Тёмный

ዱባይን አየናት ከእግር እስከ ራሷ 

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Подписаться 332 тыс.
Просмотров 92 тыс.
50% 1

ቃል ፈርኒቸር (ልዩ ቅናሽ)
ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት
የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ የ 15% ቅናሽ ያረግን ሲሆን የቅናሹ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን
ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ
የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ

Опубликовано:

 

25 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 760   
@user-sy1gd9ls1f
@user-sy1gd9ls1f 3 дня назад
ጦርነት እንጂ ሀገራችን ምርጥ ናት እማማ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yh2we1dn1b
@user-yh2we1dn1b 3 дня назад
ለትንሽ ቀን እንዲህ የሆናችሁ እኛ 8 አመት ከዛም በላይ በዚህ ሙቀት እየተቃጠልን አለን አልሀምዱሊላህ ብቻ
@lordelorde1257
@lordelorde1257 3 дня назад
ኢትዮጵያ በዱባይ ደዛይን እየተሰራች ዱባይ ልታጣጥሉ ባልሁን በዱባይ አትምጣብን ሙቀቱን ልመደነዋል በደንብ አላያችሁትም ማለት ነው ዱባይን የመጀመሪያ ዱባይ ስተመጣጥሉ እናትተ አይሁ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 дня назад
ምነው ከሳሰላችሁ
@Kalkidan2121
@Kalkidan2121 2 дня назад
Ewntshn new echo
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 2 дня назад
በትክክል እነሱ ባጭር ጊዜ እንዲህ ካሉ እኛ ረጅም ጊዜ የተቀመጥነው ምን እንበል ሁሉንም ችለነው ነው
@haiyhaim6436
@haiyhaim6436 2 дня назад
እነሱለመዝናናትስለሆነው እኛ የማዳምቅመምነን😢
@heniandtsi
@heniandtsi 3 дня назад
ድንቅ ግዜ ውብ የሆነ ቆይታ ብዙ ትዝታ ❤❤❤❤❤❤
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 3 дня назад
ስላገኝሁችሁ ደስ ብሎኛል
@promobile9759
@promobile9759 3 дня назад
ደቆሮ ያረጋል አላሉም ወይኔ
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 3 дня назад
አየ በሰው ቤት መኖር ብንወዳችሁም ሳናስተናግዳችሁ ተመለሳችሁ
@ethio-bi9vy
@ethio-bi9vy 2 дня назад
የዱባይ ሙቀቱ ተርፋችኃል😅😅😅
@hdrbhddhd6302
@hdrbhddhd6302 2 дня назад
የአቤል ወሬ መች ይሞቃል ብራዘር ያቃጥላልጂ😂😂😂
@selamzed3048
@selamzed3048 3 дня назад
እንኳን ከቃጠሎ ወደ በረዶ በሰላም መጣቹ የኢትዮጵያን አየር እግዛብሔር ይባርክልን የምትሉ ❤❤❤ላይክ 👍👍
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 3 дня назад
ምን ጥያቄ አለው❤❤🎉🎉
@deme-zs5tc2qf8e
@deme-zs5tc2qf8e 2 дня назад
​heluye isti demirign@@Helenabebe-fu5sl
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 2 дня назад
ደምሪኝ እማ❤
@deme-zs5tc2qf8e
@deme-zs5tc2qf8e 2 дня назад
@@user-nq5ne9ik2d ደምሪኝ ደምሬሻለዉ እህት
@user-ex9cj5lu8l
@user-ex9cj5lu8l 2 дня назад
ማርያምን ለአቤልና ቤተሰቡ ዩቲዩቨ ብትከፍቱ በአንድ ወር መቶ ሺ ይገባ ነበር አስቡበት።
