Тёмный

ኑር አምባ | ዋሪዳ 6 | NUR AMBA | WARIDA 6 | NEW ETHIOPIAN MENZUMA\NESHIDA | አዲስ መንዙማ\ነሺዳ 

Muaz Habib - official
Подписаться 278 тыс.
Просмотров 2 млн
50% 1

ኑር አምባ | ዋሪዳ 6 | NUR AMBA | WARIDA 6 | NEW ETHIOPIAN MENZUMA\NESHIDA | አዲስ መንዙማ\ነሺዳ
_____________
• ኑር አምባ | ዋሪዳ 6 | NUR A...
• ኑር አምባ | ዋሪዳ 6 | NUR A...
*************
Warida is the ultimate next generation Ethiopian Menzuma & Nasheed Groups
RU-vid: / @waridatubeoffcial
Telegram: t.me/WARIDATUBEOFFCIAL
Facebook: / waridatubeoffcial
⤵️⤵️⤵️➖➖⤵️⤵️➖➖⤵️⤵️
በRU-vid: / muazhabibofficial
በFacebook: / muazhabibofficial
በTelegram:
t.me/MuazHabibOfficial
*
ከላይ በተጠቀሱት አድራሻዎች Subscribe Like እና Join በማድረግ የስራዎቼ ተከታታይ ይሁኑ!
ሙዓዝ ሐቢብ ነኝ እወዳችኋለሁ !
#ኑር-አምባ ነሺዳ ግጥም
ከደጅዎ ሲጠጋ ሰባራ እኔነቴ፣
አልቃና አለኝ ተደፍቶ አንገቴ፣
እኔስ መጣሁ እንጂ ደፍሬ መዲና፣
መች ይገባኝ ነበር ይህ ክብር ይህ ዝና።
ተጠራሁ ልቤ ተነሳ
ደርሶልኝ ያ’ላህ ቀጠሮ፣
እግሬ ቢያንስብኝ ለጉዞ
ክንፍ አሻኝ ለመሄድ በርሮ፣
ኑር አምባው መሐል ደርሼ
ከጅዬ ‘ንዲሽር ህመሜ፣
ምን ጉድ ነው ሸውቁ ባሰብኝ
ሲፈታ የዘመን ህልሜ።
ሰምሮልኝ ዕድል ዕጣዬ
ብወፈቅ መድረስ ኑር አምባ፣
ወኔ አጣሁ ደፍሮ ለመዝለቅ
ከቅፅርዎ ከቶ እንዴት ልግባ፣
ታስሬ ሃያእ ጠፍሮኝ
ቆሜያለሁ ሰብሬ አንገቴን፣
ተስኖኝ ደጅዎ መጠጋት
አዝዬ ምስጢር ናፍቆቴን።
ከቀዬው ሳለ ወዳጅዎ
ናፍቆቱን ሠርክ ቢሰድም፣
አማናው የጎደለበት
እንዳሻው አይራመድም።
ቢከጅል መጠጋት ደጅዎ
ጥፋቱን ጉያው ሸሽጎ፣
እንደምን ከበርዎ ይድረስ
ተሳስሮ ኧረ እንዴት አድርጎ።
አልፊ ሰላለህ ዓለይካ
አልፊ ሰላሚ ዓለይካ
አንቱ የከውኑ ነጋሴ
ናፍቆትሁ የለውም ዲካ
ከረውዳው ለመድረስ ቢከጅልም ልቤ፣
ከቶ እንዴት ልጠጋ እንደምን ተስቤ፣
