Тёмный
No video :(

ዳጊ ገንዘብ ሲሰርቅ ዉብዬ ያዘቺዉ! ፕራንክ ልናረገዉ ብለን ፕራንክ ተደረግን🥺 

Nahi Tube
Подписаться 175 тыс.
Просмотров 94 тыс.
50% 1

#nahitube #couples #eregnaye
ሰብስክራይብ ያርጉ እንወዳቹሀለን❤
‪@DagiTube123‬

Опубликовано:

 

22 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@madina3096
@madina3096 10 месяцев назад
ናሂ ደስ የሚለኝ ነገር ሚስቱ ወንዲሙን በቀልዲኳን እንዲተናገረው አይፈልግም ክብርና ፍቅር ከቤተሰብ ይጀምራል እሷነም ቤተሰቦቹ ኦንዲናገሯት አይፈልግም ደስ የሚል ቤተሰብ❤
@seadaawol8455
@seadaawol8455 10 месяцев назад
የኔ ባል እንደዚህ ነዉ አልሀምዱሊላህ
@beletudebele5964
@beletudebele5964 10 месяцев назад
Kkkkkkkkkkkkkkkkkk❤❤❤❤
@Yashi-ry8tv
@Yashi-ry8tv 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂kkkkkk
@wudewude
@wudewude 10 месяцев назад
​😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx 10 месяцев назад
Tikikil: Ends beziy Altadelkungim😢😢
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 10 месяцев назад
ናሁም ለቤተሠቦቹ ያለው ክብር ፈጣሬ ይጨምርልህ🎉🎉🎉❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 10 месяцев назад
በቅንነት ደምሪኝ ወወዴዋ
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 10 месяцев назад
​@@HtymiTuba5335❤❤❤😂
@HeluTube31
@HeluTube31 10 месяцев назад
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ 👈 ያብቃችሁ 💛❤💝💜💖💘💛💛💛💛
@badrea36
@badrea36 10 месяцев назад
አሚን ያራብ
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 10 месяцев назад
አሚንንን
@zeynebamelikumuhammad
@zeynebamelikumuhammad 10 месяцев назад
አሚን
@rak7888
@rak7888 10 месяцев назад
አሚንንያረብ😢
@wubnashayele4906
@wubnashayele4906 10 месяцев назад
Hule yihenin comment 😮🤯
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 10 месяцев назад
ናሂ መልካም ሰው ነህ ዉብዬ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 10 месяцев назад
እቺ ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣቹ 🙏🙏🙏❤🔥
@ababachoro
@ababachoro 10 месяцев назад
Amen
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 10 месяцев назад
አሜን
@genetwerku2315
@genetwerku2315 10 месяцев назад
አሜን😢😢😢
@salhetmohammed
@salhetmohammed 10 месяцев назад
አሚንን
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 10 месяцев назад
😢አሚንን😢
@Amina-uz9nz
@Amina-uz9nz 10 месяцев назад
አበዛሽው ለባልሽ ክብር ይኑርሽ
@page4433
@page4433 10 месяцев назад
ዉብዬ ለወንድ ልጅ ክብር ይኑሪሽ በጣም ይደብራል ወንድ ማለት የቤት እራስ ነው እጅ አታነሽዉ አክብረው ደግሞም ምላስሽን ቀንሽዉ
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 10 месяцев назад
ፕራንክ እኮ ነው ውብየ ስውችን ታከብራለች❤❤
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 10 месяцев назад
ታበዛዋለች ቱቱቱ እወዳቴለሁ ግን ክብር የላትም ቱቱ
@HayatHaya-td1qx
@HayatHaya-td1qx 10 месяцев назад
ሰታሰጠላ እጪ ለወድ ልጂ ክብር ይኑርሺ የምር
@HayatHaya-td1qx
@HayatHaya-td1qx 10 месяцев назад
እወድሺ ነበር ጠላሁሺ ምላሳም
@mesemese3004
@mesemese3004 10 месяцев назад
