Тёмный

"ቸግሮኝ የተቀደደ ጫማ አድርጌ አሳልፌያለሁ"ከሙዚቃ እና ከሚዲያ ርቆ የቆየው ተፈራ ነጋሽ/ ቅዳሜን ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 272 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 746   
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 года назад
ተፈራ በፍፁም አላረጀም እኪ እደኔ አላረጀም የሚል እጅ ያውጣ ተፌ እድሜና ጤና ይስጥሕ!!
@ኩኬለሽማአርያምመፅናኛየ
እውነት ነው አላረጀም በፍፁም ግን በጣም አምሮበታል የኔ ጌታ እንኩዋን ደህና ሆንክ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
ትክክል
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 3 года назад
አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን.... About 40 million birr ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mk9V70izaQc.html
@ኑሮበሰውዲአራቢያ
@ኑሮበሰውዲአራቢያ 3 года назад
@@-hagereentertainment3281 ጥርሰቹ ይርገፍ
@selina-ej5yg
@selina-ej5yg 3 года назад
በጌታ እንዴት ያረጃል
@lidacall5379
@lidacall5379 3 года назад
የልጅነት ትዝታችን ተፌ ባንተ ዘፈን ብዙ ትዝታዎች አለብኝ ደሞ በጣም ነው ያማረብክ
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 3 года назад
አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን.... About 40 million birr ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mk9V70izaQc.html
@azmimogs9271
@azmimogs9271 3 года назад
ዮኒ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እናመሰግናልን🙏
@ሄለንከበደተስፋዪ
@ሄለንከበደተስፋዪ 3 года назад
ደስ ሴሎ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ
@zeenathdawood2202
@zeenathdawood2202 3 года назад
በጣምመለከት ያለዉ ዘፈን
@GirmaGirma-i3k
@GirmaGirma-i3k 6 месяцев назад
አይ ተፊ ደስ የሚል ግዜ ዬኒ
@ethiopiayeegziyabher1480
@ethiopiayeegziyabher1480 3 года назад
ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ይላል ቃሉ ትክክለኛውን የህይወት መንገድ መረጣችሁ ተባረኩ
@hassanabdo2963
@hassanabdo2963 2 года назад
ፀኀ
@teferanegase3701
@teferanegase3701 3 года назад
የተወደዳችሁ ወገኖቼ አንድ ልክ ያልሆነ ኮሜንት እያየሁ ነው "ኦርቶዶክስ" የሚል ቃል አንድም ቦታ አልተናገርኩም እኔ ከሞት ወደ ህይወት ከጨለማ ወደ ብርሃን ከሰይጣን ስልጣን ወደ እግዚአብሔር መንግስት ነው የመጣሁት ጌታ ኢየሱስ ይባረክ!! የጌታን ወለታ ደግሞ አውርቼ ጨርሼዋለሁ ማለት አይደለም በዘመኔ ሁሉ ባወራውአያልቅም እግዚአብሔር ጊዜ ይሰጠኛል ሁሉን አተርክላቸዋለሁ ሰላሙን ይስጠን ሐገራችንን ይጠብቅልን።
@yenanshibehulu7139
@yenanshibehulu7139 3 года назад
Gobez kibiru yisifa.amilakachin
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 6 месяцев назад
የነበርክበት ሀይማኖት ኦርቶዶክስ እንደሆነ ይታወቃል ።
@Amen_2008
@Amen_2008 2 месяца назад
bless you
@m.getnet3838
@m.getnet3838 2 месяца назад
ግን ዘፈኑን ተመለስበት ሳይሆን እምነቱን መቀየርህ ያለመብሰል ያለማወቅ ነገር አየሁብህ
@m.getnet3838
@m.getnet3838 2 месяца назад
እራስህ አንብበህ ሀይማኖት ከምትቀይር ከሚያውቁ አባቶች ተምረህ ቢገባህ ኑሮ ወደዚህ ውሳኔ አትደርስም ነበር
@belenlove552
@belenlove552 3 года назад
ወይ ተፈራ ነጋሽ በጣም አሪፍ ዘፋኝ ነበርክ ሁሌም ሙዚቃዎችህ ቢደመጡ የማይሰለቹ ስላየውህ ደስ ብሎኛል እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hannahanna826
@hannahanna826 3 года назад
እሰይ ጌታ ይባረክ አገልግሎታችሁ ይባረክ ኤዲዬ ተፍዬ እንወዳችዋለን
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 3 года назад
አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን... About 40 million birr ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mk9V70izaQc.html
@ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ
@ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ 3 года назад
ተፈራ ነጋሽ በጣም ነው የምወዳህ ያከበርከው እግዚአብሔር ያክብርህ ደግሞ አክብሮሃል 😍😍😍😍❤❤❤😍
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 3 года назад
አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን.... About 40 million birr ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mk9V70izaQc.html
@getahunmuche1249
@getahunmuche1249 3 года назад
ዮናስ አድናቂህ ነኝ የአቀራረብ ጥራትህ የለለ ነው ሁሌም አትሰለችም
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 3 года назад
አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን.... About 40 million birr ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mk9V70izaQc.html
@azeblove886
@azeblove886 3 года назад
Yes He deserve own self show .
