Тёмный

ኖላዊ ኄር ሙሉ አልበም ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ቁጥር 4 Zemari hawaz tegegn # 4 full album Christian songs 2014/2022 

ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE
Просмотров 65 тыс.
50% 1

ኖላዊ ኄር የዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ቁጥር 4 የዝማሬ አልበም ሲሆን የተለቀቀው 2014 ዓ.ም ነሃሴ 15 ነው። ይህ አልበም የተለቀቀበት ሙሉ የምርቃት ፕሮግራሙ የዝማሬ ፕሮግራም ተለቋል በዚሁ ቻናል ያገኙታል። የእግዚአብሔር ጸጋ ከሁላችንም ጋር ይሁን።

Опубликовано:

 

17 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 82   
@user-yn6xq9qb2p
@user-yn6xq9qb2p 11 месяцев назад
ከአጩዋጩሆች ወጣ ስል እንዲህ የሚል ዝማሬ ሰማሁ"እግዚሐብሐየር ትልቅ ነህ እኛም አናውቅህም "ጌታ ይባረክ ! ደስ ሲል !
@fassilshiferaw3961
@fassilshiferaw3961 6 месяцев назад
ድንቅ ዝማሬ ዘመንህ ይባረክ።
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 2 месяца назад
እንዲህ ዝማሪውና ዘፈኑ በተደበላለቀበት ዘመን ለማን መዘመር እንዳለብን ውሉ በጠፋበት ዘመን ጌታ ደግሞ እናንተን አስነሳ መቸም እግዚያብሔር በዘመናት ሁሉ የራሱ ሰው አለው በእውነት ቃላ አዋዲዎች አስየ ዘመናችሁ ይባረክ ክብሩ ሁሉ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅድስ አንድ አምላክ ይድረስ አሜን።❤❤❤❤❤❤❤❤
@KiyaJesus1
@KiyaJesus1 11 месяцев назад
ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገቡ መዝሙሮች እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድምነት❤🎉❤❤
@abiyzgreat
@abiyzgreat 28 дней назад
ሁሌም የምባረክባቸው ድንቅ ዝማሬዎች
@user-jh6om7pf1o
@user-jh6om7pf1o 4 месяца назад
ባንተ ዙሪያ ያሉ ታድለዉ ገና ሳይህ ሰማይ የምሄደዉ ነገርስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘመንህ ባማር ቅኔ ያሸብርቅ የባረከህ ጌታ ይባረክ።
@user-Thechildofgod393
@user-Thechildofgod393 9 месяцев назад
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ ህዝቡን እውነቱን እንዲያውቅ ስለረዳችሁት እግዚአብሄር ይባርካችሁ
@MekidesTesfaye-fw8ny
@MekidesTesfaye-fw8ny 3 месяца назад
Track 2 biwodih tadiya min yigermal😭😭😭😭Alemalkes alchalkum betam😢😢😢❤❤❤❤❤❤menfeskidussss
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 11 месяцев назад
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድማችን ዲያቆን ሐዋዝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን ግሩም ዝማሬነው አሁንም ከዚህ በላይ ጌታ ይጨምርልህ
@zelalemgetacew2181
@zelalemgetacew2181 10 месяцев назад
ሀዋዝ ምንም ለማለት ቃላት ያጥረኛ ብቻ እኔ አዳምጬው ደስ እንዳለኝ እግዛብሔር ይስማልክ አቤቱ ክበር ባለኝ ነገር
@ZEMARIHAWAZTEGEGNE
@ZEMARIHAWAZTEGEGNE 10 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት የጸጋ ሁሉ ባለቤት እርሱ ነው
@terkechtaka6815
@terkechtaka6815 11 месяцев назад
ሃውዝዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክህ 😮😮😢😢❤❤❤ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብም ሁሌ በአንተ መዝሙር እበራካ ለው 😊😊😊
@user-ep3wx6ex8r
@user-ep3wx6ex8r 11 месяцев назад
እኔስ አለኝ ምስጋና ለህይወቴ ጀግና❤
@elenitewabe4977
@elenitewabe4977 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ወንድሜ
@user-rx1gu4sx8d
@user-rx1gu4sx8d 11 месяцев назад
አሜንንን እእእእልልልልልልልል ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ሐዋዝዬዬዬ❤❤❤🎉 ፀጋ ይብዝልህ በጣም የምውዶ ዝማሬ ነው ❤❤ ተባረክ ❤🎉❤🎉😍🎉😘🎉😘🎉❤❤❤
@MasiMasi-lz5iz
@MasiMasi-lz5iz 11 месяцев назад
ከብር ለጌታሁ እሰይይይይይ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከህ ሀዋዝዬ ሰወድህ ለምልምልን ፀጋ ይብዛልህ💞💞💞🍇🍇🍇
@Abebechyimer
@Abebechyimer 29 дней назад
አቤት ስወድህ ያባቴ ልጅ ተባረክ ፀጋውን ይጨምርልህ
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 2 месяца назад
ነፍስ አይቀርልኝም እኔ ኮ አልጠግብህም ❤❤ የኔ ኢየሱስ ብዬ❤❤❤❤
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 11 месяцев назад
አሜንንንንንንን ኢየሱሰ ❤ሐዋዝዬ ጌታ ኢየሱሰ ዘመንን ይባርክ ፀጋ ይብዛል ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@azeru02
