Тёмный

ትዳሩ አበቃ | የአበቄለሽ የመጨረሻው አንጋጋሪው መልስ | "ለልጄ እኔ አለውላት አባት ግን የላትም" | funny videos 

ድንቃድንቅ Dinkadink
Подписаться 307 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Welcome to The Funniest RU-vid Channel.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
#ebs
#ኢቢየስ
#fana
#zena
#ዜና
#news
#ሰበር
#Fanny
#Love
#Truestory
#dinklijoch
#ድንቅልጆች
#donkey tube
#eshetu
#EBS
#Dinklijoch
#ሰበርዜና
#movie
#Ethiopia
#Film
#film
#merejatv
#ethio360
#zemedkunbekele
#eshetumelese
#golddigerprank
#prank
#video
#Prank
#Videos
#Alex
#seifu
#Seifufantahun
#seifuebs
#drama
#🔴
#dinkadink
#ድንቃድንቅ
#ድንቅልጆች
#Facebook
#Howto
#how
#Tiktok
#tiktok
#report
#donkeytube
#derenews
#dere
#Abelbirhanu
#music
#film
#Music
#Film
#ethiopian music video
#eritrian music
#Daily news
#Fano
#fano
Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Опубликовано:

 

9 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 235   
@Iloveuk-i9c
@Iloveuk-i9c 2 часа назад
መጨረሻችንን ያሳምርልን ግን ለኔ አበቅየለሽ የምንግዜም ጀግናየ ነች!
@H.G27
@H.G27 2 часа назад
ወገን አብቄለሽ ሁሉንም በትዕግስና በመቻል አሳልፊው ጠንካራ ነሽ
@Somayube
@Somayube 2 часа назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ማርያምን ጀግና እናት ጀግና ሴት ነሽ ብቻሽ ምንም አይነት ነገር ያልበገራት ጀግና ፈጣሪ ካቺ ጋር ይሑን ፍትሕ ለፌቨን 💔🖤
@SewmehonTubeሠውመሆን
እናትየዋን የምትሳደቡ ግን ጤነኛ ናችሁ እኔ ብሆን ብላችሁ አስቡ የኛ ወዶች አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ ናቸው በጥቅም ቀርቦ ታች ጥቅም ሲያጣ ርቆሺ ስታገኚ ችግርሺ ሲያልፍ መልሶ የቀረበሺ ወድ የለም ይች ሴት ትናት ብቻዋን ስትሰደብ ሲያስፈራሯት ተስራዋ ተነስታ ፅዳት ሠራተኛ ስኮን የት ነበር አሁን አለንልሺ አይዞሺ የሚላት ስታገኚ ለምን አሁን መጣ የፈለገ ነገር ቢል ልጁ ሞታ እርሙን ያላወጣ አባት ፍትህ ለልጀ ያላለ አባት አባት ነው ብላ መናገሯ ለራሱ ጎበዝ ናት እኔ ብሆን የለም ብየ ነው የምክደው አባት ለልጁ መከታ ከለላ ካልሆነ ምድነው አባትነቱ ሚስቱን ታልጠበቃት ምድ ነው የሱ ባልነት ልጅቷ በጣም ተሰብራለች እደቡ ምን አትበሉ ዝም ማለት ይሻላል ፍትህ ፈልጋ እጅ ብር ፈልጋ አልመጣችም ሁለቱም ችግራቸውን እነሱ ያቃሉ
@csi1023
@csi1023 2 часа назад
አቤቄሌሽ ጀግና ሴት ናት ከስንቱ ተጋፍጣ ለልጁዋ ፍትህ ስንቱ ተጋፍጣለችእውነት አንዳድ በዘረኝነት ታውራቹ የምትሳደቡ እውነት አስቡ ስለእውነት ኑሩ 😢😢😢ነግ በኔ በሉ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 часа назад
አላህ ሀጋራችን ሰላም ያርግልን 😢😢ያርብ መነው እዳኔ የሀጋር ሰላም ያናፋቃው ብቻ ለይክ 😢😢😢😊😊🎉🎉❤❤
@Buzekudosgabrhelabt19
@Buzekudosgabrhelabt19 2 часа назад
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@HayatSaeid