@AhmedMahmoud-yp8pf
@AhmedMahmoud-yp8pf 3 года назад
Yes
@marinyat4609
@marinyat4609 3 года назад
Yoni btm miret saw
@ethioaddis992
@ethioaddis992 3 года назад
አለምም ምኞቱም ውበትም ታዋቂነትም ሁሉም ለጊዜው ነው እንኳን ጌታ ረዳችው ተፈራ ነጋሽ እና ኤዱዬ ስላየዋችው ደስ ብሎኛል ኢቢየስ እናመሰግናል
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 3 года назад
አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን.... About 40 million birr ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mk9V70izaQc.html
@jsjfhj1600
@jsjfhj1600 3 года назад
tefeya.ye.Aesemr.eirta
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 3 года назад
2 ቆሮንቶስ 5 (2 Corinthians) 17፤ ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።ሐዋ. ሥራ 4 (Acts) 12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።1 ጢሞቴዎስ 2 (1 Timothy) 5፤ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ዮሐንስ 14 (John) 6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 3 года назад
አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን.... About 40 million birr ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mk9V70izaQc.html
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
ቃለ ህይወት ያሰማል ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@imanekumaleephisamucaakaku5780
@imanekumaleephisamucaakaku5780 3 года назад
dach Eebbifami yes Ameen
@ይስሀቅአብርሃም
@ይስሀቅአብርሃም 3 года назад
የመናፍቅ መንፈስ አረጋግቶ አለምን ይሰጥህና ነብስህን ይነጥቃል ካለድንግል ማርያም አለም አይድንም ንስሀ ግብ ተመለሱ
@beckeybeckey6819
@beckeybeckey6819 3 года назад
ተፌ እና ኤዱ መልካሙን መንገድ መርጣችሗል ጌታን ማገልገል ብርክ ያርጋችሁ ዘመናችሁ ይለምልም እናመሰግናለን ኢቢኤስ
@danielerko2205
@danielerko2205 3 года назад
ባንተ ሙዝቃ አፍቅረን ባንተ ሙዝቃ ተድረን ወልደን ዛሬም ከልጆቻችን ጋር እየሰማን ነው ተፍዬ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ።
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 3 года назад
አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን.... About 40 million birr ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mk9V70izaQc.html
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 года назад
በትክክል ገልፀከዋል
@kidanegeresu3521
@kidanegeresu3521 3 года назад
Esu ahun zefen tito le geta eyezemere new. Ye zefen mechereshaw mot mehonu silegaba ye zelalem hiwotin lemist geta eyezemere new. Esu yetefawun ante lemin atefawum?
@saleme7702
@saleme7702 3 года назад
እሱ አሁን እሱን ትቶ ወደ ህይወት መንገድ ሄዶል ኑ ወደ ኢየሱስ ኢየሱስ ህይወት መንገድ እውነት ነዉ ከእሱ በቀር መደን የለም
@salemsedesa3810
@salemsedesa3810 3 года назад
EBS ን ያሳመረው ዮናስ ከበደ ነው ትዝታ ውስጡ ነው
@LgG-sd6om
@LgG-sd6om 3 года назад
Betam..... yenegeta yoniye yene derbaba tihut chewa sew akiberi andebetekutib rigata kechewat awakinetu gar des yemilegn sew new idmena tena yistew.
