Тёмный

ቶንዴን አስደሰትኩት 

Frie Dagi Family
Подписаться 170 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም ru-vid.com...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
ru-vid.com...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
#Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube #Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Опубликовано:

 

23 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 384   
@geraratube12
@geraratube12 Год назад
እንደ ፍሬ እና ዳጊ ደስ የሚል የቤተሰብ ፍቅር ይስጣችሁ🙏
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Год назад
አሜን ፫ የእኔም ምኞት እንዲህ መኖር ነው
@mesimekdi
@mesimekdi Год назад
@@senayetzeethiopiatube8632 በቅንነት ደምሪኝ እማ
@kezero1990
@kezero1990 Год назад
@@mesimekdi mamaye beteseb enhun
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b Год назад
🙏🙏🙏😍
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Год назад
ማነው ይህን ፍቅር የሆነ በተሰብ ሲያይ ፈጣሪውን ለኔም እንደዝህ ያለ በተሰብ እና ትዳር ስጠኝ እያለ እንደኔ ሚጠይቅ🙌🙌🙌🙌🙌
@utry7261
@utry7261 Год назад
አለን😂😂
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Год назад
እኔ
@tringotri6479
@tringotri6479 Год назад
አለን😭
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Год назад
እኔ
@user-wi8yf8uf5m
@user-wi8yf8uf5m Год назад
እኔ አለሁ
@saraweldekidan152
@saraweldekidan152 Год назад
ስላሴዎች የባረኩት ቤተሰብና ትዳር ማለት ይሄ ነውና በርቱ እግዚአብሔር ከናተው ጋር ይሁን ❤❤❤❤
@saraweldekidan152
@saraweldekidan152 Год назад
🙏🏽
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ማማየ ደምሪኝ
@tabestabesah1233
@tabestabesah1233 Год назад
🙌🙌🙌🙌🙌😂😂😂😂😂🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️💟💟💟💟💟💟💟💟🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@aberashayele66
@aberashayele66 Год назад
እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብና ትዳር ማለት ይህ ነው።
@enshadamaquel6603
@enshadamaquel6603 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏👪👪
@ekiramtube442
@ekiramtube442 Год назад
በራሳቸው ሙድ ፈታ የሚሉ ጥንዶች ማሻ አላህ በጣም ታምራላችሁ 👍👍
@azeb2686
@azeb2686 Год назад
የሚያስቀኑ ባልና ሚስት❤ አብራችሁ አርጁ ፍርዬ ቶንዴያችን💚💛❤️
@alemandbetslottube6300
@alemandbetslottube6300 Год назад
ፍርየ ጌታ ምስክሬ በህልሜ ከናንተጋር ነው ያደርኩት አዲሥ አልጋ ልብሥ እየሰጠዃችሁ ነበር እናም ከዚያ ሴት ልጅ አልጋችሁ ላይ ተኝታ ነበር እናም ፍርየ ደግመሽ ሴት ልጅ ትወልጃለሽ ይሄን ኮሜት አንብቢው እናም እንዳትረሽ በጣም እወዳችዃለሁ
@user-ch5rp1mu9u
@user-ch5rp1mu9u Год назад
