Тёмный

ነቅዕ ድራማ ክፍል 20 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 20 

Nek'e Drama
Подписаться 217 тыс.
Просмотров 1,3 млн
50% 1

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 981   
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 5 лет назад
በጣም ምርጥ ድራማ ነው እውነት ነው በችግር እኳን ፣ አንድ ቀን ቢሰርቅ እኳን ዘለአለሙን ሌባው ስንል እዘልቃለን። በጣም የአስተሳሰብ ዝቅጥነት ነው ይሄ ድራማ በብዙ መገድ ያስተምራል ድራማ ሆኖ ክፍል እና ምእራፍ መቁጠር አደለም ከተለወጥን ይሄ በቂ ነው ።።
@ארגויהאיילה-צ6ע
@ארגויהאיילה-צ6ע Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂98
@selamineshemariyam1846
@selamineshemariyam1846 5 лет назад
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ለሂዳር ጽዮን አመታዊ ክብረ በአል ዋዜማ አደረሳችሁ የእመቤታችን ወዳጆች የተዋህዶ ልጆች እፍፍፍ ስም እንዴ ከወጣ አይወርድም በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ነቅእ
@adamcell5290
@adamcell5290 3 года назад
ምርጥ ትምርትነው ተመቸኝ
@seadahussan5563
@seadahussan5563 5 лет назад
ማሻአሏህ አንድሰው መጥፎ ስነ ምግባሩን ወደ ጥሩ ስነመግባር ሲቀይር በጣም ደስ ይላል ወሏህ ሌቦች ላይክ ላይክ አድጉት ክክክ
@اللهرييالإسلامديني
ምርጥ አስተማሪነው የኛ ሰው የተለወጠን ሰው አይቀበልም ልክ እንደድሮው እያዩ ያበሽቃሉ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
Fatuma muhamed ትክክል የእውነት እህቴ
@tenatena7698
@tenatena7698 5 лет назад
Fatuma muhamed ትክክል
@Toto-zr9qn
@Toto-zr9qn 5 лет назад
ወላቃው ሰውየ እዲት አሳቅኝ ክክክክ
@nadinekhaddaj3173
@nadinekhaddaj3173 5 лет назад
Fatuma muhamed esgypun
@ዝኑስደታኛዋጓልሓረስታይ
በትክክል የድሮ ማንነት እያየን ሰውን እንኮንናለን ሰው ይቀየራል የማይለወጥ የለም
@የአፄዎቹዘርነኝ
@የአፄዎቹዘርነኝ 5 лет назад
ገራሚ ድራማ ነው የሰው ልጅን ባለፈ ማንነቱ ማሸማቀቅ መግፋት መስደብ ነው ስራችን ሰዎች ስንባል የሰው ልጅ ይቀየራል አምላክ ግን እንደ ሰው አይደለም ይቅር ባይ ነው ታሪክ ይቀይራል
@dawittemesgen8558
@dawittemesgen8558 5 лет назад
ይሄንን ድረማ ለመጀመርያ ግዜ ነው ያየውት ግን በጣም አስተማሪና ልብ♥ የሚናካ ነው በጣም ወድጄዋለሁ በዚሁ ቀጥሉ
@semasema63
@semasema63 5 лет назад
ሙሉ 20ክፍሉን አይቸዋለሁ በናፍቆት ነው የምከታተለው ሁሉም አስተማሪና አዝናኝ ናቸው በጣም እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@እናቴእወድሻለሁኑሪል-ዠ7ገ
የውነት ይሄ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው ከማያቸው ድራማ ሁሉ ተመስጨና ከልቤ የማወይ ድራማ ይሄ ብቻ ነው አደራ እንዳታቋርጡት
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
ደራሲ ንብረት ገላውን አድንቁልኝ #እከ # እነናመስግናለን ምርጥ ስው
@የማርያምልጅ-ተ1ፀ
@የማርያምልጅ-ተ1ፀ 5 лет назад
Leka yenene Eyeseranew betoch lay yatahute
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 года назад
ዋው👍👌
@huluagerabyumaru672
@huluagerabyumaru672 5 лет назад
ያመቱ ምርጥ ድራማ እና ቁም ነገር አስጨባጭ♥!አክባሪኣችሁ ነኝ ቀጣዩን በመናፈቅ ሰላማችሁን ያብዛው!!።
@ሁሉምያልፋል-ፐ7ቈ