ፍየል ሆነች ኤጭ አስር ጊዜ ትስቃለች በዛላይ😬😬
@UMILOVE
@UMILOVE 10 месяцев назад
ናሂ የምር ትለያለክ ለቤተሰቦችህ ያለህ ክብር በጣም ልዩ ነው ውብዬ መሸነፍሽን አምነሽ መቀበል አለብሽ ሆ
@mawaysh
@mawaysh 10 месяцев назад
በስደት ያለን ኔትወርክ ተዘግቶ በጭንቀት ልናብድ ነው 😢 ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን አሁንስ 😢
@user-vo1md7qi2c
@user-vo1md7qi2c 10 месяцев назад
በቅንነት ዴምሪኝ እህቴ😍😍
@user-zn9es1is2k
@user-zn9es1is2k 10 месяцев назад
ቀጥታም ተዘጋብን እፍፍፍፍ😢
@dhugdhxhuvhj8875
@dhugdhxhuvhj8875 10 месяцев назад
😢😢አሜንበቃዪበለን😢
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 10 месяцев назад
አይዞን 😢
@RahmaRahma-bp8ws
@RahmaRahma-bp8ws 10 месяцев назад
በጣም😢😢😢
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 10 месяцев назад
ናሂ እኮ ለቤተሰቦቹ ሞች እኮ ነው ደሞ ያውቀዋል ወንድሙን ጎበዝ❤❤❤❤
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 10 месяцев назад
ናቲዬ እርጋታህ ደስ ሲል ሚስቱ ብትገፍፍውም ተረጋግቶ ያለውን ፍቅር ለቤቱስብህ ያለህ ክብር የኔ ጌታ ተባረክ
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 10 месяцев назад
ናሁም ለበተስቦችው ያለው ክብር❤❤❤🙏🙏🙏
@user-oi3rp5jj3x
@user-oi3rp5jj3x 10 месяцев назад
በካመራ ፊት ብቻ 🤣🤣
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 8 месяцев назад
@@seaditube-lz2zu የኔዉድ ደምሪሽአለሁ እሽ
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 8 месяцев назад
@@user-oi3rp5jj3x ክክክክክ
@selemantiztatube5983
@selemantiztatube5983 10 месяцев назад
ውብየ ተይ ክብር ይኑርሽ ለባልሽ እንዳይቆጭሽ ከሄደ እንደዚህ አይነት ባል ማግኝት ከባድ ነው እስከ ቤተሰቦቹ ጥሩዎች ናቸው
@melat2488
@melat2488 10 месяцев назад
Hule ene yalekut kalehone metel anbagenen yehonech lij😝😝😝
@selemantiztatube5983
@selemantiztatube5983 10 месяцев назад
@@melat2488 betam
@selemantiztatube5983
@selemantiztatube5983 10 месяцев назад
@@NoorNoor-qh6bo አሚን ውዴ
@user-qw5bf2il1d
@user-qw5bf2il1d 10 месяцев назад
በጣም ተነሸ እማይድበራት
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 10 месяцев назад
​@@NoorNoor-qh6bo😢😢😢በጣም ማሬ ናሂ በጣም ያከብራታል ይወዳታል እሷ ግን ለሱ ቅንጣት ታክል ክብር የላትም ያ ባህሪዋ ግን ያናድደኛል
@Never_gonna_give_you_up000
@Never_gonna_give_you_up000 10 месяцев назад
ናሂ ጀግና ነው እንደዚ የሚጣጡትን ልክ ማስገባት ነው ይመችህ ናቲሻ 😂😂
@user-ko8ji8gu1z
@user-ko8ji8gu1z 10 месяцев назад
ናሁም ወላሂ ለቤተሰብህ ያለህ ክብርኮ ስወድልህ❤❤
@hfem3901
@hfem3901 10 месяцев назад
በጣም❤❤❤
@Zanab-et6fh
@Zanab-et6fh 10 месяцев назад
እኔ በጭቀት ልሞት ነው ከስራ ጋር 😭😭 ቤተሰቦቸ ምን ላይ ይሆኑ ኢትዮጵያ ለኛ በጂምላ የምንገደልበት ሀገር ነው ከሰውነት አውጥተው ከእንስሳ ዝቅ አረጉን ኢትዮጵያ 😭💔
@user-rn7kk8wu3e
@user-rn7kk8wu3e 10 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ እንፀልይ 😢😢😢😢🙏🙏🙏
@user-dd8dl8yn5k
@user-dd8dl8yn5k 10 месяцев назад
በመስመር ደውይ እህት
@user-rn7kk8wu3e
@user-rn7kk8wu3e 10 месяцев назад
@@user-dd8dl8yn5k የት አልገባኝም እህቴ?
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 10 месяцев назад
አላህ አገራችንን ሰላም ያረግልን
@habhabshi6915
@habhabshi6915 10 месяцев назад
😢😢😢.
