Тёмный
No video :(

የበላም ያልበላም እኩል ለሊቱ ነጋ አሉ የኔአባት 🥹 | ተከራይቼ ነው የምኖረው | ባለአደራው | baladeraw | 🥹 

ባለአደራው / baladeraw
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

የበላም ያልበላም እኩል ለሊቱ ነጋ አሉ የኔአባት 🥹 | ተከራይቼ ነው የምኖረው | ባለአደራው | baladeraw | 🥹
ባለ አደራው እባላለው ለአዛውንቶች እና ለተቸገሩ ሰዎች እንዲደርስላቹ የምትፈልጉት ገንዘብ,አልባሳት ጫማዎችና ሌሎችም ቁሳቁሶች ካሉ ከእናንተ በአደራ ተቀብዬ በታማኝነት ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አደርሳለው!
መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ
ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ RU-vid አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ RU-vid አካውንት የለኝም መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604
TIK TOK 👉 vm.tiktok.com/...
INSTAGRAM 👉www.instagram....
FACEBOOK 👉 / baladeraw

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 92   
@tgze2435
@tgze2435 5 месяцев назад
የኔ ከርታታ አባት ሲያሳዝኑ ባላደራዉ ተባረክ ዘር ይዉጣልህ
@alemhaile625
@alemhaile625 5 месяцев назад
ባላደራው ጀግናው ውንድማችን ፈጣሪ አምላክ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥህ ።
@fffdyh5303
@fffdyh5303 5 месяцев назад
አሜን
@nunubelete8142
@nunubelete8142 4 месяца назад
አይዞሽ ፈጣሪ ለሁለታችሁም በቂ እድሜ አለው የሚቸግረው አምላክ አይደለም አንቺ መልካም ሥራው እንዳይቋረጥ ብለሽ ነው ፈጣሪ መልካምነትሽን አይቶ የልቦናሽን ይሙላልሽ እንዲህ ያለ ቅን አሳቢ ነው ያጣንው ✌️❤🙏❤😅
@fes592
@fes592 5 месяцев назад
አስተዋይ ሰው ናቸው ንግግራቸው ደስ ሲል። እግዚአብሄር ይባርካችሁ ሁላችሁም። ባላደራው ትልቅ ሰው ነህ።
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 5 месяцев назад
ባለአደራው መልካም ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልህ የነዚህን አዛውንት እድሜ ይስጥህ በጣም ነው የምከታተለው video በቀን ሳላይ ውዬ አላድርም ማታ እንደንስሃ መዝሙር አይቼ ነው የምተኛው አይጉደልብህ ክፉ አይንካህ ታማኝ አገልጋይ ነህ
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 4 месяца назад
🙏❤️😢 Blessings!!
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 4 месяца назад
ባላደራው በርታ እመብርሀን ትጠብቅህ
@Aseya-zf2vg8hn1j
@Aseya-zf2vg8hn1j 5 месяцев назад
እባካቹ ተመልከቾች ላይክ ሳታረጉ አትርሱ
@user-jx6pg1qd8o
@user-jx6pg1qd8o 4 месяца назад
ተባረክ ወንድሜ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 4 месяца назад
ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ አባቴ አተም ባለደራው እድሜ ጤና❤
@user-nl6zu1kf5v
@user-nl6zu1kf5v 5 месяцев назад
የኔ አባት ንግግራቸው ልብ ይነካል ደግመ ጠይቃቸው ባላደራው አደራህን
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 месяцев назад
ኡኡፍፍፍፍ የኔ አባት 😢😢😢😢😢
@AlamYlima
@AlamYlima 5 месяцев назад
እስቲ ላይክ አድርጉ
@tigisit2534
@tigisit2534 5 месяцев назад
አይሰሙም 🥹🥹
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 месяцев назад
ለምን ግን
@AlamYlima
@AlamYlima 5 месяцев назад
ለቁምነገር እኮ ሰዉ አይረባረምርም ለወሬ አንደኛነን