@ሁሉምያልፋል-ፐ7ቈ 5 лет назад
እንደኔ ንቅዕ ድራማ የምትወዱ 👍👍 ግጩኝ ለኔ 1ኛ ና ወክታዊ ነው
@hananethohabsha7128
@hananethohabsha7128 5 лет назад
ምርጥ አስተማሪ ድራማ
@genigeni8186
@genigeni8186 5 лет назад
ንቅዕ ድራማ ምርጥ አስተማሬ ነው
@ቲጂነኝስደተኛዋ-ጰ8ቘ
😘😘
@ganettegigi6594
@ganettegigi6594 5 лет назад
ዋዉ ነው
@SankaSanka-ri5rz
@SankaSanka-ri5rz 5 лет назад
ሁሉም ያልፋል me
@AMLove-bq3tc
@AMLove-bq3tc 5 лет назад
ነቅዕዎች እንኳን ደህና መጣችሁልን ጥሩ ትምህርትነው አንዳድ ሰዎች ቢቀየሩም የተቀየሩ አይመስላቸውም ለማንኛውም ነቅእዎች ይመቻችሁ 👍💚💛❤👍
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 5 лет назад
ነቅዕ ድራማ አሪፍ ነው ቀጥሉበት ጋይስ ቡና ሻጯን አውቃቹሀታል ሜላት አኑዋር የማለዳ ኮከቦች ላይ ሁለተኛ የወጣችው ጎበዟ ልጅ ነች አደለ ? ሜልየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 5 лет назад
ይሄ ድርማ ሳይሆን እራሱን የቻለ ትምህርት ነው ለመጀመርያ ጊዜ አስተማሪ እና ለትውልድ ጠቃሚ መረጃ እሚያገኘበት አስተማሪ ነዉ በረቱ እናመሰግናለን
@susuhassen7220
@susuhassen7220 5 лет назад
ቀጥሉበት~ሰው ከጊዜና ከማጣት ብዙ ይማራል👌
@habimar7961
@habimar7961 5 лет назад
በጣም ሙዴ
@riedwanhassan7368
@riedwanhassan7368 5 лет назад
ሀይ
@riedwanhassan7368
@riedwanhassan7368 5 лет назад
susu hassen አቦ ዪመቺሺ
@ቲጂየማርያምልጅየማርያምል
የህ ድራማ በደንብ ተስርቶል እወነት ነገሩት ድራማ እያስመስላችሁ ገባችሁ ምርጥ ነው
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 5 лет назад
ፓ ምርጥ ድራማ ነው🔥 ደራሲውን ሳላደንቅ ባልፍ ባፍንጫየ ይውጣ💪😍😘😗
@SolomonVA
@SolomonVA 5 лет назад
ድንቅ ስራ ነው የሰራችሁት፡ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ነገሮችን አብዝቶ በመስራት ማህበረሰቡን በማነቃቃትና በተለያዩ ምክኛቶች ተገደው ወደ ጥፋት የገቡትን ወገኖች በመመልስ አገርን እንታደግ፡
@abushabush812
@abushabush812 5 лет назад
እያሳሳቁ እሚያስተላልፉት መልእክት ልብ ይነካል በርቱ በርቱ ቀጥሉበት
@ritaeid5752
@ritaeid5752 5 лет назад
Epo ii
@ritaeid5752
@ritaeid5752 5 лет назад
Ethiopa e
@ፋፊነኝየሀራዋ
@ፋፊነኝየሀራዋ 4 года назад
ነቅእአሥተማሪነውዳይሬክተሩንሣላደቅአላልፍም
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 года назад
kkkkkkkkkkkkl ere ba saqi
@selamawittadesse4581
@selamawittadesse4581 5 лет назад
ሰላም ለአናንተ ይሁን የነቅዕ ድራማ ተዋንያኖችና ደራሲዎች በርቱ ተበራቱ በእያንዳንዱ ሳምንት የምታቀርቡት ድራማ እያዝናና ትምህርት የሚሰጥ ነው እናመሰግናለን
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ
ውይ ይሄ ድራማ ሲመች ወድጀዋለሁ በጣም
@Wedi_eri1962
@Wedi_eri1962 5 лет назад
Betam astemari nw
@ፋፊነኝየሀራዋ
@ፋፊነኝየሀራዋ 4 года назад
ነቅእአሥተማሪነውቀጥሉበት
@elroitube27
@elroitube27 5 лет назад
*ምርጥ መልዕክት ነው ነቅዕ በርቱ ወቅታዊ እና ጊዜውን የጠበቀ ነው ሰውን ደሞ አትንቀፉ ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም በአመት አንዴም ቢሆን ሰርቶ የተገኝው ጆሲ ብቻ ነው* 👌👌
@consciouslife2105
@consciouslife2105 5 лет назад
(ነቅዕ%100) በጣም ምርጥ አስታማሪ ድራማ ነው !!!
