Тёмный
No video :(

ነብር በኢትዮጵያ አለ...? _ የተደበቀው ብሔራዊ ፓርክ | አስደናቂ መልክዓ ምድር _ ቦረና ሳይንት | ጉዞ ኢትዮጵያ | Guzo Ethiopia 

NBC ETHIOPIA
Подписаться 197 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#ጉዞ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #guzo_ethiopia #GuzoEthiopia #henok_seyoum
#kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 106   
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 5 месяцев назад
ይህ ሁሉ ድንቅ ስፍራ እያለን እኛ እንደባደባለን ውንድምና ወንድም 😔 እስቲ ትግስት እናድርግ እንደማመጥ አገራችን የእግዚአብሔር ማደሪያ ነች ከኛ ተርፎ ለሌላም ይተርፋል :: ስለአሳያችሁን እናመሰግናለን እሚጠብቁትንም እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን :: ሰላም ለተባረከችው አገር ኢትዮጵያ :: 🙏😔
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 5 месяцев назад
ኣገራችን የእግዚኣብሄር ማደሪያ ነች??? ይሄ እኮ ነው ችግሩ ለምን ከኣንገብጋቢው የታሪክ ጥያቄዎች እየሸሸህ ሰላምና ኣንድነት ትመኛለህ??? የኢትዮጵያ ችግር ታሪክ ነው።
@araray2033
@araray2033 5 месяцев назад
«ጉዞ ኢትዮጵያ» የሚሰራቸው ቪዲዮዎች መደነቅ እና ሰፊ እውቅና ማግኘት የሚገባቸው ናቸው። እጅግ በጣም ውሱን በሆነ የሀብት እና የሰው አቅም የሚሰሩ መሆናቸውን ለተገነዘበ የቪዲዮዎቹ ርባና ይገዝፍበታል። የሄኖክ እና ባልደረቦቹ ታታሪነት እና አይታክቴነት ከጥልቅ ሀገራዊ ፍቅር፣ ለፍጥረታት እና ለድንግል ተፈጥሮም ስሱ ከመሆን እንደሚመነጭ እገምታለሁ። ያልተዘመረላቸው የኢትዮጵያ አርበኞች ናቸው።
@sewaweq7653
@sewaweq7653 5 месяцев назад
ነብር አለ። ታይገር ነው የሌለው።
@blackstone07
@blackstone07 5 месяцев назад
ነብር (Tiger)አፍሪቃ ውስጥ የለም።
@rapgods8903
@rapgods8903 5 месяцев назад
its jaguar not tiger
@tamrin_negadiew
@tamrin_negadiew 5 месяцев назад
ላይገርስ?
@terefeworkasseguede8449
@terefeworkasseguede8449 5 месяцев назад
ኢትዮጵያ አገሬ ማማርሽ ወደር የለዉም ሃብትሽም ግዙፍና ወደር የለዉም ዘልዓለም ሰላምሽ ይብዛ ። 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚❤💚💛💚❤💚❤
@sorasora37
@sorasora37 5 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን።በጣም ፕሮፌሽናል አቀራረብ ነዉ።ያልተነገረላቸዉ ጀግኖች ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ትሁት ሁነዉ ፓርኩ ላይ የሚሰሩት ወንድሞችንም እናመሰግናለን።እግዝአብሄር ዋጋዉን ይክፈላችሁ ።ወደ ኢትዩጵያ ስመጣ ቅድሚያ ሰጥቸ ለመጎኘት በግሌ ቃል እገባለሁ።
@alemabebe2398
@alemabebe2398 5 месяцев назад
እኔ ደቡብ ወሎ ዉስጥ ብሔራዊ ፖርክ እንዳለ አላውቅም ነበረ በጣም አመሰግናለሁ ስለአስተዋወቃችሁኝ። እንደምጎበኘዉ ወደፊት ተስፋ አለኝ።
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 5 месяцев назад
Me too❤
@fisshabarakitesfaye662
@fisshabarakitesfaye662 5 месяцев назад
