Тёмный

ኒውካስልን በጎል ጭምር የተበቀለው አርሰናል:: ሲቲ ሊቨርፑልን ማስጨነቁ ቀጥሏል:: ዩናይትድ አሁንም ግራ ማጋባቱ አስገርሟል:: 

HD Sport
Подписаться 42 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

ሁሴንና በአካል

Спорт

Опубликовано:

 

23 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 69   
@gadiderbew3493
@gadiderbew3493 5 месяцев назад
Well come Huseno &Beakal ሰላማችሁ ይብዛ ሁሴኖ ግን የእውነት ትችላለህ በጣም በተደጋጋሚ ስለማንችስተር ዩናይትድ የሚያሸንፍበት መንገድ አሳማኝ ያልሆነና እንደቡድን ምንም አይነት አይደንቲቲ የለለው ሁሌም በስፒሪትና በስሜት ብቻ የሚጫወት 19ና20ኛ ያሉ ቡድኖች እንኳን በፖዝሽን ተበልጦ እንደሚያሸንፍ ስትናገር ነበር ይሄው በተደደጋጋሚ አንተ ያልከው 100% እየታየ ነው
@admasuwakgari7587
@admasuwakgari7587 5 месяцев назад
Q
@BonoSuno
@BonoSuno 5 месяцев назад
man utd ምን እንደሆነ ሁሴኖ ሁሌም ነው የሚነገረን አብዛኛው የኛ ሀገር የዩናይትድ ደጋፊዊች ስሜታዊ ስለሆኑ ቡድናቸው ከዕለታት አንድ ቀን ሲያሽንፍ እየጠበቁ አፋቸውን መክፈት ስለሚወዱ ነው እንጂ የቡድኑ ችግር ግልፅ የተያ እያተየም ያለ ጉዳይ ነው ለማንኛውም ሰፈሩ ሰላም አደሮ ሰላም እየዋለ ነው😅
@abelbalbo3410
@abelbalbo3410 5 месяцев назад
እንኳን ደስ አለህ ሁሴናችን!!
@gashedebele9947
@gashedebele9947 5 месяцев назад
የአርሴናል የሚገርም ድንቅ ብቃት የታየበት ምርጥ ጫወታ ነበር። አብሶ ከእረፍት በፊት የቬንገርን ቡድን አስታወሰኝ። አርሴናልን ድፍን ሀያ አራት ዓመት የደገፍኩት በምክንያት ነው ። ድል ለአርሴናል። ዴቭ፡ሁሴኖና በአምላክ ግዚያችሁን ሰውታችሁ ለምትሰጡን ትንታኔ በጣም እናመሰግናለን። ኑሩልን 🎉🎉🎉
@hassenhussen6725
@hassenhussen6725 5 месяцев назад
ዛሬ ግን በሳላም ነው የዘገያችሁት እንቅልፌን ትቼ ስጠብቅ መጣችሁ
@user-kh3xk1ue3x
@user-kh3xk1ue3x 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@saraahmed293
@saraahmed293 5 месяцев назад
አንደኛ ነኝ ዛሬ አርሴ ስሜቴን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነው ያስፈነጠዘኝ ዋውውውውውውውውው አርሰናል ይችላል
@eyoby4550
@eyoby4550 5 месяцев назад
በቴናግ እምነት የለኝም ምክንያትም እሱትክክለኛ የማንችስትር አሰልጣኝ አደለም እሱበግለሰብ የማይምን አሰልጣኝ ነው
@ghezaesebhatu6163
@ghezaesebhatu6163 5 месяцев назад
እንኳን በሰላም መጣቹህ HD sport
@endalegetachew8792
@endalegetachew8792 5 месяцев назад
ሁሴኖ እና ዴቫ እወዳችዋለው የቆቅ መረቆች እወዳችዋለው❤ ባአካአልም ጥሩ ልጅ ነው በርታ ዴቭ ግን እያበዛው ነው ሁሴኖ ሲመጣ እሱ ይቀራል የሁለታችሁ ጥምረት ይናፍቀኛል
@yalewabreha7790
@yalewabreha7790 5 месяцев назад
Welcome Huseno to HD Sport, thank you for expertise analysis and BeAkal too❤
@robelbelay4136
@robelbelay4136 5 месяцев назад
Vulevu husen 👏🤣🤣 we miss u so much
@gebreyesustenagashawbayeh4492
@gebreyesustenagashawbayeh4492 5 месяцев назад
No city is not in earlier status a bit weakned but Liverpool is working to the rewards of their lively win! Van did the history to provide rewards to Clopp!
