Тёмный

ትንቢቱ እየተፈፀመ ነው! | የጎግ ማንጎግ ጦርነት ሊጀመር ነው! |የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት አይቆምም |  

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Подписаться 274 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Haletatv

Опубликовано:

 

10 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 73   
@hannujonur1095
@hannujonur1095 14 часов назад
ምርጥ ኡስተማሪ❤❤❤❤❤ ቃል ሂወት ያሰማልን
@ዳይመንድአዲስ
@ዳይመንድአዲስ 10 часов назад
Waw...... እንደዚህ አይነት በጠንካራ አማርኛ የታጨቀ አእምሮን በፀፀት የሚቀጠቅጥ ኢንተርቪው በዘመኔ ሰምቼ አላውቅም ። በጣም በቁጭት ነው የሰማሁህ በእያንዳንዷ ንግግሮቹ ፀፀት ውስጥ እንድገባና waw እያልኩ እንዳዳምጥህ ነው ያደረከኝ። በእውነት ሁሉን ነገር ትተህ እኔን ብቻ የክርስትና ህይወቴን በጌታ እርዳታ እንድፈትሽ ስላደረከኝ አትርፈሀል ። ቃላቶችህ ግን ዋዋዋዋዋዋ ድንቅ ናቸው በእውነት
@azada-o9r
@azada-o9r 23 часа назад
ልብን ያርሳል ያስደስታል
@firehiwotabebe8254
@firehiwotabebe8254 День назад
ያሬዶ እንኳን ደህና መጣህ ♥ ጦርነቱ ምንም ዋጋ ቢያስከፍልም እስራኤል ወደ ድል ትመጣለች :: ምክንያቱም እኛ ስላልን ሳይሆን እግዚያብሔር ያለው ቃል የግድ ስለሚፈፀም ::
@Lilik4680.
@Lilik4680. День назад
ወንድማችን አይናችንን የጋረደውን ጉድፍ አንስተን ዘመኑን እንድንዋጅ እይታውን ስላካፈለን እናመሰግናለን ነገ ልሳናችን ሳይዘጋ ስለ እውነት እንመስክር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤
@getentwoldmariam7548
@getentwoldmariam7548 23 часа назад
ወንድሜ ሰውየው ልክ አደለም ከነ ማስረጃ እውነት ማወቅ ከፈለክ የኔን ክፈተው እኛ ነን እያሉ ነው ስማቸው።
@zewgeshiferaw1534
@zewgeshiferaw1534 21 час назад
ሲጀመር ኦርቶዶክስ አይደለህም ኦርቶዶክስ ለሁሉም በቂ መልስ አላት ሌላ ምስክር አያስፈልግም
@MekidesDesta-dz7zr
@MekidesDesta-dz7zr День назад
የእግዚአብሔር ቃል ከሰማይ ከምድርም የፀና ነው የተናገረው ልፈፀም ግድ ነው ወዴ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለናል
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 День назад
Dr GOD bless you and your family 🙏
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 8 часов назад
waw ድንቅ ትንታኔ ጋዜጠኛው በጣም አድናቂክ ወዳጅክ ነኝ👍
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal День назад
አገልገይ ያሬድ ልዑል እግዚአብሔር ይባሪክህ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 День назад
ወንድማችን ያሬዶ የሰማይ አባታችን ይባርክልን ይጠብቅልን
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 День назад
ማራናታ የተባረከው ተስፋችን ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር ተመልሶ ይመጣል ።
@MameYegeta-z7z
@MameYegeta-z7z День назад
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ በእውነት ከአንተ እየሰማሁት ያለው የጌታ መልክት እንጂ እናስተውል ዘንድ ይገባና! ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!