ቃል ማውጣት ተስኖኝ ታስሮ አንደበቴ፣
ደጅሁን አያለሁ ቢታገስ ናፍቆቴ።
ሃያትን በሚዘይነው
የስክነት ሸማን አልብሶ፣
በኑር መስክ ላይ መገኘት
መድመቅ ነው ብርሃን ተውሶ።
ዕጣው ቢደርሰኝ ከረህማን
በደጅዎ ‘ሚያመላልሰኝ፣
እንዲያ ናፍቄ እንዳልከነፍኩ
እውነቱን ማመን ተሳነኝ።
ሲከንፍ የመጣ ናፋቂ
ጨክኖ ካገርዎ ደርሶ፣
ሲያነባ ይነጋበታል
ላይወጣ ናፍቆት በልቅሶ፣
ምን አለኝ ብዬ ልጠጋ
ጎድሎብኝ ያንቱ አማና፣
እንደምን ልድረስ ከደጅዎ
በፀፀት እንዴት ልቃና፣
ቆሜያለሁ ህመም ታቅፌ
የሩቅ ሰው ባይተዋር ሆኜ፣
ቁጭቴን ጉያዬ አኑሬ
ኑር አምባ መሃል መንኜ።
ተመኘሁ ወኔውን መዋስ
ከሰልማን ከፋርሱ አበባ፣
ዘይሬሁ እንዲወጣልኝ
በናፍቆት ረውዳ እንድገባ።
ብትከዝ ቀኔ ጨልሞ
ሃለቴ ካንቱ ቢርቅም፣
የረህማን እዝነት ኪዳን ኖት
አፍሬስ ቤትዎን አለቅም።
ሞልቶልኝ ጦይባ ደርሼ
ብቆምም ጠርዙን ታክኬ፣
ቢያቅተኝ እግሬን ማላወስ
ቁዘማው ቢሆንም ልኬ፣
ሊምረኝ ሽቶ ነው እንጂ
ያመጣኝ ልቤን ቀስቅሶ፣
አዳልጦኝ ብወድቅ እንደሰው
መች ቀጣኝ ረሂም ታግሶ፣
ሙሂቡ ከሚነግስበት
ዓለሙ ሙራዱ ሞልቶ፣
ቆሜያለሁ ተራ እስኪደርሰኝ
ቢያይልም ብርቱ ናፍቆቶ።
ቁስለኛው አማና አጉዳዩ፣
የቆመው ሃረምዎ ላይ፣
አፍሮ እንጂ ሃሉ ቢዛነፍ
ነበረው ብርቱ ጉዳይ፣
አልፊ ሰለላህ አለይካ አልፊ ሰላሚ ዓለይካ
አንቱ የከውኑ ነጋሴ ናፍቆቶ የለውም ዲካ×2
የሸውቅዎ ወጀብ ወርውሮት
ስላንቱ ሰርክ እንዳለመ፣
ኸበርዎን እያደመጠ
ሳያዮት እንደታመመ፣
ሚለብሰው እራፊ አጥቶ
በሀሩር እየተቀጣ፣
መሃባ እያንሳፈፈው
ጆንያ ታጥቆ እንደወጣ፣
የዐይኑን ረሃብ ሊያስታግስ
ኬላውን ጥሶ ድንበሩን፣
እረፍቱ ትጋቱ ሆኖ
ሰይዲን እስኪያይ ጀንበሩን፣
ዘለቀ ጦይባ ከተመ
ሞልቶለት ደጆ ደረሰ፣
ናፋቂ ምን አካል አለው
ጆንያም ሃርም ለበሰ፣
ናፍቆቱን የዓይኑን ሲሳይ
በስስት እያየ አሻግሮ፣
ተጠጉት ሰይዲ መጡ
ምን ይሁን ቆመ አቀርቅሮ፣
ባገለደመው ጆንያ
በሸውቁ ህመም ማህተሙ፣
ዙል ቢጃ ደይን ብለው
ሰየሙት ሰይዲ ልቡን አከሙ፣
የናፍቆት ህመሜ ሲያይል
መሃባው ደርሶ ሲንጠኝ፣
ስናፍቅ የኑር አምባዎን
አጀሌ ሲያስደነግጠኝ፣
የዙልቢጃደይን ወዳጅዎ
እየታወሰኝ ሃለቱ፣
ሸውቅ ላስጌጠው ጆንያው
በሆንኩኝ ዝምዝም ጥለቱ፣
ባረገኝ የሸውቁ ወራሽ
የሚያከንፍ ወደ ኑር አምባ፣
ስም እንዲያወጡልኝ ሰይዲ
በስኬት ቤቴ እንድገባ!!