@Eagle1503
@Eagle1503 3 года назад
ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት ፣ ለሁሉም እምነት ያላችሁ እኩልነት ።
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 3 года назад
አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን.... About 40 million birr ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mk9V70izaQc.html
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 года назад
ማሻአላህ 58 አልጠበኩህም 45 አካባቢ ነበር ረጅም እድሜ ኤዱ እና ተፌ
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 3 года назад
ትክክል እኔም እዳች ነው የገመትኩት
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ምነው ቀዘቀዘ ፍቅራችን የመኖር ተስፋችን እሰቲ ግለጪልኝ ምክንያቱን ተይ እንደ ወትሯችን መተራረም ከሰህታተችን እንመካከር ተይ ሁለታችን ተይ ተይ ተይ ____ ለፍቅራችን ያንን ሁሉ ጊዜ አብረን አሳልፈን እንዴት ይዳን ልቤ ከሀሳብሸ ወላፈን እያንገበገበው ናፍቆትሸ እንደ እሳት አልቻለም ገላዬ ያንቺን ፍቅር መርሳ ተፈራ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 😘😘
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 3 года назад
አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን.... About 40 million birr ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mk9V70izaQc.html
@hijerak5737
@hijerak5737 3 года назад
Bzimanw yanebebkut
@ዜድሻእናፈራህ
@ዜድሻእናፈራህ 3 года назад
እኔም የምወፈው ሚዚቃ ነው ማርየ የልጅነት ፍቅሬን ባሌን ያስታውሠኛል በተለይ እደት ልርሳሽ የሚለው ዛሬም የተዳፈነ ፍቅር አለኝ አሁን እኔም እሱም ባለትዳር ሁነን ወልደናል ግን ዛሬም ከልቤ አልወጣም በማንኛውም አጋጣሚ ስለፍቅር ሳስብ እሱን ነው የማስበው
@lulalula7120
@lulalula7120 3 года назад
@@ዜድሻእናፈራህ ለምን እሱን አላገባሽውም ያሳዝናል
@ዜድሻእናፈራህ
@ዜድሻእናፈራህ 3 года назад
@@lulalula7120 እ ማንን
@zainadfiekt3465
@zainadfiekt3465 3 года назад
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ምርጦች አለም እንዲያዉ ያዉ ብልጭውጭ ብቻ ነች የሰዉ ወርቅ አያደምቅ ነገር ንሮ ከጌታጋር እንዲህ ነዉ
@rb2782
@rb2782 3 года назад
ዋው ዮኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ፡ በጣም የተወደድ ሁለት እንቁዎች በማቅረብህ፡ ተፌ እና ኤዲዬ
@Abo-js2bz
@Abo-js2bz 3 года назад
ትላልቅ ሰዎች!! ❤️❤️❤️ ብርቱና የጥንካሬ እንዲሁም የኢትዮጵያዊያን በሀሪ መገለጫዎቹ!! 💝💝💝 ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ!!
@lyludad9158
@lyludad9158 3 года назад
ጌታ አባዜቶ ይባርካች በየትኛውም ነገር በየትም ቦታ እ/ር ስም ከፍ ስላደረጋቹ ተባረኩ በእውነት ደስ ይላል ክብር ማለት በእ/ር ቤት ውስጥ መገኘት ነው
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 3 года назад
አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን.... About 40 million birr ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mk9V70izaQc.html
@rahelmulugeta5181
@rahelmulugeta5181 3 года назад
እግዚአብሔር የረዳቸው ውዶች ዘመናቹ ይለምልም !!🤗🥰😘
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 3 года назад
23 ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ። 24 ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር ክብሩም ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤ ♥️
@mominahassen7580
@mominahassen7580 3 года назад
ተፌን ኤዲን ዮኒ ጌታ ይባርካችሁ የጌታ ፀጋ እኮ ሲበዛ የ80 አመት ባለፀጋ 30 አመት አስመስሎ ያኖራል ክብሩ ይስፋ .
@tube-jp8hb
@tube-jp8hb 3 года назад
Wow እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ተፌ አሁንም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ ኤድዬ በጣም ነው የምወድሽ💕💕💕 ማዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ ያድናል
@kidu715
@kidu715 3 года назад
ተፈራ ነጋሽ በጣም መልካም ሰዉ እዉቅና የማያኮራህ ትንሽ ትልቁን አክባሪ ይሄን ደግሞ ባአይኔ ያየሁትን ነዉ የመሰከርኩት😍
@جنا-ح2د
@جنا-ح2د 3 года назад
ebs ትልቅ ክብር አለኝ ተባረኩልን
@binyamtadesse9387
@binyamtadesse9387 3 года назад
ለምን ቢባል "የጌታ ሰው ስላቀረበ"? ቂቂቂቂ
@جنا-ح2د
@جنا-ح2د 3 года назад
@@binyamtadesse9387 አይ ላዛ ሣይሆን ብዙ መካም ስራ ይሰራሉ ብዬ ነው
@ቀመርያዳውድ
@ቀመርያዳውድ 3 года назад
እህ ችግር የዱር አውሬም አይስጠው አለች እናቴ እኔ ደሞ ባለማወቄ ምንድን ነው ችግር እላት ነበረ ለፍጡራን ሁሉ ችግርን ማጣትን ፈጣሪ ይሰውረን
@ወሎገራገሩ-ሠ3ቐ
@ወሎገራገሩ-ሠ3ቐ 3 года назад
58 ገና እጫንነው ሚመስለው እድሜ ይስጥክ ጨምሮ ጨማምሮ
@weldat82
@weldat82 3 года назад
ተፈራ የዚች ኣለም ነገር ሁሉንም ከንቱ መሆኑ ገባው...