@hggvv6988
@hggvv6988 10 месяцев назад
ውብዬ ፅበይሽ በጣም ነው እምጠለው ናሆም ፀበይህ በጣም ደስይላል
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 10 месяцев назад
ደምሪኝ ዉዷ
@dubaisha234
@dubaisha234 10 месяцев назад
17:30
@selamawitselina5665
@selamawitselina5665 10 месяцев назад
enersu ewnet mastekakel btchyi tru nw
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 10 месяцев назад
ቅመሞችዬ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@medinaaaziz5660
@medinaaaziz5660 10 месяцев назад
አሚንያረብ
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 10 месяцев назад
አሚን ያረብ
@keba1863
@keba1863 10 месяцев назад
Amen 🙏
@ababachoro
@ababachoro 10 месяцев назад
Amen
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 10 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 10 месяцев назад
❤ናሂ ለቤተሰቦችህ ያለህ ክብር respect bro ውቤ ግን እረ ክብር ይኑርሽ ምንድነው ከልክ በላይ መመናቅር
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 10 месяцев назад
አረ ዉብ ታረጋግ ፕራንክ ታዳጋለቹ መልሰቹ ትነደዳለቹ ድፍራትሽ በጣም ከበድ ነው ወንድ ልጅ ላይ እሄን ሀይል ትዳፍራሌሽ 😂😂😂
@areazz1754
@areazz1754 10 месяцев назад
እሱ ነዉ ያስደፈረዉ ራሱን
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 10 месяцев назад
ብሩ እዴት ይምጣ ታዲያ😂
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 10 месяцев назад
ፍትህ በማንነቱ ለተገፋው #አማራ ፍትህ ለፋኖ😢😢😢😢😢
@birhanemengistu
@birhanemengistu 10 месяцев назад
😅😅 Eye gedelachu tegedelin Ey Gefachu Tegefan Aykebdm😂😂
@bizubizu3202
@bizubizu3202 10 месяцев назад
​@@birhanemengistueko 😏😏😏
@emabetgabruu3139
@emabetgabruu3139 10 месяцев назад
Aree zegachunyi fet lee Amaraa
@emabetgabruu3139
@emabetgabruu3139 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😊
@kfjrjejr5508
@kfjrjejr5508 10 месяцев назад
በጣም ጠግባለች የነበርይበትን እረሳችው አረይት እንዴት ሀባሏይ ውሀ ትደፋለች ክብር የለላት ክብርቢሰ
@eqrameqram999
@eqrameqram999 10 месяцев назад
እምታሽቃብጡት ነገረስ እሶለሁሉም ክብርአላት ለብራኩ ድምቀት እጅ
@taibamoh8487
@taibamoh8487 10 месяцев назад
እረ በአላህ ባልሺእኮነዉ ክብር ይኑረሺ ወሀ አይደፋም እሺ ሲጀመር አግኝቶሻል አይደል እና ምን አናደደሺ አታካብጂ ባልሺን አክብሪ እወዲሙ ፊት ክብር ይኑርሺ ዋሺ ተብሎ መናደዲ ሌላ ወዲ ቢሆን በጥፊ ነበር የሚያቂጥልሺ እሺ
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i 10 месяцев назад
ምን ገገማ ነሽ ውብየ 😂😂 እባልሽ ላይ ውሀ መድፋት ንቀት ነው እንዳይደገም😅😅😅😅
@user-vo1md7qi2c
@user-vo1md7qi2c 10 месяцев назад
ለቤተሠቦችህ ክብር ያለህ ናሂ🎉🎉🎉
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 10 месяцев назад
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ
@user-vo1md7qi2c
@user-vo1md7qi2c 10 месяцев назад
@@seaditube-lz2zu አችም ዴምሪኝ እኔም ኡድሥነኝ እኔም በአላህ
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d 10 месяцев назад