ግጥም:- ሙሀመድ ፈረጀ
ዜማ :- ሙዓዝ ሀቢብ

Развлечения

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 516   
@TofikYusuf
@TofikYusuf Год назад
ቆምያለሁ ተራ እስኪደርሰኝ ሳይገለኝ ብርቱ ናፍቆቶ የኔ ነብይ😢😢 ወላሂ ባሰብኝ 😢 አላህ ይውደድላቹ
@hamzaahimed4754
@hamzaahimed4754 Год назад
አታሽቃብጥ
@hayaatradwan
@hayaatradwan Год назад
❤❤❤
@karime7463
@karime7463 Год назад
የምርኩዝን እና የዋሪዳን ጥምር ፕሮግራም ባንድ መድረክ ላይ የማየት ምኞት አለኝ ::
@seyfuhabesha9532
@seyfuhabesha9532 Год назад
​@@hamzaahimed4754 ጀዝባ
@islamicmedia4322
@islamicmedia4322 Год назад
​@@karime7463never😅
@fuadmseman7416
@fuadmseman7416 Год назад
ሊምረኝ ሽቶ ነው እንጂ ያመጣኝ ልቤን ቀስቅሶ አዳልጦኝ ብወድቅ እንደሰው መች ቀጣኝ ረሂም ታግሶ😢😢
@mamemome8341
@mamemome8341 Год назад
መንዙማዉ ኢማን ያጠናክራል። የአላህን ቁድራ፣ ራህመት፣ እዝነት፣ ታጋሸነት እና ርህራሄ ያመላክታል። ክብሩ ይሰፋ፣ በሰራጠል ሙሰተቂም ላይ ያሰብተን። ከሰይጣን ተንኮልና ሸር ይጠብቀን።
@sadiaabduseid8825
@sadiaabduseid8825 Год назад
ሙአዝ ሀቢብ ይህሁሉ ያንተ ውጤትነው አንተ ትለያለህ ማሻአላህ ዋሪዳ አንደኛ ናችሁ❤❤❤❤
@SaraAhmed-u7m
@SaraAhmed-u7m 6 месяцев назад
ع
@wizabukiboss1438
@wizabukiboss1438 Год назад
እንኳን ለአሽረፈል ኸልቅ ሰይደል ከውን ውዱ ነብይ መውሊድ አደረሳቹ 😍😍😍😍😍
@IbrahimMehamed
@IbrahimMehamed Год назад
ማሻ አላህ ዋሪዳ ስድስት 1ኛ ነው ሙአዝ ሀቢቢ ሀያት ብለናል በርታልን❤❤❤
@ተወከልቱአለአላህ-ጘ6ዀ
ዘፈኑን አይ የኛነገር
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw 4 месяца назад
ማሻ አሏህ ድምቅምቅ ብላችሗል የኔ ሶፋአዎች ❤❤❤❤
@Zainye1
@Zainye1 Год назад
ግጥም ሙሀመድ ፈረጅ ዜማ ሙዓዝ የድሮውን ግዜ አስታወሰኝ ድንቅ ስራ... መወለድ ሙባረክ💚💚💚
@SheKiya
@SheKiya Год назад
ኡነት ነዉ ናፍቃት የነቢያችን የለዉሚ ድካ ሶሎላህ ዓለይህ ወሰለሚ❤❤❤❤❤❤
@karime7463
@karime7463 Год назад
ቆንጆ ስራ ነው ትችላላችሁ💚👏👏👌👌የምርኩዝን እና የዋሪዳን ጥምር ፕሮግራም ባንድ መድረክ ላይ የማየት ምኞት አለኝ ::
@JemalMehamed-ss7ng
@JemalMehamed-ss7ng 2 месяца назад
ማሻአላህ ውዱየኔ ነቢእወድወታለሁ ❤❤
@ZedBedru
@ZedBedru 11 месяцев назад
ማሻአላህማሻአላህድምፀመረዋዎችትለያላቹእኮወላሂMYLOVE
