Тёмный

ነጃት በድጋሜ ፀጉሯን ገልጣ መጣች😱 ሂጃብ የለኝም ልብሴም የተውሶ ነው አለች ማጭበርበሯን እደቀጠለች ናት😹😱 

fafi tube ፋፊ ቲዩብ
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 3,7 тыс.
50% 1

‪@abtube7318‬ ‪@Haymitube01‬ ‪@Mubitube01‬ ‪@marketube391‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@fikrTube-dr4nj‬ ‪@eyobeltube‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@seifuonebs‬

Развлечения

Опубликовано:

 

22 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 77   
@user-ss7wl5vp1f
@user-ss7wl5vp1f Месяц назад
አይ ነጃት ታሳፍራለች ዘልዛላ ናት በቃ ተዋት ብትለብስ ባትለብስ ለራሷ ነው እኔ ክርስትያን ነኝ ግን ሁሌም ሂጃብ እለብሳለሁ ፀጉሬ አሳይቼ አላውቅም በቃ ይመቸኛል❤❤
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l Месяц назад
ማሽአላህ🎉🎉🎉🎉
@RukiyaUmusebrina
@RukiyaUmusebrina 29 дней назад
አዎ ትለቅ ሰው ናት ተመከረችከዚ ቡሀላ የራስዋምረጫ ነው አክባሪሽ ነኝ
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r 29 дней назад
እኳ የራሷ ጉዳይ ለማኝ ናት እሷ
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 29 дней назад
አላህይላቀነውሰውአይቃናውም
@Hindiya-tl2pe
@Hindiya-tl2pe 29 дней назад
ልክ ብለሻል
@user-mt5mr5id5d
@user-mt5mr5id5d Месяц назад
ወንድማችን ሙቢ ጀዛካአላህ ኸይርን ኢሻአላህ ልጆህንም ያሳድግልህ ያረብ
@bintmuhammed
@bintmuhammed 29 дней назад
አሏህ ይድረስልሽ መጨረሻችነን ያሳምርልን ሌላ ምን ይባላል ላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመዱን ረሱለሏህ
@umijenetitube4002
@umijenetitube4002 29 дней назад
ባለፈው አንድ ክርስቲያን ወገናችን ከአድስ አባ ትኬት ቆርጦ ለምኑልኝ ትሂድ ደሴ እናቷን ትይ ስል ነበር ለምን እቢ አልሽ እህ አሏህ ይሂድኪ በስ
@user-qo4wy8be2u
@user-qo4wy8be2u Месяц назад
ዱቄት የምገጂውን ሻርብ አገጂበትም ወይ ጤና እና እቺ እግር እያለሽ ልመና ሱባሃን አላህ 😡😡
@ከመከምዩቱብ
@ከመከምዩቱብ 29 дней назад
በትክክልአሏህሂድያይስጣት
@JdhhdJahhshs
@JdhhdJahhshs 29 дней назад
እረ ወንድም አትድከም መጀመሪያ ቁራአን ቤት ውሠዳት
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry Месяц назад
ይችኮ አዉቃነዉ እምታጠፋዉ ለምን አተዋትም አላህ ያልመራዉን ማንም አይመራዉም ዝምብላችሁ አትድከሙ
@SonySony-td3jq
@SonySony-td3jq Месяц назад
ይልቅስ ቁርአን ቤት ውሰዷት
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 26 дней назад
እምታሥጠሉት፡ከእሷጋ፡እምታወሩ፡፡እንደጅል፡ነው፡የቆጠረያችሁ፡እምታወሩት፡አጣችሁ፡መሠለኚ፡እምትጎዳ፡እሷ፡እምትጠቀም፡እሷ፡ታሥጠላላችሁ፡ሥንቶች፡ድምፅ፡ሁንኝ፡እያሉ፡እያለቀሡ፡እሥኪ፡ለነሡ፡ድምፅ፡እንሁናቸው፡፡ይችን፡ቆዳ፡ተዎት
@MonenaAbdela
@MonenaAbdela 29 дней назад
