Тёмный

ናሂና ዉብዬን ባልጠበቁት prank አደረኳቸዉ😱 

Dagi Tube
Подписаться 80 тыс.
Просмотров 107 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 633   
@ydue5437
@ydue5437 Год назад
ፕራክ ነው አላቹ አይደል ምን እራሣቹን ትወጥራላቹ😢😢😢😢
@tigigetu3792
@tigigetu3792 Год назад
እስኪ እንደኔ የኩቻ አሳሳቅ የሚያስቀው😂 እንጀት እራቅ ይለዋል
@ሰብለዘተዋህዶ
@ሰብለዘተዋህዶ Год назад
እኔ የምር እየሳቀ አይመስለኝም 😂😂😂
@tigigetu3792
@tigigetu3792 Год назад
@@ሰብለዘተዋህዶ እዎ ክክክክክክክክ
@mesiyegetaliji9573
@mesiyegetaliji9573 Год назад
Enem😂😂😂
@tizitaadisu769
@tizitaadisu769 Год назад
Kkkkkk እኔ እራሱ የምሩን ሁሉ አይመስኝም
@masalomasalo-k6k
@masalomasalo-k6k Год назад
❤❤❤
@siko8620
@siko8620 Год назад
ናሂና ውብየ ስታናዱ እሱን እየመታችሁት ዛሬ እሱ ፕራክቢያረግ እደዚህ መቆጣት የለባችሁም ነበር ሶሪ
@mulu5
@mulu5 Год назад
❤❤❤❤ጥሩ ስራ ነዉ እነሱን ፕራንክ ያዋጣል ማዘርን አታናዳት በተረፈ በርታ እረ አትቆጡት እንዴ እየመታችሁት አይደል እናተ ሰለዚህ አትቆጡት ሙቆ አችሁ ነበር አቀዘቀዛችሁ 😂
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ
ዴምሪኝ ውዴ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
እዴ ምን አጨረጨራችሁ🤔 እናተስ ፕራክ እያረጋችሁ ስትጫወቱበት አልነበር ሆይ ደጊ እሰይ እንኳንም አረካቸው 😂
@amran9326
@amran9326 Год назад
አትቆጡት እናተስታረጉ ደስይለቸኋል
@ዜድጉራጌዋ-ነ2ቀ
@ዜድጉራጌዋ-ነ2ቀ Год назад
ብዙ ግዜ ትዝብት የምወሥደዉ ነገር ቢኖር ናሆምና ዉብዬ ፕራክ ሥታደርጉ ወይም ለየት ያለ ነገር አድርጋቹ ሥታናድዱት ምንም አይመሥላቹም እሡ ግን ፕራንክ ሢያደርግ ለምን ትቆጡታላቹ
@mariamtesfalem2101
@mariamtesfalem2101 Год назад
Eko lemin endiyamicherechirachew liju adagi new tewut
@bethlehem829
@bethlehem829 Год назад
ይች ውሀ መድፋት ፕራንክ ደስ ትለኛለች 😂😂 ድሮ ሄሉና ናሆም ተጫውተዋታል😂😂
@rozijibo-cq8hq
@rozijibo-cq8hq Год назад
ልጁ ግን ክብር አለዉ ለዉብዬ እንጂ ስቲዘዉ ግፍትራዋት ይሮጥ ነበር በረፈ ታምራላችሁ ❤️❤️
@HhDdgg-o1u
@HhDdgg-o1u Год назад
ፕራክ ነዉ ካላችሁ ወዲያ አትቆጡት በተረፈ ሳቃችሁ ምናምን በጣም ደስ ይላል ዳጊ በርታ ሁሌም ፕራክ አርጋቸዉ በተረፈ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarinena4266
@sarinena4266 Год назад
ናሂ ለራስህ ፕራንክ ስታደርግ ደስ ይለሀል አንት ስትደርግ ያንጨርጭርሀል
@mullumop
@mullumop Год назад
እነሱ ሲሆኑ ብቻ ደስተኛ መሆንይሚችሉት እንጂ ይቆጣሎ ሁለም እንደዚጡሩ ስረተአል❤❤❤❤❤❤❤
@marrhiwot5196
@marrhiwot5196 Год назад
ዉብዬ ደሞ ምንቅርምንቅር አትበይ ናሒም አታሽቃብጥ ለዉብዬ ስንት ፕራንክአደል የምሰሩት እናንተ እኚኚኚኚ አትበሉ አቦ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Год назад
ውብ እየ ግን ፀባይሺ ከባድ ነው ምን አንደደሺ አች እናተ በጥፊ ስትመቱት አልነበረም
