Тёмный

ነብዩ መሀመድን ይቅርታ ማለት እፈልጋለሁ ቃልኪዳን እስልምናን ተቀበለች | Ethiopia | nejah media ነጃህ ሚዲያ | minber tv የኔ መንገድ 

Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ
Подписаться 87 тыс.
Просмотров 535 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

13 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,5 тыс.   
@promotermerryyoutube70
@promotermerryyoutube70 10 месяцев назад
እባካችሁ እኔም ስለእስልምና ማወቅ እፈልጋለሁ እና አግዙኝ 😢
@alfyia9642
@alfyia9642 10 месяцев назад
Masahfochin anbabi yansasr tamhrt takttyayi mawQ turu new
@user-rh9ss7bh2u
@user-rh9ss7bh2u 10 месяцев назад
አንብቢ የኛ የቁርአን ሱራ መጀመርያ የወረው ኢቅራ (አንብብ) የሚልነው መጀመርያ ማወቅ ይጠቅማል ጠይቂ
@user-bb6jb5or9n
@user-bb6jb5or9n 10 месяцев назад
ዶክተር ዛክር ናይክ እና አቡሃይደር vedio ተመልከች
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 10 месяцев назад
በደብ እብቢ ከዛ ደሞ ሀድስ ስሚ ኡስታዞችን ስለኢስልምና ምንናቶች በደብ ለመረዳት ሞክሪ
@trvgdfgg3669
@trvgdfgg3669 10 месяцев назад
ሰርች አድርገሽ ንፅፅር አዳምጭ
@zeynebebrahim981
@zeynebebrahim981 11 месяцев назад
አብሬሽ አነባሁ ወላሒ 😭😭😭እኛ ያለ ስቃይ እስልምና የተወፈቅነው እስኪ እናመስግነው አልሀምዱሊላህ 🤲🤲🤲
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m 11 месяцев назад
አልሀም ዱሊላህ እረበል አለሚን
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 11 месяцев назад
በጣም አላህምዱሊላህ
@HabibaHabiba-kc1hu
@HabibaHabiba-kc1hu 11 месяцев назад
الحمد الله
@sus2475
@sus2475 10 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ
@user-dl2it9qq2o
@user-dl2it9qq2o 10 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ
@marumaru1882
@marumaru1882 9 месяцев назад
ሁሌም የስለምና ሀይማኖት ትምህርት እከታተላለሁ ድስ ነው የሚለኝ አንድ ቀን እስለምናን መቀበሌ አይቅርም መሸ አለህ❤❤❤
@keremuseid3087
@keremuseid3087 9 месяцев назад
فمت يريد الله يشرح صدره للإسلام Allah melkam yefelegeletn eslamn yasayewal
@danielalemayehu7119
@danielalemayehu7119 7 месяцев назад
Mejemeriya yerasn haymanot mawek ayshalm beteseb
@wosilaworkicho858
@wosilaworkicho858 5 месяцев назад
እንሻ አላህ❤❤❤❤❤
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ነይ ማማዬ
@boriftube5474
@boriftube5474 3 месяца назад
Mashalla❤
@RozaHussen-wf6hy
@RozaHussen-wf6hy 10 месяцев назад
የኔ ጨዎ ቤተሰብሸን የገለፅሸበት መንገድ አላህ ኢዳያ ይሰጣቸው
@abel2933
@abel2933 7 дней назад
🟢 መሐመድ ከ 9 ዓመት ዥዋዥዌ ከምትጫወት ሕፃን ጋር ወሲብ እንደፈፀመ ታውቂያለሽ ወይ? ይህ ማስረጃው 👇🏿 (Sahih Bukhari Volume 7, Book 62, Number 64) ይህ ሰው ገነት ያስገባኛል ካልሽ, እግዚአብሔር ይሁንሽ :: እውር እውርን ሊመራ አይችልም :: .
@didy898
@didy898 11 месяцев назад
ሀቢበቲ እንኳን ወደተፈጠርሽበት እምነት መጣሽ አላህ ያፅናሽ❤❤❤❤❤❤❤
@MomiBintSeid
@MomiBintSeid 11 месяцев назад
ያረቢቢቢቢ ታሪኳን ሙሉ እያለቀስኩ ጨረስኩት የኔ እናት አላህ ያፅናት 🌹🌹🌟🌟💐💐
@hawatahireyoutube
@hawatahireyoutube 11 месяцев назад
​@@MomiBintSeidእኔ እራሱ ወላሂ
@abel2933
@abel2933 7 дней назад
🟢 መሐመድ ከ 9 ዓመት ዥዋዥዌ ከምትጫወት ሕፃን ጋር ወሲብ እንደፈፀመ ታውቂያለሽ ወይ? ይህ ማስረጃው 👇🏿 (Sahih Bukhari Volume 7, Book 62, Number 64) ይህ ሰው ገነት ያስገባኛል ካልሽ, እግዚአብሔር ይሁንሽ :: እውር እውርን ሊመራ አይችልም ::..