@tigistkebede7425
@tigistkebede7425 День назад
በጣም ወቅቱን የጠበቀ መልዕክት ነው በርታ
@Merameron
@Merameron День назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንዲህ በትነህ አስረዳልን የገባዉ ይዘጋጁ ።ፃድቁም ይፅደቅ ርኩሱም ይርከስ ይሄ ቃል በስራ ላይ ነዉ አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@azada-o9r
@azada-o9r 23 часа назад
ተባረክ ቃለይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebettemesgen9901
@emebettemesgen9901 22 часа назад
እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ይጨምርልህ ወንድሜ ❤❤❤
@kali2839
@kali2839 5 часов назад
Yaredo tebareke
@joeking2028
@joeking2028 20 часов назад
GOD bless you and your family brother ❤❤❤
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 День назад
ልብ ያለው ልብ ይበል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ማስተዋሉን ስጠኝና ካንተ ጋር የመኖር እምነትን አጽናልኝ ወንድማችን እንድንገነዘብ ስላደረከን እናመሰግናለን ::
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 22 часа назад
እግዚያቤር ይርዳን
@luljosi1889
@luljosi1889 День назад
Very true my brother ✌️
@MinteGetu-us1uh
@MinteGetu-us1uh 15 часов назад
Wondime tebarek silemitsatu agelaletsihi
@konjitkonjit8456
@konjitkonjit8456 12 часов назад
Egezabegere Gen Yetadegatal Beye Asebalhu
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh День назад
ያሬዶ በአንተ በጣም እደነቃለሁ ጌታ የሰጠህ ጸጋ ሁሌ ስሰማህ እነቃቃለሁ ጌታን የበለጠ እጠጋዋለሁ በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@nishanraday7062
@nishanraday7062 День назад
ወንድማችን ያሪድ የሰማይ አምለክ ይባርክህ ዘመኑን የምንመረምርበት ትምህርት ስለምታቀርብልን!!!ፀጋ ይብዛልህ!!❤
@berhanuwebshet5129
@berhanuwebshet5129 День назад
በጣም : ወቅታዊና ; ጥሩ : ፕሮግራም : ነው : እንዲህ : ዓይነት : ፕሮግራም : ብታበዛ : እንወዳለን : እናመሰግናቸዋለን
@VuhccjgkYchxjdf
@VuhccjgkYchxjdf День назад
ተባረክ
@VuhccjgkYchxjdf
@VuhccjgkYchxjdf День назад
ወንድሜ ያሬድ በጣም ያስለቅሳል ቦታው ሆነክ ስታይ በጣም ነፉስ ትጨነቃለህ ወጣቱ አለቀ እነሱ ደሞ የሚስቡት ገነት እደሚገቡ ነው የሚሉክ ❤በጣም ነው የምታዝነው እኔ ግን ነፊሴ ተጨነቀች ግን ከመናገር አልተጠበኩም እነግራቸዋለሁ ይሰሙኛል ሌላው ቀርቶ መፀሐፉቅዱስ በአረቢኛ ያለውን አምብቡ ብዬ ጀምረዋል ፀልዩ ጌታ እንዲጎበኛቸው የደነደነ ልባቸውን እንዲያራራ ለኔም ፀልዩ
@ZemenaBerihun
@ZemenaBerihun День назад
እስራኤል የእግዚአብሔር የበኩር ልጅ ናት ። እግዚአብሔር እስራኤልን የመረጣት በህዝብ ቁጥር ብዙ ስለሆነች ሳይሆን ፈጣሪዋን ስላወቀች ነው ። አህዛብ ግን እግዚአብሔርን አያቁትም ግን እግዚአብሔር ነው የሚሉት ያምናሉ ። ለምሳሌ አላህ እግዚአብሔር አይደለም እንዳውም ምንም ነው ። የእስራኤል አምላክ ግን ራሳቸው እስራኤላውያን እና አህዛብም የመሰከሩለት ቅዱስ አምላክ ነው ።።
@MunaEbrahim1318
@MunaEbrahim1318 17 часов назад
ተይ ባክሽ እስራኤል የታላቅዋ ሴጣን አሜሪካ የበኩር ልጅ ናት ሁለተኛ አምላካችን አላህ ከሁሉም ነገር የላቀ ነው እናንተ አምላክ እንደምትሉት በሰው እጅ የተገረፈ በባዶ ቂጡ የተሰቀለ ሽንት የተሸናበት ከሴት ማህፀን የወጣ አፈር ግጦ በሰው እጅ ተሰቃይቶ የሚሞት አምላክ ማፈርያ ነሽ ሲጀመር እስራኤሎች አንቺ አምላክ ምትዪውን በሱ አያምኑም እንደውም ጌታ አይደለህም ብለው ገለው ቀብረውልሻል አይሁዶች በሀሰተኛው መሲህ በሱ ነው ሚያምኑት ገና ወደፊት በሚመጣው የውሸቱን መሲህ ነው ሚጠብቁት ያንቺን እየሱስን አይደለም😂😂
@junefirst500
@junefirst500 День назад
ራሽያ፤ ትኩረት፡ ለማስቀየር፡ ወደ፡ መካከለኛው፡ አመጣችው! የኔ፡ ክርስቶስ፡ ዓለምን፡ በግፍ፡ ብዙ፡ ዓመታት፡ ያመሰችውን፤ ኃያሏን፡ አገር፡ እስይ፡ በርቺ፡ ብሎ፡ ደግፎ፤ ራሽያን፡ በዩክሬን፡ ደም፡ የለከፈን፡ አገዛት???
