Тёмный
No video :(

ትክክለኛ❤ፍቅር❤መሳጭ👂ታሪክ-ቢላል ኢብኑ ረባህ 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 192 тыс.
Просмотров 102 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 703   
@SeyaTube1
@SeyaTube1 5 лет назад
ወደ አዲሱ የ አልቡርሃን ቻናል ጎራ ብለው ሰብስክራይብ ያርጉን ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Zzgd3eJt4AQ.html እናመሰግናለን
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 5 лет назад
ጀዛክአላህሰያ፣ዳአወችህ ሲጥሙኮ ውብ
@Eman-mw1jx
@Eman-mw1jx 5 лет назад
ለምድነዉ ልብ ቅርፅ ምትጠቀመዉ ሌላኛዉ ፑሮፋይልህስ ለምን ፎቶህን ታደርጋለህ ሸሪአዉ ይፈቅዳል እዴ
@seadaseyd1336
@seadaseyd1336 5 лет назад
ጎራ ብለናል
@seadaahmed1715
@seadaahmed1715 5 лет назад
ጀዛህ አላህ ኸይር
@user-uv6cv9nj8p
@user-uv6cv9nj8p 5 лет назад
ኢንሻ አላህ
@user-rq8jt3jt3n
@user-rq8jt3jt3n 4 года назад
ወላሂ ተመስጨነው የምሰማው ሁሌም የምታስተላልፋቸው በጣም ደስይላል
@mayajamal8658
@mayajamal8658 5 лет назад
አሏሁመ አንተ ረቢይ ላኢላሃ ኢላ እንተ ኸለቅተኒ ወአና አብዱክ ወአና አላ አህዲከ ወወእዲከ ማስተጦእት አኡዙቢከ ሚይንሸሪይ ማሶነእት አቡኡለከ ቢኒእመቲከ አለይ ወአቡኡቢዘንቢ ፈግፍርሊይ ፈኢነሁ ላዬግፊይሩዙኑበ ኢላእንተ ላኢላሃ ኢላእንተ ሱብሀነከ ኢኒይ ኩንቱ ሚይነዟሊሚይን
@user-yl6op4df7d
@user-yl6op4df7d 5 лет назад
አላሁመ አሚን ያረብ
@gfgbbh1856
@gfgbbh1856 5 лет назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እኛም አላህ ተጠቃሚ ያርግን
@sitarebo8230
@sitarebo8230 5 лет назад
አላህሙ አሚንንንንን ያራብ
@user-xf2xe6qe4j
@user-xf2xe6qe4j 5 лет назад
allahum ameni
@user-ve2hz4ol6l
@user-ve2hz4ol6l 5 лет назад
Maya Jamal አሚን አላሁመ አሚን
@SeyaTube1
@SeyaTube1 5 лет назад
ሰያ ቱብን ማገዝ ለምትፈልጉ በ ባንክ አካውንት ስም፦ SElD JEMAL ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000165378807 ስልክ ቁጥር +251921382789 የዋትሳፕ ግሩፕ ሊንክ chat.whatsapp.com/I0AdHwlZnCBEdhDuyUmdXM ሰያ ቱብን እናስቀጥል ኢስላምን በቻልነው መንገድ እናራምድ
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 5 лет назад
ኢንሻአላህ
@zinetsied8449
@zinetsied8449 5 лет назад
ኢሻአላህ
@mekibintedris6716
@mekibintedris6716 5 лет назад
ኡስታዜ ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@user-qe4fn4iq7q
@user-qe4fn4iq7q 5 лет назад
ለትዳር መሰረት ዲን ካልተደረገ መናዱ የማይቀር ነው ትንሽ እያደገ፡፡ t.me/joinchat/AAAAAFceiWq5hnLByc09Tw
@seidayasin1383
@seidayasin1383 5 лет назад
አንድ ጥያቄ አለኝ ቢላል አዛን እያለ በምሥሉ ላይ የታየዉ እዉነት እሡ ነዉ ወይሥ ቲሪኩ
@linatube8076
@linatube8076 5 лет назад
ያሀቢበላ ያረሱለላ የአላህ ሰላም በርሶ ላይ ይሁን እኛንም አላህ በእዝነቱ የረሶ ጎረቤት ያረገን የዕርሶን ሸፍአ ይወፍቀን ያረቢ ያአላህ😭😭😭
@user-qe1cp6qn9s
@user-qe1cp6qn9s 5 лет назад
አሚን ያረብ ሰለለሁአላይሂወሰለም
@waslaahmad924
@waslaahmad924 5 лет назад
አሚንንንንንንንንማር
@waslaahmad924
@waslaahmad924 5 лет назад
