Тёмный

ኒና ግርማ እና ተወዳጁ አቀናባሪ ካሙዙ ካሳ ማጀቴ አልበምን ለማስተዋወቅ | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 138 тыс.
50% 1

ኒና ግርማ እና ተወዳጁ አቀናባሪ ካሙዙ ካሳ ማጀቴ አልበምን ለማስተዋወቅ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 80   
@wasihunzeleke6087
@wasihunzeleke6087 2 года назад
ካሙዙ እረፍት አድርግ ፊትህ ላይ ብዙ ድካም ይታያል ከወንድማችን ኤልያስ መልካ መማር አለብህ እሱ ብዙ እረፍት ማድረግ እየተገባው ሳያደርግ ኖሮ ነው ህይወቱ በጭሩ ያለፈው እናም እረፍት አድርግ
@jakobatube9262
@jakobatube9262 2 года назад
ምናለ እንደዚህ ብንተሳሰብ ልክ ነህ ወንድም 🙏🙏🙏
@sumayatube-5687
@sumayatube-5687 2 года назад
ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12 ✔︎ ዕድሜ ፡ 63 ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25 ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40 እንሻ አሏህ በቪድዮ ሙሉ የሚስቶቻቸው ስም እና ከናሙሉ ታርከቸው አቀርበለው ኑ ቤተሰብ ይሁኑ❣🎓🎓🎓📚📚📚
@selamderess5071
@selamderess5071 2 года назад
የኔ ዉብ🥰🥰
@fasikaabebe3289
@fasikaabebe3289 2 года назад
የኒናን አልበም በጣም ነው የወደድኩት። የተለየ ነገር ይዘሽ መጥተሻል። ሃሳብሽን የገለፅሽበት መንገድ የራስሽና የተለየ ነው። ግጥምና ዜማውንም እራስሽ መስራትሽ ልዩ ያደርግሻል። ሁሉም ዘፈኖችሽ የራሳቸው የማይሰለች መልዕክት አላቸው። መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ። በርቺ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 года назад
በጣም ምርጥ አልበም ነው ኒናየ በርች ካሙዙ ምርጥ ሰው
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
ካሙዙ ስራዎችህ ሁሉም እወድልሀለው ጎበዝ። ድካምህ ፊትህላይ ይታያል እያረፍክ ስራ ብሮ ሺ አመት አይኖርም አይዞህ በርታ
@hillinamesfin5596
@hillinamesfin5596 2 года назад
ኒናዬ እና ካሙዙ ምርጥ አልበም ነው እናመሰግናለን 🙏🏽 በርቱልን
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 года назад
ወይ ጉድ የሆነ ደስ የሚል ነገር አላት በጣም ታምራለች
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
ካሙዙይ የኔ ጀግና እንዴት እንደምወድክ ወንድምክንም ጨምሮ አንበሳ ናቹ እረፍት አድርግ ወንድሜ እቅልፍ ተኛ ፊትክ በጣም እቅልፍ ድካም እንዳለብክ ያስታዉቃል አስብበት በርታልኝ
@birhanzewde2865
@birhanzewde2865 2 года назад
አበሳ ስድብ መሰለኝ አንበሳ ለማለት ይሆን??????
@kumsateshome4827
@kumsateshome4827 2 года назад
I`m proud of u ninaye Continue with your challenge is good work thank you so much
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 года назад
ኡፍ ተመስገን ባለሁበት አገር ከ 5 ወር በሆላ ክረምትን እየሽኘን ፀደይን ለመቀበል ፀሀይን በትንሺዬ እያጣጣምን ነው በዚህ ሁለት ቀን! ማለትም,this month March 21, it’s going to start spring !yayy👏🏽😁🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️
@daniva1687
@daniva1687 2 года назад
Hhh
@yonatangebre5002
@yonatangebre5002 2 года назад
Me too,where is it?
@meseretordofa1002
@meseretordofa1002 2 года назад
66666666666777777777677667766
@nanishow-6604
@nanishow-6604 2 года назад
ካሙዙ ግን ትዝ ይለኛል ድጋሚ በሙዚቃ እዚህ መድረክ ላይ አልመጣም ሲል!
