Тёмный

ነብይ ምናለ ጨነቀ 30 November 2022 

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Подписаться 165 тыс.
Просмотров 78 тыс.
50% 1

Divine Show

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 844   
@dinberutadesse9064
@dinberutadesse9064 Год назад
ጠያቂው ያለ ቅንነት እና አጉል አዋቅነት መንፈስ በብዙ ሹፌት ስጠይቅ ምላሽ ሰጪው እስካሁን በቅንነት እና በፍፁም የዋህነት ለጥያቄው መልስ የምሰጥ ይመስላል ሶፎንያስ አስተማሪነት ወይም ምሳለያዊነት አላየሁብህም ስለዝህ እንደገና አንሰሃ ተመለስ ጌታም ይወድሃል
@zelalemhailu9071
@zelalemhailu9071 Год назад
አይ ድንበሩ ታደሰ😭😭😭😭
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 Год назад
በጣም ይገርማል ውስጤ እያዘነ ነበር ያየሁት የእግዚአብሔር አገልጋዮች መቀለጃ ሲሆኑ ያሳዝናል
@meztesh1997
@meztesh1997 Год назад
Yes he sounds very arrogant he should be humble when he interviews people and not question them like you will question a criminal.
@azebtemesgen9340
@azebtemesgen9340 Год назад
I agree
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 Год назад
ምን ያድርግ በዘመን ያልታየ እኮ ነው የሚያስጨንቅ ዘመን
@deeum2162
@deeum2162 Год назад
ሶፊ, አጠያየቅህ በጣም ንቀት አለው:: ደግሞ ለሰውየው ጊዜ አልሰጠኽውም ቀደም ቀደም አልክ:: ማስተዋል ጥበብ በጣም ይጎልሃል :: ጌታ ይርዳህ! ሰውየው የዋህ ነገር ነው .... ጌታ ሆይ ቶሎ ና! ማራናታ!!
@asefnak4764
@asefnak4764 Год назад
Besu bet hard talk mehonu newu
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 5 месяцев назад
ጴንጤ እኮ ሠይጣን ነው። ህዝብ መከበር አለበት እነሱ ግን ንቀት ያሳያሉ ።ምክንያቱም ወንጌልን አያውቁም ። ጴንጤ መጥፋት አለበት ።
@textingstorys8528
@textingstorys8528 Год назад
ሶፊ በጣም እውቀት ይጎድልሃል ማናናቅይታይብሃል ምንም ይሁን ምንለጋበዝከው እንግዳ ክብር ይኑርህ
@gemechuhailu6939
@gemechuhailu6939 Год назад
ወንድሜ አጠያየቅህ በክብር ቢሆን መልካም ነው
@teddyhabtamu6710
@teddyhabtamu6710 Год назад
አንተ ይህን የጻፍከው ግለሰብ ራስህ እውቀት ያለፈበት አላለፍክም እንዲህ አይነት ባዶ የሆነን ሠው መወገንህ 4 ማዓዘን መሀይሞች።
@yamaya5136
@yamaya5136 Год назад
@@teddyhabtamu6710 የመወገንን ትርጉም እውቀት ገንባ። ስህተት በስህተት አይታረምም ። ራሱን እያቀለለ መሆን የለበትም።
@teklemariamfikremariam7257
@teklemariamfikremariam7257 Год назад
ሰውየው እሚናገረው በጭራሽ እውነት አይደለም። በወንጌሉ መቀለድም ትክክል ስላልሆነም ጠያቄውም ስሜታዊ መሆኑን መረዳት አይከብድም።
@abigeyatsehay1203
@abigeyatsehay1203 Год назад
በጣም ትክክል ነው አገልጋዩን አውቀዋለሁ ይርጋጨፌ በስራ አጋጣሚ ቆይቼ ነበር
@endaleteshome6980
@endaleteshome6980 Год назад
እንዳንተ አይነቱ ነው የሰይጣን ተከታይ ሆኖ ሰዎች በሰይጣናዊ ትምህርት እና ምልክት ሲያምኑ ሚያበረታታ። እየሱስ እና ሐዋርያት ያላስተማሩትን ክርስቲያን ወንድሞቻችን የተሰደዱበትን መከራ የበሉበትን እምነት በእንደነዚ ያሉ ምታት እያሳያችሁ ምልክት በማየት የምትሳሳቱ ወንድሞችን ልክ እንዳንተ አይነቱን ጌታ በቂያችሁ ነው ልልክ እወዳለው እየሱስን ብቻ ተከተል በምልክት እና ታምራት አትመን እየሱስ ከዚህ ሁሉ ይበልጣል። መጫኛም የሚያቆም መርጌታም እኮ አለ ተከተለዋ ትክክል ነው ብለህ ከሰማይ ድንጋይ እና ፍሽኮ የሚያወርድም አለ ተከተለዋ ጊዜ ሰጥቼ የፃፍኩልህ እንድትድን ነው።
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 Год назад
Weshetame Egezeabehere bkerb yeferdbachuhal.