@Emanu2018
@Emanu2018 3 года назад
ጌታን፡ይዞ፡ማን፡ያፍራል፡እርጅናን፡በዘይት፡የሚያለመልም፡ኢየሱስ፡የእግዚአብሔር፡ልጅ፡ይባረክ።አርፌያለሁ፡አለ፡ወገኖቼ፡ኢየሱስ፡ያሳርፋል፡እኔም፡ምስክር፡ነኝ፡ኤደንዬ፡ተባረኩ፡
@ለታመኑትዘመንአመጣ
እውነት ነው ብዘወቻችንን አሳርፎናል በተለይ በዚህ ዘመን ከክርስቶስ ውጭ ቋሚ ሰላምና ደስታ የሚሰጥ ምንም ነገር የለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 года назад
አሜን🙏🏽
@Emanu2018
@Emanu2018 3 года назад
@@ለታመኑትዘመንአመጣ Amen
@yeabi5337
@yeabi5337 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን EBS እነዚህን ውድ ሰዎች ስላቀረባችሁልን። ኤዲ እና ጋሽ ተፌ እንወዳችሆአለን ተባረኩ።
@ፍቅርያሸንፍል-ነ6የ
@ፍቅርያሸንፍል-ነ6የ 3 года назад
ወይኔ ወይኔ ተፍራ ነጋሽን በጣም እምወደው እማከብረው ዘፍኝ ነው እውነት የሞተ ነው የመሰለኝ ወይኔ ሺ አመት ኑርልኝ
@abukhaledalharbi4466
@abukhaledalharbi4466 3 года назад
በጣም የማደንቀው ሰው ነው በተለይ ማንን አምኜ ከማንጋር ልኑር ስንቱን ሰው መዝኜ በጣም የማረሳው ዘፈኑ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 3 года назад
በስመ አብ የልጅነት ትዝታችን ተቀሰቅርሰብን ዮኒ 120 ምፅ
@beshirdale2491
@beshirdale2491 3 года назад
Edi naTefe ye Geta sewoch siwodachewu! Geta yibarkachihu.
@teferanegase3701
@teferanegase3701 3 года назад
ከሁሉ አስቀደሜ ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በመቀጠል እጅግ በጣም ለምወዳችሁ ወዳጆቼ እና አድናቂዎቼ ያለኝን ታላቅ አክበሮት ልገልጥላችሁ እወዳለሁ ስለ መልካም አስተያየታችሁ ስለ አድናቆት እና ስለ ፍቅራችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። በሌላ በኩል አንዳንድ ወጣ ያሉ ያልተገቡ ስድቦች ነቀፋዎች እና ትችቶች የጻፋችሁትንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ እወዳችኋለሁ። ዮኒ እንዲሁም ኢቢኤስ ከሚወዱኝ እና ከሚያከብሩኝ ወዳጆቼ ጋር ስላገናኛችሁኝ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኩ!!
@prophetbirukbezabih5689
@prophetbirukbezabih5689 3 года назад
ተፌ በጣም እወድሃለሁ የበሰለና የሰከነ ቃለመጠየቅ ነበር ተባረክ ኢቢ ኤስንም ከ ሐይማኖት አስተሳሰብ ነፃ ሆነው ከሕዝብ ጋር ስላገናኙህ አናመሠግናቸዋለን ደግሞ በቤተሰብህ እና እግ/ር በልጅ ልጅ ስለባረከህ ጌታን በጣም አመሠግናለሁ ቀሪ ዘመንህ የበረከት ይሁን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@BontutubeHuruta
@BontutubeHuruta 3 года назад
የተፈራ ሙዚቃ ሁሌም ትዝታ የለበት ማኖ እስኪ አብሶ በ 90ዎቹ
@zaharazahra5905
@zaharazahra5905 3 года назад
ኤዲ ተባረኪ የአርቲስት እንቁ የግ/ር ሰው አለም ከንቱ የሆነች ይገባል የብዙዎች ሞዴል
@ህይወት-መ9መ
@ህይወት-መ9መ 3 года назад
ዮኒ ተወዳጅ ትሁት የትውልድ አገሬ ልጅ በጣም አከብርሀለሁ ebs አንድ ነብስ ያለው ሰው ስላላችሁ ታድላችኋል
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 3 года назад
አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን.... About 40 million birr ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mk9V70izaQc.html
@Eagle1503
@Eagle1503 6 месяцев назад
ዘማሪ ተፈራ ነጋሽ ተባርካሃል we Eritrean also love you
@davidaddis2525
@davidaddis2525 3 года назад
EBS enameseginal equality all religious groups.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@merontefra4825
@merontefra4825 3 года назад
ደግሜ በማልኖርባት አለም ላይ የምን መጨነቅ።።።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 года назад
Eden, you look great & you preached truth about iternal life in few minuts beautifly!!
