Тёмный
No video :(

"ትዕግስት የለኝም ትዕግስትን ከሱ ነው የተማርኩት"…. ስለአፍላነት ፍቅር እንጨዋወታለን / Dagi Show SE 2 EP 7 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 512 тыс.
50% 1

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Dagi_Show

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 года назад
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታ እና በረከት ቤታችሁ ዉስጥ ይግባ።።
@jerry-yz1md
@jerry-yz1md 2 года назад
ሀሀ ኢሄ ሁላ ሰብስክራይብ ልመና ነዋ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
Demerign
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
@@jerry-yz1md demerign
@jerry-yz1md
@jerry-yz1md 2 года назад
@@mimifkr1743ምን ሰርተሻል?
@sisulove9074
@sisulove9074 2 года назад
Amen amen🙏🙏
@user-og7ld8fr2z
@user-og7ld8fr2z 2 года назад
የኔ እናት እና አባት 8 ክፍል ጀምረው አብረው በፍቅር ኑረው 6 ልጆች ወልደው አሳድገው አስተምረው ድረው ኩለው 13 የልጅ ልጆች አይተዋል አይዞችሁ።
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 2 года назад
የኛና የነሱ ትውልድ ይለያያል ውዴ የነዚህ ልጆች ጋብቻ ልክ ነው ብዬ አላምንም ይሄ ትውልድ ቻሌንጅን የመቋቋም አቅማችን የወረደ ነው እና የኛ ቤተሰቦች ከቤተሰብ ተመርቀው ነው እኛን ወልደው እረጅም አመታትን የኖሩት እና እናቶቻችንን ከነዚህ ጋር አታመሳስይው በቤተሰብ ተመርቆ እንደመውጣት መባረክ የለም ውዴ
@user-og7ld8fr2z
@user-og7ld8fr2z 2 года назад
@@myname-vm2vr የኔ ወላጆች በራሳቹው ነው በቤተሰብ አይደለም ግን ፈተናወችን ሁሉ ተቆቁመው ሲያዬቸው መርቀዋቸው አመስግነዋቸው ምነው ሌሎችም እንደ እናንተ አይነት የተባረከ ትዳር በሰጣቸው ተብለው በደስታ የኖሩት ቤተሰብ አጭቶ ተመርቆ የተዳረም ስንት የተለያየ አለ ዋናው ፍቅራቸው ልብ ለልብ ነው መልክ ለመልክ ነው ገንዘብ ለገንዘብ ነው አጥንት ለአጥንት ልዬነቱ ከዛ ላይ ነው እንጅ ከዘመኑ ላይ አይደለም።
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
Demerign
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
@@user-og7ld8fr2z demerign
@yehualashetbelayneh6749
@yehualashetbelayneh6749 2 года назад
@@myname-vm2vr
@Amenmasresha
@Amenmasresha 2 года назад
በዚህ ዘመን የ40 ዓመት ሰው እንኳን እንደዚህ ተረጋግቶ አያወራም፣ ታድሎ 40 ዓመት ካስቆጠሩ ሰዎች የነዚህ ልጆች ጭንቅላት ይበልጣል፡፡
@merik2813
@merik2813 2 года назад
He is high …. Being high is not being calm
@blentube5136
@blentube5136 2 года назад
የሴት ልጅ እድል አንዴ ነው።ወጣት ነሽ ቆንጆ ነሽ 19 አመት ብዙም ነገር ልታይ አችይም እኔም በዛ እድሜዬ ብዙ ነገር ማቅ ይመስለኝ ነበር ግን አይደለም ሁሌም ማወቅ ያለብሽ ቤተሰብሽን አታስከፊ ለሁሉም ነገር ይደረስበታል አብራቹ ባትኖሩ መጀመሪያ ችግራችሁን ፍቱ ሀይማኖት :ቤተሰብ ኑሮን ከዛ ነው አብሮ መኖር እራስሽን አስከብሪ ለወደፊቱ ይጠቅምሻል
@solanbya7575
@solanbya7575 2 года назад
የኔ ቆንጆ አትሳአሳች በጣም ብዙ ነገር ልገጥምሽ ይችላል ena ba 15 amta nawe aksta kabte yabrarhie በግዜዉ ምንም አላዉቅም ነበር እግዛቤር ይመስገን ከዛ ሁሉ መከራ ያሳለፈኝ ህወት ፈተነ ነት እነ አታሳልፍም አይባል አሳልፋይሆነል
@blentube5136
@blentube5136 2 года назад
@@solanbya7575 እንግዲህ እሷ ቤተሰቧ ላይ ነበረች ጎዳና አልወጣች አዲስ አበባ ተከራይታ ነበር ምትኖረው አይደል ከሱ ጋር በመሀል ተዋወቀች እንዳልሽው ብዙ ነገር ብታይ እንደዚህ ቸኩላ ቤተሰብ አታስከፍም እራሱዋንም አታስንቅም ወንድ ልጅ ወንድ ነው ብዙ ነገር ያየች ብትሆን ስሜቷን አታስቀድምም ይችን እድሜ በደንብነው አይቻለሁ ግን ጥሩነቱ እሷ ተምራ ታልፍበታለች ፈጣሪ ይጠብቃት የሴት ልጅ መከራ ከባድ ነው ።
@user-sf5vq5dj9r
@user-sf5vq5dj9r 2 года назад
Betkkl
@user-fk1mv3ew5d
@user-fk1mv3ew5d 2 года назад
ልክ ነሽ ሁሉም ሥህተት መሆኑ የሚገባን ካለፈ ቡሀላ ነው ባለንበት ሰአት ግን ሁሉም ሥራችን ውሳኔአችን ልክ ይመሥለናል
@blentube5136
@blentube5136 2 года назад
@@user-fk1mv3ew5d አዎ በጣም ያገሬ ልጅ 😘
@banchu3147
@banchu3147 2 года назад
ውይ እርጋታ ስታምሩ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የሰው መጨረሻ ሲያምር ነው ደስ የሚለው
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
ስታምሩ እህትና ወንድም ነው የምትመስሉት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ አይዞአችሁ ጠንካራ ሁኑ በመሀከላችሁ ሰው እንዳታስገቡ ብትጣሉም እራሳችሁ ተታረቁ ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!!!!