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 3 дня назад
እንኳን ለ ገናናው መልእክት ቅዱስ ገብርኤል አደረሳቹ አደረስን🙏❤️❤️ አቢል ሲያየው ዝም ብዬ ምስቀው ነገርስ😂😂😂😂እስቲ የ አቤል ወዳጆች የት ናቹ❤🎉🎉🎉🎉
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 2 дня назад
ኧሜን
@zed1964
@zed1964 День назад
እኔስ ብትይ የምር አሱ ሲወራ ትን ሲለኝ ማዳሜ ደግጣ አስደነገጥሽኝ አለች ሁሌ አሱ ካለ በሳቅ ነዉ የምጨርሰዉ ሙቀቱ እዉቀት ነዉ የሚሳጣዉ አለ😂😂😂😂
@user-pw6lw2es6d
@user-pw6lw2es6d 2 дня назад
እኛ. የመዳም ቅመሞች እደዚህሁነነው. እምንሰራው. እናተስ. ለመዝናና ብላችሁ. ክብር. ለኛ. ለነ ሻቃሊት
@Haditasiraj-rn8cs
@Haditasiraj-rn8cs 2 дня назад
ኸረ ላቤላ ዩቱብ ክፈቱለት ያዝናናናል የምትሉ👍👍👍👍👍
@user-sg3ov5jg1q
@user-sg3ov5jg1q 2 дня назад
አቤላ እኮ መስራት ስለማይመቸዉ ነዉ የተወዉ ከእዩባ ጋ
@elhamseid6413
@elhamseid6413 2 дня назад
አው እኮ
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 2 дня назад
በእውነት ኢትዮጵያ እኮ ሀገረ እግዚአብሔር ናት ማን እንዴ ኢትዮጵያ አሁንሰ ናፍቆት አይቻልኩም😢😢😢
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 2 дня назад
😂😂😂😂😂😂ለኛ ይብለኝ የመዳም ጩህት አለ ሙቀቱ አለ እናተ ለሳምት ማንእደገራችን ኢትዮጵያዬ የኔ ወድ ዉይ ፍቅር የሆነች አገር አይዞችሁ❤❤❤
@emoydseta2899
@emoydseta2899 2 дня назад
😢እኮ😂ተጫጩ
@user-rh9vr2kr7j
@user-rh9vr2kr7j 2 дня назад
ክብር ለመዳም ቅመሞች ወላሂ ይሄን መቀት ችለን ነዉ የምሰራዉ አግዙን ተረዱን በቻላችሁት ነገር እርዱን 😢😢😢😢
@Kahsay-xg2mi
@Kahsay-xg2mi 2 дня назад
ታቃላቹ በስኡዲ ያለን ወንዶች በዚህ ሙቀት ግመል ፍየሎች በጎች እየጠበቅን በሰላም እንድንሠለስ ወደ አገራችን ፀሎት አርጉሉን አደራ አኩሱም ፅዮን ❤
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 2 дня назад
ማነው እደኔ አቤል እሚያስቀው 😂 የትም ሂድ አየሯ እምየ ኢትዮጵያ እሚያክል የለም አልሀምዱሊላህ
@hewanmengst
@hewanmengst 3 дня назад
አዲሰና ቃልዬ ባካል ሰላገኘዋቹ በጣም ደሰ ብሎኛል
@ToybaAhmed-lw9pd
@ToybaAhmed-lw9pd 3 дня назад
ሰብ አርጊኝ😊
@emoydseta2899
@emoydseta2899 2 дня назад
❤❤ዋው
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 2 дня назад
Desi yilaali❤
@user-xe6qt9be7h
@user-xe6qt9be7h 2 дня назад
Inkwan das alash
@selmejons5098
@selmejons5098 2 дня назад
እኛ የማዳም ቅመሞች ጀግኖች እኮ ነን ብርድ ሲሆን ብርዱን ሙቀት ሲሆን ሙቀቱን ችለን አመታት እያሰቆጠርን ኖረናል ለራሳችን ቅመሞችዬ እኛ ጀግና ነን እንበል
@alamalam9788
@alamalam9788 2 дня назад
በትክክል አልሀምድሊላ ሁሎን ችልን አለን❤❤❤😂
@Meron-gw1wj
@Meron-gw1wj 2 дня назад
እውነት ነው ዱባይ ከኢትዮጵያ ምትባልጠው ሕግ አለት መንግስት አለት እኛ ሀገር የተጎደችሁ መንግሥትና ሕግ አላመኖሯ
@user-ve8lt9zb3m
@user-ve8lt9zb3m 2 дня назад
ትክክል
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 2 дня назад
ትክክል
@kingcell4953
@kingcell4953 2 дня назад
enga nen yltsmamnew mngstma ale
@mekdijossi1394
@mekdijossi1394 2 дня назад