ምንም የማየት የሚያዝናናኝ ነገር የለም ውስጤ ሰላም የለውም ተዋህዶ የመጣባት መከራ ሰላሜ ነስቶታል😭😭😭
@utry7261
@utry7261 Год назад
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር አለ
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Год назад
አይዞሽ እህቴ መጸል ብቻ ነው እግዚአብሔር አለን እንሻገራለን🙏
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Год назад
እኔም ሆዴ እንዴት እንደተሸበረ
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 Год назад
አይዞኝ ህይወት ይቀጥላል እርሱ የለው አይቀርም መብላት መጠጣት መናገር አይቆሞሞ ፀሎት ብቻ ነው እነሱም የኛው ተካፋይ ናቸው ከነገሩ በፊት ይሆናል የተቀረፀው እናም አናበረታታቸው ተባረኩ
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 Год назад
እግዚአብሔር ይፈርዳል ቀን አለው ይጨመላለቁ እድሜ ይስጠን እናያለን አይዞሽ
@mekdeswoldemichel9480
@mekdeswoldemichel9480 Год назад
ፍርዬ የኔ ውብ ከሰው ብዳ ይሰውራችሁ እድሜ እና ፀጋ ይጨመርላችሁ !! ለአብርሃም እና ለሳራ ያስገረመ እግዚአብሔር እቤትሽ ይግባ❤❤❤❤
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 Год назад
እውይ ስታምሩ❤ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ። ዘራችሁ ይብዛ። ይሄን ቪዲዮ ሳይ ደስታን ጠገብኩ። የናንተ ቤት ህይወት ለሁላችንም ይጋባ። የዛሬውን የደስታ ስሜት እዚህ ፅፌም አልጨርሰው። ❤❤❤❤❤
@user-zm3gc1gw9f
@user-zm3gc1gw9f Год назад
ፍርየ ተይ ቶንዴን ያበደ ፕራንክ አድርጊልን ጨርቁን ጥሎ እስኪሄድ🤣🤣🤣🤣ፕራንካችሁ ናፍቆኛል
@tsehaytube4032
@tsehaytube4032 Год назад
በጣም
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 Год назад
ተንኮል ለምን አስፈለገ???
@mahletgezu280
@mahletgezu280 Год назад
እግዚአብሔር ፍቅሩን በረከቱን ይጨምርላቹ🙏🙏🙏 ማነው ግን እንደኔ ቶንዴ ፍርስስስ የሚያረገው😂
@madina4756
@madina4756 Год назад
ፈታ ብሎ ፈታ ያደርጋል 😍
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Год назад
እሰይ ደስ ይላል ፍሬ ጨዋ የጨዋ ልጅ እንቻን የወለድ እናታሽ መሃፀናቸው ይለምልም አባትሽንም በአፀገነት ይኑሩ ማማዬ ሺ ትሁን የተባረከ ቤተሰቦች ናችሁ ተባረኩ ይገባዋል ቶንዲ እሱም እስከ ቤተሰብ የተባረከ ነው
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@mayet3254
@mayet3254 Год назад
መከባበር መተሳሰብ በትዳር ውስጥ ግድ ነው ፍርየ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Год назад
ትክክክልልል
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Год назад
ስታምር አይለያችው እንደው የሚጣሉ ከናተ ፍቅር ቢማሩ ባል የቤት ራስ ሚስት ንግስት ናትፍሪታ የኔ ጨዋ እውነት አንቺን ያሳደጉ ቤተሰቦች ይባረኩ ቶንዴም ማሚቶ እደጊየኔ ቅመᎃ❤❤❤❤
@mimisimrat963
@mimisimrat963 Год назад
ማርያምን እወዳችኋለሁ ከልቤ!❤️😍👌👍 እያንዳንዱ ካፋቹ የሚወጣው ድምጽ የሳቄ ምንጭ ነው። ሰላማችሁ እንደምድር አሸዋ ይብዛ🙏
@mimit-h2418
@mimit-h2418 Год назад
Beautiful family! Such a wonderful couple! Mamito is sweet and well mannered little girl! Friye is a great example how a wife should be.