ሶለለሁ.አለሂወሠለም
@user-vk3cc3oy6h
@user-vk3cc3oy6h 4 года назад
@@waslaahmad924 አሚንያረብሠለላሁአላይወሠለም
@hfhs4326
@hfhs4326 4 года назад
አሚንንንን
@user-gy2xr1ht7w
@user-gy2xr1ht7w 5 лет назад
ያ አሏህ 😭 😭😭እስኪ ማን ነው እደኔ ምስጥ ብሎ ያዳመጠው ኢስላምን በዚህ መልኩ ፍተናና ለቅሶ ሂዎታቸውን ገዘባቸውን ሰውተው ለኛ አውርሰዋል እኛስ እምን ላይ ነን ያአላህ የሰሀባዎችን ፍለግ የምትከተል ነፍስያን ወፍቀን ረዲየሏሁ አንሁም (ያርሱለሏሂ እኛም ናፍቀናል ) ያሻፊኡል ኡማ 😭 ወድም ሰኢድ ጀዛከላሁ ኸይር ቀጣዬን የሰሀቦች ታሪክ በዚህ መልኩ እጠብቃለን በአላህ በዚሁ እዳታቆመው ወድሜ
@user-jw6li7pm4x
@user-jw6li7pm4x 5 лет назад
ጀዛካላህኸሪወንድምሰይድ
@user-yl6op4df7d
@user-yl6op4df7d 5 лет назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፊዳክ አቢ ወኡሚ ያሀቢቢ ያረሱለሏህ 😭😭💔💔 አላህ ሆይ እባክህ በዚህ ማየት ያልቻልነውን ፊታቸውን አንተ በጀነት አሳየን 🙏😭😭😭😭😭እውነት በጣም ያሚያሳዝን ታሪክ አለይከ አልፍ ሰሏት ወሰላም ያረሱለሏህህህህህህ
@hassen2095
@hassen2095 5 лет назад
ማሻአላህ ተባረከላህ አባቱ ዳእዋህ እንዴት እንደሚጣፍጥ እባክህ ሰያ ነሽዳ ይቅርብህ እንዲህ አስተምረንንንን
@marimah1640
@marimah1640 Год назад
💯💯💯💯💯💯💯💯
@ikelikel5371
@ikelikel5371 5 лет назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ፊዳክ አቢ ወኡሜ ያረሱለላህ የአላህ እዝንት እራህመቱ ሁሉ በረሱል ባልደረቦች በሠሃቦች ላይ ይሁን አላህ ሆይ ሙስሊም አዲርገህ እደፈጠርከኝ ውነተኛ ሙስሊም አዲርገህ ግደለኝ ሞት መቸም ይሁን መቸ አይቀርምና ያኢላሂ እዝነትህን ለግሠን ወንድም ጀዛክ አላህ ኸይርን
@samsungace4042
@samsungace4042 4 года назад
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ.ማሻአላህ
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 5 лет назад
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 *ሀቢቢና ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም* 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 *እንዳልኮራ ሰውነኝ እንዳልፈራ የቢላልዘርነኝ* 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@fathilafathila8360
@fathilafathila8360 5 лет назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ይጨምረል ሁሉም መተስተምር ትምህረት ጣቀም ነው ልብ የሉ ልብ ይበል በረታ
@jamujaamugsgghshd4678
@jamujaamugsgghshd4678 5 лет назад
ሰ ዐ ወ ማሻአላህ 😢😢😢😢😢 አላህ እንደዚህ ያለን ፍቅር ይስጠን ያረብ ቢላል ሀበሺ እንወድህ አለን አላህ በጀነትል ፊርዳውስ ይሰብስበን ያረብ
@madnakadir7383
@madnakadir7383 4 года назад
አሚን
@user-ri9yy9ul5c
@user-ri9yy9ul5c 5 лет назад
فداك أبي وأمي يارسول الله 😭😭😭
@user-rl9sj2gn8j
@user-rl9sj2gn8j 5 лет назад
Walekumasalam woramatulhe wobarakatu mashallah የነ ቢላል ኢብን ራባ ተምሰሌቶች አለህ የድራገን
@najatrama1152
@najatrama1152 5 лет назад
ማሻአላህ
@user-yo4lt5hh5j
@user-yo4lt5hh5j 5 лет назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክእረህማን በጣምደሥይማል አላህ ይጨምርልህ ሠያው ወድምችን ጀዛክአላህ ኽይርን
@gbghh7105
@gbghh7105 5 лет назад
Meshallh
@SofiaButajira