@yeabsiramessele769
@yeabsiramessele769 5 месяцев назад
Hussieno andegna neh👏
@daniman4134
@daniman4134 5 месяцев назад
ቁጭ ብዬ እናንተን ነው የምጠብቀው የናንተ ፕሮግራም ችግሩ ማለቁ ብቻ ነው
@robelmesele-rc8in
@robelmesele-rc8in 5 месяцев назад
Hussen menor alebet,
@HabibHussen-ou2tt
@HabibHussen-ou2tt 5 месяцев назад
Hussen Yene Kutr 1 jornalist
@semontaka6152
@semontaka6152 5 месяцев назад
ማኞች ትለቁ አርሰናል ትንሸ አረገው ኒካሰትልን
@Eyobtaye-vg1zw
@Eyobtaye-vg1zw 5 месяцев назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላማቹ ይብዛ በሰል ያለ ደስ የሚል ትንታኔያቹ ሁሌም ይመቸኛል ክብረት ይስጥልኝ
@josan9151
@josan9151 5 месяцев назад
ሁሴኖ እዴትናቹ ❤❤
@daniellegesse3098
@daniellegesse3098 5 месяцев назад
Kalechu acher sehat endat mulu program sele arsenal becha tawerlchu?hussen eko yha new chgerk lalochu club adelum enda lemn mizanawi athonm
@Abdrehim.
@Abdrehim. 5 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣቹ ምርጦች❤❤
@DaniyaTub
@DaniyaTub 5 месяцев назад
Please husseino tell me the meaning of key pass??ሁሴኖ የኔ ምርጥዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ🤲🤲🤲
@hdsport1605
@hdsport1605 5 месяцев назад
ጎል ሊሆን የሚችል ፓስ
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 5 месяцев назад
Good 👍
@warkamedia
@warkamedia 5 месяцев назад
በጣም የደበረኝ ቀን ትላንት ማታ የአርሰናልን ጨዋታ ባለማዬቴ ዛሬ መስሎኝ በግዜ ነው የተኛውት😢😢😢
@tewodrosgetahun2097
@tewodrosgetahun2097 5 месяцев назад
What country is this😂?
@GraceTube
@GraceTube 5 месяцев назад
😂😂😂
@Afro-sport94
@Afro-sport94 5 месяцев назад
ድጋሜ ተኛ በህልም ታየዋለህ😊
@warkamedia
@warkamedia 5 месяцев назад
@@Afro-sport94 😀😀😀😀🙏🙏
@danibirhane6638
@danibirhane6638 5 месяцев назад
ሠላም ሁሴኑ እና በአካል እንኳንደህና መጣችሁ አርሰናል ላይ ኒውካስትል ያገባው ጎል አበሳጭቶኛል ምክንያቱም በሴንት ጀምስ ፓርክ አላግባብ ያስቆጠሩአት ያቺጎል እስካሁንም ትከነክነኛለች የቫሩ እና የዳኝነቱንችግር ጨምሮ
@user-ev4tr6nm2i
@user-ev4tr6nm2i 5 месяцев назад
Hoseno ❤enkuan metahelen
@ahmedseid
@ahmedseid 5 месяцев назад
We love you Hussein!
@sikosilo8198
@sikosilo8198 5 месяцев назад
Waw zary 1 negn
@mubarekma3443
@mubarekma3443 5 месяцев назад
እንኳን ደስ አላችሁ መድፈኞቹ
@YohannesKebede-dk7me
@YohannesKebede-dk7me 5 месяцев назад
Viva Arsenal
@melakuassefa3261
@melakuassefa3261 5 месяцев назад
Husseno welcome
@AmanuelZemede
@AmanuelZemede 5 месяцев назад
ሁሴኖ መቼ ከፖርቶ የምንጫወተው መበቀል ግዴታ አለብን ።
@bubushow8621
@bubushow8621 5 месяцев назад