@edenhailu9859
@edenhailu9859 3 года назад
thank you my blessd sis
@tigistmakuriya336
@tigistmakuriya336 3 года назад
በጣም ምርጥ ሰራዎችን የሰራ ሰው ነው
@HfhgGfhgg-h9r
@HfhgGfhgg-h9r 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤ love you 💕 really really really like you
@zaramansur2187
@zaramansur2187 2 года назад
Tefera negash Rejim Edme Yistachu Bexam New Miweodik Adnakih Neny
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 3 года назад
ፈጣሪ ይቅር ይበልኚ የሞተ ነበር የሚመስለኚ እርጀም እድሜ
@zahrayousif7998
@zahrayousif7998 3 года назад
እኔም መስሎኝ ነበር
@ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ
እኔ ደሞ የግርማ ተፈራ አባት ነበር የሚመስለኝ
@eleniewnet168
@eleniewnet168 3 года назад
እናንተ ግን ገና 18 አመታቹ ነው
@TheChristianNews
@TheChristianNews 3 года назад
ዋዉ ኤደን እና ተፈራ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየኋችሁ። Ebs እና ዬኒ ብራቮ በርቱልን።
@edenhailu9859
@edenhailu9859 3 года назад
ተባረኩ
@tiruworkberihun686
@tiruworkberihun686 3 года назад
አልቀረባችሁም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዝፈኑ የሚል አስተምሮ ያላት ይመሥል እደፈለጋችሁ ጨፍራችሁ ከዛ ገቢ ሲቀንስ ጌታ እየሱስ ወደሚለዉ ዘፋኝነት ትቀየራላችሁ ለነገሩ እደናተ አይነቶቹን የዋሀን የጎዳናችሁ እኛ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን አማኞቿ ጨምር ነን ሀፅያት ነዉ የሚለዉን አስተምሮ ጠበቅ ብታረግ አማኞቿም ዘፈንን አሰማም ዘፋኝ መግሰተሰማያትን አይወርስም የሚለዉን ሀይለቃል ብንጠቀምበት ዛሬ የመናፍቅ አዳራሺ ባላሞቃችሁ ነበር እስኪ ከኦርቶዶክስ አስተምሮ ሰለዘፈን ያሉትን ጥቅሶች ት/ኢሣያስ 13፥2 2ኛ መቃብያን 36፥26-27 ፍትሀ ነገስት ቁጥሩን ዘግቸዉ ነዉ ገላትያን 5፥21 ገላትያን 5፥16 ከመናፍቃን መፅሀፍ የሌለ ከ81 ብቻ የሚከኝ መፅሀፈ ድድስቅልያ አቀፅ 7 እሮሜ 13፥13 1ኛ ጴጥሮስ 4፥3 ገላትያን 5፥19 አሁንም አልመሸም ወደ በረታችሁ ተመለሱ በመናፍቅ አዳራሺ የእግዚአብሄር መግስት አይወረስም ሲወል ነዉ የሚከተዉ ።
@amanuelhailu2847
@amanuelhailu2847 3 года назад
እውነት ህይወት እየሱስ ነው ምራኝ ብሎ ለሾመው ያይምሮ እረፍት ያጣውን ይሠጠዋል ደስታውን ስሚ እህቴ የመዝፈንና ያለመዝፈን ጉዳይ ሳይሆን እረፍት ያለው እየሱስን ጋር ነው ከሰማይ በታች እንድንድንበት የተሠጠን ስም እየሱስ ነው አልዘፍንም ብለሽ አለመዝፈን አችይም ምክንያቱም በራስሽ ሀይል ህግን መጠበቅ አችይም እየሱስን ስታምኚ ከምታገኝው ፀጋ የተነሳ ወደ ሀጥያት ወደ ዘፈን ልብሽ አይሳብም
@tiruworkberihun686
@tiruworkberihun686 3 года назад
@@amanuelhailu2847 የትኛዉን እየሱስ ነዉ ? እናተ ያማልዳ እያላችሁ ከአብና ከወልድ የምታሣንሱት አብ ያማልዳል ኤርሚያስ 7፥25 ወልድ ያማልዳል ሮሜ 8፥34 መፈስ ቅዱስ ያማልዳል ሮሜ 8 ፥26 ማን ቀረ ለኑፋቄ የምትመቻችሁን ብቻ መዛችሁ እየሱ እየሱ ማለት አያድንም ።
@ለታመኑትዘመንአመጣ