@aal6517
@aal6517 5 лет назад
እንደዚህ አይነት ትምርት 10 አመትም ስማር አልተማርኩትም ነበር እናመሰግናለን
@aal6517
@aal6517 5 лет назад
ktlbte
@ملمىملخب
@ملمىملخب 5 лет назад
klkedene
@adaissau6010
@adaissau6010 5 лет назад
በጣም ትክክል በእውነት እኔም ብዙ ተምሬበታለሁ ደራሢውን አደነቅሁት የእውነት
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
ታራሚው አሪፍ ነው ይኸ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
የምገርም አስተማር ድራማ ነው አሁን መንግስታችን ሳይሆን መቀየር ያለበት የእኛ አስተሳሰብን ነው አብዩያችን ጥሩ ሆኖ ሳለ ሕዝብ ግን በዘረኝነትና እርስ በርስ ይተላለቃል እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን ፍቅር ያሽንፋል ኢትዮጵያ እግዚአብሔርን ይባርክ ሰላሙንም ይጨምርልሽ 💚💛❤️
@alammehader2553
@alammehader2553 5 лет назад
ዌል ነቄወች ዉዶቼ የሥደት ጎዶቼ እኳን ለመላኩ ገብርኤል ወርሀዊ ክብረ በሀል አደረሣቹሁ
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 лет назад
እንኳን አብሮ አደረሠን
@hahahayou4635
@hahahayou4635 5 лет назад
Enkan abero adersn
@የማርያምልጅመዲ
@የማርያምልጅመዲ 5 лет назад
Alam Mehader አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ
@sanais1401
@sanais1401 5 лет назад
Alam Mehader amen enkain abero adersyn
@ዜድየድግልልጅ
@ዜድየድግልልጅ 5 лет назад
Sanai S እንካን አብሮ አደረሰህ
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 лет назад
ዋውውው እንዴት ደስ የሚል አስተማሪ ዲራማ ነው ከልባችሁ ነው የምሰሩት ከምር ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናለን በርቱ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
አስተማሪ የሆነ ድራማ ነዉ ገና ዛሬ ነዉ የጀመረኩት ማየት part 20 ብዙ አልፎኛ ግን ተመልሸ አየዋለሁ ምርጥ ድራማ ስለሆነ 💓💓
@ssmm3925
@ssmm3925 5 лет назад
በዚህ ድራማ ብዙ ተምሬበታለው ቀጥሉበት አስተማሬነው ምርጥ ድራማነው ወድጀዋለው
@gojjamalemugashu8860
@gojjamalemugashu8860 5 лет назад
ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃች
@አልሚነኝየተስፍይእህት
ሀይ አሌክስ
@ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ
አሜን (፫)
@aynens3522
@aynens3522 5 лет назад
Kkk♥♥
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
አሜንንንንን ውዴ
@ሰላምሺይመለስሀገሬ
Gojjam Alemu Gashu amen ema
@djdjjfhdjjdjf8389
@djdjjfhdjjdjf8389 5 лет назад