ግሩም ድንቅ ነው ጉዞ ኢትዮጵያ የቺፍ ዋርደኑን አንተነህን ሳላደንቅ አላልፍም የሚሰራውን ስራ ጠንቅቆ የሚያውቅ ነው።
@Gelane1
@Gelane1 5 месяцев назад
ድንቅ አገላለፅ እግዚአብሔር ይባርካችሁአገራችንን በሚገባ እያስተዋወቃችሁ ነው በርቱ ውጤታችሁ ፍሬያማ ይሆናል ቀጥሉ የጀመራችሁት ይባረክ እኛም ዕድሜ ሰቶን ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopiatomorrow3448
@ethiopiatomorrow3448 5 месяцев назад
በጣም ጥሩ ነው ወንድማችን ሄኖክ። ፓርኩ ድንቅ ተፈጥሯዊ አቀማመጥ ያለው ብዙ ሊሰራበት የሚችል ነው። በቂ እንብካቤና ጥበቃ ያስፈልገዋል።
@user-ul7tb5fl7
@user-ul7tb5fl7 5 месяцев назад
ሲያምር❤
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 5 месяцев назад
በርቱ በርቱ ውድ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን ኢትዮጵያ ውብ ምድር ውብ ደግ ቆጆ የሰውልጅ ያለበት ምድር ኢትዮጵያ ነው በርቱልን እንወዳችሗለን 🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 5 месяцев назад
እናመሰግናለን በርታ!!!
@Ambassel
@Ambassel 5 месяцев назад
ትልቅ ሃገር ኢትዮጵያ በትንንሽ ሰዎች እጅ ላይ ወድቃለች ኢትዮጵያን መታደግ የሁላችንም ሃላፊነት ነው አይናችን እያየ ወደ ቁልቁለት እየወረወሯት ነው::
@Abu-Ade
@Abu-Ade 2 месяца назад
ከብት ቆምጬ
@user-ou9pc4yz3l
@user-ou9pc4yz3l 5 месяцев назад
Wonderful chief warden.full of learned knowledge. 👏:
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ፣ክፉውን፣ቀን፣ያሳጥርልን፣፣ፀልዩ፣ኢትዮጵያን፣ወዳጆች፣፣የራሳችንን፣ትልቅነት፣እንወቅ፣እንጠብቅ፣፣በሰው፣አገር፣ብቻ፣አንደነቅ፣፣የሰው፣ዐርቅ፣አያደምቅ፣ነውና፣፣ተንከባካቢዎቹን፣እና፣ሕዝቡን፣እናመሰግናለን፣በርቱ፣፣💚💛❤️🙏
@emebeteruma
@emebeteruma 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@GtheEthiopia
@GtheEthiopia 5 месяцев назад
ነብር ሳይሆን አቦሸማኔ ወይም ግስላ ነው አገራችን ያለው።በተረፈ በርታ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 5 месяцев назад
Excellent
@temish1234
@temish1234 5 месяцев назад
ኢትዬዽያ ውስጥ ነብር አለ በኢትዬዽያ ያለው በእንግሊዘኛ leopard የሚባለው ነብር ነው ። tiger የሚባለው ነብር ግን በኢሲያ ብቻ ነው የሚገኘው
@kidusimran4616
@kidusimran4616 5 месяцев назад
Nebere Ethiopia yelem yahunwe yenebre zerya enjie nebere aydelem
@blackink9
@blackink9 5 месяцев назад
tiger ነበር ነው የሚባለው chetah ደግሞ አቦ ሸማኔ ታድያ አባቶችቻችን በምን አውቀው ነብር ብለው ሰየሙት? እናስብ እንጂ ሊኖር ይችላል ወ ይኖር ነበር::
@temish1234
@temish1234 5 месяцев назад
@@blackink9 Tiger የሚባለው የድመት ዘር ኢትዮዽያ ውስጥ አልነበረም ኖሮም አያውቅም አባቶቻችን በትክክል ነብር ብለው የጠሩት በንግሊዘኛ leopard የሚባለውን ነው። መጀመሪያ ስለምንናገረው ነገር እንወቅ።
@didahuka7986
@didahuka7986 5 месяцев назад
Ensisat tadinew new yalequt.Nebir metrefu yemisirach new.