አሁን እኮ ጴንጤም ;ኦሮቶዶክስም :ካቶሊክ መሆን አያድንም የሚያድነው በክረስቶስ እየሱስ አምኖ ከህመም ;ከጭንቀት ከሀፂያት ;በረከት ከማጣትም ጭምር በእረፍትና በሰላም መኖሮ ነው የማያዋጣን ::ቃሉን ሰለማናቀው በማይረባ ነገር አለፍ ሲልም እግዚአብሔር ለፈጠራቸው ነገሮች ነብሮቶቻችኝንን እየገበርን ሰለምንኖር አብዘሀኛው የሀገራችን ህዝብ ኑሮው በድህነት ነው በየቤቱ ብዙ አምልኮት ስላለ የሚሰራው አይበረክሞ ለዛ ለሚያመልኩት ባእድ አምልኮ በየወሩ ብዙ ዘጭ አለባቸው ለዛውው ለማያድን ;ለማይሰማ ሲፈልግም ወደሞት ለሚነዳ አምልኮ በየገጠሩ እንሂድ እስኪ ተልቅ ሰው በየሰፈሩ አይገኝም ለጣኦት ሲገብሩ እየኖሩ ጤናቸውን እያወከ አሁን በየገጠር መንደሩ ያለው ወጣት ነው ከምር ገጠር ያለ የሄን ማስተዋል የቾላል
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@Zufan Abebe መፀለይ ነው ወደው አይደለም እኮ ቃሉን በግላቸው ሰለማያውቁት ነው ቃሉን ያወቁትንማ አየናቸው እኮ እነ ትዝታው ሳሙኤል ለእግዚአብሔር ያላቸው ክብርና ወንጌል ባለመሠበኩ እንደት አንደሚሆኑ ስለዚህ እግዚአብሔር ፊታቸውን ወደ ቃሉ አዙረው አውነቱን እንዳውቁት መፀለይ ነው ያለብን
@zerfedejene9376
@zerfedejene9376 3 года назад
ተፍየ ጌታ በጣም ነዉ የሚወድህ ከዘፈን ወደ መዝሙር መረጠህ አወጣህ ክብር ለሱ ይሁን❤❤❤
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 3 года назад
አስታውሰው አለሁ ከመጀመሪያ ቦይፈሪዴጋር ተጣልቸ ትንሽ 16 አመት ልጂ ነበርሁ አሁን በህይወት የለም ነፈስ ይማር በሉልይ
@nadiaahmed7379
@nadiaahmed7379 3 года назад
ተፈራ ነጋሽን ለቡ አካባቢ አየዉ ነበረ መንገደኛዉን ሁሉ ሰላም ሳይል አያልፍም..አላህ ያቆይህ..ለሰዉ ክብር አለህ
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 2 года назад
tafeya.aduya.yatwodadachu.tebarkugn ❤
@ናታኔምነኝባገልግሎቴ-ጀ6ጠ
ተፉዬ ስላየሁህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ከነመላ ቤተሰብህ ወደ እግዚአብሔርም ስለተመለስክ በጣም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን ኢቢኤሶች
@nunuabebe2023
@nunuabebe2023 3 года назад
ደግማቹ ለማትኖሩበት አለም እንኳንም የጌታ ሆናቹ ተባረኩ
@bamlakteshome1758
@bamlakteshome1758 3 года назад
Keep the great work ebs ! Jesus saves ‼️
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
ኤድዬ የእዉነት ተታጥበን ተዘጋጅተዉ እምንጠብቀዉ የነበረዉ ይገርማል አይ ግዜ እድሜና ጤና ይስጣቹ እንወዳችሁዋለን ተባረኩ
@zaratube608
@zaratube608 3 года назад
ድሮ haha
@edenhailu9859
@edenhailu9859 3 года назад
ኪኪኪኪኪኪኪ
@sulamith8910
@sulamith8910 3 года назад
Edu and tefe you made a wise decision, God bless you more and more, geta bebetu yaxnachu. Love you our brethern.
@bereket1255
@bereket1255 3 года назад
To be honest , #Tefera-Negash leads me to remember everything about my childhood. Special I remember my "cousin house". Very amazing and beautiful memory 💖#14 years back ! OMG
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 года назад
Great to see him and Eden Hailu. 120 Show seems so long ago. I wish she came back on RU-vid. She was a great host!