ከምንም በላይ አስተማሪና ደስ የሚል ነበር እናመሰግናለን ሁሌም ቀጥሉበት ከወቅታሚ ጉዳዮች ላይየተመረኮዘ መሆኑ ደሞ የበለጠ አስተማሪ ነዉ ሁሉም ሊማርበትና ሊገነዘበዉ የሚገባ አስተማሪ ፕሮግራምነዉ ሁሌም ቀጥሉበት
@አላህዋክበርሱበሀንአላህ
ዛሬስ ጨቅኛለሁ ተቆርጧል አንጀቴ ላልመጣ ሄጃለሁ ላይመለስ ፊቴ ለሺ ዘመን ቆሜ አንተን እንዳመለኩ ራ'ሴን ዝቅ አድርጌ ፊትክ እንዳልወደኩ ዛሬ ወግ ደረሰኝ... ጨቅኖ መራቅን እኔም ካንተ ለመድኩ ይብላኝ እንጂ ላንተ ባለዳ ለሆንከው በፀፀት ሰንሰለት ለተተበተብከው ቀን ሙሉ ተኝተክ ሌሊት ለባነንከው ዘግይተክ ለነቃክ አይንክን ለገለጥክ እውነቱ ላወከው ሺ ዘመን አርፍደክ ይብላኝ እንጂ ላንተ ለፍቅር ባለዳ ያኔ ጥለክ ለሄድክ ፍቅሬን ምድረ በዳ ዛሬ ባንተ ዞሮ ሊያውም የጡር ፍቅር በፀፀት የሚገርፍ ግፍን የሚያስቆጥር ጉልበት አቅም ነስቶ እጅግ አንበርካኪ ብቻ የሚያስወራ የቅጣት ተራኪ አሁን ከረፈደ ከለበስኩኝ አፈር እስኪ ምን ሊረባክ ያንተ ሙታን ማፍቀር ስለዚህ ልንገርክ ከትላንቱ በላይ ጥላቻ ጨምረክ በል ካንጀትክ ጥላኝ የእውነት አምርረክ አዎ !! ጥላኝ በደንብ ካንጀትክ ካንጀትክ ትላንት ያላዳነኝ አይጠቅመኝም ፍቅርክ ከስሜት ያለፍ ከልብ የመነጨ ፍቅር እኔ ጋ ነበር ለክብር የታጨ ባንተ የተነሳ ዛሬ ግን ቀጨጨ አዎ እድሜ ላንተ ከፍቅር ተጣላሁ እንኳን ያዳምን ዘር እራሴንም ጠላሁ ከከንቱ ውዳሴ በ'ቃል ከሚያፈቅሩኝ እራሴን አግልዬ ወደድንሽ ከሚሉኝ ካዳም ዘር በሙሉ እርቄ ሄጃለሁ ዳግም ላላፈቅር በፍቅር ምያለሁ እና እንደነገርኩህ..... የደረቀን ተክል ውሃ እንደማጠጣት የነፍሰጡርን ሞት አይቶ እንደመቀጣት በእጅ የጨበጡትን አግኝቶ እንደማጣት ከሞተ ሰው በድን ነፍስ እንደመጠበቅ የጨቅላን ልጅ ነቅሶ አይቶ እንደመሳቀቅ የማይመጣን ወዳጅ ቀጥሮ እንደመጠበቅ ባዶ ቅጀት ቢሆን የቋጠርኩት ፍቅር ሄጃለሁ የኔ አለም ሳልመለስ ልቀር አሁን በል ተነሳ ጉልበትክን አንሳ ዛሬ አንተም ሆነሀል ከ'ውሃ የወጣ አሳ አሁን ያንተ ማፍቅር ከጥላቻ አይሻል በትላንት ቀስትክ ነፍስን አጥፍተካል በል ፍቅሩ ይቅርብክ ለይምሰል መውደቁ ለገደልከው ፍቅር ደረት መደለቁ በል ካንጀትክ ጥላኝ የእውነት የእውነት እስከመቼ ት'ኖር በማስመሰል ውሸት ተመለስ ከላዬ ልሂድ አትከልክለኝ ስለማልመለስ በል ካንጀትክ ጥላኝ
@zahraethiopian1524
@zahraethiopian1524 5 лет назад
ዋውው ይህን ግጥም የኔ የተገፋው ገላ ይገልፃል ቀጥይበት
@seadatube9365
@seadatube9365 5 лет назад
ደስ የሚል ግጥም ነው ኮፒ ላረገው እቢ አለኝ
@እኔማርያምንእወዳታለሁጌታ
ቃላት አጣሁለት ለዚህ ግጥም
@ሱሱሰለምቴዋ
@ሱሱሰለምቴዋ 5 лет назад
በጣም ደስ የምትል ግጥም ይመችሽ አቦ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
ላኩልኝ 00251921036956 በዋሥታብ
@redwanmahbobwan3926
@redwanmahbobwan3926 5 лет назад
ሁሌም ተመራጭ ድራማ በዚህ አቶ ይፍሩ ሁሌም ቢኖርበት የበለጠ ደስ ይላል ይፍሩ አድናቂህ ነኝ ሺ አመት ኑርልን
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 5 лет назад
THAT IS RIGHT, EVERYONE DESERVES A SECOND CHANCE.
