Тёмный

ትዳሬን አትረብሺ እኔ አላውቅሽም ደብዳቤው ምን ይላል? ስጦታሽን መጥተሽ ውሰጂ 

Emu & Sam
Подписаться 67 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 462   
@samemu
@samemu 10 месяцев назад
ክፍል 1 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ealzgZDTLlw.htmlsi=iOZgF0Z6fYkRKVbv
@madee9794
@madee9794 10 месяцев назад
አብሽሩ❤
@marlon1177
@marlon1177 10 месяцев назад
እና አሁን ይሄ ሚድያ ላይ ምን አስወጣችሁ ለመሸቀል ካልሆነ በቀር በዉስት ጨሩሱ ሁሌ መከራ አታዉሩ ኤጭ
@ganatganat87
@ganatganat87 10 месяцев назад
Ere endatelebesew men endalenete atakim eche balege Nate anete tebareke sedebate
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 10 месяцев назад
Emuye anchi le menme neger atnadgye be hodeshi baby teshkmashale Samiye100 persant etmamanbtalhu aydergwume ewunatne nawu yemleshi kanchi yeblate set aygnme le werqe anchine aylawutme tergagey
@hfhf5477
@hfhf5477 10 месяцев назад
የዘመኑ ሠው ተበላሽቷል አይይይ አብሽሩ ዋናው የናንተ መተማመን ነው እኔም ደርሶብኝ አይቸዋለሑ እኔ ዝምብየ ስለማምነው ነው የተሥማማነው በመሐላችን እየገባች ትረብሻለች ሁለተኛ አግባኝ እያለች እኔም መጨረሻውን ለማየትብዬ ኑሮየን ቀጥያለሑ
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 10 месяцев назад
ስጦታ ስትቀበሉ አማትባችሁ ፀበል አፍሳችሁ ተቀበሉ ወገኖቼ ዛሬ ጊዜው ከፍቷል እግዚአብሔር ይርዳን ከባድ ነው ሰዎች በሰው ትዳር አትግቡ ሀጢያት ነው
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 10 месяцев назад
እውነትሽ ነው እህቴ ስጦታ ስመጣቹ አማእትባቹ ብትችሉ ፀበል ቀብታቹ ተቀበሉ እውነት ግዜው ከፍተዋል
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 10 месяцев назад
በጣም
@ComCell-gy4xs
@ComCell-gy4xs 10 месяцев назад
እውነት ነው ሠው ከፍቷል ።
@sifaanlamaa4370
@sifaanlamaa4370 10 месяцев назад
Aatayitish Turu New Ihite Gin Inesu Phenxe Nachew😊😊
@user-op3yd4qp6d
@user-op3yd4qp6d 10 месяцев назад
እውነት ነው ውዴ❤
@BetewshAbreham
@BetewshAbreham 2 месяца назад
የኔ አባት ኑርልን የእሷን ሞራል ጠብቀሀል እግዝያብሔር ያጠመርውን ማንም አይለየውም እህቴ አትናደጂ ባልሽ በጣም ሰለሚውድሽ ምንም አደለም
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 10 месяцев назад
ድሮም አላመረኝም ስጦታው በጣም ባለጌ ሴት ነች አይዟችሁ የኔ ውዶች ሂወት ብዙ ቻሌንጅ ያለባት መስታወት ነች ትዳራችሁን አላህ ይጠብቅላችሁ ❤❤❤❤👍👍👍
@tringometku3352
@tringometku3352 10 месяцев назад
ፕሪንክ የስራ ሲስተም
@ShemimaShemsu
@ShemimaShemsu 10 месяцев назад
​@@tringometku3352😅😅
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 10 месяцев назад
ግን እኮ እወድሀለሁ እጂ አፈቅርሀለሁ አላለችም በመልካም ነገር ተረዱት በሰው ትዳር የምትገቡት ስርአት ይኑራችሁ እኔ አሁን ለምሳሌ እሙንም አተንም እወዳችሁአለሁኝ. እሙዬ የኔ ውድ አብሺር ሳሚ ያንቺ ብቻ ነው ማንም ምንም ያውራ ቦታ አትስጪ እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያድርግሺ ❤❤❤👌
@SassFsdd-ko4xu
@SassFsdd-ko4xu 10 месяцев назад
አይ ሠዉ እሷን ነፉሠጡር ሆና ሥታያት ቀታነው ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@makdesyoutube7287
@makdesyoutube7287 10 месяцев назад