@Rifan-Sherif
@Rifan-Sherif Год назад
Perfect combination Muaz and Mohammed Ferej.👏🏼
@KiyakiyaWoliso
@KiyakiyaWoliso 9 месяцев назад
❤❤❤
@ፊዳከ-ኀ4መ
@ፊዳከ-ኀ4መ Год назад
ብሰማዉ የማልጠግበዉ ነሺዳ😢😢😢😢😢😢😢😢
@Selu_Di_Hubi
@Selu_Di_Hubi 6 часов назад
❤❤❤
@ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ
ሙአዝየ የኔ አባት ትለያላችሁ ወላሂ❤❤❤❤
@Selu_Di_Hubi
@Selu_Di_Hubi 6 часов назад
اللَّهُمَّ صَلِّ على سيّدِنا مُحَمَّدٍ النَبيِّ الأُميِّ❤❤🎉
@ANa-cr7xu
@ANa-cr7xu 7 месяцев назад
አረ ልሞት ነው በዚህ ናሽዳ ያረብ ደሥ ሢል❤❤❤ሠ❤አ❤ወ❤
@tsehaybelay6439
@tsehaybelay6439 5 месяцев назад
Mashaallaa ❤❤❤❤❤❤❤❤
@jamelalet6588
@jamelalet6588 Год назад
Mashallah ❤❤❤❤
@kalid_J
@kalid_J Год назад
Masha Allah❤
@RamaRamRamaRam-me2xu
@RamaRamRamaRam-me2xu 2 месяца назад
Maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa maashaalaa ♥️ ❤️ 😍 ✨️ 💖 besat Nashida
@monaz8049
@monaz8049 Год назад
اللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا وقائدنا وقرة أعيننا محمد رسول الله صلى الله عليه وسلم.
@Rihamyusuf
@Rihamyusuf Год назад
mashallah des yemil sira mame allah yetbeqchuw
@KemerHussen
@KemerHussen Год назад
አንደኛ ስራ
@EthioIslamicHadith2024
@EthioIslamicHadith2024 6 месяцев назад
Shi Amet Bi demet Mamaru Hulem Fua Yaa Salaam ❤❤❤❤
@MohammedAwol-ph3ex
@MohammedAwol-ph3ex 5 месяцев назад
አላህ ሁላቺንንም የእውነት የነብዩ ሰ.ዐ.ወ ወዳጅ ያድርገን አሚን
@abubekerjemalabubekerjemal
@abubekerjemalabubekerjemal Год назад
masha alah bestnew❤❤❤❤
@AbdiyeB
@AbdiyeB 10 дней назад
insha'Allah 😢 one day ❤❤❤❤❤❤
@SamsungA04-nt7gw
@SamsungA04-nt7gw Год назад
አላህ ልባችሁን ያግራላችሁ ሙዚቃ አደረጋችሁ የረሱለላህ አለይሂ ወሰለም ስማቸዉን እያነሳችሁ አላህን ፍሩ ነብያችን እድህ አርጉ አላሉም ሱናቸዉን በተከተላችሁ
@Dada-ep4bs
@Dada-ep4bs 5 месяцев назад