@hananelove2519
@hananelove2519 5 лет назад
እከየ. ሀረፍነው. ቀጥልበት. በዛላይ. የተለያዩሰወችን. እያቀረብክ. የመስራት. ችሎታቸውን. እያሳየህነው. ሀረፍነው. ወድጀዋለሁ. በርታልን. ንብረት. ገላው. እከ
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 лет назад
በጣም በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እከዬ በርታልን
@ወለተመስቀልየማሪያምልጅ
እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብሪኤል ወርሃዊ ክብር ብአል በሰላም አደርሳችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ነቅዕ ድራማ ስወዳችሁ በርቱ
@jujumalmal6385
@jujumalmal6385 5 лет назад
አሪፍ ትምህርት ነው በተለይም የኢትዮ ህዝብ ሊማሩበት ይገባል
@jamaljamal3328
@jamaljamal3328 4 года назад
Juju Mal Mal አሥ
@jamaljamal3328
@jamaljamal3328 4 года назад
Juju Mal Mal አ
@የድንግልማርያምልጅ-ኘ8ገ
በእውነት እንደዚህ ያለ አሰተማር ደራማ ብትስሩልን ጥሩ ነው የኢትዮጵያ ደራማ ያለ አልጋ ምኝታ ሌላ ትምህርት የለውም
@ሀሊማየደሴዋስዳትኝዋ
ወድእህቱች የእኔ እዳይድርስባችሁ ተጠቀቁ እኔ ባል ብየ 7አመት ልፍች ለሱ ታስርክብ አሁን ሁለትመታ ልጅ ድቃላ ወልዱ ሴቱችእስራሁ ቤት አስገባችው እኔም አምኝው ከዳይ ባዱየን አስቀርይ ማልቀስ ብች ለሊት ተቀን ዱኣ አዳርጉይ የስራውን እዳገኝ
@foziyaabdu1701
@foziyaabdu1701 5 лет назад
ሰው የዘራውን ያጭዳል አብሽሪ በሁላችንም በዚህ መጥፎነገረ ልባችን ደምቶል እኔም ባይወልድም ያው ላለማረገዞግን እረግጠኛ አደለውም ብቻ አላህ ሶብረ ይስጠን
@rukiyabintseid4100
@rukiyabintseid4100 5 лет назад
አላህ ይርዳሽ እህቴ በጣም ያሳዝናል ችግሮችን እኛ ሴቶች ፍቅራችንን እምነታችንን ሙሉ እናስረክባቸዋለን ግን ሲመቻቸው እንደ አሮጌ ልብስ ይቀሩናል አላህ ሀቅሺን ያውጣልሺ በባንክ የላክሺበት ደረሰኝ ካለሺ ክሰሽው አሏህ ይስቱር
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 лет назад
ወይኔ አይዞኝ
@ፍቅርአይቀልድም511ሀፂያተ
ሁሉም እንደሥራዉ ይሠጠዋል ፡እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን እህቴ
@የበርሀሎሚ-ኰ4ለ
@የበርሀሎሚ-ኰ4ለ 5 лет назад
እሕቴ አብሽሪ ለከይር ነው
@oneloveethiopian8119
@oneloveethiopian8119 5 лет назад
ዋው መጨረሻ ላይ ምክርችሁ ትምህርት አዘል ሰለሆነ ወድድሁላችሁ😘
@aboneshworku5257
@aboneshworku5257 5 лет назад
እከ በረታ ከቤቶችም አትጥፋ አንተ ከሌለህ ይደብራሌ መስማት ብቻ ሳይሆን እድንተገብረው ፈጣሪ ይርዳን
@ለአላህብለንእንዋደድ
የት አለ እከ
@aboneshworku5257
@aboneshworku5257 5 лет назад
@@ለአላህብለንእንዋደድ ደራሲው እከ ነው
@emebethaile444
@emebethaile444 5 лет назад
ሁሌም አስተማሪ እና አዝናኝ ነው፡፡ በርቱ የምታነሱት ጉዳዮች ህብረተሰብን እጅግ የሚያስተምሩ ናቸው፡፡ ምርጦች ናችሁ
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 5 лет назад
ነቅዕ እንኳን ደና መጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛ እሰኪ እንደዜ የመዳም ቤት የሰለቻችሁ ላይክ ግጩኝ
@menkemalemu6156
@menkemalemu6156 5 лет назад
ፍቅር የማረያም ልጅ እኔም የእስራኤል ብርድ የሀገር ቤት ሀሳብ ሰቀቀን ሞቴ ነው
@dbccfgm5066
@dbccfgm5066 5 лет назад
ክክክክክክ
@ሰውነኝሰውንበሰውነቱአከብ
ወይ ምርጥ ድራማ እና አስተማሪ ነው በደዚህ ሂወት ውስጥ እኔም አሳልፌለሁ በጣም ተደባዳቢ ነበርኩ እና ማረሚያ ገብቻለሁ ታርሚለሁ ግን ሰው አያምንም መገድ ላይ ሳገኙኝ ይሸሻሉ ይሮጣሉ እደገና ለማሳዝ ይፈልጉኛል በዛ የተነሳ 1አምት ባያቸውም ምንም አልተረዱኝ ከዛም ሀገሬን ትቸ ሂድኩኝ አሁን ባለሁበት እገዚአብሔር ይመሰገን
@Zabiba85
@Zabiba85 5 лет назад
ወይኔ አስተማሪ ድራማ ነው እከየ አሪፍ ድርሰት ነው
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