@user-sq9qf8fx8x
@user-sq9qf8fx8x 3 дня назад
ማንም ያቃል እንኳን አገባ​@@abel2933
@mustafaumer5034
@mustafaumer5034 10 месяцев назад
እህቴ በንቺ የደስታ ላቅሶ አብሬሽ ነው ያላቀስኩት አላህ በዲንሽ የፅነሽ፡፡ አላህ ለንቺ የሰጠሽን ዲን ለቤተሰቦችሽና ለመለው አለም ይዋፍቀው አሚን አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@abel2933
@abel2933 7 дней назад
🟢 መሐመድ ከ 9 ዓመት ዥዋዥዌ ከምትጫወት ሕፃን ጋር ወሲብ እንደፈፀመ ታውቂያለሽ ወይ? ይህ ማስረጃው 👇🏿 (Sahih Bukhari Volume 7, Book 62, Number 64) ይህ ሰው ገነት ያስገባኛል ካልሽ, እግዚአብሔር ይሁንሽ :: እውር እውርን ሊመራ አይችልም :: .
@yerageduale4464
@yerageduale4464 10 месяцев назад
ያአላህ ያወራችው ሁሉ የኔን ሂወት ያወራች እስኪመስለኝ ደረስ ነው ያደመጥኩት ያአላህ አላህ ያበረታን እኔንም ያኡክቲ😢😢😢😢😢😢😢
@abel2933
@abel2933 7 дней назад
🟢 መሐመድ ከ 9 ዓመት ዥዋዥዌ ከምትጫወት ሕፃን ጋር ወሲብ እንደፈፀመ ታውቂያለሽ ወይ? ይህ ማስረጃው 👇🏿 (Sahih Bukhari Volume 7, Book 62, Number 64) ይህ ሰው ገነት ያስገባኛል ካልሽ, እግዚአብሔር ይሁንሽ :: እውር እውርን ሊመራ አይችልም ::..
@RozaHussen-wf6hy
@RozaHussen-wf6hy 10 месяцев назад
ያሰጠጉሽ ቤተሰቦችን አላህ በጀነት ያሰጠልላቸው
@abel2933
@abel2933 7 дней назад
🟢 መሐመድ ከ 9 ዓመት ዥዋዥዌ ከምትጫወት ሕፃን ጋር ወሲብ እንደፈፀመ ታውቂያለሽ ወይ? ይህ ማስረጃው 👇🏿 (Sahih Bukhari Volume 7, Book 62, Number 64) ይህ ሰው ገነት ያስገባኛል ካልሽ, እግዚአብሔር ይሁንሽ :: እውር እውርን ሊመራ አይችልም ::.
@feydukedir
@feydukedir 11 месяцев назад
እቺን እህታችን እናግዛት አብሽሪ እንበላት ከጎንዋ እንቁም
@foadadem165
@foadadem165 10 месяцев назад
Wly gidetachin nw Ahununu injemir
@feydukedir
@feydukedir 10 месяцев назад
@@taybahmhamed እስልክ ቁጥርዋና አካውንትዋ የቪድዮው መጨረሻ ላይ እስክሪኑ ላይ አለ
@taybahmhamed
@taybahmhamed 10 месяцев назад
@@feydukedir ጀዛኩሙላህ ኸይር የቻልኩትን ከጉዋደኞቼም አሰባስቤ እልካላሁ ኢንሻአላህ
@user-ew8re2xr9b
@user-ew8re2xr9b 10 месяцев назад
ሰልኳን በፈጠረህ
@taybahmhamed
@taybahmhamed 10 месяцев назад
@@user-ew8re2xr9b መጨረሻ ላይ ስልክና አካውንት ተቀምጡዋል
@lulugetachew-wn5xt
@lulugetachew-wn5xt 11 месяцев назад
ጓደኛየ ከሰለመች 8 ቀን ሆናት አልሀምዱሊላ ሰለምቴወች እየበዙልን ነው
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c 11 месяцев назад
ማሻአላህ አሏሁ አክበር
@bipbip5737
@bipbip5737 11 месяцев назад
መሸአሏሕ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 10 месяцев назад
አላህአክበር
@trvgdfgg3669
@trvgdfgg3669 10 месяцев назад
እኛም ጋር አንድ ባለትዳሮች ከነእህቷ ሰልመዋል አልሃምዱሊላህ 😊
@user-nv6ze2kt9k
@user-nv6ze2kt9k 10 месяцев назад
መሻ አለህ
@user-rs5rs8fv1t
@user-rs5rs8fv1t 10 месяцев назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የኔ ነብዪ የኔ ውዱ ባት የአሏህ ሰላም ና ሰላምታ እረሶ ላይ የሰፈን
@Seada-kx5ks
@Seada-kx5ks 9 месяцев назад
s.a.w❤❤❤
@abel2933
@abel2933 7 дней назад
🟢 መሐመድ ከ 9 ዓመት ዥዋዥዌ ከምትጫወት ሕፃን ጋር ወሲብ እንደፈፀመ ታውቂያለሽ ወይ? ይህ ማስረጃው 👇🏿 (Sahih Bukhari Volume 7, Book 62, Number 64) ይህ ሰው ገነት ያስገባኛል ካልሽ, እግዚአብሔር ይሁንሽ :: እውር እውርን ሊመራ አይችልም ::.
