Тёмный

ዛሬም ጥርሱን በንዴት ነከሰ😁😁 ካልጠፋ ህልም ይሄ ይታያል? 

Emu & Sam
Подписаться 61 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 386   
@samemu
@samemu 11 месяцев назад
ላይክ ማድረግ ረስታችኋል ቤተሰብ
@user-rx1vh4pq2k
@user-rx1vh4pq2k 11 месяцев назад
ክክክክክ ወይኔ ሳሚ ንደታም ነህ😂😂😂😂😂😂
@user-rx1vh4pq2k
@user-rx1vh4pq2k 11 месяцев назад
ግን ጥሩ አደለም ምግብ አትዲፋ ወዲም
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 11 месяцев назад
እኔ ገና ስልሰማ ነው ላይክ የማረገም አይከፈልበት ሰው በወደደው አይደራደርም ❤❤❤❤❤❤❤
@zina5085
@zina5085 11 месяцев назад
ኧረ አርገናል እኔ አድርጌያለሁ እንደራሴ እኔ የማዬውን ነገር ሁሉ ከማዬቴ አስቀድሜ ላይክ ማድረግ ይቀለኛል ስለዚህ አድርጌለሁ ማለት ነው
@tesnimahmed6675
@tesnimahmed6675 11 месяцев назад
እንወዳችኋለን
@imanimqn9281
@imanimqn9281 11 месяцев назад
ሳሚ ሲናደድ ደስይለኛል የምትሉ በላይክ ግጩኝ🤣
@user-fb6eu8qn6u
@user-fb6eu8qn6u 4 дня назад
በጣም
@zina5085
@zina5085 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ዛሬ ነፈርኩ ካንች ከሱ ደስ ስትሉኝ ግን ኧረ የወናስን እባካችሁ እስኪ አንድ ቀን ሰርፕራይዝ አድርጉን አምጡና❤❤
@madinafuj6125
@madinafuj6125 11 месяцев назад
ውዶች እናንተቤት መጥቶ አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂❤❤❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 11 месяцев назад
የዛሬዉ ለየት ያለ ነዉ እንዴዚህ ነዉ የሚያምርባችሁ የባለፈዉ የሰዉ ነገርምናምን በናንተ አያምርም❤❤
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 11 месяцев назад
ወይኔ እሙ ትችያለሽ ድምጽሽ እራሱ ደስ ሲል እንዲህ ጥርሱን እስከሚያፈጭ ማናደድ
@zeynebhussen7556
@zeynebhussen7556 11 месяцев назад
ዛሬ ደስ ብሎኛል ሳሜን አናደድሽልኝ😂😂እሙዬ❤❤
@jemal1-jj5yx
@jemal1-jj5yx 7 месяцев назад
በማይክርስኮፕ ነው ያየሽው አላለም 😂😂😂😂😂😂 ወይ ሳሚየ ተበልተሀል አባየ😂😂😂❤❤❤❤
@user-gp4kg9ie4j
@user-gp4kg9ie4j 11 месяцев назад
እዚህ ቤትማ ዮኒ ከሔደ ተመልካች ቀንሳችኋል እሙና መምህር ሳሚ ዮኒን አምጡት🎉
@user-vk6lv8do4v
@user-vk6lv8do4v 9 месяцев назад
😂😂ቅናትህን ስወድልህኮ ስትናደድ እደት እደምታምር 😂
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 11 месяцев назад
አቤት ያችስራ ያስቃል መላሽ ግን ካሜራውን ያየው መሰለኝ😂😅😊 ወላሂ በሳቅ የሶወሬ የሱመልስ
@agereaddis1762
@agereaddis1762 11 месяцев назад
አይ እሙየ ስልኬን ልኬልሽ ነበር ግን አልመለሽልኝም በቃ ተይው ጓደኛ ላረግሽ ፈልጌ ነበር ደሞ ሴት ነኝ ወንድ ከመሰልሁሽ ብየ ነው ድሮስ እኛ በስደት ያለነው ሰዎችኮ ማንም አይፈልግም የስደት እህቶቸ እደኔ ብቸኛ የሆናችሁ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
@user-jw7ln1um5o
@user-jw7ln1um5o 10 месяцев назад
አይዞሽ
@abayabay3382
@abayabay3382 11 месяцев назад
አየ እሙየ 😂😂😂የዛሬው ደግሞ ለይት ይላል 😂😂😂ወይኔ ሳሚ 😂😂😂😂😂እዴት እደምወዳችው እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nasermab
@nasermab 11 месяцев назад
Mashalla betam yewdeshal emeye❤❤❤❤