were Alebish. mn malet nw mengist yelem malet? awukesh muteshal
@fatiyagerma-mf1gq
@fatiyagerma-mf1gq 2 дня назад
👍👍👍👍
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 3 дня назад
ከምር ሊባኖስ ብትመጡ ኑሮ ብዙ ታሪካዊ ቦታ ታዮ ነበር ቢያንስ እመብርሐን የተወለደችበት ምድረ ሊባኖስ ሌላው እንኳ ቢቀር በቂነው የአዳም ዋሻ ብዙ ብዙ ታሪካዊ ቦታ ታዮ ነበር ዱባይ ለንግድ እቃ እንጅ ምን አላት
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 2 дня назад
ሊባኖስ ቤሩት ነው አደል
@Hiwe-no1zx
@Hiwe-no1zx 2 дня назад
አዎን ውዴ​@@wynitomohy1775
@user-sg3ov5jg1q
@user-sg3ov5jg1q 2 дня назад
ሊባሎስ እና ቬሩት አንድ ነዉ እንደ
@user-tv6wy5pf6n
@user-tv6wy5pf6n 2 дня назад
❤❤❤
@enatenewdatalhu3104
@enatenewdatalhu3104 2 дня назад
​@@user-sg3ov5jg1qአዎ
@naeemaa6659
@naeemaa6659 3 дня назад
እናተ ለአድቀን ቲማቲም መሠላችሁ እኮ የመዳም ቅመሞችንጉድ አያችሁልን ለኛ ቀርቶ ለናተም ቢዝነስ ሁነናችኋል እኮ
@Haditasiraj-rn8cs
@Haditasiraj-rn8cs 3 дня назад
ደምሪኝ ውደ እኛ ስት አመት እየተቀቀልን አለን በሙቀት
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 3 дня назад
ዱባይን አየናት ከግር እስከራሷ ማን እንደ ኢትዮጵያ ይበቃል ንፋሷ❤❤❤😂
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 2 дня назад
ኧወነተነወ
@FiromeAmen
@FiromeAmen 2 дня назад
ዋው. ግጥም
@user-iq3xh7hu8v
@user-iq3xh7hu8v 2 дня назад
ይመቻችሁ እኔ ሌላውአደለም ያቤልወሬነው ወይኔ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂አቤላ በራሱ ይቱብይጣልን😊❤❤❤❤
@FirahiwotBitonasomaga
@FirahiwotBitonasomaga 2 дня назад
የሀገር ጣእሙ ሲርቁት ነው በተሰጠን ምናመሰግን ያልተሰጠን ባላየን
@senaytdessey9762
@senaytdessey9762 День назад
እኔተ ለመዝናናት መታችሁ እደዚህ ሆናችሁ እኛ ግን ከአመት እስከ አመት እደዚህ ተቃጥለን ለዛዉም ክችን ከስራ ጋር ከፅዳት ጋር ብቻ ተመስገን😢😢🙏🙏
@GenetNegtuGenetNegtu
@GenetNegtuGenetNegtu 3 дня назад
አያችሁ እንዲህ ነው ሆነን ነው የምንሰራው 😢 ሐገራችን የምናመሰግነው ስንወጣ ነው ሰላም ለኢትዮጵያ ሐገራችን 💚💛❤️
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 3 дня назад
እኛ ምን እንበል እናንተ ለ2 ሳምንት እንደዚህ የምትመረሩ አያችሁልን በጣም ጥሩ ነው ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን።
@MesiGalaso
@MesiGalaso 3 дня назад
😂😂
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw 2 дня назад
ሌባኖስ መጣችሁ ብታዩት ብዙ ታሪካዊ ቦታ አላት እመቤታችን የተወለደችበትን ቦታ መውጣት ይልመድባችሁ
@genettadesse641
@genettadesse641 2 дня назад
ሊባኖስ ማን ቪዛ ይሰጣቸዋል
@SmilingCherryDumplings-yk4tp
@SmilingCherryDumplings-yk4tp 2 дня назад
በጣም ይለያል ብዙዎች ታሪካዊው ሀገር ነው
@hawaapp3619
@hawaapp3619 3 дня назад
በመምጣታችሁ ደሥ ብሎኛል የመዳም ቅመሜች እደዝህ በሙቀት ተቃጥለንነው የምንኖርው እንኳን አያችሁልን
@tsahayfikadu6823
@tsahayfikadu6823 2 дня назад
እንኳን አያቹህልን ባ ስደት ላለን እንዲ ነው የኛ ኑሮ