@yetnayetfikadu
@yetnayetfikadu 5 месяцев назад
Excellent Good very good Etiopyawi❤❤❤. Berta
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 5 месяцев назад
ነጠብጣ ያለበት ሊዮ ፓርድ ይባላል መስመር ያለበትደግሞ ታይገር ይባላል ታይገር የሚገኝው በህንድ እኔ በራሻ ነው
@user-be9mj8hc6i
@user-be9mj8hc6i 5 месяцев назад
ፓርኩ እጅግ በሚያምርመልከዐ ምድር ❤ላይ እንደመገኘቱ የበርካታ ወንዞች መፍለቂያ ሆኖ ሳለ ሰው ሰራሽ ሀይቅ ቢያካትት ሙሉዕ ያደርገዋል
@tsiheyhaeli312
@tsiheyhaeli312 5 месяцев назад
በጣም እናመሠግናለን እኔ በእናቴ በኩል አገሬ ነው አውቀዋለሁ ግን ወረሂመኖ በእርጥ በወሎ ክፍለሀገር በሌላ በኩል አለ በቦረናና በሳይንት በኩል ግን የለም ብታስተካክሉት ጥሩ ነው ።በርቱ።
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 5 месяцев назад
በጣም ያምራል በርታ ጎበዝ ነህ ነገር ግን አንድ ማስተካከያ ነብር Tiger 🐅 በኢትዮጵያ በአፍሪካም አይገኝም ይህ በምስል ያሳየኸን Leopard ወይም በኛ አነር ነው መሰለኝ የምንለው እናመሰግናቸዋለን
@temish1234
@temish1234 5 месяцев назад
በኢትዮዽያ ውስጥ ነብር አለ በእንግሊዝኛ leopard ይባላል። አነር የተለየ የድመት ዘር ነው እንዲሁም tiger የተለየ በኢሲያ ብቻ የሚገኝ ትልቅ የድመት ዘር ነው።
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 5 месяцев назад
@@temish1234 www.google.com/search?q=tiger+in+amharic&client=safari&sca_esv=295d19cde12e3697&channel=iphone_bm&sxsrf=ACQVn0-ED4NTZKsMWyU1dE6WrkPeeDJ82g%3A1710237341495&ei=nSbwZYfuHcCmkPIP5sm4WA&oq=tiger+in+amharic&gs_lp=EhNtb2JpbGUtZ3dzLXdpei1zZXJwIhB0aWdlciBpbiBhbWhhcmljMgoQABhHGNYEGLADMgoQABhHGNYEGLADMgoQABhHGNYEGLADMgoQABhHGNYEGLADMgoQABhHGNYEGLADMgoQABhHGNYEGLADMgoQABhHGNYEGLADMgoQABhHGNYEGLADMg0QLhiABBiKBRhDGLADSKKjAlAAWABwA3gBkAEAmAEAoAEAqgEAuAEDyAEAmAIDoAIkmAMAiAYBkAYJkgcBM6AHAA&sclient=mobile-gws-wiz-serp
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 5 месяцев назад
@@temish1234 ሌዎፖርድንም ታይገርንም በአማርኛው ጉግል ነብር ነው የሚላቸው ነገር ግን ልብ ብለኸው እንደሆነ በቪዲዬ ላይ ያለው እንደኛው ታይገር ነው
@elias21w
@elias21w 5 месяцев назад
@@temish1234 በጣም እስማማለሁ። በሚገርም ሁኔታ በአማርኛም በሌሎች የብሔር ቋንቋዎች ስም ያለውን ነብር በኢትዮጰያ የለም የሚሉ ሰዎችን ማየት በጣም ይገርማል። Tiger ነብር አይደለም፣ በእኛ ቋንቋም ስም የለውም።
@robiaddis1438
@robiaddis1438 5 месяцев назад
Temesgen I agree! Tiger have no name in our country! Neber is leopard, but what is cheetah ? & another thing how about ድብ ? We have no deb but have the name so may be we had tiger before ? !