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 День назад
እንድአገልጋሂ አለ በትክክል የምናገርአለ እነዝን አትሲሙት
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 8 часов назад
ድንቅ ፍፃሜ ቱዩብ አሁን ሄጄ subscribe አደርጋለው👍
@Wake-ee9my
@Wake-ee9my 7 часов назад
ምን ትሟርታላችሁ የአለም ፍጻሜ ከቀረበ ሰው ሁሉ ንስሃ ገብቶ በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት በማመን ከጥፋት ማምለጥ ነው :: ስለዚህ ሊሆን ያለው ይሆናል
@esraelworkeneh3269
@esraelworkeneh3269 День назад
marusataka babababa tatata
@ZemenaBerihun
@ZemenaBerihun День назад
ራሻ እየሩሳሌም ከጭፍራዎችዋ ጋር እስራኤልን ለመውጋት በሚት ትመጣለች ግን እግዚአብሔር እስራኤልን ከባድ ድንጋይ ማንም ፍጡር የማያንቀሳቅሳት አድርጎአታል የሚሞክርም ከባዱ ድንጋይ ቀጥቅጦ እና ጨፍልቆ ይገላቸዋል ።።
@Loo101k9-0
@Loo101k9-0 20 часов назад
💯‼️
@MunaEbrahim1318
@MunaEbrahim1318 17 часов назад
ራሻ እውነትዋን ነው ምንም ቢሆን ሙስሊሞች እየሱስን የተከበረው ነብይ ነው የሚሉት አይሁድ ግን ዲቃላ ነው ሚሉት እናቱንም መሬምን አይወዷትም ለምን ሲባል ከአይሁድ ጎን ይቁሙ አይሁድ የተረገሙ ህዝቦች ናቸው ነብያትን አሳደው ሲገሉ የነበሩ ናቸው እነዚህ የሂትለር ትራፊዎች አላህ እንደሚያጠፋቸው በቁርአን ነግሮናል 🎉🎉
@ታደለተረፈ
@ታደለተረፈ День назад
ሀሳባቹህ እና ውይይታቹህ ጥሩ ነው ። ሁኖም ግን ፡ ስለጦርነቱ ፡ ጉዳይ ግን እኛ እስራኤላውያን ፡ ስለተጎዳነ እንጅ ማን ይሁን ማን ፡ እግዚአብሔር አምላካችን የፈጠረውን ነቭስ እሱ መውሰድ አለበት ። ሰው ይሙት አይባልም ።
@rasemeru1598
@rasemeru1598 День назад
በጥራቃ እርስ በእርስ ስለሚበላላው ስለ ሀገር ጉግ ማንጉግ አትዘግብም !
@Loo101k9-0
@Loo101k9-0 20 часов назад
ወዳጄ ምንን ከምን ነዉ ምታወዳድረው??😊
@hussienseid534
@hussienseid534 Минуту назад
እንዴት ራሺያ ጏጎ ማንጉ ግ ትሆናለች ? የክርስቲያን ሀገር ናት ?