@sadaalsabban1509
@sadaalsabban1509 Год назад
በጣም ትገርማለይ😊😊ትቆጣለይ
@መክሊትየተዋህዶልጅ-ዠ6ሸ
ተማክረው ነው ምክንያቱም አንዳቸው እንኳን ስልክ አልያዙም አስበውበት ነው
@saadahgh8867
@saadahgh8867 Год назад
ውብየ ለባልሽ ቤተሰብ ክብር ይኑርሽ ሁልግዜ ሳይሽ ዞርበል ትይዋለሽ ልጁ በስረአት ስላደገና ላቺ ክብር ስላለው እንጂ አሁን አፍላ እድሜ ላይነው እንደዚህ ስታከለፍፍችው መገልመጥ አያቅተውም ግን እንደሰሳ ዞርበል አይባልም ወልደሻል አንቺ የልጅን ስሜት ታውቂያዋለሽ ስረአት ይኑርሽ😢😢😢
@michaelalem3845
@michaelalem3845 9 месяцев назад
አቃጣሪ እነሱ ይተዋወቃሉ ምን አገባህ፣(ሽ)
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 3 месяца назад
Areee tikikl nach lijtuwa sela min qibxrna nw mitawor lijituwa betam lik nat awo wube betesabun makibar alabat kalakabarach tada yetugar nw lanahi fiqr mitasayo​@@michaelalem3845
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
እሰይ ደግ አደረጋችሁ እናንተ ስንቴ ፕራንክ አደረጋችሁት ደግሞ ትቆጡታላችሁ 🤣ወይ ዳጊ ፕራንክ አደርጋለው ብለህ ተጫወቱብህ በርታ እሺ mother ጋር ቪዲዮ ሥራልን በጣም ነው የምወዳት 🥰
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys Год назад
ሁለየም ከማሚ ጋር ስራ ዳጊ❤❤❤ በተርፈ በርታልን ጎበዝ🎉🎉🎉
@garewendu1777
@garewendu1777 Год назад
Enen simeslegn yihenin prank temekakrew yeserut yimesĺegnal mikniatum kewici sigebu minim ayinet eqa alyazum prank mehonun bayawku silkachew weyim yehone negerachew besbiso neber😏😏😏😏
@nefisa70
@nefisa70 Год назад
ትክክል ከዚህ በፊት ሥልካቸው አበስብሰሷል የሔሉ ምንም አላዙም ቢባል ሥልክ አለ
@selamlove6129
@selamlove6129 Год назад
ናሂ ሲዞር በሣቅ ገደለኝ ሽቱን የለቀቀዉ አስመሠለዉ😮😂😂😂😂❤❤❤
@sadaalsabban1509
@sadaalsabban1509 Год назад
እናተ ስታረጉነዉዴ ዴስ እሚላችሁ ሆ እራስ ወዳዶች
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ
ዴምሪኝ ውዴ በቅንነትት
@sadaalsabban1509
@sadaalsabban1509 Год назад
@@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ እሺ
@zina5085
@zina5085 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂 ተመችቶኛል ዳጊ ሁሌም ስራላቸው
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ Год назад
አወ እሡን ሢያሥለቅሡት
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy Год назад
ኽኽኾኾኾኾ አዎ ሑሌም ሥራቸዉ
@SeadaaberaV
@SeadaaberaV Год назад
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፖራክ ነወ አላህ በተሠቦችህን ይጠብቅ እልህ ፊት ለአማራ
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Год назад
ኧራ ተይ ዉብይ እና ቤታችን አደለም አላለች ለልጁ ሞሮናል እንኳን ጠብቅ😢