እኔ ትዳር ለመያዝ የምመኝ እናተን ብቻ ሣይ ነው ፈጣሪ በሰላም ያገላግልሺ እሙ 🙏🙏🙏🤱🤱
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 10 месяцев назад
በጌታ ስም እረ የሰው ትዳር አትበጥብጡ😢😢😢አይዞቹ እግዝአብሄር ያጣመረውን ሰው አይለየውም😢😢😢❤❤❤❤❤
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 10 месяцев назад
በአክስቴ ምክንያት ነው የወንድሟን ትዳር ማለትም እናትና አባቴን እየበጠበጠች ያፋታቻቸው ህመሙ እጅግ ከባድ ነበረ ወንድሟ ከእሷ 'የተሻለ ኑሮ ስለሚኖር እና የሷ ልጆች በትምህርት ብዙም አይደሉም እኛ ግን አምስት ነን አራት ወንድሞቼ እና እኔ 1-3 የምንወጣ የደረጃ ተማሪ ነበር ግን እኛ እግዚአብሔር ይመስገን የፈለግነው ቦታ ባንደርስም ጤነኛ ነን እሷ ግን አንድ ልጇን ገደሉት አንዱ አብዷል ይሄን ስል መደሰቴ አይደለም ክፋ ሰው የስራውን ያገኛል ለማለት ነው ደግሞ ፈጣሪ ከእኛ አይለይም ቸር አባት ነው እናትና አባታችንን ቢለያዩም ከእሷ የተሻለ ኑሮ እናኖራቸዋለን ሰው የዚህን ያህል ከፍቷል
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 10 месяцев назад
በጣም ይገርማል ቀለል አድርጉ በቃ ዋናው የናንተ መተማመን ነው 😊
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 10 месяцев назад
እሙዬ የኔ የዋህ አይዞሽ ያንቺን የሆነ ነገር ማንም ሊነጥቅሽ አይችልም የፈጣሪ ስጦታ ነው ትዳር ቀልድ አይደለም በማንም ቅራቅቦ ሊፈርስ አይችልም❤❤በጣም ነው ምወዳቹ ወልዳቹ ክበሩልን
@lassddf2180
@lassddf2180 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ እሙዬ የኔ የዋህ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ❤ ባለ ደብዳቤዋም ልቦና ይስጥሽ ይስጠን ለሁላችንም የሰውን ትዳር ለመበተን የምታስቡ ግን ምን ትጠቀማላችሁ የእውነት ይህ እራስ ወዳድነት ነው እግዚአብሔርም አይወደውም🙏😢
@f8863-z7k
@f8863-z7k 10 месяцев назад
አይዞሽ እሙዬ ላንች ያለውን ማንም አይወስድብሽ አዳድ ሴቶች ግን ከዚህ ስራችሁ ተቆጠብ የሰው ትዳር አታናጉ እሙዬ በሰላም ሁለት ያርግሽ የኔ ቅን❤🎉
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 10 месяцев назад
የቅናታም ሴት ስጦታ ነው አይዞሽ እሙየ ስጦታ ለሁለቱም እንጅ ለአንድ ብቻ አይሰጥም
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 10 месяцев назад
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ሳሚ እና እሙ እውዳችዋለው እኔእኮ ምንድነው ብየ ነዉ ደብዳቤው እኮ እሙየን የሚያስቆጣ አደለም ምክንያቱም ልጅቶአ እያለች ያለችው እኮ በጣም ነዉ የምውድህ ነበር ነዉ ያለችው ስለዚህ በነበር ዘጋችው ። ልጅቶአ ደብዳቤውን ለሁለታችው ቢሆን ነበርባት ምክንያቱም ባለ ትዳር ናችሁ እያየቻችው ማስብ አልነበርባትም ከዚህ ላይ አጥፍታለች እውድሀለው ስላለች መናደድ የለባችውም ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል እርስ በእርስ ተራ ነዉ የሚለው ፍቅር ሌላ መውደድ ሌላ ስለዚህ እውድህ ነበር ነው ያለች ሁሉ ስው አመለካከቱ ይለያያል እኔ እውድሀለው (እውድሻለው ማለት በእግዚአብሔር ፍቅር መውደድአለ በእህትነት መውደድ አለ በወንድምነት መውደድ አለ አብሮ በማደግ እውድሻለው እውድሀለው እንባባላለን ብዙም የሚካበድ አደለም ባይ ነኝ እንደስውች አመለካካት ሳይሆን እግዚአብሔር በወደደነ መውደድ እንዋደድድ እኔ ብዙ ጊዜ ስውች እውድሻለው ሲሉኝ እኔም በክርስቶስ ፍቅር እውዳችዋለው እላለው ሳሚ እና እሙ እውዳችዋለው ሁለታችውም አስተዋይ ናችሁ የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ውድድድ
@abayabay3382
@abayabay3382 10 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣችው ውዶች ❤❤ወይጉድ ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ ምን አይነት ድፍረትነው በባለትዳሮች ጣልቃ ገብታችው እምትበጠብጡ ሰወች ስራአት አችውን ያዙ 😢አይዟችው ማሮቼ አትናደዱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ በጣም ነው የምወዳችው ❤❤❤❤❤❤በረቱልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 10 месяцев назад
