Тёмный

አሚር ሁሴን//ያ ሀቢቢ// አዲስ መንዙማ 2015 //AMIR HUSSEN// YA HABIBI NEW MENZUMA 2023@AMIRHUSSENofficial 

AMIR HUSSEN - official
Подписаться 181 тыс.
Просмотров 2,8 млн
50% 1

🥰 ያ ሀቢቢ🥰
@Amirhussenofficial
አሚር ነኝ ለ አላህ ብዬ አወዳቹሀለዉ።
ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
@AMIRHUSSEN-official
ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
@SelehadinHussen-official
ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
@EthioNeshida&Menzuma
ይህን ቪድዮ ያለ ፍቃድ ሌላ ቦታ ላይ መልቀቅ የተከለከለ ነው!
Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright © 2023 @AMIR HUSSEN - official ​

Опубликовано:

 

19 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@abdijemal3922
@abdijemal3922 2 месяца назад
የመጀመሪያ 9 ደቂቃ በጣም ምርጥ ግጥም ምርጥ ዜማ ከዛ በኋላ ያለው ብዙም ደስ አይልም። ረሱልን ማይመጥን ቃላቶች አሉ ለምሳሌ መከዳ ሸግዬ የመሳሰሉ ቃላቶች
@temamworku3274
@temamworku3274 11 месяцев назад
ማሻ አላህ ሀቢቢ እንዴት ደስ እንደሚል ልገልፀው አልችልም I LOVE IT ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-re7rc2rf8f
@user-re7rc2rf8f 10 месяцев назад
Wauu,mashala,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤,alaa,yicamrlkkii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ekanaji1282
@ekanaji1282 8 дней назад
አውቃለሁ በአላህ ፍቃድ ስሙን እየጠራሁ ብዙአልፌለሁ😢😢😢ሰሉ አለነቢ ያኡመተ ሙሀመድ አላሁመ ሶሊ ወሰለም አላረሱለላህ
@kewsarmuhidin1185
@kewsarmuhidin1185 11 месяцев назад
ማሻላህ ክብር ይገባቿል ባደጉት ሀገር ለማዲሆች ትልቅ ቦታ ይሰጣል ምክንያቱም ሚያወድሱት ራሱልን (ሰ.ዓ.ወ.) ስለሆነ እኛም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@user-im1js9sw5n
@user-im1js9sw5n 3 месяца назад
ማሻ አላህ
@tamila1877
@tamila1877 11 месяцев назад
ማሻአላህ👏ሙስሊም ባልሆንም እንኳን ያንተን መንዙማ በጉጉት ምጠብቀው i ever like ur vocal መረዋ 🥰🥰
@ekramabdulmelik5963
@ekramabdulmelik5963 7 месяцев назад
እና ለምን ሰልመሽ ስለምንነቱ አትረጂም3
@ritabaqala3511
@ritabaqala3511 11 месяцев назад
ማሻአላህ ወንድሜ ሶለሏሁ አለይ ወሰለም የኔ ተናፋቂ ነብይ ወላሂ ማፈቁኝ እኮ እኔም 😥😥😥 የኔ የኔ የኔ ዉድ ነብይ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤😥😥
@user-bg7pw7bk5p
@user-bg7pw7bk5p 2 месяца назад
እኔ ግን እመቤቴነው ምህ ክርስታነኝ በጣም ነው ምወደው መዝማህን እግዚያብሄር ይባርክህ
@hawabentbaba9587
@hawabentbaba9587 11 месяцев назад
መልካም ንግግክ ሰደቃ ነዉ ብለዋል ረሱል(ሰ ዐ ወ)😊🎉❤
@user-ff5cm9mz7g
@user-ff5cm9mz7g 2 месяца назад
صلي الله علية وسلم
@MekfiraTemam
@MekfiraTemam Месяц назад
Selellahu aleyhi weselem
