Тёмный

ኃጢአትን መናዘዝ 

ፍኖተ ወንጌል
Подписаться 83 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

New sibket

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 228   
@hanaalamu9871
@hanaalamu9871 3 года назад
ለንስሀ ሞት ሁላችንም ያብቃን የአብቃኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 года назад
አሜንንንንን
@aserasder7272
@aserasder7272 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@fhhgggv6367
@fhhgggv6367 10 месяцев назад
አሜን
@astekastek1000
@astekastek1000 3 года назад
በርታልንልኝ ወንድሜ ፀጋዉን ያቤዛልህ የእዉነትባንተ ትምርት ነዉ የእምነቴ ትርጉም ያወኩት የኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ በርታልን ትምርቶችህ ልክ እንደ አባ ግርማ ፈዉስና ትምራታቸዉ ነዉ በጉጉት ምጠብቀዉ ዛሬ ምን ለቀቀ ምን አስተማረ ብዬ
@mahederegedilat8243
@mahederegedilat8243 3 года назад
ወንድም አቤል በርታ በርታ ! ብዙ ሰው እንደለወጥክ አምናለሁ ! በትምህርቶችህ |ሙሴ|
@alajwa7539
@alajwa7539 3 года назад
Amen amen amen
@geteneshsahilu760
@geteneshsahilu760 3 года назад
Phillip
@ሀይማኖትየማርያምልጅሀይማ
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@badriahhracim4481
@badriahhracim4481 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@demulove6243
@demulove6243 Год назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ክበርልን በአንተ ትምህርቾች በጣም ተለውጫለሁ ወንድሜ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ዕድሜ ከጤናጨማምሮ ይስጥህ
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የላከልን ን ጌታችንን እናመሰግናለን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 2 года назад
ወንድም አቤል እግዛብሄር እድሜ ይሰጥልን የሰማነውን በልባችን ይደር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን
@ጣዕምጓልተዋህዶ
@ጣዕምጓልተዋህዶ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልንበእወነት ቃለ ህይዉት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ ወንድማችን ዓይናልቦናይቢራልን 👐👐👐
@ዝናሽ-ለ4ሸ
@ዝናሽ-ለ4ሸ 3 года назад
አሜን አሜንአሜን ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድረው አሜንአሜን
@anakid8142
@anakid8142 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ ማረን ለንስሓ አብቃን
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 года назад
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነትለኛም ልቦናችንንይ ክፈትልን የሰማነውን ልቦናቸን ያሳድርልን አሜን
@ትርሲተሥላሴ
@ትርሲተሥላሴ Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ አባቴ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ 3 года назад
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የንሰሓ ይብ ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ አሜን።
@ማሀደርየስላሴባርያ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ጌታየ ሆይ ማረኝ ይቅርበለኝ ለንስሀ እድሜ ስጠኝ ይችን አመት ተወኝ ንስሀ ገብች ቅድስ ስጋህን እስክቀበል
@ሸዊትበርሀ
@ሸዊትበርሀ 3 года назад
ቃል ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ!!!