ፕራንክ መስሎኝ ነበር 🥺😓የኔ ዉዶች እግዚአብሔር መቀኞቻችሁን ይያዝላችሁ ፍቅራችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛላችሁ እሙየዋ በሰላም ዉለጅልንንንን ለሰው ቦታ አትስጡ ሳሚ እሙን ተከባከባት🙏
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p 10 месяцев назад
እኔ ፕራንክ መስሎኝ ነበር😢😢 ኧረ ሰወች ወዴት እየሄድን ነዉ ምን አይነት ባለጌ ነሽ 🙄አይዟችሁ ህይወት እደዚህ ናት የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 месяцев назад
እርሰወአብዷል አደቱይባልሸንወደምላገባወንወ ምንትያለሸአለችኚ2ልጀአለወሜሰትአለወታቃለች ወላሂሰደብኳትቆሻሻወደአትዋልደ
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 10 месяцев назад
አከበደችሁ እንጂ ለምትወደው እንከን ወርቅ ቤት ይሰጣል ልጅት እኮ ባለትዳር መሆንህን ገልፃለች ስለዚህ ምስጋና ነበር ምገበት ያንተ ማለት የእሙዬ ነው አቅሉት
@obsehika5518
@obsehika5518 10 месяцев назад
Anchi bthoni takeyiw neber
@MedinaAdem-ht3vf
@MedinaAdem-ht3vf 10 месяцев назад
ደስአይልም ባለትዳርከሆነዉንዱ እደዉም
@seadltube2433
@seadltube2433 10 месяцев назад
ትዳር እዳለው ሊጅ ሊመጣ ነው እያወቀች የሰው ትዳር ማፍርስ አይከብድም ሱበሀን አላህ
@user-wr4jm6cp1x
@user-wr4jm6cp1x 10 месяцев назад
አይዛቹ ትዳር ላይ ፈተና አይጠፋም እናንተ ሁሌም ትዳራቹ ያሳምርላቹ
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w 10 месяцев назад
እሙዬ አንቺ እኩ ቆንጂዬ ልጅ ነሽ እራሱን መግዛት ካቀተው ሰው በህይወትሽ ሲገባ ቦታ አትስጭው እሽ ጠንካራ እና ብላህተኛ ሴት ሆነሽ ትዳረሽን ከመጥፎ ነገር ጠብቄ ሲቀጥል ስጦታውን መልሱላት በተረፈ ግን ስጦታ የሰጠሽው ልጀ ግን በእውነት እግዚአብሔር ልብ ይስጣት
@እሙሂራ
@እሙሂራ 10 месяцев назад
ደብዳቤው እኮምንምማለት አደለምምነውሸዋ እኔ በባሌስንት ነገር ደርሶብኛልግን አልሀምዱሊላህ ታጋሺ በመሆኔ እናም አላህከጎኔ ስለሆነምንም አልሆንኩም ውዱባሌም ጋአለን ስለዚህአታካብዱ ይህ ማንኛውምሰው ብዙሰውይወደዋል ያፈቅረዋል ስለዚህ ያማለትሁሉምሰው ምኞትነውያሰውግንያድብቻነውምነውሸዋ
@mekomenza9913
@mekomenza9913 10 месяцев назад
ወለህ ዬማጫራሻ በለጌ ነት እሷንብሎ ስጦታ ሰጭ በለጌ ሴት 😢😢😢😢😢😢😢
@firehiwotabate5120
@firehiwotabate5120 10 месяцев назад
ዘመኑ የከፋ ነው ምንም ከሰው እጅ ትስቀበሉ አማትባች ተቀበሉ ይሄ የኔ የግል አስታየት ነው እሙዬ አት ናደጅ አንቺ በእግዚአብሔር እጅ ነሽ በተረፈ እመቤት ትቅረብሽ❤❤❤
@Seadaseid-ox5cq
@Seadaseid-ox5cq 4 месяца назад
እባካችሁ በደዚህ አይነት ተልካሻ የሚያምር ፍቅራችሁን እንዳታበላሹት ጠንካራ ሁኑ በሚመጣባችሁ ሁሉ በርቱ እሙ አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 10 месяцев назад
እንደዚህ አይነት ስዎች እኮ ናቹ ትዳር እያፈረሱ ያሉት እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቹ የስው ትዳር አትበጥብጡ ነውር ነው ትዳር እግዚአብሔር የተቀደስ ቅዱስ ነው ስለዚህ ከንደዚህ አይነት ነገር አትስሩ። እሙና ሳምቹ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹ ይባርክላቹ አሜን
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 10 месяцев назад
አይዟችሁ አላህ ይጠብቃችሁ በፍቅር በትዳር ላይ ፈተና እደሚያጋጥም እወቁ አችም እዳደነግጭ እናት አይዞሽ በሠላም አላህ ይገላግልሽ ወልደሽ ለመሣም ያብቃሽ አይዟችሁ አኽላቃችሁ እርጋታችሁ በጣም ደሥ ይላል
@halehale7257
@halehale7257 10 месяцев назад
ባለጌ ናት ልጅቱ እሱን ከወደድሽ እሱ ያለበትን ደስታ አይተሽ ለሁለታቸውም ነበር መላክ ያለብሽ ስጦታ