@zufanberheberhaneberhe1577
@zufanberheberhaneberhe1577 Год назад
ይሄን ምስክርነት ብዙ ሰው ያየዋል ያንተን ማሾፍ እያዩ ግን ምንም ሊማሩበት ኣይችሉም በጣም ያሳዝናል ትዕቢት ውድቀትን ትቀድማለች
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 6 месяцев назад
እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ይሄን ሾው ሊታረም አልቻለም ተመክሮ ተመክሮ ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው ለወንጌል እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።እንደቀልድ አትውሱዱት
@zufanberheberhaneberhe1577
@zufanberheberhaneberhe1577 Год назад
ፖስተር ሶፊ ኣጠያየቅህ በጣም ያስጠላል ትምክህተኝነት እና ትዕቢት ይታይባሃል ከኣንድ ክርስቶያን ኣይጠበቅም ብዙ ጊዜ ጽፌልህ ነበር ግን ልትሻሻል ኣልቻልክም ጌታ ይርዳህ
@genetmohemmdemohemde7703
@genetmohemmdemohemde7703 Год назад
መጀመርያ ርህሱን ሳነብ ተናድጄ ነበር ግን ነብዩ አሳዘነኝ ትህትናው ሶፊ ግን አጠያየቅክን አስተካክል ተባረኩ 🥰🥰🥰🥰
@negussegorfu8844
@negussegorfu8844 Год назад
ፓስተር የአንተ እና የነብዩ መንፈሳዊ መረዳት የሰማይ እና የምድር ነው እባክህ እንደመንፈሳዊ ሰው ጠይቅ አታሹፍ ሀዋርያው መንፈሳዊውን አለም እየተረዳ ያለ ሰው ነው የሚታየው ከማይታየው አለም እንደተገለፀ ማወቅ አለብህ በዚህ ሰው እየሱስ ይሁን ያለው ሁሉ አየሆነ እንዳለ አያለሁ
@lomitesema8980
@lomitesema8980 Год назад
ኸረ ሶፊ ተራ ሰው እንኳን ሰው ያከብራል እባክህ ጌታን እንደሚያው ሰው ትህትና ይኑርህ ሀዋርያውን ግን አደንቃለሁ ከአንተ አይጠበቅም
@tersittesfaye3687
@tersittesfaye3687 Год назад
ሶፎንያስ ለእንግዶችህ ትህትና ክብር ይኑርህ
@kenatemesgenchewaka5336
@kenatemesgenchewaka5336 Год назад
sile men kiir new yetenaku eyesebebe
@mihrettilahun960
@mihrettilahun960 Год назад
I agree
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 Год назад
ለሞላጮች ሀስተኛ ነብይ ነን ባዬች ክብር??☹️ጭባ
@AlemTekeste-h8c
@AlemTekeste-h8c Год назад
ትክክል ልቅ ጅላጅል ለራሱ ሊያሽባቸዋል ።
@eyitaye
@eyitaye Год назад
Pr Sofi, ይህን ሰው በቅርበት አውቀዋለሁ! በጣም የምገርም ፀጋ ያለው ሐዋሪያ ነው!!
@betty7138
@betty7138 Год назад
መረዳት ይገበዋል እባካችሁ ስልኩን አስቀምጡልን
@mbenti69
@mbenti69 Год назад
This person is so honest and genuine, but his wisdom is heavenly. For sure he is anointed. I have no problem to call him a prophet. Blessings in abundance!
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 Год назад
ይህ ምስኪን ገጠሬ የእግዚአብሔር ሰው ብዙ ሀቅ ቅንነት አለው ከዘበራረቀው በስተቀር!!!
@birhaneetana3981
@birhaneetana3981 Год назад
ኧረ ሶፍ አበዛ አሁንስ እንደ እግዚአብሔር ሰው ሳትሆን እያሾፍክ ነው ንሳ ግባ ቅባት ይሁን ዘይት እግዚአብሔር የወደደውን ያደርጋል
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ማስተካከል ያለበት ብዙ ነገር እያለ እራሱ ላይ ሰውን ሲያጣጥል
@unitedtv.2483
@unitedtv.2483 Год назад
ወይ ሶፊ አራዳ መሆንንና መንፈሳዊ መሆን ለየቅል ነዉ። መንፈስ ቅዱስ በመረዳታችን ልክ ነው የሚጠቀምብን ትህትናን ከሱ(ከአገልጋዩ) ብትማር ጥሩ ነው
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Год назад
ግብዝ ምናፍቅ አንተን ብሎ መካሪ
@unitedtv.2483
@unitedtv.2483 Год назад
@@Hideous_keep_at እኔኮ ሰዎችን ነዉ መምከሬ ምነዉ ሰዉ ነኝ አልክ
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Год назад
@@unitedtv.2483 መናፍቅ ሁኖ መካሪ የለም
@unitedtv.2483
@unitedtv.2483 Год назад
@@Hideous_keep_at ያው ሱሪ ሰፊውን ነው የሚመስለው ። ልጄ ሆይ ሰው ሁን ብለው ነበር እኔ አንተን እንዳሉክ ገብቶኛል አሁንም እልካለው ሰው ሁን፣
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Год назад
@@unitedtv.2483 በቃህ አታላዝንብኝ
@mulemule2357
@mulemule2357 Год назад
ሶፊ ከምር የአማርኛ እና የከተማ እስታይል ስለሌለው ጄጅ እዳታደርገው በውስጡ የጌታ ልብ አለው ጌታ በዲዳም ይሰራል ከምር
@asnakechasres4579
@asnakechasres4579 Год назад
ፈጣሪዬ ትምቢቱ በኔ ዘመን የሚፈፀም አይመስለኝም ነበር ባክህን ጌታዬ ቶሎና እዚ ዘመን ላይ መኖር በጣም ይጨንቃል
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 Год назад
ጌታ ይችላል ጌታ ይችላል ይህ ተጠያቂ ፍጹም የዋህ ጌታ የብልጣብጥ አምላክ አይደለም የሞኝ አምላክ ነው።
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 Год назад
Yhe tenkue newe.sitan yetchwawetebetl.