@tadeledeme
@tadeledeme 5 месяцев назад
WOW ድንቅ ተፈጥሮ
@ashagrinigusse1466
@ashagrinigusse1466 5 месяцев назад
አት ዮ በይ. ♥️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏w🙏🙏
@Anumma572
@Anumma572 5 месяцев назад
Ejeg marki new. Tbarek
@araray2033
@araray2033 5 месяцев назад
ያስተያየት ሰጪዎች አንዳንድ ውዥንብሮችን ለማጥራት - በድብቅ ካሜራ ተቀርጾ የታየው ነብር ነው (በእንግሊዝኛ leopard ይባላል)። በዘልማድ ብዙዎች ነብርን የእንግሊዝኛው ታይገር (tiger) መፍቻ ያደርጉታል። ፍቺው ግን ስሕተት ነው። ታይገር በርግጥ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም። ወረሂመኖ እንደነ ወረባቦ፣ ወረኢሉ፣ ወዘተ. የታወቀ ጥንታዊ የአካባቢ ስም ሲሆን የቦረና/የሳይንት ተቀጥላ አይደለም።
@hailegnawhaile7231
@hailegnawhaile7231 5 месяцев назад
Leopard አነር ወይስ ነብር ?
@shibeshiyimam708
@shibeshiyimam708 5 месяцев назад
አሪፍና የተዋጣለት አቀራረብ ነው እናመሰግናለን ጉዞ ኢትዮዽያ ። የገረመኝ ግን ወሎ ተወልጄ አድጌ ይህ ፓር ክ እንዳለ ያለማወቄ ነው።
@dawitasmare6682
@dawitasmare6682 2 месяца назад
ነብር ፡ ጦጣ፡ የሰሜን ኒያላ በኢትዮጵያ አሉ ነገር ግን no Tiger, Ape and Nyala in Ethiopia
@elias21w
@elias21w 5 месяцев назад
ሰዎች! ነብርን ከታይገር ጋር አታምታቱት። ነብር ኢትዮጵያን ጭምሮ በመላው አፍሪካ አለ። በእንግሊዝኛው leopard ይበላል። ቀድሞ ዲክሽነሪ ያዘጋጁት ሰዎች የሰሩት ስህተት ሊስተካከል አለመቻሉ ያስገርማል። Tiger 🐅 አሁንም በኢትዮጰያ የለም!
@robiaddis1438
@robiaddis1438 5 месяцев назад
It’s so beautiful!! Thank you! But not tiger it’s leopard what we have! We call it ነብር in our country! But tiger have stripes not dots!
@wazircell6391
@wazircell6391 5 месяцев назад
ውብ አገላለፅ ነው የበለጠ ደሞ የየአካባቢውን መጠሪያወች ስም ለምሳሌ ደንቆሮ ጫካ ÷ ደንቆሮ ወንዝ ስያሜአቸውን መቼ እና ለምን እንዳገኙ ቢገለፅ እያልኩ ወንድሜ ሔኖክ ስዩም ሳላመሰግንህ አላልፍም ክብረት ይስጥልን
@hon237
@hon237 5 месяцев назад
በድብቅ ካሜራ የተቀረፀው በትክክል ነብር ወይም (Leopard) ነው።
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 5 месяцев назад
Zegba wanzaaa kosso …. Ale telalehe gin miselune atasayem tadiya kalayenew min endemimesil endate eneweq ????
@Gelane1
@Gelane1 5 месяцев назад
ሰላም ከሆን አካባቢው ታያለህ መሪያችን እይታው ሰፌ ነው ያሳምረዋል ግን ሰው ይፈልጋል ያም እኔና አንተነነ ተባረኩ 🙏
@fekadefullas190
@fekadefullas190 5 месяцев назад
ለምን ደንቆሮ ዋሻ ተባለ ? ጠብቄ ነበር ።ሆኖም ድንቅ ዘገባ ነው ።እንንተም የፓርኩ ሰራተኞችና ህዝቡ ሊመሰገን ይገባል ።
@letabedasso1195
@letabedasso1195 5 месяцев назад
የአሁን አከሄድ አዋጭ ስሌት ነው።
@ethel7303
@ethel7303 5 месяцев назад
የእናቴን ሀገር ነው ደስ ብሎኛል ወረኢመኑ የሚለው ቅፅያ ስም ግን ከየት ነው የለጠፋቹባት
@alemabebe2398
@alemabebe2398 5 месяцев назад
በጣም ሰፊ ሰለሆነ ብዙ አካባቢዎችን ያካልላልማለትነዋ የኔም ዬናቴ አገር ነዉ ወረሂመኖ ስለተባለ ምን ለውጥ ያመጣል ደግሞ ፖርክ መግቢያው ላይ ተጽፎል ሁሉም የአማራ አገር ነዉ።
@Chill.ego.