@khuluddawd1926
@khuluddawd1926 4 дня назад
​@@user-ff5cm9mz7g😮😮
@user-sx9of9kk2u
@user-sx9of9kk2u 11 месяцев назад
አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ሰይድና ሙሀመድ ማሻ አሏህ አሚሩ የእናንተ ስራ ሁሌም ጣፋጭ ተወዳጅ ነው
@SaadaSaada-to2pq
@SaadaSaada-to2pq Месяц назад
عثعث
@SaadaSaada-to2pq
@SaadaSaada-to2pq Месяц назад
غصنستءهسمسةس
@SaadaSaada-to2pq
@SaadaSaada-to2pq Месяц назад
@SaadaSaada-to2pq
@SaadaSaada-to2pq Месяц назад
نرن
@abdu1042
@abdu1042 11 месяцев назад
አቅም አላችሁ በጣም ነው የተገረምኩበት በዚህ ሀድራ ❤❤ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም❤❤❤ያ ሀቢቢ❤❤
@zebibaahi740
@zebibaahi740 11 месяцев назад
ማሸአለህ ሁሌ እንጠራሀቸው አለህ በጀነት ከእሳቸው ጎን ያርግህ❤❤❤
@user-so1uk4mj4x
@user-so1uk4mj4x 9 месяцев назад
አሜንንንንንንንንን
@user-ip1pk9fp8n
@user-ip1pk9fp8n 11 месяцев назад
ማሻ አልላህ ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ ስለ ረሱል ሰ. አ. ወ በጣም ለዛ ባለው ሁኔታ ነው ያቀረባችሁት ተመቸኝ 👍🎉🌹🌹🌹🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏... በርቱ
@linayenebi9684
@linayenebi9684 11 месяцев назад
ማሻ አላህ ወርቆቼ አላህ ይጨምርላቹ 🤲 መገን ድምፅ አሚሬዋ 🥰 ገና ብዙ እንጠብቃለን የጅማ ሀድራ ጉድ አለው እኮ ብዙ ያልተሰሩ ስራኦች አሉ ኢንሻ አላህ 💙
@mejuna8589
@mejuna8589 11 месяцев назад
ማሻ አላህ መንዙማን ነሺዳን ከፍ ካደረጉ ማዲሆቻቼን አንዱ አሚር ነው ኸሚሳችንን ኑር አለበስከው ነቢ የኔ ነሁ ይበሉህ እመይቴ አሚናን ማነው ሴት የሚላት የአሽረፈል ኸልቅን የምስጦፋን እናት ይሄው ሴትነቷ ከሁሉ አበለጣት
@akremedin01
@akremedin01 11 месяцев назад
ማሻ አላህ ሁለቱ መንትይች ቪድዮን በጣም አሳምረውታል። በርቱ በርቱ በጣም የሚያምር ቪድዮ ነው።I really Like it...
@user-uy5hw5jm7g
@user-uy5hw5jm7g 11 месяцев назад
ቃላት አጣሁልህ መስማት ማቆም አቃተኝ ስንት ጊዜ እንደሰማሁት ወላሂ በቃ ትለያለህ ❤❤❤❤
@user-hg3ne1ho3r
@user-hg3ne1ho3r 5 месяцев назад
Wow🎉🎉🎉
@Munteha60
@Munteha60 11 месяцев назад
masha Alah Masha Alah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Masha Alah Amirr Selehadin
@user-gt7if9pr3s
@user-gt7if9pr3s 11 месяцев назад
ማሻኣሏህ የኛ ወርቃዎች ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
@user-xv2qq2rt2s
@user-xv2qq2rt2s 10 месяцев назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም በጣም ነው ተመስ😮ጭ ደጋግሜ የሰማሁት ይመችህ አቦ
@ekramabdulmelik5963
@ekramabdulmelik5963 7 месяцев назад
ስለሚ?😚
@OeDop
@OeDop 7 месяцев назад
😅❤
@user-gq6ep4pe6l
@user-gq6ep4pe6l 6 месяцев назад
Silemi
@kedAbd
@kedAbd 5 месяцев назад
Awarwab ❤
@simegnayalew2978
@simegnayalew2978 5 месяцев назад
Q⁹ò
