Тёмный
No video :(

ችግር የደበቃቸው የሚያበሩ ጥርሶች 🥰 | ከራሳቸው ችግር በላይ ለኢትዮጵያ የሚያስቡና የሚጨነቁ አባት 🥹 | ባለአደራው | baladeraw | 🥰 

ባለአደራው / baladeraw
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

ችግር የደበቃቸው የሚያበሩ ጥርሶች 🥰 | ከራሳቸው ችግር በላይ ለኢትዮጵያ የሚያስቡና የሚጨነቁ አባት 🥹 | ባለአደራው | baladeraw | 🥰
ባለ አደራው እባላለው ለአዛውንቶች እና ለተቸገሩ ሰዎች እንዲደርስላቹ የምትፈልጉት ገንዘብ,አልባሳት ጫማዎችና ሌሎችም ቁሳቁሶች ካሉ ከእናንተ በአደራ ተቀብዬ በታማኝነት ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አደርሳለው!
መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ
ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ RU-vid አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ RU-vid አካውንት የለኝም መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604
TIK TOK 👉 vm.tiktok.com/...
INSTAGRAM 👉www.instagram....
FACEBOOK 👉 / baladeraw

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 95   
@user-nw4xw7dd6g
@user-nw4xw7dd6g 5 месяцев назад
በእውነት እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ሳይማሩ ያቆዪንን ውድ ሃገር እኛ ተማርን ብለን በዘር በኃይማኖት ከፋፈልናት እባክህን አምላክ ሆይ የእንደነዚህ ያሉ አባቶችን እናቶች እና ህፃናትን ጭኼት ሰምተህ ሃገራችንን ወደ ቀደመ ክብሯ መልስልን አሜን............!
@abebuwoldeyes5475
@abebuwoldeyes5475 5 месяцев назад
ውፍፍፍፍ ኣልቅሼ ሞትኩ ውይይይ ምን ኣይነት ፍቅር ነው በዚህ ዘመን ከራስድህነት በላይ ስለ ኢትዮጵያ ማስብ መመረቅ ነው
@helinadebebe3899
@helinadebebe3899 5 месяцев назад
የኔ አባት የሐገር ፍቅር ራቸው ከራሳቸው በለይ ያማል
@tgze2435
@tgze2435 5 месяцев назад
ብሌንዬ እድግ በይ ባላደራዉ ተባረኩ
@likukebede8440
@likukebede8440 5 месяцев назад
ባለአደራው ከዚህ በላይ መንፈስ የሚያረካ ሠው ሠው የሚሸት ነገር የለም እግዚሐብሄር ይርዳህ ወንድሜ ባለአደራው ኤልሻዳይ😅😅😅
@abcabc7430
@abcabc7430 5 месяцев назад
እኒህአባት በጣም የዋህናቸው አዱደውሎ ብራቸውን እዳይወስድባቸው 😢😢
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 5 месяцев назад
ብሌንዬ እድግ በይ ለቁምነገር ያብቃሽ ባለአደራውም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@traaaaavhayene3555
@traaaaavhayene3555 5 месяцев назад
ባላደራው አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅኽ።
@user-oh3gp8yq4w
@user-oh3gp8yq4w 3 месяца назад
መልካም ሥራን እግዚአብሔር ይወዳል በርቱ፣ተባረኩ፣ ጌታ መድኃኒዓለም ክርስቶስ ኢየሱስ ተርቤ አበላችሁኝን፣ .......