የሰፍረሰዉ ሲገረም ማስታወል ይስጠን የመጀመሪያዋ ሴት እና አባትየዉ🤛🤛🤛🤛
@ምህርትምህርት-ሐ2ቈ
ዋዉ ዛሬ አንድኝ ነኝ እንኳን በሰላም መጠቸሁ ዉብች 😍😍😍👍👍
@መሠርት388እግዛቤርይሦጡህ
በጣም የሚገር ትምህርት ነወ
@wajayeely3119
@wajayeely3119 5 лет назад
ይህን ድራማ በጣም ጥሩ ድራማ ትምህርት ያለው ድራማ አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት ግን እንዳታቃርጥት በርቱ
@NnNn-rh7eh
@NnNn-rh7eh 5 лет назад
Ygermal Asetemary Derama New Takx 👍👍👍
@MuraFika
@MuraFika 4 года назад
ሜላት አኗር ብዙ የትወና ሰራዎቿን አይቻለሁኝ በጣም ትገርሚያለሽ እንደጀማሪ ተዋናኝ አሜሪካ በሀሉ ምርጥ ትገርማለህ በአጠቃላይ ብዞዎቹ ይችላሉ
@robelnguse3513
@robelnguse3513 5 лет назад
ይሄ ፊልም በየ እስር ቤቱ ቢታይ ስንት ወንጀለኛና ተስፋ ቆራጥ ሰዎች በተማሩበት
@ማሕተሜነሽድንግልማረያም
ሂወት የፈተና መድርክ ነች ተስፋ ያልቆርጠ እና የታገሰ የፈለገውን ያገኛል ህልሙ እውን ይሆናል ስደተኛ ጓደኞቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ አይዞአችሁ በርቱልኝ ሰላምሽ ይብዛ ሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤✔✔✔
@rukiyabintseid4100
@rukiyabintseid4100 5 лет назад
ዎየል ብያለሁ ውዶች ሀገራችንን በሰላም በፍቅር በነጻነት በአንድነት ያቆየን መለያየት ወገንተኝነት ዘረኝነትን ከምድር ገፁ ያጥፋልን
@AMLove-bq3tc
@AMLove-bq3tc 5 лет назад
አሚን💚💛❤
@ፍቅሪክሳብመቓብር
ኣሜን
@almaztafara2632
@almaztafara2632 5 лет назад
ኧረ ባይ ተለዉጫለሁ ይኸ ድንገተኛ ለዉጥ እኮ ነዉ ነዉጥ ሆኖ ጉድ የፈላዉ ተመቺቶኛል አሪፍ ድራማ ነዉ ምርጦቺ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ነቅዕ እንኳን በደና መጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛ በያለበት እግዚአብሔር ይጠብቃን
@ethiolove7219
@ethiolove7219 5 лет назад
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት saro
@እህቴሁሌምበልቤወስጥነሽእ
አሜን አሜን አሜን ❤💛💚
@የደሙፍሬነኛአባቴኢየሱስ
እኔ ምሎው አንች ልጅ ስረሽ ኮሜንት መፃፍ ነው እንደ ሁሌ አይሸለው
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@@የደሙፍሬነኛአባቴኢየሱስ አዎ በትርፉ ሰዓቴ
@የደሙፍሬነኛአባቴኢየሱስ
@@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ እሽ ማማዬ ቀጥይ በረች
@Pp-rd8bd
@Pp-rd8bd 5 лет назад
ውይይይይ ብጣም ከልብ ተሰራ እከየ ሰው ነህ አስተዋይ የሂወት ዘመንህ ይባረክ ።
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 лет назад
እንዴት ሠነበታችሁ የአገሬ ልጆች ሁሉ ሠላም ነው? ድራማው በጣም ተወዳጅ ነው በርቱ ብያለሁ
@falakukfoury8169
@falakukfoury8169 3 года назад
ፈጣሪየወይ አተ ብቻ ይቅር በይ አምላክ ይቅር ትላለክ
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
ቀጥሉበት #ሰው ከጊዜ ና ከማጣት ብዙ ይማራል ♦
@martaali6668
@martaali6668 4 года назад
እውነት በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 лет назад
የደረሰበት ነው ችግርን የሚያውቀው ሰው አደረገው ሌባውን
@ወሎቦረና-ቘ7ፐ
@ወሎቦረና-ቘ7ፐ 5 лет назад
እውነት ነው በጣም አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው ወደ መልካም ነገር ሲመጣ ብዙ እንቅፋት ይኖራል
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥና አስተማሪ ድራማነዉ 👍👍💖💖
@ሁሉበእርሱሆነተመስገ-ጸ2ደ
ነቅዕ በውነት በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት በርቱ ነቅዕን ሳይ በጣም ነው ደስ የለኚ በርቱ በርቱልን😍😍😍😍💓💓💓💓💓💓💓💓💐💐💐💐
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 лет назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ ጠላታችን ሞራልና መጥፎ ኣስተሳሰብ ናቸዉ ።