ከናሂ በዙ ተምራለሁ እምነት ፍቅር ከቤተሰብ ይጀምራን ቤተሰቡን ያላከበረ ለልጆቹ ለትዳሩ ምንምነው ።ውብየደሞ ተረጋጊ 😳😳
@katrakatra4626
@katrakatra4626 10 месяцев назад
ክምርር አደኛ ነክ ያለህ ክብር ለቤተሠቦችህ ያለህ ክብር አደኛነክ
@Fano44
@Fano44 10 месяцев назад
ውብዬ ተይ ግን ለባልሽ ክብር ይኑርሽ ሁሌ እኔ ብቻ ያልኩት ይሁን አትበይ ያጣሽው እንደሁ ሲንድምሽ ይኖራል እንድህ አይነት ባል መቼውም አታገኝም😢
@bitybity4949
@bitybity4949 10 месяцев назад
እረ ውብዬ ይደብራል ገና ታወቀብኝ ብለሽ ባልሽ ላይ እንደዚህ አይደረግም ናሂ ለቤተሰብህ ያለህ እምነትና ክብር ይደንቃል ደስ ሲል
@user-we9uh4nj5i
@user-we9uh4nj5i 10 месяцев назад
ሴት ሊጅ ለወንድ ሊጅ እጅ አታነሳም ማትርባ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 10 месяцев назад
ናሂ እኮ ለሰው ያለው ክብር በስላሴ አሪፍ መልእክት ነው ለገባው ❤❤❤
@fuziyaademseid
@fuziyaademseid 10 месяцев назад
ናሂ እንዴት እደሚያስገርመኝ ለቤተሰቡ ያለው ክብር እውነት
@user-xi6wu1rl3q
@user-xi6wu1rl3q 10 месяцев назад
ናሂ በወንድሙ ላይ ያለው እርግጠኝነት ዋው የምር ትለያለ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቅ🙏❤ ውብዬ ደግሞ ሆ ለምን ወንድሜ ሌባ ነው ብለ አላመንክም ብሎ ማበድ አለ እንዴ😂😂😂 ሽንፈትሽን ተቀበይ በማይሆን አይዲያ መጀመሪያ ለምን ፕራንክ ለማረግ አሰብሽ😂😂😂
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 10 месяцев назад
ውብዬ ተብየዋ ደበርሸኝ የግድ ማመሥል አለበት አንችኮ ድሮም አሰመሳይነሸ እያወቅሸ እዳላወቅሸ ነሸ😮
@user-me5ro8ws4n
@user-me5ro8ws4n 10 месяцев назад
የሆነች ጋንድያ ነገር አትመቸኝም ክፉ ናት
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 10 месяцев назад
​@@user-me5ro8ws4n 😂😂😂
@AskalDejene
@AskalDejene 10 месяцев назад
እኔም አትመቸኝም ክፉ ምስጥ ናት ታስታዉቃለች
@adaneshasrat6121
@adaneshasrat6121 10 месяцев назад
😂😂😂
@zaharazahara2059
@zaharazahara2059 10 месяцев назад
ዉላ ምን ያጨረጭርሻል ከነቃ ነቃ እጂሺን መሠንዘርሺ ለሡ ባለጌ😢
@maregemengistu2954
@maregemengistu2954 10 месяцев назад
ኧረ ውብዬ ኳስ በመሬት ተረጋጊ 100 ብሩን ተቀበይውና 9900 ብሩን ያመጣልሻል ደግሞ አትንጨርጨሪ ቶሎ ታረጃለሽ ለባልሽም ለወንድሙም ክብር ይኑርሽ
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 10 месяцев назад
ወብዬግንፀባዋ በጣምአሥቸጋረነወ የምረ ባልሸንአክበረሆ ደግሞ ነቀቶበችኀል ኬወቀአወቀነወ ሀላሥ
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg 10 месяцев назад
አረ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ
@bmm3152
@bmm3152 10 месяцев назад
ለበለቤትሺ ክብር ይኑሪሺ ውብዬ አራ ይደብራል
@susuchanal9540
@susuchanal9540 10 месяцев назад
ዋዉ የአመቱ ምርጥ ፕራክ 😅😅😅😅 ግን የዉብዬ መናደድ በዚህን ያህል ይደብራል
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 10 месяцев назад
ፕራክነው😅
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br 10 месяцев назад
ወይኔ እቺ ልጅ ባል ምን ማለት እንደሆነ አታውቅም እንዴ 😢 ለምድነው ይህን ያህል የሚትዳፈረው እረ ደስ አይልም ገደብ ልኖርሽ ይገባል
@aishataha2657
@aishataha2657 10 месяцев назад
ምነው አፋቹ ከፈታቹ ባል ብርቄ ሁላ
@yiwerdimelaku9815
@yiwerdimelaku9815 10 месяцев назад