@user-uy5hw5jm7g
@user-uy5hw5jm7g 11 месяцев назад
ስወድህ አንተልጅማ ፍቅር አስይዘከኛል ።እስከሚለቀቅ ቸኩየ ነበር ከጠበኩት በላይ ነው ማሻአላህ
@rahamat7052
@rahamat7052 11 месяцев назад
Masha allaah masha allaah masha allaah yene jagna wanddimme allaah ka ante ga yihun 👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💚💚✅️
@Gunners12589
@Gunners12589 11 месяцев назад
Masha allah ለጆሮ የሚማርክ ምርጥ ስራ ነው
@user-hd5ym4eu8x
@user-hd5ym4eu8x 11 месяцев назад
አላህ ይነወር ቀልበክ ጨምሮ ጨማምሮ አሚሬ ወላሒ ይለያል🔥🔥🔥🤲ሰለላሁ አለይሂ ውሰለም ያረሱለላህ ያ ሀቢቢ ሁል ግዜ ትናፍቁናለሁ😭😭😭
@romangina5121
@romangina5121 3 месяца назад
እኔ ኦርቶዶክሰነኛ ግን ሰእሰማው መፈሲነው የሜታደሰው ማሻላ ብዬአለውውውውው❤❤😂
@sadaethiopia6303
@sadaethiopia6303 11 месяцев назад
ማሻአላህ እጅግ ድንቅ ሥራ በ ሚገርም ድምፅ በ ጣፋጭ አገላለፅ🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️
@nuruhussenabdkadir-ck9nf
@nuruhussenabdkadir-ck9nf 11 месяцев назад
ማሻ አላህ እወዳቹሀለሁ ወንድሞቼ ዋው ነው በርቱ በተለይ እንደዚህ አይነት ስራ ላይ
@Allah__exists_without_a_plac
@Allah__exists_without_a_plac 9 месяцев назад
አላህ፣ይጨምርልህ፣ያሀቢቢ፣ሁላችንም፣የረሱሉን፣ሸፈአ፣አላህ ይወፍቀን.
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 11 месяцев назад
አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞች ላላህ ብየ እወዳችዋለሁ ማሻ አላህ እድሜ ከጤናጋ የኛ ውድ ነብይ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም የኛ ውድ ነብይ እናቴም አባቴም ፊዳ ይሁኑለወት
@nebilemam
@nebilemam 11 месяцев назад
አሚሮ❤ ወላሂ በጣም❤ ነው እምወድክ❤ አላህ❤ እረጅም❤ ሃያት❤ ከ አፍያ ❤ጋር ይስጥክ❤
@TtJimmaa
@TtJimmaa 3 месяца назад
አሚረ ዎዳሎወ
@Alhidayajemeatube
@Alhidayajemeatube 11 месяцев назад
Waw Masha Allah Batam sintabikw neber Batam miayamir sira nw Hulem Telayalek ✅✅✅✅✅✅✅✅
@maahiitube851
@maahiitube851 11 месяцев назад
Maashaa allaah Maashaa allaah Amiir koo MY hero My best👍 My king Munshid 😘😘😘
@kathirakathira2882
@kathirakathira2882 11 месяцев назад
አሰለሙ አለይኩም ወራህማቱለህ ወበራከቱሁ ዋለሂ ቀለት አጠሁሊክ የኔ መራኪ የኢስለም ጀግነ የራሱል ወደጅ ለአለህ ብዬ ኢወዲሀለው💞💞💞💞💞💯👍
@siyammuhidin3231
@siyammuhidin3231 11 месяцев назад
Hey mashallah mashallah salayew new like yaderakut ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@ummulkhair9565
@ummulkhair9565 11 месяцев назад
mashallaa ❤mashallaa ❤mashallaa ❤mashallaa ❤mashallaa ❤mashallaa ❤mashallaa ❤mashallaa ❤mashallaa ❤mashallaa ❤❤❤❤❤❤❤mashallaa ❤mashallaa
@GhCd-jz3fw
@GhCd-jz3fw 11 месяцев назад
ማሻአላ እጅግ ስራ በ ሚገርም ድምፅ በ አገላለፅ❤🎉❤❤❤❤❤
