Тёмный

አሜሪኮ ተንበርክካ ይቅርታ ጠየቀች/ናፍ ሰላም በመውረዱ ደስ ብሉታል!!!!! 

Beti Americo
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

ሠው ዝቅ ያደረገው እግዚአብሔር ከፍ ያደርገዋል

Опубликовано:

 

9 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 286   
@Tig12342
@Tig12342 4 часа назад
እኔ ምለው አሜሪኮ ምግብ ስሰሪ ተጠንቀቂ ንፅህና አድርገሽ ስሪ ደሞ ባልሽን አክብሪ መልስ አትስጪ ትዳር በደዚህ አይነት መንገድ ይሄ ትዳር አይቀጥልም ለዚህ አትቾኪይ ሌላው ካሜራ ምን አስፈለገ ማነው ካሜራ ያስቀመጠው በሚዲያ የትዳር ነገሮች የማይወጡት ነገሮች ለይታችሁ እወቁ
@hik1924
@hik1924 5 часов назад
ፕራክ ነበር የመሰለኝ ካልሆነማ ባለጌ ነው ጓደኛክ በዚ ልክ አፍ መክፈት ልክ አይደለም
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Sነኝየቡታጀራቀበጥ
@Sነኝየቡታጀራቀበጥ 4 часа назад
ትክክል
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 часа назад
በጣም ፕራንክ መስሎን እንጂ እሷን የተቆጣናት❤
@lisen888
@lisen888 3 часа назад
ትክክል
@abdulhakimusman3036
@abdulhakimusman3036 3 часа назад
ፕራንክ እንደሆነ ከመግቢያው እየጠቀሰን ነበር አይደል?
@TibaTube
@TibaTube 2 часа назад
ካሜራ ለምን ተቀመጠ ፕራክ ካልሆነ
@alshaibani8594
@alshaibani8594 3 часа назад
ምንም ቢሆን ቤትሽ የመጣ እንግዳ ምንቢፈታተንሽ እንኮ በጣም ታግሰሽ መሸኘት ነበረብሽ በጣም ብልግናነው የሰራሽው ጭራሽ እንግዳን በጥፊ አይደረግም ቀይ መስመር ነው ያለፍሽው መጥፎ ንግግር እራሱ መናገር የለብሽም አይደለም መማታት አረ በስመአም ማሪያምን ፕራንክ ነበር የመሰለኝ ግን በጣም ነውር ነው የሰራሽው።
@SadaeSied
@SadaeSied 2 часа назад
አቀው ነው ይመሳሰላሉ ወንድም ሊሆን ይችላል ምርጥ አይዲያ😅😅😅
@kaltube6243
@kaltube6243 3 часа назад
እረ አሜርኩየ የባለቤትሽ ጓደኛ ጥፋተኛ ነው ግን እኳንም ይቅር ተባባላችሁ
@Wesen-my8ss
@Wesen-my8ss 2 часа назад
ልጅነት አላለችም እወቅ ያለው አለች እናቴ ልጅ አይደለሽም ብልግና ነው ስርአት አይደለም
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 4 часа назад
እኔ እኮ ብራክ መስሎኝ ነበር😮😮 እስማኢል አንተ በጣም ባለየ ነህ ከአንድ ሞስሌም የማይጠበቅ ነው ብታይም እዳለየህ ማለፍ ነበርብህ አለብላት ትችላለህ
@FikirJon
@FikirJon 2 часа назад
ይቅርታ ማድርግ ትልቅነት ነው ግን እውነት ፕራንክ መስሎኝ ነበር እና በመጀመሪያ ቀን ምንም ቢሆን ለአንተ መናገር ነበር እንጂ እሷን በዚህ አይነት መልኩ መቆጣትም መናገርም የለበትም ይህ ጓደኛ ሳይሆን በለጌ ነው እንደዚህ አይነት ትዳር በጥባጨ ስው መራቅ ነው
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 3 часа назад
ይቅርታ ማለት በጣም ትልቅነት ነው😊😊😊😊
@milenaashifaa5268
@milenaashifaa5268 4 часа назад
ካሜራው ለምን ተቀመጠ አልገባኝም?2ተኛ ይሄን ቪዲዮ ለምን ፖስት አደረጋቸሁት ፕራንክ ካልሆነ personal የሆነ ነገር ለ viwe ብላቸሁ ፖስት ማደርጋችሁ ትክክል አደለም እዛው በውስጥ መጨረስ ትችሉ ነበር
@YehualashetFsha
@YehualashetFsha 4 часа назад
ሳህ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 часа назад
የኔም ጥያቄ ነዉ
