this to my wife in the next few days .....
@kuwaitkuwait945
@kuwaitkuwait945 5 лет назад
ማዘርዬ እጅሽ ይባረክ ዘመንሽ ይለምልም ዛሬ ነዉ ያየሁሽ ካሁን በኋላ ካንቺ ብዙ እማራለሁ አመሰግናለሁ
@astukitchen4347
@astukitchen4347 5 лет назад
ዋው በጣም ማራኪ ነው:: እናታችን እናመሰግናለን::
@tizibtmengesha9950
@tizibtmengesha9950 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርኮት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@omlive3122
@omlive3122 2 года назад
እድሜ እና ጤና በእውነት እጅ ይባርክ
@NeimaAli-o2m
@NeimaAli-o2m 2 месяца назад
እናመሠግናለን❤
@የማርያምልጅቤዛማርያም
ዋውው ነው ሙያ ብሎ ዝም ነው ብቻ ሌላ ምን ይባላል ድሜና ጤና ይስጥልን
@AddisAsalifAbebe
@AddisAsalifAbebe 4 месяца назад
እናመሰግናለንጅሽይባረክ
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 2 года назад
ወዘሮ አዳነች በጣም እናመሰግናለን እጀወት ይባረክ ቀለል ባለ መንገድ ስላስተማሩን በቃ ነገ አሪፍ 👌 የሸክላ ጥብስ እሰራለሁ 🤔😍❤❤❤❤🇪🇷።
@meheretalaroanebo9606
@meheretalaroanebo9606 4 года назад
Mam tebarekilgn moya silemtasitemrin enameseginalen
@dejenmengistu830
@dejenmengistu830 5 лет назад
በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን
@ሰላምማንደፍሮ
@ሰላምማንደፍሮ 29 дней назад
እጅሽ ይባረክ ማዘረ
@janetserrano3258
@janetserrano3258 3 года назад
Looks delicious! Thank you so much for adding English subtitles!!
@biskutnegash5790
@biskutnegash5790 5 лет назад
እጆት ይባረክ ማማዬ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад
እማየ እግዚአብሔር ይስጥልን እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሠግናለሁ
@lamyaaaa1718
@lamyaaaa1718 8 месяцев назад
በጣም መልካም አናት ነዎት ተባረኩ
@adisderra686
@adisderra686 Месяц назад
እናቴ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥሽ በጣም እውድሻለሁ ኑርልን 🙏🙏🙏🙏♥
@Filseta
@Filseta 5 лет назад
ዘይት ቅቤ ለጤና ከባድነው እርሶ አበዙበት ግን አሠራሩ አንደኛነው ዋው በይ ጉርሥ አድርጊያት ሣትቀዘቅዝ
@MerkebMerkeb-n7c
@MerkebMerkeb-n7c Месяц назад
እናመሰግናለን አናታችን
@hayatmahmed-g7r
@hayatmahmed-g7r 2 месяца назад
ዋው የኔውድ እናት ካንች ያልተማርኩት የለኝም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከንፂህናንፂህና አነጋገር እርጋታጋር እርስንቱን ልግለፀው ብቻ እድሜናጤና❤❤❤❤❤❤
@mopherkenber2874
@mopherkenber2874 5 лет назад
እናመሰግናለን፡ ማማዩ። በርቱ፡ ጠና፡እድሚ፡ይስጦት። ቀራጮቹ፡ ልጆቾ፡ ይባረኩ። የረሳሁትን፡አስታውስኩ፡፡ ያላውኩትን፡ አውኩ። ፍጣሪ፡ ይስትልኝ።
@ganattaganye4236
@ganattaganye4236 5 лет назад
ማሚ እጅሽ ይባርክ አማርኝ መጣሁ
@tshaeykebede194
@tshaeykebede194 Месяц назад
ምርጥ እናት ነሽ ዘመንሽ የባረክ❤❤❤❤
@بلادبلالابنرابحاثيوبية
ማዘርየ እናመሠግናለን በርቱልን እድሜና ጤና ይስጠወት
@melkamzerihun3202
@melkamzerihun3202 Год назад
ውይይይ ማዘር በጣም አመሠግናለሁ እናቴ በጣም ባለሙያ ነወት እጆ ይባረክ
@BezuneshSeifew
@BezuneshSeifew 3 месяца назад
በርች አማ እናመሰግናለን❤❤
@الحمدالله-ك5و6س
@الحمدالله-ك5و6س Месяц назад
እጅሺ ይባረክ ማማማ
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 4 года назад
Thank you so much. So delicious.
@sophiefredkin
@sophiefredkin 4 года назад
Thank you for the English subtitles in the videos!
@userziyada9344
@userziyada9344 5 лет назад
Masha Allah edme ena tena ystot Mather enamesegnalen
@m.5431
@m.5431 5 лет назад
አላህ እረጅምድሜና ጤና ማሚየ እናመሰግናለን ።
@addisalemzewdu3840
@addisalemzewdu3840 5 лет назад
Thank you very much Mom God bless you !!!
@sikosilo1497
@sikosilo1497 2 года назад
ማሽ አላህ ግን ያጠግባል
@mogo3101
@mogo3101 5 лет назад
Tnx mame eskezare alawukem neber endet endemisera God bless u
@ethiopianprank4634
@ethiopianprank4634 4 года назад
እኔ የምትገርሙኝ ዲስላይክ የምታደርጉ ሰዎች ካልተመቻችሁ አትዩት ዉጡ ምቀኛዎች
@meazagezahegn9375
@meazagezahegn9375 5 лет назад
Wow very nice! I will try this dish next time.
