Тёмный

ቶንዴ ሃይማኖቱን ቀየረ | ፍሬ ጥላው ሄደች | ትዳራችን አበቃለት | ትልቅ ስህተት ሰራሁ 

Frie Dagi Family
Подписаться 181 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
www.youtube.co...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@Lehulumgzealew
@Lehulumgzealew 4 дня назад
ፍቅር ይቀድማል ብለው ሃይማኖት ችል የሚሉትን ልጆች በዝች እውነተኛ የሃይማኖት ጠንካራ ይማሩ በጣም ትልቅ ትምህርት አለው እናመሰግናለን❤ እኔ ግርም የሚለኝ ተከታዮች የምትፅፉ ምድረ አሽቃባጥ በቃ መጀመርያ የተፃፈች ኮሞንት አንብባቹ ሆ😮 የምትሉት ነገርስ ሳትማሩ ነው እንዴ መፃፍ ብቻ የቻላቹት የራሳቹ ሃሳብ መስጠት አትችሉም ወይ ዘንድሮ የመጥቡን ከሃይማኖት ፍቅር ይበልጣ የሚሉ መማርያ ብለው ነው እንጂ እንደነሱ ሃይማኖቱ የሚያከብር የለም አትጃጃሉ
@cr7_editzz174
@cr7_editzz174 4 дня назад
ሀይማኖት ፡ አያድንም የሚያድነው ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ብቻ ነው።
@mamananaye4793
@mamananaye4793 4 дня назад
አዳኝ ክርስቶስ ነው እ።
@fdgf9922
@fdgf9922 4 дня назад
ድቁርና​@@cr7_editzz174
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 3 дня назад
በዓለም ላይ ብዙ ሃይማኖት አለ ሁሉም የሚከተለውን ሃይማኖት ልክ ነው ይላል ኢየሱስም አለ እኔ እውነት መንገድ ሂወትም ነኝ!ለተቀበሉት ግን በስሙ ለሚያምኑ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው! ሃይማኖት ሳይሆን ለሰው ልጆች ኃጢያት ሲል ነፍሱን የሰጠው ጌታ የሆነው ኢየሱስን ማመንና እርሱን መከተል ከዘላለም ሞት ከገሃነም ፍርድ ያድናል!ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል!!!
@AK-vx3ht
@AK-vx3ht 3 дня назад
አይደለም. ታዲያ ቀልድ በሃይማኖት ??? ዝም ብለስ አትለፍልፊ
@Redu78978
@Redu78978 4 дня назад
ፍርዬ የኔ ሰዉ እመብርሀን ልቦናሽን አትቀይርብሽ በሀይማኖት ቀልድ የለም እሺ😢❤❤ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@peacelove4778
@peacelove4778 4 дня назад
አሜን
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 4 дня назад
አሜን❤❤❤
@gedam626
@gedam626 3 дня назад
አሜን አሜን አሜን🙏
@senaitabreha1267
@senaitabreha1267 3 дня назад
Gobez ❤️❤️
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 3 дня назад
መቼም ፍርዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@atomium8465
@atomium8465 4 дня назад
John 1 አማ - ዮሐንስ 12: ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ 13: እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።
@hanaa1558
@hanaa1558 4 дня назад
Ayesqtetes fetari tewld sibal
@Geni790
@Geni790 4 дня назад
በስመ ስላሴበሀይማኖት ቀልድ የለም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን ከመታደልም በጣም መመረጥ ነው ማርያምን ❤
@salamaelu3012
@salamaelu3012 4 дня назад
እየሱስ ያድናል
@Hihh-tz5ul
@Hihh-tz5ul 3 дня назад
እውነት ነው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል​ ያድናል ያድናል @@salamaelu3012
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 дня назад
አሜን ኦርቶዶክስ አርጎ ስለፈጠረኝ የድንግል ማርያም እየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ይውሰድ❤
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 3 дня назад
እኔ የፈለገዉን ይምጣጂ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖቴን አልቀይርም ለምን ቢለዎ አንገቴላይ አይደቀንም የሚገርማችሁ ከ5ተኛ ፎቅ መሬት ስመድቅ ገብርኤል ገብርኤል እያልኩ ነበር መሬት ስደርስ ግን በእግሬ ነበር የቆምኩት አይገርምም የተነጠፈልኝ ነገር ነበረ ማለት ነው
@መቅዲጎንደሬዋ
@መቅዲጎንደሬዋ 3 дня назад
በትክክል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤
@shalom5536