@birhaneetana3981
@birhaneetana3981 Год назад
ስጠይቅ እንደ እግዚአብሔር ሰው ጠይቅ ትሁት ሁን
@EaglesEye2022
@EaglesEye2022 Год назад
ፓስተር ሶፎኒስ አባክህ ለጋበዝካቸው እንግዶች አክብሮት ይኑርህ ፣ አትጓንጥ አታመናጭቅ አታጣጥል ባጣም ያስገምትሃል ካልገለግህ አትጋብዝ ከጋበዝህ ደግሞ ማንም ይሁን ምንም ፍርዱን ለአድማጭ ትውልን በተረፈ ሰከን በል ጌታ ማስተዋል ያድርግልህ
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Год назад
መብቱ ነው
@kassimol111
@kassimol111 Год назад
Pastor please respect your gusts. Try to listen them patiently and don't interrupt.
@aklile7691
@aklile7691 Год назад
*guest
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 Год назад
ጾታ ተቀይሮ አይደለም አልትራሳውንዱ አንባቢው ወንዱን ሴት ብሎ ነው ። በምስክርነቱ ውስጥ ግን ለወንጌል ያለውን ቅናት ትጋት አድንቃለሁ በርታ ጌታ ፍጻሜህን ያሳምረው።
@yosefwerknesh301
@yosefwerknesh301 Год назад
አልትራሳውንድ አንብቡ ብሎ ነው ኢየሱስ የሞተልክ?? ምን አይነት ጨለማ ጊዜ ላይ ደረስን
@ziziEthiopia
@ziziEthiopia 11 месяцев назад
Ye machresha zeman bentehioch getan teto kelun teto sehun eyamaleku abeet ye semanehun be aynachen ayen eko era tolo get hoy gud tekatey ale 🤕🙄🙄😂😂
@almazhafte8187
@almazhafte8187 Год назад
Brother Sofi, please respect your humble guest You are acting as a criminal police. You need wisdom. Ephesians 1:18-19. We have to pray for P. Sofi. May God bless you
@adeyabebaasrat3182
@adeyabebaasrat3182 Год назад
ሶፎኒያስ ጌታ ምሕረት ያርግልህ
@aklile7691
@aklile7691 Год назад
ጥጋበኛ ጎረምሳ ነው የሚመስለው። የሚንቅ የተናቀ ሰው ነው!!!
@mollalegnmergia541
@mollalegnmergia541 Год назад
ይቅርታ አድርግልኝና ሙሉ ፕሮግራሙን አላየሁትም ግን የምትጠይቅበት መንፈስ ግን ደስ አይልም
@discipleschurchethiopia2107
Wow...I like the spirit of this guy...
@godlove3206
@godlove3206 Год назад
When you have a guest you need to respect them you are lucky they are coming to you for you to make a business please no matter what they have to say respect them
@mercato967
@mercato967 Год назад
.የእንግዳውን ትህትናና እርጋታ በጣም አደንቃለሁ።እግዚአብሄር ይባርከው።እውነትነቱን እግዚአብሄርና አብረውት ያሉት ይመስክሩ።የጌታ ቃል እንደሚለው"በፍርድ ወንበር ላይ አትቀመጡ "።
@ermiyasabiy3341
@ermiyasabiy3341 Год назад
አጠያየቅህ በጣም ይደብራል ንቀት የተምላ ነው
@abyelove9263
@abyelove9263 Год назад
ሶፊ Be respectful. አታላግጥ ተጠያቂዎችህን አክብር። ተጠያቂው የዋህ እና humble ነው። የወደፊት አገልግሎቱን በተመለከተ ካሜሬ ገዝተህ ስጠው እና አገልግሎቱን አግዘው።
@alexhurissa8759
@alexhurissa8759 Год назад
Seweyew betam yasazenal Pastor Sofonia Geta yeker yeker yebeleh
@yohannesteferra6202
@yohannesteferra6202 Год назад
እኔ የዚህን ወንድም ምሥክርነት በጥሞና ነው የተከታተልኩት፡፡ በመጀመሪያ ፌስ ቡክና ዩ ቲዩብ ላይ ማስታወቂያው እንደ ተጋነነ አይደለም፡፡ የተለየና ስህተት ነው የሚያስብል ምንም ነገር አላገኘሁበትም፡፡ ልጁ አማርኛ የአፍ መፍቻው አይደለም፤ ሁለተኛ ቋንቋው ነው፤ አገላለጽ ላይ ሊቸገር ቢችልም ነገር ግን በጣም ተጠንቅቆ፣ በጨዋነት ነው የሚመልሰው፡፡ እኔ በበኩሌ ቁጭ ብሎ ሰው በሐሜትና በትችት ሲዘለዝል ከሚውል ሰው ለሚጸልይ ሰው ትልቅ ክብር አለኝ፡፡ ስለዚህ የዲላ አብያተ ክርስቲያናት ይህን ወንድም ቀርባችሁ ደግፉት፣ አቅጣጫ አሳዩት፣ አበረታቱት፣ አስተምሩት እንጂ አታሳዱት፣ አትቃወሙት፣ አትግፉት፡፡ እኔ የዚህ ሐዋርያ ስህተቱ ምንድነው ብዬ ስፈልግ ምንም ስህተት አጣሁበት፡፤ እንደውም ጥንቃቄውን አደነቅሁለት፡፡ እስከ 3ኛ ሰማይ ተነጠቅሁ ቢል፣ የእጁ ላይ ወርቅ፣ የሕፃኑ ፆታው መቀየር፣ የገንዘብና ካርዱ፣ የፈውሱ ምንም አልገረመኝም፤ እርሱም ክብርን ለእግዚአብሔር ሲሰጥ ነበር፡፡ እግዚአብሔር አይችልም ወይ? ይችላል!!