ውድእህት ወንድሞቼ ነጃትን አትሳደቡ ብትቺሉዱአ አርጉ ባትቺሉ መልሰአትሰጦት እኔካሁንቀደም ኮሜትጥፌአላቅም ግንጤነኛ አደለቺም ሁሉምሰው በጥፋቱነው የሚጠዬቀው ሴቶቺ እናንተም ሜዳላይ ወታቹህ ልታሰተምሩ ልትሳደቡ ደሞተኮኩላቹህ ተገልጣቹህ ኢሰልምና አይፈቅድም እራሳቹህን ፈትሹ ልጅሺንአሰተምሪ ነጃት ብትቺይ ከሜዳላይ ውጪ ሰትድኝ ግቢጤነኛአደለሺም ወንድሜ አንተ አሏህይጨምርልህ ታሰቀየምኮቹህይቅርታ
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 29 дней назад
😂😂 አይ ነጃት 😂😂😂ጌታን ታስቀኛለች አውቆ አበድ መቸም አትቀየር እራሳ ብላለች አልቀየርም ተውኝ ብላለች😂
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 29 дней назад
ልጂቱ ከባድ ችግር አለባት አስተዳደግ የጎደላት ናት ስለዚህ ባለፈው ሂጂ ብለው ትኬት ቶርጦላት ነበር ከፈለገች ለምን አልሄደችም እናቶን ከወደደች ብር ብቻ ነው እምፈልገው
@abcabc1705
@abcabc1705 29 дней назад
ወንድም ሙቢ በምን እናግኝህ አንድ የታመመ ኡሥታዝ መድና አለ በአሏህ የደም ካንሰር አለበት ተብሎ መድሀኒቱን አጠያይቁልን በአሏህ ተንከራተተ
@Toyba1234
@Toyba1234 28 дней назад
ሚስኪን ጤነኛ አመስለኝም ቁረአን አስቀሩላት መጀመሪያ አትድከሙ ትክክል አመስለኝም😢አላህ መጨረሻችንን ያሳምረልን
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 29 дней назад
ሂጃብ ስለማትፈልግ እንጂ ለሂጃብ መግዣ አጥታ ነው ስጡኝስ ብትል የሚሰጣት አጥታ ነው ወሸቷን ነው እንጅ ኮተት ከመግዛት ለምን ሂጃብ ገዝታ አትለብስም የመልበስ ፍላጎት ስለሌላት ነው እንጅ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 29 дней назад
አለሂ ይጠብቃን ከደዝህ አይነት የፋፊ ቤተሰብ ደሚሩኝማ🎉🎉
@tawakan9600
@tawakan9600 29 дней назад
ማ ሸ አለህ ሙቤ ትለያለህ አለህ ይጨምርልህ ለልጆችህ ለቢተ ሰቦቺህ ኑርለቸው❤❤
@JdhhdJahhshs
@JdhhdJahhshs 29 дней назад
አልሀምዱሊላ ኢማን ሥለሠጠህኝ አላህ መለመን ሥጠላ
@neimanure
@neimanure 29 дней назад
ከእናት አባት ሀቅ አላህ ይጠብቀን
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 29 дней назад
አይ አንች ልጂ ምን አለበት አንቸየ እሥከኛው ባታነጋግሪን ሜካብ በገዛሽበት ሂጃብ አትገዢም አኡዙቢላ ወላሂ ያንችሥ ባሠ ሢሠድቡሽ እሪ ሢመክሩሽ አትሠሚ
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 26 дней назад
እሥኪ፡በአላህ፡በአላህ፡ሥራህ፡ነው፡እሚያሠድብህ
@azizaayalew
@azizaayalew 25 дней назад
ሙሰሊም እህቶቼ አንራቃት አንሰደባት
@khadijasaeed9608
@khadijasaeed9608 29 дней назад
አላህ ሂዲያ ይስጥስ ሌላ ምን ይባላል😢😢😢😢
@Zamani1983
@Zamani1983 Месяц назад
ወልደው ጥለዋታልደ ፍላጎትሽ ምዲነው የሚሎት ኮተት እበጂ ማነው የሚቸገረው ልመናዋ ሁላ ያሥጠላል
@azizaayalew
@azizaayalew 25 дней назад
ኮሜት ካነበብቨ አት ኖርም አታብ ቢባ
@user-mt5mr5id5d
@user-mt5mr5id5d Месяц назад
ያረብ ሰትርኒ ብስ አላህ ያሽርሽ እህት የበሽታነዉ የጢን አይደለም😢😢😢
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 29 дней назад
ኡኡኡኡኡኡኡኡ አላህመጨርሻየንአሳምርልኝ
@user-qh3mg9un3n