@qamuti1
@qamuti1 10 месяцев назад
ወይኔ እሙዬ እኔም ከባለቤቴ ጋር ልሰራ ነበር ግን እንደዚህ አይነት ሴጠን የሆኑ ሰዎች ሲኖሩ ያስጠለል ኡፍፍ አብሽሪ ዉዴ🎉🎉
@hikmaahmed2585
@hikmaahmed2585 10 месяцев назад
ወላሂ ዝምብላችሁ አትልከሥከሱ ሴቶች እሰውባልላይ ዘሎ ፈጥ. በባሌ የመጣ ባይኔ ቢሌንላይመጣነው እሙየየኔ እሩጉዝየ❤❤❤❤የምወዲሺ የኔውዲ❤❤❤ዝም በያት ምንምአታመጣምይች ቁቁነም
@LeylaTariku
@LeylaTariku 10 месяцев назад
እረ ጅል ናት የምር በተለይ በባል ሂወት ነው ለፍቅረኛም ያቃጥላል ልክ ናት
@mawaysh
@mawaysh 10 месяцев назад
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ጊዜው ከፍቷል ሰው ምን እደሆነ አላውቅም ሁሉም አብዷል እናንተ ፍቅራችሁን እራሣችሁን ብቻ ተከተሉ ማንንም አትስሙ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 10 месяцев назад
የሰው ኑሮ አትበጥብጪ በአለም ላይ ብዙ ወንዶች አሉ ሌላ ፈልጊ እሙ እራስሽን ጠብቃ እርጉዝ ነሽ ሳሚ ሚስትህን በደንብ ጠብቃት ነብሰጡር ናት የሳንስሜት ልጃም ይካፈላል አደራ በርቱ ፍቅር ሰላም ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤
@samsunga5030
@samsunga5030 10 месяцев назад
የስው ልጅ አድ ለባለ ትዳር ይሄን አይነት ስጦታ አይስጥም ከባድ ነው በትዳር መሀል እሙ ያጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ በስላም ትገላህልሽ ግን ክርስትና ለኔ ለተከታያቹህ አደራ ብያለሁ
@hddhgdydydh9607
@hddhgdydydh9607 7 месяцев назад
እሙየዋ አብሽሩ በእግዛ ብሔራቹህ ፅኑ ሰው አብደዋን 🙄🙄
@ARITi01
@ARITi01 10 месяцев назад
እሙየ ሳሚ አብሽሩ አሁን ላይ እናተ ጥሩ ቦታ ስለድረሳች ስለምትዋደዱ በዚህ ለመለያየት ፈልጋ ነዉ ስለዚህ አብሽሩ ያጋጥማል እና ደግሞ በሀይማኖታች ጠንካራ ሁኑ ምንምነገር ቢመጣባችሁ በጽበል በዱአ ይመለሳል 👍👍
@agereaddis1762
@agereaddis1762 10 месяцев назад
ልጅቷ በጣም ስተት አለባት ብቻህን ብትሆን መነጋገር ትችላላችሁ አሁን ግን ትዳር አለህ ትዳር በጣም ክቡር ነዉ ሳሚ ስጦታዉን ለመመለስ ማሰብህ ጥሩ ነዉ ትዳርህን አተአፍህ ለባለደብዳቤዋ ለስደተኛዋ እህቴ ደሞ የምላት የወደድነዉን ያፈቀርነዉን አግኝተን አናዉቅም እህቴ አይዞሽ ከስደት መለስ እግዚአብሔር ይከስሻል እራሽን አክብሪ ልክ አልሰራሽም
@AAa-ig3uv
@AAa-ig3uv 10 месяцев назад
ጡሩ ምክሪ ነዉ
@alyaahmed4347
@alyaahmed4347 10 месяцев назад
ማርያምን ፕራክ ማስሎኝ ነው አይዞችሁ የፍቅር አምላክ በፍቅር ይኑርችሁ 😍😍😍
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 10 месяцев назад
እሙየ ሣሚይ አላህ ይጠብቃችሁ ዝም በያት ይች ባለጌ ናት ለሠዉ ወሬየ ቦታ አትስጡት
@nefisa70
@nefisa70 10 месяцев назад
እንኳን ደህኒ መጣቹህ እሙ እና ሣሚ አብሽሩ ሁሉም ለበጎ ነው ሤት አሣዳቢ ነሽ የላክሽው ደብዳቤ ምን አሥፈለገ ሥጦታ ከሆነ ለበጎ ነው አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ ጤነኛ ልጅ ያሣቅፋቹህ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 10 месяцев назад
አይቅሌት. ፍቅር. ከባድነው ግን ግን መገን ስጦታው ምናለ ብሩ ለኔ ብትሰጭኝ ሚስኪንነፈር ነሽ ግንእኮ ሚያናድድነገር አደለም አይዞአቹ. ምርጥ ጥዶች
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 10 месяцев назад
ኮማችች እባካችሁ እባካችሁ ክፍነገር አትፅፉ መጥፎ ለዋልህ መልካም ንግግር ሠደቃ ነው እሙ❤❤ እና ሳሚ ለማንም ቦታ አትስጡ አብሺሪ
@user-nm8xi4wn1b
@user-nm8xi4wn1b 10 месяцев назад
ለደዚህ አይነቶጅን ቦታ አትስጦቸው ትዳር በጥባጭ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@natinuke
@natinuke 10 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እሙዬ ፌታ በይ አትጨናነቅ እሺ Samicho ante demo astewayi sewu nk tebarek 🥰 ewedachuwalewu