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q 2 дня назад
#እማማ #ኢትዮጵያ ከማንም ጋ የማትወዳደር አላህ ሰላምሺን ያጣልን❤ ማን እንዴ ሀገር❤ አየሯ ብቻ በቂ ነው
@NejatAssefa
@NejatAssefa 2 дня назад
ዶቆሮ ነው የሚያደርገው አላለም ሚስኪን ስንት አመት ሙሉ በዚህ በሙበት የመዳምን ስራ የሚጋፈጡ ስንት አሉ ሀቂቃ እናም እኛ የአረብ ሀገር ሴቶች ጀግና ነን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 2 дня назад
ድንቅ ፋሚሊ ናችሁ ደግሞ ጊዜ የማይለዉጣችሁ ኢትዮጵያዊነትን እናተ ላይ ነዉ የማየዉ በሀይማኖታችሁ ጠንካራ ጎበዞች ❤
@robekaeth3984
@robekaeth3984 2 дня назад
እንኳን ደናመጣችሁ በጣም ይሞቃል አይዛችሁ አሣቃችሁኝ አቤላ በሣቅ ገደለኝ
@Mesart-mr9sr
@Mesart-mr9sr 2 дня назад
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤ስታምሩ መጨረሻችሁን ያሳምረው አምላኬ
@user-fc7yk8cj3z
@user-fc7yk8cj3z День назад
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም ደሰ ትላላችሁ
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 2 дня назад
እፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ዉዶች የሀገራቺሁን የገለጻቺሁበት ሰሜቱ ከባድ ነዉ ዉድድድድ❤❤❤❤❤❤
@SaronFKire
@SaronFKire 3 дня назад
እንኳን ደህና መጣችሁ የኛ ድምቀቶች ❤❤❤
@burtukanalemayew7013
@burtukanalemayew7013 2 дня назад
ምናለ ዱባይ ምንም የላቸው አፈር አላቸው እነሱ እንደትልቅ ቱሪስት የሚያዩተ የትም ቢኬድ ቢኬድ የት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዬ ኑሪልኝ ስላምሽን እግዚአብሄር ይመልስልንንን
@Heyb21
@Heyb21 3 дня назад
Betam nafekachun nibr enkuan beslam temlesachu😍😘🙏
@salamsalam5718
@salamsalam5718 3 дня назад
እኳን ቀመሳቹህልን የኛን መከራ እደዚህ እየተቃጠልነ ነው የምንሰራ አገሬ ማረኝ ነው የሚያሰብል ሙቀቱ በተረፈ ታምራላቹህ❤❤❤❤
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i 3 дня назад
እኛ ያለን እበትን በርሀ እንኳንም አያችሁ ኤልን በጣም ታምራላችሁ እረጅም እድሜ እና አና ይስጣችሁ
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 2 дня назад
እናንተ ለትንሽ ጊዜ ቆይታችሁ እገራችን ካላችሁ እኛ ለረጅም ጊዜ የቆየነው ምን እንበል ሁሉንም ችለነው ነው ማን እንደሀገር ቃልዬና ሀዲስ በጣም አከብራችሃለሁ እወዳችህለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@user-vp8lo3fs3q
@user-vp8lo3fs3q 3 дня назад
ማሻላህ ስታሞሩ❤❤❤❤❤
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 2 дня назад
እንኳን በሰላም ግባችሁ❤❤❤የዱባይ ሙቀት እኛ እንቻለሁ❤❤ብቻ ተመሰገን❤❤ማን እንዳገናችሁ❤❤እንደዚሆነንነው ገዘብ የምናገኘው❤😢😢ብቻከባድነው
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 2 дня назад
የኛ ሃገር እኮ መሪ አታ ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ መሪ ባይሆናት የቀረችዉም ተኮርኩማ አልቃ ነበር ከእነ አየሩአ እምዬ ኢትዮጵያ ሁሉ ተፈጥሮ ነዉ በእዉነት እዚህ ግን በቲኒሽ አርቴፊሻል ስለሚያስዉቡት ነዉ ዱባይ ህግ አንድ ነዉ ለመዳምም ለሰራተኛም ወንድሜ አጎቴ ሚባል ነገር የለም እኛ ሃገር ግን ዝም ይሻላል እስኪ ብቻ እንኳንም መጣችሁልን ቃሌ አምሮብሻል ሴቲቱ