@user-ih9gg2wt8f
@user-ih9gg2wt8f 2 года назад
አቤት እናንተ ጠበቂያቹ ስንት ነው?
@user-ih9gg2wt8f
@user-ih9gg2wt8f 2 года назад
አቤት እናንተ ጠበቂያቹ ስንት ነው?
@dagimaweke3256
@dagimaweke3256 2 года назад
ጎበዞችም እድለኞችም ናችሁ!!!እንዲህ የሚታመን፥ብርቱ የሆኑ ፥አንዱ የአንዱን ክፍተትና ጥንካሬ የሚረዳ፥የሚደማመጥ፥ወደተግባር የሚቀይር የዚህ ትውልድ አርአያ ናችሁ፡፡ ♥♥♥ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላችሁ!!!♥♥♥
@mahi5125
@mahi5125 2 года назад
😂😂😂😂😂wefff zaguu
@richtube5245
@richtube5245 2 года назад
በጉጉት ስጠብቅ መጣችሁ😍😍😍ጥሎብኝ ጥንድ ሳይ ደስ የሚለኝ ነገርስ😍😍
@salhahsalh8088
@salhahsalh8088 2 года назад
እኔም ዱዋ አሩጉልን ጥድ እድሁን
@zuzuyabatelij5592
@zuzuyabatelij5592 2 года назад
ካልተጠለፍሽ ልትጠለፊነዉ ማለት ነዉ
@joshabe6446
@joshabe6446 2 года назад
እኔስ ቢትይ🤗😻
@nefisa3053
@nefisa3053 2 года назад
እኔ እራሡ ሤት ተበድላ ሣይ ደሞ ወንድ ያሥጠላኛል
@nefisa3053
@nefisa3053 2 года назад
ፂም የሌለው ወንድ አልወድም ፀጉሩ ደሞ የሚያሥድግ በጥሩ አያሥባቸውም
@sekinatube
@sekinatube 2 года назад
እድሜ ለፍቅር ገደብ አይሆንም ፍቅራችሁ ደስ ቢልም ግን ቅድሚያ ለእምነት ነዉ ሁሉም ሰዉ የተፈጠረበት አላማ አለዉ የኛም አላህን በብቸኝነት ለመገዛት ነዉ ግን እሱን ክዶ የዱኒያን ፍቅር ማስቀደም አልደግፍም ይህ የኔ ሀሳብ ነዉ !‼️‼️‼️‼️‼️
@enat5573
@enat5573 2 года назад
እኔም በአንቺ እሰማማለሁ
@aliamohammed3863
@aliamohammed3863 2 года назад
agree with you
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 2 года назад
ትክክል
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
ሳህ የኒ ፍልቅልቅ
@user-zg8dh6yg7s
@user-zg8dh6yg7s 2 года назад
ሰኩዬ የኔ ቅመም በትክክል
@amentube6132
@amentube6132 2 года назад
እነዚህ ልጆች በጣም ነው የምወዳቸው አስተዋይ ልጆች ናቸው ።ፍቅራችሁ እስከ ዘላለም ያርግላችሁ ።ገጠር ላይ ሴቷ ከ13ወንዱ ከ15 ጀምሮ አደል የሚጋቡት ምን ጣጣ አለው።ችግሩ የእምነታችሁ ሁኔታ ሊሆን ይችላል የቤተሰብ ቅሬታን የመጣው።
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 2 года назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ቁጥቦች አስተዋዮች ናችሁ ከእድሜያችሁ በላይ በስላችሁዋልጌታ ይርዳችሁ በርቱ እግዚያብሄር የልባችሁን መሻት ይሰጣችሁዋል በነገር ሁሉ እግዚያብሄርን አክብሩት ውደዱት ፍሩት እሱ ያከበሩትን ያከብራል ውድድ አድርጌያችሁዋለው
@tube-sw3uc
@tube-sw3uc 2 года назад
ፍቅር ሥትጀምሩ ቅድሚያ ከእምነታችሁ ጀምሩ የኔ ምክር ነዉ🙅
@user-qg3xr8nr6e
@user-qg3xr8nr6e 2 года назад
እዉነት ነዉ ቀልደ የለም በሀይማኖት
@jkljkl4970
@jkljkl4970 2 года назад
Sah
@seadamohammedtube3189
@seadamohammedtube3189 2 года назад
እምነታቸው አይመሳሰልም እንደ
@jmedia4639
@jmedia4639 2 года назад
መጨረሻው የሚያምረው እምነትን በስራት ሲይዙነው
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 2 года назад
@@seadamohammedtube3189 አወ እሱ ሙስሊም እሷ ክርስቲያን
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 года назад
እኔ የማልስማማበት ምክነያት የእድሜያቸዉ ጉዳይ ሳይሆን የሀይማኖታቸዉ ጉዳይን አልደግፍም ከሁሉም በፊት እምነት ነዉ አሚቀድመዉ
@genethabeshawit371
@genethabeshawit371 2 года назад
እግዚአብሔር ማስትዋል ይስጠን
@zuzuyoutube292
@zuzuyoutube292 2 года назад
ይሄ የኔም ሀሳብ ነው
@zeyinb902
@zeyinb902 2 года назад
አሁዘመን ካረጀንትዳርእየፈለግንሆኖነዉጂየስደትነገር ለትዳርትንሽአይደሉም እኳን በባህልና በህግእኳን18ይጋባል 19 ምንአነሳት
@zeyinb902
@zeyinb902 2 года назад
ሁለትአይነትእምነትበትዳርአይነፋም ልጅቢወልዱእኳን እድለኛከሆኑእስኪማሩድረስሁለበነዉየሚሆኑት
@jerry-yz1md
@jerry-yz1md 2 года назад
ያንድ መሀይም ምክር ምን ይሰራላቸዋል ፋራ
@user-nu3iq6re2q
@user-nu3iq6re2q 2 года назад
በጣም ነው እምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ትልቅ ሁናችሁ ለማየት ያብቃን. ጎበዞች. አነጋገራችሁ ያስታውቃል በደል አስባችሁበታል.
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!!!!