@shalom5536 4 дня назад
ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
@user-ti7lw5dn1d
@user-ti7lw5dn1d 2 дня назад
በትክክል መደኒ በመንሚ የለም በኢየሱስ. ብቻ ነው. ኢየሱስ ያድናል።
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 2 дня назад
​@@user-ti7lw5dn1d“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 4 дня назад
የቶንዴ እናትና አባት የ43ኛ ዓመት የጋብቻ በዓል በደማቁ ተከበረ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-68EEe8iBm9M.html
@masarat2998
@masarat2998 4 дня назад
ምርጥሴት❤❤❤❤❤
@ewekassa5522
@ewekassa5522 4 дня назад
wow ጀግኒት እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 4 дня назад
ፍሬ አንዳዴ የቁርስ አሠራር አሳይን ለልጆች ጭምር የሚሆን🎉
@marye577
@marye577 4 дня назад
ፋረዬ የኔ ሀይማኖተኛ ቶንዴ ንስሀ ግባ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን🙏
@MasaratGetu
@MasaratGetu 4 дня назад
እመቤቴ ምስክርነት በሃይማኖት ቀልድ አላቅም ጀግና ናት
@sdad773
@sdad773 4 дня назад
አይይይ ብልግናነዉ
@berutasfea161
@berutasfea161 4 дня назад
እኔ ሳስብ ፕራክ ነወ በእውነት በፍጹም አይቀይርም
@yaracell969
@yaracell969 4 дня назад
በጣም ማሪያምን
@MasaratGetu
@MasaratGetu 4 дня назад
ፕራንክ ነው ውዶቼ
@የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
@የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 4 дня назад
ከተዋህዶ ውጭ የማይታበስ ማርያምን ❤💒
@Ethiopia-g4b
@Ethiopia-g4b 4 дня назад
😂😂😂😂😂
@የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
@የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 3 дня назад
@@Ethiopia-g4b ሊነሳብሸ ነው አይደል😂😂😂😂
@Ethiopia-g4b
@Ethiopia-g4b 3 дня назад
@@የማርያምነኝ-ሠ1ኀ sorry Hun I don’t have anything የሚነሳብኝ ለኔ ብሎ የተስቅለ በ3 ቀን ሞትን ድል እድርጎ የትነሳው Jesus ከኔጋር ነው 24/7
@Ethiopia-g4b
@Ethiopia-g4b 3 дня назад
@@የማርያምነኝ-ሠ1ኀ yena Konjo thanks to the almighty God የሚነሳ ነገር እንካን የለብኝም ነገር ግን ሁሉን ትተሽ ክርስቶስን ብትከተይ ያዋጣሻል we are here for temporary life የሚያዋጣሽን የዝ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 дня назад
​@@Ethiopia-g4bእውነት እናንተ ፔንጤ ከሆናችሁ ፓስተር ቸሬን የሚያስተምረውን ለምን አታዳምጡም ተነገራችሁ አትሰሙም የኦርቶዶክስ ልጆችን እየዞራችሁ ጌታን ተቀበል አትበሉ ተብላችሁ ቢነገራችሁ በፍፁም መስሚያ የሌላችሁ የአዳራሽ ውስጥ ዳንሰኞች ስለሆናችሁ ሊገባችሁ አልቻለም ሰከን በሉ
@Enattube-x5z
@Enattube-x5z 4 дня назад
በሃይማኖቴ ግግም ያልኩ ገገማ ነኝ 👏👏👏እኔም በሃይማኖቴ ገገማ ነኝ:: መቼም ቢሆን ሃይማኖቴን አልቀይርም ጌታየና መደኃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ፈራጄ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጄ 🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር አምላክ አምኖ ከመካድ ይጠብቀን
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 3 дня назад
አሜን እህቴ ምንም ነገር ጥንቅር ብሎ መቅረት ይችላል በተዋህዶ ቀልድ የለም
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 дня назад
አሜን❤
@TixR-st8ei
@TixR-st8ei 3 дня назад
Amen Amen Amen 🙏
@tehunget3830
@tehunget3830 3 дня назад
አሜንንንን
@Yeshi987
@Yeshi987 2 дня назад
እኔም ትክክል በተዋህዶ እማ ቀልድ የለም ምንም ገገማ ብንሆንም😢😢😢😢
@AASemaShafi
@AASemaShafi 3 дня назад
አለህ አንድ ነዉ አይወልድም አይወልድም
@Geni790
@Geni790 4 дня назад
ሀይማኖቴን ቀይራለሁ በማለትህ ብቻ ንስሀግባ ቶንዴ በእናንተ ይሄ አይጠበቅም አብሶ በዚህ ዘመን 😢
@habtamabera1481
