Тёмный

ቶሎ የሚደርስ ጠላ ያለ ጌሾ ያለ ብቅል 💯 

Tsion tube
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 5 тыс.
0% 0

#yetela#aserare#

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 52   
@Amen12331
@Amen12331 3 года назад
የባለፈውን ሞክሬው በጣም ቆንጆ ነው እስቲ እሞክረዋለው በርቺ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 года назад
watching
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 года назад
ፂዬ ዋዉ በጣም ቀላል ያለ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅ ይባርክ 🙏👏🏼👏🏼👏🏼👌👌👌👌
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 года назад
🙏😍
@Solzna
@Solzna 3 года назад
ዋዉ ለየት ያለ የጠላ አጠማመቅ ነዉ.እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ❤️
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 года назад
😍
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 года назад
ፅዮንዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የጠመቅሽው በርችልኝ 🙏🙏🙏
@fyoritube
@fyoritube 3 года назад
ዋው ልዩ ዕና ቀላል አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ
@azebnegash2354
@azebnegash2354 2 года назад
Gobez!!! Now I can recycle my bread 😁
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
ፅዮንዬ ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ👌👍🙏💖👏👏ሼር
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 года назад
🙏😍
@alyaabukerTube
@alyaabukerTube 3 года назад
ያምራል በርች
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 года назад
Tsiyee betam kelal menged new liyu fetera! Thank you for sharing!
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 года назад
ፂዮንዬ በጣም አሪፍ ነው ፈፅሞ አይታስብም ቆንጆ ፈጠራ ነው እናመስግናለን ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 года назад
ዋውበጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ👌👍
@Sarimeha9868
@Sarimeha9868 3 года назад
Berchi ejish ybarek Enatiye
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 года назад
🙏😍
@yemiten
@yemiten 3 года назад
ፅዮንዬ ዋዉ በጣም የተለየ አሰራር ነው በጣም ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ የኔ ባለሙያ ሼር 😍👌
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 года назад
🙏😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ጠምቀሽዋል እጆችሽ ይባረኩ ፅዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 года назад
🙏😍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 года назад
ፂዮንዬ አመትባል አመትባል አስመሰልሽው ልዩ ጠላ ነው መልኩም በጣም ያምራል ጠላ ወዳጆች ይወዱታል ብዬ አስባለሁ👍👍❤️🥰❤️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 года назад
Wow Betam konjo tela yetemekeshiw ejeshi bereke yebel😍❤
@kidistemehrete5237
@kidistemehrete5237 3 года назад
ፂዬ በጣም ያምራል 👌👍👍😍🤩
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 года назад
😍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 года назад
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጠመቅሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 года назад
🙏😍
@haregandarga1024
@haregandarga1024 3 года назад
ዳቦ በቢራ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነው ከለሩም በጣም ያምራል ፅዮንየ እጅሽ ይባረክ👌🙏🥰
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 года назад
ዋዉ ፂ በጣም ቆንጆና ቀላል ዘዴ ነው ያሳየሽን 👌🏽👍😍እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ😍
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 года назад
🙏😍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 года назад
Watching ❤️
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 года назад
ዋው በጣም ልዩ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ👌💕እኔ በዳቦ እና በቴምር ነው የምሰራ 😋
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 года назад
🙏😍
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 года назад
ወዉ በርች
@Sarimeha9868
@Sarimeha9868 3 года назад
Gesho alasgebashim
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 года назад
የለውም ለማፈያ ቢራ
@user-yr6rz4kz7q
@user-yr6rz4kz7q 3 года назад
ሰላም እህት በአላችሁ ደረሰ ደስ ይላል የኛም የናተም አድላይ ሲሆን ቆጆ አርገሽ አውጥተሽዋል 👏👏👍👍
@mahiethiopia
@mahiethiopia 3 года назад
Thank you 👌👍
@emityroman6776
@emityroman6776 3 года назад
Tsionye melikam beal kemelawu betesebishe gar stay blessed 🙏🏾🥰
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 года назад
😍🙏
@AyniA1
@AyniA1 3 года назад
ፂወንዬ ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል ያስጎመዣል ዋውው
@tatiyedingel4818
@tatiyedingel4818 3 года назад
Gobzi 👏
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 года назад
ጺዬ ተባረኪ ባለሙያ
@meksebtv1376
@meksebtv1376 3 года назад
Wawwww betam konjo sra 💞💞👌👌
@freytube2731
@freytube2731 3 года назад
በጣም የሚገርም ነው ጺዬንዬ ❤️❤️
@zerthunmekonnen4216
@zerthunmekonnen4216 Год назад
የተራረፈ ዳቦ ጨው ይኖረው አይደለ እንዴ አያበላሸውም
@Sarimeha9868
@Sarimeha9868 3 года назад
Sukarun photo anstesh lakiln yene konjo
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 года назад
ስኳሩንም ብትተይው የራሱ ጠአም አለው እዛጋር ተናግሬአለው
@Sarimeha9868
@Sarimeha9868 3 года назад
Amesegenalew tolo slemeleshlign
@hageretube6095
@hageretube6095 3 года назад
Yesuk dabo yihonal?
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 года назад
Awon
Далее
የጠላ ብቅል አበቃቀል በአሜሪካ
12:27
Rusiya Prezidenti Vladimir Putin Bakıdadır
00:32
Просмотров 262 тыс.
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Просмотров 7 млн
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
31:30
Просмотров 532 тыс.