@SofiaButajira 4 года назад
ጀዛ ከአሏህ ኸይር""ኡስታዙና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ghettoandhy5205
@ghettoandhy5205 2 года назад
ጀዛከለህ ከይር ኡሰታፈዝ ያላህ እዝነና ሠላም ባተለች ይሁን
@user-uv6cv9nj8p
@user-uv6cv9nj8p 5 лет назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን ኸይር ጀዛክን አላህ ይመንዳክ የኔ ወንድም
@haiabahaiaba1975
@haiabahaiaba1975 4 года назад
መሸአላህ
@user-zt7bd2oi7p
@user-zt7bd2oi7p 5 лет назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ : ጀዛክአላህ ከይረንጀዛ :ያአኩና አንተም በተናገርክበት እኛም በሰማንበት : አላህ ተጣቃሚወች ያርገን ያረብ
@zenabgk2288
@zenabgk2288 5 лет назад
ወአለይኩምሠላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ
@user-ss4vc5hk2s
@user-ss4vc5hk2s 5 лет назад
ሀይ
@user-zt7bd2oi7p
@user-zt7bd2oi7p 5 лет назад
@@user-ss4vc5hk2s ✔
@user-yl6op4df7d
@user-yl6op4df7d 5 лет назад
አሚን ያረብ
@hakmaahmeb326
@hakmaahmeb326 5 лет назад
ጀዛክ ከአላህ ኸይረን
@user-fm8ub3mu1d
@user-fm8ub3mu1d 5 лет назад
ያረቢ ማሻ አላህ ያኢላሂ ፍቅርህን የነብይህን ውደታ አተ ወፍቀኝ ያረብ
@rozz269
@rozz269 5 лет назад
ጀዛኩላህ ኡስታዚ እረሱል ሱለላህ ወአሊሂ ወሰለም
@user-hx2jf3sf8e
@user-hx2jf3sf8e 5 лет назад
ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ዉድ ኡስታዛችን
@samsungphone4827
@samsungphone4827 5 лет назад
ሀቢቢ ያረሱረላ ሰለላህወአይህ ወሰለም ቢላል የሀበሻ ጀግና ረ ዐ
@zuzuhamidesankura1578
@zuzuhamidesankura1578 5 лет назад
ሱበሀነ አለህ ኡስታዜ አለህ ይጠብቅክ
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 2 года назад
ጀዛካሏሁ ኸይርን ፊል ዱኒያ ወል አሄራ አላህ ይጨምርልህ በእዉቀት ላይ እዉቀት እኛንም ልባችንን በኢማን ይሙላልን
@medu5672
@medu5672 5 лет назад
ቢላሉል ሀባሻ እንወድሀለን!" ውዶች ቻናሌን" ሠብሥክራይብ" አድርጉልኝ
@user-nc5ne8co1n
@user-nc5ne8co1n 5 лет назад
ማሻአላህ ዛሬ አደኛ ነኘ ወድም ሰይድ ትምህርትህ በጣም መሳጭ ነው ጀዛኩመላህ ኸይር ሀባይቢ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 4 года назад
ጀዛክአላህኸይርነብዪሰለላህአለይኺወሰለም
@user-tc7sl6eb9s
@user-tc7sl6eb9s 5 лет назад
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ ሱብሃን አላህ ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ቢላል ኢብኑ ረባህ መልካም ስራውን አላህ ይቀበለው የእስላም ጀግና ሰዒድ ላንተም መልካም ስራህ አላህ ይቀበልህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም ለኛም ዱዓ አርግልን
@user-ft9jr7lc1t
@user-ft9jr7lc1t 4 года назад
ጀዛክ አላህ ከይር ወንድማችን አላህ ይጠብቅክ
@Madina-ky4le
@Madina-ky4le 5 лет назад
ያርብ እኛንም በአላህ ላይ ከሚዋደዱት አዲርገን ኡስታዝ ጀዛ ከላህ ኸይር
@user-bi9td7jo7y
@user-bi9td7jo7y 5 лет назад
ጀዛከላህ ኸይር ሰኢዶ በሰማነው የምንጠቀም፣ተግባሪዊ የምናደርግ አላህ ያድርገን ያረብ የኛ ነገር በቀኝ ሰምቶ በግራ ማፍሰስ ሆኗል አላህ ይዘንልን
@naseba132maashlaamabouroki7