ድርብ ድርብርብ ድል ይልሃል በፖርቶ የሳቁብን ዛሬ ዋጋቸውን አግኝተዋል😁😁😁
@AweAws-tl2px
@AweAws-tl2px 5 месяцев назад
Husu slam alayikum biyalw!! Bakal slam biyalw ( altitude or longtude ykbdw ayimslm yhusun hasab ligara biye nw ) Davo balbt slam yibzalt!!(stret red card bvar bitay aria nw ) mame from Ethiopia jijiga!!
@user-id6by5us9w
@user-id6by5us9w 5 месяцев назад
dev ፖርቶ ላይ ያሰመዘገበውን ውጤት የተነተናችሁበት መንገድ አርሰናል ያበቃለት ነበር የሚመሰለው እንዳልኩትም አርሰናል በአሁን ሰዓት ምርጡ የእንግሊዝ ብሎም የአውሮፓ አዝናኝ ቡድን 🎉🎉🎉
@bezabihtaye7013
@bezabihtaye7013 5 месяцев назад
Gira yigbah Hussein ende Bruno techawach ale ant burden lay
@utty3720
@utty3720 5 месяцев назад
አርሰናል መበቀል ይችልበታል ዘንድሮ ስንቱን ተበቀለ ማነሺ ባለነገ አርሴ ይለያል ❤❤❤❤
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 5 месяцев назад
ሁሴኖልክነህማንችሥተርምንሊሠራእንደገባቴንሃግምአያቅም😢አሁንየሻሼደጋፊዎች ሣይወዱመዋጥአለባቸው ማመንነው😢😢😢
@kidustecle2745
@kidustecle2745 5 месяцев назад
Aye Hussein satay mawurate tewedsleh.ante aresenalen becha new yemetayew
@yosefjosi9359
@yosefjosi9359 5 месяцев назад
Husen yArsenal degafi selmhonu bicha yemisema tefa enji degagemo very much from the begineng sir yesedede chiger Untd sinager nebre የኛ suber tentan husino... Am from Asmera
@kamileabdeljelil8394
@kamileabdeljelil8394 5 месяцев назад
ዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
@user-wu7zy8xp8n
@user-wu7zy8xp8n 5 месяцев назад
yehen melata sewye yemiyabareln eneta
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 5 месяцев назад
ሁሴን የማደንቅህ በምክኒያት ነው ስለ ማንችስተር የምታወራው እያንዳንዶ ነገር በትክክል እያየናት ነው የኔው አርሴ ዋንጫውን ይበላል ቡናም ዛሬ ያሸንፋል
@user-wu7zy8xp8n
@user-wu7zy8xp8n 5 месяцев назад
ene gn ke yekrta ga bezu geze sele arsenal sele liverpool sihon erzem yale seat wesdachu teweyayalachu sele utd gn ke 5 dekika belay atawerum yehe yasetezazbal eraschun gemgemu asetekaklu zare becha nw sefa argach yetenetenachut
@AmanAman-hh5jz
@AmanAman-hh5jz 5 месяцев назад
ጥየቄ አለኝ ለአርሰናል 39 ጎል አለው 26 ጨወተ ለመቺስተር ።0 ጎል ለምን የገበው ጎል ምን በልቶበት ናው
@tilayeretta4095
@tilayeretta4095 5 месяцев назад
አርሰናል አርሰናል አርሰናል ዋንጫ ይበላል በዚ ቸዋታ ከቀጠለ
@mussiemussie7597
@mussiemussie7597 5 месяцев назад
ዳዊት ለአርሰናል ያለው ጥላቻ ወደር የለውም ጎሉ ትክክል እንደሆነ የራሱን መላ ምት የውጪ ጋዜጦች እንዳሉት አድርጎ ማቅረቡ ያሳፍራል
@Afro-sport94
@Afro-sport94 5 месяцев назад