@habtamabera1481 4 дня назад
Ye ewenet adelem atakabji
@Geni790
@Geni790 4 дня назад
@@habtamabera1481 ቀይራለሁ እያለ ካፉ ደጋግሞ እያወጣው ቃላቱን ቀልድም ቢሆን ካላወቅሽ ጠይቂ
@saraaalotaibi3803
@saraaalotaibi3803 4 дня назад
በትክክል ነወ
@ወሎዬዋ-የ5ፀ
@ወሎዬዋ-የ5ፀ 3 дня назад
በጣም ትክክክክክክክል
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 2 дня назад
@@habtamabera1481አታሸቃብጪ
@mesganaashenafi
@mesganaashenafi 4 дня назад
ፍርዬ ዛሬ ገና በጣም ወደድኩሽ ጥንካሬሽም በጣም ደስ ይላል ልጅሽም የማሪያም ነች ተዋህዶ አይማኖቴ ለዘላለም ፀንታ ትኑር
@yewhin21
@yewhin21 3 дня назад
ደምሪኝ ❤❤
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
ሀሀሀሀሀ
@yordanosfikre9450
@yordanosfikre9450 3 дня назад
አየሱስ ክርስቶስ ነዉ ቡቸኛ እዳኛ ነዉ ወንድሜ ከነ ቤተሰብአህ ወደሱ ተጠጋ
@alem-le5cs
@alem-le5cs 4 дня назад
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 እየሱስ ያድናል ስሞት ብቻዬን ነው ሐፍርድ የምቆመው ሚስቴን ወይም ባሌን ይዤ አልቆምም
@frehiwotasnake1546
@frehiwotasnake1546 3 дня назад
Mutan
@የBini
@የBini 4 дня назад
ፍሬዬ ጀግና በሀይማኖት ድርድር የለም፡፡🎉❤
@yewhin21
@yewhin21 3 дня назад
ደምሩኝ❤ማር
@user-ti7lw5dn1d
@user-ti7lw5dn1d 2 дня назад
ሀይማኖት. ጋዳይ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ከሌላ አደኝ ኢየሱስ ብቻ ብቻ ብቻ
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 3 дня назад
ህይወት ኢየሱስ ነው❤
@LamrotLamrot-p6h
@LamrotLamrot-p6h День назад
Eyesus neby enji geta ayidelem
@sofyaseid558
@sofyaseid558 День назад
እየሱስ የአላህ ባሪያ ነው ነብይ ነው ኧረ እመኑ ትክክለኛውን እወቁ
@hay5360
@hay5360 3 дня назад
ትልቅ ትምህርት ነው ❤❤❤❤ ፍሬ አባቶቻችን ምን ያህል ዋጋ እደከፈሉ ሰማአታት አገታቸውን ቀልተዋል ሰማአቷ አርሴማ ለእምነታ ስትል ነው የታገለችው ❤❤❤❤❤❤❤❤ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥት ነሽ የእናት እና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም
@user-ti7lw5dn1d
@user-ti7lw5dn1d 2 дня назад
Kkkkk😅😅😅😅😅😅😅
@የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ
በአይማኖት ቀልድ የለም እሺ 🥲🥲እግዚአብሔር እመቤቴን መቼም አልክድም በእውነት
@Zinab-l7k
@Zinab-l7k 3 дня назад
ላኢላሀ ኢለላህ ከአድ አላህ በስትቅር በሀቅ የሚምልክየለው ኢሥላምሀቅነው እየሡሥ የጊታ አላህ መልክተኞነብይነው።
@sofyaseid558
@sofyaseid558 День назад
ትክክል የኔ ውድ
@fitsummekonnen7430
@fitsummekonnen7430 20 часов назад
የሐዋ ሥራ 4-12
@ObseMone
@ObseMone 4 дня назад
የሰይጣን ጆሮ ይደፈን 100%ከናንተ አይጠበቅም ደግነቱ ፕራንክ ነው❤❤❤❤❤
@SameeraS-zs7ee
@SameeraS-zs7ee 4 дня назад
😅😅😅😂😂
@yewhin21
@yewhin21 3 дня назад
​@SameeraS-zs7ee ደምሩኝ እህቶቼ❤
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 День назад
Beehonem dasee Ayelem 😢
@bethelabraham5236
@bethelabraham5236 4 дня назад
1 ቆሮንቶስ 7:13፤ ያላመነ ባል ያላት ሚስትም ብትኖር ይህ ከእርስዋ ጋር ሊቀመጥ ቢስማማ፥ አትተወው። 1 ቆሮንቶስ 7:14፤ ያላመነ ባል በሚስቱ ተቀድሶአልና፥ ያላመነችም ሚስት በባልዋ ተቀድሳለች፤ አለዚያ ልጆቻችሁ ርኵሳን ናቸው፤ አሁን ግን የተቀደሱ ናቸው።
@Tiruye.Muluken
@Tiruye.Muluken 3 дня назад
አራ ተይጀ😂
@tsigeredatekle8729
@tsigeredatekle8729 3 дня назад
ይሄ እኮ አውዱ ያላመነ ሲል ምን ማለቱ መሰለ በእምነቱ የደከመ ማለት ነወ።ሚስት ደካማ ከሆነች ባል እንዲያበረታት ማለት ነው
@HalieHadush
@HalieHadush День назад
ልክ ብለሻል​@@tsigeredatekle8729
@እሙአቡዘርነኝልጀንናፋቂዋ
አሏህዬ ቅኑን ቀመገድ ላልተመሩ ሁሉ ምራቸው ለመራሀንም እስቲቃማን ወፍቅን ያአዚዝ❤
@kalebdaniel7414