@አዲስመንዜ
@አዲስመንዜ 2 года назад
ፐንጥጦ ነበር እኮ🤣
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 года назад
የሚበላዉሲያጣመጣ
@tikureanbessa-
@tikureanbessa- 2 года назад
We are delighted to have both of you collaborating and make a beautiful album. 🥰🥰🥰
@محبالنبي-ك2ش
@محبالنبي-ك2ش 2 года назад
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ 😍😍 ጎበዝ በርቺልን...
@أباعبيدة
@أباعبيدة 2 года назад
Ante leba muhibu neby kehonk wede allah temeles
@mulukenmuche8407
@mulukenmuche8407 2 года назад
አሽቃባጭ
@simegngirma3128
@simegngirma3128 2 года назад
ካሙዙ በጣም አቅም አለው ለኔ አንደኛ ነው
@mir5655
@mir5655 2 года назад
ምርጥ አልበም ነዉ 👌👌
@zenebeworkdoha1323
@zenebeworkdoha1323 2 года назад
Kassmas please ??????
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
በርቱ👍👍👍
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 года назад
ምድን ነው ካሙዙ ደከመው እያላችሁ ነው እኔ አታየኝም ምናልባት እድሜ ገፉ የማለት ነገር እንጂ ጥሩ ነው ያለው በርታ ወንድም
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 года назад
ኒናዬ የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያዊቷ ቢዮንሴ 😍😍❤
@דרגיהסטו
@דרגיהסטו 2 года назад
የመጀመሪያ ኮሜንት ፃፍኩ
@mahdershiferaw1576
@mahdershiferaw1576 2 года назад
Mesloh new😂
@דרגיהסטו
@דרגיהסטו 2 года назад
@@mahdershiferaw1576 ewnte new amenshe tekbey 🤣
@surafelabebe.
@surafelabebe. 2 года назад
Thank you safusha endtgabzahewu comment laye sehkehek nbre! Mirt album nw enamsgenaln kamuzu and nina yehan yemsle Album SELsetahun💛✨
@edenmogeseden8769
@edenmogeseden8769 2 года назад
ደራሲ ዳግማዊ አሰፋ ጋብዝልን
@7_183
@7_183 2 года назад
ሐበሻዊት ሪሐና😍
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 2 года назад
ኒና በርች
@nuredinsheger7919
@nuredinsheger7919 2 года назад
ካሙዙ ካሳ ስወድህ 1ኛ ነክ በርታ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰
@ሀናየናቴናፋቂ
@ሀናየናቴናፋቂ 2 года назад
ደስ የምትል ድቡሼ
@marshetbatu6204
@marshetbatu6204 2 года назад
እሄንን ማስታወቂያ አንድ ነገር አርገው ቡሽቲ አታሳየን please
@munutani1254
@munutani1254 2 года назад
ከእዮብ አልበም ቀጥሎ ሙሉ አልበም.....ኒና በርቺ....ተሰምቶ ማይሰለቹ ዘፈኖች
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 года назад
ሌላኛዋ ሚኪያ በሀይሉ❤❤
@ናኒ-ፀ4ዠ
@ናኒ-ፀ4ዠ 2 года назад
Awww good job ninuye wefershe demo ❤❤
@abewondmu772
@abewondmu772 2 года назад
ካሙዙ አቅምህን አሳይተሀል ኒና ግጥም ዜማ አሪፍ ስራ ነው
@aliyamar919
@aliyamar919 2 года назад
ሪሃናን ትመሰላለች 😊
@abelemmanuel6714
@abelemmanuel6714 2 года назад
Rihanna’n betam temeselalech..
@selameadm5985
@selameadm5985 2 года назад
መቼም አንተም ሾርት ሚሞሪ አትለንም ዳግም አልቀርብም ሰትል አልነበረም ሳይወጣላችው ሕዝብን አትዋሹ ግን አታፍርም???????