@diboramuhamed4508
@diboramuhamed4508 Год назад
አትሳት ! እግዚአብሔር ሁሉን ቻይነው።ልጁ ምን አለ ጾታ የሚቀይር የሚገድል የሚያኖር ነኝ እያለኮ ነው በደብ ስማው።
@HAHa-kn8jp
@HAHa-kn8jp Год назад
ትክክል 🥰👏👈
@ealiasadefrs4791
@ealiasadefrs4791 Год назад
ዋዉ የሀዋርያዉ የዋህነት በጣም ደስ ይላል ሶፊ እባክህ ትሁት ሁን እባክ ለጅን ለመስማት ስለፈለኩኝ ያንተ ትቢት እየታገለኝ በግድ ነዉ የጨረስኩት እባክህ እንግዶችህን አታበሻቅጥ!
@desalegngaruma9012
@desalegngaruma9012 Год назад
ጌታ ይባርክህ ዉድ ፓ/ር ሶፋኒያስ፤ ምን አለ አንደ ዝም ብለህ ስለምትሰራዉ ስራ ብትገመግም? ያንፃል?ገምግመዉ ፡፡የእግ/ርን ክብር ከማሳየት እና የኢየሱስን ተልዕኮ ከመፈፀም አንፃር ምን አስተወፅሆ ያለዉ ይመስልሃል?ራስህን ገምግመዉ ወንድሜ፡፡ወንጌል ማለት ላነቴ እንዲህ ነዉ?
@fikremariamgebregiorgis60
@fikremariamgebregiorgis60 Год назад
Mr Pastor Sophonias, you are doing great job & keep it up in so better way; Thanks & God always bless you & all your family !!!
@samig1932
@samig1932 Год назад
You think he doing Great job? I guess you're insane , this guy brings crazy people & you said Good job, stupid 😢
@rahelamare301
@rahelamare301 Год назад
ወንድሜ ሳፎንያስ መጀመሪያ እራስክን አርም ለሰው ክብር ይኑርክ ይሁሉ ድርጊትህ ገንዘብ ለማግኘት እንደሆነ ክርስትያኖች እናውቃለን ግን ብታቆም ይሻልሃል ጌታ በደጅ ነዉ ተጠንቀቅ
@jemaworktekle4894
@jemaworktekle4894 Год назад
ልበ ቅኖች ፊቴን ያዩታል ይላልና ፊቱን ያሳይህ ቅንነትህን ይባርክ:
@meseretbekele8861
@meseretbekele8861 Год назад
በጣም የሚገርመኝ በዚህ ዘመን ወንጌል መሰበክ ሲገባው የኢየሱስ መምጣት ትውልድ እንዲዘጋጅ መስበክ ሲኖርብህ የማይገባ ነገርን እንደዚህ እጥምደህ መያዝህ ተገቢ አይመስለኝም በዛ ላይ የአህዛብ ሚዲያ እን ኳ ኳሊቲ አለው ምንም አክብሮት የለህም ሚዲያ ላይ የሚቀርቡትን አጣርቶ ማቅረብም በሳልነት ነው ለማንኛውም በዚህ ቃል ዘግቼዋለሁ። “ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥7
@azebtemesgen9340
@azebtemesgen9340 Год назад
Be humble sofonias just because you have the stage doesn't give you the right to joke on the spirit of God
@kibitumerga4135
@kibitumerga4135 Год назад
ሚሰክንና ቅን ሰው ነው እግዚአብሔር ልሰራበት ይችላል::
@shalomselam419
@shalomselam419 Год назад
I hope you read all this comments pastor sofi May God gives you wisdom
@misganawzeleke3805
@misganawzeleke3805 Год назад
ያንንም ይኼንንም እግዚአብሔር ያዉቃልና ሁሉንም ነገር እንደመንፈሳዊ ሰዉ በማስተዋል መርምረን ሳንንቅ መቀበልና ያለመቀበል እንችላለን ።
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 Год назад
Pente thanks for helping us to Pass time. It's good to have fun time
@simenehsefubabi5084
@simenehsefubabi5084 Год назад
“ነገር ግን ጸጋን አብልጦ ይሰጣል፤ ስለዚህ፦ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፥ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል ይላል።” - ያዕቆብ 4፥6
@roadstop6943
@roadstop6943 Год назад
እናንተ ነባያት ነን የምትሉ ዎዬላችሁ ሁሉም ሰው እግዝአብሄር እንዲህ አለኝ እያላችሁ ሰው ታስታላችሁ እግዝአብሄር ይገስፃችሁ ፃታ አይቀየርም ምክንያቱ የእግዝአብሄር ስጦታ ስለ ሆነ
@AmanAman-dv2gj
@AmanAman-dv2gj Год назад
ጌታ ኢየሱስ እንዲህ አለ እኔ የዋህና በልቤም ትሁት ነኝ ከኔ ተማሩ ለነፍሳችሁም እረፍት ይሆንላችኋል ። ወዳጄ ፓስተር ነፍስህ ገና አላረፈችም እንዴት ካልከኝ ያረፈች ነፍስ ትሁት ናት ልክ ጌታዋን ትመስላለች ። ለምን ወንድምህን ታንገላታዋለህ ባትጠይቀው አይሻልም ነው ለይቱብ ሳንቲም ብለህ ነው ወንድምህ ላይ አፍህን ምታዞረው ? እንኳን በጌታ የሆነ ይቅርና በአለም ያለውም ሰው ቢሆን ወንድማችን ነው በመጀመሪያው አዳም ደግሞም ክርስቶስ ኢየሱስ ለሰው ሁሉ ነው የሞተው የባሪያን መልክ ይዞ የመጣው ክብሩን የጣለው ላንተ ለኔ ለአለም ህዝብ ነው ። ፓስተር ወንድምህን አዋርደሀል አንጓጠሀል ! ተው ክርስቶስ የሞተለትን አንተ አታዋርደው ! ጌታ እኮ የደም ላብ ያለበው ለሰው ልጅ ነው መስቀሉ ላይ ያቃሰተው ! ተው ፓስተር .. ክርስቶስ የሞተልኝ ወንድም ህ ነኝ እወድሀለው ተባረክ
@diboramuhamed4508
@diboramuhamed4508 Год назад
አተላውንም አረፋውንም አንድ ላይ አይቻልም ። ጨለማ ከብርሃን ጋር ምን ሕብረት አለው ???