@naseba132maashlaamabouroki7 5 лет назад
ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ሰይድ አለህ ይጨምርልክ እኘም በሰመነው ተጠቀሚ የድርጋን አሚን
@zuleahazuleaha5804
@zuleahazuleaha5804 5 лет назад
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሙ ያረሱለላህ ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛእ አሂል ከሪም
@user-lf8er8tp3o
@user-lf8er8tp3o 5 лет назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን
@user-se6zq9po1g
@user-se6zq9po1g 3 года назад
ሀቢቢና ማሀመድ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክ አሏህ ኸይር ኡስታዝና
@user-ph3cd9il5x
@user-ph3cd9il5x 5 лет назад
Mash allah Jezak allah kayr
@lecimyztym55
@lecimyztym55 5 лет назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ ትምትህማሻ አላህ ፊዳክ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
@jfgffg2298
@jfgffg2298 5 лет назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@hawamohammed5391
@hawamohammed5391 5 лет назад
የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ ያርብ አላህ ብዝት ብዝዝት ያድርግልን ያንትን አምሳያወንድሜ ቀጥልበት በጣም ጣፋጪ ነው ትምህርትህ ወላሂ በጣም ነው የሚመቸኝ። ጀዛከላሁ ህይራ !!!
@zinathisset3189
@zinathisset3189 5 лет назад
እህህህህ ውላህ ስይድ እንድት ትምህረትህ ። በጣም በጣም ነው የሚውድው አላህ ይጠብቅህ
@user-ff2wd9cn8b
@user-ff2wd9cn8b 5 лет назад
ዋለኩም መሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛከላ ኸይር ሰለላህ አለይሒ ወሰለም ፊዳክ አብ ኡሚ ያረሱለላህ
@user-qe1cp6qn9s
@user-qe1cp6qn9s 5 лет назад
ሰለለሁአላይሂወሰላም
@user-np3sq6uo1i
@user-np3sq6uo1i 4 года назад
ወአለይኩሙ ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱረሏህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከሏህ ሀይር
@user-zp1fi2gh4w
@user-zp1fi2gh4w 5 лет назад
ሰያ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ትምህርቶችህን በጣም ነው የምወዳቸው ሰሉ አለይሂ ወሰለም
@speedspeed9336
@speedspeed9336 5 лет назад
አለሁ መሰሌ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያያያረሱለላ ወንድማችን ጀዛከላኸይር አላህ ይጨምርልክ
@user-wc1nf8gr3g
@user-wc1nf8gr3g 5 лет назад
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሰያው ጀዛ ከላይ ኸይር በጣም አረፈ አረፈ ደአዋ ነው የምታቀረብልን ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልህ እኜንም በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያረገን
@ummnnumm6355
@ummnnumm6355 5 лет назад
ጀዛኩመላኸይርአላህይጠብቅህ
@Asd-xq4wu
@Asd-xq4wu 5 лет назад
ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም ጀዘከአላህ ኸይረን ስኢዶ አላህ ይጨምርልህ በራህመቱ
@seyiddemeke3206
@seyiddemeke3206 9 месяцев назад