@MaskaraDibba
@MaskaraDibba 5 часов назад
ሰዉይ ባልግ ነዉ ፕራክ መሰሎን ነበረ ሰውይ አጥፈቱል በጣም በዚህ ልክ አፈን መከፈት የለብክም ነበረ ማለፈ ሲገፈክ አደዚ መነገረ የለብክም ነበረ ጥፈተኘው መጀመረ ሰውይው ነው አሜረኩ መንም ጥፈት የላባትም
@jkiyashuruba8483
@jkiyashuruba8483 2 часа назад
ባልየው በጣም ጥሩ ሰው ነህ
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 5 часов назад
እሕት የኔ ጨዋ 🥰🥰🥰🥰አግዚአብሔር ይባርክሽ ማማዬ ከይቅርታ በላይ ምንም የለ ይቅር ለእግዚአብሔር ፍርድሽ ነውኮ ግን መማታት የለብሽም ነውጂ ግን ይቅርታ ስለተባባላችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 5 часов назад
ሴት ትመታ ያለው ማነው ወንድ ልጅ ሰው ነው ሴትም ሰው ናት
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
እዉነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@YosigaTofik
@YosigaTofik 5 часов назад
የኔ ቆንጆ ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነዉ❤
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 3 часа назад
የኔ ቆንጆ ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው❤💜💜💜💜❤❤❤❤💜💜💜💜💜💜
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 2 часа назад
እኔ ኮ ፕራንክ መስለኝ እውነት ከሆን በጣም ባልጌ ነች አሜርኮ
@alexcroch4534
@alexcroch4534 2 часа назад
betam
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 2 часа назад
Esu new balegea besew beat heads mawared
@agereaddis1762
@agereaddis1762 3 часа назад
ጥፋተኛ እሱ ነዉው ግን ቤቲየ ኮራንብሽ እናመሰግናለን ናፍየ አተ ምንም ጥፋት የለብህም
@Hawaali-dh5xb
@Hawaali-dh5xb 3 часа назад
እንዴ ፕራንክ አይደለምዴ እንደዛ ሲናገር የነበረው በጣም ጥፋተኛ ነው ሲቀጥል ለምን ቪዲዮ ቀርፃችሁ ለቀቃችሁ ፕራንክ ካልሆነ
@Yetenbi-i1f
@Yetenbi-i1f 4 часа назад
የኔ ውድ አሜርኮዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ♥ ለሠውልጅ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ነገር ነው♥ በመቀጠል ቤትሽላይ 'እምነት' እንዳይጠፋ ማለት እነዚህ ጥቃቅን ተባዮች ማለትም አይጥ በረሮ የመሳሰሉት እሚመጡት መተት ምናምን ሲሰራነው ይባላል ስለዚህ ጥንቃቄ አድርጊ በተረፈ በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 4 часа назад
ወይኔ ሁላችሁም ስታሳዝኑ ።ፕራክ መስሎኝ ነበር አለመግባባት ግን በትግስት ካልታለፍ ለካ ትልቅፀብ ይሆናል!!!ነገሩ ቀላል ነበርግን ባለማገናዘብ እና ትግስት ባለመኖር የሚመጡት ችግሮች ታግሶ ማሳለፍ እና ለምንናገረዉቃል መጠቀቅ እንዳለብን ነዉ የተረዳሁት ትግስቱ ይስጥሽ አሜርኮ እህቴ አይዞን ለበጎነዉ ለወደፊቱ እንች ብቻ ሳትሆኝ እኛም በህይወታች እንድህ ቢገጥመን እንደት ማለፍ አለብን የሚለዉጥያቄ ነዉ እናመሰግናለን ከይቅርታ በላይ ምን አለ ይቅር ለእግዚአብሔር ማለት የመሰለ ነገር የለም።አምላካችን እግዚአብሔር እኛ ይቅር ባይለን ኑሮ በየቀኑ የምንሰራዉ ሀፂያት ብዛት ደሞት ይወስደን ነበር ይቅር እየተባለን በህይወት አለ ለንስሀ እድሜ እየተጨመልን ሌሎችም ይቅር ስልን እኛም ይቅር እንባላለን!!!