@tsehaytube
@tsehaytube 10 месяцев назад
ይች የሰው ደስታ የማያስደስታት ቅናታም ናት ኧረ ስንት አይነት ሰው አለ በእግዚአብሔር
@dyfyyfjfhjh6645
@dyfyyfjfhjh6645 9 месяцев назад
አይይ እኔም ገጥሞኝ የውቃል መታማመን ኮለን ምንም ነገር ቢመጣም ማለፍ ይቻላል አይዞሽ ጠከር ብይ አች ነፍስጡር ስለሆን መናደድ አያስፈልግም ሰው ጤነኛ አይመስለኝም ወላሂ የሰው ቲዳር መብጥበጥ ምን አስፈለገ ምቀኛችንን እቤት ያውልልን ያረቢአላህ በሰላም የምትወልጅ ያድርግሽ እማ
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 10 месяцев назад
እግዚዮ አዉጣኝ ጌታዬ ትዳር አትበጥብጪ ልቦና ይስጥሽ የኔ ዉድ አትጨናነቂ
@user-py8tg9dc6s
@user-py8tg9dc6s 6 месяцев назад
ወንድሜ ወርቁ መልበስ የለብህም በዚህ ዘመን ብዙ ነገረ እየተሰራ ነዉ ተጠንቀቁ ደሞ አይዛችሁ ለበጎ ነዉ 😍😍😍🙏🙏እረ ሴቶች ሰለ ሴት እናስብ እንጂ 😢 በዛላይ እሩጉዝ ናት
@user-db6fi4ql2i
@user-db6fi4ql2i 10 месяцев назад
እሚየ አይዞሽ ይሄ ያለፈ ሂወት ነዉ የፆፈችዉ ከይዞሽ ልትከፊ አይገባም ሥጦታዉ ሥህተት ነዉ ቢያንሥ ለሁለታችሁም መላክ ነበር የቦዳቤዉ ያለፈ ሂወች መቸም አይመለሥም አብሽሪ መፅናናት አልቻልኩም 😊 እምልሽኮ ጠፍኚ በይ እራሥሽን ጠብቂ ደግሞ 2 ነፍሥ ነሽ እራሥሽን ጠብቂ የኔ ቆጆ❤😍
@user-uv1wl5cn4q
@user-uv1wl5cn4q 10 месяцев назад
እኔ ግርም እሚለኝ ሴት በሴት ጭካኔችን በትለይ በምንወደው ነገር ከባድ ነው አብሽሪ ሁቢ 😢
@rehmaemam571
@rehmaemam571 10 месяцев назад
ፍቅር በገዘብ አላህን ፍሪ እህታችን ነፍሰጡሯን አታናጅ እፍ😢😢😢😢 ፈተና ይኖረዋል ትዳር አይዞሽ ቀዩ❤❤❤❤❤ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ
@hikmaahmed2585
@hikmaahmed2585 10 месяцев назад
ቀላል ዲፈረት አታመሥገነት ይች ትሃን. አዲነቂ ብትሆን ማሰቢ ቅጭላትየሚባልነገረቢኖራት ለሙየነበረ ሥጦታው መምጣትያለበት. ይች ቁቁነም
@samemu
@samemu 10 месяцев назад
❤❤
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 10 месяцев назад
ሲጀመር ቀሪሜያ ለሙየ ነበር እሚሰጠዉ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 10 месяцев назад
ግን በአላህ በሠዉ ትዳር የሚገቡ ማሠቢያቸዉ አይሠራም አላህ ልብ ይስጠን ዉዶቸ አትስሟቸዉ በሠላም ወልደሽ የምታቅፊ ያድርግሽ እሙዬ
@user-bq2ne4cc3u
@user-bq2ne4cc3u 10 месяцев назад
ምቀኛ የበዛበት ዘመን ሰው ይህን ያህል ከፍታል ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ ሰው አትመኑ በተረፈ በርቱ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 10 месяцев назад
ሀብሉም ወዳ ጣሉ መተት ምናምን የሚባል አለ እባካችሁ ጥንቃቄ አድርጉ አሁን ላይ ትዳር ከባድ ነው በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 10 месяцев назад
የኔ ውድ አንቺን ሚያክል ማንም የለም❤❤ጐበዝ ጠንካራ ነሽ ስጦታ መልካም ነገር ቢሆንም ግን ከማይታወቅ ሰው አስፈላጊ አይደለም❤
@user-tv2tt8ct6g
@user-tv2tt8ct6g 10 месяцев назад
እሙናየ የኔ ልእልት ሳሚየ አተ ለትዳርህ ክለትዳርህ ክብር አለህ ለምቀኛ ቦታ አትስጪ ዉድ እህቴ
@MeronMamo-nj5dl
@MeronMamo-nj5dl 8 месяцев назад
ሰይጣን ምን ይስራ ስራው እኮነው ሰው ማባላት የኔ ውቦች ፈጣሪ አምላክ በፍቅር ያኑራቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለኔ አደኛ ናቹ
@user-zw9cb9xv2w
@user-zw9cb9xv2w 10 месяцев назад
አረ እሙ በጣም ነው ሚያናድደው ሆ አደለም ወርቅ ተራ ቆርቆሮም አትስጡብኝ እዛው ሆ በዛላይ ደብዳቤ ስያምርሽ ይቅር ደፋር
@enanu87tazeze5
@enanu87tazeze5 10 месяцев назад
እቃ ስትቀበሉ አማትቡበት ከዛ ፀበል እርጩት ጊዜዉ ከፍቱዋል አበሻ ስንባል በተኮል በምቀኚነት አንድ ቁጥር ነን ላኪዋ ግን በጣም ባለጌ ነች