@zyooaman8476
@zyooaman8476 10 месяцев назад
አልሐም ዱሪላሂ እህቴ አላህ ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት መለሰሽ ታድያ እኛ ሁሉም ሙስሊም እህታችን መርዳት አለብን
@aminaendirs9403
@aminaendirs9403 11 месяцев назад
የኛ ውድ ነብይ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያሀቢበላህ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይሂ❤❤❤❤❤❤
@nafesanafesa9447
@nafesanafesa9447 11 месяцев назад
S a w❤
@Halimah-qj2bb
@Halimah-qj2bb 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@Halimah-qj2bb
@Halimah-qj2bb 11 месяцев назад
Mashaalla.biyeshaalow.Abshir
@seregagaawoll6037
@seregagaawoll6037 11 месяцев назад
Salalahu alayhi wosalam 😢
@AnsarNuradin-ky6xr
@AnsarNuradin-ky6xr 11 месяцев назад
S A W ❤❤❤
@user-mi2oj7yl2b
@user-mi2oj7yl2b 10 месяцев назад
ያረቢ የኔ ማልቀሰ 😢😢 ብዙ ፈተና አሉብን እኛ ሰለምቴዎች
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 10 месяцев назад
አይዞቺሁ እህት ተወከልቱ አላህ
@user-le5ww2lw5x
@user-le5ww2lw5x 10 месяцев назад
አብሽሩ
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m 10 месяцев назад
😢😢😢ረበና አለሚን ከኛጋር ነው ዋና ዲናችን ላይ መጠንከር ነው
@user-of5bq7st1n
@user-of5bq7st1n 10 месяцев назад
አብሽር አላህ ከሰብረኞች ጋ ነወ
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 10 месяцев назад
አላህ ለመረጠው ነው እስልምና የሚሠጠው አልሀምዱሊላህ ያረብ
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 10 месяцев назад
ማሻ አላህ ለሁሉም ወዳጂ ዘመድ ይወፍቅልን ያረብ❤😭
@Nura_Mohammed
@Nura_Mohammed 10 месяцев назад
የኔ እህት ❤welcome to Islam ❤💙👈🕋😥ወላሂ አላህ ልወዳደወ ነው እስላምና የሚሰጠው ❤💙❤
@fjf7535
@fjf7535 11 месяцев назад
ያረብ የአሏህ ለቤተሰቦቿ እስልምናን ወፍቃቸው ያረብ
@user-bm2mx7wo9b
@user-bm2mx7wo9b 11 месяцев назад
አላህ ህድያይሥጣቸው
@user-up3vt2fy3x
@user-up3vt2fy3x 10 месяцев назад
አሚን ያረብለአሚን
@Sara-jq7tg
@Sara-jq7tg 10 месяцев назад
AMinnnn
@samiraabdohoussein6953
@samiraabdohoussein6953 10 месяцев назад
አሚን ያድረግላችሁ አድስ ለመጣችሁት እህቴቼ ወንድሜቼ አላህ የጀነት መሆናችሁን በድንያ ነግራቻሀል እድለኛ ናችሁ
@Bilateoyato
@Bilateoyato 10 месяцев назад
😭😭😭🙏🙏🙏
@user-yo5no7pk8g
@user-yo5no7pk8g 11 месяцев назад
ያረቢ በእንባ ነው ያየሁሺ እንኳን መጣሽልን እህታችን የናፈቅሻቸውን ነብይ በጀነት ያሳይሺ 😭
@makfiramohammed590
@makfiramohammed590 10 месяцев назад
Allhum amiin lajm allh yagnjan ka nabiychan gar 😭
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 10 месяцев назад
aminnnnnn yarebe ❤❤❤❤❤
@SelhadinMensur-jm7ud
@SelhadinMensur-jm7ud 10 месяцев назад
አሚንን
@user-ed6ok7kf7i
@user-ed6ok7kf7i 10 месяцев назад
አሚን
@halameashani3651
@halameashani3651 10 месяцев назад
Sallallahu.allay.wosallam🤲🤲
@EmanSaid-ir9fu
@EmanSaid-ir9fu 10 месяцев назад
ከጎንሺ የቆሙ ሙስሊሞች በሙሉ አላህ ህይርስራቸውን ይቀበላቸው ።👌👌👌👌
@user-qt1oj6rt6p
@user-qt1oj6rt6p 10 месяцев назад
