Тёмный
No video :(

ትንሿ ቤተክርስቲያን በመጋቤ ሃይማኖት መምህር ኢዮብ ይመኑ ! ለምንድን ነው የተጋባቸሁት ……? “ ጋብቻ ፅድቅን የምንፈፅምበት የህይወት መንገድ ነው…..! ” 

መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 1,4 тыс.
50% 1

ትንሿ ቤተክርስቲያን
በመጋቤ ሃይማኖት መምህር ኢዮብ ይመኑ
ለምንድን ነው የተጋባቸሁት ……?
“ጋብቻ ፅድቅን የምንፈፅምበት የህይወት መንገድ ነው…..!”
• ትንሿ ቤተክርስቲያን በመጋቤ ሃይማኖ...
#መካነ_ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Share: / @-mekanehiyawan9645
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (RU-vid CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4   
@user-os3wk4kw4c
@user-os3wk4kw4c 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር መስገን 🎉🎉🎉🎉 ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@YosephGefarge-q6r
@YosephGefarge-q6r Месяц назад
አሜን
@yomselam
@yomselam Месяц назад
🙏🙏🙏
@xxxx-ob8gg
@xxxx-ob8gg 2 месяца назад
❤❤❤❤
Далее
Can You Bend This Bar?
01:00
Просмотров 5 млн
журавли в пятницу
00:14
Просмотров 90 тыс.