@meseretdeboch1649
@meseretdeboch1649 Год назад
ዳጋዬ አሳሳቅህ ራሱ ደስ ይላል ቀጣይ ከማዘር ጋር እንጠብቃለን❤❤❤❤❤
@DxbDd-yz6pr
@DxbDd-yz6pr Год назад
አትቆጡት እናተስ በጥፊ ትመቱት የለ
@RahmiYube
@RahmiYube Год назад
በጣም ሲያናድዱ
@fikrrrrrr
@fikrrrrrr Год назад
ሄሎ ና ናቲ ሰላም ናቸው ለምደነው የጠፉት 😳
@Emusha560
@Emusha560 Год назад
ጭር ሲል አወዱም አደል😂😂😂
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
Tiktak ለይ አሉ በደርዘ ን ናቲና ሔሉ
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ
ዴምሪኝማሬ በቅንነትት
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ
​@@Emusha560ዴምሪኝውዴ
@fikrrrrrr
@fikrrrrrr Год назад
@@mhsenailmhsenail2098 እሺ ማማየ ናፈቀኝ እኮ እባክሽ ንገሪኝ 🥺😥
@የኔዉቤእነዉ
@የኔዉቤእነዉ 10 месяцев назад
ዳጊ በጣም ነዉ ፈታየአልኩት 😂😂😂😂ምን ቺግር አለዉ ጫወቻ ነዉ ናሂ ለምን ተናደደ 😂😂😂😂ስታምሩ በጌታ አይለያችሁ 🙏🙏❤❤❤❤
@khadowaliso2201
@khadowaliso2201 Год назад
😂😂😂😂😂 ደስስስ ትላላቹ አዲስ ቤተሰብ ነኝ ለዳጊ ኮሜዲዉ😂
@ማራናታ-ከ5ጘ
@ማራናታ-ከ5ጘ Год назад
ዉብዬ ብቻ ነው ፕራንክ የሆነቹ Nahi ያቃል ጅምሩን 😮😮😮
@debirekewakibtsurakoyomedia
ወይኔ ሳቅህ😅😅😅❤❤❤ ልጄን አትምቱት ዳጊዬ ልጄ እንደት ነህልኝ 😂😂😂❤❤አያልቅብህም በርታ እሽ የኔ ዉድ አርፍ አይዲያ ነዉ ለላም አርፍ አርፍ ነዉ ግን ብርዱ ወይኔ
@zina5085
@zina5085 Год назад
ዳጊዬ ጎበዝ በርታ በአጭር ቀኖች ሰብስክራይብህ አንደኛ ነው❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Год назад
ታዋቂ ዩቱዩበር ወንድም እያለው ታድያ በቶሎ ባያድግ ነው ሚገርመው😊
@zina5085
@zina5085 Год назад
@@yeshumethiolove275 ትክክል የምር
@mahiyena7049
@mahiyena7049 Год назад
ናሂ አንተ ስትደፍባት ነገሩን አቀለልከው ❤😂😂
@RemlaGetachew
@RemlaGetachew Год назад
የምንቁጣነው እናንተ የፈለጋችሁትን ታደርጉት አላችሁ በራሳችሁ ሲሆን ቁጣችሁ አፍንጫችሁ ስር ነው😂 ቅመሱት 😂😂😂😂😂አይ ውብየ ስታሳዝን
@astuastu9903
@astuastu9903 Год назад
ማርያምን ሲያሳዝን የጨዋ ልጅ ደሰ ሲለኝ እሄ እንደኔ ነዉ እድገቱ🥰🥰
@f8863-z7k
@f8863-z7k Год назад
ፕራክ ነው አላችሁ ምናለ ብታልፉት😊
@Zzzzz-e7j
@Zzzzz-e7j Год назад
ተመካክረው ነው ያስነቃል😂😂😂
@Rahmna-h7w
@Rahmna-h7w 5 месяцев назад
ሠህ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Год назад
ዳጊ ደግ አደረካቸዉ 😂😂ለምድነዉ የምትቆጡት ዳጊ ለታ አስቦነዉ አየሩ ሙቀትነዉ አቀዘቀዛችሁ 😂😂😂❤
@RahmiYube
@RahmiYube Год назад
እነሱ ሲያደርጉት ደስ ይላቸዋል
@eezx5065
@eezx5065 Год назад
እናተ ስታረጉ ይሱ አይቁጣም አናተ ግን ይሱን ትቁጣላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj Год назад
ባልና ሚስቶች በጣም ወፈራችሁ
@ethiojole
@ethiojole Год назад
የቪታሚን ምቾት 😅😂