@azeru02 3 месяца назад
ጌታ አብዝቶ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ። ተባረክ
@user-rx1gu4sx8d
@user-rx1gu4sx8d 11 месяцев назад
ብርክ በል ሐዋዝዬዬ❤❤❤❤❤❤❤
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 2 месяца назад
ፃድቃን በእግዚያብሔር ደስ ይላቸዋል ❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልል
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 2 месяца назад
❤❤❤❤ ገነቴ ነህ መኖሪያዬ ❤❤❤❤ ኢየሱስ
@zdzd8790
@zdzd8790 11 месяцев назад
God bless you D, Hawaz 🙏❤
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj 11 месяцев назад
ፀጋ ብዝት ይበልልክ
@betezelekevip8441
@betezelekevip8441 3 месяца назад
እግዚአብሔር ቀኙን ይስጥህ በጣም ደስ የምል መዝሙር ነው ❤❤❤
@kidestnigusse7388
@kidestnigusse7388 11 месяцев назад
ዝማሬ መላሕክት ያሰማልን አዋዝዬ❤
@mierafalemu108
@mierafalemu108 11 месяцев назад
tebarekilign hawi geta zemenihin yibark
@MekidesTesfaye-fw8ny
@MekidesTesfaye-fw8ny 3 месяца назад
Eyesus geta new❤❤❤milew kalat atahu silante egziabher yimesgen i can't stop listening Glory to be God
@user-wl7eh4po6j
@user-wl7eh4po6j 11 месяцев назад
አሜንንንንንን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን❤❤
@nebyatgirmay8371
@nebyatgirmay8371 11 месяцев назад
tebarek zmare melaekt yasemalen wendmachn hawaz🙏🙏🙏💝💖💞💓
@memevlog586
@memevlog586 7 месяцев назад
Egzaber Yikber Yimsgen ♥️☦️♥️🙏😭😭 Bykenu ye hawazn muzmur sesema westen selam yisemawal egzabern 🙏🏽😭😭 Egzaber Yimsgen wndme hawaz egzaber yakbrk 🙏🏽
@selamawti531
@selamawti531 9 месяцев назад
Geta Eyasusu Zemenhn yibarek hadye tabarki Edet Denke Alebem new Eyasuse beleh Eyasuse beleh Chare zemenhen yemtwodo geta zemenhn hulu yebarki yetabeki Enodahalenh ❤❤❤
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 11 месяцев назад
በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው።
@user-wl7eh4po6j
@user-wl7eh4po6j 11 месяцев назад
ብርክክክ በልልን ሀዋዝየ
@htilahun888
@htilahun888 11 месяцев назад
ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayilavlog359
@ayilavlog359 6 месяцев назад
the songs uplift the spirit and my soul to the heavenly presence of the Almighty. may God bless you more with his gift.
@abeltedla8232
@abeltedla8232 11 месяцев назад
# ሀዊሾ ፀጋ ይብዛልህ❤
@AshenafiWerku-fd6bp
@AshenafiWerku-fd6bp 3 месяца назад
ጌታ ይባርክህ
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 11 месяцев назад
Tebarek wendeme tegawen yabezaleh yechemereleh Anten merto zemarehen yaseman geta semu yebarek Bewedeh tadia men yegeremal ewent new
@kiberulaegzbhryhun3953
@kiberulaegzbhryhun3953 11 месяцев назад
Tabrke hawziyeee
@eyrusalembarega4848
@eyrusalembarega4848 11 месяцев назад
Amen ❤
@dannybeauteysalon8211
@dannybeauteysalon8211 9 месяцев назад
አቤት እንዴት እንደሚባርክ ታድለህ አይወሰድብህ❤❤
@mikialem3727
@mikialem3727 11 месяцев назад
tebarek tsega yebzalek
@selamademsung5995
@selamademsung5995 10 месяцев назад
❤❤ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ፀጋው ይብዛልክ ወንድሜ ❤❤❤
@mohsanhassan6189
@mohsanhassan6189 9 месяцев назад
ሃሌ ሉያ ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን
@user-fn6yi3gg1z
@user-fn6yi3gg1z 3 месяца назад
Egziabher amlak abzito yibarkachihu!!!!
@redietdereje-jw8rk
@redietdereje-jw8rk 6 месяцев назад
Tebelak hawaze Egziabher lebe ystek
@user-bw6lf6mx2v
@user-bw6lf6mx2v 7 месяцев назад
ወንድሜ ወደ ቤትህ ተመለስ እባክህ
@wudineshtufa7030