@HayatSaeid 2 часа назад
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@هديهالقحطاني-ج7ج
@هديهالقحطاني-ج7ج 2 часа назад
Amen yareb
@jemila51
@jemila51 2 часа назад
አሚን❤ያረብ😊
@Fedila.fedila
@Fedila.fedila Час назад
ameen
@Mihretbayissa
@Mihretbayissa 40 минут назад
የኔ እናት አንቺ አንደኛ ምርጥ እናት ነሽ👌👌 እህቴ ከልብሽ ሃዘን ላይ መሆንሽ ታስታውቂያለሽ 😭😭😭 ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ ፈተናሽ በዛ 😭😭😭
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 2 часа назад
በማንም አትፍረዱ እውነቱን የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው።
@merong-g6w
@merong-g6w 4 минуты назад
👌👌👌
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 часа назад
እዉነትዋ ነዉ እሄ አባት ሳይሆን እበት ነዉ እናትዮ አባትም እናትም የሆነች ጀግና ነች 😢😢😢የልብዋ መሰበር በፊትዋ ሳይቀር የነበባል አይ እናትነት
@Sisay-p8q
@Sisay-p8q 2 часа назад
ድንቃድንቅዬ ስለ ትዳር አያገባንም ከሆነላቸው አብሮ ይሆናሉ ካልሆነላቸው መለያየት ይችላሉ ሶስተኛ ሰው ትዳር መሀል አያስፈልግም እና እኛ የምንፈልገው ፍትህ ስለ ህጻናዋ ነው የህጻንዋ ፍት ዛሬም ነገም እውነቱ እንዲወጣላት ጸሎቴ ነው ❤❤❤❤❤
@yaelmorkbrahanu8484
@yaelmorkbrahanu8484 59 минут назад
በትክክል አበቅየለሽ የምትሰበር መስሎአቸው ቅስሙዋን የሚታገሉ እግዝአብሄር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ አቤት የፈተና ብዛት😢😢😢
@adisuMolla-z8y
@adisuMolla-z8y 48 минут назад
ለመፍረድ እኔ ማነኝ እንበል።ሁሉም እዉነት ከእግዚአብሔር ነዉ ያለዉ ።
@frahiwotkassa6646
@frahiwotkassa6646 Час назад
አይዞሽ እህቴ ባን ላይ ጣታቸውን የሚቀስሩ ክፍት አፋቸውን የሚከፍቱ ባለጌዎች የዘሩትን ያጭዳሉየጊዜ ጉዳይ ነው በፈጣሪሽ ታመኚ
@ሰላምወሎዬዋ
@ሰላምወሎዬዋ 2 часа назад
አበቄ የምንጊዜም ጀግና ሴት
@ነኢኢትዮወለየዋ
@ነኢኢትዮወለየዋ 28 минут назад
ውይ አተልጅ ፍጣሪ እጄራ ይውጣልህ ሀቅ ተናገርክ ብዙውቾ እዴት ዪቴቨሮች እና ቴክታከሮች እዴት እዴተቹዋት እዴት እዴሰዴቡዋት የሱዋን መልስ ሳይጠብቆ ለማንኛውም መታገስ ጥሮነበር ይገርማል እናት ለልጁዋ ፍትህ ብትዋሽም ችግር የለውም ነበር እናት እናት ናት አምጣ የወለዳቻት እናስብ እዴሰው የእውነት አተ ምርጥ ሰው ነህ
@BinaHaylu
@BinaHaylu 2 часа назад
አቤቄለሽ ጀግና ናት ግን ስለነሱ ትዳር አያገባንም ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለህፃናት
@Fozyemuhyeymim
@Fozyemuhyeymim 2 часа назад
ሁሌም ስገባ. በላይክ. ነው በጣም አስቸጋሪ በሽታ ማለት. ዘረኝነት. ነው. ወድም
@ማሪያም
@ማሪያም Час назад
አጠፋችም አላጠፋቺም ልጇን አታለቺ ይቺ ሤት በቃ ተዋት ቁሥሏን አትነካኳት የምር በጣም ታሣዝናለቺ
@Amdu-ud9os
@Amdu-ud9os Минуту назад
😢😢😢👏👏👏
@BinaHaylu
@BinaHaylu 2 часа назад
አፈር ያብላዉና እስካሁን ተቀምጦ ቀጠሮዉ ሲደርስ መቶ አበላሸዉ እኛ ያሳሰበን ያመመን ህፃኒ ናት ፍትህ ለሄቨን😢😢😢
@uzeruzer-hf6yf
@uzeruzer-hf6yf Час назад