ያረብ ማሽ አላህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ ወላሂ ሁሌም እከታተልሀለሁ ግን ሥከታተልህ ማሻ አላህ ሁሉም ታሪክህ ያሥተምራል ያረብ አላህ ፍቅር ይሥጠን የሚያሥተምር ታሪክ ሥለምለቅልን ጀዛከላህ ኸይ❤❤❤
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 года назад
ማሻአላህ በቅርቡ ነው ቻናልክ የተቀላቀልኩት አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያርገን ቢላ ኢብኑ ረባህ እንወድሀለን ለዲኑ ድርድር የለለው ጀግና አዱነአሀድ እያለ ለዲኑ ህይወቱን የሰዋ ጥቁር ሀበሻዊ ጀግና! መታደል ነውኮ በዲን ላይ ተሰውቶ መሞት በተለይ ከአለማቱ ሁሉ ከላቁት አላህ ካላቃቸው ከሙሀመዱ ላሚን ጎን ሆኖ 😥😥 ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰላቱ እስላም አልተስሊማ ☝
@asiaydawdue3365
@asiaydawdue3365 5 лет назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ውድሜ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@marimah1640
@marimah1640 Год назад
ረበና ይጠብቅህ ሱለላ ዐለይሂ ወሰለም 📚📚📚📚📚📚📚📚
@user-no9gp5vz1m
@user-no9gp5vz1m 5 лет назад
ስለላሁ አለይሂ ውሰለም ሱብሃን አላህ ጀዛኽ አላህ ኸይረን
@kuki558
@kuki558 Год назад
ሰለሏህ አለይህ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ
@snneyersolewodaj2119
@snneyersolewodaj2119 5 лет назад
selelahu alehi woseleme jeza kallah keyeri
@kamgitacho3164
@kamgitacho3164 5 лет назад
ሱባሀንአላህ ዉሰታዝና ዉላሂ ጀዛካላኽረ ጥረምጥንያለች ዳዋዉችህ ምሰጥብየንዉምሰማችዉ
@kedijahuseen7179
@kedijahuseen7179 5 лет назад
😭Wondime Dua adirgilgn basaho bet eidimen charishalo enem inda saho tidar nurogn Lijn matibat lijin makaf faligalo nagar gin alchalkum😭wondimoche yene tarik batam yizazinal Alhamdulilha 😭
@Tube-sm3mj
@Tube-sm3mj 5 лет назад
የአላህ ዬትኛዉንም ሐድስ ሰምቼ እንደ ዘሬ አልቅሼ አላዉቅም😭😭😭😭😭
@mhmsou1200
@mhmsou1200 4 года назад
ሀቢብናአ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@bintislam6789
@bintislam6789 5 лет назад
(ሰ ዐ ወ) ጀዛኩሙላህ ኸይረን
@user-hu3zi5ic6k
@user-hu3zi5ic6k 4 года назад
ጀዛክን አላህከይረን ከላይከረበና ኡስታዝና አላህይጠብቅልን ያረብ
@kaadijawallaggabiyyagota3473
@kaadijawallaggabiyyagota3473 5 лет назад
Walkumasalami waramatulahi wabarakatu yaa alla 😭😭😭😭✅👍ajibi walahi ustaza guda galatoma jazakumala warkerani shukkurani masha Allah
@tesnim3639
@tesnim3639 5 лет назад
وعليكم سلام ورحمته الله وبركاته اخي الغالي سعيد جمال الله يحفزك جزاك الله خيرا
@susuimissyoumamaye3802
@susuimissyoumamaye3802 4 года назад
ወአልኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ ጃዛካላ ክይር
@ekramek1844
@ekramek1844 4 года назад
ያሀቢቢ ያረሱለላህ ሰለላሀላ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
@cd4496
@cd4496 5 лет назад
መሻአለህ አለህ ይጨምርልህ ወንደሜ የሀቢለሁ ያረሱለለህ ፊዳክ ወኢቤ ያረሱለሁ የአለህ እራህመትክን ወፉቀን
@rabiaeshetu1997
@rabiaeshetu1997 5 лет назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ያኡስታዝ