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እሳቸው እውነተኛ አባት ቸግራቸው እያለ እንኳን ለብር አይሳሱም። የእግዚአብሔር ጸጋ የበዛላቸው ናቸው። ሁላችሁም ይህን የምታደርጉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 5 месяцев назад
የኔ አባት😢😢😢😢
@user-kt8sl6if5f
@user-kt8sl6if5f 3 месяца назад
ፈጣሪ ሰጭም ላኪም ተባረኩ መልክተኛው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aseya-zf2vg8hn1j
@Aseya-zf2vg8hn1j 5 месяцев назад
አቻም የለሽ አላህ ረዥም እድሜ ይስጥሽ አላህ ባወጣሽበት እጥፉን ይተካልሽ እኚ አባት እዳስደሰትሽ አላህ ያስደስትሽ. ባላደራውም የሰው ሊጅ መጀመሪያው ሳይሆን መጩረሻው ሲያምር ነው ስኬታማ ሚባለው አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ያንተ አራአያ ሚከተሉ መልካም ትህትና ያላቸው ሊጆች ይወፍቅህ እኔ ሁሌም እዳለቀስኩኝ ነው ፕሮግራምህ ምከታተለው
@fawziafaz8970
@fawziafaz8970 4 месяца назад
አንተ ብሩክ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ ባላደረው ዘርህ ይባረክ ለምልም❤❤የሰጡም ይባረኩ የምንወድህ ውዳችን
@chrhiw6757
@chrhiw6757 5 месяцев назад
Yeni abattt❤❤❤ ewedkalen baladerawwww❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@f8863-z7k
@f8863-z7k 5 месяцев назад
የኔ አባት😢
@Aseya-zf2vg8hn1j
@Aseya-zf2vg8hn1j 5 месяцев назад
ወይ ያረቢ ሀገራችን ከችግር አውጣልን ያረብ እደው መች ይሁን ማልቀስ ምናቆመው እፍፍፍፍፍ እኔንን የኔ አባት ያረብ አቅመ ደካማዎች ጎብኛቸው ባላደራው ያረቢ በሀቅ መንገድ አንድ አድርገን ያረብ ይህ መልካምነቱ ለሁለቱም አለም አድርግለት ያረብ
@userenter2635
@userenter2635 5 месяцев назад
የሚቀርብት ሁሉ የእውነት ያዛዝናሉ
@Gdghbvf-dy3xz
@Gdghbvf-dy3xz 5 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን ነገር ያውቃል። ወንድማችን እመብርሃን በምትሆድበት ሁሉ ትጠብቅህ
@semerehabte6633
@semerehabte6633 5 месяцев назад
Egzabhier yestachew 🙏🙏🙏
@sarasimon711
@sarasimon711 5 месяцев назад
Achamyelsh you see this man God bless you
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 5 месяцев назад
የእኔ አባት ሲያሳዝኑ እረጂም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድልዎት ለሰጭዋ እሕታችን እግዚአብሔር አምላክ የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ
@toyibatoyiba2856
@toyibatoyiba2856 5 месяцев назад
የኔ አባት ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ሺግርን አላህ ያጥፋው😢😢😢
@khadejaxx1141
@khadejaxx1141 5 месяцев назад
😢😢😢😢ያረቢ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@user-ws5kl4su2h
@user-ws5kl4su2h 4 месяца назад
አባቴን መሰሉኝ ተባረክ
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui 18 дней назад
እኔም😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@hanateklay530
@hanateklay530 5 месяцев назад
Lesechi ychemrlachu ante fetari iykeyrk
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 5 месяцев назад
Thank you
@merchaaba
@merchaaba 5 месяцев назад
የሚሠጡ ይባረካሉ ታማኝነት ያድናል
@Anumma572
@Anumma572 5 месяцев назад
Tbareku!