@undermysaviour
@undermysaviour 2 года назад
በርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ እንደ ጊዜው ከአንዱ ወደ ሌላው ከአንዷ ወደ ሌላዋ እየሄዱ ከመዘሞት የእናንተ ይሻላል ብቻም ሳይሆን አብራችሁ የማደግ ትልቅ ዕድል አላችሁ ፅኑ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
ጎበዞች ናቹ ስኬታማ እንደምትሆኑ ታስታውቃላቹ ትግባባላቹ ጌታ ይርዳቹ ፍቅራቹን ያብዛው👌👌👍👍👍👍
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
@@Hiyawsim እሺ ወንድም
@sahleshibru4759
@sahleshibru4759 2 года назад
ይህ ትዳር ክፍትኛ ሁኔታ የሱም የሷም ወላጆች ድጋፍ ይፈልጋል ፡፡እንጂ መጥፎ አይደለም አብረው ቢሰሩ ፣ቢማሩ እና ቋሚ ንብረት ቢያፈሩ መልካም ነው፡፡
@user-jf2zy7yz4w
@user-jf2zy7yz4w 2 года назад
ጀግኖች ንግግራቸው የበሰሉ ናቸው ቅመም ናት። እድሜ አይደለም ልብ ወኔ በራስ መተማመን ካለ የማይደረስበት የለም ባለ ሀብቶች እንደሚረዱአችሁ ተስፋ አደርጋለሁ።
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 2 года назад
በጣም ደስ ትላላቹ ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን ግን በነገራቹ ሁሉ እግዚያብሔርን ታመኑ ደግሞ ጥሩ አንድም ጌታ ይረዳናል ስትሉ አልሰማሁም
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 года назад
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ 🙏🙏🙏💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
Enzamede
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@user-vl3ec9bk8v
@user-vl3ec9bk8v 2 года назад
እዉነት በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በአሁን ጊዜ እንደዚህ ኣይነት ፍቅር ማየት ደስ የሚል ነው
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 2 года назад
ትዳር ምንም formula የለውም በልጅነት ተጋባህ በሗላ ተጋባህ ፈጣሪ ከመረቀው ብቻ ነው የሚሰራው:: ያን ካልኩ በሗላ ልጄ ኮለጅ ሳትጨርስና ስራ ይዛ አንድ ሁለት አመት ሳትቆይ እንድታገባ አልፈቅድም:: ትዳር የእውነት የሚፈተነው ልጅ መውለድ ሲጀመር ነው::
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!
@YMW7777
@YMW7777 2 года назад
ለነገሩ ላላችሁበት እድሜ ብስለት ያላችሁ ይመስላል ግን ብዙ ነገር አይተናል ለማለት፣ በጣም ገና ናችሁ፣ በጣም ልጆች ናችሁ፣ ትዳር ለመመስረትም የቤተሰቦቻችሁ worry ማድረግ ምንም አይፈረድባቸውም Understand አድርጓቸው እንግዲህ በእግዚአብሔርና በሰው ፊት አንድ ላይ ከኖራችሁ ተጋብታችኋል ነው የሚባለው፣ ስለዚህ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ነው ልንል የምንችለው
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!!
@hhbh6022
@hhbh6022 2 года назад
ማነው እንደኔ በፍቅር ተስፍ የቆርጠ የዘመኑ ወንድ ጡርተኛ ብቻ ነው መድሀኒያለም የሚሻለውን ይስጠን እንጅ
@tigteme360
@tigteme360 2 года назад
ደምሪኝ
@nefisa3053
@nefisa3053 2 года назад
እኔኔኔኔኔኔኔኔ ኡፍፍፍ እኔጃ ብቻ ልጅ ግን እፈልጋለሁ እጓጓለሁ ምን ላርግ እኔሥ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!
@maya7837
@maya7837 2 года назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ካይን ያዉጣችሁ ባህላችን ግን መሻሻል ያስፈልገዋል ገና ብዙ ይቀረናል ያላደግነዉ እኮ ባህላችን መሀል ላይ ቆሞብን ነዉ አግዶን ነዉ!!!!
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@lifeisgood3457
@lifeisgood3457 2 года назад
I got married at 21 and my husband was 24 . We celebrated our 10th anniversary
@dankfedila
@dankfedila 2 года назад
Wow is same to me
@ZUHALian
@ZUHALian 2 года назад
I was 22 and my husband was 25
@zewditubekele5820
@zewditubekele5820 Год назад
Tadlesh
@Science_explained
@Science_explained 2 года назад
What a good interviewer you are Dagi!! I really do appreciate your efforts and your questions. You're so prepared for every interview!
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
Demerign
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@azebtaye8748
@azebtaye8748 2 года назад
ፍቅር ወይም ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ 💕
@hadi8301
@hadi8301 2 года назад
ርጋታቸዉ ሰአ ስርአታቸዉ የልጂ አዋቂ የምር በጣም ምታምሩ ጥንዶች ናቹ💜💜💜💜💐💐💐💐💐💐
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
Demerign
@muluutube3270
@muluutube3270 2 года назад
Demerign please
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@siyanemoti4683
@siyanemoti4683 2 года назад
Me being 19 who still watching MBC3 👁👄👁
@Truth658
@Truth658 2 года назад
😅
@almazbati2519
@almazbati2519 2 года назад
እግዚሐብሄር ይረዳችሁ አህምሮዋችሁ የበስለ ነው እራሳችሁን ለማውጣት እየታገላችሁ ስለሆነ ብዙ ትስራላችሁ ምናልባት ለቤተስቦቻችሁ ትምህርት ነው የሚፈልጉት እሱንም ጨርሳችሁ አሳዩዋቸው በተረፍ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው በትዕግስት አሽንፉት❤️🙏🏾
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@teklsh_podcast
@teklsh_podcast 2 года назад
Woww....ስታምሩ ያሰባቹትን ሁሉ ያሳካላቹ🙏❤️ ፍቅር በወጣትነት ደስ ሲል 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@Gh-fm4oq
@Gh-fm4oq 2 года назад
በጣም ታምራላቺሁ ፍቅር እሰከመቃብር🥰🥰🥰
@user-jf2zy7yz4w
@user-jf2zy7yz4w 2 года назад
አሜን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!!!