@qwerqwert5325
@qwerqwert5325 3 года назад
እንደቸርነትህ አቤቱ ማረኝ አምላኬ ሆይ ሀጢያቴ ብዙ ነውና ለንሳሀ አብቃኝ
@sadhaxx
@sadhaxx Год назад
ወንድማችን አቤል ቃለህይወትያሰማልን የአገልግሎትዘመንህ ን ያርዝመው
@meri147
@meri147 3 года назад
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በፀጋ የቆይልን አሜን፫
@መቅዲየማርያምልጂ-ጨ7ሠ
የስደት መምሕሬ ቃለሂወትያሠማልን እድሜበጤናያቆይልን አምላኬ ለንሰሀሞትአብቃኝ ሀጢያተኛነኝ
@toryatorya8322
@toryatorya8322 3 года назад
የተዋህዶ እቁ መምህራችን የወጌል አባታችን ቃለሔወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እማምላክ ያገልግሎት ዘመክን ትባርክልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቢት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን የሠማነዉን በልቦናችን ይሁን ይደርግልን
@የፍቅርይቱፕ
@የፍቅርይቱፕ 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 3 года назад
ወድማችን ፀጋዉ ያብዛልህ ከይቅርታ ጋራ ለምን በቴሌ ግራም አትለቀዉም አዉዲዮዉ ብዙ ግዜ እዚህ ላይ መስማት አይመችም ምክንያቱም ስራ ላይ ስለምንሆን እና በቴሌ ግራም ልቀቅልን ወድማችን አንደኛ የኛ ብለህ ደክመሀል እግዚሐብሔር ዋጋህ ይክፈልህ
@embitembit6071
@embitembit6071 2 года назад
ቃለሂወትያሠማልንመምህርእግዚአብሔርፅጋውንያብዛለወት
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
ቃለህወት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን መምህር 💞🥰😢
@lediy7350
@lediy7350 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ለንሰሀ አብቃኝ የሀፅያት ሸክሜ ከብዶኛል ፀፀቱም ገደለ አቤቱ አባቴ ሆይ ልጅክ ስለሆንኩ ብቻ ማረኝ
@ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት። ያስማልን ወንድሜ። እረጅም እድሜ። ጤና ይጥፕብቅልን
@ሰብለደርበ
@ሰብለደርበ 3 года назад
ጌታ ሆይ ታደገን እግዚኦ ከመጣብን መቅዘፍት እግዚኦ አድህነነ😭
@ymt17
@ymt17 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን::
@تقهخقخقخ
@تقهخقخقخ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጂም እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን !!
@senaytkahsay6657
@senaytkahsay6657 3 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 አቤቱ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በሐጥያቴ ብዛት ደቂቃለሁና አቤቱ ለንስሃ ሞት አብቃኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@rahel2834
@rahel2834 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ😭😭😭😭
@hanaalamu9871
@hanaalamu9871 3 года назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን ቸሩ መድኃኔዓለም አቤቱ ጌታ ሆይ በሀጢያት የወደኩ እረኩሥ ደካማ ነኝ በሙዚቃ በጨፈረ እረ ሰንቱ ጌታየ አንተ ታዉቀዉ አለህ ሰራይን እንደ ሰራያ ሳይሁን እንደ ቸረነተህ ማርን ክርስቶስ ቸሩ መድሃኒአለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መምሕራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ቸሩ መድኃኔዓለም
@aserasder7272
@aserasder7272 Год назад
ለመምህራችውን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ እኔን ሀጤያተኛዋን ለንስሀ ሞት አብቃኝ
@እግዚአብሔርብርሀኔእናመዳ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እኛንም እግዚአብሔር ለንሰሀ ሞት ያብቃን
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
ለንስሐ ሞት አብቃኝ እጅግ ኃጢአተኛ ነኝና 😢
@abrhamteshome4297
@abrhamteshome4297 3 года назад
ሰላም
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 3 года назад
Anem😥
@aserasder7272
@aserasder7272 Год назад
አሜን፫😢😢😢
@ማርያምበጣምእዉዳታለው
አሜን ፫😢
@Fariehaferiha