ብዙ ጊዜ አያታለሁ ክብር አሠጠውም ማፍቀር ብቻ ምንም ትዳርን አያሣምርም ማክበርም መልካም ነው ልጁ ግን ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሣደገው ነው ሌላ ብሆን ከእማዳመጫ ወደ ማላመጫዋ ያጣምማት ነበር
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br 10 месяцев назад
@@aishataha2657 ሰው በመጀመርያ በርቅ ነው አው ባልም ብሆን የሴት እራስ ነው ጌተየ ተብሎ እንድጠራ መፅሀፋችን ያዛል ሴት የመወደ ፀጋ እንዳላት ሁሉ ወንድ በጣም ልከብር ይገባል ወንድ ከተናቀ ምን ዋጋ አለው እንዴት ነው እንደ ወንድ አቅፋው የሚታድረው ይሄ የሚናገር ተመካክረው እንኳን ብሆን የሚሰሩት ጭራሽ ነውር ነው
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br 10 месяцев назад
@@yiwerdimelaku9815 ትክክል በለሻል እቴ ሆ ጭራሽ መማታት
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 10 месяцев назад
ናሂን በጣምነውየማደንቀው ለቤተሰቡንክብርአያስነካም ሚስትስለሆነች ፅጥአላለም አንዳድወንዶችእኮሚስቶችንለመናገር ይፈራሉ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 месяцев назад
ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም እውነት ውብዬ እና ዳጊ ተዋረዳችሁ መጀመሪያ አስመስለህ ትንሽ አስለፈለፍካቸው 😅😅የምገርም ነው የዳጊ ስረዓት እውነት ናሆም የሚገርም ስህብና ለቤተሰቦችህ ያለህ ክብር የሚደነቅ ነው🥰ውብዬ በቃ አልተሳካም ምን ያናድድሻል 🤣
@user-zq2qo4dd9q
@user-zq2qo4dd9q 10 месяцев назад
ውይ ናሂ ኧረተስ ሺሁን ያለህ ክብር ያለህ መተማመን ለቤተሰብህ ያለህ ክብር
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 10 месяцев назад
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ
@sgenaywedimk7468
@sgenaywedimk7468 10 месяцев назад
ውቡየ ግንባልሽ መክበር አለብሽ በጣም ስዲናት ስነስራአት ይኑሩሽ እዴ ማክበር አለብሽ ናሂ ምስቴ የምትላት በጣም ስዲ ስዲ ናት ታክብረህ ወይም ሌላ ምስት አግባ ❤❤
@hajar7634
@hajar7634 10 месяцев назад
korbewal eko endit new lela mist yemiyagebaw hoyyyyyyy beteyeim ayifatu mikegna
@ebrahit55
@ebrahit55 10 месяцев назад
😂😂😂😂🤣🤣
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 10 месяцев назад
አይባልም
@user-jm9yh5gr7b
@user-jm9yh5gr7b 10 месяцев назад
ናሂ ማሻአላህ ለቤተሰቦቹ ክበር ጎበዝ አላህ ለሀገራቺን ሰላም ያምጣልን
@sikosilo7977
@sikosilo7977 10 месяцев назад
ደስ የሚለኝ ፀባይ ናሂ ቅድሚያ ለቤተሰቦቹ ይሰጣል መታደል ነው ማረያምን ዋው ደስ ሲል አንች ደግሞ ሁሌም ማጨናነቅ ምንም ፕራክ ቢሆን ምንድን ነው ማጨናነቅ አበዛሺውሳ
@user-vd5ef9ne6k
@user-vd5ef9ne6k 10 месяцев назад
እረ ወዳ ተዝረከረክሽ አሁንስ ባልሽ መሆኑን ረሳሽዉ እንዴ 😏
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 10 месяцев назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@RefeMusu-tt7oe
@RefeMusu-tt7oe 10 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 10 месяцев назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 10 месяцев назад
አለይሂ ሰላቱ ወሰላም
@sadekcell6626
@sadekcell6626 10 месяцев назад
አለይሂ ወሰለም
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 10 месяцев назад
ኧረ ክብር ይኑርሽ ለባልሽ በቀልድም ቢሆን ሀርድ አንባገነንሽን ለእኛ አታስተምሪን #ጤነኛ ነሽ ግን🤔 በተረፈ ናሂ ለቤተሠቡ ያለው ክብር የሚደነቅ ነው🎉🎉🎉
@aregneshkassahun753
@aregneshkassahun753 10 месяцев назад