@verynicebznh8890
@verynicebznh8890 5 лет назад
Wow ejota yebar aleqem nebar endat yemeser አሁ gin tamarku ke ማማዬ thanks
@fndishatube747
@fndishatube747 5 лет назад
ድቅ ስራ ነው ማማዬ በጣም እናመሰግናለን እረዥም እድሜን እመኝለውታለሁ
@zarehmjuyg3456
@zarehmjuyg3456 5 лет назад
ኡሚ እጅሽን ይባርከው ባለሞያ። በጣም ደሥይላል
@arsitube5282
@arsitube5282 5 лет назад
ማማየ እጅዎት ይባረክ እረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልን
@meritube2416
@meritube2416 5 лет назад
ማማየ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ያምራል አማቴ ጉራጌ ናት ግን እሷ ይመስላሉ አሰራራችሁም መልካችሁም በድጋሜ እድሜና ይስጣችሁ በያላችሁበት
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 3 года назад
እናመስግናለን እማ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад
ማማዬ እጅዎት ይባረክ አገሬ ስገባ የርስዎን ሙያ ይዥ ነው የምገባው ሁሉንም እየሰራሁ እበላልሁ አምሮቴ እስኪወጣ
@kidistgebeyehu5743
@kidistgebeyehu5743 5 лет назад
mamaya EGIZYABHER edmna tena yestotte abatee sewdote ekoooo💛💛💛
@sikosilo715
@sikosilo715 2 года назад
እጅሽ ይባረክ አላህ ጤናሽን ይስጥሽ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 года назад
እርፍ ትምህርት ነው እነታችን ያምራል በጣም
@senaitabrahaabraha659
@senaitabrahaabraha659 3 года назад
Betam gobez nesh ejochish ybareku
@sisaygirma5692
@sisaygirma5692 2 года назад
Tenkyou mamaye balemoya ijish yibarek
@samuelmengesha8956
@samuelmengesha8956 5 лет назад
የኛ ባለዉለታ ነዎት። እድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለሁ።❤
@nk3937
@nk3937 4 года назад
ስወዶት እረጅም እድሜ ይስጦት እናመሰግናለን
@edenhaile9839
@edenhaile9839 5 лет назад
እናመስግናለን ማሚ፣
@egizahberyemesigenitemesge3464
Emaye ke libachin ena mesigenalen tebareki
@barcoteabenet1511
@barcoteabenet1511 Месяц назад
እጆት ይባረክ እማማዬ
@rishanfikre9997
@rishanfikre9997 4 года назад
Mamaye betam new mnamesegnew des yemil kelel yale step new tnx Ejishin Ybarek..!!
@rosaasmelash9558
@rosaasmelash9558 5 лет назад
Wow Good job Mather God bless you
@gigimihiretu1980
@gigimihiretu1980 5 лет назад
ማማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በርቱ
@mahltube7633
@mahltube7633 4 года назад
wow!!! ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማዬ
@temreendris3273
@temreendris3273 5 лет назад
ማዘርየ እድሜወትን ያርዝምልን እናመሰግናለን
@እመቤቴቅድስትከልጅሽአስታ
አንድ ነገር ልጠይቆት እማ የአዋዘ አሰራር ኒገሩኝ በጣም ነው የሚወደው ላስቸግሮት
@የወርዲየድንግልልጅ
እናመሰግናለን ማማየ ግን የሰናፍጭ አሰራር ባሳዩን
@Addistoday
@Addistoday 4 года назад
ታይቶ የማይጠገብ ቻናል የርሶን አየሁ!👏👏👏 ማማዮ በእውነት የባህል አምባሳደር ማለት እንደ ርስዎ ያለ ነው! የአገራችንን ምግቦች አሰራር ሲያስተምሩ አይቼ ፈዘዝኩ ብዙ ተማርኩ ! የወንደላጤ ጊዜዮን አቀለሉልኝ ! የሙያ ባለቤትም አደረጉኝ! ወይ ምን ላድርግልዎ እንዳው!❤❤❤❤❤❤
@chuchusolomon8503
@chuchusolomon8503 5 лет назад
እጆት ይባረክ እናመሰግናለን ያስጎመጃል
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
እማዬ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ እና ጤና ያብዛልሽ ሥጋ ዘድሮ በጣም አምሮኛል መቼ ይሆን ሀገር ገብቼ የምበላዉ
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 5 лет назад
እናመሰግናለን ማምየ
@نلته-ح1ب
@نلته-ح1ب 3 года назад
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@kkww2091
@kkww2091 4 года назад
በጣም ያምራል እናታችን በርችልን እናመሰግናለን
@ካልቲኢምራንዩቱብ
@ካልቲኢምራንዩቱብ 2 года назад
ተባረኪ እማማየ
@giovannaiamele8782
@giovannaiamele8782 2 года назад
Everthing you do is great!
Далее
These Are Too Smooth 😮‍💨
00:57
Просмотров 7 млн
Ethiopian Food - How to make Shekla Tibs  {Sauteed Beef}
10:29
የፍየል የሸክላ ጥብስ አሰራር
10:41
These Are Too Smooth 😮‍💨
00:57
Просмотров 7 млн