@habeshasocial
@habeshasocial 2 года назад
Who is here after their divorce
@Zekeria_Zeinu
@Zekeria_Zeinu Год назад
they are not in divorce just separated
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 года назад
በጣም ታምራላችው ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዛላችው ትልቅ ቦታ ያድርሳችው
@omaoman3048
@omaoman3048 2 года назад
ምን ዋጋ አለው ለሀይማኖታቸው ክብር አልሰጡም
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@user-xc5ue4fq8n
@user-xc5ue4fq8n 2 года назад
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነዉ በርቱ ጌታ ኢየሱስ ይርዳችሁ ተግታችሁ ፀልዩ እና ልጁ እናትና አባቱን ይተዋል ወደ ባል ዋም ትጠጋለች ((ቤተሰብን ሳይሆን እግዚአብሔር የሚላችሁን ስሙ)) በርቱ በዚህ እድሜያችሁ መጠቃለል መታደል ነዉ ፍቅር እድሜ አይወስነዉም ::
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!
@SaraSara-me4tr
@SaraSara-me4tr 2 года назад
ሀበሻ መቼም የራሱ እያረረበት የሰውን ያማስላል ሀፅያት ከመስራት በግዜ መሰብሰብ ትልቅ ነገር ነው
@Sassy387
@Sassy387 2 года назад
Hatyatu sayigabu abro menor adelem wey?
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 года назад
ትክክል
@seadamohammed3075
@seadamohammed3075 2 года назад
ዋናው ፍቅር ነው ፍቅራችሁ እሥከመጨረሻ ይሁንላችሁ ደሥ ትላላችሁ
@eistnamelastname5794
@eistnamelastname5794 2 года назад
Satmraey
@seadamohammed3075
@seadamohammed3075 2 года назад
@@rabiarabia1881 ሁሉም ሰው አምኖ የተቀበለው ሀይማኖት ቀጥተኛ ነው ዋናው ነገር ጥሩ መሥራት ነው
@sekinamuhamed7085
@sekinamuhamed7085 2 года назад
አረ አሏህን ፍሪ በአሏህ እና ከኢስላም ውጭ ያለ እምነት ሁሉ ትክክል ነው እያልሽ ነው?? አሏህ ዘንድ ትክክለኛ እምነት ኢስላም ብቻ ነው ብሎ ጌታችን እየነገረን አንቺ ሁሉም ትክክል ነው ብለሽ አፀደቅሽ አለመማር ሞት ነው አሏህ ይምራን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!!!!
@user-um6ft9tm9k
@user-um6ft9tm9k 2 года назад
ፋኔና ሳምሪም በዚህ እድሜቻ ነው የጀመሩት ወልደዋል አሁን የነሱ ራሱ ደስታም አለው ሀዘንም ❤ፍቅርየ ❤😀
@genentteshome412
@genentteshome412 2 года назад
Mahnu konjo new gin Eminatachew yelayayLi
@selamkifle7398
@selamkifle7398 2 года назад
@@genentteshome412 mndenew edea emenetu or emeneta?
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n 2 года назад
Enesu be mengst erdata neberu yalubet hager challengachewn ykensal yenezih betam yleyal betam gobezoch nachew be Ethiopian nuro
@ashg.2066
@ashg.2066 2 года назад
ልጅ በልጅነት የሚባል ነገር ኋላ ቀር ነው።
@genentteshome412
@genentteshome412 2 года назад
@@selamkifle7398 malate Kamenemi balae eminate yeqadimali yat yatalayahu eminat bahula lamiwalade lijemi chgeri new karasachew Alefo
@aaee2703
@aaee2703 2 года назад
በእምነታቸዉ ይለያያሉ እሱ ኢስላም እሷ ክርስቲያን እደዉ ፍቅር የሚጀምረዉ ክእምነት ነዉ 😢👌
@Naniya254
@Naniya254 2 года назад
ማሰብ ያለባችሁ ሁሉም እናተ ገንዘብ የምታገኙት መንገድ እጃችሁ ላይ ስላለ ነው ስለዚህ ሁሉም እንደናተ አይደለም ስለናተ ብቻ እንጂ ሌሎችም ችግር እንደሌለው መናገር ከባድ ነው የናተ መጨረሻችሁ ይመር
@oritcare4247
@oritcare4247 2 года назад
በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር አይለያቹ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@kja7728
@kja7728 2 года назад
Inee imilaw 22 I ina 19 min chigir setlij vazihu idme naw yemitaagabaw Isum idezaw iraasachawin kacha magabat naw iliqis bahaaymaanotachu tagaabuu Axayat itisruu
@amannegash8705
@amannegash8705 2 года назад
በራሳችሁ መመራት ትልቅነት ነው 👏👏👏
@asmatube1022
@asmatube1022 2 года назад
አለህ ሂደየ ይስጠቹ የአለህ በዲነችን አፅነን ጠንከረ ከሀረሙ ምንጠበቅ አድርገን ፍቅር ከእምነት ይጀምረል ።
@hijerak5737
@hijerak5737 2 года назад
Amen
@amibabotube2697
@amibabotube2697 2 года назад
አሁን ከሙስሊሞች ይቆጠራ?????ቱ እምነቱን ይቀይር ምክኒያቱም መኖር የያዘው በኩፍር ውስጥ ስለሆነ ስም ብቻ ፋይዳ የለውም።
@mahermaher365
@mahermaher365 2 года назад
አሚን ያረብ
@mahermaher365
@mahermaher365 2 года назад
እደ ሰውየው ሙስሊም ነውደ ደሞ
@Zekeria_Zeinu
@Zekeria_Zeinu Год назад
​@@amibabotube2697 ደደብ እንዲህ ይባላል??