@Fariehaferiha 11 месяцев назад
እኔየም😢😢😢😢😢😢
@tenagnegorfe4657
@tenagnegorfe4657 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mimteriku5257
@mimteriku5257 3 года назад
አሜን ቃል ሕይወት የሰመልኝ
@እሙነኝ-መ7ጀ
@እሙነኝ-መ7ጀ 3 года назад
ቃለህወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ወዮሎሽ ነብሴ ምን ይሁን መጨረሻየን ለንስሃ ሞት ኣብቃጭ ቸሩ መድሃን ኣለም 😭😭😭😭😭😭😭😭
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
ወንድሜ አቤል አሁንም እግዚአብሄር ይርዳኝ የንስሃ ሳሙና በእጄ ላይ እንገባ በእውነት ስጋችን ተቆጥሮ የማያልቅ ሳሙና ጨርሰናል ከንግድህስ ለነፍሳችን ሳሙና ፍለጋ እንተጋለን እግዚአብሄር ይርዳን አሜን በፆሎት አስበኝ ወለተ የዋሃንስ
@starcell655
@starcell655 3 года назад
AMEN AMEN AMEN Kale Hiwet Yasemale🙏🙏🙏
@abiabi6117
@abiabi6117 3 года назад
ቃለ ህይወት ያስመን ወንድመታችን ኣሜን
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ለንስሃ አብቅቶ በሃይማኖት አጠንክሮ ያኖረን
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 3 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት የሳመልን ውድ መምህራችን በርታ በእውነት ብዙ ነገር ተምራነል
@betelhemgolla8028
@betelhemgolla8028 3 года назад
ተመስገን ወንጌል ተማርን ቃለ ህይወት ያስማልን።
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 3 года назад
እግዚአብሔር ለንሰሀ ሞት ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 3 года назад
የቃሉ ባለቤ ልኡል እግዚያብሄር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነው በልቦናችን ይፃፍልን እጅግ በአፅያት የቆሸሺኩ ነኝና በንሰሀ እድታዘብ ያብቃኝ አሜን አሜን
@AlmazLulu
@AlmazLulu 3 года назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ሀፂያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ እኔ ሀፂያተኛ ነኝና ለንሰሀ ሞት አብቃኝ
@بنيننينبنينينن
@بنيننينبنينينن 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አምላክ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ
@kumarkumarkumar1718
@kumarkumarkumar1718 3 года назад
ጌታ ሆይ እኔ አጥያት ልጅህ ሣይጠን እንደይ ገዘኝ አይልህን አንቴ አልብሰኝ አምለኬ ሆይ ለንስሓ ምቲ አብቀኝ አሜን አሜን አሜን
@rayayoutube5287
@rayayoutube5287 3 года назад
አሜን መምህሬ እድሜና ጤና ያድልልን እኔ ያንተ ትምህርት ብዙ ነገር ቀይሮኛል ኣመስግናለሁ እርጅም እድሜ ይስጥልን አሜን
@classiphone5329
@classiphone5329 3 года назад
AMEN AMEN AMEN kale hiwohit yasemalen
@TsigeeHabatamu
@TsigeeHabatamu Год назад
Ameen Ameen Ameen kalee yiwoti yeesmani mamebechin tabarkuu tegazuwuni yeezalachuu ❤❤❤😢😢😢😢
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ
ወንድማችን መምህር አቤል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ተባረክ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 года назад
አቤቱ ዘሰራዊት አምላክ ሆይ ማረን ይቅርበለንበ 😭😭😭😭😭😭
@bessrw4228
@bessrw4228 Год назад
እምለው ስላጣሁ አባታች ወድማችን እግዚአብሂር ይጠብቅህ ለኛ ለደካሞቹ መካሪ አያሳጣን እራሴን ሳስበው ልቤ አዘነችብኝ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉ ከሳሽ ወቃሽ ፈራጅ እንዳይሆንብን ማስተዋሉን ይስጠን ለንስሀ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@መሠረትአህመድ-ፐ9ጘ
@መሠረትአህመድ-ፐ9ጘ 3 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጸጋውን ያብዛልን ።
@deesdoos6676
@deesdoos6676 3 года назад