@madenaali4373
@madenaali4373 5 лет назад
What is Love ስደተኛዋ ነኝ 😆😆😆😆
@zemenuebaiyh2105
@zemenuebaiyh2105 5 лет назад
ነቅ እውነተኛ የትውልድ ማስተማሪያ ድራማ ነው በርቱልን
@ስለማይነገርስጦታውእ-ኘ9ጠ
አንደኛ ነኝ ዛሬ የቀደመኝ የለም
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 лет назад
ጉዲየኛ ነገር. ሱበሀን አላህ ምርጥ ትምህርት ነው ወላሂ 👌👌👌👌👌👌👌👌
@tadelemulugeta6834
@tadelemulugeta6834 5 лет назад
ጆስዬን በአሽሙር ባትነኩት ጥሩ ነዉ፡ አመትባል ጠብቆም ያሬገዉም እሱ ነዉ፡ ይሕንንስ ማን አደረገ
@straxberry9459
@straxberry9459 5 лет назад
1
@ቤዛዊትየማርያምልጅ
እንኳ ደህና መጣቹ አስተማሪ እና ደስ የሚል ድራማ ነው እናመሰግናለን
@EthioNas
@EthioNas 5 лет назад
*በቴሌግራም ቪድዪ መደዋወል ይፈልገሉ ሊቭ መግባት እመኑኝ 100%ይሰራል ሊንኩን ተጭነው ቪድየውን ይመልከቱ👇* ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-dMx99mCF728.html
@iphoneiphone2930
@iphoneiphone2930 5 лет назад
እውነት
@lilibenthusen5317
@lilibenthusen5317 4 года назад
እንሻ አላህ Ibrahim❤❤❤👍
@اااا-ف5ز5ك
@اااا-ف5ز5ك 5 лет назад
ዋው በኡነት ቃል የለኝ በጣም አሪፍ ትምህረት አዘል ደራማ ነው በርቱልን እናመሠግናለን
@Barchitube6807
@Barchitube6807 5 лет назад
ይሄድራማ ውስጤኖ
@almazalmaz5616
@almazalmaz5616 5 лет назад
የሚገርም ድራማ የሚገርም ትህምርት ነው በርቱ
@meronnigatu1885
@meronnigatu1885 5 лет назад
Yana fonkawochi wow hula edamamebachuhalaw baretulegi😍 💚💛❤️
@amenthabtamu1309
@amenthabtamu1309 5 лет назад
ነቅእ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው 😢😢በተለይ ለኢትዬጵያ ሰወች ሊያሰምሩበት ይገባል
@Sarasara-pw2ty
@Sarasara-pw2ty 5 лет назад
ዋውዛሬአንደኛነኝ ላይክ ግጩ ጀሎሰች
@ኪዳነምሕረትእናቴየዘለዓለ
በእውነት በጣም ያዛዝናል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድልን
@አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ
ውይ ሌባ ተብየው ልጂ ጥርሱ ያምራል
@samiigolden2539
@samiigolden2539 5 лет назад
Taday lemen atbeyeum tersun
@coredbekele4189
@coredbekele4189 5 лет назад
በጣም ነው የሚያስተምረው አሪፍ ነው በርቱ
@mamihubi9594
@mamihubi9594 5 лет назад
ስንቴ የሚመቸው ማነው ?
@Ksa-wz5dw
@Ksa-wz5dw 5 лет назад
እኔ
@ፋፊነኝየሀራዋ
@ፋፊነኝየሀራዋ 4 года назад
ወላሒየኛሠውያለፈውንእንጅየወደፊቱንአያውቁም
@ማመንፈጣሪንነዉ
@ማመንፈጣሪንነዉ 5 лет назад
Ebakachuh enidatskuaritu betam asitemary now
@ساعدنييارحمنساعدنييارحمن
ገማጣው ሠውየ ተመቸኝ ክክክ አረማመድ አክት ምናምን {a}
@ፋፊነኝየሀራዋ
@ፋፊነኝየሀራዋ 4 года назад
ልክአሥገባቸውበጣምነውየተመቸሕኝ
@xvvv2609
@xvvv2609 5 лет назад
ምርጥ ትምህርትነው ቀጥሉበት
@jujumalmal6385
@jujumalmal6385 5 лет назад
ዌል እንኳን ደና መጣችው የመዳም ሸቃላወችስ ደና ናቸው
@hahahayou4635
@hahahayou4635 5 лет назад
Alen
@sanais1401
@sanais1401 5 лет назад
Juju Mal Mal alen eyeshklen new
@jujumalmal6385
@jujumalmal6385 5 лет назад
Hahaha you Nuruln
@jujumalmal6385
@jujumalmal6385 5 лет назад
Sanai S Nuruln
@uaeuae9255
@uaeuae9255 5 лет назад
ደህናነንማኛየ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
ነቅዕ ስውዳችሁ እኮ በጣም ምርጥ አስተማሪ ነው
@EthioNas
@EthioNas 5 лет назад