@user-zl7zm9jl3q
@user-zl7zm9jl3q 6 месяцев назад
😂😂😂😂ሣሚ ሢናደድ ያምርብሀል ክክክክክ እሙ ክፉነሽ😅😅😅
@alammassafa186
@alammassafa186 11 месяцев назад
😂😂😂betam new des yemilgn sisek new yemwulew esu sinaded berchilgn emu yoninm amtuln aberachu seru i miss you yoni❤❤
@hayatkw5976
@hayatkw5976 11 месяцев назад
እሙ ቆጆ እድህ ቲቸር ሳሚን ስታተከትኪልኝ በጣም ነው ደስ የሚለኝ በተለይ እረገጥጥጥጥ አድርጎ ሲናገርማ እደት እደሚያስቀኝ እሙየ ውድድድድ ማርየ❤❤❤❤
@makamohamed3279
@makamohamed3279 10 месяцев назад
ውይ ሣሚ ጥርሡን እንዳታሠብሪው እያናደድሽ በነገራችን ላይ በጣም ነው ፈታ ሚያረገው
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 11 месяцев назад
ዋይኔ ዛሬ ሳሚ በሳቅ ገዴለኝ ካላጣሽዉ ከንፈሩን ምን አሳየሽ😂😂😂ያልኩት ዴረስ ጥፊ ቀመስሽ እሙየ አይዞሽ😂😂😂😂😂
@jemal1-jj5yx
@jemal1-jj5yx 7 месяцев назад
እረ ወየው ወየው 😂😂😂ኡርይይይይይ😅😅😅😅 ወይኔ በሳቅ ስደት መሆኔን ኮ ነው የምታስረሱኝ በርቱ 😂😂😂😂😂😂
@temramuhamed
@temramuhamed 7 месяцев назад
Swedachihu wuy tadleshi yena konjo❤❤❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 11 месяцев назад
ወይ ሳሚ ኡፍፍ በሳቅ ገደልኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 10 месяцев назад
ደስሲሉ አይሳሚ ይሄንለምንአየሽአላለም ❤😂😂😂
@user-go8fo9ei3o
@user-go8fo9ei3o 11 месяцев назад
እሙ ዛሬ አቃጠልሽዉ እሰይ ብድር በምድር ክክክ በርቱ አላህ ከናተጋር ይሁን
@user-zd6xm1mz9d
@user-zd6xm1mz9d 5 месяцев назад
🎉ሳሚ ስናደድ አለመሣቅ አይቸልም 😂በጣም ነዉ ምያስቀሁ የሳቄ ምጮች ደስ ምትሉ ጥዶች ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅❤❤❤
@momoithyopya4964
@momoithyopya4964 10 месяцев назад
Aree hoden ufff😂😂😂shimagilew astengaji nw dasi yilal 😂😂😂😂😂😂😂
@selimlayefshjuae2270
@selimlayefshjuae2270 11 месяцев назад
ጥሽት/ጉርድ በርሜል❤❤❤የሻይ ማፍያው ሳሚ ክክክ😂😂😂
@AsdDfa-gx1vo
@AsdDfa-gx1vo Месяц назад
ሳሚየ የኔ ቀናተኛ😂😂❤❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 11 месяцев назад
እሙዬና ሳሚ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤የሙዬ ህልም ግን በጣም ነዉ የሚያስቀዉ😂😂😂😂😂😂 ሳሚግን በህልም ትበሳጫለህ እንዴ😂😂😂
@rahelnegash5270
@rahelnegash5270 11 месяцев назад
Memhri sam betam tasklh👍🤣💚💛❤️🙏
@user-zh6eq3bn8b
@user-zh6eq3bn8b 11 месяцев назад
አይሳሚ ሁልግዜ ትሽውዳልህ😂😂😂😂 እሙየ❤
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 11 месяцев назад
አለመሣቅ አይቸልም ከእናተ ቤት ማረያምን ታምረ አላቸሁ ሠትከባበሩ ደሠ ትሉ አላቸሁ ❤❤❤
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 11 месяцев назад
በህልምም ቅናት አየ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂
@tashalosehasiso5353
@tashalosehasiso5353 11 месяцев назад
ወይኔ ሳሚዬ አረ ንዴቱን ቃንሳዉ እዴ!!😄😄😂😂😂😂😂እሙዬ❤️❤️❤️❤️💯👌from s.. A..... C!!!!👈I Love, u guys💔 በጣም እኖዳቹለን ማልካም ምሽት ይሁንላችሁ!!
