Тёмный

ንጹህ የ ማር ጠጅ አጣጣል |Tej Preparation|  

Zina ዝና tube
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 2,5 тыс.
50% 1

👌 ንጹህ የ ማር ጠጅ አጣጣል |Tej preparation| ‎@zinatube #ebsworldwide #beverage #food #dinklijoch #shortsvideo #foodlover #shortvideo #shortsfeed #seifuonebs #meet #amazing #shortsvideo #honey
ምግብ አሰራር,ምግብ አሰራር የአማርኛ,ምግብ አዘገጃጀት,ምግብ,ምግብ አሠራር,ምርጥ ምግብ አሰራር,እጅግ ሞያ,የምግብ አሰራር,የምግብ አሰራር በአማርኛ,የምግብ አዘገጃጀት,የምግብ አሰራር አይነቶች,የምግብ ዝግጅት,megeb aserar,megeb azegejajet,megeb,megeb zegejet,megeb sera,megeb aserar cake,cake aserar,kukis aserar,kukis,ኩኪስ አሰራር,ምግብ ዝግጅት,ምግብ ዝግጅት በአማርኛ,የክሬም አሰራር,የክትፎ አሰራር,የወጥ ቅመም አዘገጃጀት,የወጥ አሰራር,የወጥ ቅመሞች,wet aserar,doro wet aserar,ዶሮ ወጥ አሰራር,ዶሮ አገነጣጠል,ጥብስ አሰራር,ጥብስ,ጣፋጭ ምግብ አሰራር,ጣፋጭ ምግቦች,ጣፋጭ የፆም ምግብ አሰራር
ethiopian food, ethiopia food

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 49   
@zinatube
@zinatube Год назад
ሰላም ጓደኞቼ በሀገርም በውጭም ላላቹ እንኳን ሰላም መጣቹ ቪዲዮዬን ከወደዳቹት ላይክ ሼር ኮመንት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ቤተሰብ የሆናቹም ሁሌም ለምትሰጡኝ መልካም አስተያየት ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው 🙏🙏 ክበሩልኝ ❤❤❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 Месяц назад
Selam zinaye enkan selam metashi wudee betam konjo yehone mirt ke nitsuhi mar yetesera konjo teji new yeserashiw egish ybarek wudee ❤❤
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n Месяц назад
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም ቆንጆ መልኩ የሚጣራ ልዬና የሚጥም ጠጅ ዋውውውው❤❤❤❤❤
@tube-ev4gi
@tube-ev4gi Год назад
ሠላምሠላምላችይሑንእንኳንምደናመጣሺእሕታችንዝናዋወወወወወወበጣምሀሪፍነዉ እወነት የሚያወቁትንማሣወቅ መልካምነትነዉ ሠላምፍቅርአንድነትመተሣሠብመረዳዳትንመተዛዘንንለሀገራችን ይሑንወቶከመቅረትይሰወረንያረብ
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Месяц назад
ዜማዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም ምርጥና ቆንጆ ንፁህ የማር ጠጅ ከመጀመሪያ ጀምረሽ እስከመጨረሻው የጠጅ አጣጣልሽን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን❤❤❤
@booneeentertainment1175
@booneeentertainment1175 8 месяцев назад
Wowoowow baayyee baayyee namati tola akkanuman itti fufii waan gariidha jaabadhuu hojeedhuu hojeetan waan barbaadaan argatan kanaaf jaabadhuu itti fufii hojeedhuu
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Месяц назад
ሰላም ዝናዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ቅደም ተከተሉን የጠበቀ በሚገባን መልኩ ግልፅ የሆነ የጠጅ አጣጣል ነው ያሳየሽን ሌላው ደስ ያለኝ ነገር የመረጥሽው ማር ለጠጅ የሚሆን ወፍራም እና ቢጫ ከለር የሆነ ለጠጅ ተመራጭ ስለሆነ ለጠጁ ጥሩ ውጤት እንድናገኝ ይረዳናል ተጨማሪም ከለር መስጫ አያስፈልንም እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን
@emunuradenyoutube3708
@emunuradenyoutube3708 Год назад
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ማሻአላህ ጠጂ አወጣጥ አስተማረሽን የኔውድ ሀሪፈ ጠጂ ነው አገራችንንም ሰላም ያድረግልን በሌላ ጊዜ ሌላ እደምታሳይን ተስፈ አለን በሰው አገረ ያሉትን እህት ወድሞች ላገራቸ ያብቃቸው
@umjamalbalagerwa
@umjamalbalagerwa Год назад
ሰላምሽ ይብዛ ማሸአላህ ባለሞያ ነው እጅሽን ለወርቅ የነበረን ቆይታ አሪፍ ነበር በሊላ ቢደወወች እንገነኝለን ከአንች ብዙ ስራወችን እጠብቃለን❤
@yeshiimseganaw1736
@yeshiimseganaw1736 Год назад
ሰላም ላችይሁን እኮን በሰላም መጣሸ የኔዉድ ሁሉሰላም ነዉ ምርጥ ሙያነዉ የኔዉድ እጅግ ምርጥ ሙያነዉ ያዉ የድሮ ሰዉ ጠጅ የጭዋ መጠጥ ነዉ ይላሉ የኔዉድ በጣም ምርጥ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን በርችልኝ
@GetKebede
@GetKebede 15 дней назад
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝዝት ይበል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ዋው በጣም ቆንጆ የሚያምር የማር ጠጅ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤
@zemzemali6970
@zemzemali6970 Год назад
ሰላም ሰላም የኔባለሙያ ሙያኮ አለ ጠጭልኝ ውደ ሙያጥሩነው በርችልኝ ለማያቁት ማሳወቅ ጥሩነው በርች ውደ
@zinatube
@zinatube Год назад
አመሰግናለው ለመልካም አስተያየትሽ ዘሙ እህቴ 🙏
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 Месяц назад
ሰላም ለዚህ ቤት ዛሬ ምርጥና ንፁህ የማር ጠጅ ከእቃው ማጠብና ማጠን ጅምረሽ በደንብ የጠጅን አጣጣል ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።❤❤❤
@LioFamily1
@LioFamily1 Год назад
እንኳን በደህና መጣሽልን ውድ እህታችን ዘኒ እንኳን አደረሰሽ ለፋሲካ በዓል። ዋውውው በጣም ምርጥ የሆነ የጠጅ አጣጣል ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን በርችልን ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ። እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን።
@zinatube
@zinatube Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አድረሰን 🙏
@ሸምስያየስልጤዋቲዩብ
ሰላም እህቴችን እንካን ደና መጠሽልን ቆንጆ ቆይይተ ምርጥ አሰራር ነው ቀጥይበት ስለመጠሽም ደስሎናል ቀጥይበት በሌላም ብድዮ በጉጉት እንጠብቅሻለን በለሽበት ቦታ ሰላም ሁኝልን ፍቅር የብዘሌን
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq Год назад
ሰላም ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህቴ ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቺ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ሰላም ለአገራችን እትዮጵያ ይሁን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ይስጠን
@saratube8487
@saratube8487 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ቦታ እጅሽን ይባርከው የኔባለሟያ ዋውውው ሲያዩት እዴት ያምራል ንፁህ የማር ጠጅ የዱሮው የእናቶቻችን ሀያቶቻችን የነሱ ነው እኔ ጠጅ ቀምሼም አላውቅም እደው አሻግሬ በማየት እና በወሬ ነውጅ😂 በይ ዛሬ አድ መቀርሰሚያ ጠጅ ስጭኝ የኔ ባለሟያ እዴት ነው ግን ጠጁየሚሰራው እህቴ💚💛❤😘
@zemzemali6970
@zemzemali6970 Год назад