@Ayu_tube
@Ayu_tube Год назад
በጣም ከምወደው ነገር እግር ማጠብ ነው በእውነት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔርም የሚወደው ስራ ነው ይሄ እንዳታቋርጭ ፍሬ ትልቅ በረከት ነው እህቴ የማርያም ፍሬ እድግ በይ
@frezergirma8067
@frezergirma8067 Год назад
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ሕግዚአብሔር መጨረሳችሁን ያሳምርላቹ 🙏🙏
@mesimekdi
@mesimekdi Год назад
በቅንነት ደምሩኝ
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Год назад
ኦውውውው አንበሶቹ። ቶንዴአችን ይገባሃል ከዚህም በላይ ምርጥ ባልና አባት ነህ። የሚገርመኝ በአካልም በቪድዮም አንድ አይነት ባህሪ ያላቸው መሆናቸው። እረጅም እድሜ እንደሁሌው ተመኘሁላቸው።
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 Год назад
ሀቂቃበጣምነው የምታስቀኑትአላህእድሜልክበፍቅርያኑራችሁ
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Год назад
የእናንተ አይነቶችን ያብዛልን
@mesimekdi
@mesimekdi Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Год назад
ማሻላህ ዋዉ የሴት እመቤት ሁሉን ያሞላሺ ነሺ ፍረዬ አላህ ቤትሺን በፍቅር ይሙላልሺ ይሂ የሚያሳየዉ የቱዴን ጥሮ ባልነት ነዉ መከባበራችሁ ፍቅራችሁን መተሳሰባችሆን ያሳያል ትልቅ ትምህረት አለዉ ላወቀበት ማማዬ የኔ ጣፉጭ አላህ ያሳድግሺ እወዳችኋለሆ የኔ ሞዴሉች
@mesimekdi
@mesimekdi Год назад
በቅንነት ደምሩኝ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካቹ በእውነት የአብርሃምን ቤት የባረኩ ስላሴዎች ቤታቹን ኑሮዋቹን ይባርኩላቹ
@tikis8083
@tikis8083 Год назад
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛ ሚጡ እድግ በይ ለቁምነገር ያብቃሽ
@salamalemu3423
@salamalemu3423 Год назад
ተባረኪ ፍርዬ የኔ ውድ አንደኛ ነሽ በናትነትም በሚስትነትም ግዴታሽን የተወጣሽ ሴት እውነት አስተማርሽን!!!!!
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Год назад
እሰይ ፍርየ ማሚቶ ተባረኩ ማሚቶ ስላሴዎች በሞገሳቸው ያሳድጉሽ ቶንዴም ይገባሐል ፍርየ የሴቶች አውራ እድሜና ጤና ይስጣችሑ ❤️
@22lijaddis11
@22lijaddis11 Год назад
Frie and Mamito god bless you❤❤❤❤thank you 🙏🏾for priceless lessons.
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ እስከነ በተሰቦቻቹህ እግዚአብሔር ስደት ያላቹህ እህት ወድሞቸ ለሀገራችን ያብቃን እኛም ለናት ለአባቶቻችን ለማጠብ ያብቃን🙏🙏❤
@mesimekdi
@mesimekdi Год назад
በቅንነት ደምሪኝ ቲጅዬ
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Год назад
ፈተና ቢበዛም ተስፋ የማልቆርጥ የተዋህዶ ልጅ ነኝ
@hewateadmasu2568
@hewateadmasu2568 Год назад
በጣም ነው የምወዳችሁፍቅራችሁንየፍቅረ አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ!!!!
@bettiyzemed1460
@bettiyzemed1460 Год назад
ውይ ፍርዬ እኔ ላንንቺ ቃላት ያንለኛል እድሜና ጤና ይስጥሽ
@hregzewdu6496
@hregzewdu6496 Год назад
ፍርዬ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አርጎ ያክብርሽ የኔ ልበቀና አመለ ሸጋዋ የማማየ እናት የፍቅር ተምሳሌት ካች በጣም ብዙ ተምሪያለሁ የህይወት መምህሬ ነሽ አከብርሻለሁ ኑሪልኝ 💚💛❤
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 Год назад
ፍርዬ የኔ ቆንጆ አንቺ አንደኛነሸ እውነት የተባረከ ትዳርያድርግላቹ ወንዴ በጣም እድለኛነህ አንተም ምርጥ ባል አባት ነህ ዘመንችወሰ ይባረክ እንወዳችዋለን ማሚቶዬ😘😘😘😘😘❤❤❤
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 Год назад
የፍቅር ቤተሰቦች እንዴት እንደምታምሩ ማሚቶዬ እድግ በይልን ፍርዬ ግን እግሩን ስትሰሪ ፎጣ እረስተሻል እኮ እግርሽላይ አርገሽ ነው መስራት ያለብሽ ሼፍ ቶንዴ አያቅም ብለሽ ነው ኪኪኪኪ
@shewazerfalemu8036
@shewazerfalemu8036 Год назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ እስከመጨረሻው አይለያችሁ እኔም እንደዚህ ነበር የማጥበው ወደ ትዝታዬ መለሽኝ ፍሬ የዛሬን አያርግውና.....