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 Год назад
ፓስተር ንኝ ብትል ላንተ ውርደት ነው!!! እግዚአብሔር መሃሪ ነው ምህረቱን ግን እየትፈታተንከው ነው ለሆድህ ወይም ለገዘብ ብለህ ቡዙ እትዳፈር ስው ምንም ያህል ቢሳሳት ልታስተምር ክቻልክ ብታረመው እንጂ ብታፌዝበት ይህ ስው ቢሳሳትም በእግዚአብሔር ፌት ልጅ ነው!! በምህረት ቢመለስ እግዚአብሔር ይቅርይለዋል ቃሉ እንደሚለው የእግዚአብሔር ልጅ የመጣው ለሱና ለኛ ነው እንጂ እንተ እያሿፍክ ገንዘብ ለመስብስብ እይደለም እንተ ፃድቅ ነኝ ብለህ እኔ እውነተኛ ብለህ ነው እያሾፍክ ነው ግን እንተን ፓስተር ያረገህ በዘመድ ነው እድሜ ለውንድምህ ሾሞኃል ማነው የሾመህ ስጠይቅ አታፍርም??እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ!!!
@zufanberheberhaneberhe1577
@zufanberheberhaneberhe1577 Год назад
ሰውየው በጣም ትሁት ነው ኣንተ ግን ስለመንፈሳዊ ኣሰራር ምንም የማታውቅና ትዕቢተኛ ነህ ጌታ ይርዳህ
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Год назад
አጠያየቅህ ግን የክርስትና ዲሲፕሊን ይጎድለዋል እሱ ካንተ የተሻለ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ስርአት ይታይበታል። እባክህ ሰውን በሰውነቱ ብቻ አክብረው!!
@tamrudebela204
@tamrudebela204 Год назад
ጠያቂዉ በጌታ ያሉትን ለመሸማመቀቅ ብዙ እየሰራ ነዉ
@bizenkidane8477
@bizenkidane8477 Год назад
የምን ጌታ በጥልቅ መንፈስ እየተስቃያያችው መናፍቅናን
@eyerusalemchernet5132
@eyerusalemchernet5132 Год назад
ፓስተር ሶፎንያስ የምታቀርባቸዉ ሰዎች ሁሉ የሚገርሙ ናቸዉ አንተም እንደመዝናኛ የምታያቸው ይመስለኛል እግዚአብጠሔር ይይልህ!
@zufanberheberhaneberhe1577
@zufanberheberhaneberhe1577 Год назад
ነብይ ምናለ ጌታ ጸጋውን ኣብዝቶ ይጨምርልህ
@ziziEthiopia
@ziziEthiopia 11 месяцев назад
Ye temata sey nachu aufaredem ye testafun eyayen new gud stota qqqqqqq 😅😅😂😂😂
@mekonenasfaw4805
@mekonenasfaw4805 Год назад
ኢትዮጵያ ውስጥ ምንግስት የለም መጫወቻ እነዚህን ስብስቦ እስር ቤት መከተት ው እንደኛው የኢትዮጵያ ችግር እነዚህ ናቸው
@zerihuntutushmikysimamo1637
ፓስተር ሶፊ እግዚአብሔር ይባርክ🙏። ነገር ግን እንዳታሾፍ ተጠንቀቅ please 🙏 ተባረኩ ።
@nagaamsalukano3876
@nagaamsalukano3876 Год назад
I applaud you for bringing this Servant of God but the way you were interviewing him at first was not good. But overall thanks for bringing him to light. It is rare to see a person who has that kind of prayer life.
@FantayeneshBirhanu
@FantayeneshBirhanu Год назад
ሶፊዬ ልክ ነህ በሀጥያት ላይ መቆጣትህን ወድጄዋለው ጌታ ብርክ ያድርግህ ሶፊ
@birhaneetana3981
@birhaneetana3981 Год назад
ይሄ ሰውዬ እግዚአብሔር ከአንተ የበለጠ መርጦል ለህዚብ አንተ እንደ አራዳም የረጋሃል ጌታ ይቅር ይበል ጌታ በሞኞች ላይ ነው ምሠራው
@zeyadakulu1902
@zeyadakulu1902 Год назад
እጅግ ትሁት መልካም ሰው ነው አንተ ጠያቂ ግን ከአንደበቱ ስህተት እየጠበቅክ የምታላግጥበት ለምን ይሆን? ቢሳሳትም እንኩዋን ከእውቀት ማነስ እንጂ እንደሌሎቹ ከትእቢት አይመስልም፣ የተናገረው እኔ ወንድ ይወለድ ሴት አላውቅም የፀለይኩት በተሌፎን ነው ብሏል እሱ ስለዚህ አርእስትህ ከንግግሩ ጋር አይሄድም ይህ ሰው ትምህርት ነው የሚያስፈልገው
@ዉሸትበቃንሰላምነዉየናፈቀ
ሶፎንያስ በጣም መንደሬ ሰዉ ነህ ማዋከብ ትወዳለህ ለነገሩ ካንተ መልካም ነገር መጠበቅ አይቻልም
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
አማረብኝ ብሎ እንግዶቹን አያከብርም ቀጥሎ አንድ ጥያቄ ጠይቆ ሳይመለስ ሌላ ያወራል የወሬ ያለህ ያስብለው ሆይ 🤣🙄
@danielkassa1590
@danielkassa1590 Год назад
ለምን ታሾፍባቸዋለህ። ያንተ መቀለድ በአዳማጩ ዘንድ ተጽዕኖ ይፈጥራል።ለማስተማር ከሆነ ሰዉ አዳምጦ የራሱን አስተያየት ይስጥ።ለራስህም እኮ መቀለዱ የጠራኸውን እንግዳ ያላከበርክ ማንን ታከብራለህ? ለአዳማጮችህስ ክብር አለህ? የታወቀ የቲቪ ቻነል ቢኖረውስ ኖሮ?