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 10 месяцев назад
ለሰው ሙት አንስው አሎ በጣም ከበደ ነው አይዙቾሁ ፍጣሬ ትዳራቼሁን ፍጣሬ ይባርክው❤❤❤❤❤
@user-ci4wy9ov7v
@user-ci4wy9ov7v 10 месяцев назад
ምንም. ችግር. የለዉም. ዱሮ እምትወድህን ነዉ የነገረችህ. የኔ አትሆንም የሙየ ነህ አለች በቃ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 10 месяцев назад
ዉይ አሣዘነችኝ የምር የኔ እህት ታላቅ እህቴን መሠለችኝ ኡፉፉፉ አይዞሽ ማር
@gfffggf4194
@gfffggf4194 10 месяцев назад
ሠዉ ጤና አጥቷል ልበል ማማየ ሥጦታዉን መልሡ እዳትለብሺ እሙየ አላህ ይጠብቅሽ በሰላም አላህ ይፈርጂሽ😢😢😢
@baqeyegetaliji8545
@baqeyegetaliji8545 10 месяцев назад
Emuye yene qojo fata bayi samicho yachiw new 😢❤❤❤yene malkam saw samicho eda emuye❤❤❤🤜🤛🥰🥰🇪🇹🏅🙏
@mekdes-cq8jw
@mekdes-cq8jw 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ሰዋችን እደሆን ከፍቶል ልቦና ይስጣት🙏🙏🙏
@rahamauae2283
@rahamauae2283 10 месяцев назад
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤እሙዬ አትናደጂ ያንች የፍቀደልሽ ማንም ሊቀማሽ አይችልም
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 10 месяцев назад
የኔ ዉዶቼ ፕራክ መስሎኝ ነበር እግዚአብሔር መቀኛችኋን ይያዝላችኋ ፍቅር እስከመቃብር ያድራጋላችኋ እሙዬ የኔ የዋህ አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፍል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 месяцев назад
እኔ ሣሚና እሙ እንኳን ደህና መጣቹሁ እንደኔ ፕራንክ እየሠራቹሁ ይመሥለኛል ደብዳቤ አሁን ቀርተዋል ሥጦታውንም ብትልክም ደብዳቤ አትፅፍም በአሁን ግዜ ሙባኤ እያለ ደብዳቤ አይፃፍም
@Madina-fv7gw
@Madina-fv7gw 10 месяцев назад
ውይ ሰው ምን ይለኛል ብለሽ ነው. መውረድ ይባላል ሚስት እያለው እደውባይኖረውኮ ልጎጊ ትችያለሽ እያለው ልቦና ይስጣችሁ
@user-rw8yd2lq5g
@user-rw8yd2lq5g 10 месяцев назад
የኔቆጆ አትናደጅውደ አዳ ድሠወች እሚናገሩትን አያቁትምና ነው እዳውምላች ጠካራሤት ታረግሻለች ለትዳርሽ ውደ እርግጥያናድ ዳል አችግንለሶቦታሠተሽ አታሥቢያት እሷኮድሮቀረች ሣሚኮያችነው
@hikmaahmed2585
@hikmaahmed2585 10 месяцев назад
ይች ቅንቅነም ወላሂ መልሥላት ደሞ የሷ ሥጦታ ይችሢጀመረ. ትዳረ ልትበትንሆንብላነውየመጣችሁ ይች ትሃን
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 7 месяцев назад
እሙየ አይዝሺ የኔ ወዴ አስከፊ ቆይ ምን አሰባቸሁነው ከባሌ ነጠላቸሁ ሱጦታ የምሰጡት ያመቸሁል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@neimak2207
@neimak2207 10 месяцев назад
በነገራችን ላይ ስጦታ መስጠቱ ሀሪፍ ሆኖ ሳለ ምናለ የሰው ትዳር መረበሹ እስኪ እና፣ገናዝብ እኔ ብሆን ብላችሁ ብታስቡስ😢
@user-dl3de7cy3t
@user-dl3de7cy3t 10 месяцев назад
ቆይ ግን ሰው ምን ነካው እዴ አለእኩያው ለዛውም ትዳርውስጥያለንሰው ልቦናይስጣሁ. እሙዬ የኔውድአይዞሽ ሁሉም ለበጎነው ያጋጥማል❤❤❤
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 10 месяцев назад
እኔ እሚገርመኝ ሰውን በገዘብ እገዛለን ብለው እሚያስቡ ሰወች በትዳር መሀል ምን አስገባት ቅቅናም
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 10 месяцев назад
አሏሆይ በሰውትዳር ገብቶ ሰወችንከማስቀየም ባተእጠበቃለሁ በሰውትዳር የሚገብ ቆሻሾችን አተየስራቸውስጣችው ምድረምቀኛ ሳሚ የእሙነው የራስሽን እጣፈታ ፈልጊ አመዶ
@user-ym8dn8gu7c
@user-ym8dn8gu7c 10 месяцев назад