@sulamith8910
@sulamith8910 3 года назад
Thank you EBS, we appreciate you, yoniye you are the best. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@abelseifu6019
@abelseifu6019 3 года назад
ተፌ እረ መዝሙርም ቢሆን በዛ መረዋ ድምፅህ ልቀቅብን ኤዱ አይኑካዬ ነበረች 120 ላይkkkkkk አሁንም ታምራለች አቦ።
@ho-ec4qu
@ho-ec4qu 3 года назад
ሐዋ. 4፡12 መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና
@ibuprofenkora2641
@ibuprofenkora2641 3 года назад
አይናቹን ጨፍናቹ ብትሰሙት ጀዋር እያወራ ነው የሚመሥላቹ ተፈራ ሲያወራ
@lidacall6935
@lidacall6935 3 года назад
😂😂😂😂😂👍
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 3 года назад
እንዴት ስማኸው🤣🤣🤣🤣🤣
@ibuprofenkora2641
@ibuprofenkora2641 3 года назад
@@gigi_shebabbawfan eyankelafaw neber ena jawar yeprotestant zemary hone biye sineka tefe nebise nat 😂😂
@abrarosman5301
@abrarosman5301 3 года назад
የሚገርም ነው።ተፈራ የ5 ልጆች አባትና፤የ4 ልጆች አያት ሆኖ ግን ቁመናው እንዳለ ነው።እውነትም ተባርካሀል።ረጅም ዕድሜና ጤና እስከቤተሰቦችህ እመኝላሀለሁ።ebs ግን የኢቲቪ አካል ሆናችሁ የድሮ footage አለማካተታችሁ ገርሞኛል።
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
ሙዚቃወችህ ልሰልሰ ያሉ ናቸው❤🥰👍 እኔኮ ያረጀህ መሠሎኝ ነበረ ገና ወጣት ነህ👍😍 እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይሰጥህ
@buheentertainment
@buheentertainment 3 года назад
ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ፡፡ እንወዳችሁአለን!!!!
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 3 года назад
ተፌ መልካም ሰው ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!
@roseabie3643
@roseabie3643 3 года назад
Tefa leyu edi leyu betam nw menwdachu akerabeiwm leyu sw nw
@ednasamuel9312
@ednasamuel9312 3 года назад
የጌታ ፍቅር የአለምን ንዋይ እንደተፈራ እርግፍ አርጎ የሚያስተው ነው እንኳን እሱ አገኘህ
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 3 года назад
ዮኒ በጣም ደስ የምል ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ባርታ እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ይስጥህ ።👍👍🦚🦚🦚🦚🦚
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 3 года назад
wow...አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን... About 40 million birr ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mk9V70izaQc.html
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
ዋው በጣም ደስ ይላል ተፌ በጣም አሪፍ ዘፋኝ ነበርክ ምንም አልተቀየርክም ድምፅክም እዳለ ነው አሁንም ድረስ ሁሌም ሙዚቃዎችክ ቢደመጡ የማይሰለቹ እኔማ አሁንም ድረስ እያዳመጥኩህ ነው ተፌ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልክ ዮኒሻ ከልብ እናመሰግናለን የኔ አደበተ ትሁት
@kawkabdubai9865
@kawkabdubai9865 3 года назад
እረ በፈጠሪቹ የጉራጌ ዘፋኝ አረጋከኝ ነው የሶዶ ጉራጌ ነው አፈላልጉል የት ነው ያለው
@sileshiadmasu885
@sileshiadmasu885 3 года назад
ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል
@meseretnegussu9490
@meseretnegussu9490 3 года назад
ወይ እግዚአብሔር እሱን አይቼ እራሴን ሳየው ፌሮ አላረጀም ሆይ እኔ ቋ ቋ ቋ ብያለሁ
@michaelg9664
@michaelg9664 3 года назад
ኢቢኤስ አመሰግናለሁ ወደ ልጅነት ትዝታዬ መለሳችሁኝ!
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 3 года назад
አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን.... About 40 million birr ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mk9V70izaQc.html
@fofofofo3157
@fofofofo3157 3 года назад
ወይኔ ሄዲዬ የኔ ቆንጆ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል የልጅነት ትዝታችን ነሽ 😘😘😘😘ታድለሽ ደሞ አልተለወጥሽም እንደዛው ነሽ ሁለታችውም አውንም ድረስ ወጣት ናችው እረጅም እድሜና ጤና እመኝላችዋለው 👍👍👍👍👍
@edenhailu9859
@edenhailu9859 3 года назад
አመሠግናለሁ በጣምምምምም
@zerfedejene9376
@zerfedejene9376 3 года назад
እሰይ እእእእልልልል
@eyosiyase5
@eyosiyase5 3 года назад
ዬኒ ሰው አክባሪ ተፈራ እና እንኩዋን ጌታ ረዳቹ አለም አታላይ ናት በግዜ መሰብሰብን የመሰለ የለም ምሳሌዎች ስለሆናቹ እግዚያብሄር ይመስገን❤
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 3 года назад
አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን.... About 40 million birr ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mk9V70izaQc.html
@mimiethiopia9628
@mimiethiopia9628 3 года назад
ወይኔ. ኤደን. መቶሀያ. ፕሮግራም ትዝታ.
@9587l
@9587l 3 года назад
betam new miwedih gize yemayshrachewun musikawech aberktehlinal selamun yabzalih.