አሚንንንን
@abuki8140
@abuki8140 10 месяцев назад
ማሻአላህ ተባረከላህ እንኳን ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት መጣሽ ፅናቱን ብርታቱን አላህ ይስጥሽ የምትወጃቸዉን የምትናፈቂያቸዉን ነቢዩ መሀመድን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን በጀነት የምታገኛቸዉ አላህ ያርግሽ
@GhhdGhhd-cn7fu
@GhhdGhhd-cn7fu 11 месяцев назад
አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አላ ነብይና መሀመድ
@selmaselma691
@selmaselma691 11 месяцев назад
Mashallah❤❤❤ allahuakibari abisher ehite
@SeadaSeada-pj1jv
@SeadaSeada-pj1jv 10 месяцев назад
ስለላሁአለይሂወሰለም
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 10 месяцев назад
saw
@merkbushibabaw5122
@merkbushibabaw5122 11 месяцев назад
አላህ የወደደውን ይጠራል አንችንም መርቶሻል መጨረሻሽን ያሳምረው እህታችን
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 10 месяцев назад
እያለቀስኩ ነው ያየሁት አልሀምዱሊላ አላህ ከምንም በላይ እስልምናን ሰቶሻል😍😍
@user-xl7er6eo7j
@user-xl7er6eo7j 10 месяцев назад
አብሽሪ እሄቴ ወለሂ ለከፈልሺው መሰወት ሁሉ ከአለህ ዘንድ ትልቅ ምንደ ነው የምታጋኚው እህ በአለህ ለእኔም ዱአ አርጊልኝ
@faezaahemed1596
@faezaahemed1596 11 месяцев назад
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አለኒእመቲል ኢስላም እኔም ከሰለምኩ 9 አመት ሆነኝ ያረብ መጨረሻቺንን ያሳምርልን
@mimifikermimifiker6431
@mimifikermimifiker6431 10 месяцев назад
አላህ ለቤተሰቦቻችን ሂዳያ ይስጥልን
@kadirriyadh8526
@kadirriyadh8526 10 месяцев назад
አሚንንን
@SelhadinMensur-jm7ud
@SelhadinMensur-jm7ud 10 месяцев назад
Amiiiin
@FgFg-ei7tl
@FgFg-ei7tl 10 месяцев назад
አሚንንን❤❤
@rehematmuhammed8167
@rehematmuhammed8167 10 месяцев назад
አላህለቤተቤተሰቦቻችሂዳያሰጥልን
@sofeiyap7340
@sofeiyap7340 10 месяцев назад
😭😭😭😭 mashallah 🥰
@mmm1528
@mmm1528 10 месяцев назад
የኔ እህት አላህ ከጎንሽ ይሁን ወላሂ በጣም አስቀሽኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ስለመለሰሽ ደስስስስብሎኛል የኔ ጠካራህት አይዞሽ አሰብሽበት ትደርሻለሽ በጣምእኖድሽ አለን❤❤❤❤
@nimamohamed8804
@nimamohamed8804 10 месяцев назад
ماشاء الله حبيبتي الله يثبتك بدين الحق ويقويكي يارب العالمين
@user-il1ny7sp3v
@user-il1ny7sp3v 11 месяцев назад
የኔ ሆደ ባሻ አህሌን እንኳን ወደፈጥርሺበት ሀማኖት መጣሽ የኔ ውድ
@asfghadfff5140
@asfghadfff5140 10 месяцев назад
አብሽሪ እህቴ ❤❤❤ ማሻ አላህ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 10 месяцев назад
Masallah Masallah Allah with you Allah taker you ishallah
@danielalemayehu7119
@danielalemayehu7119 7 месяцев назад
Wede tefetershibet atbelu manew muslim argo yefeterew 610 አ/ም metachu yetefetershibet tu😭😭
@abel2933
@abel2933 7 дней назад
🟢 መሐመድ ከ 9 ዓመት ዥዋዥዌ ከምትጫወት ሕፃን ጋር ወሲብ እንደፈፀመ ታውቂያለሽ ወይ? ይህ ማስረጃው 👇🏿 (Sahih Bukhari Volume 7, Book 62, Number 64) ይህ ሰው ገነት ያስገባኛል ካልሽ, እግዚአብሔር ይሁንሽ :: እውር እውርን ሊመራ አይችልም ::
@fafisualih4212
@fafisualih4212 11 месяцев назад
የኔ ውድ❤ እንኳን አሏህ ትክክለኛውን መንገድ መራሽ.
