Тёмный
No video :(

አዲስ ትምህርት ምሥጢረ ሥላሴ በየኔታ መምህር ሀይለ ማርያም ዘውዱ 2016 ዓ.ም 

መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 995
50% 1

አዲስ ትምህርት ምሥጢረ ሥላሴ
በየኔታ መምህር ሀይለ ማርያም ዘውዱ 2016 ዓ.ም
• አዲስ ትምህርት ምሥጢረ ሥላሴ በየኔ...
#መካነ_ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Share: / @-mekanehiyawan9645
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (RU-vid CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1   
@user-wy8mx4jg8o
@user-wy8mx4jg8o 3 месяца назад
Ammmeeennn❤❤❤
Далее
Real Or Cake For $10,000
00:37
Просмотров 11 млн