Ahun yh neshida mnu new musice mimeslew ere andande enkuwan eferu 😢
@zuzumedia3401
@zuzumedia3401 Год назад
ጥሩ መልክት ነው ለቀጣይ ቲኒሽ ክላሲካሉን ብትቀንሱት ደግሞ👍
@Habbu605
@Habbu605 2 месяца назад
Saw mashalla mashalla mashalla 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selhadinsala4223
@selhadinsala4223 Год назад
ያረቢ እኛንም ወፍቀንና ውዱ ሰውን❤ እንዘይር 🤲🤲🤲
@የልቤAንጉስ
@የልቤAንጉስ 2 месяца назад
mashalah mashallah❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tewfiqoym1999
@tewfiqoym1999 Год назад
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه بقدر عظمة ذاتك يا احد
@HgHg-yg1hj
@HgHg-yg1hj 2 месяца назад
ያረብ ያከሪም📚
@MnMn-my1xo
@MnMn-my1xo 10 месяцев назад
ኑር አምባ ብሰማው የማልጠግበው ነሽዳ ውዶቸ በርቱልን
@sharnybowambelle
@sharnybowambelle 5 месяцев назад
ወላሂ አኔም 😢
@EkramYesuf
@EkramYesuf 9 месяцев назад
ማሻ አላህ ሳደምጣችሁ ልቤ ሳሳ ሲበዛ ያምራል ወላሂ
@11-fx3yo
@11-fx3yo Год назад
❤ማሻአላህ❤
@FarisBeshir
@FarisBeshir 26 дней назад
Thanks Mohammed Ferej for the poem
@ተወከልቱአለአላህ-ጘ6ዀ
በየነትኛው አገርነው ወድና ሴት ተደባልቆ እሚቀመጠው የትኛውም አረብአገር እደኢትዮጽያ ናሽዳ መዙማ እሚያረጉት " እኛ በስሚታችን የሠውሥሚት ተከታይ ለገዘባችሁ ሥትሉነው እምሠሩት እኛ ባረብአገር ያለንህቶች እያየነው የነብዮን ሡና እንደት እደሚይዙ ከአለባበሣቸው አጀምሮ ሴቶች ወዶች አይደባላለቁም ጭራሽ "ከነልጆቻቸው "ይዘውይመጣሉ ቆይ እኔምለው ነገ የውመል ቂማ የሙአዝ ዘፈነው ከደጃል ፈተና እሚያወጣችሁ ወይሥ "ቁረአን ልብያለሽ ልብበይ የሥደት እህቱች እንማር ሀድሥ ቁረአን ምርጥ ኡዝታዞች ሞልተዋል ጊዜችን እዳናባክን ባልሆነነገር አላህ ከሽርክ ያፅዳን
@EkramSeid-o3p
@EkramSeid-o3p 9 месяцев назад
ከዚ በላይ ምንም እዳታወሩ
@DreemDubai-zr2cs
@DreemDubai-zr2cs Месяц назад
ዉድ.ሙስሊም.ወድሞቼ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤😂በርቱ.አላህቁዋዉይሳጣቼዉ
@AmarKamu-c4w
@AmarKamu-c4w 6 месяцев назад
masallh perfact
@mahamedabdi1340
@mahamedabdi1340 Год назад
First comment
@rabihabi6406
@rabihabi6406 7 месяцев назад
Maasha Allaah yemayitegeb manzuma nawu.