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 10 месяцев назад
እኔም አልሀምድሊላህ መላ ቤተሰቤ ሰለምቴነን 💙💙 ኢስላም ሰላም እኔም ቤተሰቤም እድለኞችነን አልሀምድሊላህ ትክክለኛ ሙስሊም ስትሆን ያለህ የህሊና ሰላም እረፍት ይሄነው ብየ መግለጥ አልችልም ወላሂ ስለሁሉምነገር አልሀምድሊላህ💙💙
@user-om9cp1ky3e
@user-om9cp1ky3e 10 месяцев назад
አልሀምዱ ሊላህ አላህ ለቤተሰቦቻችን እስልምናን ዬወፍቅልን ያረብ
@zeyineb0693
@zeyineb0693 11 месяцев назад
አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ላረገን የአለማቱ ጌታ አንችንም አላህ ጠንካራ ሙስሊም ያርግሽ❤❤❤❤❤
@naeemanaeema5823
@naeemanaeema5823 11 месяцев назад
የኛውድ ነብይ ፊዳከአቢ ወኡሚ ያሀቢበላህ ሰለዋቱ ረቢ ወሠላሙ አለይሂ
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 10 месяцев назад
saw
@Sweetheart-nk1lm
@Sweetheart-nk1lm 10 месяцев назад
ወላሂ ደስ የሚል የህይወት ታሪክ ሱብሀንአላህ እያለቀስኩኝ አዳመጥኩኝ
@OneLight-uq1wc
@OneLight-uq1wc 10 месяцев назад
አላህን በደንብ ለምኚው ቤተሰቦችሽንም እስልምናን እንዲገጥማቸው ኢንሻአላህ የሆነ ቀን ይሰልማሉ አንቺ በዱአ በርቺ።
@selam-lehegera
@selam-lehegera 10 месяцев назад
ያረብ ኢትዮጲያዊያን በሙሉ እስልምናን ወፍቀቸው እንዲሁም አለምንንንንንን
@user-qt1oj6rt6p
@user-qt1oj6rt6p 10 месяцев назад
አሚንንንንን
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 9 месяцев назад
😅
@ATayetub
@ATayetub 9 месяцев назад
ቱ😂😂😂😂
@user-sg5om8gq2w
@user-sg5om8gq2w 9 месяцев назад
@@ATayetub ቱ መላት ባወቅሽው ነበር የሚገርምሽ ሠወ ስታመልኪ
@HelenMeresa-om5bm
@HelenMeresa-om5bm 9 месяцев назад
😂😂😂😂
@galmadhugaa1005
@galmadhugaa1005 10 месяцев назад
I have been crying with you. You are lucky for Allah has selected you from Christian family. You realized that Allah has blessed you with Islam. May Allah make easy everything for you. Maashaa Allah
@Eksirauser-ry9ze5gp9o
@Eksirauser-ry9ze5gp9o 10 месяцев назад
መሸአላህ ተበራክ አላህ
@alemitufeleke8136
@alemitufeleke8136 10 месяцев назад
ልክ ነሽ የኔቆንጆ መርጦሽ ነው ማንም መስለም የማይፈልግማን አለብለሽነው በርች ጠንክሪ ለኛም dua አድርጊልን
@jemilaali9690
@jemilaali9690 10 месяцев назад
My dear Sis, May Allah make easy everything for you, always make Dua for your beloved family.
@JamilaJamila-wh1bd
@JamilaJamila-wh1bd 11 месяцев назад
ሰለዋቱ ረቢ ውሰላሙ አለይ 💓💓💓💓
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 10 месяцев назад
alllahoma sale wesaleme ala nabeyena mahamedeee 💜💜💜💖💖💖❤❤❤
@abcabc7430
@abcabc7430 11 месяцев назад
የኔ ቆጆ አላህ ያፅናሽ ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልንን
@MhamedAhemaed-uw7xd
@MhamedAhemaed-uw7xd 10 месяцев назад
አይዞሽ ከፈተና በኋላ ደስታ ዓለ
@user-ds3su3lc1w
@user-ds3su3lc1w 3 месяца назад
በነታቹ እኔም ማሳለም እፈልጋለዉ አግዙን በናታቹ 🤲
@abuamir-25
@abuamir-25 3 месяца назад
በዚ አውራኝ ወንድሜ
@Asdfgg-iu7py
@Asdfgg-iu7py 2 месяца назад
እሺ አድራሻ አስቀምጥ
@user-sk9gb1xj8m
@user-sk9gb1xj8m 11 месяцев назад
S a w❤አላህ በዚህ ዱኒያ ማየት ያልታደልነውን ፊታቸውን በጀነት ያሳየን ያረብብብብ🤲🤲🤲 ኢላሂ ለቀሩ ቤተሰባችን ሂዲያህን ስጥልን 😢ኢስላም ሀቅ ነው ያረብ በተለይ ለእናቴ ኢስላምን ወፍቃት ያረብብብብብ
@GiftyMohammed
@GiftyMohammed 10 месяцев назад
አሚንአላሆመአሚን❤
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 11 месяцев назад
የኔ ቆጆ በርቺ እህት አላህ ከፍ ያለደረጃ ያድርስሺ የምወጃቸውን ቤተሰቦቺሺንም ቢስሚላሂ ቅኑን ምገድ አላህ ይምራልሺ ያረብ❤🌹🌷❤🌹🌷❤🌹🌷❤🌹🌷
@abdirizakmohammed-os8lf
@abdirizakmohammed-os8lf 10 месяцев назад
MASHALHA One day everything will be okay Inshallah 😢
@user-uj1vt1co4v
@user-uj1vt1co4v 9 месяцев назад
ነብዬ ሙሀመህድ የአለም ፀሀይ ፊዳካ ያረሱለላህ አላህ በእዝነቱ በደግነቱ የእርሶ ጎረቤት ያድርገን❤
@GTime-jr6cf
@GTime-jr6cf 11 месяцев назад
ያረብ የአሏህ ለቤተሰቦቿ እሰልምናን ወፍቃቸዉ ያረብ ❤❤❤❤❤❤