@mekayutube-iu1kk
@mekayutube-iu1kk 4 месяца назад
በቻልኩ አድሺላይ ባረኩ አላህለሠጭወች ይስጣቸው ላተም ወለታህን አላህ ይክፈልህ ወድሜ
@user-ze8up3vo6i
@user-ze8up3vo6i 5 месяцев назад
🙏
@user-rv7ce7ju4f
@user-rv7ce7ju4f 4 месяца назад
❤❤😢😢😢😢
@waantiya12tube
@waantiya12tube 4 месяца назад
😢😢😢😢😢❤❤ ኡፍፍፍ የኔ አባት🥺🥺🥺🥺
@user-vy2vx9hk8m
@user-vy2vx9hk8m 3 месяца назад
ባላደራዉ ቃል አጣሁ
@tejaq8618
@tejaq8618 5 месяцев назад
ኣባቴ ቢቹሉ ፀበል ቢሄዱ ለእጆቻው ና ለእግራቸው መንፈስ ያሰራቸው ይለቃል
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 5 месяцев назад
ትክት ያላቸው ይመሰላሉ ለበላም ላልበላም ይነጋል ነው ያሉት አባባ እናቴ ደግሞ በድሎት ኖሮ የሞተና በችግር በመከራ ዘመኑን ገፍቶ የሞተ ስታይ እኩል ሞት ይሞታል ትል ነበር እናመሰግናለን ባለአደራው።
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 5 месяцев назад
❤❤❤
@tenagnekifle4634
@tenagnekifle4634 4 месяца назад
tebarek.......
@meazafkire701
@meazafkire701 5 месяцев назад
Tebarekuuuuu
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 5 месяцев назад
እግዚያብኤር ይስጣቹ ለሰጣቹ በሙሉ
@user-wk1cu6ev1f
@user-wk1cu6ev1f 3 месяца назад
😢😢😢
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 4 месяца назад
የኔ ከርታታ አባት እግዚያብሄር እርሶንም ልጆችዎንም ይርዳልኝ አሜን ። ባለ አደራው እግዚያብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለአንተና ለእማሆይ እናትህ ይስጥልኝ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 5 месяцев назад
😢😢
@user-qq3oe9bu2d
@user-qq3oe9bu2d 5 месяцев назад
ደምሪለሁ ባለደረው የዘመን ወጣት❤
@NawaMawa-ix8to
@NawaMawa-ix8to 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 4 месяца назад
እፉፉፉፉፉፉፉ😢😢😢
@girmayghebreab6446
@girmayghebreab6446 5 месяцев назад
God bless u Brother baleadera. Pray to god every day to help u❤❤❤
@zaharaza3316
@zaharaza3316 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢
@taeyeon-xh7bb
@taeyeon-xh7bb 2 месяца назад
በወጣትነት ተመርጠሀል
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 5 месяцев назад
ተባብ ወድም ❤❤❤
@user-uo6ir9ze7x
@user-uo6ir9ze7x 5 месяцев назад
😢😢😢😢
@HannaHelwa
@HannaHelwa 5 месяцев назад
ufffffff mekerachin😢
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን
@mihrethagos8291
@mihrethagos8291 4 месяца назад
አንተ የተባረኽ የዘመናችን ኑጉስ እመቤት ትጠብቅህ ቃላት ያጥረኛል ላንተ 🙏❤
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 5 месяцев назад
ባላደራው መልካም ሰው ‼‼‼ አደራ ጠባቂ በጣም ልትመሰገን ይገባል 👈👈👈 አንድ ነገር ልበልህ እኚህ አባት ደካማ ስለሆኑ ብሩን በ ባንክ ብታስቀምጥላቸው ይሻል ነበር 👈👈👈👈 እንዳይወስዱባቸው ግን ከአንተ የበለጠ አላውቅም እና በውስጥ አስቀምጠህላቸው ይሆናል 👈👈👈👈 ጀግና ነህ 🙏🙏🙏🙏 እግዜአቤሔር ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ እኔንም በዚህ አይነት በረከት እንድሳተፍ እርዳኝ አምላኬ 🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ
@user-lq9vm2ft9c
@user-lq9vm2ft9c 4 месяца назад
ባላደራው እረጅም እድሜ ይስጥክ ምንም ቃል የለኝ🙏🙏
@kalkidanejigu4693
@kalkidanejigu4693 5 месяцев назад
Geta zemenhen yebarkew
@mekayutube-iu1kk
@mekayutube-iu1kk 4 месяца назад
መልካምነገር ለምንድነው እማናበረታታውግን ያልሆነነገረ ላይ ነውእምንገኘው
@jannat5631
@jannat5631 2 месяца назад
Selate lemenager kalm yelagn ante yemiderachen melak nah edema ysiteh
@user-ef5he2oj6d
@user-ef5he2oj6d 4 месяца назад
የምትሰራው ሥራ እጅግ የሚደንቅ ነው። እግዚአብሔር ይስጥህ። አንድ ሀሳብ ለመስጠት እወዳለሁ። እነዚህ የምትደግፋቸው ሰዎች የምትሰጣቸውን ገንዘብ እንዳይጥሉት ወይም በሌባና ቀማኛ እንዳይዘረፉ በጣም እሰጋለሁ። ወይ ባንክ ሂሳብ ካላቸው እዛ ብታስገባላቸው ወይም የቤት ለኪራይ፣ ለአስቤዛ ለሚፈልጉት ነገር ብትከፍላቸው ጥሩ ይመስለኛል።
@meronsimeneh
@meronsimeneh 4 месяца назад
ለሰጭ እግዚአብሔር ይስጠው የኔ አባት እንዴት ደስ የሚሉ ሰው ነዎት? መድሀኒአለም ይጠብቅዎት
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 5 месяцев назад
ስንት የሚያሳዝን ነገር አለ።
@hirutasfaw8397
@hirutasfaw8397 5 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 5 месяцев назад
የኔ አባት 😢😢
@user-hr7ir9it1z
@user-hr7ir9it1z 5 месяцев назад
Temesigen
@user-il6zr1se7p
@user-il6zr1se7p 5 месяцев назад
ባላደራው ላይክ ሢያሥህነው አድሽ ጊዜ ቢደረግ አረግህነበር ብቻ መጨረሻህን አላህ ያሣምርልህ ሌላምን ልበል የኔ ጀግና
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 4 месяца назад
እስኪ መልካም የሚሠሩን እናበረታታቸው ላይክ ሰብ አድርጓቸው እናድርጋቸው አላሀሸ ይስጣችሁ ሰጪዎች
@wondimnewmersha2245
@wondimnewmersha2245 5 месяцев назад
🎉❤❤❤❤
@mohammedhussen6207
@mohammedhussen6207 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-dq1hv7zt4s
@user-dq1hv7zt4s 5 месяцев назад
Yene abat ❤
@Ami-gs8er1zm9i
@Ami-gs8er1zm9i 5 месяцев назад
አሏህ አይቸግረውም ሀላል የሆነውን ርዝቅ ይወፍቃችሁ💧💧
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g 5 месяцев назад
አሚንን
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 4 месяца назад
አባቶችን ሳይ ለምን ይሆን ሆደ የሚባባው💦💦💦💦
@halasaade8338
@halasaade8338 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-rh1rd7ro5c
@user-rh1rd7ro5c 5 месяцев назад
በመሀል ፈሩ
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 4 месяца назад
አይ አብይ ስንቱን ባለ ደረጃ አዋረድከው አላህ ቀኑንምሌሊቱን ያጨልብህ ከነዘርማዘርህ አንተየራሀው ግፍ💦💦💦🤲💦🤲 አብይ የህዝብ እንባና ግፍ💦🤲💦🤲🤲አላህ ይፍረድብህ
@user-hj4hg6oq8z
@user-hj4hg6oq8z 5 месяцев назад
የ አዴሳ አበባ ህዝብ ገና አፈር ትበያለሽ 😅😅😅 የኦሮሞን መሬት ሌቀሽ ውጭ 😅😅😅😅 ኦሮሞ ያሸንፋል 😅😅😅😅😅😅
@Frewasse
@Frewasse 3 месяца назад
Ante ertra neh
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 4 месяца назад
እፉፉፉፉፉፉፉ😢😢😢
Далее
Музыкальные пародии
00:28
Просмотров 22 тыс.
መልክተኛው የሀገሬ ልጆች
3:29
Просмотров 23 тыс.
መልካምነት ለራስ ነው
8:25
Просмотров 75 тыс.