Тёмный
No video :(

ንፅህ የማር ጠጅ አጣጣል 

Sosi’s Hulegeb
Подписаться 511
Просмотров 2,8 тыс.
50% 1

መጀመርያ ጠጅ ለመጣያ ያዘጋጃችሁትን እቃ በደንብ አጥቦ ማጠን ከዚያ በምትፈልጉት መጠን ውሀ ሞልታችሁ መጨመር ከዚያ ማር በመጨመር ትንሽ ጠጅ እርሾ በመጨመር በደንብ አማስላችሁ እየቀመሳችሁ እንደምትፈልጉት ጥፉጥና ካደፈጋችሁ በኋላ ግጥም አድርጋችሁ በመክደን ሽፍን አድርጎ ከ 10-15 ቀን ማሰቀመጥ እንደየ ሀገሩ ሙቀት ከዚያ ጌሾውን አጥቦ አድርቆ መጨመር በጣም ከቸኮላችሁ መቀቀል ሀይለኛ እንዲሆን ጌሾውን ማቆየት ነው በመጨረሻ በመቅመስ እንደምትፈልጉት ጥንካሬ እና ጥፍጥና ሲሆን መጠቀም መጀመር

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 6   
@nitsuhmoges2269
@nitsuhmoges2269 Год назад
አሰራሩን አልተናገርሸም ገኒ ወይ ተቁርጧል መሰለኝ የድረሰውን ጠጅ ነው ያሳየሸው ማሩንና ጌሾውን አሳይተሸ ቀጥታ ወደ ማጥለሉ ነው የሄድሸው
@almaztarekey3286
@almaztarekey3286 Год назад
በድንገት ነው የቀረፅሽው ምነው በተሎ ወደማጣራት እሱ ቀላል ነው መጀመሪያ ምን ያህል ማር በምን ያህል ውሃ ተበጠበጠ የሚለውን ተውሽው ወሬ አበዛሽ
@user-hg4rs8wx2g
@user-hg4rs8wx2g Год назад
Teru new gen sent woha sent mar sent gasho endadergeshe aleglseshelnm .
@sosishulegeb7180
@sosishulegeb7180 Год назад
በትልቅ በርሜል ስላደረኩ ነው በሚቀጥው በትንሹ እሰራለው ግን በ 5 ጋሎን በሚይዘው 4 ማርና 1 ጌሾ ነው የማደርገው
@tekleab339
@tekleab339 Год назад
ጥላም አይፈልግም
@sosishulegeb7180
@sosishulegeb7180 Год назад
ጥላ ሳይሆን የዘገጀሁት ቤት ክሎዚት ዉስጥ ነው
Далее
በቀላል መንገድ የጠጅ አጣጣል
14:11
Просмотров 112 тыс.
Putin Əliyevdən nə istəyib? | Rəhim Qazıyev
05:32
Putin Əliyevdən nə istəyib? | Rəhim Qazıyev
05:32