@kalebdaniel7414 3 дня назад
አላህ የሚባል ፈጣራ የለም አንድ ና አንድ ተዋህዶ
@temirseyid5776
@temirseyid5776 3 дня назад
​@@kalebdaniel7414የክህደትጥግ ከጥላቻ ወታችሁ ሀቁንለማጣራትብትሞክሩ
@komaistekle4512
@komaistekle4512 3 дня назад
ማነው አላህ የመካ ጣኦት እንጂ😂
@Medi-Tube2
@Medi-Tube2 3 дня назад
አሚንን ምን አልባት ልቡ ውስጥ ያለውን ስሜት ሊሆን ይችላል ያወራው አላህ ቅኑን መንገድ ይምራው ሀብት ዝና ቤተሰብ ልጅ ትዳር አያድንም
@SenyAschalew
@SenyAschalew 3 дня назад
😂😂😂😂
@agereaddis1762
@agereaddis1762 3 дня назад
እምነት ከጥቅም ከፍቅር ከሁኔታ ጋር በጭራሽ አይወዳደርም ሁሉም ሀላፊ ነዉ እየሱስ ክርስቶስ ትናትናም ዛሬም እስለዘላለም አዳኝ ነዉ
@konjonesh
@konjonesh 4 дня назад
እግዚአብሔር አምላክ ከደዚህ አይነት የስይጣን ሀሳብ ይጠብቃችሁ ፍሬዬ የኔ ልባም ሴት ልክነሽ በሀይማኖት ቀልድ የለም እኔ ላቺ ጭነቀኝ ኡፍፍፍ
@አዳማናዝሬትአዳማ
የማልደራደርበት ስም ኢየሱስ ነው ጴንጤነት ኦርቶዶክስነት ወይም ሌላ ሌላ ሀይማኖት ፍጹም አያድነም የሚያድነው Jesus❤❤
@Medi-Tube2
@Medi-Tube2 3 дня назад
የእየሱስ መንገድ የቱ ነው ታድያ ? አረየሱስምኮ እምነት አለው ያውም ኢስላም !! allah is one prophet muhammed is the humble leader
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 3 дня назад
​@@Medi-Tube2😂😂😂😂😂😂ሎቱ ስብሀት ኢየሱስ በስጋ የተገለጠ አምላክ ነው ።ያንቺ እስልምና ከመሀመድ በፊት ወፍ የለም ተረታም የቁሬሾች ጣኦት ነው አላህ ።
@Hibi-r9k
@Hibi-r9k 3 дня назад
😂😂😂😂
@Medi-Tube2
@Medi-Tube2 3 дня назад
@@weletearegaytadesse4444 አብዛሀኛወቻችሁ ተረታሞች እስልምና ነብያችን ሙሀመድ ያመጡት የሚመስላችሁ ነገርስ ? እሳቸው የመጨረሻ የአላህ መልእክተኛ ናቸው ከሳቸው በፊት ብዙ ነብያቶች አሉ የመጀመሪያ ነብይ አደም (አዳም ) ነው ቁርአን ነው የወረደው በነብያችን ሙሀመድ ጊዜ ነዛ በፊት 3 መመሪያ መፅሀፎች ነበሩ አንብቡ ከቤተሰብ የወረሳችሁትን የእስልምና ጭፍን ጥላቻ ይዛችሁ ከምትጓዙ ከመጠመቃችሁ በፊት ሀይማኖታችሁ ምንድነው ስትባሉ ኢስላም ነው የሁሉም ሰው መልስ አየሽ ኢስላም ተፈጥሯዊ ሀይማኖት ነው የሰው ልጅ ሲወለድ ራሱ ኢስላም ነው
@TenaTen-o3g
@TenaTen-o3g 3 дня назад
መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ሀይማኖት አያስተምረንም ስለ እምነት እንጂ በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት እመኑ ትድናላችሁ
@ሰኒየድንግልልጅ
@ሰኒየድንግልልጅ 2 дня назад
እምነት ምንድነው ሐይማኖት ምንድነው ሁለቱም አንድ አይነት ናቸው ሐይማኖት ማለት በግዕዝ እምነት ማለት ነው ሳታውቁ አትሳቱ
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us Час назад
ሀይማኖት ማለት እምነት ማለት ነው እናንተ ተደናግራችኃል
@tsedeyanteneh2743
@tsedeyanteneh2743 4 дня назад
ለተናገርከው ቃል እግዚአብሄርን ይቅርታጠይቅ
@AamenAamen-zy6dh
@AamenAamen-zy6dh 4 дня назад
የሁሉም ነገር ፈጣሪ አንድ አላህ ብቻ ነው ከሱ ሌላ የሚመለክ የለም
@fasikabaharu2260
@fasikabaharu2260 4 дня назад
አናውቀውም አለን
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 4 дня назад
​@@fasikabaharu2260ከምሩነዉ😂
@tube-hl6er
@tube-hl6er 4 дня назад
የማይመለከትሽ ዉስጥ ገብተሽ አትቀባጥሪ
@peacelove4778
@peacelove4778 4 дня назад
ውይ አሁንስ እንደው እናንተን የማናይበት የት እንሒድ በየቦታው እንደ አርጎ ዝንብ😮😮😮
@AzmeraGebremeskel
@AzmeraGebremeskel 4 дня назад
😂😂ኣላህ የማሃመድ ኢጎ እንጂ ኣምላክ ኣይደለም
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 4 дня назад
ሐይማኖት ይገድላል። እየሱስ ያድናል።
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 4 дня назад
😂😂😂😂😂እረ ጼጤወች
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 4 дня назад
ምን ማለት ነው አይ መናፍቃን ምን ያህል ደን*ሮ እንደሆናችሁ 😂
@enanu7590
@enanu7590 4 дня назад
ጅል ወጥ 😂😂😂😂😂
@jujuHassen-l2p
@jujuHassen-l2p 4 дня назад
ክክክ በቃ እናተ አትሞቱም ማለት ነው ?