@user-qh3mg9un3n 29 дней назад
Allha yastakakelshi Abesher
@kedejaa
@kedejaa Месяц назад
አውቃ ነው ከማህበረሰቡ የሆነ ነገር ፈልጋ ነው ማህበረሰቡን የምትጫወትበት አውቃ እንደ ጅል ጥቅም ፈላጊ ናት
@abcabc1705
@abcabc1705 29 дней назад
አትሻብኝ ነው የሚያሥብለው ዱአ አድርጉላት ሀባይቢ ያለጢፍ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 29 дней назад
ሀሥቡን አላህ ወኒእመ ወኪል ይቺ ነቅላለች
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l Месяц назад
ያንች ጉድአያልቅም
@user-dm5ym7of2v
@user-dm5ym7of2v Месяц назад
አቻ ጉደኝ ነሽ
@user-er8sb5zc3m
@user-er8sb5zc3m Месяц назад
😂😂😂
@fafitube1
@fafitube1 29 дней назад
😂😂🙈
@SaraBarKot
@SaraBarKot Месяц назад
አንቺ እናትሽን ሄደሽ ሳሚና ተመርቀሽ ነይ ሁሉም ይሳካልሻል ጉደኛ ነሽ ይች ጨካኝ ባለጌናት
@samsunglaxymobile2182
@samsunglaxymobile2182 Месяц назад
ያአላህምጉድነው ወላሂወድምእህቶቸአላህቀልባችንንያሣምርልንሂዳያይጠን ኧረእህቴወዴራሥሽተመለሽ
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 26 дней назад
በውሥጥ፡አሥገቡን፡እሥኪ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Месяц назад
ለማኚ ሆነች ደሞ ለምን ጉልበት አላት አሰራም እሰው ቤት ገብታ ሰርታ ለምን አበላም
@user-vn1ul6ej7q
@user-vn1ul6ej7q 28 дней назад
Najate🎉🎉🎉🎉🎉 musalm segaxal nayete idte ds yal
@user-cp3cx2zg6m
@user-cp3cx2zg6m 29 дней назад
አብራችሁያለችሁሠወችከነጃት እሩቂያአስቀሩባት በአላህ ተውአጅርታገኛላችሁ
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 29 дней назад
እደዝችእደልጅያስጠላሽየለምልወጣነውከስርቤትሲሉእቤተሰቦቾጋስትገናኝለማየትእደትእደጎጎሁነበርእደዝህሁናእርፍከቱ
@user-tw7yf9wo6z
@user-tw7yf9wo6z 29 дней назад
የአለማቱን እዝነት የሆኑትን ነብያችንን ነክታ ለምን ሚድያ ላይ ታመጦትና በዝህ ወጣይ ገባይ አትበሎት
@user-gs7jy5qv9w
@user-gs7jy5qv9w Месяц назад
ያለሽንልብሥእኳን በሥረአትልበሽዉ ይችልጂግን ጤነኛናትእደ ምንያሥቀባጥርሻል ያለሽን ልብሽ ሠዉ ጨምረሽ ታወናጂላለሽ ሜካብተለቅልቀሽ ከምትመጭ 1ሒጃብአገዥበትም
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r 29 дней назад
አቦ የራሷ ጉዳይ ተዋት በቃ እደ እሷ ምክር አሰማም እደፈለገች ሂሳቧን አለህ ነው የሚተሳሰባት. ለማኝ ናት
@user-tt7sw5sw8o
@user-tt7sw5sw8o 29 дней назад
ልጅቱ ጤነኛ አደለችም እሩቃ ያሥፈልጋታል
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d 29 дней назад
አላህ ሂድያ ይስጥሽ በስ ሌላ ምንም አልልም
@user-gs7jy5qv9w
@user-gs7jy5qv9w Месяц назад
ሤትልጂ እኮነሽ ሥረአትያዥ ለሠውብለሽሣይሆን ለራሥሽእና ለጌታሽብለሽሥሪ አታፍሪምእደ የፍረትሽንእዳዉም ኒቃምነበርመልበሥያለብሽ ወላሒ ወላሒነውእምልሽ ሥድብሣይሆን ምክርነውየምመክርሽ አሁንም አደብግዥ
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 29 дней назад