@user-ns8us8rb3v
@user-ns8us8rb3v 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍
@ekramekram6901
@ekramekram6901 11 месяцев назад
አሚንንን❤❤
@user-bk2iv1wo9m
@user-bk2iv1wo9m 10 месяцев назад
አሚንንንንን
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 10 месяцев назад
امين يارب
@sadiyayasin3941
@sadiyayasin3941 10 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭ወላሂ ኢስላም ሰላም ነዉ አላህ ሆይ ኢስላም አድርገህ ግደለኝ ያረብ😭😭😭😭😭😭😭አስለቀሽኝ የኔ ዉድ አላህ ይጥናሽ ያሁኑ ፈተና ከዛኛዉ አለም አይበልጥም
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 10 месяцев назад
My beautiful girl We Love
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 10 месяцев назад
you're right about that my doutger
@user-qt1oj6rt6p
@user-qt1oj6rt6p 10 месяцев назад
አሚን
@mohammedabrahim7768
@mohammedabrahim7768 10 месяцев назад
Dear sister! Allah has blessed you.. May Allah give you Jenna!
@wosilaworkicho858
@wosilaworkicho858 5 месяцев назад
የኔ ጃግና እህት አላህ እንኳን ወዳ ትክክለኛዉ መንገድ ወዳ እዉነተኛዉ ሀይማኖት ወዳ ሆናዉ እስልምና እንኳን ደህና መጠሽ❤❤❤❤❤❤❤❤ ከመጃመርያዉ እየለቀስኩ ነዉ የሰማዉሽ😢😢😢😢😢 አላህ ጣንካራ የርግሽ 😢😢😢❤❤❤
@mustafamohammed7484
@mustafamohammed7484 10 месяцев назад
Am a father I know what he feel pls keep in touch with him and show ur love and respect to ur father and ur family no matter what .And rember always make dua that all ❤
@kedirmohammed4740
@kedirmohammed4740 10 месяцев назад
but just like prophet Ebrahim(Abraham) did for his father.
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i 11 месяцев назад
እሶን ያስጠጋችሁ አላህ ይቀበላችሁ
@jundiabdulahiweday8845
@jundiabdulahiweday8845 3 месяца назад
Mashaa Allah please every body must be help her every thing. She is Amaana/adara
@yemuhabasew3287
@yemuhabasew3287 10 месяцев назад
ኡፍ ደስ ስትዪ ያአላህ እስልምናዬ ሀቅ ብርሃን አላህ ለቤተሰቦችሽም ሂዳያ ይስጣቸውና ደስ ያሰኝሽ አያልቅበት
@KhadijaKhadija-xj3bc
@KhadijaKhadija-xj3bc 10 месяцев назад
የኔ ውዱ ነብይ ❤ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወማሊ ወአውላዲ ወነፍሲ ያረሱሏህ ❤ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም አላህ ያበርታሽ ውዲቷ ❤
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 месяцев назад
አላህ ሂዳያ ይስጣየው በደስታ የምትመለሽበትን ቀን ይወፍቅሽ እህቴ
@Sarah-ge2il
@Sarah-ge2il 10 месяцев назад
ማሻ አላህ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ወደተፈጠርሽበት ኢንሻ አላህ ቤተሰቦችሽን አላህ ትክክለኛዉን ምንገድ ይምራቼዉ ማማዬ አብሽሪልኝ
@user-qt1oj6rt6p
@user-qt1oj6rt6p 10 месяцев назад
እፍፍፍፍፍፍ የኔስ አብሮ ማልቀስ አላህዋ ለሁሉም ቀጥ ያለዉን መገዲ ምራዉ
@badhasanejash5710
@badhasanejash5710 11 месяцев назад
This is Very surprise story,wallay she shake my heart more, thank my muslim brother All who supported our sister
@user-pq3gp5vx2h
@user-pq3gp5vx2h 11 месяцев назад
Alhamdulilah allah ያዝልቅሽ እኛንም መጨረሻችንን በዲነል ኢስላም ያድርገው❤❤❤❤
@demekeniguse2010
@demekeniguse2010 10 месяцев назад
Masha Allah Ihite Hidayaa abshir betasabochishim and ken yiradushaal insha Allah
@muhamad3183
@muhamad3183 10 месяцев назад
የኛ ዉድ ነብይ ፊዳከ አቢ ወኡሜ ያረሡለላህ ያሀቢብ አላህ
@linakitchen1
@linakitchen1 10 месяцев назад
😭😭😭😭 የኔ ቆንጆ አላህ ይወድሻል አላህ የሚወደውን እንዲህ ይፈትናል። የሁላችንም እህት ነሽ
@user-yx8zs7uh7g
@user-yx8zs7uh7g 10 месяцев назад
😢😢በጥላቻና በዉሸት ሠወች እዉቀት እዳያገኙ ይተበትቧቸዋል ሡበሀነክ
@RozaHussen-wf6hy
@RozaHussen-wf6hy 10 месяцев назад
አላህ ያፅናሽ ሁሉንም ቤተሰብሽ ያሰልምልሽ
@saedasadik3283
@saedasadik3283 11 месяцев назад