@mhbirri7953
@mhbirri7953 3 года назад
ተፈ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በEBS ላይ አንተን ስላየሁህ አዲሱ ገበያ ቄሶች ሰፈር እኔም ተከራይቼ አንተም በጣም ችግር ውስጥ ሆነህ ሳይህ እምባዬን አልቻልኩም. እግዚአብሔር ይመስገን ።
@negasenshew7085
@negasenshew7085 3 года назад
መታደል ነው በዚህ እድሜ 5 የልጅ ልጅ ማየት እግዚአብሔር ዘፈኑን ወደ መዝሙር ቀይሮልሃል የሚአሳዝነው እኛ ተኝተን እነ ሉተር ከተኛንበት ወሰዱብን የኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ኃላፊዎችም በሰንፍናችንና ሰነፍ እረኞች በመሆናችን ተጠያቂ ነን
@lulalula7120
@lulalula7120 3 года назад
እምነት እኮ የግል ነው እንደአገር የጋራ አደረግሽውሳ
@yonasgerma8721
@yonasgerma8721 3 года назад
በጣም በጣም ልክ ነሽ ተፈራ ነጋሽ የምንግዜውም ምርጥ ዘፋኝ ነው ግን ዛሬ ጴጤ ሆኖ ዘፈኔ በየመጠጥ ቤት ባይከፈት ሰው እራሱ ባይሰሙት ብሎ ነበር እኔ ስለማቀው ነው እደዚ ያልኩት ያን የመሰለ ሙዚቃ ዘፍኖ ከና ከዚ በዋላ 20 አመት ይሰማል እደዛ ማለቱ ግን አዘንኩ ኦርቶዶክስ ሲፈዚ ላልሽው ልክ ነሽ በብር ሀይል ሳቡት ያናዳል
@marinyat4609
@marinyat4609 3 года назад
Tafera nagesh be hiwot yal ayimasilignim nbr fatar edemakin yarezemaw musican batem nw miwadew
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
ዋዉ ቤተሰብህም በጣም ያምራሉ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ አሜን ተባረኩ ዉድድ😍😍😍😍😍😍😍
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 года назад
ኦ 58 በጣም ወጣት ነው የምትመስለው
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
ዉይ ተፈራ ነጋሽ ዉይ ኤዲዬ አላቹ እንኳን ደህና መጣቹ ዉይ ይሄ ዘፈን የልጅነት ትዝታዬን አስታወሰኝ
@yesrayesra7757
@yesrayesra7757 3 года назад
በስመአብ ኤድ ራስሽ ቅልብጭ ብለሻል ይመችሽ
@-hagereentertainment3281
@-hagereentertainment3281 3 года назад
አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን.... About 40 million birr ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mk9V70izaQc.html
@yonathananley1556
@yonathananley1556 3 года назад
የእግዚአብሔርን መንገድ ማወቅ የዘለዓለም ህይወት ማግኘት ምነኛ መታደል ነው :: ዓለምም ምኞቷም ሁሉ አላፊና ጠፍ ነው ተፈ የምበልጠውን አግንተሀል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ :: ስላየሁ ደስ ብሎኛል :: ለሎችም በዘፈን አለም ያላችው ሳይመሽባችው ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ተመለሱ !!!
@fieshamebratu2846
@fieshamebratu2846 3 года назад
ኤዱዬና ተፈራዬ ጌታ ይባረክ ጌታን ማገልገል መታደል ነው ደግሞም መመረጥ ስለሆነ ታገለግሉት ዘንድ ታጥንሉት የመረጣችሁ ጌታ ይባረክ ጌታ ይባርካችሁ
@mahlettade6229
@mahlettade6229 Год назад
ተፈራ እጅግ በጣም የምወደው ዘፋኝ ነበር‼️❤❤❤
@jengadnan2391
@jengadnan2391 3 года назад
yoni betam tesasetehal kmr orginal dimstu arifffff nbrrr
@bebizelenayoabraham1014
@bebizelenayoabraham1014 3 года назад
Tefera 🙏🏿✌🏿✌🏿yemayresa
@Addis948
@Addis948 3 года назад
Weyeneeee Tefera Negash😍😍😍😍😍 በጣም አድናቂህ ኝ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ💕💕💕💕💕
@tesssfaaa4291
@tesssfaaa4291 3 года назад
ተፈራ ነጋሽ በእናንተ ጊዜ የነበረው ጌታን የመቀበል ሁኔታ ደስ ይል ነበር አንተ እና አለማየሁ ሄርጶን ሁሌም አስታውሳችኋለሁ:: ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 3 года назад
Pintewoch malet leslasa ebaboch bey Adarashu sent gud chferaw Rap Ragy Rock and roll dankyra sentu asafary neger pintewoch bet ale
Далее
Катаю тележки  🛒
08:48
Просмотров 567 тыс.
I Took An iPhone 16 From A POSTER! 😱📱 #shorts
00:18