@user-ce4vf6vm9j
@user-ce4vf6vm9j Год назад
ሰታምሩ እንኳንአደረሳቹ ለመቤቴ
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 Год назад
You are so sweeeet Friyee. ♥️♥️♥️ እግዚአብሔር ጨምሮይባርክሽ
@menberkife4562
@menberkife4562 Год назад
ተባረኩ በጣም ደስ ትላላችሁ
@eejffhdjdb5391
@eejffhdjdb5391 Год назад
ፍሬዬ እኔ እራሱ ለትዳሬ ብዙ ትምርት ነው በናንተ የምማርው ቃላት ያጥርኛል ስለናተ ማውራት ፈጣሪ ይጠብቃችው ምርጥ ቤተሰብ
@etuamlku3448
@etuamlku3448 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️❤️❤️
@berkaetdebritu9375
@berkaetdebritu9375 Год назад
ፍሪዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ባህላችን አረሳሸም ክበር ❤️❤️❤️
@TrhasZDesta
@TrhasZDesta Год назад
fireye tebareki. a blessed family tonde gin le enkebekabe atemechim. asechegerkate eko.
@misteregebeyehu8064
@misteregebeyehu8064 Год назад
Friye,Dagi and Mamaye edemine senebetachehu selamachehu bizete yibelelegne Friye yene abeba mechem melkam miste lebalua zewede nate yibalale fikerachehu ,metesasebachehu ,mekebaberachehu ejege dese yilale bezih gifu Friye tebareki wondiyen tekebakebiwe anchim girum miste nesh essum girum bale newe edeme tena yisetachehu,Mamayem edege bela tileke dereja tidereselachehu😘❤🙏🙏
@nitsuh8222
@nitsuh8222 9 месяцев назад
Tiru mist. Amlake rjeme edmena Tena yesteshe❤
@aminahasn4238
@aminahasn4238 Год назад
እንዴት አባትህና እናትህ ቤመርቁህ ነው እችን የመሰለች ሜሰት የሰጠህ አላህ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ
@amanualbeti4155
@amanualbeti4155 Год назад
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ በጣም እወዳችኋለሁ እንዲሁም አከብራችኋለሁ
@hanakebede8982
@hanakebede8982 Год назад
Besmam menem kalat yelegnim fikirun e/her chemiro chemiro yisitachehu 🙏amen ❤❤
@mrvip5461
@mrvip5461 Год назад
እወነት ደስ እምትሉ ጥንዶች አላህ ይጠብቃችሁ
@etaferawtariku3172
@etaferawtariku3172 Год назад
Tebareku yene widoch
@Tube-gh6ze
@Tube-gh6ze Год назад
እንኳንስላምመጣችሁእረጅምእድሜይስጣችሀ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sablacell1012
@sablacell1012 Год назад
የኔ ማሮች እማምላክን ሰታምሩ ፈጣሪ በደሰታ ያኑራችው
@mesimekdi
@mesimekdi Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሩኝ
@betemikdessenay1981
@betemikdessenay1981 Год назад
Weyyy metadelachu ...such kind of relationship is frome above u both are lucky 💓 💖 💗
@sofiibrahim9466
@sofiibrahim9466 Год назад
Beautiful family God bless you 🙏❤️❤️😍😍
@hatarihazard5776
@hatarihazard5776 Год назад
you guys are so beautiful. May God bless you all and your beautiful marriage. Love from American
@askelagabisa400
@askelagabisa400 Год назад
ፍርዬ እዲህ ዳጊን ዝቅ ብለሽ እግሩን በማጠብሽ ደስ የሚል ትህትናንነ ይገልጳል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ማሚቶም እድግ በይልኝ
@mesimekdi
@mesimekdi Год назад
በቅንነት ደምሩኝ
@rahelalamu6210
@rahelalamu6210 Год назад
Tebarku ewnet ❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@selamwoldu694
@selamwoldu694 Год назад
Tebarku hulachihum.