الحمد لله على نعمت الاسلام
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 11 месяцев назад
የኔ እናት አይዞሽ ትክክልኛውን መንገድ ነው የመረጥሽው እና ሲቀጥል ያለሽበት ሂወት ዱኒያብመሆኑን መቼም አትርሺ
@alemegech
@alemegech 11 месяцев назад
እረተይ እውነተኛው መንገድ እየሱስ ነው እላህእኮ ሰው ነው
@user-bo2hb6rc8g
@user-bo2hb6rc8g 11 месяцев назад
​@@alemegechከመናገር በፊት እውቀት ይቀድማል አንብቢ ወገን
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f 10 месяцев назад
​@@alemegechሰውመ እያሱስ ነው አብብ በመጀመሪያ እያሱስ ኡኮ በህወት ዬለም
@bedriyafereja
@bedriyafereja 10 месяцев назад
eyasu sew and nebiyy biche new@@alemegech
@alemegech
@alemegech 10 месяцев назад
@@user-bo2hb6rc8g እረተይ ሙስሊም ከምሆን ሞቴን እመርጣለሁ ስጠላው። ምድረሟርተኛ
@nejuseraj9578
@nejuseraj9578 10 месяцев назад
የኔ ውድ አንቺንምአላህ እደመራሽ የምትወጂያቸውን ቤተሰቦችሽንመርቶ ከጎንሽ ያርግልሽ
@zbibazbiba8698
@zbibazbiba8698 10 месяцев назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ ያረብ አልቅሰሽ አስለቀሽን
@mahii0993
@mahii0993 10 месяцев назад
ያ ረብ ቤተሰቦቾን የኢሰላም ብርሀን አብራላቸው
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x 10 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ አላህ ሁላቸውንም ያስልማቸው አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ወዚድ ወባሪክ ዓለ ሙሐመድ💜💜💜
@RS-nr1sq
@RS-nr1sq 10 месяцев назад
ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ እንኳንም ወደተፈጠርሽበት ኢስላምና በሰላም መጣሽ አላህ የወደደውን ወደሱ ያመጣል አላህ ያፅናሽ ያረብ❤🤲
@nouriyehno9296
@nouriyehno9296 10 месяцев назад
አላህ አክብር የኔ ቆጅ ቤተሠቦችሽንም አላህ ሂዳ ይስጣቸው እና አብረሽ በደስታ ኑሪልኝ😍😍😍😍😍
@user-eh8eo7se5f
@user-eh8eo7se5f 11 месяцев назад
የኔ ቆንጆ አላህየ ወዶሽ ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት ተመልሠሻል በርቺ ❤❤ጠንክሪይ አላህ ያበርታሽ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ የሻውን ይመራል እህቴ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ አታስቢ እህቴ አላህ ሙሉ ወንጀልሽን ይቅር ይልሻል ሸሀዳ ስትይዥ እድለኛ ነሺ
@wardawarda4111
@wardawarda4111 10 месяцев назад
❤Mashalh tabrakla alah ytmrlsh❤
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 10 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ እኳን ደስ አለሺ ወደተፍጠረሺበት ሀይማኖት ስለመጣሺ አብሺሬ ጠንካራ ሆኚ እህቴ አላህ ካቺጋር ይሆን 😘😘😘😘
@fjf7535
@fjf7535 11 месяцев назад
መሸአሏ አሏህ ያፅናሽ ሀቢበቲ አብሽሪ አድቀን ቤተሰቦችሽ ይሰልማሉ ኢሸአሏ ተስፋ እዳቆርጭ ዱአ አርጊላቸው
@sitenursaleh1288
@sitenursaleh1288 10 месяцев назад
MashaAllah!! Allah guide you to the right path and grant you strength ❤❤❤❤❤
@zebebahasen6673
@zebebahasen6673 10 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ቤተሰቦችሽንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ አላህ በድንሽ ያፅናሽ
@user-yk8zq2qg6f
@user-yk8zq2qg6f 10 месяцев назад
Mashaallah 😍😍❤ Only Allah has key for all
@tawfakhassn5251
@tawfakhassn5251 11 месяцев назад
صلي الله عليه وسليم ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ያርሱሉላህ😢😢
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 10 месяцев назад
alllahoma sale wesaleme ala nabeyena mahamedeee 💖💖💖💖💖💖💖
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 11 месяцев назад
ያአላህ ቤተሰቦችሽን አላህ ሂድያ ይስጣቸውና ቤተሰቡ በደስታ ይታነፅ ለአንቺም እስቲቃማውን ይስጠሽ ወላሂ አብሬሽ በለቅሶ ጨረስኩ
@abdulkerimhassen
@abdulkerimhassen 10 месяцев назад
Maashallah Maashallah...Say Alahamdullialh.....again and again. Now learn Islamic education. Please make Dua also for your mother, father and all of your family. Don't worry Allah is with you my sis.