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባሌቤት የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማን ወንድም አቤል በረከትህ ይደርብን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃን አሜን።
@አይናቺንነሽማርያም
የህ ሁሉ እማደርግ እኔ ሃጥያተኛ አሎሁ ፈጣሬ ሆይ ለንስሃ አብቃኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mekedesmekoya4875
@mekedesmekoya4875 3 года назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ ሀጥያቴ ብዙ ነው እና ወዳተ እድቀርብ እርዳኝ ወዮልሽ ነፍሤ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@tarikutafa6214
@tarikutafa6214 3 года назад
ፀጋህን ያብዛልን መምህር አቤል
@ጌታሆይአመሰግንሀለሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እሱ እግዚአብሔር ያረዝምልህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ንጽህ ልቦናን ንጽህ እንባን ስጠኝ ስንቱን ሀጢያት ሰራሁ 👐
@አመተኢየሱስ-ረ5ኘ
@አመተኢየሱስ-ረ5ኘ 3 года назад
በእውነት ለመምህራች ቃለህይወት ያሠማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አቤቱ ሐጢአቴ የበዛ ነውና ለንሰሐ ሞት አብቃኝ
@ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂውት ያሰማለን አበቱ አምላካቼን ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃን
@shashtushashtu3349
@shashtushashtu3349 3 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@tigistyizengaw9663
@tigistyizengaw9663 3 года назад
በእውነት ቃለ ህይውት ያስማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@mekdesmekdes6036
@mekdesmekdes6036 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ የኃጢአቴ ብዛት የስውነት ክፍትን የማጥብበት እንባን ስጠኝ አምላክ ሆይ የንስካን እንባን ስጠኝ አምላክ ሆይ ኃጢአቴን ብትገልጥብኝ አቤ እንዴት ይክርፋል አምላክ ሆይ አንተን ያላዋቂ አድርጌ የራሴን መገድ ተክትየ ተስነካክየ ውድቂያለውነ አንተ መልስኝ አምላክ ሆይ አንተን በድያለውነ ይቅር በለኝ አቤት ጌታ ሆይ አሟሟቴን አሳምርልኝ ለመምህራችን ቃለ ህይውት ያስማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን ፫
@טזטה
@טזטה Год назад
አምላኬ ሆይ ሰውነቴ ሁሉ በርኩሰት ስራ የተሞላ ነው እና እባክህ በንጽህናህ አንጻኝ አቤቱ ማረኝ
@ኤደንወለተማርያም
@ኤደንወለተማርያም 3 года назад
አቤቱ ሀጢያቴ ብዙ ነዉና አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ወዮልሽ ነፍሴ መጨረሻሽ ምን ይሆን😥😥
@እማፍቅርእናቴአስቢኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት በጣም ገንቢ የሆነ ትምህርት ነው
@habib1407
@habib1407 2 года назад
ጌታ ሆይ አባት ሆይ ለንሥሀ አብቃኝ
@mahlymiu3275
@mahlymiu3275 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያወርስልን 🙏🙏🙏
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 3 года назад
ቃለህወት ያሰማልን መምህር እግዛአብሄር ይመስገን አተን የፈጠረልን እግዛአብሄር እድሜ ጤና ይስጥልንንን አሜንንን
@magidiijmmaliijmmalii7532
@magidiijmmaliijmmalii7532 9 месяцев назад
ለንስሀ ምት ይብቃን እግዚአብሔር አምልኮ 😭😭😭😭 ትብርኩ ውንድምችን
@አበበችየማርያምልጅ
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልህ አፄያተኛ ነኝና ለንስሃ ዘመን አብቃኝ አምላኬሆይ
@hana967
@hana967 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር በትምሕረቱ ውስጥ እራሴን ስመለከት ከንቱነቴን ተረዳሁ አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደሌ አይሁንብኝ ።
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን 🙏 ;ወየሁልኝ እኔ ከነዚህ ካልካቸው ሁሉ ምንም በጎ ነገር የሰራሁት የለኝም ነብሴ ሆይ ምን ይሆን ሰንቅሸ 😭😭😭;
@kdest____6070
@kdest____6070 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@meriwerku4001