እውነትህን ነው ወድሜ እደሱ አስተምርልን
@TirhasYimesel
@TirhasYimesel Час назад
የልጅዋ እና የባልዋ ጉዳይ ራስዋ መፍታት ኣለባት ህዝብን መስደብ ግን ነውር ነው እግዚኣብሄር ልቦና ይስጣት ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለተደፈሩ እህቶቻን
@Amdu-ud9os
@Amdu-ud9os 2 минуты назад
Ezeben Aletasadabacemeb zebelacu Atelafelefu
@MekuriawAstatekie
@MekuriawAstatekie 2 часа назад
ሽልማት የለም እንጂ ላይክ አላሳልፍም
@Siltieyoutube806
@Siltieyoutube806 2 часа назад
የረብ ለአለም በሙሉ ሰለም አውርድለት ሃጋረችንንም ጣብቅልን እቅር በለን አትፈትነን ያራብ ይምንሰማው የምነይው ነጋር የስጣለል 😢😢
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 2 часа назад
እቺ ሴት እግዚአብሔር ብቻው ያሰናልዕሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Hngd-c8r
@Hngd-c8r 2 часа назад
ዘረኝነት ጥብነአት ብለወል የኛ ውድ መልክተኘ
@ZebibaHussen-mb9ky
@ZebibaHussen-mb9ky 2 часа назад
ሱ አ ወ
@NasErr-gk1ww
@NasErr-gk1ww 2 часа назад
ሰለላሁአለይሂወሰለም ❤❤❤❤
@abduAdem-ne2di
@abduAdem-ne2di 2 часа назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ስንቱ ህፃናት ኡፉፉፉ በአሰቃቂ ሁኔታ አለቀ የእውነት ብቻ ሰላም ለሀገሬ
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 30 минут назад
ይገርማል መስከሰም አለቀ እዴት ነህ ድቅዬ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Fedilaside-q6m
@Fedilaside-q6m 2 часа назад
ወላሂ በጣም የሚገርም ሠዉ ነዉ እሄ ሠዉዬ በብር የተመረዘ ሠዉ ነዉ ባልዋ አሁንም ፍትህ ለሄቨን ያረብ ልጆቻችን አንተ ጠብቅልኝ
@susususu-w9q
@susususu-w9q Час назад
አላህን ፍሪ አትፍረጂ ይፈረድብሻል
@Fedilaside-q6m
@Fedilaside-q6m Час назад
@@susususu-w9q ኦ ቢሥሚላህ ምነዉ በልጁ የጨከነ ሠዉዬ ምኑን ልክ ነዉ ብለሽ ልትናገሪ ደሞ እንዳዉ ሀቅ ያለዉ ነገር መሸፋፈን አያሣፍርም እንዴ
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y 13 минут назад
@@Fedilaside-q6m እሺ እሱ ለልጁ ፉትህ ይጨነቅም እንበል እሷ የመጣችበት አላማ እከሚለይለት ብትታገስና ባል አግብቼ ወደ ዉጭ ልወጣ ስለሆነ ፋታኝ ባትለዉ ተላልኮ አይመጣም ነበር ፋርድ የፈጣሪ ቢሆንም ብናመዛዝን እናንተን ባሏችባሎቻችሁ ወይም ሚስቶቻችሁ አጋጣሚዉን ተጠቅመዉ እንደዚ ቢሏች ?ሁፋርድ የፈጣሪ ቢሆንም ብናመዛዝን እላለሁ
@Rabi3575
@Rabi3575 33 минуты назад
ብዙ መርዝ ሴቶችን ያየሁበት ነው በሷ ጨካኞች ሚዛናዊ ያሎኑ ጥንብ ዘረኞችን ያየሁበት ዘረኝነው ሚዛናዊነትን ያዛባል ጀግናና ጠንካራ ሴት ናት ይሄን ሁሉ ችግር ተቁዋቁማ ቆማ መሄዷ ራሱ ወላሂ ጀግና ናት
@fursonstwas7390
@fursonstwas7390 Час назад
erefu medere abaqat ok abeq yelesh demo fitesh wede fetarish 🤲🏻⛪🤲🏻mels yeseteleshal amen
@timeislikeariver.6753
@timeislikeariver.6753 31 минуту назад
ጥላቻ እና ፀብ እንዲወገድ ፤ መተዛዘን ፣ መተሳሰብ ፣ መቻቻል እና ፍቅር ይስጠን!!!