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ደስ የሚል ጠጂ ነው የኔ ባለሙያ ጎበዝ ሙያሽ ኮ አለ ውደ በረችልኝ የኔ ባለሙያ አገራችንንም ሰላም ያርግልን ሀቢበቲ በርችልኝ❤❤❤❤❤❤
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እካን በሰላም መጣሽ ዉድ እህታቺን እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት በጣም የሚያስደስት ጠጅ አጠጣል ነዉ ያሳዬሽን ከልብ እናመሰግናለን ከለሩ እራሱ ሲአምር የዉነት አገራቺንኔ ሰላላም ፈፍቅር አዴነት ያምጣልልን ከሜን አሜን አመሜን
@zinatube
@zinatube Год назад
አሜን አመሰግናለው 🙏
@hawasaid4765
@hawasaid4765 8 месяцев назад
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ምልካም ግዜ ይሁንልሽ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳሰብን ይስጠን አሚን
@emuferahtube
@emuferahtube Год назад
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናም ውድ አብሽሪልኝ ሀገራችን ሰላም ፍቅርን ያውጣልን ዋውውውው
@HiyabAbraham
@HiyabAbraham Месяц назад
ሰላም ዝናዬ እንኳ ሰላም መጣሽ ውዴ በጣም ምርጥ የሆነ ቆንጆ የማር ጠጅ ነው የሰራሽው ማሩ እንዴት ያምራል ዋው ❤❤
@hayuti_819
@hayuti_819 Год назад
ሰላም እኳን በሰላም መጣሽ አሪፊ አቀራረብ ነው በረች ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ለተመልካች ደስ የሚል ነገረ ነው እደት የሚምረ አሰራር ከልዩ አቀራረብ ጋረ ባለሙያ ነሽ ውደ ሙያ ይጠቅማል ጎበዝ በረች ይስለም የዲክ መጣፈጡን አሰራረሽ ይናገራል ቀጣይ በሌላ አሰራር ደሞ እጠብቃለሁ ልዩ ነው
@zinatube
@zinatube Год назад
🙏
@TUBE-uj1yo
@TUBE-uj1yo Год назад
ቀስ እያልሽ ጠጭ ክክ ደሞ ማሳቱ እዳእዳይሁነን ማሻአላህ ነዉ ሞያሽፈጣሬ አገራችንን ሰላም እዳደርግልን ዱአ አርጉ ሁላችሁም እደኔ የሚጨነቅ ማነዉ ግን በጣም ጨቆኛል አሁንም ሱስተኛ ጭቀት እህታችን በርች ዉዴ ማሻአላህ
@GetiTube
@GetiTube Год назад
Naagenyi fii jaalalii karaa waqayo siuf yaa baayatu bagaa nagaan dhuftee woo xajiii kee baayee baredaa nus dhaqineti dhugina galatomi wan share nuu gotef akkanuma ITTi fufi vidio biros nuuf hoadhuu
@zinatube
@zinatube Год назад
Amen Geletomi baye 🙏😘
@Z-Twahdo
@Z-Twahdo Месяц назад
ሰላም ዝናዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የጠጅ አጣጣል ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ መልኩ ብቻ ይበቃል እናመሰግናለን የኔ መልካም እህት
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq Год назад
ሰላም ሰላም ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እንኳን ደና መጣሽ ስለመጣሽ ደስብሎኛል ዋው እውነት ባለሞያ ነሽ ዋው ጎበዝ በርቺ ባለሞያ ነሽ እጅሽን ይባርከው አገሬን ስታወስኩ 🎉🎉🎉
@zemzemali6970
@zemzemali6970 Год назад
ሰላም ሰላም ዝናየ ውደ የኔባለሙያ ባለሙያ እኮነሽ በጣም በርችልኝ ሀቢበቲ በጣም ጥሩ ነው ለማያቀው እዳቅ መድርግሽን በጣም ወድጀዋለሁ ጥሩነው ሰውም አችን ሙያ እያየ ይበረታታል ውደ አገራችንንም ሰላም ያርግልን በርች ሀቢበቲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኡሙዚክራ
@ኡሙዚክራ Год назад
Zina wuda yaselam yene balmuya enkuwan adersesh Kennesaw betesebesh mamay yekersetna emnt teketayoce bemulu enkuwan adersacehu Ethiopia 🇪🇹 lezelalm tesaak