@user-ym1nu2le4x
@user-ym1nu2le4x 5 лет назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክአላህ ኸይር ወንድም ሠኢድ
@KsaKsa-cr1pt
@KsaKsa-cr1pt 4 года назад
ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢወኡሚ ያረሱለሏህ አላህ በጀነት ጎረቤት ያድርገን ያኢላሂ
@gshhwhh6388
@gshhwhh6388 4 года назад
ቢስሚላ ማሸ አላህ ደስ የሚል መልክት ጀዛ ኩም ላህ ሀይር ወድሜ ሰኢድ
@hajertube7004
@hajertube7004 5 лет назад
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ሰያው እናመሰግናለን እነወድሃለን በርታልን
@daamphone3702
@daamphone3702 5 лет назад
ማሻአላህ ማሻአላህ
@kifthikifthi6537
@kifthikifthi6537 5 лет назад
ጀዛከላህ ኽይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 2 года назад
ማሻ አላህ ወላሂ ዳዕዋህ እኮ መሳጭነዉ አላህ ይጨምርልህ ያረብ ልብ የሚነካ ታሪክ ደጋግሜ ደጋግሜ በሰማዉ የማልጠግበዉ ታሪክ😭😭😭😭
@user-nk3nk2ci5f
@user-nk3nk2ci5f 4 года назад
ሰለለአለሂ ወሰልም
@tebamm7864
@tebamm7864 5 лет назад
ማሻላህ በጣም ደሥ ይላል ወድም አላህ ይጨምርልህ እድሜና ጤና ይሥጥህ
@uiui6208
@uiui6208 5 лет назад
ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን
@user-po2hc9cw4y
@user-po2hc9cw4y 5 лет назад
ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰለላሃ አለይሂ ወሰለም ጀዛከላሃ ኸይር ውስታዙና አላህ ይጨምርልክ
@user-no5yt4mv1m
@user-no5yt4mv1m 5 лет назад
ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም አላህ በጀነት ያገናኘን
@nasriaaaa3987
@nasriaaaa3987 5 лет назад
የ አልሀ የምንወድ የምንዋደድ ሰዉ ያድረገን ኢላሂ ሽኩረን jzklah
@user-bz4sn9hj9k
@user-bz4sn9hj9k 5 лет назад
ሰያ የአላህ ግን ማሻ አላህ ብየ አለሁ አንደበትህ ጣፋጭ ፣የምታቀርባቸው ሁሉ አጠር ብለው ግን መሳጭ አስተማሪ ደጋግመው ቢሰሟቸው የማይሰለቹ ናቸው በርታ አላህ ይጠብቅህ
@mahaalli4309
@mahaalli4309 5 лет назад
ጺኲኲኳ
@user-bz4sn9hj9k
@user-bz4sn9hj9k 5 лет назад
@@mahaalli4309 ምነው
@user-qh6ko3gb2v
@user-qh6ko3gb2v 5 лет назад
ጀዛአ ካላህ ኸይርን. ሰኢድየ. የኛ ጀግና
@user-id3zf1gf7y
@user-id3zf1gf7y 5 лет назад
ፊዳክ ነፍሴ የረሡለላህ ጃዛኪ አላህ ኸይርን ከዳዋዎችህ ሁሉ ያዛሬዉ ሌዩ ነዉ አላሁማ እኛንም የታን የራሡልን ዉዴታ ዎፍቃን
@berhaneteklemariam9167
@berhaneteklemariam9167 4 года назад
አላህ ይጨምርልህ ውሥታዝዬ የኛአሥተዋሽ
@berhaneteklemariam9167
@berhaneteklemariam9167 4 года назад
💔💔💔💔
@hayuameena1688
@hayuameena1688 5 лет назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ወንድም ሰይድ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ
@user-jz9rh6ls2o
@user-jz9rh6ls2o 5 лет назад
አላሁ መሰሊ ዐላ መሀመድ ወዓላ አሊሂ ወሰህቢሂ አጅመኢን ሹክረን ለክ ኢብን ጀማል
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 5 лет назад
አደኛነኝ ዋው ጀዛክአላህ ሰያ صلى الله عليه وسلم ማሻአላህ አላህ ቀጥተኛውንመገድይምራን ያረብ
@user-ve2hz4ol6l