@HanaYetegegn
@HanaYetegegn Час назад
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 Минуту назад
ወይ አበቅ የለሺ እደዛ ሴት ወዱ ሴቱ አብሮሺ ሲያነባ የነበረን ህዝብ መሳደብ ነውር ነው ለማንኛውም ለልጂሺ ፍትሁን አላህ ያቅርብልሺ
@LemlemTensay-t3y
@LemlemTensay-t3y 45 минут назад
ትክክል የራሶ አሮባት የሰው ታማስላለች። ቤታቸው ብንሄድ ቤታቸው ይሽታል ቤታችሁን አፅዱ አበቄ እንደናተ አይደለችም እንቁ ሴት ናት ። ለንጉስ የምትገባ እንደነ ጣይቱ ። የሴት እመቤት እኮራሽኝ!!!!
@ايمانمحمد-ع6ث
@ايمانمحمد-ع6ث 2 часа назад
የኔ እናት ሳይሽ እራሱ እንባዬ ይመጣል እኔ የትዳራችሁ ጉዳይ ችግሬ አይደለም ሮጣ ያልጠገበችው ልጃችሁ አረ ኡኡኡኡኡኡ
@YYy-v7n
@YYy-v7n 2 часа назад
ሙሹራዉ እንቅልፍ ወይስ የወደፊት የኑሮ ጉዳይ አሳስቦት ነዉ😂😂😂😂😂
@mariouset142
@mariouset142 34 минуты назад
ይመችህ ድንቅዬ አድናቂህ ነኝ
@እንተዋወቅ
@እንተዋወቅ 36 минут назад
እንኳን ደህና መጣህ ድንቃድንቅ ሃቢቢ 🥰
@bettyskincare19
@bettyskincare19 56 минут назад
Wedim Abekeleshin edene sileteredahat tnx.
@ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ
እነማናቸዉ ዘባባዊ😂😂😂😂
@ssaa-er6rk
@ssaa-er6rk Час назад
ኧረ ውው እረስተው ሽትቤት እዳይገባ ወርቁ 😳🙆‍♀️
@የወሎልጅዪቱብ
@የወሎልጅዪቱብ Час назад
😂😂
@makkiyafayyo
@makkiyafayyo 2 часа назад
Anii oromodha garuu dhuga dubbachun firoma hin kutuu dhirsi abaqellash gara jabessa fii fayidaa kan barbadudha isiin garuu gara nama nyatti wlh😢
@NasErr-gk1ww
@NasErr-gk1ww 2 часа назад
ድንቁዬ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ አባት ብሎ ዝም እሱ ነው ስንት አይነት ሰው አለ 😢😢😢ኢላሂ ፍትሕ ላጡ ፍትሕ አንተ ስጥልን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን አሚንን አሚንን አሚንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mekdesalemu1518
@mekdesalemu1518 2 часа назад
ድንቅ ድንቅ ዝሬ ትኝን አግርም 🤣♥️💞😳 አልቭ
@torishtorish7655
@torishtorish7655 2 часа назад
እናቱ አባቶም ገደል ግቡ ፍትህ ለሄቨን
@Shega-r9p
@Shega-r9p 2 часа назад
ዛሬም እዛው ላይ ነሀ ነሽ😂😂😂😂😂
@HjsHd-v3o
@HjsHd-v3o 2 часа назад
ያረብአገራችንሠላሚንመልስልን
@MissRahmaa
@MissRahmaa 2 часа назад
አላሕ ያስማማችሑ ታረቁ እና የልጃችሑን ጉዳይ በጋራ ጨርሱ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Час назад
ዘንባባዎቼ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣Ohhhh God I cannot stop laughing 😆 😅😊
@alemalemayhualemayhu1485
@alemalemayhualemayhu1485 Час назад
ድንቁ እኔ ዘባባ አይደለሁም በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠርኩኝ ስለዚህ ዘባባ ብለህ አትጣራ
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 2 часа назад
ሱብሀን አለህ አክር ዘማን በጠም የሰዝነል 😢😢😢😢😢😢
@GanatAbebe-r9q
@GanatAbebe-r9q 2 часа назад
ተባረክ ስለዉነት መቆም የመሰለ መናገርን ነገር የለም እሱ ወቶ ሲያሰጣት ዝም ማለት ነበረባት ? 😡😡😡😡
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y 2 часа назад
የነ አቤቄለሺ ነገር በጣም ያሳዝናል ስለ አባትየዉ ሆድ ይፋጀዉ ምናለ እሷም ፋትህ እስገሚገኝ የፋችዉን ጉዳይ ባታነሳ😊😊😊
@Fre-v4o
@Fre-v4o Час назад
ያነሳው እሱ መልስ ነው የሰጠችው
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y 39 минут назад
@@Fre-v4o ለአንድ አመት ችላዉና ታግሣዉ የቆየችዉን ያህል የቬቨን ጉዳይ እስከሚለይለት ብትታገስና አግብቼ ወደዉጭ ልወጣነዉ ባትለዉ ይሔ ሁሉ አይመጣም ነበር
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Час назад
እኔደግሞ አዝኝለት ነበር ባሎን ይቅር ይበለኝ😢😢😢😢😢
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 2 часа назад
ጌታ ሆይ ላማግባት ያስጠላል እደዚህ አይነት ከሆነ ባልናሚስት
@Mariam-x8f7l
@Mariam-x8f7l 32 минуты назад
ኧር ይከ እንኩሮ ይችን የመሰለች ልጅ መታ አፈርይብላ😢
@zabeeba1228
@zabeeba1228 2 часа назад
በስታመጫራሻም ሰለስብ አሳቅካኝ ወላህ ኬኩ ወዳቀባት አለልክም😂😂😂
@GeniMarkose-n8p
@GeniMarkose-n8p Час назад
ውይ የዘንድሮ ወንዶች ደንዝዛወል ምን ይደረግ
@berekbereket6847
@berekbereket6847 2 часа назад
ዳኛ ዮናስ ምን ፈረደ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@BetyBetu-vm6lt
@BetyBetu-vm6lt Час назад
አረ እንደውም ምንም አላለች የተናደደ ከዚህ በላይ ይናገራል ሰውዬው ግን ችጋራም ነው
@SenaytHagos-y9u
@SenaytHagos-y9u 2 минуты назад
ተባረክ እዳት ዪብዛ
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Час назад
ከዚህ የሞተ ሰው ጋር ነው ወንድ ተብለን በጅምላ ምንጠራው ወ/ሮ አበቄለሽ እሄን ንቀሽ ተይው መልስም አያስፈልግም
@LekeTafiri
@LekeTafiri 2 часа назад
ድንቃድቅ አንተን ስከተል ላረጅ ነው እንጋባ😢😂😂😂😂😂ወይ ስታገባ አሳየን
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
አቤቂ አይዞሽ ይህም ያልፋል ፍትህ ለቬበን
@mimigelgelu1291
@mimigelgelu1291 57 минут назад
Ewnet nw
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 2 часа назад
ያሳዝናል አይ ዘረኒነት 😢
@TufaTigistshumi
@TufaTigistshumi 2 часа назад
በነሱልጅ ሞት ምክኒት ድብሬሽኑዉስጥ ገቢቼ እነሱ በንብረት ይጣላሉ
@GdhdhHdhh
@GdhdhHdhh 2 часа назад
ወደ አንድ ወገን አትወግኑ እውነቱን መርምሩ አይታወቅም እሷ ስላለቀሰችና ትክክል ናት ማለት አይቻልም እሱንም መረዳት ይገባል እውነቱ እስቴገኝ ለማንኘውም እውነቱን እሱ ፈጣሬ ይፍረደው
@selam.selam.selam.