@alemayehuhaile5600
@alemayehuhaile5600 Год назад
ትሁት የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ
@ZeAbyssinian
@ZeAbyssinian Год назад
ሶፊ ምርጥ ሰው ይመችህ የሀሰተኞችን ጉድ እየገለጥክልን ስለሆነ👍
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Год назад
Oh my God !!!!Respect your guest, it look like an investigation not interview.I feel bad for him poor pastor.
@kiyamesfin2609
@kiyamesfin2609 Год назад
ሶፊ እንቅልፍ እንቢ ብሎኝ ነበር አመሰግናለሁ አሁን እየሰማሁ እተኛለሁ
@ethiopianpoettsedidawit5738
🤣😜😜
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Год назад
ክክክክ
@bekandawit6471
@bekandawit6471 Год назад
ይሄ ስነምግባር የጎደለውን እየሰማንማ እንቅል ይጠፋል እንጂ እንቅልፍ አይወስድም
@kiyamesfin2609
@kiyamesfin2609 Год назад
@@bekandawit6471 ምን ላድርግ ብለህ ነው መልካም ነገር ቢሄን እንቅልፍህን ሰውተህም ትሰማለህ ይሄንን ማጋይቨር ምን ብዬ ልስማው
@hgggg3388
@hgggg3388 Год назад
🤣🤣🤣🤣
@proshambelkebede6057
@proshambelkebede6057 Год назад
ፓስቴር ሶፎንያስ ለመንፈሳዊያን ሰዎች ጥያቄ ስታደርግ ጥንቃቄ ያስፈልጋል፡፡
@zed8788
@zed8788 Год назад
ሶፈኔያስ መቼ ይሆን ለሰው የሚጠቅም መልክት ያላቸውን ሰወች የምታቀርበው??"" """ """"""""""""""'''''''''ምናለ ጨነቀ""?????????? ወላጆች ለልጆች ስም ስታወጡ ምረጡ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zerihunkura7863
@zerihunkura7863 Год назад
ፓስተር ሶፎኒያስ በእግዚአብሔር እርዳታ ሦስተኛ ሰማይ የወጣን ሰው አገኘሁ ያለውን ነገር ሲነግርህ አንተግን እንደ አንድ ፓስተር ሳይሆን እንደ አነድ አለአማኝ ታዲያ ለዚህች ነው እ/ር የወጣህ እንዴት ትላለህ ?ንስሃ ግባ በአስቸኳይ ።
@mo8636
@mo8636 Год назад
ኢንዴት ኣንተ ለራስህ ፓስተር ነኝ ብለህ ትጠራለይ ነጋዴ ነህ የክርስቶስን መንገድ የምታሰድብ ቃል ኢውቀትም የሌልህ ታሳዝናለህ ሶፎንያስ
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Год назад
አምላክ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን ።
@bebetozena3919
@bebetozena3919 Год назад
min aderegu??
@MinaMino-xs1ps
@MinaMino-xs1ps Год назад
ፓስተር ሶፎንያስ የጌታ ሰላም ይብዛልህ እንደ ወንድም በቅንነት ልምከርህ የሰራሃቸውን ቪዲዮዎች መለስ ብለህ በድንብ ተመልከት እንደ ተመልካች ቁጭ ብለህ እይ ምክንያቱም መንፈሳዊ አገልግሎት ስለሆነ ብዙ ቤተ እምነቶች ናቸውና የሚያዩት አንተ ጋር የሚቀርቡትን ሠዎች መጃጃል አሳየሁኝ በማለትና በዚህም ብዙ ተመልካች አገኘሁ ብለህ ከዓለም ወደ ክርስቶስ ለሚመጡ ሰዎች መሰናክል አትሁን ወደ ማስተዋል ተመለስ ህይወትህን ከምታጣ ዪቱቡ ገንዘብ ይቅርብህ ።
@lydiaaschenaki7479
@lydiaaschenaki7479 Год назад
May God protect you and Blesse you . "Blessed are the poor in spirit, for theirs is the kingdom of heaven." Mathew 5:3
@eskindertirfe8524
@eskindertirfe8524 Год назад
You are sinking a fake religion
@ረዳቴንአገኘሁት
ሶፋንያስ ጌታ ያስብህ ትህትና ይጐድልሀል የጌታ ሞገስ የለህም ሰዉየዉ ረጋ ያለ ሀዋርያ ነዉ ፀጋዉ ይብዛልህ
@akelatmerid8649
@akelatmerid8649 Год назад
በጣም ስርዓት የሌለው ቃለመጠይቅ ነው። ረጋ ብትል ጥሩ ይመስለኛል።
@danielneguse3241
@danielneguse3241 Год назад
ሶፊ በእግዚአብሄር እንደዚህ አይነት የሰይጣን አገልጋዮችን አታስተዋውቅ ፡ የአንተን አመለካከት እስቲ ንገረን ለምንድን ነው እንዲህ አይነት ሰዎችን የምታቀርበው
@eyasuabdu8263