@kalidsada3654
@kalidsada3654 9 месяцев назад
Be oromigna lij eyalew miwedew ye ustaz bedru menzum amire asamireh sertehal sukren wdu mashala ❤❤❤
@lubabaahmed5973
@lubabaahmed5973 11 месяцев назад
ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤amirye hulem ትለያለህ አሏህ ❤❤❤❤❤ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@seidmohamed2232
@seidmohamed2232 11 месяцев назад
ማሽዓላህ ኑሩልን ማዲሆች የኢትዮጵያ ድንቅ ማዲሆች ናችሁ አላህ ይጨምርላችሁ የኢትዮጵያ ድንቆች🎉❤
@assiayasein4676
@assiayasein4676 Месяц назад
አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን እንኳን ሙስሊም ያደረገኝ በዚህ መንዙማ ውስጤ ደሥታ ተሞላ❤❤❤❤❤❤❤ አላህ ያቆያችሁ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 20 дней назад
A W S እኔ ያአንቱ ወዳጅ የፍቅሮት መርኮኛ በህልሜ እዲመጡ በግዜ ልተኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SofiaHassenSofiaHasse
@SofiaHassenSofiaHasse 11 месяцев назад
ያሃቢቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢ናፍቀዉኛል
@AminatAdam-yj1of
@AminatAdam-yj1of 11 месяцев назад
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ወላሂ በጉጉት እየጠበኩነበር ማሻአሏህ ማሻአሏህ ጠይቁልኝ አሚናቱን❤❤❤❤ ሀዬ ሀዬ ሀዬ👏👏👏👏👏 ሶለሏሁአለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤ ወላሂተሰምቶ የማይጠገብ ነሽዳ ብርታልኝ አሚር ሁሴን❤❤❤❤👌
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 11 месяцев назад
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ❤❤❤❤ በጉጉት ስጠብቅ ነበር አሏህ ይጠብቃችሁ የነቢ ማድሆች❤❤❤❤❤❤😊
@mabellemd4462
@mabellemd4462 8 месяцев назад
I'm Orthodox ❤🙏 ግን ይሄን መንዙማ ስንቴ እንደሰማውት እኔ ነኝ እማቀው ይሄ ድምፅ ይሄ ውብ አንደበት ፈጣሪውን ካላመሰገነ ካዲያ👏ተባረኩ
@user-mk6ik4sv2p
@user-mk6ik4sv2p 8 месяцев назад
🩷❤️‍🔥😢
@rhima689
@rhima689 11 месяцев назад
ክበሩልን እኔማ ሥወዳችሁኮ። ረጂም እዲሜ ከጤናጋ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@majidsultan678
@majidsultan678 11 месяцев назад
Wow Wow Amiir 👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤ Maasha Allaah!!!!!!!
@Semirasamira
@Semirasamira 11 месяцев назад
ያሠላም ያላም ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HIkmaHikma-td9sq
@HIkmaHikma-td9sq 11 месяцев назад
የአላህ በህልሜም በጀነትም አትከልክለኝ አልቻልኩም ከቀን ወደቀን ስሰማ ስማር ሳናያቸው እንዲ ያልን ብናያቸውስ የአላህ
@HamduIbrahim
@HamduIbrahim 11 месяцев назад
🙌በኢትዮጵያ የመንዙማን እና የነሺዳን ስራ ከፍ ካደረጉ በልጅነቱ ጀምሮ ረሱልን (ሰ 0 ወ)❤️ ማወደስ የጀመረው አሚር🥰 ዛሬም ጀሮዎችንም ነፍሳችንም አስደሳልን💝 አላህ ያክብርልን🙏 ማሻአላህ🥰 ብዙ ስራዎችን ከአንተ እንጠብቃላን 🙏 አሪፍ ስራ ነው ! በርታልን ጀግናችን💪 ስራዎችህን አልመውደድ አይቻልም❗እስኪ be like 👍 እናሳይ