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 11 месяцев назад
ገና ላየው ነው መልካም መቃጠል ሳሚ😂😂
@user-zh6eq3bn8b
@user-zh6eq3bn8b 11 месяцев назад
የምር ሁልግዜ ሳሚ ስናድድ ድስየሚልኝነግርስ😂😂😂😂😂
@monabanna9185
@monabanna9185 11 месяцев назад
አይ ሳሚ ቶሎ አት ናደ ድ
@saroosiyuum3561
@saroosiyuum3561 11 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 kkkkk wayiii gudiii prank ajabatti aboo
@sikosilo4773
@sikosilo4773 10 месяцев назад
እኔ ደግሞ ወንድልጂ በሚስቱ ሲቀና ወላሂ የለለ ነው ደስስ የሚለኝ አቤት ሲያምርብህ ቅናት አይ ሳሚሀሀሀሀሀሀሀ አንች አዝግ አሳቅሽኝ
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 11 месяцев назад
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ወይ ቅናት ሳሚ
@tesnimahmed6675
@tesnimahmed6675 11 месяцев назад
ሳሚ ሲናደድ አቤት አቤት❤❤❤
@itagitag2026
@itagitag2026 11 месяцев назад
Aye emuye yanchi hilmi yegaremali❤❤😀😀😀😃😃
@sikosilo4773
@sikosilo4773 10 месяцев назад
ለምን ከንፈሩን አየሽ አላለም አይ ሳሚ😁😁😁
@seadesamera2242
@seadesamera2242 11 месяцев назад
እውነት ነው የኔውድ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምንወዳችሁ ግን ሳሚ ሲናደድ ያዝናናል
@aberameaza9535
@aberameaza9535 11 месяцев назад
ወዮ ሳሚቻ ንዴትክ ውስጤ ነው እሙ ደግሞ ሳቅሽ ኤልሳ ትሙት
@alammassafa186
@alammassafa186 11 месяцев назад
😂😂😂sami behilm yekenah beakal bitayima erasihn mitaxefa new mimselgn hhhhhhhhhhh emu 1gna🎉
@KidistMekibib
@KidistMekibib Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ በህልም ቅናት 😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-dv4qm4qn9f
@user-dv4qm4qn9f 11 месяцев назад
ወይኔ ሳሚየ መናደድህ😂😂😂😂
@user-gx7nk4yu3q
@user-gx7nk4yu3q 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂 አንች ምን ከንፈሩን አሳየሽ እግሩን አታይም😂😂😂😂😂😂
@user-qp3lm3xm7x
@user-qp3lm3xm7x 5 месяцев назад
ያሰሚ መናዳድ ዳሲ ይለናል ግን በጣለቻ አይዳል እወዳያለዉ 😂😂😂😂😂😂 ማናዳዱ ያሲቃነል ሳሚ ወንድሜ ሁሌም ታናደድ አሙዬዬዬስሎድሽ😂😂😂😂😂😂😂😂
@merimoia9195
@merimoia9195 11 месяцев назад
እረ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂 በሳቅ
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 11 месяцев назад
ህልም ብሎ ዝምነዉ ክክክ ወዶችኮ እፊታችዉ ወድምሽንም ብታደቂ አይወዱም ይቀናሉ እኒህ ክርት😂😂
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 11 месяцев назад
በጣም
@user-vo4wp3lc9m
@user-vo4wp3lc9m 11 месяцев назад
እሙዬ ሻሄ ሳይደፈበሸ ተረፈሸ😅😅
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 10 месяцев назад
ዊዊዊ ሳሚ ቅናቱ😂😂😂😂
@toybaseid2845
@toybaseid2845 11 месяцев назад
ሳሚ በህልምም ይቀናል😂😂😂😂😂
@user-mx2hm8le3u
@user-mx2hm8le3u 11 месяцев назад
አይ እሙዬ ከየት ከየት አመጣሽው ውይይት 😅😅😅መምህር ሳሚ😂😂😂
@hejueu