@taiba5130
@taiba5130 2 года назад
እውነተኛ ፍቅር ማለት እነዚህ ናቸው ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርገው ጥሎብኝ ስወዳቸው♥♥♥♥😍😍😍😍
@alemaalem2655
@alemaalem2655 2 года назад
Anchi gematam yet takiwalesh
@senayitgetachew3160
@senayitgetachew3160 2 года назад
ምልካሙን ሁሉ ትመኝሁላችሁ❤🌹❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@ninja-zi9zo
@ninja-zi9zo 2 года назад
Who's here after they break up 👀😭😂
@markal2012
@markal2012 Год назад
im here
@betttygsilasie2377
@betttygsilasie2377 Год назад
Did they break up? 😢
@markal2012
@markal2012 Год назад
@@betttygsilasie2377 ya, but seems like a prank
@Zekeria_Zeinu
@Zekeria_Zeinu Год назад
​@@betttygsilasie2377 no
@Zekeria_Zeinu
@Zekeria_Zeinu Год назад
​@@markal2012 yeah it like prank
@godisgoodallthetime9059
@godisgoodallthetime9059 2 года назад
ግን እኮ ሳይጋቡ አብሮ መኖር እራሱ እኮ ዝሙት ነው
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w 2 года назад
አወ ዝሙት ነው ግን ካፊር ይኽነው
@abeltofik9538
@abeltofik9538 2 года назад
@@user-cw5sz4fc9w anta wesha bezu atsorgn ahezab
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 2 года назад
@@user-cw5sz4fc9w ዝፍጥ ነሽ እሺ የኛ ንፁህ በእናንተ አይብስም ሁሉንም በሰው አሳባችሁ
@aberuyeamare4442
@aberuyeamare4442 2 года назад
ካፊር ያልሽው እሱ እኮ ካፊር ነው ጀዝባ ሰው ግን አፍችሁን ብትዘጊ ምን አለ ቲሽ
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w 2 года назад
@@aberuyeamare4442 ዴነዝነሺ ካፊር እዴዛነው ያልኩት ዴሞምነው ሊካ የትያቃሉ
@kidistabera4699
@kidistabera4699 2 года назад
ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰😘😘😘😘
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@user-qm4jy5vf7s
@user-qm4jy5vf7s 2 года назад
በወጣትነት ትዳር መያዙ በጣም ጥሩነው ምክንያቱም ወደ ዝሙት አትገቡም ነገርግን አሁን ላይ አላቅም ኒካውነ ሲቀጥል እመነታችሁም ይለያያል
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!!
@user-xh1ws9nz3n
@user-xh1ws9nz3n 2 года назад
ከሁሉም በፊት ሀይማኖት ይቀድማል
@nefisa3053
@nefisa3053 2 года назад
አንድ አይነት አደሉም እንዴ
@user-xh1ws9nz3n
@user-xh1ws9nz3n 2 года назад
@@nefisa3053 አው ኡሱ ሙስሊም ነው
@nefisa3053
@nefisa3053 2 года назад
@@user-xh1ws9nz3n ወይ ጉድ አላህ ሒዳያ ይሥጠው
@user-xh1ws9nz3n
@user-xh1ws9nz3n 2 года назад
@@nefisa3053 አሚን
@aliamohammed3863
@aliamohammed3863 2 года назад
lek nesh ehte Islam yebeltal Allah hidaya yestachew le huletum kulu nefsin zaiketul mewt mot ale wendem ehte
@kalkidangilliam
@kalkidangilliam 2 года назад
At 19 and 22 is very young but very mature for their age that’s for sure.With the right person,you can pursue your dreams and live your love life in healthy relationship lifestyle while supporting each other 💕 parents sometimes don’t understand the new generation lifestyle so sometimes they are not supportive of such things.
@wegf6808
@wegf6808 2 года назад
Anbessa, Is that what u call maturity???
@mahi5125
@mahi5125 2 года назад
Sikeeeeeee😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 for the smart ppl like me ik it won’t work kemejemeryaw
@user-oe4on4qo4b
@user-oe4on4qo4b 2 года назад
መጀመርያ የሃይማኖታቸቹ ነገር አስተካክሉ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!
@fafi753
@fafi753 2 года назад
ትክክል ነሽ ሀይማኖት ይቀድማል
@user-eu2vn1ns2w
@user-eu2vn1ns2w 2 года назад
ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሰላም ለኢትዮጲያ ይሁን በስዴት ሁነን የቤተሰብን ከፍ እንዳያሰማን ያረብ💚💛❤️
@zuzutube5497
@zuzutube5497 2 года назад
በአሁን ሰአት ትዳር ቀላልነው የኔ እናት በድሮ ግዜ በ9አመትዋ ነበረ ያገባችው ያውም እጨት ሠብራ ወፍጮ በእጂዋ ፈጭታ
@Sarina971
@Sarina971 2 года назад
እንዛመድ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!
@amsalselam7215
@amsalselam7215 2 года назад
ሳታምሩ 🥰🥰🥰እግዛብሔር ደስታውን ይጨምርላቹ አሁንም 🤩🤩
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@AaAa-gq7bv
@AaAa-gq7bv 2 года назад
ፍቅራቹሁን ለዘላለም ብያለሁ። ❤❤❤❤
@mekassa7625
@mekassa7625 2 года назад
እንደምታሳዝኑኝ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የልባችሁንም ያሳካላችሁ🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@shegertube1783
@shegertube1783 2 года назад
በጣም ደስ የምትሉ ሰይጣን እራሱ የሚቀናባቸው ምርጥ ፍቅረኛሞች ለሁላችንም እንደነሱ የምንፋቀርበት ልብ ይስጠን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@hennywa9940
@hennywa9940 2 года назад
Beautiful couple Bertu! Young man, you look and sound vrery much like Ermyas Amelga. I hope you'll become a very successful person like him...👍 God bless you both!!!
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@dagimaweke3256
@dagimaweke3256 2 года назад
የፈጣሪን ስጦታ አከብራለሁ ፥ምክንያቱም ውስጥን የሚሠራ ልዩ ስጦታ ከእርሱ ነውና በርቱ!!!ለዚህ ትውልድ ጥሩ አርአያ ናችሁ፡፡ የትንሽ ትልቅ ናችሁ!!!እጅግ ታስቀናላችሁ፥ቀድሞ መብሰል፥ለውጤት መብቃቱን ሁለታችሁ አንድ ስትሆኑ ታሸንፋላችሁ፥ፈጣሪም ይረዳል፡፡ በዛ አድርጋችሁ አራርቃችሁ ውለዱ፥ጥሩ ጥሩ ትውልድን ለመተካት !!!#ኑ ፍቅር የለም ለምትሉ ኑ እና ተማሩ!!!