@Chill.ego. 5 месяцев назад
I wanna make corrections we do not have tigers in Ethiopia or Africa
@Getahunmerga
@Getahunmerga 5 месяцев назад
እውነተኛ የሙያ ሰው ነህ ለሙያው ክብር በመስጠትህ ክብር ያገኘህ ነህ ። ኢትዮጵያ ውስጥ ነብር ? የሚለው ግን ግራ ያጋባል ። ስያሜው ላለ ነገር አይደል የሚወጣውስ። ይልቅ በሐገራችን ነብርና አነር የተባሉትን ብትገልጽ ጥሩ ነው ድብ የሚባለውስ የትኛው ነው?
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 5 месяцев назад
34:15 *Deb malet 🐻. Be Russia, America, Canada ena lella Kezkaza Beredo Ageroch lay yegegnal. Sew yatekal adegegna new! Tiger 🐯 ye Neber Zer new! Kodaw Mesmer yalew new. 🐅 Leopard ye Neber Zer new, Kodaw lay netebtab/Paws 🐆 negeroch alut. Be Ethiopia ena be Africa Ageroch yegegnal.Sadly, duro, le Kodaw tebelo bezu seletadene betam teftuwal. *Extinct Wild Animal new be Agerachin. Zoo wust wesdew, bedenb beyarabuwachew ena, endegena Chaka wust belekuwachew tru new! *Sle Animals mawek setefeleg, Google eyaderek temelket! 👍😁
@shimelistesfaye807
@shimelistesfaye807 5 месяцев назад
እነትህን ነው ተረጋግተን መነጋገረ አቅቶን መቼ
@ahmedhagi96
@ahmedhagi96 5 месяцев назад
This not Tiger it is Leopard Tiger is only Available in Asia
@tesfayeaseged4958
@tesfayeaseged4958 Месяц назад
bewent betame dise yemile gobegnte new😂😂😂 bertaaaa
@user-pc3wh4je6x
@user-pc3wh4je6x 5 месяцев назад
ነብር በኢትዮ በአፍሪካ የለም በኢሲያ ና ውሰን የአውሮፓ ሃገርዓተ ብቻ ይገኛል
@cooleliascrazy
@cooleliascrazy 5 месяцев назад
Please differentiate between Tiger,cheetah and leopard for your program.
@dessieassefa945
@dessieassefa945 5 месяцев назад
አማተ ዘጋቢ ይመስል ተፈጥሮዉ በቃል እንጅ ብምስል ያላሳየ ለመሆን ጅብራም አልከውፅድ ኮሶ ወይም ሌላ ዛፍ ምን ይመስላል? እንድያው እንደስሙ ደንቆሮ ዘጋቢ በደንቆሮ ጫካ ቢሆን እርሱ ይመቸዋል
@user-wp6sk7gb8y
@user-wp6sk7gb8y 5 месяцев назад
አሰተያየት ከመስጠት በፊት ፕሮግራሙ ጨርስ።
@Bochera525
@Bochera525 2 месяца назад
Like many Ethiopian youtubers the journalist is ill prepared and confuse the audience by posting "ነብር አለ?" Where did the name ነብር came from? B4 jumping on SUV and run his mouth, he should do his homework. The confused translation was explained by the late journalist Paulos Gnogno how we get lost in translation. Else nice program.
@user-il3qm2wo2x
@user-il3qm2wo2x 5 месяцев назад
Ethiopya wust yalew አነር(leopard) ena chita(አቦ ሸማኔ) nachew.Tiger(ነብር) Africa wust yelem.