@hejueu 11 месяцев назад
ክክክክክ ይኸ ህልም መቀጠል አለበት ይደገም
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 11 месяцев назад
የሳሚ ንደት በጣም ነው ደስይለኛል
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 11 месяцев назад
ተንጨረጨረ አይይይ😅😅😅😅
@HanaMehamed-ug8kp
@HanaMehamed-ug8kp 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤ወይኔ ዛሬ
@user-ve7in7go6m
@user-ve7in7go6m 11 месяцев назад
Manamaa ykn eebijuu yoo argaanii akkaamiitti irraa daddabsuu hin taatu wayyii hinaaffaa 😅😅😁😁😁😁🫣 samichoo 😉 Emu gobazii 🫡
@ረዱ
@ረዱ 11 месяцев назад
ወይኔ ሳሚ ሲናደድ እውነትም ያስቃል😂😂😂
@EeEe-vk1kv
@EeEe-vk1kv 4 месяца назад
@user-ow3hz8zf1o
@user-ow3hz8zf1o 2 дня назад
Wayne guide fala😂😂😂😂😂
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 11 месяцев назад
ሳሚ የቀረበልሽን አልሠማሽ ክክክክ
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 11 месяцев назад
ሰሚ እየወረረው ነው ንዴት ክክክክክክክክክክ እሙ ሽሽ ሀይ ሰም አረገገ አቦ ይመቸቹ ❤❤❤
@hamadnagat9837
@hamadnagat9837 11 месяцев назад
ማሮችዬ በጣም ነው እምወዳችሁ
@halimaseid5226
@halimaseid5226 11 месяцев назад
ሳሚያችን ክክክክክክክክ ሰፈሩ ከፈሩ አትበይ ዘ ጥርስ መግጠም ክክክክክክክክ
@Aielyas
@Aielyas 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂 behiwetey endenaye yemiyask alayehum besak lmot new😂😂😂😂
@user-pw3jq2xf5j
@user-pw3jq2xf5j 7 месяцев назад
እኔ የሚገርመኝ ዝም ብሎ መስማቱ😂😂😂😂😂
@user-ow3hz8zf1o
@user-ow3hz8zf1o 2 дня назад
Wayii samii..kkkkk
@user-mm9wh8th5x
@user-mm9wh8th5x 11 месяцев назад
ልብ ውልቅ ህልም ብዬዋለው😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@user-wy2kd5mf2x
@user-wy2kd5mf2x 11 месяцев назад
ወይኔ ወንዶዎች ሢቀኑ አይ ሣሚ ተንጨረጨረ😂😂😂
@user-yr7gt7cv7m
@user-yr7gt7cv7m 11 месяцев назад
ኣይ ሶሚየ😢😅
@user-ei4qd9mh2u
@user-ei4qd9mh2u 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂ወይኔሞትኩ
@youtubeethiopia2085
@youtubeethiopia2085 11 месяцев назад
😂😂😂😂ሢሚኮ ሢናደድ
@hirutteshome8627
@hirutteshome8627 11 месяцев назад
Igzabiher Amlak indiw inde tewaddedachu yanurachu emuyye yemiwedish wendi nw yemikenabishi
@laketana7060
@laketana7060 11 месяцев назад
😂 አይ ሳሚ😂 ከንፈሩን ምን ስትይ ታያለሽ 😂😂😂😂 በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂 እሙ ግን አወራርሽ እውነት ነው ያስመሰልሽው:: እንኳንስ ሳሚን: እኛን ያናድዳል 😂😂😂💚💛❤️👍🏽
@tegr1218
@tegr1218 11 месяцев назад
ምርጥጥንዶችበርቱልኝ
@user-hj5wi7li2e
@user-hj5wi7li2e 10 месяцев назад
waw deess setilu❤❤❤❤❤❤❤
@user-xg8ly1jj7d
@user-xg8ly1jj7d 11 месяцев назад
ወኢ፣ሳሚ፣ሻኢ፣አጠጥታ፣ጠጣችክ፣አኢዞህ፣በርታ፣አቺም፣ጠብቂ፣ክክክክ❤❤❤❤
@ZEHRA-zg7jc
@ZEHRA-zg7jc 11 месяцев назад