*የራሳችሁን ፎቶ ወደ ዋትሰፕ ስቲከር መቀየር ይፍለጋሉ ሊንኩን በመጫን ቪድዮውን ይመልከቱ* ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-c6uSuIFs51A.html
@fhhfghvgff2593
@fhhfghvgff2593 5 лет назад
ዋዉዉዉዉዉወ እረ በሀይሉ ተመቼኝ በጣም በጣም አስተማሪ ድራማ ቀጥሉበት
@habebaarage8047
@habebaarage8047 5 лет назад
ውይ አባትበልጁእዲህ ይጨክናል
@zekiarada5804
@zekiarada5804 5 лет назад
ብዙ ድራማ አየው ግን በአሥተማሪነቱ ነ ነ ቅ ዕን መርጫለው
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
ጉድ ስሙ የማይወደኝ ሰው የአይን ፍቅር ያዘኝ😭😭😭😭
@suzana-c5l
@suzana-c5l 5 лет назад
ካልወደደሽ እንዳትወጅው አሁን ያይን ፍቅር ቤይዝሽም ቆይቶ ከለቅሶሽ ብዛት ያይን ተራኮማ ይይዝሻል እና እኔ ልምከርሽ ለመራቅ ሞክሬ የኔ እህት
@ዋናውትግስትነውለሁሉምግዜ
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ አለቀልሺ አ 😏ወዶሺም በሠካ ባሁኑዘመን እሯ
@ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ
@ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ 5 лет назад
@@suzana-c5l eko
@ስለሁሉነገርእግዚኣብሄርይ
@@suzana-c5l ክክክክክክክክክክክክክ
@እኔነኝከወሎ
@እኔነኝከወሎ 5 лет назад
ክክክክክክክክክክክክ
@TeshomeAtaklti
@TeshomeAtaklti 12 дней назад
Ethiopia 1 ነቅዕ film 🥰🇪🇹🥰😍
@አስማዩቲብ
@አስማዩቲብ 5 лет назад
ሌባውን ልጅ ወደድኩት
@shahadalawoor5942
@shahadalawoor5942 5 лет назад
እኔም ከከከከ
@rfgygfcyhf2125
@rfgygfcyhf2125 5 лет назад
ተይጂ
@haytelove5466
@haytelove5466 5 лет назад
Kkkkkkkkkkkk
@ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ
ነይህ ላጣብስሽ የሰፈሪ ልጅ ነው
@ፋፊነኝየሀራዋ
@ፋፊነኝየሀራዋ 4 года назад
እረሸሪፎልክአሥገባቸው
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 5 лет назад
ስታየሁ ያለበት ድራማ ውስጤነው
@zainabali835
@zainabali835 5 лет назад
👍👍👍👍👍👍
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 лет назад
ላይክ ግጩኝ ስሞትላቹ💕👍
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 5 лет назад
በጣም ደስ የምል ትምህርት ስጭ የሆነ መልህክት አለው እናመሰግናለን ።እውነት ነው ያጣ መልክ የለውም ትል ነበር ድሮ አያተ
@hudamohammedmohammedhudamo3758
አደስ ገቢ ነኝ እስኪ ላይክ ግጩኝ
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 лет назад
እኔ እናተ ላይክ ግጪኚ የምትሉ አይጥ ሁላ ምን ያረግላቺሆል አይ ፈሺን አለቺ መዳም kkkkkkkkkkkk በተረፈ ይህ ዲራማ ውሰጤ ነው ያሰተምራል እውነት ከሌላው ይህ ቆጆ ነው በተረፈ ዝረኚነት ይጥፋ አገራቺንን አላህ ይጠብቅልን ያረብ አላህ አንድ ያዲረገን ያርብ ላብይ ነገሩልኚ እባካቺሁ ጫት ይጥፋ ሌባ ውሸታም በቃ አሰቸጋሪ ሰው ሁላ ይጥፈ ያርብ ።።።እኔ በበኩሌ ላይክ አልፈልግም ማሺ ውዲ የሰደት እህት ወዲሙቸ
@hudamohammedmohammedhudamo3758
Rhama Saed ክክክክክ ፍታ እያልኩ አይሁት ማር. ለዱአሽ አሚን አሚን ሁቢ
@ሂጃብውበቴነው
@ሂጃብውበቴነው 5 лет назад
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው የሚያስተላልፈው በርቱ
Далее
#ከበስንቱ ወደ ሞሽንቱ   !!#
25:00
Просмотров 139 тыс.
When Players Sacrifice for Team ❤️
00:32
Просмотров 7 млн
Свожу все свои тату (abricoss_a_tyt)
00:35
Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 46
25:13
Просмотров 643 тыс.
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
Просмотров 544 тыс.
#ውይ ወንድ...!!#
25:27
Просмотров 8 тыс.