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ አገራችንን አስብልን: ፊትህን ወደእኛ ዙር::
@user-nv1wh4oc7f
@user-nv1wh4oc7f 5 месяцев назад
ኢትዮጵያ ሰው አላት ስጋ ለበስ ሰይጣን ነው የሚያተራምሰን እግዚያብሄር ያንሳልን ይህን እርኩስ መንፈስ ወደቀደመው ማንነታችን ይመልሰን ለሚሰጥ ሁሉ ጨምሮ ይስጠው ባለ አደራው ያንተ ስራ በእግዚያብሄር ዘንድ ትልቅ ዋጋ አለው ታምኖ መገኝት ለእነዚህ ሰዋች ችግር መድረስ ለሚሰጡትም ለአንተም መድሀኒአለም በጤና ይጠብቃችሁ ጨምሮ ይስጣችሁ።
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜንአባታችን በናተፆሎት ነውኢትዬጰያእሚጠብቀን
@maiergezira1518
@maiergezira1518 5 месяцев назад
Amazing this father is different
@konjitalemayhu-rt8eh
@konjitalemayhu-rt8eh 5 месяцев назад
የኔ ውድ አባት እግዚአብሔር በሰማይ ያስቦት (ተጥለናል) አሉ እኮ😟😭😭የፈጠረን ያነሳናል።እውነት ነው ኢትዮጵያ አሁን ለመኖሩዋ መመስገን ያለባቸው አያቶቻችን ናቸው።
@genetmoges3521
@genetmoges3521 5 месяцев назад
ብሌን ዘመንሽ ይባረክ።
@user-wc2ni8ty6i
@user-wc2ni8ty6i 4 месяца назад
ስለ ሀገራችን ሲናገሩ አስተዉላችሗል ተተርትሬ ልሞት አይ እማማ ኢትዮጵያ😭😭😭😭😭😭😭😭
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 3 месяца назад
😭😭😭😭😭
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui 10 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢
@MamiWorku
@MamiWorku 5 месяцев назад
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🏫🙏🙏🙏
@zaharaza3316
@zaharaza3316 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢አይይይ. የኔ ክርታታ አባት እረ አባት አያልቅስ ኡፍፍፍፍ. እውነት ነው እማምላክ ወላዲት አምላክ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ባላደራው. ስው በጠፍ ጊዜ ሰው ሁኖ መገኘት መመረቅነው መታደልነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 5 месяцев назад
የኔ አባት ብሌን እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 5 месяцев назад
የኔ ጀግና አባት ሁሌም ሳቁልኝ🎉🎉❤
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 5 месяцев назад
እንደኒህ ያለ እናት እና አባት ኢትዮጵያውያን የሚወድ ያብዛልን🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@weyunababu4174
@weyunababu4174 5 месяцев назад
ባላደራውዬ እንዳንድ ወቅታዊ ሁኔታ ስለሚያስፈራቸው ነው
@lydiamesfin4610
@lydiamesfin4610 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ህዝብህን አስብ ሁላችንም ባሳዘንህ ይቅረበለን ከድህነት ከጦርነት አላቀን
@bWorku
@bWorku 5 месяцев назад
ወይኔ ሰዉን ሰዉ የፈራበት ዘመን በሕግ አምላክ አሉ እኮ የኔ አባት ሊያግታቸዉ መስሎት
@alemkebede5848
@alemkebede5848 5 месяцев назад
ስጪዎች በለአደራው እመአምላክ ትጠብቃችሁ የምትሰጡት አትጡ።
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 4 месяца назад
አቤት የሀገር ፍቅር
@Lemlem7682
@Lemlem7682 5 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ😢😢😢
@user-un4qt2zx7q
@user-un4qt2zx7q 5 месяцев назад
Amen amen amen 😭😭💔
@tajuredi5146
@tajuredi5146 5 месяцев назад
ማሻላህ ደስታቸው ተመለሰ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 5 месяцев назад
የኔ አባት እህህህህ😢😢😢
@fentayesisay952
@fentayesisay952 5 месяцев назад
ምን ዓይነት ደግነት ነው ፡፡እኔ በ\ዚህ ሰሞን ብር ቸግሮኝ የመስክ ሥራ በመላኬ የላኩኝን እያመሰገንኩ ከረምኩ፡፡ በእውነት እንባዬን መቆጣጠር ቢያቅተኝም እስከ መጨረሻው እከታተላለሁ::