@getahunworku574
@getahunworku574 23 часа назад
Kotetam hula
@hibratradai8446
@hibratradai8446 21 час назад
ሙሽራዬ የናዝሪቱ ጌታ ኢየስሱ እስኪመጣ በጉጉት ላይ ነኝ I know soon it’s gonna be rupture🙏🙏🙏
@bethelhemsolomon6233
@bethelhemsolomon6233 12 часов назад
በቃ ወሬ ትተን እንፀልይ በሚዲያ ልፍለፋ ይቅርና ሁሉም ሰው ወደ እ/ር ይፀልይ
@konjitkonjit8456
@konjitkonjit8456 12 часов назад
Bewenet Ahune yemetayat Eserayel Ewenetenawa Eserayel Nec Beleh Tamenalehe Tesasetehal Bigebahes Yegeza Hagerehe Etyopiya Mehonewa Betereda Noro Seletalakewa Hagerehena Eyehone Selalew Tezegeb Neber Yahunewa Eserael Yeit opeya Ande gezate Nat Amelakacew mehonune Esekiredu Derese Waga yekefelalu Gen Hagereh Ewenetegnaw Eserayel Eyerusalem Kedest Medere Ethiopia Nat Aleke Mastewal Yesetachu.
@shiwaestub1497
@shiwaestub1497 День назад
Aneten chemero. Rasehen meremer enenetakalen eyalek meselochihen yemetadenzez menafek. Gin atenetekatem kuchi beleh mekerawan tekemesataleh.
@wongelawitayele4708
@wongelawitayele4708 День назад
That's not true. No war at all. Don't terrorize people. When are you preaching God's love and mercy.
@ZemenaBerihun
@ZemenaBerihun День назад
የፈርኦን ልጅ ሙሴን በማሳደግዋ ጻዲቂት ተብላለች ሰሙዋም ባትያ ተብሎአል አንተ ያሬድ ነው ስምህ ግን እውነተኛ አህዛብ ስለሆንክ የእስራኤል አምላክ ጥሩ ዋጋ ይከፍልሃል ።
@arayademissie9328
@arayademissie9328 День назад
አሁን እናንተ እስራኤል የምትሏት እውነት መጽሐፍ ቅዱስ የሚላት ነች ወይ?
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 7 часов назад
አዎ
@arayademissie9328
@arayademissie9328 День назад
መጽሐፍ ቅዱስ አናተ እደምታቡት አይተረጎምም ውሸት ማውራት ዮቀር።
@Tybatube
@Tybatube День назад
አሰላም አሌይኩም ወደ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ ቅንነት የራስ ነወ😢😢
@abebahabte8469
@abebahabte8469 23 часа назад
ወደዛ ሂጂ ምን ትመስላለች 😳
@Loo101k9-0
@Loo101k9-0 20 часов назад
Wrong number 🤣🤣
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc День назад
ስለ እስራኤል ኢራን በማያገባቹሁ ተፈተፍታላቹ በአማራ ክልል በድሮንን በከባድ መሳሪያ እየተጨፈጭፉ
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 День назад
Enante eko tegebachu erse beherse new ensu degmo srleager new yemiwagut
@getentwoldmariam7548
@getentwoldmariam7548 День назад
ዛሬ እስራኤል ውስጥ ስለ እየሱስ ክርስቶስ ማስተማር አመት ያስቀጣ ህጋቸው ነው ።እስራኤልን የሚመሩ. እስራኤሎች ሳይሆኑ የሴጣን ማህበራት ናቸው ።ዮሀንስ ራእይ ም 2ቁጥር 9 ላይ አንብቡ በግልጽ ይገባችሀል ።ታድያ ለነዚህ ነው እየሱስ ክርስቶስ የሚያግዘው? አምላካችን የሚያዳላ አደለም እውነተኛ ነው።
@Loo101k9-0
@Loo101k9-0 20 часов назад
እነሱ እሚድኑበት ጊዜ አለ...ነገር ግን መፅሐፍ ቅዱሳችን ለእኛ ክርስቲያኖች ሲናገር እስራኤል ስትከበብ ጊዜው መድረሱን እንድናቅ ስለነገረንና ቀጣይ የኢየሱስ ሚነግስባት እንደሆነች ስለተነገረን ነዉ እስራኤል ጉዳይችን የሆነችው
@MunaEbrahim1318
@MunaEbrahim1318 17 часов назад
አይሁዶች የተረገሙ ህዝቦች ናቸው ለነብያትም ለፈጣሪም ማይታዘዙ
Далее
Hurricane Milton Extreme Surge Wind Slams Sarasota, FL
03:59
Hurricane Milton Extreme Surge Wind Slams Sarasota, FL
03:59