Тёмный

ክርስቲያናዊ ጋብቻ በኦርቶዶክሳዊ ሕይወት ( መጋቤ አእላፍ ቀሲስ ፋሲል ) 

Genete tsige ገነተ ጽጌ
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

14 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 60   
@alamug8120
@alamug8120 17 дней назад
መምህራችን፣እንቁ፣ቃለህይወት፣ያስማልን፣ትምህርቱ፣ይቀጥል
@user-is5si4yq6w
@user-is5si4yq6w 22 дня назад
አባታችን ቃለህወት ያስማልን ተስፋ መንግስተ ስማያትን ያዋርስልን ማስተዋሉ ይስጠን አቤቱ ጌታ ሆይ ከንተ ይምለየኝን በፍቅር ከአጠገቤ አርቅልኝ አሜንን❤😊
@Temesgen-rg6jq5jt4p
@Temesgen-rg6jq5jt4p Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይርዳን😊
@meherat938
@meherat938 9 месяцев назад
ድንቅ ነው!! በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን መልካሙ እርሱ የፈቀደው አካል ይስጠን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 6 месяцев назад
❤❤❤❤😊
@user-ln8eh2mt9r
@user-ln8eh2mt9r Месяц назад
በውነት ቃለይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅወት ❤❤❤❤
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 17 дней назад
Kale eywetn yasemaln abatachin edeme tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 9 месяцев назад
ኧር የተዋህዶ ልጆች የትናችሁ ኑ እንማር ወገኖቸ
@saraepherm7144
@saraepherm7144 9 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር በአካል ተምሬ ተደስቻለሁ ሰማዕቱ ከደጅህ እንደመጣ ሰለፈቀድክልኝ ክብር ይግባህ
@user-gi9hk9rj3w
@user-gi9hk9rj3w 9 месяцев назад
የት ነው ማማየ ታድለሽ😢
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 6 месяцев назад
እደዚህ ትምርት ተመስጨ ያዳመጥኮት ትምህት የለም እሚገርም ነው ቃለህውት ያሰማልን አባታችን👏
@natnaelmenbere-dg1vz
@natnaelmenbere-dg1vz 9 месяцев назад
እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው፡፡ ለመምህራችን የሕይወት ቃልን ያሰማልን፡፡ ይህ ትምህርት ቋሚ ነው ? ወይስ አንዴ ብቻ ነው ? ቋሚ ከሆነስ መሳተፍ የሚችለው ማን ነው ? መቼ መቼ ነው ትምህርቱ የሚሰጠው ?
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh 9 месяцев назад
እኮ ቆሚ ቢሆን ጥሩ ነበር
@ermiasalemu7706
@ermiasalemu7706 10 дней назад
እግዚያብሔር ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጦት እውነት ግን ምንም በትዳር ዙሪያ ምንም እንዳልተማርን ይህን ስሰማ ነው የበለጠ የተረዳውት ከ110 ቆራቢ ከገጋቡ በውሀላ 87 አልቆረቡም ይህ ማለት ምንም ሳይገባቸው እንደተጋቡ ማሳያ ነው። የበለጠ እንድንማር እግዚያብሔር ይርዳን፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!!
@use1K629
@use1K629 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለአባታችን ቸሩ እግዚአብሔር 🙏🙏
@user-sh7ux2wp5f
@user-sh7ux2wp5f 9 месяцев назад
አባታችን እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏ፍፁም የእግዚአብሔር ሰላም የእናታችን የድንግል ማርያም ምልጃና ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን ❤❤❤
@fentayismaw1591
@fentayismaw1591 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ለኝም ሰምተን መቶ ሰልሳ ፍሬ የምናፈራ ያድርገን እግዚያአብሔር።
@user-wi1wq3dy7y
@user-wi1wq3dy7y 7 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ፈጣሪ ይባርክሎት
@SaraSarah-yo5nv
@SaraSarah-yo5nv 9 месяцев назад
በእውነት ቃልህውት ያስማልን❤❤❤
@dawitteklu7444
@dawitteklu7444 5 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን ቀሲስ ፋሲል
@user-dk4vv1cw5u
@user-dk4vv1cw5u 4 месяца назад
Abakachu Salkachewen setuy
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 9 месяцев назад
ቃል ህይወት ያሰመሎት እውነት ነው ይህን ስሳማ ዊስጤ ለይ ጥያቄ ፋጠራ 😢 ግን በለትደር አይደለውም ይህን ፈርቼ
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 9 месяцев назад
አደኛ ነኝ ❤
@matiwoskindu4362
@matiwoskindu4362 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን !
@user-xf2ud6bt4u
@user-xf2ud6bt4u 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@netsanetmulatuweldargay3948
@netsanetmulatuweldargay3948 6 месяцев назад
አባ ትምርቱ ጥሩ ነዉ የሚጠቅመኝን ወስጃለዉ ተራራዉ ቅዱስ ነዉ ያሉት ግን መፅሃፍ ቅዱስ በአዲሱ ኪዳን አያስተምረንም እና ቅዱስ ህዝብ እጂ ቅዱስ ቦታ የለም
@user-dk4vv1cw5u
@user-dk4vv1cw5u 4 месяца назад
Ayin abat magyt afalaglw abakachu
@AbebawSisay-db6vp
@AbebawSisay-db6vp 5 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታቺን ❤❤❤
@user-jh3gf8mf6w
@user-jh3gf8mf6w 9 месяцев назад
Endehe mengawen setenkebakebut endet des yellal kale heiwoten yasemalen amen
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 9 месяцев назад