@selam.selam.selam. 20 минут назад
ለነፍስ አባቷ ለዮኒ ስትናገር
@tgtigistasefa6331
@tgtigistasefa6331 Час назад
Dinich be deta eko 😂😂😂
@hana-f2c
@hana-f2c 29 минут назад
የዘረኝነት ምንጩ እና ጥቅሙ ለማን እንደሁነ የሳጥናኤል ጉል በኢትዮጵያ አንብቡ ወይም ትረካውን ስሙ ብዙ ነገር ታተርፍላች
@lhaile1499
@lhaile1499 17 минут назад
በባልና ሚሰት ባይገባ መልኻም ነው ኸአንድ ወገን ኸመሆን በጥሞና ነገሩን ማየት መልኻም ነው
@فاطمه15-ك3م
@فاطمه15-ك3م 2 часа назад
ለምን በስሙ እዳትጠራ አረግሽ ከመሞቶ በፊት አባትነቱን አስቀድመሽ ክደሻል😢😢😢
@HanaYetegegn
@HanaYetegegn Час назад
የት አየሽ
@ነኢኢትዮወለየዋ
@ነኢኢትዮወለየዋ 20 минут назад
ይሄ ኩሜት ገርመኝ እስኬ የሱን እዴሰማችሁት የሱዋንም መልስ እዳምጡት አልተቀየርም የትምህርት ቤት መርጃውን አሳይታለች መርጃውንም ተለቆዋል አልተቀየርም ግን ይቅርታ እኔ ያየሁትን ነው የተናገርኩውት ለመፍርድ ባንቼኩውል ጥር ነው
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 2 часа назад
ድቃድንቅ ሀለቱም በትዳራቸዉ ጥሩ አድሉም አደኛ መጀመሪያ እደተጋቡ ሄቨን ተረገዘች ተረግዛ ሳምት ብቻ ተቀመጠ ከዛ ሂደ በክረስትና መጣ እሽ ተረግዛ እስክትወለድ ዘጠኝ ወረ ሙሉ ሳይመጣ ሲቀረ እሷ መወሰን ነበረባት ሁለተኛ ልጅ ለመዉለድ ለምን አስፈለጋት አስረግዞ ሂዶ ወልዳ በክረስትና ሲመጣ ለምን ዝም አለች ትዳረ ክቡረ ነዉ ነገረግን በሁለቶችም ጥፉት አለ መጀመሪያ እደወለደች መፍታት ነበረባት ከዚሁሉ ሽቁረ ለማንኛዉም አይመለከተንም ሁላችንም ለሁሉም ነገረ ለከት ይኑረን እሿም ባሏም ገደል ይግቡ ፍትህ ለህፃናት መደፈረብቻ 😢 ሁሉም ጥቅም ፈላጊ ሁሉም አቀንቃኝ ሁሉም ጭቃ ናቸዉ
@abayabay3382
@abayabay3382 2 часа назад
ሰላም ዘባባዉያን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ድቁ አችን በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretgebremedhen8037
@meseretgebremedhen8037 Час назад
አይ የኔ እህት እግዛብሄር የበቀል አምላክ ነው እመኝኝ ጥቅምት 21 እመቤቴ ከነልጃ መልስ የሰጡሻል ያኔ የለበስሽውን ጥቁር ማቅሽን አውልቀሽ የጭ ልብስሽን ለብሰሽ እግዛብሄርን የምታመሰግኝበት ቀን ነው እና በመቀጠል እሱን ተይው ሌባ ባል ሚስቱን አያምንም
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 2 часа назад
ዘረኝነት ጥንብ ነው ።ሁላችንም ለእውነትና ለሰላም እንቁም።ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን።ለህዝቦቿም ሠላምን ፍቅርን መተሳሰብና መቻቻልን አብሮነትን ይስጥልን ።
@Muazkedir-k3c
@Muazkedir-k3c 18 минут назад
dinkdink true imformation
@mustafaBedru-e2n
@mustafaBedru-e2n 23 минуты назад
ያምር ድቅዬ ክበርልኝ ❤❤❤❤❤❤
@zerudemmelash1214
@zerudemmelash1214 2 часа назад
Abet yabekyelesh mlas siasfera betam weregna ena wushetam nat.