@HamduIbrahim
@HamduIbrahim Год назад
እጅግ ድንቅ ስራ ወላሂ! ስራውን በአካል ተገኝቼ መመልከት ችዬ ነበር! በጣም የሰከነ ለጀሮ የሚስማማ ልብን ሰርስሮ የሚገባ ድንቅ ነሽዳ ማሻአላህ❤. ያረቢ በናፍቆት ቤትህን ሊዘይሩ ያሰቡትን ሁሉ እድሉን ስጠን🤲 የነብዩን ሰ.ዐ.ወ ❤መዲነቱል ሙነወራ መስጊድ ሂደን ናፍቆታችን የምንወጣ አድርገን🤲 አሚን
@zeah22
@zeah22 Год назад
🎉❤
@ተወከልቱአለአላህ-ጘ6ዀ
ክክክ
@hayaatradwan
@hayaatradwan Год назад
❤❤❤❤
@Tesnimabdulbaritesnim
@Tesnimabdulbaritesnim Год назад
❤❤ ማሻ አላህ የኔ የረሱል ናፋቂዎች
@SaniSa-np4lt
@SaniSa-np4lt Год назад
Amin.❤❤
@MahirNasir
@MahirNasir Год назад
M.alha❤❤❤❤
@jamue33
@jamue33 6 месяцев назад
ማሻ አለህ አለህ ይጨምርለቹ የምራል❤❤❤
@ሩቅያየኡስማን
@ሩቅያየኡስማን 11 месяцев назад
እኔስ መጣው እንጂ ደፋሬ መዲና መች ይገባኝ ነበር ይክብር ይዝና😢❤❤❤❤❤❤
@ተወከልቱአለአላህ-ጘ6ዀ
እስኪ ቁረአን አቅሩ እውነት የነብዩ ሠለላህ አላይሒ ወሠለም ወዳጂ ከሆናችሁ. እናተ ለምትከፈሉበት ዶራል መጀመሪያ ከሽርክፅድ ወላሂ ያሳዝናል የኛነገር .
@mubamuba7929
@mubamuba7929 Год назад
የብዩን ማወደስ ሽርክ ሆነ እንዴ ቆይ ወይ አትስሙ በቃ
@Imworking-fm8rv
@Imworking-fm8rv 4 месяца назад
❤ 9:45
@MubarekMuhamed-od8xh
@MubarekMuhamed-od8xh 3 месяца назад
anta rasu tasaznaleh
@EdyyatHiyaru
@EdyyatHiyaru 2 месяца назад
doral ehh ahuns beza ere eski adeb ynurachihu comentaterochi lenegeru muhaba yelelew sew yet akot gin beallah haya ynurachihu yheanm ewnetegnan muhaba yemiyagegnew allah yewefekew bcha nw sledoral lalkew demo aluah awaki nw shirk mtlutnm allah slebarriyaw huneta ena lb hulu enkuan zarean nege mn asba endemtnkesakes miyak ende sew yalhone geta slalegn alhamdilah endenante aydelem allah hulunm awaki hebir yehene aym semim ere bilah haya ena adeb ynurachihu
@EdyyatHiyaru
@EdyyatHiyaru 2 месяца назад
mtasazn ante neh egnam kehon allah yzenln eski kalachihu resuln mawedes shirk eski eferu bilah hulunm egna enfjew atbelu sma ande ntsu amagn kelbu allah miwed ena yesu wedeta lemagegnet defa kena ymiln ntuh bariya allah (s.w) lbu lay miyaskemtlet brhan ale esum iman nw yeimanachin mnchi demo talaku nebyachin nw allahm mawedesachenen biwed enji aytelawm welah egna enante endemtlut lenebyachin yamlko tegbar lay beftsum yelenbetm yhea yenante philosophiy enji lela aydelem ansemam bilah andem commen ataskemtu weym atadamtu tewn euuuuuuuuu
@jwletjwlet
@jwletjwlet 22 дня назад
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💞
@MamushBadane
@MamushBadane 6 месяцев назад
Wolhi yamral ❤❤ ljoro mesmam nasheda❤❤❤❤❤
@ZibuerMahmed
@ZibuerMahmed 9 месяцев назад
የኛ ዉድ ነብይ ረሱል ሶለላአለይ ወሰለም❤❤❤❤እኖዳችኋለን ❤❤❤❤❤
@QararsaGuracha3
@QararsaGuracha3 6 месяцев назад
Saw😢
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 Год назад
ማሻአላህ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AziizaaAaziiza-gd4ll
@AziizaaAaziiza-gd4ll 8 месяцев назад
አላህ ይጠብቃችሁ እንወዳችኋለን
@SewLesew-fk5ib
@SewLesew-fk5ib Год назад
ማሻአሏህማሻአሏህማሻአሏህ የኔልዩዎችአሏህይጠብቃቹህ😍😍😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞💞💘💘💘💘💘💘💘💘💙💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💗💗💗💗💗💓💓💓💓💓