@titititi6005
@titititi6005 Год назад
​@@ethiojole😂😂😂😂😂
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 Год назад
ዉብየ አክብሪ ስለተባለች ፀጥ አለች😅😅😅 ኮሜት አቡቤ ስራአት ትለምጂለሽ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 10 месяцев назад
አትመቸኝም የሆነች ጭቃ ምርጊትነገርናት
@fanytesfaye
@fanytesfaye Год назад
ያንተ ፕራንክ ይሻላል ዳጊ 😂😂😂❤️በርታ 🥰🥰🥰ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ
ዴምሪኝ ውዴ በቅንነት❤❤❤
@hanahana1960
@hanahana1960 Год назад
የሱ ይሻለል ከምር
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Год назад
እናተ ደግሞ ማረያምን ስታስጠሉ ሰው ፕራክ ሲያደርጋችሁ አትወዱም እናንተ ብቻ ስትጮሁበት ስታስጨንቁት ነው ደስ የሚላችሁ ስታስጠሉ ኢጨ ዳጊ በርታ ጠክር እነሱን ተዋቸው
@fatemah3383
@fatemah3383 Год назад
ልጁን ነክስቺው 😅😅ዉብዬ 🥰🥰የመዳም ቂመም 😘
@natanemu9304
@natanemu9304 11 месяцев назад
አኩቻዬዬዬዬዬዬ አሰይ ደግ አደረገ እረ አታስጠሉኝ እናተ ናቹ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቹ እዳትላቸዉ
@mariumrasel5016
@mariumrasel5016 Год назад
ናሂና ውብዪ እረ እባክች እንደምወዳችሁ ጠላኋችሁ ኸይር እሡን ስትነገር እያረጋችሁት አደል አሁን እሡ ሢያረጋችሁ ምን ትወጣጠራላችሁ
@መሪምቱዩብወሎየዋ
እሰይ ደግ አርካቸዉ እነሱ የተጫወቱብህ አይደል በተለይ ዉብየን ተበቀላት
@جميلهحوسين
@جميلهحوسين Год назад
የምክክር ሰልክ ሳየዙ ውድወጨውጡ😂😂
@gfgjghfjdjfjdjjf7328
@gfgjghfjdjfjdjjf7328 Год назад
የምክክር መሆኑ ስልክ አልያዙም ሁለቱም😅
@SiSi-b5h
@SiSi-b5h Год назад
አትቆጡትለምንእደአይዞህ በርታ ደግአረካቸው 😂
@hanahana1960
@hanahana1960 Год назад
ዳጊየ mathern/ፕራንክ አድርጋቸው "የባለፋው ፕራንክ እንዴት እንዳሰቁት 😍😍😍😍😍
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Год назад
ብዬ ፕራንክ ሥትደረጌ ለምንድነው የምትናጀጂ ሥንት ሠውነው የሚመለከተው ሢቀጥል ይቅርታ ይይቁሻል ናሄና ኩቻ ፕራንክ ብታነጊያቸው አይናደዱም ንዴትሽ ቀንሺ ሠውን የሚወድሽ ያክል እንዳይጠላሽ ኩቻ ማለት እንደ ታናሽ ወንድምሽ እዩ እየሣቀ ይቅርታ ሲጠይቅሽ ትናጀጃለሽ
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 3 месяца назад
👍
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
ደግ አደርካቸው አንተን ስንትየ ፓርክ ያደርጉህ ተመችቶኛል👌👌😂😂
@tsehaytube
@tsehaytube Год назад
የውብዬ አረማመድ ነው በጣም ያሳቀኝ😂😂😂😂
@BbaaeryhBAASRCFF
@BbaaeryhBAASRCFF Год назад
ለሚን ትቆጡታለችሁ😂😂😂😂😂
@ffan1065
@ffan1065 Год назад
ደስ ትላላችሁ ግን ፕራክ ነዉ ሲላችሁ አትቁጡት 🥰🥰🥰
@sfggndfc-79
@sfggndfc-79 Год назад
ታዘብኋችሁ እናተ ስታደርጉት ደስ ያለችኋል ገና ዛሬ ብራክ ብትደረጉ ሁለታችሁም ተቆጣችሁ ብቻ መጨረሻ ደስ አላችሁኝ
@bazakason8474
@bazakason8474 Год назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ደስ የሚል ፕራንክ ነው