@zina5085
@zina5085 4 часа назад
ኧረ ድራማ ወይም ፕራንክ ነው የምር ምክነያቱም እሷ ካሜራ መኖሩን አታውቅም ሲቀጥል እዬተሾካሾካችሁ ነበር ከሱጋር እንጀምር እያላችሁ ሲቀጥል እሱ ይሄ ነገር እውነት ሆኖ ቢሆን እራሱ እንዲህ በድፍረት አይናገርም በእርግጠኝነት የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አሉ የማይመስል ነገር የማይዋጥ ነገር አትስሩ ድራማ አንፈልግም ፕራንክ ነው የምንፈልገው እስቶብ😂😂
@ረድኤት
@ረድኤት 4 часа назад
የበሮሮው ነገር ብራክ መስሎይ ከምር አለ እዴ ያጋጥመል ቢገኝ እኳን በዝምታ ማለፍ ነበረበት ቢገኝ እራሱ
@Getenshtube
@Getenshtube Час назад
እኔ፣parank, ነው የመስለኛ ግን እኮ የእንግደ ትፈት ነው እንዴት ስው ቤት ምግብ ይስደበል፣አይቶ ነግሮ ዝም አይልም እንዲህ አሜሩኪ እኔ ብሆን ከጥፈ ሌለ ነገሩም አረገሎ
@zedtamamzedtamam9069
@zedtamamzedtamam9069 5 часов назад
Yetetal sewu enad masitarek des yamil nager yalem❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@Zainab-o8o
@Zainab-o8o 5 часов назад
ብራክ ካልሆነ ካሜራ ምን አሰፈለገ አተደሞ ገበና ይወራል ነዉር ነዉ
@shibrushibru9163
@shibrushibru9163 2 часа назад
እንዴ ፕራንክ መስሎኝ ነበረ ከሰዉ ልጅ ስተት አይጠፋም ጓደኛክ ባለጌ ነዉ ማርያምን እሄንን መራቅ ነዉ ስርአት የለዉም
@የሸኢትዮ
@የሸኢትዮ 2 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤አሚራኮ ❤❤❤❤ ተባረኬ ❤❤❤ ከዚህ በኋላ አትቸኩይ እሸ አሚራኮ❤❤❤❤❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 4 часа назад
እዴ ፕራክ መስሎኝ ነበር ያጋጥማል አውቃ አደለም ግን በዚ ልክ ማውራት አልነበረበትም ባለጌ ነው ልጁ መቼስ እግዳ መጥቶ አውቃ አታደርግም ንግግሩ ያናድድ ነበር ለዛ ነው እጅ የሰነዘረችበት
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 4 часа назад
እስማኢል ተብየው ስርአት ያዝ እሱ ምንም ጥፋት የለባት እንኮን አቀመሽው ባል ተብየው ደግሞ ይሄ ባለየ ጎደኝ ነው አይጠቅምህ እስማኢል አላህ አመልህን ያስተካክልህ ንግግርህ በጣም ይደብራል ሆ
@BdHd-gl9zf
@BdHd-gl9zf 4 часа назад
አተባልየተባልከውእሚለቀቀውንነገርአስተውልሜስትህንአጋልጠህነውየሰጠሀት❤❤❤
@sikosilo7977
@sikosilo7977 4 часа назад
እናንተ ምን ለማለት ፈልጋችሁ ነው ፕራንክ እንደሆነኮ ያስታውቃል ምክንያቱም አንተና ጓደኛህ ምግቡን እየበላችሁ እያለ ስትሾካሸክ ነበር አሚሪኮ ወደ ኩሺናው ስትገባ አንተና ጓደኛህ ታስታውቁ ነበር ፕራንክ መሆኑን ሲቀጥል ፕራንክ ካልሆነ እናንተ እቤት ስትገቡ ካሜራ ነበር ያካሜራ ለምን አስፈለገ ይህ ካልሆነ እኔ እንደማስበው ከሆነ አንተና አሜሪኮ ጓደኛህን ፕራንክ ልታደርጉት ነው ማለት ነው አሜሪኮ የልጀነትም እንደሆነ አላለችም ወይ ልጀነት ሲቀጥል አትዋሹን ኢጨ አስጠላችሁኝ አሁንስ ልጠላችሁ ትንሺ ቀርኝ
@abdimobile4253
@abdimobile4253 3 часа назад
Prank new seketil yesun fikadegnenet sayteyku meposet alinbrebachewum sijemru tengagerewu new yememrut
@Berry-g4y
@Berry-g4y 5 часов назад
አሜኮየ እውይ የኔ ውድ እኔ ኮ ጨነቀኝ ግን ደሞ ፕራንክ ነው ባልዮውም ኮ አጥፍተሀል ጭራሽ በበረሮ በስማም የተመታህ ነህ በውነቱ ከሆነ በሉ አሁን ደስስ ትላላችሁ ሜሪየ ወድሻለው የኔ እንቁ ❤❤❤❤❤
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@Fatemah-o5g
@Fatemah-o5g 4 часа назад
የኔ ቆንጆ ወንድ ልጅ በጥፊ አይመጣም በጣም ከባድ ነው የባልሽን ጓደኛው ድፍረትሽን አደነቀዋለሁ
@BetiAmerico
@BetiAmerico 4 часа назад
❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@መሰከረምኤረጀቦ
@መሰከረምኤረጀቦ 4 часа назад
ካሜራ አርግቹነው ምግብ ምትባሉ ፕራክ ማስሎኝ ናበራ 😂😂😂😂
@meronberhanu4152