@fuadfuad4930
@fuadfuad4930 Год назад
mashaalahh
@EkramHusen-jy9eb
@EkramHusen-jy9eb 10 месяцев назад
የኔ አንደኞች ማሻ አላህ
@Sumaya3557
@Sumaya3557 11 месяцев назад
Mashaa allah 😥❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sah2773
@sah2773 Год назад
Barekellah fikum solelah xleyhi weselem
@kawulatMohammed
@kawulatMohammed 9 месяцев назад
ሙአዝን በጣም እወዴዋለሁ አፋልጉኝ
@sherifmohammed5951
@sherifmohammed5951 Год назад
💚اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ونبينا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين💚ጥሩ ሰራነው ቀጥሉበት
@abdlazizmohammed
@abdlazizmohammed 11 месяцев назад
Allhe yestesh abesheri ehetewa
@hayatrabii5703
@hayatrabii5703 Год назад
Masha Allah ❤❤
@AMINATMOHAMMED-j8u
@AMINATMOHAMMED-j8u Год назад
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tugbaboylug1856
@tugbaboylug1856 3 месяца назад
❤ቆንጆ
@ArifAli-xu8gm
@ArifAli-xu8gm Год назад
Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FootballHD55
@FootballHD55 Год назад
Masha Allah❤❤❤❤❤
@HawiGabe
@HawiGabe 11 месяцев назад
Masha allah❤
@foziyahaile9418
@foziyahaile9418 Год назад
አላህ ይጨምርላችሁ ማሻአላህ ምቀኛችሁ ድብን ይበል በዚሁ ቀጥሉበት
@nafenmusa5461
@nafenmusa5461 10 месяцев назад
Alfi s.a.w ya resulela
@AishaAbrahim-ee5hk
@AishaAbrahim-ee5hk Год назад
አላሁ መሰሊ አላ ሙሐመድ ሰለላሁ ዓሌሒ ወሰለም ያአ ሐቢቢ ያአ ረሱሉላህ እንኳን አብሮ አደረሰ❤ለሐቢቡና ሙሐመድ መወሊድ❤አላሁ መሰሊ አላ አሸራፊል ኸልቂላህ❤ያረብ በረህመትህ ጀናት ጉርብትናቻወን ወፍቀኝ አሚን አላሁማ አሚን ❤ወድ ወንድሞች ጀዛኩሙላሁ አልፍ ኸይረ ጀዛአ❤
@fafekhaton-cp8bu
@fafekhaton-cp8bu 8 месяцев назад
ስውዳችሁ❤❤❤
@وفاءالنهدي-ش2غ
@وفاءالنهدي-ش2غ 8 месяцев назад
Masha Alha الله ❤❤❤❤❤😢😢😢
@FeyimaAst-ez4mz
@FeyimaAst-ez4mz 11 месяцев назад
አለህ ያሳሚሪላቹ
@Imaan-wx7my
@Imaan-wx7my 5 месяцев назад
Maash Allaah
@sofiaalshehhi2364
@sofiaalshehhi2364 Год назад
Happyyyy mewliddddddddd
@AsnaKemal-qd9hn
@AsnaKemal-qd9hn Год назад
allah hedaya yestachu wondemoche
@abduse360
@abduse360 Год назад
Happy mawulid
@xagaltube6872
@xagaltube6872 6 месяцев назад
ألف صل الله عليك يا حبيبي يا جد الحسين ❤
@SeadaHussen-lh5mx
@SeadaHussen-lh5mx Год назад
yareb yiwefken ♥♥♥♥
@JemaJema-rn2hf
@JemaJema-rn2hf 8 месяцев назад
Sober yinureshi eheti 3 wer eko betam tensih new
@khalilahmed5789
@khalilahmed5789 Год назад
Ya rabbbb 🤲 good job Mashallah heart melting wordsss to our hearts 🥰 ❤ may Allah give you all good health and make you neighbors with our prophet SAW IN JENNAH YA RABBBBB 🤲 😊
@RihanTeshale
@RihanTeshale 10 месяцев назад
Wellahi yihen ssema anbayen mekotater yaktegnal Nebye nafkewugnal😭😭😭😭😭
@KedeMame
@KedeMame 10 месяцев назад
unkan la nabiyu molid adarsch ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ቅድሚያለተዎሂድ
ሙሀመድ የሚባለው ልጅ ግን በባለፈው. እኔ አህባሽ አይደለሁም ሡፍይም አይደለሁም. ሠለፍም አይደለሁም እያለ ሲቃዥ አልነበረደ ለብር ነጥቅም አብሮ መድረክ የሚውለው
@RiihuAhmadsaanii.