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 Год назад
ስታስጠሉ ፕራንክ ነው ተብላችሁ እጭ እኝ አትበሉ በቃ
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Год назад
ጥሩ አረገሀል የነሱ ቢቻ ሰሰራ ደሰተኛ መሆን የለም ❤❤❤😂😂😂
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Год назад
ምክክር😂😂😂ምንም ሳይዙ ዉጭ ቢሆንም ይመችህ ዳጊ ምን ያስቆጣችሀል ንቅሻዉ ደግሞ😂😂😂😂
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
እውይ ዳጊየ ሁለየም ሳቅ😂😂😂
@GudGuf-bp6ow
@GudGuf-bp6ow Год назад
የኔ ዉዶች ስወዳችሁ❤❤❤
@ሳለቅዱስገብርኤል
ስታስጠሉ እናንተ እየመታችሁት አልነበር ደፋሮች በል ናሂ አትጩህበት የእናንተ ጊዜ ልትደሰቱ የእሱ ጊዜ ልትቆጡት😮😮😮
@Yosebeny
@Yosebeny 4 месяца назад
አሰይ ደግ አደረጋችሁ እናንተ ስንቴ ፕራንክ አደረጋችሁት❤❤ወይ ዳጊ ፕራንክ አደርጋለዉሁ ብለህ ተጫወቱብ ስታምሩ❤❤
@umuemranumuemran6522
@umuemranumuemran6522 Год назад
ኩቻየ የኔ ሳቂታ ደሰ ሰትሉ ግን ውብየ ግን አንቺ ብቻ ሰታርጊነውጂ ሰው ሲያርግሸ የማትወጂው ነገር፣🤔👌
@Zainaba-k4w
@Zainaba-k4w Год назад
ሄሉ ትዝ አለችኝ😂😂😂 እሷም አርጋቸዉ ኘበር❤❤❤😂😂😂
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el Год назад
ዳጊ በርታ ግን ቤተሰብ እሚለውን ቃል አትደቃጋግም ፣ደቂቃ አሳጥር የግል አስተያዬቴነው በርታ❤
@messi-ru8gs
@messi-ru8gs Год назад
በርታ ወንድማችን ጎበዝ
@QerFfg-gk4kq
@QerFfg-gk4kq 3 месяца назад
ውቤ በጣም ታካብጃለሽ ፀባይሽን አስተካክሊ የእውነት
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk Год назад
ዳጊዬዬ 😂 ወተት በእርድ አፍላና ጠጣቀት ለ3 ቀን ዝንጅብልም ጨምርበትና እርዱን እዳታበዛበት በጣአም አሪፈ ነው እኔም እነደዛ አርጌ ነው የተወኝ
@bitewm7998
@bitewm7998 Год назад
እርድ ጥሩ ነው ለጉፍን ማሪ
@RitaRitacell-w7o
@RitaRitacell-w7o Год назад
እናተ ስት ፕራክ ታደርጋላችሁ ምን አንጨረጨራችሁ🙄🙄 ደግ አደረካቸዉ😂😂
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 Год назад
እንድ ለምን ትቆጡታላችሁ እናተ ብቻ ፕራንክ ስታረጉ ብቻ ነው ደስ የምላችሁ አትቆጡት
@frekassaye141
@frekassaye141 Год назад
አንቺ ፕራንክ ስታደርጊ ነው እንዴ ደስ የሚልሽ ልጁን ለምን ታሳቅቂዋለሽ ኤጭ😮😮😮😮
@ሰናይትአዳለም
@ሰናይትአዳለም Год назад
ናሂ ግን አትቆጣው አተብራክ እያደረከው አይደልእደ
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq Год назад
ፕራክ ነወ ሥትባሉ አሠሚምእንዴ እናተ ሥታደረጉት አትቁጡም አሡሢያረጊችሁ ትቆጣላችሁ ሌሸ
@AyatMensur
@AyatMensur Год назад
ሠራላቹ ውብዬ ሥቴድ አሳቀችኝ❤❤❤❤
@hayattube2717
@hayattube2717 Год назад
ስደት ያላቹሁ እህቶቸ ያስባቹሁት ተሳክቶ ላገራችሁ ያብቃን በተረፍ በረቱ ከመዳም ድረቀት ያውጣን
@genetzegeye3752
@genetzegeye3752 Год назад
የኔ ጌታ ኩቻየ ስወደው እኔኮ አሳሳቆቹ❤❤❤😂😂😂