@ብንየጌታልጅ
@ብንየጌታልጅ 4 дня назад
​እየሱሰ ሕይወት እውነት መንገድ ነው እህቴ አትስስች እየሱሰ ዛሬም ለዘለዓለም ያድናል ይታደጋል👍@@ሀብታምእዳለው
@jujuHassen-l2p
@jujuHassen-l2p 4 дня назад
ኢላሂየ አፈጣጠሬን እንዳሳመርክልኝ መጨረሻየንም አሳምርልኝ
@fatimaa9853
@fatimaa9853 4 дня назад
አሚን ያረብ
@kalebdaniel7414
@kalebdaniel7414 3 дня назад
ውጪ ከዚ ጥምጣማም
@temirseyid5776
@temirseyid5776 3 дня назад
​@@kalebdaniel7414አምሮሽን ይክፈትልሽ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 3 дня назад
እኔምለው እናንተ ምን ትስራላችሁ እዚህ እንደ እንቁራሪት ዝም ብላችሁ መዝለል
@enasabdulkerim7673
@enasabdulkerim7673 3 дня назад
@@kalebdaniel7414 mnew haymanotawi channal new ende kefu kemenager zm malet yeshalal
@nmm150
@nmm150 3 дня назад
ህይወትም መንገድም ኢየሱስ ነው
@LAILA454-y3s
@LAILA454-y3s 4 дня назад
በስማም እረሱን አይቸ መደገጥ ድግልነ ይዞ የጎደለዉ የለም በቤየቱ ያፀናችሁ ያፅናናን
@امطالب-ل3ص
@امطالب-ل3ص 4 дня назад
የምትሰሩትን እያሰባቹ በሃይማኖት አይቀለድም ለተናገከው ነገር ንሰሃ ግባ😢😢😢😢😢
@MeseretGetinet
@MeseretGetinet 4 дня назад
እዳች አይነት ኦርቶዶክሶችን ያብዛልን ፍሪዬ የኔ ቅመም ❤❤❤
@yewhin21
@yewhin21 3 дня назад
ደምሩኝ ማር❤
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 3 дня назад
ጌታ ሆይ በረከቴን አሳየኝ ልረፍ ፍርዬ❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 3 дня назад
ፍርዬ እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናሽ 🙏 ቶንዴ ግን ንሰሐ ግባ 🙏
@SalamSalam-yc4ln
@SalamSalam-yc4ln 2 дня назад
እግዚአብሔር ሆይ ከመካከላቸው ከቤታቸምው አትውጣ ፍርየ እመቤቴ ሁሌም ካንች ጋር ትሁን
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 3 дня назад
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ድንግል ክብር ምስጋና ይግባት 🤲🤲🤲
@FggZcvb
@FggZcvb 3 дня назад
እመቤቴን በጣም በጣም በጣም ተመቸሺኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ 👌👌👌👌🥰🥰🥰
@HanaDawit-k5g
@HanaDawit-k5g 4 дня назад
ሲጎድል ሲሞላ አይደለም እህቴ የሚቀየረው እውነቱን ያዙ መፀሐፉን አንቢብ
@ZahraA-cy1gl
@ZahraA-cy1gl 3 дня назад
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ያረብ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
😂😂😂😂😂😂አታሽቃብጭ ያንች ነው ቀጥተኛ ሀይማኖት ከኦርቶዶክስ ውጭ ቀጥተኛ ሀይማኖት ወደ ውጭ
@saramissgina3313
@saramissgina3313 4 дня назад
ይቅርታ ግን በሐይማኖት ቀልድ የለም ከእ ርዕሱ ጀምሮ በሐይማኖት ፕራንክ የለም በጣም ያሳዝናል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@enatbayou3465
@enatbayou3465 3 дня назад
ትክክል
@BM-tq1sy
@BM-tq1sy 3 дня назад
Sometimes it’s good to talk about this coz we all have this idea inside but we don’t share it because of people judgment so this give a good lesson
@TomasTome-oe2zj
@TomasTome-oe2zj 3 дня назад
Yes
@TomasTome-oe2zj
@TomasTome-oe2zj 3 дня назад
Ydabrali
@አጸደማርያምዘተዋሕዶ
ለሃይማኖቱ ክብር ያለው ሠው በጣም ይገዛኛል ፍርዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ግን ለቀልድም እንኳ ቢሆን በሀይማኖት አይቀለድም ወንድሜ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር
@tinsaetadesse4937
@tinsaetadesse4937 3 дня назад
የእውነትህን እየሱስን አምነህ ከዘላለም ሞት አምልጥ መይማኖት አያድንም እውነት ያድናል እርሱም እየሱስ ክርስቶስ ነው።
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
እየሱስ ያድናል የምትሉ ሰዎች ማንም ሰው ይገላል ያለ የለም የትኛውን እየሱስ የምትሉ ደሞ የአብ የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ነው
@ntsuhmandefro3896
@ntsuhmandefro3896 4 дня назад
ከእየሱስ ውጭ ሌላው ሁሉ ገዳይ ነው።
@habtamabera1481
@habtamabera1481 4 дня назад
😂😂😂😂😂 are bakesh ​@@ntsuhmandefro3896
@MadinaMuhammad-j9y
@MadinaMuhammad-j9y 4 дня назад
የምትሞቱት በየትኛው ጌታ ነው ነው አትሞቱም?