ኡፍ ደስ የሚል ቤተሰብ ግን ሄሉን ወደ እናንተ ብትስቧት ጥሩ ነው❤❤❤❤❤
@Tgi9479
@Tgi9479 10 месяцев назад
አረ ዉብየ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ 😊
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 10 месяцев назад
ይማዳም ቅማሞች እዎዳቹሃለው ❤️❤️❤️❤️
@mawaysh
@mawaysh 10 месяцев назад
❤ ደምሪኝ እማ
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 10 месяцев назад
@@mawaysh እሽ q
@hfem3901
@hfem3901 10 месяцев назад
ናሂ ለቤተሰቡ ምረጥ ወንድም ነህ ጎበዝ❤❤❤❤
@yenealemassefa7387
@yenealemassefa7387 10 месяцев назад
ናሂየ ለሴት ልጅ የምትሰጠው ክብር በአንፃሩ ደግሞ የውብየ ድፍረት እኛ በሰው አገር ሆድ የሚብሰን እንኩአን ለትዳር እጋራችን የምንሰጠው ክብር አለ እባክሽ በጣም እወድሻለሁ ግን አንዳንዴ የምታሳይው ነገር አስተማር ቢሆን መልካም ነው
@user-dt2pc1eq2n
@user-dt2pc1eq2n 10 месяцев назад
ናሂ በጣም ጎበዝ ነህ❤❤❤ውብየ ደሞ ተረጋጌ ቀልድም በሆን እላፊ ቃል አትናገሪ
@gfdgg8992
@gfdgg8992 10 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍ ሀገራችን ሰላምየለ ህዝባችን እየተሰቃየ እኛእዚህ ሁነን እነሱን እያየን ተሰቃየን እዚህ የመዳም ስራ እና ጭቅጭቋ ብቻ ልቤ ሊፈነዳነው የምር በሽተኛ ሆንን ኧረየሀገራችንን ሰላም መልሳት ፈጣሪዬ 😢😢😢😢😢😢ፍትህ ለምንወደው ህዝባችን💔💔
@user-we9uh4nj5i
@user-we9uh4nj5i 10 месяцев назад
እር ምን አይነት ባለጌነሽ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 10 месяцев назад
ናሂ ቃል የለኝም ላተ ወድሜ ዘርህ ይባረክ
@HeluTube940
@HeluTube940 10 месяцев назад
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ 🙏🙏
@dhugdhxhuvhj8875
@dhugdhxhuvhj8875 10 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን
@user-eh1hg6si7r
@user-eh1hg6si7r 10 месяцев назад
አሚንንንንያረብ
@user-fx4yz3bj5k
@user-fx4yz3bj5k 10 месяцев назад
አችያምሻል ዬሚቀለዲ ቀልዲ አወቂ ባልሺን አክብር ❤❤❤❤
@user-hl8cb7iw1d
@user-hl8cb7iw1d 10 месяцев назад
ናሂ ምርጥ ወድም ነህ ወላሂ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ለወድምህ ያለህቦታ ያለህ እምነት ❤❤❤❤❤ወው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 10 месяцев назад
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ
@user-hl8cb7iw1d
@user-hl8cb7iw1d 10 месяцев назад
እሺ ወዴ
@ruthruth8913
@ruthruth8913 10 месяцев назад
በጣም ነው ያበዛሽው ውብዬ ለምን ትጮሂበታለሽ ሆ
@abay5630
@abay5630 10 месяцев назад
ናሆም እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ እምነትን ይጨምርልህ ውብዬ ደናነሽ ግን ሲጀመር ነቃብኝ ብለሽ ማኩረፍ ዘመናደደ ምን አመጣው ይደብራል ስትሰሪ ባይሆንስ ብለቅ አስቢ እሽ ዳጊ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ በርታ 😅😅😅
@zenebeh
@zenebeh 10 месяцев назад
ናሂጌታንተመቸኝ ወድሙማወቁ በጣምአሪፍነዉ በዛላይ እረጋብሎመጠየቁ በዛላይ አላምንምማለቱዉ ናሂአደነቅሁ ክበሪልናሆምዬ❤❤❤❤❤❤
@fskghksv7956
@fskghksv7956 10 месяцев назад
ፍትህ ላአማራ ህዝብ ለሚሠቃየዉ😢😢😢😢😢
@eezx5065
@eezx5065 10 месяцев назад
ወድም እኮ መከታ ነዉ ወላሂ ናህ ለወድም በጣም ነዉ ክብር ያለዉ እኮ❤❤❤❤
@hekmahekmmma9538
@hekmahekmmma9538 10 месяцев назад