@meronberhanu4152 Час назад
qidim prank masaleny unkan taraqachuu betii balshii damo asitawayii saw new egzabher tiradachun yibarkachu
@selmejons5098
@selmejons5098 4 часа назад
ለምን ትዋሻላችው መጀመሪያ የፖሰታችውትን ቪዲዮ እረሳችውት እንዴ ፕራንክ ነው ብላችው አልነበር እንዴ
@Lubaba-z5v
@Lubaba-z5v 3 часа назад
እኛ ፕራክ መስሎን ነበር ለካስ አሜርኮ ልክ ናት እድ ሰውየውኮ ድበር አለፈ አሁንም ድገሚው ሆ 😅😅😅
@genetatlaw6142
@genetatlaw6142 3 часа назад
ፕራንክ መሎኝ ነበር ማርያምን ደግማ በመታችው ኖሮ ግን ዋናው መታረቃቹ ነው ❤
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 4 часа назад
Sijemeri lemastebabel bezu eyetarachu new siketel degemo migeb akiribachu Camera medekenachun zenegachu enate alitesakalachum bererowa feta batiweta prank eyeserachu neber because Camera dekinachu neber ‼️
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 Час назад
Atefogerun prank new men leteseru Camerawen asekemetachut
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي 3 часа назад
ሰላም ስለፈጠራችሁ ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👍👍👍👍
@adcad8498
@adcad8498 2 часа назад
👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@RashaQatamen
@RashaQatamen 4 часа назад
ዉይ ጥፊዉማ ይገባሀል 😅😅😅😅😅ወድምየዉ አ ሜርካየ Loveyou ❤❤❤❤❤❤❤
@BetiAmerico
@BetiAmerico 4 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@SusuEthio-ut3dp
@SusuEthio-ut3dp 4 часа назад
ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ክብረ ቢስ ሁላ በዚህ እድሜያችሁ ውሼት ይደብራል
@MimiDemeke
@MimiDemeke 2 часа назад
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 5 часов назад
እንደዚህ አይነት ባህሪ ያለው ሰው ሰው ቤት አለመሄድ ነው
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@SrfdddXdff
@SrfdddXdff 2 часа назад
Beti attii dogogorteta keessuma hin rukutani ittii hin debin❤❤
@hajar7634
@hajar7634 Час назад
5 bemewuljash edmi lij negn atasekign yale programi
@buzuantadele8751
@buzuantadele8751 5 часов назад
andade yagatimal wanew yiqar mebabalachu nw fetari yimsgen 🙏🙏
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 часа назад
ኮመንታተሮች ተረጋጉ ልጁን አትስደቡት ሲጀመር ናፍ እና እሱ ተነጋግረዋል ፕራንክ ነበር ፕራንክ ባይሆንማ በተአምር አንድ ጊዜ እንኳን ተያይተው የማይተዋወቁ እንደዚህ አይናገርም ናፍም ልክት እየሰጠው ነበር እንዲጀምር እንደዚህ የሚወዳችሁ የሚያከብራችሁን ተመልካቾቻችሁን በዚህ ልክ መዋሸት ግን ያስጠላል አሁን እውነት ማስመሰል ምን ይሉታል በጣም ይደብራል ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ 😢
@حميده-ظ9ف
@حميده-ظ9ف 3 часа назад
አው ተረጋጉ ነጋሩ ፕረንክ ነው
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 5 часов назад
Er Beti yekerta Anchi sayehon Eso Neber malet yalebet .Balege Engeda .Degame betachu Endayegeba .Erkos seytan yehone Engeda Neber . Er betefi sayehon Dula yegebah Neber .