@zinatube
@zinatube Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እሙ አመሰግናለው 🙏
@ዘሚካኤልገኒ
@ዘሚካኤልገኒ Год назад
ሰላም ዝናየ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም የሚያምር ባህላዊ ጠጅ አጣጣል ነው ያሳየሽን እውነት ከልብ እናመሠግናለን ክበሪልን እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ መልካም የትንሳኤ በዓል ከነመላ ቤተሰብሽ ይሁንልሽ አሜንን
@zinatube
@zinatube Год назад
አሜን አመሰግናለው 🙏
@betietomedia7778
@betietomedia7778 Год назад
ሰላም ሰላም ዝናዬዬ ሰላምሺ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኮን ሰላም መጣሺልኝ ዋው ደሰ የሚል አሰራር ነው የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን እጅሺ ብርክ ይበልልኝ ሀገራችንን ሰላሞን ይመልሰልን ሰላም ለሀገራችንን ሰላም ለምድራችን ይሁን🙏💚💛❤
@zinatube
@zinatube Год назад
አሜን 🙏
@rozajabir
@rozajabir Год назад
ስላም ስላም ዝንዬ እንኳን በደህና መጣሽ❤ የኛ ሼፍ የኛ ባለሙያ ያገሬ ልጅ እጅሽ🇪🇹🇪🇹 ይባረክልን በጣም እንደሚጥም ምንም ጥርጥር የለውም ተባረኪ እያየን እንስራለን 😊😊 እጅግ በጣም እናመስግናለን በርቺልን ልዩ ነው❤❤❤
@zinatube
@zinatube Год назад
አመሰግናለው ስለመልካም አስተያየትሽ 🙏
@samiryoutube7115
@samiryoutube7115 Год назад
ሰላም ሰላም ዝናዬ እኳን ሰላም መጣሽ እውነትም ዝና ከስምሽና ከሙያሽ ይሄዳል በሙያሽ ዘና እያረግሽ ነው ምታሳይን ባለሙያነሽ ከልብ እናመሰግናለን ሙያሽ ስላካፈልሽን ካቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺልን
@zinatube
@zinatube Год назад
አመሰግናለም ስለመልካም አስተያየትሽ 🙏
@fikirethio345w
@fikirethio345w Год назад
Enkowan aderesesh aderesen zinaye malekam bale yehunelesh woooooowoow moye bilo zem new ejesh yeberak liyu bale moye nesh gin adereshen eha kofitane tateto endeye sakeru sawoch kkkk❤❤
@zinatube
@zinatube Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አመሰግናለው 🙏 ስለምትሰጭኝ መልካም አስተያየት ክበሪልኝ ❤❤
@Fikiryemereyamliji2007
@Fikiryemereyamliji2007 Год назад
ሰለም እንዴት ነሺ ዝናዬ እንኳን አደረሳሺ አደረሰን ዋውውውውውውውውውውውውውውውው❤ እጅሽን ይበሪክ ፈጣሪ liy moya alesh zinaye selagareshen tabereke enamsegenalen lagnem asekemech endat chersh wa gin yesakeral enda 😂😂😂😂😂😂😂
@zinatube
@zinatube Год назад
የኔ መልካም አመሰግናለው 🙏 አስቀምጥልሻለው ❤❤ ፍቅር እህቴ 😂😂😂😂 ትንሽ ቢያሰክር ነው ክክክክ.
Далее
ንፁህ የማር ጠጅ/Ethiopian honey wine
26:25
Просмотров 132 тыс.
HA-HA-HA-HA 👫 #countryhumans
00:15
Просмотров 4,6 млн
PERFECT PITCH FILTER.. (CR7 EDITION) 🙈😅
00:21
Просмотров 3,9 млн
Living life on the edge 😳 #wrc
00:17
Просмотров 6 млн
How to make Ethiopian drink tej የጠጅ አስራር
12:12
Tej| within 2 minutes |የ 2 ደቂቃ ጠጅ
11:29
Просмотров 14 тыс.
የጠጅ አስራር ክፍል 1...🥂
19:02
Просмотров 93 тыс.
HA-HA-HA-HA 👫 #countryhumans
00:15
Просмотров 4,6 млн