@abdu7739
@abdu7739 10 месяцев назад
እህታችን እንኳን ወደእስልምና አላህ አመጣሽ ቤተሰቦችስን በሰገድሽበት ጊዜ አላህን ለምኚው አንቺ ያየሽውን ብርሃን ቤተሰቦችሽን እንዲያዩ አላህ ይርዳሽ
@user-ev5mb3un3t
@user-ev5mb3un3t 11 месяцев назад
አላህ አክበር ሁሉም ይሠልማል ኢንሻላህ አብሽሪ ከጎንሽ ነን❤
@user-nr7eh9sg4e
@user-nr7eh9sg4e 11 месяцев назад
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏህ አክበር
@oneplus1484
@oneplus1484 10 месяцев назад
Mash allah tabarakallah alhamduulliilah 🥰
@VipKds
@VipKds 10 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ እኳን ደስ አለሽ የኔውድ እህት እኳ ወደብረሀኑ እስልምና መጣሽ አላህ ያጥናሽ
@user-tz1eu6nq2e
@user-tz1eu6nq2e 11 месяцев назад
አላህ በስልምናሽ ላይ ያጥናሽ ውዷ በርች ደሞ ትምርትሽ ሰተማሪ ክክለኛ አቂዳ ካላቸው ኡስታዞች ትምርትሽን ውሰጂ የኔ ውደ ጀግና አላህ መጨርሻሽን ያሳምርልሽ
@user-yv5dh4ve5q
@user-yv5dh4ve5q 10 месяцев назад
❤❤❤
@mdsaeed9222
@mdsaeed9222 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉የውድ አለህ ረጅ ነው ሁሉም ፊትና የታላፈሊ ኢሸአለህ
@robaharo2213
@robaharo2213 3 месяца назад
MashaAllah! May Allah bless you! Sister
@user-jg2hu4yc9f
@user-jg2hu4yc9f 10 месяцев назад
❤❤❤❤የኔ ውድ አላህ ያፅናሽ ሂዲያ ካአላህ ነው ቤተሰቦችሽ አላህ ይወፋቃቸው
@beshirabrar176
@beshirabrar176 10 месяцев назад
سبحان الله يهدى من يشاء ماشاءالله تبارك الله الله يثبتها ويوفقها ويسعدها في الأسلام أن شاءالله الله يرزقها فهم القرآن
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 11 месяцев назад
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም መአሻአላህ አላህ ፅናቱ ይስጥሽ ቤተሰብሽንም አላህ ይምራቸዉ ያረብ አላህ የሚከባከብና የሚወድ ወልደሽ ከብረሽ የምትኖሪበት ጀዉጅ አላህ ይስጥሽ ኢንሻአላህ
@fadilasulthan4155
@fadilasulthan4155 10 месяцев назад
Masha Allah Masha Allah Yen Wede ehet ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebechama-og7gb
@abebechama-og7gb 10 месяцев назад
masha allah may allah make us persistent in islam ; and if non muslims want to read quran just allow them to read it wihout any prerequiste or udu!"!!!!! b/c z first thing in z quran is "iqra" and udu comes after understanding quran!!!!!!
@dreamvalley1725
@dreamvalley1725 10 месяцев назад
እህቴ አላህ ያፅናሽ ቤተሰቦችሽንም አላህ ሒድያ ይስጣቸዉ።አላህ ሆይ የምወዳቸዉን ሰዎች ሂድያ ስጣቸዉ ያ ረብ
Далее