@user-sx5me5hz9i
@user-sx5me5hz9i 2 года назад
በጣም ታምራላቹ ያዝልቃችው አይላችው👜💟💟💟💟💟💟 👄
@user-ff1jq4te1j
@user-ff1jq4te1j 2 года назад
ለምን እንደሆነ አላቅም አሳዘነኝ ማለት ልጆች ናቸው እኮ ማንም ምን ቡባሉ አይሰሙም በተለይ እሷ ልጅ ናት አፍላ እድሜ ላይ ናቸው እሷ ቤተሰብ አጠገቧ አይደሉም ብቸኝነት ይሰማታል 😭😭
@user-sf5vq5dj9r
@user-sf5vq5dj9r 2 года назад
Esu ahun ayidelem yemigabat buhala yikochatal
@kalabebe7094
@kalabebe7094 2 года назад
በጣም የሚያሳፍር ኘሮግራም ቤተሰብን እረግጦ የወጣና ህጋዊ ትዳርን ያልመሰረተ ፆታዊ ግንኙነትን እንደ አርአያነት ለወጣቶች ማቅረብ ያሳፍራል!!!!!!!!!!
@emunebilnebil7509
@emunebilnebil7509 2 года назад
በጣም በጣም እሜሳፍር ሃይማኖት በሂወት መጀመሪያ ነው እሚሰጠው ቅድሜ
@seadaseid4558
@seadaseid4558 2 года назад
ተመቼኸኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!
@queenzelika8269
@queenzelika8269 2 года назад
ትዳራቸው ይስመር ግን በምነኛ ሀይማኖት ነው ከበተሰብ ፍቃድ ውጪ ትዳር🙃🤔
@SadaSada-ht4op
@SadaSada-ht4op 2 года назад
ትክክል ዴሞ ዝና መስሎቸው ሲያወሩ አያፍሩም
@jds7669
@jds7669 2 года назад
እነ ሹገር ማሚ እና ሹገር ዳዲ እንቁልልጭ በቃችሁ ከአሁን በኋላ ትዳር አቻ ለአቻ ሆኗአል መልካም ፍቅር ይሁላችሁ።
@hananemru1227
@hananemru1227 2 года назад
😂😂😂😂😂
@yewub1
@yewub1 2 года назад
😜😜😜😁
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!
@hayatkonju261
@hayatkonju261 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ የኔ ጀግኖች ከናንተ ብዙ ተምራለሁ
@user-jn5fd2bk7t
@user-jn5fd2bk7t 2 года назад
ዝሙትን ነው የተማርሽው እ?? አይይ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!!!!
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 года назад
የልጅ ብስሎች። አሉን እጅ እኛ እድሜችን በመዳም ቤት አለቀ😥
@user-fk1mv3ew5d
@user-fk1mv3ew5d 2 года назад
አብሺሪ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!!!
@lillyl4262
@lillyl4262 2 года назад
I taught I would end up with my first love too. Good luck to you guys. In my experience it’s better to settle down once you’re experienced
@eistnamelastname5794
@eistnamelastname5794 2 года назад
saetmray
@daved5683
@daved5683 2 года назад
I agree and don’t agree. If they learn and communicate they grow together. 1. Learn to trust each other and support each other 2. Don’t afraid to Explore while together 3. Trust God = everything will be alright!
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!!!!
@lillyl4262
@lillyl4262 2 года назад
@@daved5683 that’s a nice positive taught but in reality it’s different based on my experience but hey everyone has a different opinion and I respect yours
@gianna3582
@gianna3582 2 года назад
Teleyayu :(
@enenegn5719
@enenegn5719 2 года назад
ወይ ጉድ በጣምምም በሳል ናቹ። ልክናቹ ድሮ እናትና አባቶቻችን በ 17 ና 19 አካባቢ ነው የሚጋቡት ከዛ አብረው ለኑሮዋቸው ይለፋሉ። በርቱ። ጓደኝነት ይዞ እያፈረሱ ሌላ መያዝ አለመብሰል ነው። በሳል ሰው ያስተውላል፣ አርቆ ያስባል እድሜ አይገድብም የያንዳንዳችን ለህይወታችን የምንሰጠው ትኩረት ነው
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!
@enenegn5719
@enenegn5719 2 года назад
@@Hiyawsim አሜን ያፅናላቸው። እቤታቸውም ትዳራቸውም ሙሉ ይሁን። ጤና ፣ሰላም ይስጣቸው። ይሁን ኬርርር ይሁን
@semeremeke2550
@semeremeke2550 2 года назад
በቂ እድሜ ነው ለጋብቻ ለትዳር እድል ነው እንጂ እድሜ ትርጉም የለውም ሁሉም ዛሬ ላይ ወደሁዋላ መለስ ብሎ ቢያይ ከነሱም ባነሰ እድሜ ትዳር ይዞ ወልደው የልጅ ልጅ ሆነዋል ዋናው የኣላማ ሰው መሆነው እናንተደሞ ታስታውቃላቹ ንግግራችሁም ከእድሜያቹ በላይ ነው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ጋዜጠኛዋ ብጠይቃቹ ብዬ ስጠብቅ የነበረው የስማቹን እና ያባታችሁ ስም መመሳሰሉን ነበር ።ፈርሃን፣ኖቪች. አሊሺያ ኖቪች ባጋጣሚ ተመሳሳይ ስለነበር ግን አልጠየቀችም
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 2 года назад
ይገርማል መቼም ሰው ሁሉ ረጅም እድሜ ነው የሚያልመው :: ግን መፅሀፍ እንደሚል እግዚአብሄር ቢፈቅድ እንዲህ እና እንዲያ እናደርጋለን የሚለውን ሀሳብ ጨምሩበት :: በተረፈ ግን የልጅነት ፍቅር ደስ ቢልም ፍቅር እደገቱን ሲለውጥ አብሮ ይዞአቸው የሚመጣውን ክፍተት እየጠገናችሁ አብራችሁ እደጉ!
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 года назад
ዘመናችሁ በአብሮነት ይለቅ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 года назад
እንዴት እንደምታምሩ ከአይን ያውጣችሁ በዚህ ፍቅራችሁ ላይ #ፀሎት እና #ስግደት ጨምሩበት ሰይጣን ድራሹ ነው የሚጠፋው
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!!!
@powtoon266
@powtoon266 2 года назад
የእኔ ቆንጆዎች እርጋታችሁ ሁለ መናችሁ የምታምሩ አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ምርጦች የልጅነት ጋብቻ አጅግ በጣም ደስ ይላል በርቱ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!!!