@አዳማናዝሬትአዳማ
አዎ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ደግመን ደጋግመን እንላለን
@alem-le5cs
@alem-le5cs 4 дня назад
“ነገር ግን በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ፥ እግዚአብሔር አለ፦ እንዳትሞቱ ከእርሱ አትብሉ አትንኩትም።” - ዘፍጥረት 3፥3የሞትነው በዚህ ጊዜ ነው።
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 4 дня назад
ርዕሱን አይቼ በጣም ነው የደነገጥኩት ማሪያምን 😢😢😢😢በስላሴ ስም በዚህማ ፕራንክ አይሰራም ምነካህ ቶንዴ😢😢ከባድነውኮ እኔ እራሱ እምነት ከመመራመር የተነሳ ተወሳውሼ በአፌ ሳልናገር በልቤ ካድሁ አሁን የተለያዩ ሰባኪያንን በመለአክትና በእመቤታችን መሃል ያለውን እውነታ እያዳመጥኩነው ቅሬታዬ በነሱ ዙሪያ ስለሆነ😢😢 ግን ያምሆኖ በጣምነው የምጠነቀቀው ባለማወቅ እምነቴን ብቀይር የማጣው እግዚአብሔርን ብቻ አደለም ልጄንም ባሌንም ነው😢😢በአጋጣሚ እከሌ ሃይማኖቷን ቀይራ ብዬ ሳወራው የተረገመች ልጆቹን ከሷ ማራቅ አለበት እሷ ጠፍታ ልጆቹንም ትመርዛቸዋለች ሲለኝ ባለቤቴ በውስጤ እየገመትኩነበር😢😢
@atomium8465
@atomium8465 3 дня назад
እየሱስ የፍቃድ አምላክ ነው
@KarlKfoury
@KarlKfoury 4 дня назад
እውነት ነው ፍርዬ በሐይማኖት ቀልድ የለም የእምዮ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መታደል ነው
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu 3 дня назад
መታደል እየሡሥማወቅነው ።
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu 3 дня назад
መታደል እየሡሥማወቅነው ።
@bezuworku5361
@bezuworku5361 День назад
ፍርዬ የኔ ውድ በሃይማኖቷ ቀልድ ስለማታውቅ ነው የምወዳት በፍፁም እሺ አትልህም
@tilahungetachew3283
@tilahungetachew3283 4 дня назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የኔ ጀግና እህትእህ❤❤❤
@yewhin21
@yewhin21 3 дня назад
ደምሩኝ ማር❤
@berybawaneh2045
@berybawaneh2045 День назад
በሀይማኖት ቀልድ ያለም እሺ ያኔ. ውድ ፍሬ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤
@TiruB
@TiruB 4 дня назад
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ለሰው ብሎ ሀይማኖቱን እሚቀይር ሰው ምንም ፍቅር አያውቅም ኑሮው የውሸት ነው እሚሆነው ሁላችነንም በየ እምነታችን ያፅናን 🙏 ጋሽ ቶንደ ተው አታናዳት 😅
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo 3 дня назад
የዓለሙ መዳኃኒት ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ❤❤ በቤቱ ያጽናሽ
@YosephMekonen-t9e
@YosephMekonen-t9e 4 дня назад
አዳኝ፣ ፈዋሽ፣ ብርሀን & ህይወት ቀያሪ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ነው። ከኢየሱስ ውጭ ወደ ውጭ
@fatimaa9853
@fatimaa9853 4 дня назад
ፍጥራን ፈጣሪ አይሆንም የኢየሱስ ፈጣሪ ነው ፈጣሪ ፈጣሪ አይወልድም አልተወለደም አጋሪ የለውም ኢየሱስ መላክተኘ እጅ ፈጣሪ ያገለም የተወለደ የወለደ ፍጡር ነው
@peacelove4778
@peacelove4778 4 дня назад
አቤት እውቀት አይ ሚራኬል ፈላጊ ትውልድ 😮😮
@YosephMekonen-t9e
@YosephMekonen-t9e 4 дня назад
@@fatimaa9853 ነብዩ መሀመድ ፍጥራን ናቸው አይደሉም? ፍጥራን ከሆኑ ለምን እንደ ፈጣሪ ይመለካሉ?? የእግ/ር መልዕክተኛ ነብዩ መሀመድ ሳይሆኑ ስለሁላችን ሃጢያት ብዙ ዋጋ የከፈለው ውድ ልጁ ኢየሱስ ነው!!!
@YosephMekonen-t9e
@YosephMekonen-t9e 4 дня назад
@@peacelove4778 ቁጣ የክርስትና መገለጫ አይደለም። Calm down ሚራክል ነው የሚባለው 🤣🤣
@እሙሂራ
@እሙሂራ 3 дня назад
😂😂😂😂የእግዜርልጅ እግዜርልጅአለው ካልሺ እኮ አምላክየተፈጠረነውማለትነው ያማለት ደሞእየሱስ ፍጡርነው ማለትነው።
@Kok-w8t
@Kok-w8t День назад
ፍርዬ የእኔ እናት በጣም ነው ምወድሽ❤
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 4 дня назад
በሰማም ቶዴ በሀይማኖት ቀልድ የለም ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው❤❤❤❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 дня назад
አሜን
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 4 дня назад
😢😢😢የኔናት ፍርዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤❤ቶዴ አታበሳጫት ጥሩ አደለም እንደዚህ አይነት ፕራክ😢❤❤❤
@GhFd-v7w
@GhFd-v7w 4 дня назад
ፈጣር ይጠብቃቹው ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው❤❤❤❤
@eexx5392
@eexx5392 4 дня назад
❤❤❤❤❤