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 5 месяцев назад
ኡሜን፫
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 4 месяца назад
የኔ አባት ሲያሳዝኑ
@I-AM-WHO-I-AM286
@I-AM-WHO-I-AM286 5 месяцев назад
He said a Great Word. I Saw a human being ❤
@jamilajamali5615
@jamilajamali5615 5 месяцев назад
Yene abat filikilik yalo ❤❤❤❤❤❤
@traaaaavhayene3555
@traaaaavhayene3555 5 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍየኔ አባት እግዚአብሔር ይስማዎት ያስበን ይቅር ብሎ ለሀገራችን ለዎንናችን የሚያዝን የሚራራ ሰው ይስጠን
@YeneYene-st6jm
@YeneYene-st6jm 5 месяцев назад
Lesechim fetari yist anetem tebarek baladeraw
@nuniguebrehiwot7
@nuniguebrehiwot7 5 месяцев назад
ባላደራው የኔ ልጅ እግዚአብሔር ይርዳህ ጎበዝ 🙏🙏🙏💐💐💐
@waantiya12tube
@waantiya12tube 5 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት❤❤❤❤😢😢😢😢
@user-ps6bh8fo2n
@user-ps6bh8fo2n 5 месяцев назад
የኔ አባት
@user-zf8fb4lc5n
@user-zf8fb4lc5n 5 месяцев назад
ወይኔ የአገር ፍቅር ጥልክ ነው
@Anumma572
@Anumma572 5 месяцев назад
Chru Egziabeher Ybarkachu
@HailemariamMihiretie
@HailemariamMihiretie 3 месяца назад
እፍፍፍፍ....ኧረ ስንት አይነት ደግ ሰው አለ
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 5 месяцев назад
የኔ አባት አብሽር❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤
@user-yg4fb7pr8t
@user-yg4fb7pr8t 5 месяцев назад
የኔአባት 😭
@user-fx6ys6yd6m
@user-fx6ys6yd6m 5 месяцев назад
THANK YOU
@GhaderCell-zv2pc
@GhaderCell-zv2pc 5 месяцев назад
Yene kuru abat yenata amelake yetabekelen agerahcenen
@bintkadir4594
@bintkadir4594 5 месяцев назад
ኢትዮጵያዬ 😢😢😢 ሰላምሽን ይብዛልኝ 😢😢😢😢😢😢😢
@user-nb1er9kp6p
@user-nb1er9kp6p 5 месяцев назад
ያአላህ በጣም ደስ የሚሉ አባት
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 5 месяцев назад
የኔ ጅግና አባት Ana Yaa Nyatu Abba Koo Biyya Kenyaa Negenyaa Ishi Yaa Debisu 😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@addisugirma2207
@addisugirma2207 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥህ
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 5 месяцев назад
Ethiopia hu miyalkaibat hager egziabher yitareken amen amen amen
@user-ze8up3vo6i
@user-ze8up3vo6i 5 месяцев назад
🙏
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 5 месяцев назад
አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@meazafkire701
@meazafkire701 5 месяцев назад
Tebarek ❤
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 месяцев назад
ኡፍፍፍ የኔ አባት 😢😢😢😢
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 5 месяцев назад
Happu birthday Blain. God bless you little one ❤
@tutuwak106
@tutuwak106 Месяц назад
❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗🤗
@lidya4781
@lidya4781 5 месяцев назад
Blen God bless you. Happy birthday.