@zelalemkeleta1185
@zelalemkeleta1185 Год назад
Wow fera you are amazing wife god bless you and mamma too
@alemalem5165
@alemalem5165 Год назад
Tabrkhu
@yordanosnegash6012
@yordanosnegash6012 Год назад
God bless you
@hewanaklog5878
@hewanaklog5878 Год назад
The great God he can give you more and more I love you guys Hewan from Boston .
@adenaayalew371
@adenaayalew371 Год назад
ፍርዬ የኔ ልዩ ቶንድዬም ማሚቶም ውድድድድድ ነው የማደርጋችሁ ኑሩልን መሳም እኮ ችግር የለም በረከት ነው ቶድዬ የኔ ትሁት
@makbelderbew8252
@makbelderbew8252 Год назад
ፍሬ ካንቺ ብዙ ነገር መማር ይቻላል የኔ ውብ ቤተሰቦችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@meryayu6415
@meryayu6415 Год назад
አሜን ተባረኩ ፍርዬ
@genettuku4951
@genettuku4951 Год назад
Fira betam desi yemtilu batesb ❤❤❤🙏🙏
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 Год назад
Wow wonderful family good Bless
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 Год назад
Uff tbareku ❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@bazakason8474
@bazakason8474 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አይለያቹ እመቤቴ ትጠብቃቹ ለኔ ምርጥ ቤተሰብ ናቹ
@maryelove7751
@maryelove7751 Год назад
ወይኔ እኔ የምኖረዉ ስደት ነዉ ባለቤቴ ሁሌ ስልጠና ሲሰጥ ቆሞ ይዉላል እና ሔደህ ሳሎን ማሳጂ ያርጉልህ ስለዉ እቢ ይለኛል ሁሌ አብሬዉ ሆኜ ልክ እንደፍርዬ ዝቅ ብዬ ለታማኙ ባሌ በታዘዝኩት ብዬ ተመኜሁ ቶንዴ እድለኛ ነህ መልካም ሚስት ስለተሰጠቺህ😍 ፍሬ ፈጣሪ ያክብርሽ❤ ማሚጦዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይ😘
@tiruneshmelka9920
@tiruneshmelka9920 Год назад
Tebareku
@selebekeleselebekele7562
@selebekeleselebekele7562 Год назад
Melekam mist le,balwa zewed nat:love u;
@geexeekabadaa3537
@geexeekabadaa3537 Год назад
Tabarakuu mamiyee inaa firiyee
@derba-rf2mm
@derba-rf2mm Год назад
በጣም እምትገርሚ ምን ልበልሽ ቃላት የለኝም
@jahrajahra8092
@jahrajahra8092 Год назад
ማሻላ ቀጥሉበት
@melatgirma9609
@melatgirma9609 Год назад
Fetari tidarachehune yebarikilachihu. Betame taselenalachihu dese tilalachihu. Anyways gine Tondy siyasekege newe yecheresikute.