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 4 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብጣዕሚ እግዚኣብሄር ይመስገን
@GuGu-qj4rh
@GuGu-qj4rh 4 дня назад
👍👍👍👍☝️🤲🤲🤲🤲
@gicug4266
@gicug4266 4 дня назад
እውነት❤❤❤❤❤
@elsa4
@elsa4 День назад
ውይ ፍርዬ እንዴት እንዳሳዘነችኝ፣በእውነት በጣም ጠንካራ ነሸ፣ በእምነትሸ፣ ። ቶንዶ እባክህ፣ እንደዚህ አይነት ፕራክ አታድርጋት፣ በጣም እወድሻለው፣ አደንቅሻለው የማማዬ እናት፣ በቤቱ ያፀናሸ ልጅሸን ያሳድግልሸ። ቶንዶ ግን መቀጣት አለበት ለዚህ ፕራክ።
@sumnaihiyar3637
@sumnaihiyar3637 3 дня назад
የሆነ ነገር ለማግኛት ሳዮን እውነተኛ አምላክ ለማግኘት ሀይማኖቶችን ማንበቢብ ማንበብ ማስተንተን መፈተሺ ግድ ናው እኔ ሙስልም ነኝ ማፃፊ ቁዱስን በደብ አነባለው ለልጆቼም የራሴንም የሌላውንም መፃፊ ገዝቼ እሰጣቸውአለው ከልጅነታቸው ጀምረው እያስተነተኑ አውቀው ስያድጉ ትክክለኛውን አውቀው ይመርጣሉ
@mekdeseshetudejene9750
@mekdeseshetudejene9750 День назад
" ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።" (የዮሐንስ ወንጌል 14:6)
@amanisaaed318
@amanisaaed318 3 дня назад
የቶደ ፕራንክ የራስ ምታት ነዉ😂😂😂
@mekdeseshetudejene9750
@mekdeseshetudejene9750 День назад
" እውነት እላችኋለሁ፥ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ቤትን ወይም ወንድሞችን ወይም እኅቶችን ወይም አባትን ወይም እናትን ወይም ሚስትን ወይም ልጆችን ወይም እርሻን የተወ፥" (የማርቆስ ወንጌል 10:29)
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
ትክክለኛ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ናት 🙏🙏🙏⛪️🇨🇬
@StreamyShorting
@StreamyShorting 2 дня назад
ብዙዎቹ ይማሩበታል ፍርዬ በጣም ነው የምወድሽሽሽሽ ሁለታችሁም ከመጀመርያው ጀምሮ ተምሳሌቶች ናችሁ እንወዳችዋለን❤
@astekastek1000
@astekastek1000 4 дня назад
ጀግና ፍሬ አቆምሽ ወደድኩት መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ ብትቺዬ በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ሂዱ አብራቹ ብዙ ነገር ትማራላቹ ታምረኛወ ቦታ ነወ አድራሻቸዉ ዶርቃ ሚድያ ታገኛላቸ የጉዞ ማህበር ናቸቡ
@beletbelay6721
@beletbelay6721 3 дня назад
የቶንዴ ብራክ አያልቅም 😂😂 አንተ ትንኮለኛ ትበቀልህ አለች ጠብቅ እሽ 😂😂ይመቻችው ፋ ብሎ እሽ😂😂❤❤
@HanaTomas-hn3hf
@HanaTomas-hn3hf 4 дня назад
በስ መአብ ቶንዲ ንስሓ ግባ አይባልም😢 ፋርዬ ጀግና ነች❤
@Seadi.habeshawit
@Seadi.habeshawit 3 дня назад
ዝም ብለህ መቀየር ሳይሆን ቁርአን እና ቅዱስ መፅሀፍን አንብብ በድንብ እስክትረዳ ድረስ ከዛ ውስጥህ ላይ ደስታ የፈጠረውን ሀይማኖት እና እውነተኛ ነው ብለህ ያመንክበትን ምረጥ
@komaistekle4512
@komaistekle4512 3 дня назад
እመቤቴ ድረሺ እንዴት እንደደነገጥኩ እምየይ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ያስደነግጣል በሀይማኖት ቀልድ የለም ግን ት/ት አለው❤
@chernetdsbringachecdinssa7115
@chernetdsbringachecdinssa7115 4 дня назад
ክርስትና በመከራ እንጂ በድሎት የምትለካ አይደለችም::
@fetleworkkassaye3318
@fetleworkkassaye3318 4 дня назад
በናንተ ይሄ አያምርም በተለይ በዚህ ዘመን ከአንደበት ማውጣት (ቀይሬአለው) ማለት አይከቡድም አይዲያ አሏቀቦችሁ ፋርዬ ደግሞ የመጀመሪያ እርምጃ መሆን ያለበት ንስሀ አባት ማናገር መፀለይ ነው
@meserettesfu85
@meserettesfu85 День назад
ፍሬ የኔ ውድ እውነት ክብሬ ጨመረ በቃ አንቺ ትለያለሽ 🙏🙏🙏
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 4 дня назад
እምነት ተፍቅር ይበልጣል ቅድምያ ለእምነት ጎበዝ ፍሬ አሉ የተለያየ ሀይማኖት ውስጥ ሁነው እሚግማሙ እደነ ሀቢባ
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ
ስም መጥቀስ ለምን አስፈለገ አይ እኛ እኔ ማለት ቀርቶ እነሱ ይሁን ኑሯችን 😢😢😢
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 4 дня назад
መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለን ከሁሉም የሚበልጠዉ ፍቅር ነዉ።"1ኛ ቆሮንቶስ 13:13"
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 3 дня назад
ውይ ፍርዬ ዛሬ ቶንዴ በማይመጣው መጣብሽ የኔ ቅን እግዚአብሔር እስከፍፃሜው በእምነታችሁ ያፅናችሁ❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 4 дня назад
😂😂😂የቶንዴ ፕራሱንክ እኮ የትም ያልተነዳ ነው ስወደው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 День назад
“አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤” - ኤፌሶን 4፥5 Beselase men iyalk nw kirstoos yekelehlin waga haseb yedngl mariyam fekrs algebham😢😢😢
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 3 дня назад
ግን በጣም ትልቅ ትምህር ነው በጣም በጣም በጣም ለተማረ ሰው ድንቅ ትምህርት ነው አያችሁ ውሳኔ በእግዚአብሔር በህይዎት ቀልድ የለም እግዚአብሔር እስትንፋሳችን ነው።
@አኢሻብንትእንድሪስ
ይኸ እንኳን ፕራንክ ነው ችግር የለውም ነገርግን የምርም ቢሆን እደዝህ ነበር የሞትሆኝው? ለሠለምቴወች ግን አዘንኩላቸው የምር ❤ መሆን ያለበት ግን በእርጋታ ለምንድነው የምትቀይረው ብላ መጠየቅ ነው መወያየት መፀሀፍ ቅዱሥንም ቢሆን አምጥታ የቱጋ ነው ሥህተቱ ከምንጋ በጠቃላይ ብቻ መወያየት ነው እጂ ያዙኝ ልቀቁኝ ከቤት እወጣለሁ አይባልም የምር መረጋጋት እና ማንበብ ይልመድባችሁ እሺ ውዶቸ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 4 дня назад
ፍርዬ የኔ ጀግና እመቤቴ ትጠቃችሁ❤❤❤❤❤
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 дня назад
ሰው በሞተለት በክርስቶስ ብቻ ካላመነ የዘላለም ህይወት የለውም ስለዚህ እውነት ህይወት መንገድ እኔ ነኝ ያለውን ክርስቶስን ማመን ብቻ እንጂ ሀይማኖት አያድንም።
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 4 дня назад
በስመ ስላሴ ይቅር ይበልህ ቀልድም ቢሆን ሲጀመር ባትለውም ብዙዎች ለገንዘብ ብለው ስንቶቹ ክደዋል እምታነበውን ነገርም እየመርጥክ በተለይ የፍልስፍና መፀሀፎች አጋንትም በማንበብ ይገባል
@adee4662
@adee4662 2 дня назад
ፍርዬ እውነትሽን ነው በሀይማኖት ቀልድ የለም❤❤❤❤❤❤❤❤
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 4 дня назад
አተ ለምትናገረው ቃላት እኔ ከበደኝ 😢😢😢እሷ ጎበዝ ናት 😢
@beza390
@beza390 4 дня назад
ደምሪኝ❤
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 3 дня назад
እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የምታምናት ብርታቱን ትስጣት ቶንዴ ውስጧን እያወቅኸው እባክህን አታናዳት ሙዷን አታጥፋባት የኔ የዋህ በርቺልን ፕራንክ ብሎ ነገር ያናድዳል 🤲🙏💕💕💙
@kegetahun3445
@kegetahun3445 4 дня назад
ጀግና ፍሬ 💪💪💪
@GenetMeresa-u8y
@GenetMeresa-u8y 3 дня назад
ውይ ፍርዪ ስወድሽ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ እንቺ የሀይማኖትሽ ውጤት ነሽ እግዚያብሔር ይጠብቅሽ ድንግል ትባርክሽ።
@temabrand3382
@temabrand3382 4 дня назад
የምር ፕራንክ አተስራት አንደኛ ፕራንክ ነው በላይክ አሳዩኝ😅😅😅👍👍👍
@temabrand3382
@temabrand3382 4 дня назад
አነደኛ
@Fesileta
@Fesileta 3 дня назад
እንዲህ አይነት ቀልድ ጥሩ አይደለም አነተስ ጠንካራ አልነበርክ እመብርሀን ይቅር ትበል ለቀለድከው
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu 3 дня назад
እሷ ይቅር የማለት መብት የላትም ፣እሷ እኮ ሠውናት የሥንቱን ሀጥያት ይቅር ብላ ትችለዋለች
@BezayitSamson
@BezayitSamson 4 дня назад
የሴጣን ጆሮ ይደፈን ቶንዴ ግን የምታመጣዉ ሀሳብ ያሳቅቃል🙅🙅🙅🙅
@brukie7774
@brukie7774 2 дня назад
አይ ፍርዬ አንተ ንቃ ደስ ይላል ፕራንክ እንደሆነ እያወኩ የኔ ናደድ😂😂
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 4 дня назад
እንዳፍህ ያርግልህ እውነት መንገድ ህይወት የሆነውን ከድንግል ማርያም የተወለደውን የናዝሬቱን እየሱስን አምነህ ዳን ሀይማኖት አያድንም እየሱስ ያድናል ተባረኩ
@BeletuBeletu-xz4mx
@BeletuBeletu-xz4mx 4 дня назад
❤❤❤ እውነት በጣም ነው የሰካን ደስ የምትሉ ቤተሰብ ነችው እግዚያብሔር ይጣብቃችሁ
@SisayMekonen-v3e
@SisayMekonen-v3e 4 дня назад
ጀግናነሽ ዕሕቴ በሐይማኖት።ቀልድ።የለም
@BanchDagu
@BanchDagu 2 дня назад
ትምህርቱ ለሚጠቀሙበት በጣም ጥሩ ነው ።የእኔ እናት ጎበዝ በሀይማኖቴ እኔም አልደራደርም ግን በሀይማኖት ቀልድ የለም የሰይጣን ጆሮ ይደፈን
@እሙሙድ
@እሙሙድ 4 дня назад
አልሀምዲላሊህ
@qawwaswq9648
@qawwaswq9648 3 дня назад
አላህ ወደ እስልምና ይምራህ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 3 дня назад
መሀመድ ቡችላ😅😅😅
@AlemGebre-fh8bf
@AlemGebre-fh8bf 4 дня назад
ፕራንካችሁ ናፍቆኝ ነበር
@akmam5900
@akmam5900 3 дня назад
እኔ በበኩሌ በዓይማኖት በትዳር በቤተሰብ ባትጫወቱ ጥሩ ነው ሰው እናስተምራለን እያላችሁ በኑራችሁላይ ሴጣን መክተት ነው ጥሩ አይደለም በጣም ተጠንቀቁ
Далее
Watching This On Loop ♾️
00:32
Просмотров 10 млн
Paint Projects
00:17
Просмотров 1,9 млн
//በስንቱ/ /Besintu "ድስት አማረኝ"
29:25
ይቅርታ ጠየቅዋት🙏
27:02
Просмотров 42 тыс.