@eyasuabdu8263 Год назад
ሰፎንያስ ምናልባት ተራ ዎሬ ትተህ ወንጌልን ብሰብክ
@henokalemu1917
@henokalemu1917 Год назад
ሶፊ እኔ ያንተን ሞቲቭ ይገባኛል ጌታን ስለምትወድ ነው ነገር ግን የምታቀርባቸው ሰወች አንደኛ መተተኞች ናቸው ሲቀጥል እውቀት የላቸውም
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Год назад
ወይ ዘንድሮ የጴንጤ ድራማ
@isragirma4048
@isragirma4048 Год назад
ሌላ የለህም
@tesfayezewdu6238
@tesfayezewdu6238 Год назад
Mud agiyaz sew tiqalehi tanquasbishaleh
@banchgetnet3825
@banchgetnet3825 Год назад
በሳቅ ገደሉን እኮ ... ኧረደው ዉይ አለ ኢንጂነር ባንጃው ... ተመዘን ቀለን ተገኘን አሉ
@melakucherinet4048
@melakucherinet4048 Год назад
Shua shua
@Dአዲስአበባልጅ
@Dአዲስአበባልጅ Год назад
እኔ ግን ሶፎኒያስ እያደረገ ያለው ድርቅናን ፈጣጥነትን እያለማመዳቸው ይመስለኛል
@hbaryagabr7320
@hbaryagabr7320 Год назад
እግዚአብሔር አይዘበትበትም ዕድሉ ተጠቅመህ ለእግዚአብሔር መንግስት ለማስፋፋትና ለቅዱሳን ለማነጫ ካልተጠቀምክበት አንተም ከፍርድ እታመልጥምና ንቃ ! አንተም ካበዱና ከምያጭበረብሩ መዋል ከጀምርህ ኣመታት አልፈዋልና ቀልዱን ትተህ የተሰቀለው እየስስ ብቻ ስብክ:: የህፃንነት ዘመን ያብቃ መድያው ለትልቅ ቁም ነገር ተጠቀምበት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 Год назад
ብዙ ሐዋርያት ነኝ የሚሉ አሉ አላለም ? የራሱን ማን ይንገረዉ ። ወርቅ የሚያፈልቀዉ እርዱኝ አላለም
@enuadil
@enuadil Год назад
Yemgerm show new sofnyas adenkahe negn berta endenzhe ayntoch rekash agelgayochen makerbehen betam new yemdegefew yehe meskin hezbe mankatehen ketlebet
@samidane
@samidane Год назад
ስማ ወንድማችን ሶፎንያስ የምታቀርበው ነገር ማንንም አያንፅም። ገንዘብ ከፈለክ ለምን የተገኘውን ስራ ሳትመርጥ አትሰራም?
@darmyeleshaa5560
@darmyeleshaa5560 Год назад
ምንድነዉ ሶፊ????? ለጩኸትህም ማዳመጥ አልቻልኩም፡፡ ኢንተረቪዉ አደራረግህ በጣም ያስጠላል፡፡
@alexzerefa3323
@alexzerefa3323 Год назад
ጠያቂው አሪፍ የጠየቀው ምን ያርገው ከዚህ በላይ ይልቅስ የባንክ ቡክ አዘጋጁ መደረ ደነዝ
@textingstorys8528
@textingstorys8528 Год назад
ሶፊ ትእቢትህይጥልሃል ታያለህ
@honey48757
@honey48757 Год назад
Pastor Sofonias Berta!! Yesew Were Atisma. Endezih Aynet Sewoch eyawetak Galtagelkachew Hizbu Mechawecha Hono New Yemikerew 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾 Berta Edmek Yirzem Yemir
@ashedene3933
@ashedene3933 Год назад
ቤተክስቲያን የኦርቶዶክስ ስያሜ ነዉ፣ እንደለመድከዉ ቸርች በል፡፡ ቤተክርስቲያን በየሰፈሩ ባለ መጋዝን የምትቆረቆር አይደለችም በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ደም እና በመንፈስ ቅዱስ ዉሃ የምትታነጽ የእግዚአብሄር ቤት ናት፡፡
@tagesechwabeto9170
@tagesechwabeto9170 Год назад
በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር አንተ ራስህን ፓስተር ብለህና ይህንንም ሰው ሐዋሪያ ብለህ ማስተዋወቅህ ንው::
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 Год назад
Pastor you need to have humility 🤫God bless you 🙌 🙏
@nunuyusuf1468
@nunuyusuf1468 Год назад
Sofi setochu yetalu atakerbachehum ende
@samsonbeza5596
@samsonbeza5596 Год назад
እውነት ሊኖረው ይችላል ሀሰተኛ ነው ከተባለ ሌሎቹ ነቢያትና ሐዋርያት ትክክል መሆናቸው በምን ተረጋግጦ ነው? ከተሜ ስላልሆነ ነው?