@meriwerku4001 3 года назад
አሜን አሜን መምህ አምላካችን ፀጋውን ያብዛለወት ለኛ የንስሀን ዘመንን ይስጠን
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ኘ6ቀ
አቤቱ ለንሰሀ ሞት ያብቃን የአብቃኝ😢😢😢😢😢😢
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በዕውነት ደስስስስ የሚል ነፍስንም ስጋንም የሚያለመልም ነውየሰማነውን በልቦናቺን ያሳድርልን አሜን 👏👏👏👏
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ 3 года назад
አቤቱእግዚአብሔረ ማረኝእኔን ሀጤተኛልጅህንም ማረኝይቅረ በለኝበጣምጥሩትምህረትነው ወንድማችን እግዚአብሔረ ፀጋውን ያበዛልህ
@bessrw4228
@bessrw4228 Год назад
አቤልዬ እኔ ያንተ የንስሀ ፍሬ ነኝ በፀሎትህ አስበኝ አስቡኝ ፍፃሜዬን እግዚአብሂር እዳሳምርልኝ አፀደ ማሪያም እያላችሁ በተረፈ በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ አባቴ ነህ ለኔ
@የወደደኝየወደደኝጌታ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤
@እየሩስ-ፐ1የ
@እየሩስ-ፐ1የ 3 года назад
ለንስሐ የተጸጸተልብ ይስጠን ቃለሕይዎት ያሰማልን መምሕራችን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
ወንድሜ አቤል በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ለመጀመርያየ ፆሎት ስጀምር የደረስክልኝ ነህ ።ይህ ርጉም የተረገመ እርኩስ መንፈስ ሳይጥለኝ የደረስክልኝ በእውነት ሳላመሰግን እንዳያልፍ ነው ወንድሜ ።
@በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ
ቃለህይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ይስጠን
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምራችን እድሜ ጤና ይስጥሕ
@michaeltadesse3678
@michaeltadesse3678 3 года назад
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ :በትምህርትህ ተጠቃሚ ሆኛለሁ✝️💚💛❤️🙏
@jneetjneet4717
@jneetjneet4717 3 года назад
Abetu Amlake hoye le Nesaha mote Abkagn😭😭😭😭 Bewunet le wandemachn (le Memerachen kale hiywet yasemaln Amen
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 3 года назад
ቃለ ይህወት ያሰማልን መምህር
@hsdhhshdhdhdhd9663
@hsdhhshdhdhdhd9663 3 года назад
ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ አቤት ጌታየ ሆይ በኃጢአት ብዛት መንገድ የጠፋብኝ ልጅህ ነኝና ወደ በትህ መልሰኝ 😭😭😭
@abebakahsay1228
@abebakahsay1228 3 года назад
Egziabher amlak benseha etebegn lezi abkagn Amen 👏💖💖💝
@ኤደንወለተማርያም
@ኤደንወለተማርያም 3 года назад
ወንድማችን መምህራችን አቤል ተፈራ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከዉ ደካማና ሀጢያተኛነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😢😥😥😥አምላኬን በድየዋለሁ ምንም መልካም ስራ የለኝ😥
@መቅዲነኝየአማኑኤልስራ
መምህር አቤል ቃለ ህይወት ያሠማልን በእዉነት
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጠን
@tghh1076
@tghh1076 3 года назад
ወዲማቺነ አቤል እኳነ ደህና መጣህልን የተዊህዶ እቁ ትምህረትህ እደ ማረ ነዉ የሚጣፍጠዉ ከቶ መቼ ይሆነ የኔ ቀን😭 አምላኬ ሆይ ምሀራነህነ ምህረት ላክልኚ የኔ እኬ የብቻየነዉ😭 ጌታሆይ ማሠተዊልነ ሠጠኚ👏😭😭
@aion9996
@aion9996 3 года назад
በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልክ አቤቱ ቸሩ አምላካችን ለንስሀ ሂወት አብቃኝ እኔ ሀጢአተኛ ነኝና
@eugvn7023
@eugvn7023 3 года назад
አቤቱ አምላኬ ሁላችንም ለንሰሀ ሞት አብቃን😭😭😭
@classiphone5329
@classiphone5329 3 года назад
AMEN AMEN AMEN kale hiwoiten yasemalen 💚💚💚
Далее
ለምንድን ነው ያፈቀረኝ
29:39
Просмотров 29 тыс.
다리찢기 고인물⁉️😱 Leg Splits Challenge
00:37
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶
00:21
እጮኝነትና ዝሙት በአቤል ተፈራ
17:19
የዋህነት በአቤል ተፈራ
47:32
Просмотров 15 тыс.