እና ምን ችግር አለው እደምት ወድ እደነበር እና የእሷ እንደ ማትሆን ነው አይደል እሙ ተርጋጊይ እወደው ነበር ማለት ወሰደችው አይደለም በጭራሽ አትበሳጭ ውዷ
@fatimahassan9575
@fatimahassan9575 10 месяцев назад
እሙየ የኔ ዉድ ስወሽድሽ አይዞሽልኝ ሰዉ በሰዉ ትዳር ላይ ቅናት ነዉ እሔ እናተ መተማመናችሁ ነዉ ዋናዉ ሰወችየ ሰዉን አትረብሹ እረ ተዉተዉ ፈጣሪም አይወደዉ እሔንን ብልግና ነዉ በትዳር መሀል
@yemarame.tizita7934
@yemarame.tizita7934 10 месяцев назад
Yena wede emu anechi atenadeji eshi fetari tedareshn yebarekew sami.demo ena.sitoch eko.sitan.negn
@serawitasefa4305
@serawitasefa4305 10 месяцев назад
ልጅቷ ልክ አይደለችም ግን ለወርቁ ሳይሆን ለመስቀሉ ክብር ስትል ኮተት ባትል ጥሩ ነው ምክንያቱም አጥልቀዉ ሳይሆን መስከሉ ኮተት ሲባል ያማል ግን ስላሰብከው ይቅር ይበልክ ይበለን ለሷም ልቦና ይስጠን❤❤❤ሰላማቹ ይብዛ
@asterbede4961
@asterbede4961 7 месяцев назад
የኔ ዉድ እሙዬ ❤❤❤❤❤ ተያት ሳሚ ታማኝ ባልሽ ነዉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን. ይባረክላችሁ የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤
@mohammadsaad2172
@mohammadsaad2172 10 месяцев назад
ይገርማል ባሰው ትደር ይምትገቡ ሴቶች ሄዎተችን ማጨርሽችን አይስምርለችው አሚን ይደርስበት ይውቀዋል 😢😢 እሙ አይዞሽ ስንት አይነት ሴጣን አለ
@user-nj7df9gb6e
@user-nj7df9gb6e 7 месяцев назад
ባትቀበሉ ጥሩነበር አላህ ይጠብቃችሁ
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 10 месяцев назад
አላህ ትዳራችሁን ያሳምሪላችሁ ሰዉ አብዶል ምናለ ሰንት ትዳሪ ያጡ እያሉ እሰዉ ትዳሪ ላይ የምሮጡት ኸሪ ልቦና ይሰጣችሁ 😢😢
@rabiamohammed9082
@rabiamohammed9082 6 месяцев назад
እህህ ከባድነው እሙ ፈታበይ💐 አይዟችሁ በርቱ እኔብሆን የማረገውን አላቅም 🤣 ከተናደድኩ በደቂቃነው ከለሬ የሚቀየረው 🙈 🤣🤣🤣🤣 ደሞ ቶሎ ውለጂና ጥሪን ገፎ አርጋችሁ 😁😁😁
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 10 месяцев назад
እረ ሰው በሰው ፍቅር ደስታ እይቀናም ዲያቢሎስ ብቻ ነው በሰው ደስታ የሚቀናው ምን አይነቷ ባለጌ ነሽ ልጆቹ በሰላም ይኑሩበት
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 10 месяцев назад
😅አላህዋ ሆይ የባሌን ነገር አደራ ምድረ ቁሞ ቀረ ሴት ከማሳሳት ጠብቅልኝ ሆሆሆ ዝበያቸው ማርሸት ሴቱ ተበላሽቶል
@roomirommi4848
@roomirommi4848 10 месяцев назад
Ena setewelje le lijishe lekalew yeza sew yebeleshe umuya yena wede ancheko ke wereke tibelichaleshe enku neshe❤❤❤❤
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 10 месяцев назад
አሙ ሳቅበይልኝ ደብሮኛል ግን እደኔያለፈነገር ነው እወድህነበር እሽ ምኑላይ ነው ጥፍቱ ቀጣይ ደግሞ ለሙ ብታመጣ እዳታፍሩ ሳሚ ትክክል አይደለህም መልስህ ሊሆን የሚችለው አመሰግናለሁ ብለህ እኔ አወትዳይዣለሁ ለስጦታሽ አመሰግናለሁ።እህቴ በቃ አለቀ 😂😂ምንወደሌላ መገድ አስኬደህ አይ የኛነገር እሙደግሞ ምንም አያነደድም እናመሰግናለኝ የጨዋ ንግግር ካልፈለጋችሁ ሽጣችሁ ለኔ ቢጤ ስጥት ገናለገና እውድህ ነበር አለችና ምን ይጠበስ እመንጂ አትፍራ ምን ፍራት ፍራት አላችሁ ምንም ነገር።ቢሆን አማትባችሁ ተቀበሉ ፀበል እርጩት አለቀ አትፍሩ ሌላሰው እድገባ የምታደርጉት እናተናችሁ እድህ አለች ለምን አለች መቸአለች እያላችሁ😂😂😂 እህ አናደዳችህኝ እወዳችሀለሁ
@semutub7343
@semutub7343 10 месяцев назад
ምቀኛችሁ በዛእሳ እሙየ አይዞሽ ግን ራሳችሁን ጠብቁ ጊዜዉ ከፍቷል ዝብላችሁ ስጦታም ቢሆን ተቀብላችሁ አትሂድ መተት አድርገዉ ትዳራችሁን እዳያፈርሱት
@abuktenaw3283
@abuktenaw3283 7 месяцев назад
Kinat new atcheneku egziyabehaer yatamerewn manm ayileyew atcheneku.