@wudineshtufa7030 8 месяцев назад
ፀጋው ይብዛልህ❤❤❤❤❤
@user-ns1xv9ys4q
@user-ns1xv9ys4q 11 месяцев назад
ተባረክ❤❤❤
@samuelabdu1515
@samuelabdu1515 6 месяцев назад
God bless you Deakon Hawaz.
@HaymanotTeka-sy8rw
@HaymanotTeka-sy8rw 9 месяцев назад
❤weset yemgeba mazemur tebark wondemachin
@Nolawi27
@Nolawi27 11 месяцев назад
Bless u D.Hawaz
@fanosasrat-sx8db
@fanosasrat-sx8db 6 месяцев назад
e/r ybarkh tiegawn yabzalh bebzu tebarek
@Psalm100_1
@Psalm100_1 Месяц назад
1:11:20 betam yewededkut
@dasoromegiso3636
@dasoromegiso3636 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ተባራክ የኔ ወድ ወንዲሜ
@ermiyaswendimu5068
@ermiyaswendimu5068 5 месяцев назад
አሪፍ ዝማሬ ነው እግዚሐብሄር ወደ ቤትክ ይመልስክ
@yohanahabte9635
@yohanahabte9635 3 месяца назад
God bless you tremendously!!
@EtaEndise
@EtaEndise 3 месяца назад
ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ኡፈ ለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@mohsanhassan6189
@mohsanhassan6189 9 месяцев назад
ተባረክ በብዙ ጸጋ ይብዛልህ ለምልምልኝ
@user-fn6yi3gg1z
@user-fn6yi3gg1z 3 месяца назад
Tebareku❤
@asdzcz1848
@asdzcz1848 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ተባርክ
@KalkidanM123
@KalkidanM123 7 месяцев назад
kegne tirsagn biresak... milase yitabek balasibik😊
@haregmulat1gmail
@haregmulat1gmail 10 месяцев назад
ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ የተሰራው ሁሉ ህይወት አለው
@asratmulachew690
@asratmulachew690 11 месяцев назад
የተወደድንበትን ጥልቅ ፍቅር እንድናውቀው፣ ሰው እንሆን ዘንድ የተከፈለልን ዋጋ እንዲገባን የተዘመረ ድንቅ መዝሙር። ወንድሜ ሐዋዝ እግዚአብሔር ለትውልድ በረከት ያድርግህ።
@terkechtaka6815
@terkechtaka6815 11 месяцев назад
❤❤❤😊😊😢
@hibisitprinting5295
@hibisitprinting5295 5 месяцев назад
Amen!!!!
@ayilavlog359
@ayilavlog359 6 месяцев назад
so blessing.
@fanosesufaa340
@fanosesufaa340 3 месяца назад
Zimmer melkit yasemli wadimachin egzabeher idime xena tsaga abzito yicemirel
@semunesharega5773
@semunesharega5773 6 месяцев назад
🙏🏽✝️🙏🏽✝️🙏🏽✝️
@minyahiltekeba4864
@minyahiltekeba4864 6 месяцев назад
ወንድማችን ጌታ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ፀጋ ያብዛልህ!!! ተባረክ!!!
@MekidesTesfaye-fw8ny
@MekidesTesfaye-fw8ny 3 месяца назад
Comment lilk le asteyayet minyahil gize endewosedbign gin migermew yihe zema kina minm sansurd mayidereg yetekeshen kalat merto yesetek ....bicha balebetu egzabiher simu yidimeki❤
@ZEMARIHAWAZTEGEGNE
@ZEMARIHAWAZTEGEGNE 3 месяца назад
አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለጸጋው ባለቤት ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን::
@MekidesTesfaye-fw8ny
@MekidesTesfaye-fw8ny 3 месяца назад
Amennnn Amennnn Amennnn ❤❤❤
@user-zq9xn5vt6d
@user-zq9xn5vt6d 5 месяцев назад
God bless you bro
@misrakkechinu6778
@misrakkechinu6778 3 месяца назад
🥰😍💖💖💖💖💖
@degufirew2109
@degufirew2109 5 месяцев назад
tebarek wenedeme
@WondyeAmen
@WondyeAmen Месяц назад
እኔግን ጥያቄ አለኝ ከቻላችሁ መልሱልኝ እግዛብሄር አወ ትልቅነዉ አወ ግን እኛም አናውቅህም የሚለው ቃል ግራ ያጋባኛል እናውቀው የለምዴ
@ZEMARIHAWAZTEGEGNE
@ZEMARIHAWAZTEGEGNE 23 дня назад
ኢዮብ 36 26 እነሆ፥ እግዚአብሔር ታላቅ ነው፥ እኛም አናውቀውም። የዘመኑም ቍጥር አይመረመርም። ይህማለት እግዚአብሔርን እኛ በራሳችንአእምሮ እና ብቃት የእሱን ትልቅንት ያህል አውቀነው ልንጨርሰው አንችልም ማለት ነው ::እንጂ እግዚአብሔር አምላካችንን በእምነት ልቦና እና እርሱም ለእኛ ፈጣሪ ንጉስ ጌታ አምላክ አባት መሃሪ ይቅር ባይ መልካም እረኛ በሆነበት ማንነቱ አናውቀውም ለማለት አይደለም::
@WondyeAmen
@WondyeAmen 22 дня назад
አመሰግናለው
Далее
Он тоже из IKEA 🙀
00:10
Просмотров 383 тыс.