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs Год назад
ዋወ ስራህላችሁ ዳጊ በርታ የኔ ወንድም❤❤❤❤
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 Год назад
የጎዳና ሻወር በርታ ❤❤❤🎉🎉🎉
@mametohem7990
@mametohem7990 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ተባረክ
@زهره-ع1ج
@زهره-ع1ج 3 месяца назад
ግርፍጥ ነሺ ውብየ ይሂልጂ እደልጂ አይደለም የሰው ክብር ይጠብቃል ለምን ቤተሰቡ መልካም አሳዳጊ ስለሆኑ
@TsgeredeM
@TsgeredeM Год назад
ውድ የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እዴት እደምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@masaratgetu1214
@masaratgetu1214 Год назад
ምርጥ ስራ ነው dagi በርታ
@hayattube3185
@hayattube3185 Год назад
እደ ለምን ትቆጣላችሀ ፓራክ ነው አለ እኮ እናተ ለርሳችሁ ስታርጉ ብቻ ነው ደስ የሚላችሁ😅
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Год назад
😂😂አሰይ ሰራላቹ እናተ ፕራክ ስታደርጉት ደስአይደል ሚላቹ😂😂😂😂😂😂እሰይ በርታ
@zeritutube
@zeritutube Год назад
ወይኔ ዘንጠዉ ቢሆንስ ዉጭ ሊወጡ ቢሆንስ 😂😂 ግፈኛ አይዞሽ ዉብዬ😂
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ
ዴምሪኝ ውዴ🎉🎉🎉
@لبابالبابا
@لبابالبابا 11 месяцев назад
እንደዛሬ ሥቄ አላቅም እሥካለቅሥ ድረሥ😂😂😂😂😂😂😂😂
@ekrumohemed7619
@ekrumohemed7619 Год назад
እደ ይሽራ ምንይጨቃጨቁታል ጎበዝ ዳጊ ሆሆሆሆ ምን ያነዛንዛቸዋል
@selamkoo1566
@selamkoo1566 2 месяца назад
ያተ ልጅ ፕራክ እና እዉነታ እኮ የተለዬ ነዉ😂😢🎉❤
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
እረ ናሆም ፕራንክ ነዉ ሻዋር እንድወሥዱ ብሎ ነዋ ናሆም
@meronmery-n7o
@meronmery-n7o Год назад
እንዴት እንደሚያሳዝነኝ ይሄ ልጅ እነሱ ፕራክ ሲያረጉ ኖርማል ነው እሱ ሲያረግ ምንድነው ቁጣ እንኳን አረክ
@almaslooo9659
@almaslooo9659 Год назад
ኦኦኦ ውቢዬ ዬኔ ቆንጆ አሰዘንችን ኦኮ አየዞሺ
@alimaalima1988
@alimaalima1988 Год назад
ዋዉ ስታምሩ❤❤❤
@husein-Nur
@husein-Nur Год назад
ግን ሳያስቡት አይመስለኝም እኔ በራሴ የምክክር ነዉ የሚመስለዊ ፣ምክንያቱም ከዎደዉጭ ሲገቡ የለበሱት ልብስ የዉጭ ልብስ አይደለም ።
@HayatTub-i3d
@HayatTub-i3d Год назад
በሉ እናተ ብልጥ አትሁኑ እሱን ስንት አርጋችሁታል😊
@natanemu9304
@natanemu9304 11 месяцев назад
እሰይ ደግ አረጋቹ አካብዶች ልጁ ስነስርአት ያለዉ ነዉ አበረታቱት
@housemaid3260
@housemaid3260 Год назад
እንኳን.ሰረሀላቸዉ😂😂😂😂ደሞ.ይናዳደሉ😳
@askidesta4271
@askidesta4271 Год назад
ሄሉም አደም ልጆቹን በውሀ ልትገሏቸው ነው😂😂 ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ
@Tig12342
@Tig12342 Год назад
እቺ ውብዬ የተባለች እራሳ እደፈለገች ታደርጋለች አኩቻ ሲሆን ማኩረፍ ይደብራል ሲደፋበት መሳቅ ያስጠላል አሮጊቴ አሻሽሉ
Далее