@m....m57
@m....m57 7 месяцев назад
አይ ሰንት ብላ ሴቶች አሉ ግን ባልትዳር ወንድ ላይ ፊጥ እምትሉት ነገር አልግባኝ ብሎ ቅር ወላሂ የኔንም ትዳር የሆንች ልጅ ናት ያልያየችኝ ነግር እየሰራች ድሞ እኮ ዝምዴ ናት ክበትሰቦቼ ወሬ ትለቅምና እና ልባሌ ትንግርዋልች ካአንደየ ሁልትየ ነግር ሰራች አሰጠላኝ ትዳሬ 😢😢😢😢😢😢ትልያየን 😢😢😢😢😢😢ብንልያይም እሷን አይፍለጋትም እሱ አሁን ላይ ብባሌ ትሰፋ ቆርጣ ሌላ አግባች አሉ አፍር ትብላ እና ይቺ ብሸቅ😢😢😢😢😢😢ልቤ ትሰብሮ ቅር 💔💔💔💔💔💔💔💔💔ይህው አላግባም በየ ቁጭ ብያአልሁ 💔💔💔#
@reyuf2891
@reyuf2891 29 дней назад
እና ምን ችግር አለው ማፍቀር ሀጥያት ነው እንዴ ድሮም አፈቅርህአለው እንጂ ፈቀረኛኜ ነበርክ አላለችም አሁን የእሙ ባአል ነህ አለች ሆሆሆ ሰው በክፉ ሲመጣ በፍቅር መመለስ
@user-zh6eq3bn8b
@user-zh6eq3bn8b 10 месяцев назад
እሙየ ትግስትአልሽ እኔበሆን እኔአቃልሁ😂😂😂😂😂 አይልያቺሁ ውዶቺእሙየየሳሚመናድድናፍቆናልአናጂልን❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 10 месяцев назад
ቀላል ነው እናተ ናቹ ፍቅራቹ ማጠናከር አለባቹ እሺ በርቱ ጠንክሩ ደሞ ፈተና ያጋጥማል መጠንከር ነው አይዞቹ አይዞቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅራቹ ያብዛላቹ
@hayuye
@hayuye 10 месяцев назад
አብሽሪ እሙ ባልሺን አንች ነሽ የምታቂው ተያት እሷን እረ ሼ ተው እሰው ባል ፊጥ አትበሉ ሆ ገና አብሮ ከተማረን መፍቀር አለ ማለት ነው ቱ
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 10 месяцев назад
የሰዉ ሰዉ የሆነን ሰዉ ማሰብ ይከብዳል የማይሆነዉን ደሞሞ የሚወዳት ጋር አቤ እረወደራሳችን እንመለስ እራስሽን ሁነሽ ከዝህ ነገር ብትረሽዉ ጡሩነዉ
@Hime1-fb4ft
@Hime1-fb4ft 10 месяцев назад
አኔ,አዳች,ገጥመኛልየብአል,ሡጠታ,ሰለሚገዛልኝ,ብየ,አኔጓደኛየጋ,ሂጀሡጠታ,ገዛሁለት,ከዛአሱሲሠጠኝ,አኔም,ሰጠሁት,በጣም,ደስአለ,ሠጥችወአላቅ,እኔ,አሱነበርአሚሰጠኝ,,ተመሣሣይ,ያጋዛኝ,መልሣ,ሠጠችው,አሡ,አልቀበልም,ብሎ,ሲመልለምን,ብሥለምወዳ,አድቀበላት,አሥገደድኩት,ሌላሠው,,አዘነብኝ,አኔምስደት,መጣሁ,ፈራሁ,በጣምነውየምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wy3xd2hx6y
@user-wy3xd2hx6y 10 месяцев назад
አይዞሽ እሙየ ሳሜ ያችናአየአች ብቻነዉ አይዞሽ እህቴ
@Hanaalamuu
@Hanaalamuu Месяц назад
Er dafar gin indet asiba new tidarchun.libabito.faxare fiqerchun yabizalchu idaguu tiliqii bota dirsu emabete tixabiqachuu❤❤❤❤🎉🎉🎉
Далее
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
Просмотров 52 млн
IT'S MY LIFE + WATER  #drumcover
00:14
Просмотров 15 млн
Starman🫡
00:18
Просмотров 9 млн
📌📌#አወል ከሚስቱ ወንድም ታረቀ
6:57
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
Просмотров 52 млн