ወይኔ ይች ልጅ ጤነኛ አመስልኝም
@user-wg8rm9lm7r
@user-wg8rm9lm7r 29 дней назад
እያጃጃሽነው በልሽ እጃብየለኝምብትይ ማንያምንሻን 😂😂😂
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k 29 дней назад
የዝች ሴትዮ ጉድ አያልቅም ቀልዛላ ነች የሚገርሙት ከዝች ጋር የሚጃጃሉት ናቸው ሲቀጥል ሂጃብና ሻሽ ለዮ ሂጃብ ሙሉ አካላትን ኒቃብን ጨምሮ የሚሰትርጂ አገት ላይ የሚጠመጠም ሻሽ ሂጃብ አይደለም
@hanaa1558
@hanaa1558 Месяц назад
Yamate yehonal tewat😊
@user-sx7en7nm9j
@user-sx7en7nm9j 29 дней назад
ከተመከረች ወዲህ ነዉ
@zizuseid
@zizuseid Месяц назад
ሀኪም ቤት አስገቧት
@saada8052
@saada8052 29 дней назад
ልጂቶግንእብድናትእደ
@aishamohammed7748
@aishamohammed7748 29 дней назад
ሙቤትክክል
@hayatyimam2848
@hayatyimam2848 29 дней назад
Felagotu silelallate nwe enje andune atebshe tilbese nibire sira seretshe tigezi niber anite demo muba tama yimetskayi lije esuwanebitasiredate ajer tagighnalihe sofi gar gebiteke eyate
@helenyoutube8034
@helenyoutube8034 27 дней назад
ይቺ ዘልዛላ ባለጌ ናት አትረባም ሳስባት ሙስሊም አትመስለኝም ።
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 24 дня назад
ልጂቱ አቆ አበድ ናት የላህን ቁጣ ነው እድህ የሚያርጋት
@bintmuhammed
@bintmuhammed 29 дней назад
ሻሀዳ ካያዘች ቡሀላ ነዉ ደሞ እንደዚህ የሆነችዉ?
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 29 дней назад
አይልጅቱጅልናት
@GoDh-nc8ie
@GoDh-nc8ie 29 дней назад
በቃ ተዋት ሰው ማበድ አይችልምዴ
@selamawitsinaanaa781
@selamawitsinaanaa781 29 дней назад
ከዚህስ በላይ ሞት ይሻላል
@piuqwe2980
@piuqwe2980 Месяц назад
Galtuu
@user-qj5xn5ig3g
@user-qj5xn5ig3g 29 дней назад
ኮማችች አትሣደብ ከቻላችሁ ዝም በሉ
@user-wg8rm9lm7r
@user-wg8rm9lm7r 29 дней назад
አታፉሪም ሰረተሽ አበይም እግርእጅይዘሽ
@ayishaa7349
@ayishaa7349 Месяц назад
She is drama queen don’t be silly girl
@SaraBarKot
@SaraBarKot Месяц назад
አንቺ ሙስሊም አይደለሽም መጠምጠም እንክዋን አትችይም
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 29 дней назад
ቆሻሻ የሆነች ልጅ ለኸይሮ አደለም እድህ ያቀዠቀዣት
Далее
ዱባይን አየናት ከእግር እስከ ራሷ
18:37
doing impossible challenges✅❓
00:25
Просмотров 1,4 млн
Разбудили Любимой Песней 😂
00:14
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
Просмотров 93 млн
Пранк пошел не по плану…🥲
0:59
Концовка😂 @super.brodyagi
0:20
Просмотров 1,7 млн
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:19
Просмотров 2,4 млн