@AminatAdam-yj1of
@AminatAdam-yj1of 11 месяцев назад
ትክክክል ወላሂ አሏህ ይጨምርለት❤❤❤❤
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 11 месяцев назад
አሏህ ይጠብቃቸው ያረብ💕💕💕💕
@kiyaedris3902
@kiyaedris3902 11 месяцев назад
Sallallahu alaihi wasallam habibi ya rasul😭😭😭❤️
@SulymanTeferi-ty6eh
@SulymanTeferi-ty6eh 11 месяцев назад
MASAILH
@user-it4ml1gz4n
@user-it4ml1gz4n 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ትክክል ወላህ አላህይጨመራት አሚር❤❤❤❤❤🎉🎉አላህይጠብቅህ አሚር❤❤❤🎉🎉🎉
@user-wv3kd5vw8d
@user-wv3kd5vw8d 11 месяцев назад
يا حبيبي محمد صلى الله عليه وسلم ❤❤❤
@huseenalgalamsiyyiitube
@huseenalgalamsiyyiitube 11 месяцев назад
Maashaa Allaah 😍🥰🥰🙏 hedduu takka namatti tola
@mubareksiraj-uo3dw
@mubareksiraj-uo3dw 2 месяца назад
mashallah amir allah bereka yargh
@nisriyamuhammad4734
@nisriyamuhammad4734 11 месяцев назад
ماشاء الله صلی الله علیه وسلم ❤،❤❤❤
@muzajordan
@muzajordan 7 месяцев назад
Masha Allah wendme lezih menzuma qal yelegnm ke qal belay nw wddd nw yarekut melktu bexam wsxn ynekal lbn sersro ye megbat Hayl Alew bertaln wendme Selu Ale Resul S A W ❤
@omrayin7145
@omrayin7145 3 месяца назад
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉
@MisraHassen-sd8dj
@MisraHassen-sd8dj 11 месяцев назад
በርታልን አሚሬ
@nasraabdullah1784
@nasraabdullah1784 11 месяцев назад
ይህ መንዙማ በጣም የምወዳቸውና የማክበራቸው ሼህ በድሩ አላህ ይጠብቃቸው እና በጣም እሰማቸው ነበር አንተ ደሞ በአዲስ መልኩ አዘጋጅተህ ሰላቀረብክ ጀዛከላህ ከአንተ ስራዎች የምጠላሁ የለኝም ግን ይህኛውን ይበልጥ ወደድኩት
@anwarseid3505
@anwarseid3505 11 месяцев назад
ኸረ መግቢያ ጠላሁ አሚሬ 😁😁😁 ለምሳሌ እኔ መንዙማ ይፈቀዳል ከሚሉት ጀምዓ ነኝ ግን ደግሞ የዚህ አይነት የሙዚቃ መሳሪያ እንዲገባ አልመክርም ምክንያቱም እንቁላል ቀስ በቀስ በእግሩ ይሄዳል አይደል የሚባለው በውስጡ የያዘው መልእክት ግን ገራሚ ነው❤
@user-ji2mb5hm7n
@user-ji2mb5hm7n 10 дней назад
Mahala
@user-qz5zy6xp8p
@user-qz5zy6xp8p 11 месяцев назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ይለያል ወርቆቼ ይጨምርላቹ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚♥💙💚♥💙😢😢😢😢🙋
@jemalmohammed5316
@jemalmohammed5316 11 месяцев назад
What an amazing menzuma... What a voice.
@HasenYemedinaw
@HasenYemedinaw 11 месяцев назад
ዋው ማሻ አላህ ❤❤❤❤
@aliadem5137
@aliadem5137 11 месяцев назад
ይለያል በርታ ከልጅነት እስከ እውቀት ነቢ ነቢ ትችላለህ ሙነሽድ እውነትም ሙነሽድ!!!!