ሁሴን ውጤት ብቻ አይቶ የሚናገር ጋዜጠኛ አይደለም። ለዛ ነው እሱን መስማት ያስደስተኛል። ዳዊት ትናንትና የኒውካስል ጎል ትክክል መሆኑን የማይረባ መረጃ ይዞ ሊያሳምነን ሞክሮ ነበር። እባካችሁ እራሳችሁ ያመናችሁበትን እንጂ የሚዲያ ጩኸትን ገልብጣችሁ አትንገሩን። ማንቼ ለውጥ እንዳለው ውጤቱን ብቻ በማየት ብዙ ሲባል ነበር። ሃቁ ግን ቡድኑ ምንም የራሱ ስልት የሌለው ተራ ነው። መንሱር አብዱቀኒ ደግሞ ማንቸስተር የተለየ አድርጎ በተከታታይ ይዘግባል። በእውነት ግን ማንቼ ከወገብ በታች ያለ ቡድኖች ብቃት አላቸው። አርሴናል ትክክለኛ መንገድ ላይ ናቸው። የፖርቶ ሽንፈት ብዙም የሚጋነን አይደለም። ኒውካስል እንግሊዛዊው አሰልጣኝ ስለሆነ እንጂ መባረር አለበት።
@derejehabtawold833
@derejehabtawold833 5 месяцев назад
ሁሴን አርሰናል ሲሸነፍ ትጠፋለህ
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 5 месяцев назад
ማንችስተር ሁሴን እንዳልከው ምንም የጨዋታ አቀራረብ የሌለው ቡድን ሆኗል በተለይ አንድ አጨዋወት ብቻ መምረጡ እርሱም በመልሶ ማጥቃት መጫወት ይፈልጋል ፍላጎቱ ግን በነጭናጫው ቡሩኖ የተሳካ አይሆንም ምክንያቱም ኳስን ለመልሶ ማጥቃት የሚያቀብልበት መንገዶች ግዜውን ያልጠበቀ ነው ሌላው ብራዚላዊው አንቶኒ እንዲሁ የሥነ መግባር ችግር ስላለበት ቡድኑን እየጎዳው ይገኛል ለእዚህ ሁሉ ተጠያቂው ቴን ሃግ ይመስሉኛል ቡድኑ የኔ የሚለው አጨዋወት የሌለው ቡድን ሆኗል ማንቼ
@Afro-sport94
@Afro-sport94 5 месяцев назад
በግለሰቦች ጥረት እንጂ እንደ ቡድን ምንም የራሳቸው የሆነ የጫወታ ስልት የላቸውም። አሰልጣኙ ፍፁም ለፕሪምየር አይመጥኑም።
@wendetesfaye375
@wendetesfaye375 5 месяцев назад
Please ደቭን ይዛችሁ ግቡ!
@tewodroscherenet6655
@tewodroscherenet6655 5 месяцев назад
,,,, , HA ,,, Sport, Heusen and Arsenal Sport ... ይሄ ጋዜጠኝነት አይደለም
@tewodrosgetahun2097
@tewodrosgetahun2097 5 месяцев назад
Porton b medaw arsenal yremermewale.don't wor arsenal fun..
@tewodroscherenet6655
@tewodroscherenet6655 5 месяцев назад
ሁሴን ይመጣል ብዬ ነበር የአርሰናል ደጋፊ ይገርማል
@jemalreda4391
@jemalreda4391 5 месяцев назад
ሻሼዎች ጽናቱን ይስጣችሁ አርሰናል በፖርቶ አክሲደንታል ሽንፈት ቢያግልጥመው ፍነጠዛችሁ የሚገርመው ፈረንጆቹም ተመሳሳይ ነን ጎልድ ብሪጅም ሲፈናጠር ነበር 😂😂😂😂
@mogesabebe6758
@mogesabebe6758 5 месяцев назад
ለምን የአርስናል ጣቢያ አትሉቱም የሲቲም የማንቼ ጫወታንም እንጠብቃለን ነገሩ ታደርግ ------
@samijosi802
@samijosi802 5 месяцев назад
ሁሴኖ አርሰናልን አምነሀ እንዲህ በስሜት ፍፁም አድርገህ አደናንቀአቸው ስታበቃ ነገ ላይ ደግሞ ሲያስቆዝሙክ እንደምናይ ምንም ጥርጥር የለኝም። ሁሴኖ እንዲሁ ልፋ ሲልህ እንጂ ዋንጫው እንደሆን የሲቲ ነው ከሲቲ ቢያልፍ እንኳን የሊቨርፑል ነው የሚሆነው።
@mikotube460
@mikotube460 5 месяцев назад
አቤት ወሬ.... ቀንህ ነው አውራ... ደሞ የፖርቶን ጨዋታ ታስተባብላለህ....የሲቲ ቢ ቡድን ይቦንስዋል አርስናልን ምን ይላል
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 5 месяцев назад
እናንተን ብሎ ጋዜጠኛ
@yeshakbekelelegesse5120
@yeshakbekelelegesse5120 5 месяцев назад
አርሰናል ሲያሸንፍ እሮጠህ ትመጣለህ ሁሴን አድሎዋዊ ነህ
@tigistminalearega1370
@tigistminalearega1370 5 месяцев назад
ለመተቸት ባንቸኩል መልካም ነው አጋጣሚ ስለሚሆን ነው እንጂ ሁሴን በዚህ አይመዘንም እንታረም
Далее
кукинг с Даниилом 🥸
01:00
Просмотров 378 тыс.
Учу Стефа крутить 🏀
0:33
Просмотров 1,1 млн