@elias21w
@elias21w 5 месяцев назад
ኧረ እባካችሁ አነር ከድመት በትንሽ የሚበልጥ ትንሽ እንስሳ ነው። Leopard ነብር ሲሆን Tiger በአማርኛ ስም የለውም። ኢትዮጵያ ውስጥ በተለምዶ የሚባለው ፍፁም ስህተት ነው። በአገራች ለማይገኘው Tiger ማንም ስም አላወጣለትም።
@temish1234
@temish1234 5 месяцев назад
@@elias21w Exactly. You are absolutely right. በደንብ አድርገህ ነው የገለፅከው ።
@elias21w
@elias21w 5 месяцев назад
በነገራችን ላይ አነር bobcat ይበላል
@robelyacob5781
@robelyacob5781 2 месяца назад
Leopard Begna smu nebr nw, Tiger demo Ethiopia yelem, twld atamtatu.
@user-ee6sv2bw4s
@user-ee6sv2bw4s 5 месяцев назад
This is leopoardnottiger
@user-hd3ne9lb6g
@user-hd3ne9lb6g 5 месяцев назад
አውራሪስ ኢትዮጵያ ውስጥ አለን?
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g 2 месяца назад
Be Ethiopia wist nebir(tiger) yelem , tiger yeminorew be Russian-rykmisrak gizat(Дальневосточный регион), be China gizat indihum be India gizatoch alfo alfo be ryk misrak hageroch new. bezelimd nebir(tiger) yeminilachew leopard -(betam gulbetenaw) ina Chita-(betam fetanu 108km/h yemirot) yedimet ziriyech naches.
@user-ye9us5yc5r
@user-ye9us5yc5r 5 месяцев назад
What we see is not Tiger it is Jaguar
@blackstone07
@blackstone07 5 месяцев назад
በኢትዮጵያ ነብሮች የሉም፣ በአፍሪካ አህጉርም ታይተው አያውቁም። ነብሮች በብዛት የሚገኙት በእስያ፣ በኔፓል፣ በኢንዶኔዢያ እና በቻይና ነው። ምንጭ ጉግል!
@johnjoseph9098
@johnjoseph9098 5 месяцев назад
There's no tiger in Ethiopia even in Africa. What is found in Ethiopia is Leopard in Amharic we call it 'Aner'. So don't mix up things be professional. Thanks for your documentary
@Raayyaakajawaa
@Raayyaakajawaa 5 месяцев назад
Tiger yellem leopard and cheat bicha know ithiopia wusti ye allowu
@elias21w
@elias21w 5 месяцев назад
ልክ ነህ፣ በተጨማሪ ቀደም ሲል በትርጉም በተሰራ ስህተት የተነሳ Tiger ነብር እየተባለ መጠራቱ ነው።
@robelyacob5781
@robelyacob5781 2 месяца назад
Nebr stl specify adrgew Leopard blek. Kes blek Siberian tiger ale endatl twld atadenagr
@user-xf5mk1eb7m
@user-xf5mk1eb7m 5 месяцев назад
አይ ዝም ብለህ ደከምክ ይህን አይነት ነብር እዚህ እንጦጦ ጫካ አለልህ እኮ እኔ በአይኔ ያየሁትን ነው የምነግርህ ማረጋገጥ ትችላለህ !
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 5 месяцев назад
This is not Tigre it is a leopard, Tigre natural habitat is only in Asia continent not in Africa.
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 5 месяцев назад
በካሜራ የቀረጽከው ነበር ሳይሆን አቦሸማኔ ነው።
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 5 месяцев назад
ኦቦ ሸማኔ በኦጋዴንና በደቡብ ቆላማው ብቻ የሚገኝ ነው።
@yazewtesfayewolle1735
@yazewtesfayewolle1735 5 месяцев назад
ነብርም አቦሸማኔም አይደለም በዘልምድ ነብር እንበለው እንጂ እስካሁን አማርኛ ተስማሚ ስም አልተገኘለትም በእንግሊዝኛው ሌዎፓርድ ነው የሚባለው
@rapgods8903
@rapgods8903 5 месяцев назад
bro its jaguar that is not a tiger
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 5 месяцев назад
ገንዘብ እየላኩ ሰውለሰው ከማፋጀት ገንዘቡን ለኢንበቪሰትመንት ቢመደብ የት በደረስን😔
@Gelane1
@Gelane1 5 месяцев назад
ተክክል ወንድሜ ሰዉ ሁሉ ይሄን ቢያደርግ ምንኛ መልካም ነው ሁላችንም ያለንበትን አካባቢ ቢናለማ እግዛብሔር ፀጥታውንም ቢቆጣጠርልን የሰላም አዋጅ ከላይ ይምጣልን ፀጋው ይብዛላችሁ ወገኖቺ🙏
@GOLDRAIN-xn6hz
@GOLDRAIN-xn6hz 5 месяцев назад
there is no TIGER in Ethiopia. this is Leopard. Leopard is one of the familly meber of bi cats.