@KedirYimer-ev5se
@KedirYimer-ev5se 11 месяцев назад
መታደል ነው ወላሂ
@aysha9628
@aysha9628 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤allaha ayeliychaw🎉🎉🎉
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 11 месяцев назад
❤❤❤❤
@rhima689
@rhima689 11 месяцев назад
❤❤❤❤
@kiyaedris3902
@kiyaedris3902 11 месяцев назад
Sallallahu alaihi wasallam yalsachew bado nanen
@LovelyCosmos-yg8kv
@LovelyCosmos-yg8kv 3 месяца назад
ማሻ አላህ😍
@user-jr2nf6xi5z
@user-jr2nf6xi5z 9 месяцев назад
ማሻ አላህ ወላሂ ዘፈን መስማት ጠላን❤❤❤❤
@OoooLuasd-np8no
@OoooLuasd-np8no 11 месяцев назад
Mashalla mashalla mashalla 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ejgsh8227
@ejgsh8227 9 месяцев назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አክስቶቼ ሙስሊሞች ነበሩ አሁን ግን በሂዎት የሉም እግዚአብሔር አምላክ ነብሳቸውን ይማርልኝ የአንድዋ አክስቴ ልጆቿ ግን ሙስሊም ናቸው ያለን የሀይማኖት መቻቻል ደስ ይላል እኛ ቤት ግን እንደ እህት ልምከርህ ክሊፕ ስትሰሩ መስጊዶች ላይ ብታደርጉት የበለጠ ውበት አለው
@wanagoibrahim5577
@wanagoibrahim5577 10 дней назад
Masha Allah
@wanagoIbrahim-ds6pf
@wanagoIbrahim-ds6pf 2 месяца назад
Masha Allah alx alahumasali cala sayidina mahamed scw scw 😢😢😢❤❤❤
@ABE_love_
@ABE_love_ 11 месяцев назад
ያ ሐቢቢ ዘይኑ ነብይ ማሽ አላህ😢
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 11 месяцев назад
ያጀመአ ሶሉ አላ ሀቢቢና ሙሀመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም😢❤❤❤❤❤
@romanyoutube9518
@romanyoutube9518 7 месяцев назад
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم 💚💚💚💚💚💚🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@zmzmmohamed5547
@zmzmmohamed5547 4 месяца назад
عليه افضل صلات وسلام
@zeniqune9480
@zeniqune9480 11 месяцев назад
❤❤❤❤mashaa allaah amire nurelin hayaatachu afiyaachu yirzamilaachu yane wandimoche
@Rama-it7hy
@Rama-it7hy Месяц назад
Ere indet nw miwerdilign be allah 😢❤❤❤❤
@hfhfjnfjdjud6746
@hfhfjnfjdjud6746 11 месяцев назад
ማሻ አላህ ❤❤❤ሁሌም በአንቱ ላይ ሶላትና ሰላም ይዉረድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ud6zm5mz8w
@user-ud6zm5mz8w 5 месяцев назад
ማሻአሏህ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 5 месяцев назад
🥰🥰🥰😍😍😍 ያሰላም😮😮❤❤
@zmzmzozm2140
@zmzmzozm2140 11 месяцев назад
Welecm Amiriyee dhugaa bayee sii jaalaladhaa raabiin ururiikee haa dheereesuu bayee baredaa nashiidaa aranii🎉🎉❤❤
@RiihuAhmadsaanii.
@RiihuAhmadsaanii. 11 месяцев назад
Wow maashaa Allah ❤❤❤❤ Amiriye 😍🥰جميل جدا والله حفظك الله
@aminaseid9468
@aminaseid9468 11 месяцев назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻአላህ ወላሂ ነሺዳወቻችሁ ሁለት ወንድም አማቾች ልብ ሰርስርዉ ነዉ የሚገብት ያርብ በርቱ
@aysha9628
@aysha9628 11 месяцев назад
Mashallaha baguguta metabakiw❤❤❤zare weta Mashallaha 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ayshaayshamohaji3491
@ayshaayshamohaji3491 11 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shemsiyaweliyu8288
@shemsiyaweliyu8288 11 месяцев назад
ቆንጆ ነው በርቱ ma sha allah!!