@RiihuAhmadsaanii. 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤اللهم صل وسلم مبارك عليه 💔
@aminatmohammed2752
@aminatmohammed2752 Год назад
ማሸአላህ ዋሪዳዎች አላህ ዕውቀቱን ይጨምርላችሁ
@afiyaqueen-5509
@afiyaqueen-5509 10 месяцев назад
HABIBI SAW ❤❤❤❤
@RenimRenim-um1go
@RenimRenim-um1go 5 месяцев назад
Saw saw saw saw saw ❤❤❤❤❤❤❤
@ShdjcbDhchff-ru9vu
@ShdjcbDhchff-ru9vu Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuhmmadSaed-zq4et
@MuhmmadSaed-zq4et 6 месяцев назад
Dersolegi yallah ketro
@FarhiyaGodana
@FarhiyaGodana Год назад
MashaAllah🥰🥰
@NABIYATMUKTAR
@NABIYATMUKTAR Год назад
MASHALHA GIN BIZU GIZE ALEBABSACHU
@FoziyaArgaw
@FoziyaArgaw 9 месяцев назад
ወላሂ ዛሬ እየተመለስኩነዉ ከመዲና ወደጅዳ ስደቴን ወደድኩትእና ስሞቱከባድነዉ ያላያቹም አላህ ይወፍቃቹ
@engineergebisam
@engineergebisam Год назад
❤❤❤❤
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
የመዲናው ንጉሥ የረውዳው ባለቤት ሰለ,አለ,ወሰ ሰላምታ ልከናል ከአርዱል ሐበሻ ሳንመጣ አንቀርም አሁን አላህ ቢሻ.። ሰለዋቱ ረቢ አለይክ ያረሱለሏሂ ቢአደደ ኩሉ መሕሉቃቲከ ኢላ የውሚዲን.።አለሑመ አሚን ያረበልአለሚን።።
@rabiateladewya2509
@rabiateladewya2509 Год назад
Enshealah enmetalen ankerm
@jxdjff2100
@jxdjff2100 9 месяцев назад
አላህ ልድ ይስጥሽ
@UmerSani-n9u
@UmerSani-n9u 10 месяцев назад
Very nice
@abduljebaroumer1481
@abduljebaroumer1481 6 месяцев назад
አረ አላህን ፍሩ ክላሲካል አትጠቀሙ ሲባል ይብስባቹሀል እንዴ ይገባኛል ነብያችንን እንወደዋለን ግን ቁጭ ዘፈን ክላሲካል ሀራም ነው እኮ ጋይስ ተውግን ተው
@KiyakiyaWoliso
@KiyakiyaWoliso 6 месяцев назад
❤❤😢😢
@SiyamChoraa
@SiyamChoraa 6 месяцев назад
Meshal❤❤❤
Далее
Hani Mitwasi - Shu Btestany شو بتستني
3:24
Просмотров 51 тыс.
Ловушка для археолога ⛏️
0:58
Это просто волшебная рыбка...
0:21