ናሂ ምርጥ ሰው ሱበሀን አሏህ ሶብሩ
@user-jn3sx3ze4h
@user-jn3sx3ze4h 10 месяцев назад
የመዳም ቤት ምርርር ያላችሁ አላህ ህልሞቻችሁን አሳክቶልን ለሀገራችን ያብቃን ያረብ
@fatumafatuma870
@fatumafatuma870 10 месяцев назад
አሚን ለድአሽ ውዴ ግን የት ይህዳል ሀገር ሲኖርን ነው ብቻ አላህ ይሁነን
@AynalemTeshome-ck2lm
@AynalemTeshome-ck2lm 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@AlemneshDarsuumidyaa
@AlemneshDarsuumidyaa 10 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen
@samritadese124
@samritadese124 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@mawaysh
@mawaysh 10 месяцев назад
ምን ሀገር አለን እህ😢
@fikerteshome2872
@fikerteshome2872 10 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች እወዳችሁሀሉ❤ለባልሽ ክብር ይኑርሽ አትመነቃቀሪ ምነው ጥጋብ ጥጋብ አለሽ
@user-ef4rm2mv2p
@user-ef4rm2mv2p 10 месяцев назад
ውብየ በግድ ካላመንክ እማ አትበይ ሽንፈትሽን ተቀበይ ማቸነፍ መቸነፍ ያለ ነው በግድ ካላመንክ ተብሎ አይኮረፍም አንድ ስው ያኮርፋል ግን ቶሎ መረዳት የሚባል ነገር አለ ፀባይሽን ለቤተስቦቹ ያለሽን ክብር እወድልሻለሁ ስትቸነፊ ግን ድርቅናሽና ኩርፊያሽ አይድረስ ነው ተለምነሽ እንኳን አትታለይም ይህን ድርቅ ማለትሽን አስተካክሊ እማ
@user-wf8ef6vs6d
@user-wf8ef6vs6d 10 месяцев назад
የመጀመርያ ቀን ነው ምኮምተው ናሂን ከመጀመርያው ጀምሬ እስካሁን እከታቱላሉው ከማግባቱ በፊት እናም ተገደድኪኝጸለመኮመት ውብዬ ተረጋጊ እየተቀየርሽ ነው ፕራክም ቢሆን ፀባይሽን አስተካክዮ
@etechetech7158
@etechetech7158 10 месяцев назад
ወንደሙን,ሳራደንቅ,አላልፉም,ፈጣሪ,የጠበቃቹዉ,የኔቆጁ
@ffttt8353
@ffttt8353 10 месяцев назад
ለባልሽ ክብር ይኑርሽ ወዲሙስ መቸም አደየ። ደበር አትለፊ😮😮
@MaryamOmar-be8ly
@MaryamOmar-be8ly 10 месяцев назад
ይች ደግሞ ሰገጤ ነች ልበል ክብር የሚባል ነገር የላትምዴ
@user-ki5iq8sc9h
@user-ki5iq8sc9h 10 месяцев назад
ዉብዬ ምን ሆነሸል የለመነበት ፕራክ አሌ ኢዴ ዉብዬ ቁጠሽን ቃንሽ ኢየበዘሽዉ ነዉ
@user-oy8ol4lc2n
@user-oy8ol4lc2n 10 месяцев назад
ወይ ዉብዬ ድምፀሽን ቀንሽዉ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ 😏😏😏😏😏😏
@masarat2998
@masarat2998 10 месяцев назад
የወድሙን ባአሪ በደንብ ያውቃል😢😢😢
@FatySam
@FatySam 10 месяцев назад
ውብየ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ ውሀመዲፋቱ ምን ይሉታል ብልግና ምላስሽ እርዝመቱ
@SaadaSaada-rj1kg
@SaadaSaada-rj1kg 4 месяца назад
እኝክ ወይ አታምር ወይ አታፍር ከሌሎች ይቱበሮች አትማሪም መሀይም ለወንድ ክብር የሌላት
@samsunga5030
@samsunga5030 10 месяцев назад
ዉይኔ በጣም የሚገርም ፕራክ ተደረጋቹህ እናረጋለን ብላቹህ
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 10 месяцев назад
ክብር ይኑርሽ ወብየ እውድሽ ነበር
@marakiyoutube
@marakiyoutube 10 месяцев назад
አሁን ላይ ቀበጥ ብላለች
@neganega5754
@neganega5754 10 месяцев назад
​@@marakiyoutubeየሌለ ፋቅር ሰጣት
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 10 месяцев назад
😂😂😂የውብዬ እልክና የሄሉ ነገር ግርም ይለኛል😅😅😅እግዞ
@user-ff4mt8ro3x
@user-ff4mt8ro3x 13 дней назад
ውብየ ለወዲልጂ ክብር ይኑርሽ እሲ ባልሽን እይው ትግስቱ
@AsAs-ox3om
@AsAs-ox3om 10 месяцев назад