@user-bv2qz2fe1s
@user-bv2qz2fe1s 11 месяцев назад
ማሻአላህ ❤❤❤አላህይ ጠብቅህ ወንድማችን አሚሩ 🎉🎉❤❤❤
@MejideAdem
@MejideAdem 4 месяца назад
Allahe Haythn Yarzemw Wendmu
@SelhadinMensur-jm7ud
@SelhadinMensur-jm7ud 11 месяцев назад
ማሻ አላህ❤❤❤❤ሰ አ ወ😢😢በርታ
@medinacreative9170
@medinacreative9170 11 месяцев назад
ከነሺዳ እስከ ክሊፕ ጉድ ያለው ስራ ወላሂ ትችላለህ አሚሬ ❤❤❤
@jibriljibrilabdurahman5994
@jibriljibrilabdurahman5994 11 месяцев назад
Mashallah mashallah ❤❤❤👍👍👍👏👏👏👏
@officialferhantube4111
@officialferhantube4111 11 месяцев назад
የኢትዮጵያን መንዙማ ኢንዱስትሪ በአስር እጥፍ የሚያሳድግ ድምፅ ክሊፕ እንቅስቃሴ ሁሉም እንከን የለሽ ጥበብ የተሞላበት አንደኛ ስራ ነው ወላሂ ከእናንተ ብዙ እጠብቃለሁ ❤❤❤☝️☝️🙏
@ayshaayshamohaji3491
@ayshaayshamohaji3491 11 месяцев назад
I love its mazuma 🎉🎉🎉❤Amari ماشاءالله ❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌❤️❤️💐💐💐💐💐allaha please you Amari🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ekramabdulmelik5963
@ekramabdulmelik5963 7 месяцев назад
​@@ayshaayshamohaji3491 ?
@user-nj9dx9yz2d
@user-nj9dx9yz2d 10 месяцев назад
በጣም ነው የምወድህ ሙነሽድ አሚር ከማዲህነት በማለፍ ወንድሜ ብዬሀለሁኝ❤❤❤
@niya6707
@niya6707 11 месяцев назад
Amirye wallahi billahi la Allah beye ewadehalaw ya Akhira wandeme Allah elem marifawen ahunem yichamereleh❤
@abdimo2806
@abdimo2806 11 месяцев назад
አሪፍ ስራ ነው👏👏
@zaynababdhullah
@zaynababdhullah 10 месяцев назад
ዘፈን እንዲያስጠላኝ አድርጋቹ በ ነሽዳ ዉዴታ ልቤን ሞላቹት ማሻአላህ በርቱ❤❤❤
@safias4050
@safias4050 8 месяцев назад
ማሻአላህ
@fayofayo3010
@fayofayo3010 11 месяцев назад
Mashaa allah ❤❤ Hujii baredaa jabadhuu ittii fufii. Betm aref sera nwo bartaa👌👌👌👌👌
@RAHIKABDELA-ls2kf
@RAHIKABDELA-ls2kf 11 месяцев назад
mashaallah amirachn des ylal ሙሂቡን አስክሩት በሙሀባ
@user-zl4bv8wg2e
@user-zl4bv8wg2e 11 месяцев назад
Mashallah Allah yechemerlh🥰🥰
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 11 месяцев назад
አሏህየ ይህድምፅህን ለቁረአን እናለሀድስ ያርገው ያረብ።
@user-wz7bq1ic9p
@user-wz7bq1ic9p 9 месяцев назад
ማሻአላህ ቀጣም ነዉ ደስ የሚል❤❤❤
@rabijc4rt
@rabijc4rt 8 месяцев назад
Masa allhe yne habibwce
@ihabibsa6970
@ihabibsa6970 11 месяцев назад
ሳልጀምረው ነው Like ያደረኩት 🥰
@abdiyehaji3259
@abdiyehaji3259 11 месяцев назад
Let Allha Protect You Ftom any problems whenever you are Love and peace of Allha With You Forever
@farsenzakir848
@farsenzakir848 7 дней назад
Wow you are awesome when you say it in oromic that is extremely amazing. My mom love you very much when you talks oromic please come with new oromic nashida ❤❤❤
@user-kx9bo8ei8s
@user-kx9bo8ei8s 11 месяцев назад
Masha allah betam wedjewalehu❤gn nahunu tadagiwu & yebatu luaul أيمنhussan menoru yebelt asamrotal allah ytebkachihu❤❤❤
@asiyadawud8185
@asiyadawud8185 11 месяцев назад
Mashallah ❤ Mashallah ❤ Mashallah ❤🎉🎉🎉👏👏👏👏👏
Далее
НЕ ДЕЛАЙТЕ УКЛАДКИ В САЛОНАХ
00:43
НЕ ДЕЛАЙТЕ УКЛАДКИ В САЛОНАХ
00:43