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
@esheteeshete3628
@esheteeshete3628 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-pf7qj4jn6n
@user-pf7qj4jn6n 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ....ቃለ ህይወት ያሰማልን...
@soliyanmanuta3493
@soliyanmanuta3493 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@samiberhanesamiboy6075
@samiberhanesamiboy6075 9 месяцев назад
ቃለ ሂወት የስምዓልና ኣቦና
@user-wk4on3qj9n
@user-wk4on3qj9n 9 месяцев назад
Kale hiwet yasemalign Memihir
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 9 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን!!!
@leozy.b
@leozy.b 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን! እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው!❤🙏🏽
@saronzewdu7016
@saronzewdu7016 9 месяцев назад
Ewnet new abatachen kale hewt yasemalen
@kidusmarkos9173
@kidusmarkos9173 8 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@mesfinabate1394
@mesfinabate1394 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን
@aberekonjo9600
@aberekonjo9600 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማል🙏🙏
@genetabebetgenetabebet8344
@genetabebetgenetabebet8344 9 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
@zemari_biruk_zebeata_tube4849
@zemari_biruk_zebeata_tube4849 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን!ጉባኤውን ያስፍልን
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@lakachewnigatie9444
@lakachewnigatie9444 9 месяцев назад
እንዴት መልካም ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
@user-ql5rb2qz3i
@user-ql5rb2qz3i 9 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@LalaSehekuri-pd1cw
@LalaSehekuri-pd1cw 9 месяцев назад
ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-tm4br2iz4w
@user-tm4br2iz4w 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 6 месяцев назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በዚህ ዘመን ትዳር አስፈርቷል እግዚአብሔር ይርዳን ጥያቄየ በተክሊል እና በቁርባን ሚጋቡት ሜካኘ እና ጥፉር ጸጉር አስቸገረን ትምህት ይሰጠን በእውነት ኦርቶዶክስ ስርአቷን እያጠፉብን ነው😢
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 7 месяцев назад
❤❤😢😢😢❤❤
@user-tn7yq7gd4c
@user-tn7yq7gd4c 7 месяцев назад
Egzeabher hoy ketbarkut wogen entera zend abkan ,
@user-sf1pf4md4l
@user-sf1pf4md4l 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dk4vv1cw5u
@user-dk4vv1cw5u 4 месяца назад
Abakach 20amat tadar lifarsa chaf darsal abakachu please please please help me
@edenTesfaye-hh6cs
@edenTesfaye-hh6cs 6 дней назад
Lemndew endezih aynet abatochn bedenb emanawkachew abatachn edmena tena ystln ye agelglotob zemenotn ybarkln endezi tmhrt be fkr yadametkut yelem
@dontmiss53787
@dontmiss53787 6 месяцев назад
ሲጀመር ኦርቶዶክስ አምላክም የላትም። እግዚአብሄርን ታውራው እንጂ አትኖርበትም። ኦርቶዶክስ በኢየሱስ የሚያምኑትን መናፍቃን ትላቸዋለች። መናፍቅ ለመባል ማርያም የመጀመርያዋ ናት። በኢየሱስ ስለምታምን። ልብ በሉ። ኦርቶዶክስ በማርያም ታምናለች። በሌላ አባባል ኦርቶዶክስ በመናፍቅ እንጂ በእግዚአብሄር አታምንም። ጻድቁ ጊዮርጊስ ጻድቅ የተባለው በኢየሱስ አምኖ ነው። በኦርቶዶክስ ፍረጃ መናፍቅ ለመባል ጊዮጊስ አሁን ካሉት ጴንጤዎች ይቀድማል። ኦርቶዶክሶች በጊዮርጊስ ያምናሉ። በሌላ አባባል ኦሮቶዶክስ በመናፍቁ በቅዱስ ጊዮርጊስ ታምናለች እንጂ አምላክ የላትም። 3ኛ) ቅዱስ እስጢፋኖስ በኢየሱስ አምኖ ነው ጻድቅ የተባለው። በኦርቶዶክስ ፍረጃ ቅዱስ እስጢፋኖስ ሌላኛው መናፍቅ ነው። ኦርቶዶክስ በመናፍቁ በቅዱስ እስጢፋኖስ ታምናለች እንጂ አምላክ የላትም። 4ኛ) ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት በኢየሱስ አምኖ ነው ጻድቅ የተባለው። በኦርቶዶክስ አባባል ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ሌላኛው መናፍቅ ነው። ኦርቶዶክስ በመናፍቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ታምናለች እንጂ አምላክ የላትም። ወዘተርፌ
@asterabate7743
@asterabate7743 2 месяца назад
ነፍስ ይማር
@matiwoskindu4362
@matiwoskindu4362 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን !
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን❤
@user-kp2mm7ik5t
@user-kp2mm7ik5t 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@rahelzegeye3125
@rahelzegeye3125 9 месяцев назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ልቦና ይስጠን
Далее