@haregmak1519
@haregmak1519 2 дня назад
ድባይማ በዓለም አንደኛ ናት ❤ የመጣችሁበት ወቅት ግን ነዋሪው ጥሎ የሚወጣበት ሰዓት ነው ሙቀት ወቅትን ነው ።በቅዝቃዜ ብትመጡ አሪፍ ነበር።
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 2 дня назад
በምኗ ነው በአለም አንደኛ😂😂😂
@haregmak1519
@haregmak1519 2 дня назад
@@SintayehuEshetu-hg8us ሴኪውሪቷ አውሮፖዎቹም ለመዝናናትም ሆነ ለመኖሪያ የሚመርጧት ዓገር ነች
@sadasada6586
@sadasada6586 День назад
😂😂😂
@sharjahsharjah3513
@sharjahsharjah3513 2 дня назад
እዉነት ነዉ ወድሜ ደቆሮ. ከኛ ሀገር እሚልጥ የለም
@dawittsota5514
@dawittsota5514 2 дня назад
❤❤❤ እንኳን ደና መጣቹሁ ስወዳቹ እኮ
@user-jx2xh5io5s
@user-jx2xh5io5s 2 дня назад
ሙቀቱን መቅመሳቺሁ ጥሩ ነው እኛ ስደተኞቼ እንዲህ ነው ሰርተን እህት ወንድሞቻቺንን ያስተማር ፈጣሪ ያልታሰበ ፀጋ ያድለንን ❤
@user-gx7oh7ip9x
@user-gx7oh7ip9x 3 дня назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ስታምሩ❤❤❤❤❤
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 2 дня назад
እኛ ለአመታት ስንቀጠልበት ኖራናል እናንተ እቺ ትንሽ ቀናት ተቀምጠቹ አመራራቹ. አይዞወቹ እይ እማማ ሀገሬ አያርሽ ይበቃል አለህ ይጠብቅሽ
@selam801
@selam801 2 дня назад
ይሄ ቤተሰብ ሰወዳቸው❤😊
@asmarutakele8455
@asmarutakele8455 3 дня назад
አገራችን የአጣንዉ ሰላምብቻ ነዉ
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 2 дня назад
እንኳን ከቃጠሎ ወደቀዝቀዛ መጣቹልን ፣ እንካንም ለምእዮ ኢትዮጵያ በሰላም ገባቹልን
@user-gq5rp8cf9f
@user-gq5rp8cf9f 2 дня назад
እስኪ እዬልን ስቃያችን ከዛላይ የአስሪይዎቹ ግርፍት እናንተማ ስባት ቀን እኛ 11 አመት ስቃያችን እንኳን አያችሁልን
@hayathayat9273
@hayathayat9273 2 дня назад
በረሀ እሚሰሩ ወንድሞቻችን አላህ ያበርታቸዉ😢
@user-xi5ul9yd9z
@user-xi5ul9yd9z 2 дня назад
ልዩቤተስብናችሁ ቃል ታድለሻል እውናት ልክ እደህታቸው የሚያዩሽ እክብካቤቸው አቤት❤❤❤❤
@user-hg7uw5hi6d
@user-hg7uw5hi6d 2 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረ ወይኔ ማየት አልቻልኩም እኮ አቤላ አቆሰለኝ ማርያምን በማይመጣበት ጊዜ ነው የመጣችሁት የአገሩ ነዋሪ ወደ ሌላ አገር ይሳፈራሉ ሙቀቱን በመጥላት እና ደሞ ማንም ከቤት አይወጣም ሙቀት ስለሆነ በሰላም ተመለሡ❤❤❤❤❤❤
@user-wz1mz1vq6f
@user-wz1mz1vq6f 2 дня назад
መች ይሞቃል ያቃጥላልጅ አቤል አባባልህ ተመቸኝ እኛም አለን ስት አመት ሙሉ መዳም ታቃጥለናለች ሙቀቱ ያቃጥለናል 😢
@ksaksa3260
@ksaksa3260 2 дня назад
እኛ የማዳም ቅመሞች እኮ ብርቱ ነን 10አመት በላይ የሰራነው ይህን ሁሉ ሙቀት ተቋቁመን ነው እናንተስ ለመዝናናት ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ብርታቱን ጥንካሬውን ለሰጠን💒🙏
@haimanot2452
@haimanot2452 2 дня назад
ለዚችቀን ለዚችሰአት የተጨነቃችሁ እኛ ብዙ አመታትን እየተቃጠልነዉ ቅመሞችየ በርቱልኝ ሁሉም ያልፋል ❤❤❤
@abebabelda1319
@abebabelda1319 2 дня назад
በጣም ደስ ይላል ወንድማማቾች ሽርሽር በዱባይ ❤ አንድቀን ደግሞ ከሁሉ ቤተሰብ ጋ አባቢን ማማዩን ጨምራችሁ ተዝናኑ በተረፈ በጣም ነው የምታምሩት ሄኒ ተባረኩ ፂዪንም አዝናናት ❤እንወዳቸዋለን!!!