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 Час назад
Ayedeberachum setewashu
@Laila-v1b
@Laila-v1b Час назад
አሜሪኮ ቤት ካሜራ አለድ እደማዳም ቤት ፕራክ ታልሆና ካሜራ እንደት ደቀናቸሁ ወይሰ እቤት ወሰጥ ካማራ አለ
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 5 часов назад
ጥፋተኛ ቤቲ ግን ይቅርታ ባልሽ ነው ነገሩ እንዲረዝም ያደረከው
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
❤❤❤❤😂😂😂❤❤
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 5 часов назад
ግን ፕራክ አደለምደ ማለት እኔኮ እደዛ ሲናገር ለፕራክ መስሎኝ ነበር ከባለቤትሽ ጋ ሁነው
@assistanthome578
@assistanthome578 5 часов назад
እኔምኮ ፕርክ እያረጉት መስሎኝ ነበር
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
አዪደለም❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@HawichoOro
@HawichoOro 4 часа назад
Degenetu dirama mehonunew 🎉
@addyasd3780
@addyasd3780 2 часа назад
ልጅነት አላልሽም😂
@alexcroch4534
@alexcroch4534 2 часа назад
በጣም ህፃን እኮ ናት ወይ ልጅነት
@genetayele990
@genetayele990 Час назад
Gena 13 ametowa naw gegema yehonch 😂😂😂😂
@kibitadese696
@kibitadese696 5 часов назад
Prank መስሎኝ ነበር minawu በጣም ብዙ አወራ ልጁ ራሱ ባላጌ ነው የምር 😳ጊን የ እዉነት ባራሮ አግኝቶ ቤት ነው ምግቡ ዉስጥ ዉይይይ ይዘጋል የምር ቢሆንም ጊን አዉቃ አልቀተተቹም ምን በዛ ልክ አፉን ይከፍታል ክፍት አፍ le ሴት ልጅ ክብር የላዉም ጋጋማ haxarwu
@tsedale5516
@tsedale5516 5 часов назад
@@kibitadese696 አይባለም
@miheletgabri5206
@miheletgabri5206 4 часа назад
Please !Meker azel advise benset melikam nw
@hffhkg-vb1mt
@hffhkg-vb1mt 5 часов назад
ይቅርታ መደራረጉ ሀሪፊ ነው ግን ወደፊት እደዚህ እዳታደርጊ
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
እሺ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
😂😂😂እዉነት እሚመስለዉ አይጠፍም እኮ
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj 3 часа назад
ፕራንክ መስሎን ነው እንጂ አሚርኮ ልጁ በዛ ልክ እንዲናገር ያደረግሽው አንቺ ነሽ ሲጀመር ሰው ቤት ምግብ ሄደን እንዳንበላ ተምረናል
@tezetroyal
@tezetroyal 3 часа назад
አ❤❤❤❤❤ንኳ አለሸ ዉድ❤❤❤❤❤my sweeeeee
@ረድኤት
@ረድኤት 4 часа назад
ጥሩ አርገሻል ይቅርታ ታላ ቅነነው
@BetiAmerico
@BetiAmerico 4 часа назад
አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 5 часов назад
😂😂😂😂 በቃ እደገና ሰርታቹህ አብሉት❤❤❤
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
በረሮዉን ነዉ😅😅😅❤❤❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 5 часов назад
😅😅😅😅😅​@@BetiAmerico
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 5 часов назад
እስማኤል ጥፋተኛ ነህ. የቤትህን አመል. በሰወች. ቤት ተከብረህ መውጣት ነበረብህ. ይሄን አመልህን ደሞ አስተካክል. ይብላኝ ለሚስትህ 😳😳🙆🙆🙆. እዴ የማይስተካከል ፀናይ. የለም ይስተካከላል ውነትህን ከሆነ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 5 часов назад
በትክክል,ጥፋት,ነው,, ቤተሰብ,አርጊኝ😅😅
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 Час назад