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w 10 месяцев назад
ዝበይ ሙስሊምና ክርስቲያኖች ሆነው ይሄ ሁሉ ምኞት
@mekdesmekdi4776
@mekdesmekdi4776 2 года назад
ስወዳችሁ በተለይ የሱ አክብሮት በጣም ነው የምወዳችሁ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!!!!
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 2 года назад
ታምራላችሁ በጣም ከናተብዙትምህርት መውስድ ይችላል በርቱ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!!!!
@elleni6379
@elleni6379 2 года назад
Dagi gin betam gobez Interviewer nesh.
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!
@user-mx3tf8um8j
@user-mx3tf8um8j 2 года назад
ሁሉም ነገር ከላይ ሲሰጥህ ነዉ ፡፡ እኔ በዙ ሞክሬአለሁ አልተሳካልኝም ግን አንድ ቀን ፈጣሪ ብሎት ፍቅር የሚባለዉን ህይወት እንደምኖሮዉ እርግጠኛ ነኝ ከእግዚአብሔር ጋር ፡፡ ፈጣሪ አምላክ ፈቅራችሁን ያፅናላችሁ፡፡ ጥሩ ተሞክሮ ነዉ ተምሬበታለሁ አንድ ቪዲዮ ላይም አይቻቸዋለሁ ጥሩ የህይወት ተሞክሮ ነዉ የሚያወሩት ማለቴ የሚኖሩትን እዉነት ይናገራሉ ስለዚህ ይህ በተግበር የተፈተነ እዉነት ሰለሆነ እዉነትነት አለዉ ብዮ እገምታለሁ፡፡
@mulleralem178
@mulleralem178 2 года назад
Young generation has a lot to learn from this couple , you can persue your dream and enjoy your life in a healthy life style.
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@mahi5125
@mahi5125 2 года назад
😂😂😂😂haha on your faceeeee
@user-ie7oj3mc7q
@user-ie7oj3mc7q 2 года назад
ፀጉሩን ቢቆረጠው ምናለበት የስዋን ያህክል ነውኮ ሤት ይመስላል አይ ግዜ ደሞኮ ጢም የለህም ሤት ነው እምትመስል በቀረ ቆንጆ ናችሁ
@seni194
@seni194 2 года назад
ደስ ትላላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው
@eeazza8475
@eeazza8475 2 года назад
ጨምላቃ ያሁን ዘመንልጆቺ የቂጣቸውን አር ሳይጠርጉ ዘለዉ ወዲ ወቀረኛ ሴሰኛ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!
@seni194
@seni194 2 года назад
@@Hiyawsim እውነት ነው እህቴ ዋናው እሱ ነው
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 2 года назад
በርቱ የእኔ ልጅ ከሚስቱ ጋር የተገናኙት High school ነው አብረው አድገው አሁን ላይ በጋብቻ ስምት አመት.....አንድ ልጅ ወልደው በጥሩ ኑሮ ልይ ናቸው እናንተም መልካም አመለካከት ያላችሁ ልጆች ናችሁ ያሰባችሁት እንዲሳካ መልካም ምኞቴ ነው💓🙏
@samiraali4005
@samiraali4005 2 года назад
Masha allha baye bareda wajjini.tura🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤💓
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!
@negasenshew7085
@negasenshew7085 2 года назад
እውነት ታምራላችሁ ከዚህ የድንጋይ ዘመንና አሽሻም ማኀበረሰብ ምንም አትጠብቁ ቢሆንም ግን ብዙ ሰው ይወዳችኋልና ኩራት ይሰማችሁ እናት አባት ዘመድ አዝማድ እናንተ ከተዋደዳችሁ ምን አገባቸው ወንድና ወንድ ሴትና ሴት በሚጋባበት የከረፋ ዓለም ሴት ልጄ ይህን የመሰለ የወንድ ቆንጆ አገባች አገባ ብሎ ልጅን ማሰቃየት መረገም ነው ታምራላችሁ እሰከ ሞት ድረስ ተማመኑ እግዚአብሔርም እስከ መጨረሻው ይባርካችኋል
@getasewtiruye6953
@getasewtiruye6953 2 года назад
በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሄር ይጠብቃቹ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!!!!
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!!!!
@icehouse1687
@icehouse1687 2 года назад
በቃ ይሄ ነው ግዜያቹ። ሀያቴ ገንዘብ የሚገኘው በ 20 ዐመት ልብ የሚገኘው በ 40 ዐመት ይል ነበር። እንዳታቆሙ ልጅ አሁኑኑ ውለዱ። በ 40 ዓመታቹ ልጆቻቹ 20 ዐመት ይሆናሉ ከዛ ዓለምን መዞር ነው በተቀረው ዕድሜ በየቀኑ vacation 🌴🌴🌴🌴 ይሀው እኔ አንዴ ኮሌጅ ስል ከዛ ስራ ፍለጋ ስል ከዛ ሳገባ 35 ዓመቴ አግብቼ። አሁን ልጆቼን ለማጫወት ጉልበት ኬት ይምጣ። ሳያቹ በራስ መተማመናቹ ከፍተኛ ነው keep on doing what you are doing. I am proud of you.
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 года назад
ሞት የሚባለውን እሰቡ ከፍቅር እምነት ይቀድማል
@fuadmohammed7751
@fuadmohammed7751 2 года назад
ትክክል
@user-tc3mt9ws4p
@user-tc3mt9ws4p 2 года назад
በጣም
@soligodislove4285
@soligodislove4285 2 года назад
ልክ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!!