ውይ የሳሚ ቅናት ደግሞ ይለያል 😂😂
@mesertkifle233
@mesertkifle233 11 месяцев назад
ሳሚዬ ትግስት ❤❤❤❤❤የለም ግን ህልም እኮ ነው የነገረችክ❤❤❤❤
@user-or8ck1xd4g
@user-or8ck1xd4g 11 месяцев назад
ተ ቲቸረ ር መምህር ሲናደድ ደስ ይላል😂😂😂😂😂
@JhJv-ix3qs
@JhJv-ix3qs 11 месяцев назад
አይሣሚ አረገደልከኝበሣቅ ከፈሩንለምንአየሽ😂😂😂
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 11 месяцев назад
አረበሳቅገደለኚ ከፈሩንለምን አየሽአላለም😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zenashab4209
@zenashab4209 11 месяцев назад
ወይኔ የሳም ንደዴት በሳቅ ደከምኩኝ 😂😂😂😂😂😂❤️❤️❤️
@user-fb6eu8qn6u
@user-fb6eu8qn6u 4 дня назад
ስወዱሽ #አደኛነሽ❤❤❤❤
@ganatganat6080
@ganatganat6080 7 месяцев назад
Wayine sami😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤Emu sirdhi wayine😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 11 месяцев назад
የተመታሽ😂😂😂😂😂😂😂😂 እንዴት አመለጠኝ
@brotherssisters7101
@brotherssisters7101 11 месяцев назад
😂😂😂Wayne Hodee Kosole
@MRavoz-bm2dk
@MRavoz-bm2dk 11 месяцев назад
እኔ እራሡ ሳሚ ሲናደድ ያዝናናኝ 😂❤
@user-zw3jd9ff3q
@user-zw3jd9ff3q 11 месяцев назад
ወይ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 11 месяцев назад
አይ እሙየ ሳሚ ቸለው😅😅😅😅😅
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w 11 месяцев назад
kkkkkk ሳሚ ፀናቱን ይስጥህ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 11 месяцев назад
ሳሚ እኮ የሳቄ ምንጭ ነህ ስለውበቱ ተይና ህልሙን ንገሪኝ 😁😁😁😁😁😁የእሙ ተኮል ብስጭት እኮ ነው የምታደርጊው ተይ እሙ ቶሎ ያረጂብሻል አታበሳጪው 😁😁😁😁😁❤❤❤❤❤
@BdodcfsbeGekeg-kl3gl
@BdodcfsbeGekeg-kl3gl 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂❤❤❤ሆይ እም 🥰🥰🥰🥰🥰🫶🫶🫶❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 11 месяцев назад
ከፈሩ ከፈሩ አትበይ ኝኝኝ😂 አይ ሳሚ ደስ ስትሉኮ
@hyagfddgfddhhdd
@hyagfddgfddhhdd 7 месяцев назад
እኔ ሙቼ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yemarame.tizita7934
@yemarame.tizita7934 11 месяцев назад
Are emu gen atabesachu eda sami gen yemeron ede new minadedewe😂😂😂😂😂😂
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 11 месяцев назад
ዛሬ ገን ጥፊ የምትቀምሽ ይመሥለኛል እግዚአብሔር ይርዳሽ ከንፈሩን ለምን አየሽ አላለም😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@saronTekelay-cs7oe
@saronTekelay-cs7oe 7 месяцев назад
oww des setelu esey sami tenadede🤣🤣
Далее
Телеграмм-Колян Карелия
00:14
Просмотров 153 тыс.
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Просмотров 11 млн
መኪኖቻችሁን ተጠንቀቁ /
18:41
ሶፋ ላይ ሸናች|| አሞሽ ነው ??
16:27
Просмотров 33 тыс.
ፍቅሬን ተዋወቋት❤️‍🩹🤍🥹
26:42
Телеграмм-Колян Карелия
00:14
Просмотров 153 тыс.