Weshetamoch nachu prank kalehone kamera men aeelege tadeya un subscribe aderekachu sewen lemen tajajelalachu
@lisen888
@lisen888 3 часа назад
ግን አንቺ ጥፈት የለቢሸም እሱም በጣም የማየሆ ነገር ተናገረ
@የኔዉቤእነዉ
@የኔዉቤእነዉ 5 часов назад
ተመስገን በጣም አሪፍ ነዉ ይቅርታ ትልቅነቴ ነዉ 🙏🙏❤❤❤❤❤🎉🎉
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
እዉነት ነው ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@zubaida3339
@zubaida3339 5 часов назад
ግን ወድሜ እደዚእ አይነቱን ለምን ሸርማረግ አስፈለገ ባለቤትህን እያጋለጥካት ነው ተሳስተሀል አተነህ ጥፋተኝው ለማኑም በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 5 часов назад
ፕራክ,ነው,ነገሩ ቤተሰብ,አርጊኝ😅😅
@fahedali632
@fahedali632 4 часа назад
እሱነውይቅርታማለትያለበት እሰውቤትሂዶ ማቋሸሽ
@FBhedgHiJJchj
@FBhedgHiJJchj 5 часов назад
ጥፈዉ በደብይገባሃል 😂😂😂😂😂
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
😂😂😂❤❤❤❤❤
@samerakaled8896
@samerakaled8896 4 часа назад
አይበሉም
@SallyhaAhmed
@SallyhaAhmed 4 часа назад
ስጀመር ትግስት ልኖርክ ይገበል ሴት እናት ነኝ አክበር. እሱ ደሞ ደጉ አደረገች እኔ ብሆን በቡርጩጫ ነበረ አናትክን ምሉክ. የኔ በለሙየ አትፉር ምንም ይቅርታ ትልቅናት ነው አንቴም ስረአት ልመድ ጠዩብ ወገኔ
@ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
@ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ 2 часа назад
ሳውድማ መከራ ነው ሶርሶሩ እህ
@SuhshShheh
@SuhshShheh 5 часов назад
ለምን ያቅርታ ነዉ እሲ ያጠይቃት እግርዋ ሰር ተደፍቶ እሺ ክብር የልለዉ ሰዉ ነዉ
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 5 часов назад
ግን እኮ አላጠፋሽም አች በጥፊ መጣሽው እንጂ ንግግሩግን ከዱላ በላይ ነዉ. እኮ
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
❤❤❤❤❤🙏🍫🙏🙏
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 4 часа назад
አላጠፋችም, ቤተሰብ,አርጊኝ😅😅
@EninurBatnii
@EninurBatnii 2 часа назад
Yee lijinet kkkkkkk 28 amet setiyo😅😅😅😅
@genetayele990
@genetayele990 Час назад
Sigemer camera man asekemet godegnak minm tefat yelebetem demo ataferem betefi memitatowa balegay anchey belo korabey neg demo lila godegna bemeta dula yemayeker naw
@EyerusDegemu
@EyerusDegemu 5 часов назад
Betam des tilalchew bertewu anidadye miyasetmrm nger sirw
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
እሺ ❤❤❤❤❤❤❤
@masarat2998
@masarat2998 3 часа назад
ፕርክነበር የመስለኝ ቤሆንም አችዝምማለትነበረብሽ😢😢😢😢
@assistanthome578
@assistanthome578 4 часа назад
ዛሬነው ጥፋተኛው የታወቀው እኔኮ ለፕርክ ተመካክረው እባለቤትሽጋ ፕርክ እያረጉሽ መስሎኝ ያጋጥማል እምግቡላይ ቢገኝም ማለፍ ነበረበት ጥፋተኛው ልጁነው መታረቃችሁ ደስይላል በርቱ🎉🎉
@HirutAwgichew
@HirutAwgichew 4 часа назад
አረ ይብላኝ ላገባችክ ይገባሻል ጥፊዉ እኔ ኘራንክ መስሎኝ ነበር አረ ይሄ ባለገ ነዉ ይብላኝ ለእናትክ እዉነት ያንሱብካል
@Siga-ql8zt
@Siga-ql8zt 3 часа назад
Sawayaw.kafataf.nagar.naw.yamr.bet.baxam.tagashanash
@KwtSamsung-tq2nc
@KwtSamsung-tq2nc 3 часа назад
❤❤❤❤❤
@راشدالغيثي-ش1ط
@راشدالغيثي-ش1ط 5 часов назад
ፕራክመስሎኝየምርነውእዴ(በረ ሮየተኘውያጋጥማል😅😅😅😅😅😅😅