@user-ho2fw4xt8v
@user-ho2fw4xt8v 2 года назад
ትክክል
@sabateklay4890
@sabateklay4890 2 года назад
የቀኑባችሁ ናቸው ነው የሚሰድቡአ ችሁ በጣም ደስ የምትሉ የልጅ አዋቂዎች በሳሎች ናችሁ እኔ 100%ሰጥቻችሁኣለሁ 💋💋❤❤
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 2 года назад
እሰኪ በናታችሁ መጀመረያ ለሀይማኖታችሁ ፈቅረ ይኑራችሁ
@tube-kg2ss
@tube-kg2ss 2 года назад
Yet takachewalew ynurachew aynurachew ate rasik bihork nuro ezi slesew bemayageba atgebam eyate nurubet wereee bechaa
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 2 года назад
@@tube-kg2ss መጀመረያ እንግሊዘኛ ለመፃፈ መለማመዲ አለብህ እሺ
@tube-kg2ss
@tube-kg2ss 2 года назад
@@nomore-qb1fo beqa yhnek ateee wederasik sayhon wedesew eyaye sewun stnejis twulale awaki lemehon mokr yezan bemayageba atgebam
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 2 года назад
@@tube-kg2ss አንተ ለራሰህ በማያገባህ አትግባ የእረጎ ዝብ ጨረሻለሁ
@fisoneden7750
@fisoneden7750 2 года назад
ትክክለኛ ውሳኔ ነው በአሁኑ ዘመን የሰላሳ አመት ሲሆኑ ሀያ አመቴ አርባ አመት ሲሆኑ ሰላሳ አመቴ እያሉ የመውለኛ ግዜያቸውን አሳልፈው የሚያገብ እሱ ነው ነውር ተባረኩልን
@user-om9hb8lr3l
@user-om9hb8lr3l 2 года назад
ከኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ እድሜ የተናገረችው ስሟን ባላውቅም እሷነች በቃ ሀቀኛ ሴት
@egizabeheryimasgen9144
@egizabeheryimasgen9144 2 года назад
የ ebs ጋዜጠኛ ሄላን ናት
@umusebrina8622
@umusebrina8622 2 года назад
እኔ ሁሌም እውነቴን ነው ምናገረው
@nefisa3053
@nefisa3053 2 года назад
50አመት ያለችው አበሣ ነች
@nefisa3053
@nefisa3053 2 года назад
@@umusebrina8622 እኔ እራሡ በኮመን እንኳን እፅፋለሁ አልሃምዱሊላህ አላፍርበትመፈቆዶ በመጥፎም በጥሩም አሣልፎኝ አኑሮኛል 27ወላሒ ሠዎች የሚገምቱኝ 18_20ድረሥ
@umusebrina8622
@umusebrina8622 2 года назад
@@nefisa3053 እኔ ደሞ እውኘቱን ብናገርም ሰውነት ስላለኝ ትልቅ ነው ምመስለው
@metasbiyaayele3739
@metasbiyaayele3739 2 года назад
ያሰባችሁት ነገር ይሳካላችሁ ለለውጥ ያላችሁ ፍላጎት ደስ ይላል ለውጥ በየትኛውም መንገድ ቢመጣ ጥሩ ነው ግዴታ በአንድ መንገድ መሆን የለበትም ተለውጣችሁ ቤተቦቻችሁ ሲያዩ ደስተኛ ይሆናሉ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!!
@rahilaaebebe666
@rahilaaebebe666 2 года назад
ሲጀመር ፍቅር መስፈርት የለውም እግዚአብሔር ፍቅራችሑን ያብዛላቹ ውዶቼ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 2 года назад
ጎበዞች። ልክ ነሽ ቤተሰብ እነሶ እደፈለጉት ሲጫኑን ነው አገር ለቅቄ። ግዜዬን በስደት ያሳለፍነው አንቺና ሳሚሪ ፋኒ በጣም ለወጣቱ ጥሩ ትምህርት ናችሁ ቤተሰብም። ይሄን ያስብበት ብዙ ወላጆች የልጆቻቸውን። እይወት አበላችምሽተዋል። በህርግጥ ጥሩ ደረጃ ተመኝተው ነው ግን ጥንድ ሆኖም ይቻላል። አቅርበው ቢያወያዩ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!
@bezuayuwergsa3532
@bezuayuwergsa3532 2 года назад
አረ በዚ እድሜ ትዳር ግን ከባድ ነው እኔ ግን ይህው ከ19 አመቴ ጀምሮ ከመዳም ጋር ነኝ ትዳራቹ ይባረክ😘
@mahboobamahbooba5994
@mahboobamahbooba5994 2 года назад
Kkkkkkkkk
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h 2 года назад
እኔም ከመዳም ጋር ከ19 ጀምሮ እሰከ 31 ነኝ
@selamawittafesse4247
@selamawittafesse4247 2 года назад
Ayzogn! 🤗❣️
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው!፡፡ ላይክ በመጠናናት ሰበብ ብዙ ጊዜን ከማጥፋት እንዚህ ይሻላል።በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ በድጋሜ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ ፡፡!!!!
@hanazeleke6651
@hanazeleke6651 2 года назад
ይሻላል በግዜ አንድ ላይ መሆን እዚም እዛም ማለቱ አይጠቅምም አሪፍ ነው እግዚአብሔር አንድ ያርጋቹ እስከመጨረሻው
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!!!!
@user-um4wp2xw1z
@user-um4wp2xw1z 2 года назад
ጎበዞች ይመስላሉ ግን እሚገርመው አብዛኛውን ስኬታማ ሰዎች ገና በለጋ ግዜ የተጋቡ ናቸው ያዝልቃችሁ ተመችታችሁኛል።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!
@meronyealmaz4001
@meronyealmaz4001 2 года назад
አይይይይ ዳጊ ሾዉ ምን አይነት ሰው ነዉ የምታቀርቢው?እነ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ባቀረብሽበት አሁን አሁን የሚያናድዱ እና ትምህርት የማናገኝባቸዉን ሰዉ ነዉ የምታቀርቢው.
@user-ku4ml8kx3d
@user-ku4ml8kx3d 2 года назад
አቤት እርጋታ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@endedilushumet4805
@endedilushumet4805 2 года назад
ቅቤ ለምን እንዲያወጣ ለምን አትነግሪዉም
@daliaradwans1001
@daliaradwans1001 2 года назад
በጣም ምርጥ ተምሳሌት ለውጣቱ በጣም ታምራላችሁ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!!!
@djjopethiopia
@djjopethiopia 2 года назад
enjoy your life in a healthy way ✌✌✌
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው፡፡ በነገራችን እንደ ቤተክርስቲያን ስርአት እንዲያዉም ዘግይተዋል ባልልም ትክክለኛ እድሜ ነው፡፡ዋናዉ ፍቅር እና ኢኮኖሚዉ ይኑር…ትዳራቸዉን ያፅና እንበላቸው፡፡ ካልሆኑኝ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡!!!!!!!
Далее
журавли в пятницу
00:14
Просмотров 83 тыс.
New Dyna Skin is OP🥵🔥 | Brawl Stars
00:16
Просмотров 566 тыс.