@user-sg7ge8dm5i
@user-sg7ge8dm5i 2 дня назад
ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤
@user-cz6yk1uu8y
@user-cz6yk1uu8y 3 дня назад
ዋዉዉ ታምራላችሁ❤
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g 2 дня назад
እንኳን በሰላም ወደ ቅድስት ሀገራችሁ ተመሉሳችሁ እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@mulimuli6211
@mulimuli6211 2 дня назад
እግዚአብሔር አምላክ ሀገርችን ሠላማን ይመልስልን❤❤😢😢😢ሁላችነም ሀገርችን ገብተን በሰላም በፍቅር ❤❤❤❤እድንኖራ መልካም ፍቃድ ይሁንልን❤❤❤😊
@user-jx8lr2sh2k
@user-jx8lr2sh2k День назад
❤❤❤❤❤❤በትክክል
@saraaali9713
@saraaali9713 День назад
❤❤❤😢😢😢ታድላችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@danatomso6651
@danatomso6651 2 дня назад
ወወወወወ ሄንዬ ኤራልዬ አድስዬ አቤለዬ ኢዮብዬ ቃልዬ እንኳን በሰላም ወደ ዲባይ መጣችሁ ❤❤❤❤❤
@user-gz2tr5uc5v
@user-gz2tr5uc5v 2 дня назад
እዚ አገር ዬትም ሙቀት ነው አናተ እንደውም ቀን አልወጣቹም ከሳአት በኋላ ይሻላል እንደ ኢቶፒያ ኑፁ አየር ዬትም አይገኝም ማሻአላህ ታምራላቹ በሰላም አገራቹ ይመልሳቹ
@hermabahrain2870
@hermabahrain2870 2 дня назад
እናንተ በሳምት እዲህ ካላችሁ እኛ ምን እንበል 6,8,10 አመት ከዛ በላይ እየተቃጠልን ብቻ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይመልስልን ሀገራችን ሰላም አጣች እንጅ ኢትዮጲያዬ ምርጥ ሀገር ፡፡ እኛንም ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 дня назад
ቅመሱልን የኛን ኖሮ ይህን ይመስላል ቅመሞች እንዲህ ተቀቅለዉ ይኖራሉ እንኳን ደህና መጡ 💚💛❤🙏🙏
@user-ml9yv9ut3v
@user-ml9yv9ut3v 2 дня назад
Abel ewnet yasatal alalem
@NbvMjf
@NbvMjf 3 дня назад
ግን ሁላችሁም ሚስቶቻችሁ ቢኖሩ ደስ ይላቸው ነበር ❤❤❤❤❤ ይመቻችሁ
@mulu5
@mulu5 3 дня назад
አሉ እኮ ከካሜራ ጀርባ ናቸዉ
@NbvMjf
@NbvMjf 3 дня назад
አይዋ ቃል ብቻናት መሰለኝ❤​@@mulu5
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 2 дня назад
​@@NbvMjfእህታቸውእናቃልየብቻናቸውሴቶቹ ሁለቱአልመጡም
@vvvffff1290
@vvvffff1290 2 дня назад
ይክንችለንነውየምሰራውጀግናውችነን።
@kidestabebe2666
@kidestabebe2666 2 дня назад
ውይ አቤል በጣም ነው በሳቅ የገደለኝ እውነት የቤቱ ቅመም ነው
@buzetube8387
@buzetube8387 2 дня назад
እውነት ነው የሰው ሀገር የሰው ነው ሙቀቱ እውቀትን ያስረሳል እኛ ችለነዋል ግን ማን እንደ ሀገር ኢትዮጵያውያን የሚሀህል ሀገር የትም አይገኝም በሁሉም ነገር ቢቸግር ነው እንጂ የሰው ሀገር ምንም አይመስለኝም ❤❤❤
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 2 дня назад
ባልጠፋ ግዜ በዚህ ግዜ መጣቹሁ😂 በክረምት ነው የምያምረው🎉❤
@ZahabSamah
@ZahabSamah 2 дня назад
Waw mirxochi
@emebet2513
@emebet2513 День назад
Rahel you look so beautiful ❤
@RodasYitbarek
@RodasYitbarek 2 дня назад
Queen sisters .smart❤❤
@kisanetmehari5833
@kisanetmehari5833 3 дня назад