@user-ve2hz4ol6l 5 лет назад
Zahara Muhammed አሚን
@user-xc6ui4gf6e
@user-xc6ui4gf6e 5 лет назад
ጀዛክላህ ኸይር ውድ ወንድማችን
@norashukran102
@norashukran102 5 лет назад
ሰለላሁ አላህ ወሰልም ጅዘክ ኸይር
@mekyanurdenyfi.947
@mekyanurdenyfi.947 4 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ረዲአሏሁ አነሁ ወርዱዋን ጀዛከ አሏህ ኸይር ማሻአሏህ በርታል ጀግናችን
@uwhgs6795
@uwhgs6795 5 лет назад
ሰለላህአለይሂወሰለም ጀዛክአላህይር ኡታዝ
@vzvz7927
@vzvz7927 5 лет назад
አተ ፍቅር የሆክ ልጂ ምን ልሁንልህ ልቤ ሲይህ ትርትር ይለዋል ጀዛህን አላህ ይክፈልህ እድሜህን አላህ ያርዝመው እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያርብ
@cd4496
@cd4496 5 лет назад
ኡስታዜ ወአለሂ የምትለቀቸዉ በጠም መሳጭ ትምህረት ናቸዉ ቀጥልበት
@samerasam2868
@samerasam2868 5 лет назад
ሙአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር
@user-pd6up3jg8g
@user-pd6up3jg8g 5 лет назад
የአላህ እፎ አሁንሥ ሣይታዩ የሚናፈቁ ያአላህ በጀነት አገናኝን
@user-ze9sy5kj8h
@user-ze9sy5kj8h 3 года назад
Amiiiiin yarabbbb
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 5 лет назад
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበሰካቱ ጀዛክአላ ኸይረ ወድም አላህ ይጠብቅህ
@nuraassen8945
@nuraassen8945 5 лет назад
الهم صلي وسلم على نبينا محمد ጀዛከላህ ኸይረን
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 5 лет назад
ዋለይኩምአሰላምወራህመቱላሂወበረካት ጀዛከላህ ኸይረንንንትንንን ያረብብብብብብብ ቃለ ረሡል /ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💗💕
@user-nk8jb6yg3z
@user-nk8jb6yg3z 5 лет назад
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር
@user-nk8jb6yg3z
@user-nk8jb6yg3z 5 лет назад
አላህ ይጨምርልህ አኸ
@user-fo6ym2sz8d
@user-fo6ym2sz8d 5 лет назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ጀዛካላህ ኸይረን ወንድም ሰያው አላህ ይጠብቅህ
@user-mm8dn9wn6j
@user-mm8dn9wn6j 4 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ ያረሱለሏህ
@karihasadeeb3209
@karihasadeeb3209 Год назад
ማሻ አለህ ማሻ አለህ ያኔ ወንድም አለህ ይጨምርልህ ጄዛ ከአለህ ከይራን
@mudinmhammed5781
@mudinmhammed5781 5 лет назад
Walekum asalam worahmatullah wobarakatu ignam indanesu yibalen ya rabb
@asiaa5944
@asiaa5944 5 лет назад
ዎአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ሰለላሁ አለይሂ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم
@hawahasbunallhwinemalwokil2353
ጀዛከላህ ከይር ሰየ የኛ ብርቅየ ሶለላሁ አለሂ ወሰለም
@sofiamohammed9019
@sofiamohammed9019 5 лет назад
ከዛከሏሁ ኸይረን ወንድማችን
@amathulla95tu37
@amathulla95tu37 5 лет назад
Jazakalaha Hayere Wademe Sauo
Далее
ПОЁМ НАРОДНЫЕ ПЕСНИ🪗
2:04:11
Просмотров 1,1 млн
አስደናቂ የሴት ልጅ አባት ታሪክ
16:59
ПОЁМ НАРОДНЫЕ ПЕСНИ🪗
2:04:11
Просмотров 1,1 млн