@user-ld5mi6ox7v
@user-ld5mi6ox7v Год назад
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ከዚሂም በላይ ተከባበሩ እማምላክ የተባረከ ህይወት ትስጣችሁ
@saratesfazgi1712
@saratesfazgi1712 Год назад
Tebarku ❤❤❤
@frehiwotgetachew1658
@frehiwotgetachew1658 Год назад
Tebarku ❤
@meseretkibret106
@meseretkibret106 Год назад
Melekam miset lebala zewd nechi geta eyesus tedarachihun yebarkelachihu
@haymikebede9891
@haymikebede9891 Год назад
Beautiful couple 💗💗💗
@helenmitu6386
@helenmitu6386 Год назад
ዋው ፍሬ እንዲህ ነው አሰደሰትሸኝ መከባበራችሁ ደሰ ሲል ይመቻቹ😘
@atesdeasmamaw1962
@atesdeasmamaw1962 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽፍርየ
@mikiassami694
@mikiassami694 Год назад
Friye tdarachhun ybarklachu fetari rejm edmena tena ystachu
@yeneMB
@yeneMB Год назад
Friye ..yene bale ayeteshi saline hido bisera anchi ga newu tebiwu..Cosmo..wende alewedim kkk
@dhhfghu4979
@dhhfghu4979 Год назад
ፈጣሪ ይባሪካቺሁ
@YeMaryam8701
@YeMaryam8701 Год назад
Egzabher yibarkachu
@mekdelawittesfaye
@mekdelawittesfaye Год назад
We’ll done mummy &baby grill God bless you ❤
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ዉዶች ፍቅራችሁ ይብዛ ማማዬ የኔ ጣፋጭ ❤❤❤
@fghufguu8944
@fghufguu8944 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 Год назад
Freye yeny meret Ethiopiawet.melkam betesebowoch.
@sarahabetamudubale6476
@sarahabetamudubale6476 Год назад
Mashalhee dess setelu Allahe tedarachune yebarkelachu lejachunme yasadegelachu
@felegfeleg555
@felegfeleg555 Год назад
Ferey swedesh yene derbaba Egzybeher yetebkchu❤❤❤❤❤❤❤
@selamtezera3348
@selamtezera3348 Год назад
በጣም ደሰ ምትሉ ቤተሠብ ሊሎች ከናንተ ቢማሩ ጥሩ ነው ማሚቶንም እድግ ተበልላቹህ።
@IPhonetastic-dc7cj
@IPhonetastic-dc7cj 10 месяцев назад
ደስስስስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችው እስከመቸረሻውውውውውው ያዝልቅላችው ፈጣሪ ስወዳችው❤❤❤❤❤
@rohamamahamaha400
@rohamamahamaha400 Год назад
Tabaraku❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatabdalla2049
@hayatabdalla2049 Год назад
Frya Lena 1 neshe👏👏👏
@almi4575
@almi4575 Год назад
Egzabher yibarkachu tamiralchu ayleyachu
@semerehabte5738
@semerehabte5738 Год назад
Humble wife and mother...chewa nesh ..you're printing a precious and priceless lesson to your cute daughter...others watching..
@biruktawitmelkamken2500
@biruktawitmelkamken2500 Год назад
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚያብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@sagathedo1657
@sagathedo1657 Год назад
Beautiful Family ❤️❤️❤️ so good job
@tigistamaru4037
@tigistamaru4037 Год назад
😍😍😍😍😍💕💕💕💕💕wow wow mar kanjo 👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧
Далее
ХЕРЕЙД БОИТСЯ МОЕЙ СОБАКИ!
37:08
Zlatan embarrasses Speed 😂 #ishowspeed
00:32
Просмотров 18 млн
እኔ አልቻልኩም !!
16:55
Просмотров 97 тыс.
ኪድ የውሻ ስጋ በላ ! MAHI&KID VLOGS
29:22
Просмотров 101 тыс.
ХЕРЕЙД БОИТСЯ МОЕЙ СОБАКИ!
37:08