Habayeb ❤❤❤❤
@user-bk4zl1gx6c
@user-bk4zl1gx6c 2 дня назад
ደስ እሚሉ ቤተሰብ ስወዳቹ ❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@helensolabeba6548
@helensolabeba6548 День назад
yesow agier moket Europe endezeh new yemnferew mom Ethiopia God 🙏🙏🙏 bless
@fiki230
@fiki230 3 дня назад
የሙቀት ነገር እንኳን አያቹልን😢❤
@user-wt2td7sp7d
@user-wt2td7sp7d 2 дня назад
Enkwan ayaachulin endinewu teqateleni new yemiserawu Gen enkwan beselam temelsachu❤❤❤
@tringotri6479
@tringotri6479 3 дня назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ❤
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 3 дня назад
እንካን ደህና ተመለሳችሁ ከቃጠሎው እንድህ ነው እምንሰራ እየተቃጠልን😢
@user-fk7dl5ih6h
@user-fk7dl5ih6h 2 дня назад
እኳን በሠላም ተመለሳችሁ የኔዉዶች ❤❤
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 День назад
እንዲህ ነው እምንኖረው እወቁልን ግን በየቤቱ ማቀዝቀዣ አለ እግዚአብሔር ይመስገን ለደቂቃ አንዘጋም ሀገራችን እኮ ገነት ናት ፍቅር ጠፋ እንጂ እና በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ያዝናናችሁኝ በተለይ አቤል😂😂😂😂
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 2 дня назад
እኛ አለን በዚህ ሙቀት ቤት እና ግቢ ፅዳት ጩኸት ሲፈራረቅብን የሚውል
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 2 дня назад
እናንተ እኮ የመጣችሁት በእሳቱ ጊዜ ነው ሰው ወደ ቀዝቃዛው ሀገር ይሳፈራል እናንተ ግን መጣችሁ እኛ ለምደነዋል ሙቀቱን❤❤❤
@LiyaLili-cq3gp
@LiyaLili-cq3gp 3 дня назад
Welcome
@makamohamed3279
@makamohamed3279 2 дня назад
እንኳን አያችሁልን እንደት እንደምንቀቀል
@gdgd4489
@gdgd4489 2 дня назад
የኝን ኑሮ እኳን አያችሁልን
@Lijtofuk
@Lijtofuk 2 дня назад
ማን እደ ሀገር ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን እንኳን በደህና ተመለሳችሁ❤ አቤላ ግን😂
@alain647
@alain647 3 дня назад
Ene betam Des yalegh wudi emama Ethiopia sela amogosachu batem Des belogh end Hager Ethiopia yetim yetim yelam
@Mahe-moahmed
@Mahe-moahmed 2 дня назад
የኔ ምርጦችችችችችች
@user-lq5qu2ih8g
@user-lq5qu2ih8g 2 дня назад
እምየ ኢትዮጵያ አይይይ እኛኮን አለን ከልጂጋር እየተቃጠል ለማንኛውም እኳንም በሰላም መጣቹህ
@naatytube
@naatytube 2 дня назад
አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን😔🙏 ቅመሞችዬ አበረታቱኝ❤
@user-tn5zk4md7p
@user-tn5zk4md7p 2 дня назад
የስደትን ኑሮ እካን አያችሁት። ደግሙ እንካን በስላም ወደትቅደስችው አገራችን ትመለሳችሁ
@fannashite8205
@fannashite8205 2 дня назад
We were missed you so much😍
Далее
🎤Пою РЕТРО Песни ✧˖°
3:04:48
Просмотров 1,7 млн
🎤Пою РЕТРО Песни ✧˖°
3:04:48
Просмотров 1,7 млн