@JfKfk-qb6ho
@JfKfk-qb6ho 2 часа назад
❤❤❤❤❤እዃን ዴህና መጣህ የሳቄ ምንጭ🎉🎉🎉🎉🎉
@NeimaAhmed-u4r
@NeimaAhmed-u4r 2 часа назад
እንኳን መጣህ
@Zinashfikadu-eu7uk
@Zinashfikadu-eu7uk Час назад
Namichi gochaa garii hin rawanee ishen badi qabduu🥲🥲
@askaleaskal
@askaleaskal 2 часа назад
Yena no1 betam asetewaye nehe denkadenke ewunetem Denke nehe!
@tgkabede6871
@tgkabede6871 Час назад
ሰዉ ጨልልዋል 😂😂😂
@ElsaGebremekel
@ElsaGebremekel Час назад
Barbary yafereshe balaga
@ROMANAKALU
@ROMANAKALU Час назад
እኛ ስለ ነሱ ምን አገባን ልጅቱን አስረሱን
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 Минуту назад
Ay Feresu 😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
@ZLEYBABEY
@ZLEYBABEY 2 часа назад
ወድሜ እወድሀለሁ አይገባህም አመልስልኝም ሆይ😢
@UfRa-yi7hp
@UfRa-yi7hp 2 часа назад
አይ ድንቃድንቅ በጣም ነው ማደንቅህ❤❤❤
@lhaile1499
@lhaile1499 15 минут назад
ለምን ያባታቸውን ሰም አሰቀየረች እሄ ለአንድ አባት ምን ያህል ያማል
@MekdesSeid-vg9wf
@MekdesSeid-vg9wf Час назад
siyawera ewunet ymeslal besew ayferedim fith leveber ohhh
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 2 часа назад
ጀግና እናትነሽ አበቄ
@Rahe123-nl6fv
@Rahe123-nl6fv Час назад
Ay giza Gena bizu Esemalen😅😅😅😅😅
@Fedilaside-q6m
@Fedilaside-q6m 2 часа назад
የሠርግ የወጣ ወጪ እያሠበ ነዉ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@Zaynab-e2s
@Zaynab-e2s Час назад
እርአባትየውቆሻሻነውእዝህውስንስለገዘብያወራልእዴእኔብህድአላነሳትምእካነውያለው
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 Час назад
ኑሮ እያሰበነው😂😂😂😂😂
@LomiGiza-x8d
@LomiGiza-x8d Час назад
እኝ ምን አገባን እናተ እራስችሁ ናችሁ ሜዳዬ ላይ ይውጡት ስለዜህ አስታይት ሠተናል
@ssaa-er6rk
@ssaa-er6rk 2 часа назад
ቆይ ማነን እንመን 🤔🤔🤔
@Fre-v4o
@Fre-v4o 2 часа назад
አበቄ አይዞሽ እህቴ
@የድሬልጅ-ቐ5ዐ
@የድሬልጅ-ቐ5ዐ Час назад
ተበድሮ ነው መሰለኝ ሰርጉን የደገሰው ብሩን ነው እይልሰበነ መደነስ ያቃተው ።
Далее
Dragon Blood Whitening Cream
00:35
Просмотров 2 млн