@asgedombaraki9965
@asgedombaraki9965 5 месяцев назад
There is no tiger in africa including in ethiopia offcourse there are leopard and cheetah .
@haregewoinshewaregaprotest1835
@haregewoinshewaregaprotest1835 5 месяцев назад
ይሄ ነገር ጃጓር ነዉ ነብር?
@Abni77
@Abni77 5 месяцев назад
የታአለ ነብሩ ይገርማል ነብር እና አነር መለየት የማትችል አስጎብኚ ጉድ በል ጎንደር !!!! you didn't know the difference between Leopards and Tigers??? 😂😂😂
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 5 месяцев назад
አማራ ክልል ብል ቁራጣ
@elizabethgrbremichael8054
@elizabethgrbremichael8054 3 дня назад
ለምንድነው ደንቆሮ ጫካ የተባለው?
@DevosFisher
@DevosFisher 5 месяцев назад
Dear the presenter:- Before you report something you have atheist a little bit clue about the issue. Firstly, Tiger is one of Felidae or Big Cat's family, and their are about 9 or more Big Cats similar as Tiger. These are:- Cheetah or Abo Shemane, Wild Cat, Aner, Jaguar, Leopard, panther, Puma etc .By the way, the real Tiger is the big one on the top of your video, the black dotted one is Abo shemane.
@elias21w
@elias21w 5 месяцев назад
This is not cheetah, it’s Leopard. Tiger 🐅 doesn’t exist in Ethiopia. If I am not mistaken not in Africa. The mistake happened because of the wrong dictionary translation giving wrong translation to Tiger by calling it ነብር።
@user-pr3rm5ff5l
@user-pr3rm5ff5l 5 месяцев назад
አንተ ወራዳ የታለ ነብሩ ? ነብር ይብላህ
@meseretmelaku37
@meseretmelaku37 5 месяцев назад
ነብርና አቦሸማኔን እስከዛሬ ለይተህ አላወክም? ሂወትህን በከንቱ ቦታ እያባከንከው ነው ወንድሜ ይሄ ስራኮ ተሰጥዖ ይፈልጋል ያንተ ተሰጥዖ መጎብኘት ነው ይሄ ደሞ የሁም ሰው ተሰጥዖ ነው አባ ውጣ ከዚ ስራ
@aybyou
@aybyou 5 месяцев назад
ኧረ በህግ! ተመልካቾቻችሁን ባታሳስቱ መልካም ነው። ባላገሩ በተለምዶ ነብር ብሎ ይጠራዋል እንጂ ትክክለኛ ስሙ አቦ ሸማኔ (leopard or chita) ነው። ነብር የሚገኘው በእሲያ ነው። ስለዚህ የዱር እንስሳ አንድ የተፈጥሮ ሳይንስ ምሁርን ጋብዛችሁ ማብራሪያውን ለህዝብ ብታቀርቡ ትክክለኛውን ግንዛቤ ልታስጨብጡ ትችላላችሁ። 🤔
@elias21w
@elias21w 5 месяцев назад
አቦሸማኔ cheetah ይበላል። Leopard ነብር ሲሆን። Tiger በሃገራችን ስላማይገኝ አያቶቻችን ምንም ስም አላወጡለትም። የዚህ አይነት መምታታት የመጣው አላዋቂ ዲክሽነሪ አዘጋጅ በፈጠረው ስህተት ነው
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 5 месяцев назад
ኦቦ ሸማኔ የኦጋዴንና በተመሣሣይ ሜዳማ በረሃ ውስጥ ብቻ ይገኘኛል።
@user-ts2ev5fo3d
@user-ts2ev5fo3d 5 месяцев назад
Далее