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 месяцев назад
አስለቀሱኝ እኮ ኡፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢
@meskizewde9878
@meskizewde9878 5 месяцев назад
Sechwoh Egzabehare Leiachun Yasadglachu 🙏❤️
@user-oe9in8mi4g
@user-oe9in8mi4g 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@almazderess8971
@almazderess8971 5 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 4 месяца назад
❤❤❤
@tesfatesfa3087
@tesfatesfa3087 5 месяцев назад
Egxabhare iebarekhe balseraw edate. Edadelkadujne
@user-gh3fv8kq1o
@user-gh3fv8kq1o 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@alemnashenegash6539
@alemnashenegash6539 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gk4uu8xe7k
@user-gk4uu8xe7k 4 месяца назад
❤❤❤❤
@user-dl6uv2ub3x
@user-dl6uv2ub3x 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@askalugiday
@askalugiday 5 месяцев назад
enane 😍😍😍
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 5 месяцев назад
Thank you
@user-bx2kw2mz9z
@user-bx2kw2mz9z 5 месяцев назад
😢😢😢 😢😢😢😢
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂እቺ ማትረባ ባህር ለኛ አይሆነች ለጎረቤት አባቴ ከተፋቀርን ይበቃናል ነበር እኮ ግን ማይ ረቡ ሰበስልጣን መሪዎች ስለአለን ግና እየተጋደል ንኖራልን ባለ አደራው እግዚአብሄር ይስጥክ ይባርክክ ለምትሰጡ ደግሞ እድመ እና ከጤና ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Horn_of_Afrika
@Horn_of_Afrika 5 месяцев назад
የማይገናኝ ቶፒክ:: አራምባና ቆቦ
@absh4628
@absh4628 5 месяцев назад
የአገላለፅ ጉዳይ እንጂ ሀሳቡ ትክክል ነው። እንደ ፍቅር የሚበጀንና የሚጠቅመን ነገር የለም። ፍቅር ባለበት እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር ባለበት ደግሞ ሁሉም ነገር አለ። እርእስ እየፈጠሩ እና እያባሉን ከሚኖሩ ፍቅርን ያውርሱን ይስበኩ ያን ካደረጉ 100% ሁሉም ነገር ይኖረናል። እኚህ አባት ለይም የምናየው የስነልቦና ጉዳት አለ በኢትዮጵ ተመሳሳይ በስነልቦና የተጎዱ ከህፃን እስከ አዋቂ በርካቶች ናቸው። ነገሮችን ከመሸፋፈን በግልፅ እንነጋገር እንማከር እንረዳዳ በህብረት እንበልፅግ። ፖለቲካ አራማጆች ዛሬ ለህዝባችሁ ቅድሚያ ስጡ።
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 5 месяцев назад
@@absh4628 yes♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👏👏👏👏👏👏
@user-yf4sr5re3q
@user-yf4sr5re3q 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-iw2ll4pp1b
@user-iw2ll4pp1b 4 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 5 месяцев назад
Yasaznsl Hbtam Hager edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab anget ybelal mskin
@Azie860
@Azie860 5 месяцев назад
Eway amlaki semayn mdrn selam yewrdelna.
@tesfamender8516
@tesfamender8516 5 месяцев назад
❤😂❤
@user-rg1cm7zc2k
@user-rg1cm7zc2k 4 месяца назад
des sil
@tyabauae5539
@tyabauae5539 5 месяцев назад
እኔ ኮ መጀመሪያ ላይ ነዉ የማደርገዉ
@nfreek5276
@nfreek5276 5 месяцев назад
መንፈስ. ቅዱስ. ነው የናግሩት
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 месяцев назад
ፈርቱው እኮ ነው
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 5 месяцев назад
በጣም ሀገራችነን ወደ አውሬነት የተቀየሩ ብዙ ሰዎች አሉ ለዛ ነው ያሳዝናል 🥺🥺🥺
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 5 месяцев назад
YA HAGER FKER YANAGABAGABACHW ABATE. EDEMA KA TANA YESTOTE .BAWESTACHW YATAMKA YA HAGER FEKER.
@tsegatariku3644
@tsegatariku3644 3 месяца назад
😂😂
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 2 месяца назад
ሰዉዪዉ ጤነኛ ናቸዉ ወይ ?
@tajuredi5146
@tajuredi5146 5 месяцев назад
ማሻላህ ደስታቸው ተመለሰ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mohammedhussen6207
@mohammedhussen6207 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 месяцев назад
❤❤❤
Далее
Wife habit 😂 #shorts
00:16
Просмотров 61 млн
መልካምነት ለራስ ነው
8:25
Просмотров 75 тыс.