@DrYona-pd7if
@DrYona-pd7if Год назад
ሶፊ:እንደ እነዚህ ሰዎች የሚታቀርበው ልታዋርዳቸው ነው ወይስ ለተመልካቾችህ ትምህርት የስተላልፋሉ ብለህ በማሰብ ነው? እርባና-ቢስ ቃለ መጠይቅ።
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ቸሬን ይዘዝብክ ማንም ሰው የሆነ ነገር ይሰጠው ይሆናል በቃ ምንሼ አንተ ሙድ የምትይዝ ነዉ ምትመስለው bro ስርዓት ያዝ ቅድሚያ
@genetbekele515
@genetbekele515 Год назад
ምናለበት ሰርተህ ብትበላ ጋሽ ሶፎንያስ ርእሱ ደስ አይልም ው እንደው ዘንድሮ
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 Год назад
ይህንን ሰው እንደ ነብይ፡ ፡ወይ ፓስቶር ወይም ሓዋርያት የቀቡት ዋና ተጠያቂዎች ናቸው, , በተቸማሪም ይህንን ሰው የሚናገረው ተረታተረት ኣሜን ብለው የዛግዚእቢሔር ስራ ነው ብለው የሚቀበሉ፡ እግዚእቢሔር ከጠንቃዮችና ኣስማተኞች ጎን የሚያሰልፉ መሆን ኣለባቸው። ወይ ኢትዮጵያ የ ሓሰት ነብያትና ሓዋርያ እንደልባቸውው የሚተውንባት ። መድረክ ሆና ቀረች።እኔ የወንገላዊት በተክርስትያን ተከታይ ሆኘ ያደግኩ ነኝ እነዚህ የዛሪቱ ኢትዮጵያ በየቀኑ እንደባክተርይ የሚባዙ ጰንጠንዎች ወንጌላውያን ብለው የሚጠሩ ጰንጠዎች ግን ንበተለይ በተለይ ነብያት ፡ ሃዋርያት፡ ባለራኢይ ነን የሚሉ ወንገላውያን ሳይሆኑ ወጀለኞች ብየ ንርው የምጠራቸው።
@bezagetachew5910
@bezagetachew5910 Год назад
አይ ሶፎንያስ ጌታ የኢየሱስ ይድረስልህ ስለ ጌታ መናገር አቃተን ባንተ የማይረባ ፕሮግራም ምክንያት ጌታ ኢየሱስ ይድረስልህ
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 Год назад
#ሶፎንያስ #ንስሐ ገብተህ ተመለስ ላንተ ፈራሁልህ 😣 ጌታ አንተን ሊያሳፍር ብሎ #የወርቅ ብናዮ አሳይቶ መሰከረለት. ይሄ #ወንድም #የአማርኛ እጥረት እንዳለው ያስታውቃል ግን ምነው እስከዚህ ድረስ አጣደፍከው??😡 አንተ እንደ አለማዊያን ሰዎች ተአምራትን የሚያስደንቅህ ወይም አለማመንህ ለምንድ ነው?? ምነው ይሄ #ፕሮግራም #በቀረብህና #ንስሐ ገብተህ በኖርክ #የመንፈስ #ቅዱስን ስራ እያቃላልክ እኮ ነው 😭 You blaspheme the Holy spirit. #Repent !! #Repent !! #Repent !!
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 Год назад
Sofoniyas respect please this man
@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል
ወይኔ ቅሌት አይ መናፍቃኖች ባትኖሩ በማን እንዝናና ነበር ተባረኩ የሳቄ ምንጮች ሶፊ እኮ ሳይህ የምገርም ሰው ነህ ከሰውዬው ይልቅ አንተ ነህ ዘና ያረከኝ አወራርህ ደስ ይላል በርታ ሀሰት አባት ፓስተር ነኝ እያሉ ህዝቤን ያጃጅላሉ አቤት ስሟ ጠፋብኝ አላለም ሀሀሀሀ እኔ ከዚህ ሰውዬ ሌላ ፓስተር ዘጋኝ ይመችህ ወይ ውሸት ይገርማል ግን ኢየሱስ ክርስቶስ ይዘበትበታል ግን?????ሰውን ባትፈሉ አምላክን አፈሩም ይብላኝ ለሚከተላችሁ ህዝቦች ይሄ የዋህ ህዝብ አሜን ብቻ ይገርማል እኔ ደፋር ነኝ ሲል ሶፊ በጣም አሪፍ ነው አላልክም አንተ እኮ ሀሀሀሀ የየተራራ ጨዋታ በጣም ደስ ይላል አላለም አይ ሶፊ የስራህንይስጥህ እየሳቅህ ሰውዬውን ታስቀድደዋለህ ሀሀሀ
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Год назад
Nothing that makes me funny than protestants Comedy but their act is tragedy. 🤣😁😁
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Год назад
ሶፊን መናገርሽ አስከፍቶኛል ያው አለ አይደል ኮሜድይ ስለሆነ ስራውን ማበረታታት አለብን አይመስልሽም?
@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል
@@Hideous_keep_at ሀሀሀሀሀሀ አብርሽዬ ከፋህ እንዴ እኔ እኮ ተመችቶኝ ነው ንግግሩ ይቅርታ አድረግልኝ በደንብ እናበረታታዋለን አብረን በማን እንዝናናለን ብለህ ነው ተመችቶሃል አይደል ሀሀሀሀ
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Год назад
በትክክል
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Год назад
@@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል ሲሆን ከወርቁ ሊያጋሩን ይቺላሉ
@azebfiseha5211
@azebfiseha5211 Год назад
ጠያቂው በትቢት የተሞላ ነው በጣም መወጠር በጣም ይደብራል አኳሃኑ እንዴት ብዬ ልግለጠው
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 Год назад
የአንተ አላማ ትኩረት ለመሳብ ብቻ እንዳልሆነ ነው የገባኝ። የሴጣን አላማ ሰራተኛ ትመስለኛለህ።
@berihunbelay3529
@berihunbelay3529 Год назад
ድንቄም ጋዜጠኛ ለሶፊም ቀን አለህ
Далее
ብሩን ወደ ዶላር ቀየረችው 19 March 2023
1:54:08
КОТЯТА НАУЧИЛИСЬ ГОВОРИТЬ#cat
00:13