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SuhshShheh
@SuhshShheh 5 часов назад
ወላሂ ደጎ አደረግሹ እኔን ብሆን አጋጨዉ ነበረ ተሰርቶ የተሰጠዉ ምግብ አርፎ አያበላም እንዴ ትቶ አዬደም ነበረ እንዴ ሴት ነዉ እንዴ ወላሂ ወንዴ እንደዛ አይናገርም እሱ አልጫ ነዉ እንዴ እኔ ብሆን ከዛ የበለጠ አጋጨዉ ነበረ
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
❤❤❤❤😁😁😁❤❤❤❤
@samerakaled8896
@samerakaled8896 4 часа назад
😂
@SuhshShheh
@SuhshShheh 3 часа назад
@@samerakaled8896 💝
@tsedale5516
@tsedale5516 5 часов назад
ጎበዝ አሚሪኩ
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤
@ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
@ኩንፈየኩን-ኘ6ተ 5 часов назад
ጎበዝ ይቅርታ መጠየቅም ይቅርታማዲረግም ትልቅነትነዉ
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
እዉነት ነው ❤❤❤አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 4 часа назад
ደምሪኝ😅😅 ነገሩ,ፖራክ,ይመስላል😅😅
@Zx-qq5bb
@Zx-qq5bb Час назад
❤❤❤👍👍👍👍👍
@Qaalii-f9o
@Qaalii-f9o 3 часа назад
I Love U Americo🥰❤️
@FatimaJamal-lj1jr
@FatimaJamal-lj1jr 3 часа назад
የእውነት ፕራክ መስሎኝ ነበር ለካ እውነት ነው እንዴ ነገሩ
@ከማልነኝ
@ከማልነኝ 5 часов назад
እስማኤል ኣትቾክል ጋደኛህ ቤት ሄዳ ታሳቀቃች አይብነው!
@Selina6648
@Selina6648 5 часов назад
yeha negre yemire new ende mariyamin eny prank new yemeselgni eskzare deres getan 😳yemerachun 😮 ,new 😮ende 😢 yemihrachun kehon betame yedeberale hultachum laye setete ale behonim😢 more setetu bety gare new bebatewa endeziyeh mehon yelebetim biyanse esu keweta bewala ke balshe gare mengagere nbrebish 😊 esum kaye masalefe nbrebet lelaken lesu menagre nbrebet bechaweta bechaweta arego Camera dekenachu new ende sew yemitekebelute 😅Ere yehangrachun asetekakelu enanth mishrochi nachu Lemangawem selam selwerede des belongale betyy lijnte new lij selhonku new yaleshiu😅 Sint ametshi new☺️😘
@AdisAsefa-p8q
@AdisAsefa-p8q 4 часа назад
Awkachihu new prank new 😅
@kedejamanmmedkedejamanmmed1689
@kedejamanmmedkedejamanmmed1689 2 часа назад
😂😂😂
@assistanthome578
@assistanthome578 5 часов назад
ፕርክ አይደልደ ሊረጉት የነበረው እምግቡላይ ቁሻሻ አለው ብለው ፕርክ እያረጎት መስሎኝ ከምሩ ነበርደ ልጁ እደዛ ሲል የነበረው😢
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 5 часов назад
ጎበዝ እድህ ነዋ🎉
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@Aster-w3k
@Aster-w3k 5 часов назад
alsmwtme ghni ykirta msteti talkinte nwe❤❤❤❤ gobhze
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 часов назад
አመሰግናለሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 4 часа назад
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
@ግንቦት21
@ግንቦት21 Час назад
🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉
Далее
Hurricane Milton: Storm damage in Fort Myers, Fla.
01:05