@bezasisay644
@bezasisay644 2 года назад
ፍሉስነዉ ዉዴ ችግር
@lidetatransport467
@lidetatransport467 2 года назад
ሪሃናን ትመስላለች
@random-sc6ts
@random-sc6ts 2 года назад
Yehulum artistoch sax: yesewu asteyayet ketebekut belay newi😂😂😂😂😂😄😄😄😄
@ሰውመሆን-ጐ1ሠ
@ሰውመሆን-ጐ1ሠ 2 года назад
ቢዮንሴን አትመስልም?
@eteneshkassa2558
@eteneshkassa2558 2 года назад
ከፉሲጋ በሀላ በጣም ይገርማል ለነገሩ ዘፈን የሚያዬት ኦርቶዶክስ ነው ይገርማል የሚቅምክንሰርት ዩሚገባ ያሳዜና እረ ኦርቶዶክስ በቃን ጭፍራ የማንም አዝማራ መፈጫ አንሁን
@ethiocgiabd4215
@ethiocgiabd4215 2 года назад
ሙያ እንደሌላት ክትፎ ላይ ዘላ ጉብ አልች
@shirobaee-yeabsirafitsum7849
@shirobaee-yeabsirafitsum7849 2 года назад
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@maomultimediaproduction
@maomultimediaproduction 2 года назад
lijitua tisikalech gin atisikim minim fegegita ayitayibatim why
@kebeshalemu1110
@kebeshalemu1110 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗
@jourisalam6042
@jourisalam6042 2 года назад
Welcome K k❣❣
@teddy9857
@teddy9857 2 года назад
ay kamuzu you chosed world and devil..if man get all world and loose his soul what it matters,,
@yaracell5020
@yaracell5020 2 года назад
❤❤❤
@lala-rw3zp
@lala-rw3zp 2 года назад
Nina
@ሰሚራእናቷንናፋቂ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ 2 года назад
Demtesh seyamer
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo 2 года назад
ሬሀናን ትመሰላለች
@admssufrather6870
@admssufrather6870 2 года назад
ተከፍሎኝ አልሰማውም ( ጆሮዬን እፈልገዋለው )
@shemsu1639
@shemsu1639 2 года назад
Ere abinet agonafir yigabez begziyabher
@ziz505
@ziz505 2 года назад
Kemajiet wed adebabay 😃
@wisdom694
@wisdom694 2 года назад
kamuzeeee adegna...
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 2 года назад
mnew bebijama ninaye
@yohanesgebremariam7728
@yohanesgebremariam7728 2 года назад
Desss yelal Ninye gen tenshe wefrshal tawkshal gen !!!
@kedijahussen9685
@kedijahussen9685 2 года назад
አይባልም it is fat shaming!
@aneeye6032
@aneeye6032 2 года назад
Ere plz aybalim
@biniyamhussen7932
@biniyamhussen7932 2 года назад
🔥🔥🔥🔥🔥🎼🎼🎼🎼🎼🎼👍👍👍👍
@celinehm7154
@celinehm7154 2 года назад
Ene milaw kanuzu siski ayto yemiyawk saw kale ejun yawtalygn 😅😅😅✋🖐
@degfeabijamo2892
@degfeabijamo2892 2 года назад
Oryt
@shemsu1639
@shemsu1639 2 года назад
Dmtsua des yilal shuck setl beteley
@meranfotube9419
@meranfotube9419 2 года назад
ኣሪፍ ኣድርጋ ሰጠቺዉ ኣሪፍ ኣድርጎ ሰራላት
@meandyoutube7307
@meandyoutube7307 2 года назад
የአልበሟ ፎቶ ኢትዮጵያዊነትን አይወክልም
@uniquebet4255
@uniquebet4255 2 года назад
የሀገሬ ልጆች ከፍ በሉልኝ። ነፍሳችሁ ይለምልም። በክፉ አይን የሚያያችሁ ይራቅ። እስቲ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ለ youtube ጀማሪ ነኝ። ❤🥰
@shotelmedia
@shotelmedia 2 года назад
የሽመልስ አብዲሳ ንግግር ተተረጎመ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-YY9hA_jocDI.html
@08996688
@08996688 2 года назад
They’re musically talented but they’re not good at public speaking. Love the music and that’s all that matters! ❤️
Далее