አድስ እና ቃል የሚሰሩትን ተከታተይ ባል እደት ማክበርን ከሷ ትማሪያለሽ ምንም ክብር የለሽም ለባልሽ😏
@user-oy8ol4lc2n
@user-oy8ol4lc2n 10 месяцев назад
ወይ የኔዉድ እዉነትሽነዉ ክብር የላትም ብራክ ሆኖ እራሱ ምላሷ ትታስጠለች 😏😏😏😏😏
@AsAs-ox3om
@AsAs-ox3om 10 месяцев назад
@@user-oy8ol4lc2n በጣም እራስ ወዳድ ናት ለሰው ግድ አይሰጣትም
@werert2189
@werert2189 10 месяцев назад
ምንታናጥሪያለሽ ተገኝተሻል እመኝ እወድሽነበር ዛሬግን ግሽር😂😂😂😂😂😂
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 10 месяцев назад
ደምሪኝ ዉዷ
@user-vy6wu2re9r
@user-vy6wu2re9r 10 месяцев назад
እዉነትም ሰራህላቸዉ ናሂ ይመችህ አቦ እንድም አለ ፕራክ አደርጋለሁ ብላ ዉብዬ እራሷ ተደረገች 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀👍👌
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 месяцев назад
ናህዬ ፕራንክም ቢሆንም በጣም አድናቂህነኝ ለእኔም ወንድም ማንንም ሊናገረን አይፈልግም የቤተሠብ ያለው ፍቅርና አክብሮት ናህዬ እዳተነው ጌታ ኢየሡሥ ይጨምርልህ
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b 10 месяцев назад
ወይኔ ተላቅወድምእኮ ክብርለወድሞቻችን
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 10 месяцев назад
ጀግና ናሂ ስለ ወንድምህ ተቀለህ
@gdhdg3660
@gdhdg3660 10 месяцев назад
ውብየ ጠግበሻል ዝልድድ ሙሆዶ ምርጥ ባል አለሽ አንቺ ግን አታከብሪውም
@Yair-yk4hg
@Yair-yk4hg 10 месяцев назад
ይች ሴት አበዛችው ሁሌ ባሏ ላይ እጇን ምታነሳ ኧረ ይደብራል ስርዓት ይኑርሽ ትንሽ ክብር ለባልሽ ኧራ
@hsjdjshemmeme574
@hsjdjshemmeme574 10 месяцев назад
ፍትህ በማንነቱ ለተገፍው ##ለአማራ ፍትል ለፍኖ😢😢
@askidesta4271
@askidesta4271 10 месяцев назад
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ሀገራችንን ሠላም ያድርግል😢😢 ደስ ይላል ግብ ግባችሁ😂😂 1:41
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 10 месяцев назад
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h 10 месяцев назад
የስደት እህት ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ የርፈት እጀራ ይስጣችሁ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ
@Tube-wb2ke
@Tube-wb2ke 10 месяцев назад
ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ 🌹አስተማሪ🌹ምርጥ መሪ ምርጥናፍቂ አዛኝ ምርጥ ነብይ🌹 ሙሀመድን 🌹ሱለላህ አለይሂ🌹 ውሰለም🌹 ፕሩፋየሌን. ተጭነው🌹 🌹ቤተሰብ ይሁኑ ❤
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 10 месяцев назад
ዳጊ ስወደው ❤❤
@tigabuAndmimiwa7
@tigabuAndmimiwa7 10 месяцев назад
😅😅😅ወይ መነቃቃት ❤ሰላም ይሁንልን ለአገራችት ናሂዬ በወንድም መተማመን ደስ ይላል ዳጊዬ ትወናክ አርፍ ነዉ ተሳክቶልሀል ዋዉ ለኔ ነዉ ትምርት ዝብዬ ነዉ ማስቀምጠዉ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 10 месяцев назад
😂😂😂😂እሰይ አንጀት አርስ ናሂ እንኳን አወቅህ አንጀቴን አራስከው ተመነቃቀረች ሲታወቅባት 😂😂😂😂😂😂😂😂
@Kalkidan-dn9jp
@Kalkidan-dn9jp Месяц назад
ዉብየ ተብየዋ ይሄንን ልጂ እዉነት አንስቶ ቢሆን አስገዲለሽዋል😂
Далее
ዉብዬ ሰላምን ተናገረቻት😢
30:24
Просмотров 147 тыс.
❌Разве такое возможно? #story
01:00
ናቲን surprise አረኩት😍😍😍😍
26:11
Просмотров 145 тыс.
ዳጊ እና ሰላም ተደባደቡ!😱
17:38
Просмотров 105 тыс.
❌Разве такое возможно? #story
01:00